Ethiopia - የኢትዮጵያ ኒውክሌር ወደግብጽ ተጠመደ! ግብጽ እጅ እግሯ ታሰረ አመነች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 сен 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 306

  • @belilulu8387
    @belilulu8387 2 года назад +24

    ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ🇪🇹🙏

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 2 года назад +11

    የጠላትን እጅና እግር ያሰረ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @ያሲንወሎቲዩብ
    @ያሲንወሎቲዩብ 2 года назад +4

    ማሻአላ ድል ለኢትዮጲያዬ

  • @vinetkuwait1272
    @vinetkuwait1272 2 года назад +14

    አቡቹ አንበሳ የኔ ውድ መሪዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @bertukanfekerberhan8907
    @bertukanfekerberhan8907 2 года назад +11

    አሁን የቀረን ዘረኝነትን ከሀገራችን ማጥፍት ነው እምዬ ኢትዮጵያ እንኳን ደስ አለሽ ህዝቦችሽ ሰላማቸው ይብዛ

  • @fatumamuhammad
    @fatumamuhammad 2 года назад +2

    ኢትዮጵያዬ ከፍበይ አብቹ በርታ የኛ አንበሳ አንበሳነህ በሀገር ጉዳይ ድርድር የለም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✍️

  • @አሚናትቲዩብ
    @አሚናትቲዩብ 2 года назад +34

    አብቹ የኛ አንበሳ🥺🥰🥰ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አላህ

  • @kamilakamila2144
    @kamilakamila2144 2 года назад +46

    ግብፅ አላህ ይራህምሺ ሱዳን አርፈሺ ተቀመጭ ኢትዮጵያ ሀገሬ ፍትህን ተከተይ ኮራሁ በሀገሬ ኮራሁ በኢትዮጶያ ኮራሁ በፈጣሪ የማትበገን ሀገር ላይ ሥለፈጠርከኝ አልሃምዲሊላህ የኔ ውዲ ሀገር ነሪ ለዘላለም።

    • @hanafikr1430
      @hanafikr1430 2 года назад +2

      ክክክክክ ትክክል ቀብር እንሄዳለን

    • @kamilakamila2144
      @kamilakamila2144 2 года назад +3

      @@hanafikr1430 ሀንየ ነጠላ አጥበሺ አሥቀምጭ ከሶሞኑ ግብፅ እንዴምትሞት የአለም መንግሥት አረጋግጫለሁ ብሏል ሀሀሀ

    • @hanafikr1430
      @hanafikr1430 2 года назад +2

      @@kamilakamila2144 እሶኮ ከሞተች ቆየች ማሬ በየሀገሩ እየዞረች ስታስተባብር የሞተችው እኔም ጉራዬ. ግብጾችን ሳይ እኛ ሁሌም አሽናፌነን ስላቸው ቡክራ ብንሹፍ ይሉ ነበር ትናት ቀወጥኩት ግብጾች አበዱ

    • @mekdiermi6898
      @mekdiermi6898 2 года назад

      @@hanafikr1430 ቀብሩ የት ነዉ አባይ ዳር ነው ??

    • @mahletabebe72
      @mahletabebe72 2 года назад

      Amen 🙏💚💛❤️

  • @የድንግልማሬያምልጅ
    @የድንግልማሬያምልጅ 2 года назад +3

    እልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን🙏🙏🙏

  • @ishraqaphone299
    @ishraqaphone299 2 года назад +6

    ድልን የኢትዮጵያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✊✊👈

  • @mariaminate767
    @mariaminate767 2 года назад +2

    ሀገሬከፍበይልኝ ጠላቶችሽ ይፈሩ 🇪🇹🇪🇹❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @user-wh8yf8xv6j
    @user-wh8yf8xv6j 2 года назад +72

    እኛ ጦርነት አንፈልግም የትም ያለ የሰው ልጅ ያለስጋት እድኖር ፋላጎታችንም ምኞታችንም ነው ሰላም ለሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ፍቅር ለወገን💚💛❤

  • @simonchuchu8269
    @simonchuchu8269 2 года назад +3

    yes yes ethio ሰላም ለሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ፍቅር

  • @wollotube4957
    @wollotube4957 2 года назад +34

    አቤት ዘረኝነት ባይኖር የት በደረሰች ሀገራችን አልሃምዱሊላህ የአማራ ህዝብ ሁሉን በመቻሉ ነው አላህ የአማራን ህዝብን ከሚወዷቸው ኢትዮጵያዊ ጋር ህይር ይሻልን ቻዩ የአማራ ህዝብ ቻዩ የኢትዮጵያን ህዝብ ዘረኝነት ይውደምልን

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 2 года назад +8

    አባይ ማደሪያውን አግኝታል !!እኛ አንድ ከሆንን ኢትዮጵያ ወደ እድገት ማማ ከፍታ ትወጣለች !!ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን !!
    !ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !

  • @elfuanegash8948
    @elfuanegash8948 2 года назад +8

    ኢትዬዽያ፡ የነካ፡ የለውም፡ በረካ፡ ይላሉ፡ አባቶችችን፡፡እውነት፡ ነው፡ ፡ ከእግዛቤሄር፡ ጋር፡ በመሆን፡፡💚💛❤️👍👍👍

  • @mesygeathun7938
    @mesygeathun7938 2 года назад +1

    ድል ለእምየ ኢትዮጵያ መጭዉን ዝመንኑም ድል የምንስማበት ያደርገን እግዚአብሔር በእዉንት ❤❤❤

  • @ethiopia2601
    @ethiopia2601 2 года назад +16

    ለዚህ ያበቃን እግዚአብሔር ይመስገን ካጣነው ይልቅ የተሰጠን ይበልጣል አቢቹ የኛ ጀግና መሪ ይሳካል አልክ አሳካከው አሳየኸን ሺ አመት ንገስ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪🥰🥰🥰🥰🥰

    • @yosefermias7841
      @yosefermias7841 2 года назад

      ዘረኛውን እና የአንድ ጎሳ ብቻ አቀንቃኝ ፅንፈኛን የሆነውን ሰው ሺ አመት አይደለም በአራት አመት ብቻ እንኳ ስንቱን እዳሳረደ እና ደም እንደ ገበረ ለተመለከት ሺ አመት ........ ባዮች የእሱ የግብር ልጆች መሆን አለባቸው!!!

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 2 года назад +5

    ያረቢ ሰላም ያለው አንተጋ ነው ሰላማችንን መልስልን ምንም የሚሳንህ ነገር የለም!!!

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 2 года назад +4

    Thanks 🙏

  • @sadasada6586
    @sadasada6586 2 года назад +3

    ዋውእልል

  • @admaadma8885
    @admaadma8885 2 года назад +6

    ኢትዮጵያ ላ ዘ ም ት ንሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🤲☦️🛐🤲🤲

  • @berhani6322
    @berhani6322 2 года назад +4

    Eleeeeeeelllleee😘😘😘💘💘💘💘❤❤❤❤❤

  • @menegzemkifle8011
    @menegzemkifle8011 2 года назад +11

    እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም እሱ አገራችንን ይጠብቅልን፤ ለፓለቲከኞቻችን ልብ ይስጣቸዉ።

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 2 года назад +2

    ቆንጆ ትንታኔ እናመሰግናለን።

  • @leilaleila7549
    @leilaleila7549 2 года назад +6

    አልሀምዱሊለህ እንኸን ደስ አለን

  • @sirajkedir2321
    @sirajkedir2321 2 года назад +4

    አልላህምዱልል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪

  • @addess1663
    @addess1663 2 года назад +13

    Wow!!
    Praise the Lord!!

    • @KK-ri2gu
      @KK-ri2gu 2 года назад +2

      Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @ፊኪርኢትዮፊልምቲቪ
    @ፊኪርኢትዮፊልምቲቪ 2 года назад +1

    God bless Ethiopia and Ethiopian and also all Africa

  • @በኸይርእንተባበርአንድነት

    አለሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ 😥😥😥😥አትንኩን ብለን ነበርኮ የሀበሻን ምድር በፍቅር እጅ በጥላቻ ማንም አይዛትም የቢላል ሀገር💪😥😥😥ፈታየ😍 አሏሁመ ሰሊ ወሰሊም አለ ነብይና ሀቢብና መሀመድ 😭😭😭😭

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 2 года назад +3

    አልሀምዱሊላህ ስለ ሁሉም🇪🇹❤🙏

  • @zewdinshalemu9282
    @zewdinshalemu9282 2 года назад +14

    እግዚአብሔር ይመስገን ሀገራችን እምዬ ኢትዮጵያ ሰላላምሽ ይብዛ በምህረቱ አምላክ ያስብሽ ለህዝቦቻም ፍፁም ሰላም ፍፁም ፍቅር ፍፁም አንድነትን ዘለአለማዊ ደስታን ያድለን አቤቱ አምላክ ሆይ ክብር ምስጋና ለአንተ እና ለዘለአለማዊ መንግስት

  • @Alhemdulilah8403
    @Alhemdulilah8403 2 года назад +92

    በዚህ እድለኝነታችን ሁላችንም አንድ ብንሆን ኢትዮጲያችን የት ትደርስ ነበር

    • @yh4es
      @yh4es 2 года назад

      ኢትዮጵያን ከሚያሰጓት ነገሮች ውስጥ ያለ ምንም እውቀት ስልጣን ፈላጊ በጎሳ የተደራጁ ሌቦች ያለ ምንም እቅድና ፕላን አንደ አሸን የተፈለፈለው ወላጅ አልባ ወጣት( እናቱን ወይም አባቱን ብቻ የሚያውቅና እናቶቻቸው ለአያቶቻቸው ጥለዋቸው የጠፉ ማጅራት መቺዎች ስንፍና ስራ ጠልነት እርዳታ ብቻ ጠብቆ መኖርና ወሬኛ ዩቱበሮች እነዚህ ናቸው ዋና የሀገር ጠላቶች

    • @CHRIST-Anchord
      @CHRIST-Anchord 2 года назад +6

      @ Hayat Hussein
      You are so Right to the CORE! May God help ETHIOPIANS understand what's at stake!

    • @muneeralabeeb3990
      @muneeralabeeb3990 2 года назад +4

      in sha Allah

    • @gg-nb3pz
      @gg-nb3pz 2 года назад +5

      ይህንን ፈርተው ነበር ኢትዮጵያን ለዘመናት ሲደበድቧት የኖሩት ኢትዮጵያ አምላኳ የቆረጠላት ቀን አሁን ነው ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቃል ጠላቶቿን ይዋጋል ኢትዮጵያውያን ዘረኝነትን እንቃወም ለማንም አይጠቅምም ::

    • @ethiopia8971
      @ethiopia8971 2 года назад +2

      አንድ እንድንሆንማ አይፈልግም.
      ያው ያgaድሉናል.

  • @tewdie6297
    @tewdie6297 2 года назад +1

    እምዬ እማማ ኢትዮጵያ የጠላሸ ይጠላ ክፍ በይ ሀገሬ ፍጣሪ ካንቺጋ ነው እንኮን ደሰ አላችሁ ውድ 🇪🇹 ድል በድል ሆነናል ፍጣሪ ሰሙ ነተመሰገነ ይሁን🙏❤🇪🇹

  • @elanandu3982
    @elanandu3982 2 года назад +3

    ይቅናሺ ሀገሬ 💚💛❤ የጋራ ሀብታችን ሁሉም ኢትዮጵያዊ የደከመበት።

  • @fissehabelachew5330
    @fissehabelachew5330 2 года назад +9

    Let's unite we Ethiopian now and then.

  • @mohamednurhasson1653
    @mohamednurhasson1653 2 года назад +2

    ትልቅ ደስታ ለኢትዮጵያ ትልቅ ህመም ለሱዳንና ለግብጽ እርርር ትክክን

  • @ashiamohammed7353
    @ashiamohammed7353 2 года назад +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤲🤲ያረብ,ሀገራችን

  • @muluneshyoutube
    @muluneshyoutube 2 года назад +4

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️🥰❤️🌹

  • @user-hx4zg3wn1c
    @user-hx4zg3wn1c 2 года назад +6

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @AliAli-hv4ul
    @AliAli-hv4ul 2 года назад +4

    🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹

  • @muluemebetbaines9690
    @muluemebetbaines9690 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ግዜ አለዉ

  • @zeyenabaibeyemuhey
    @zeyenabaibeyemuhey 2 года назад +5

    የድመቷ ታሪክ😂
    እድግበይ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭

  • @sikosilo8413
    @sikosilo8413 2 года назад +3

    ቋንጣውአይጣፍጥም ሀሀሀሀሀሀ ያረብያአላህ ኢትዮጲያን ሀገሬን ሰላምአድርግልን

  • @genetchane8442
    @genetchane8442 2 года назад +8

    ሠላም ለሀገራችን ይሁን! የንፁሃን ሞት ይብቃ፣ በዘረኝነት የታመሙ ወገኖቻችን ይፈወሱልን!

  • @djgerreman7402
    @djgerreman7402 2 года назад +9

    ፈጣሪ ለ እውነተኛ ሰወች ሲል ኢትዮጵያን ያስባት
    ይሄ ሁሉ ሲሳይ እያለን ፍቅር ቢኖረን እንደት ደስ ባለን እስኪ ሁላችሁም በየ ሀይማኖታችሁ ፀልዩ ሰላም እድመጣ ??🙏

  • @teshale2746
    @teshale2746 2 года назад +33

    እግዚአብሔርን ይዘን ከዐብይ ጋር ኢትዮጵያም ልጆቿም ወደ ፊት!!

    • @haregetegegne6195
      @haregetegegne6195 2 года назад

      ከአብይ ጋር ክክክክ ይልቅ ለፓስተራችሁ አብይ አህመድ ፅልዩለት!

    • @mekdiermi6898
      @mekdiermi6898 2 года назад

      አሜን

    • @elfuanegash8948
      @elfuanegash8948 2 года назад

      በትክክል፡ ከእግዛቤሄር፡ ጋር፡ በመሆን፡፡💚💛❤️👍👍👍

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 2 года назад

    አቦ ሀገሬ ቀን ይውጣልሽ እኛም ወደ እናት ሀገራችን እንመለስና ፍቅር በፍቅር እንሁን😍😍😍🇪🇹🇪🇹

  • @user-kh2cq3ey1b
    @user-kh2cq3ey1b 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ደግ ነው ነገሮችን ያውቃል አንዳድ አገሮች እንደሰው ልጅ አያስቡነም ፈጥ ሪግን ሁሉን አንድ አድርጎ ሰርቶን. ነብር ግን ብዙወች ለሰው ልጅ ያለውን ምብት ሳይቀር ነጥቀውን ነው እሚኖሩ. እንዳንድ ወገኖችም በጥቅም ተሽውደው ወገን ለውገኑ ድራሽ እሚባለዉን ዘንግተው ክብሀላችን እኛን ከማይመጥን ድርጊ ይገኛሉ ፈጣሪ አብዝቶ ልቦና ይስጠን እሜን

  • @essetelema6935
    @essetelema6935 2 года назад +3

    ተመስገን 🙏 እያንዳዳችን ብናውቅ የተፈጥሮ ንብረታችንን ቅብርር ያደርገን ነበር 😥

  • @ahmitysodany9123
    @ahmitysodany9123 2 года назад +5

    Fetaye❤🙏

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 2 года назад +2

    ይሄን ሚድያ የሚወደው ማነው እደኔ😭😭😭😭❤❤❤❤❤ሀቅ ብቻ ዘገባው የሠረካኛል💚💛❤🇪🇹✍️

  • @mulemessi8926
    @mulemessi8926 2 года назад

    ድምጽ 100%
    አቀራረብ 100%
    አገላለጽ 100%
    ሁሉም ነገርክ ትለያለህ በርታልን
    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ተስፋህይወትተሠሃ
    @ተስፋህይወትተሠሃ 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @newid8985
      @newid8985 2 года назад

      ሠውየውኮአብይአህመድአሊነውእሡንማሸነፍአይቻልም😂

  • @danieldesta3426
    @danieldesta3426 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይማሰጌን💪🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fikertem.s.8586
    @fikertem.s.8586 2 года назад +13

    Thanks to GOD, God bless Ethioia

  • @ayimennejad8900
    @ayimennejad8900 2 года назад +1

    አወ ሁሌም ኢትዮጵያ ታሸንፋለች!!!

  • @madinaa1452
    @madinaa1452 2 года назад +1

    Ethiopiaa 🇪🇹 ❤ ✊

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 года назад +2

    ሰላም ነው ፈታ እውነት ነው ለሀገራች ሰላም ያምጣልን ብቻ

  • @leulleul6461
    @leulleul6461 2 года назад +1

    ደስ ሲል

  • @mekiyayusuf9477
    @mekiyayusuf9477 2 года назад +2

    እናቴሀገሬአላህይጠብቅሽ 🇪🇹☝

  • @husentirfu3454
    @husentirfu3454 2 года назад +12

    አይ ግብፅ ወደዉሃ ማጣራት መግባቷ ላይቀር በከንቱ ገንዘቧን ኢትዮጵያን ለማፍረስ ለአሸባሪዎች እና ለሳይበር ባለሞያዎች ዶላሯን ከመጨፍጨፍ ቆም ብላ አስባ ቢሆን ኑሮ አሁን ወሃ ለማጣራት ትጠቀምበት ነበር ለዚህ ነዉ ጥላቻ ያዉራል የሚባለዉ በኢትዮጵያ በኩል ደግሞ ሲሪታችን በፍቅር ለመጣ ማር ነን ፍቅር ያሸንፋል

  • @sa34315
    @sa34315 2 года назад +4

    🌹 ኢትዮጵያ ትቅደም 🌹 አቢቹ ጀግናችን

    • @meskineway4162
      @meskineway4162 2 года назад +1

      አብይ ወደ መለሰተሸኝቷል መቃብር ውሰጥ አጋም እየተከለ ነው ለአባቱም ጡጦ አጥብቶ ላሳደገውና ለእራሱ ዋይ ዋይ ብልፅግና ሞተ

    • @ahmedsiomi9617
      @ahmedsiomi9617 2 года назад

      ❌አብይ❌

  • @salamsalam980
    @salamsalam980 2 года назад

    ኢትዬያዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 2 года назад

    Yaa goftakoo Ethiopia naga busii 🙏🙏🙏🙏 Lee Ethiopia Tasfa Alee igzaber salm yadirgat selam lee enat hager Ethiopia yee biyakoo🇪🇹🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ermyasbogale1952
    @ermyasbogale1952 2 года назад +1

    እግዛብሄር ይመሥገን ፈጣሪ እያገዘን የውሃ ሀብታችንን እንጠቀማለን የበይ ተመልካች አንሆንም ግብፆች የኛን ውድቀት እድሜልካቸውን ሢፈልጎት የኖሩ ናቸው ከእንግዲህ ይበቃል አቢቾ በርታልን ከጎንህ ነን

  • @semiccell6821
    @semiccell6821 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ ሃገራችን ከጠላት ጠብቅልን

  • @ASura46
    @ASura46 2 года назад +4

    አሁን ነው መሳቅ! ሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @aizaibasco573
    @aizaibasco573 2 года назад

    ለዚህ ቀን ላበቃን አላህ ምሥጋና ይገባው አልኸምዱሊላህ።

  • @abdulkadir6606
    @abdulkadir6606 2 года назад

    Feta daily you are Amezing 👏👏

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 2 года назад +12

    የድመታ ያስቃል ፈሮኖች እጃቹንስጡ😍😍😍

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 2 года назад +8

    ABITCHU ETHIOPIA'S MOSES 🙏 Love and Respect to you and all THOSE who assist you and their ETHIOPIA!

  • @antenewebshet1018
    @antenewebshet1018 2 года назад +5

    እናመሰግናለን ዶክተር አብይ,,ስራህን ድምፅህን አጥፍተህ ስራህን አድምተህ ሰርተህ ስላሳየህን ,,

  • @ኡምፊርዶስ
    @ኡምፊርዶስ 2 года назад +2

    አልሀምዱሊላህ ኢቶጲያዊ አርገህ ስለፈጠርከኝ

  • @SaifSaif-v3s
    @SaifSaif-v3s 12 дней назад

    መሻ አለ❤👍👍👍

  • @fatmahusan3555
    @fatmahusan3555 2 года назад +1

    ታጠቅን ንገረን እውነቱኖ

  • @user-jl4hx3xb4w
    @user-jl4hx3xb4w 2 года назад +2

    ኢትዮጵያ ትቅደም 💚💛❤

  • @toyibamuhamad902
    @toyibamuhamad902 2 года назад

    ሀገሬ አላህ ይጠብቅሽ

  • @edanet9973
    @edanet9973 2 года назад +2

    ፈጣሪ የአገሬን ቀን ያስፋልን

  • @zekuzeku5103
    @zekuzeku5103 2 года назад

    ሠላም ለሀገር ፍቅር ለወገን

  • @muluneshyoutube
    @muluneshyoutube 2 года назад +5

    thank you Jesus

  • @bentennyson3274
    @bentennyson3274 2 года назад +3

    God bless ethiopia 🇪🇹 🙏 ❤️

  • @user-qc3wh5fb1s
    @user-qc3wh5fb1s 2 года назад +3

    ያረቢአገሬሰላምአርግልኝ አልሀምዱሊላሂ ይሄ የምስራች ምንኛደስይላል

  • @tadessemendesil1543
    @tadessemendesil1543 2 года назад +1

    ከተቻለ ግለኝነትን ለዘብ አድርጎ ኢትዮጵያዊነትን ማጎምልበት ቢቻል እንኳንስ ለኢትዮጵያዊን ለሌሎችም መትረፍ ይቻላል።

  • @Gebriela19
    @Gebriela19 2 года назад +4

    😃🤩🙌👏👍💪

  • @johnasefa8415
    @johnasefa8415 2 года назад

    Betam dasi lal

  • @tefayetsegaye7262
    @tefayetsegaye7262 2 года назад +3

    ፍትህ በየቀኑ ለሚታረዱት ህፃናት ፍትህ በየቀኑ ለሚሰውት ነብሰጡር እናቶች ፍትህ በየቀኑ በሚሊየኖች ለሚፈናቀሉት ወገኖቻችን ግድቡ ለማን ነው??????????

    • @romitessadiiii4477
      @romitessadiiii4477 2 года назад

      አረጋጋው እንጂ የኔ ጁንታ😂😂😂ለህፃናቶቹ አዘንክ አይደል ፈጣሪ ይዘንልክ😋

    • @tefayetsegaye7262
      @tefayetsegaye7262 2 года назад

      @@romitessadiiii4477 አንተ እንታህን ብዳ የትላም ልጅ ቡትኔህን ትቦትናለህ እንዴ ስማ እንዳንተ ሽንታም አይደለውም እንዳንተ የፖስተር አብይ አምላኪ አይደለውም እመነኝ አስታውስ እንዳንተ አይነት (የትላም ልጆች)እስከአለቆቻቹ እኛ ያለቀስነውን ታለቅሱታላቹ ስማ አንተ ዥልጥ ያ አለቃቹ መሀይሙ አብይና ጀሌዎቹ ትፀዳላቹ (እኛ)ኢትዮጰያውያን ከዘረኝነት የፀዳች ሀገር እንመሰርታለን ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑር ዘረኞችና ሆዳሞች ይውደሙ

  • @eyerustomas1620
    @eyerustomas1620 2 года назад

    Esy elelelel egzhabeher kegagar nw Ethiopia 🇪🇹 first

  • @mekubekele7144
    @mekubekele7144 2 года назад +5

    I love love the story of your Cat !!!!

  • @wondimugutema7173
    @wondimugutema7173 2 года назад +1

    ለዶር አብይ እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጠው በሁሉ ድልን የሰጠው እግዚአብሔር ይመስገን።ከስንት ጉድ አወጣን ።

  • @user-qc3wh5fb1s
    @user-qc3wh5fb1s 2 года назад +4

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @saragaremu8212
    @saragaremu8212 2 года назад +2

    Egzabher yemsgen emamlak ahunim ye asrat hagershin asibat ahunim temesgen 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @blackink9
    @blackink9 2 года назад +1

    አንድ ቀን የፈጣሪ ዳይሊ አባል ብሆን ደስ የለኝ ነበር::

  • @des895
    @des895 2 года назад

    አንባቢ! ከማጋነንህ! ደረጃሃ! የቃሎቶችህ መጨረሻ ሁሉ: የሃ ቤት አሉበትህ! ሃ!ሃ! ሃ! ሲያበቃሃ! ግብፅህ! ኢትዮጵያሃ!

  • @kalabyeshitaye
    @kalabyeshitaye 2 года назад

    Thank God

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 8 месяцев назад

    የምን በነጻ እኛ ነዳጅ እንደምንገዛው እሳም ትግዛን በዶላር ትክክልል

  • @ወለተማርያምእማተዋሕዶ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zytunadawwod9003
    @zytunadawwod9003 2 года назад +2

    በጣም ነው የሳኩት ዛሬስ
    እስከ ዛሬ ግብፅ እንመተዋለን አካኬ ዘራፍ እንዳላለች ሁሉ ለግድቡ ዘበኝነት ተቀጥራ ትረፈው አወይ ግዜ ደጉ ገናም እንሰማለን ደግ ደጉን።

  • @AliAli-hv4ul
    @AliAli-hv4ul 2 года назад +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @anwaralemseged7884
    @anwaralemseged7884 2 года назад

    ፍቅር፡ተሰፋ፡ትግሰት አትዮያ