Ethiopia - "አስገዳዩ ሽመልስ በፍጥነት ይታሰር” የፓርላማው ሃንጋሳ ያወጣው ሚስጥር ሲገለጥ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 сен 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 536

  • @tadessemendesil1543
    @tadessemendesil1543 2 года назад +62

    "ስም ከመቃብር በላይ ነው።" አቶ አንጋሳ ከልብ እናመሰግናለን።

    • @hagerehagere7843
      @hagerehagere7843 2 года назад +2

      የጎተተ ሁሉ አይውሰደን።

    • @kwaitea1416
      @kwaitea1416 2 года назад

      እሱራሡ ደህናከሆነ ይመሠገናል በኔእይታ ከኦሮሞ ባለሥልጣን ንፁህአለ ብየማሥብ አልቺልም

    • @user-kz1xh6ny2w
      @user-kz1xh6ny2w 2 года назад +1

      ሠዉ ቢያጡ ነህ አንጋሣ ማን ሆነና እራሡ ምን እያለ መርዝ ሢነዛ አልነበር እንዴ ዛሬ ጻዲቅ ሆኖ አብይን ከደሙ ነጻ ለማድርግ እና ከሥልጣን ለማቆየት ተነጋግርዉ ነዉ ይሄኔ ነገ አሥርዉ እዉነት አሥለሥለዉ በ3ቀን ይፈቱታል እሡም ለማሥለሠል ካሠሩት ነዉ እንጅ አንጋሣም አብይም እሽመልሥም አንድ ናቸዉ ያለ አብይ ሽመለሥ ብቻዉን በድፍርት ይሄን ሁሉ ህዝብ አያርድም አትወዛገቡ ወገኖቸ የመጣ የሄደዉ ምላሥ አይንዳን

  • @seidmohammed9457
    @seidmohammed9457 2 года назад +1

    በእውነት ጄግና በጣም ጄግና አላህ ይጠብቅህ ???

  • @meryemibrahim2415
    @meryemibrahim2415 2 года назад +28

    አላህ በንፁሀን ደም እየደቀለዳችሁ እርስበርሳችሁ ህዝቡን ሳይነካ አላህ ያባላችሁ😭😭😭😭

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 2 года назад +20

    አሏህ ሆይ በኦረሞ ምድር ታአምርህን አሳየነ ያኢላሂ ስቃያችን በዛ

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 года назад

      oromo meder mederu min arge bale selxanocu egi aci demo doma neger nese eda gorose aysemame oromonme eycfecefu newe mederu min arge semay lay wrciya😡👎

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 2 года назад +7

    ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት ለወገንህ በእውነት መቆም አይዞህ ወጎኔ እውነተኛ የሚያዝንልህ ወገን አለህ በአንድነት ከመንግሰታችን ጋር እንቁም እግዚአብሔር አምላከ ከፍውን አርቆ ሰላሙን ይሰጠን ለሁሉም ጊዜ አለው ህሊና ሸጦ መኖር ይብቃ እውነት ያሸንፋል

  • @zebebaredu7826
    @zebebaredu7826 2 года назад +8

    ወይ አገራችን አሁንስ መጨረሻችን ናፈቀን እዝብ እያለቀህ ነው አላህ ፈረጃውን ያምጣልን

  • @ያስልጤዋነኝ
    @ያስልጤዋነኝ 2 года назад +4

    አለህ ሀጋራችን ሰለም ያድርግልን በንደወችን አንታ አንሳልን ያሰዉ ነብስ ያራካሳበት ዘማን😭😭አለህ ሆይ በቃ በለን

  • @مريم-ه2ق
    @مريم-ه2ق 2 года назад +64

    ሺመልስ አብድሥ ካልታሠር ግጭቱ አይበርድም

  • @mekonenasfaw4805
    @mekonenasfaw4805 2 года назад +2

    ሀንጋሳ እብራሂም
    እግዚእብሔር ይባርክህ
    እውነትኛ ጀግናነው
    እውነተኝ ስው

  • @yazachewmiskir1324
    @yazachewmiskir1324 2 года назад

    አጋሣ ኢብራሂም ጀግና ኢትዮጵያዋ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 года назад +12

    አጋሳም ሁሉም ቡድን አንድ ናቸው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ንቃ በተጠንቀቅ እራሳችሁን አገራችሁን ጠብቁ!🙏🏾
    💚💛❤️🕊✌🏽🇪🇹

  • @teferiwoldeyesus5252
    @teferiwoldeyesus5252 2 года назад +39

    ኢትዮጵያውያን ልብ በሉ ይሄን አንጋሳ የተባለው ሰውየ ይገሉታል ሌላ ሚስጢር ገና ይወጣል የንጹሃን ደም ይጣራል እንጸልይ ፍትሕን ከአምላካችን ይመጣልናል

    • @Hሀሊመትየአላህባሪያነኝኩ
      @Hሀሊመትየአላህባሪያነኝኩ 2 года назад

      እውነትነው፣ሀቁን፣ሰለተናገር፣እዳይ፣ገሉት፣አላህ፣ይጠብቀው፣እውነተኛነ፣ሰውየው፣ግን፣ፈራ፣እዳይገሉት፣ብየ

    • @awolyimryimr4511
      @awolyimryimr4511 2 года назад

      አንተ ጅል አንተን እየሡሥህ ይግደልህ???

  • @abeselomtadesse7530
    @abeselomtadesse7530 2 года назад

    ብራቮ እሄ ነዉ ጀግና. ስላሴዎች ከነቤተሰቦችህ ይጠብቁህ

  • @Samera-pu1iv
    @Samera-pu1iv 2 года назад

    አብሺሪ ፈጣሪ እደሠው አደለም እና ሁሉም የጁን ያገኛል

  • @አቅምስጠኚእናአብዝቼልገዛ

    እዉነቱን ስለተናገረ ነዉ ይታሰርየሚባለዉ አላህያጋልጣቸዉ

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 2 года назад +17

    እድሜ ለቴክሎጂ ለታሪክ ይቀምጣል ለልጅ ልጅ አራጅ ደም ጠጪ እና ታራጅ

  • @ኡምፊርዶስ
    @ኡምፊርዶስ 2 года назад +3

    አላህ ፍርዱን አቅርብልን ያረብ

  • @wondimugutema7173
    @wondimugutema7173 2 года назад +26

    ፈጣሪ አቶ አንጋሳን እና ቤተሰቡን ከክፉ ይጠብቃቸው ሁሌም ያዩትን እውነት ከመናገር ከመምከር ተቆጥቦ የማያውቅ ንፁህ ኢትዮዽያዊ ሰው ነው ።መቼም እውነትን የሚናገር ሰው በዚህ አገር ይገደላል በታሪክ ግን ሁሌም እንደነ ዶር አምባቸውና ጄል አሳምነው የምትወሳ ሠው ነህ።

    • @tezitube1877
      @tezitube1877 2 года назад

      ገዳይንና ተገዳይን ለይ እንጂ!!!!

  • @tigstchikssa9981
    @tigstchikssa9981 2 года назад +15

    ፈጣሪ ከአማራ ባለስልጣን ሰው ቢያጣ ከኦሮሞ ከራሳቸው ሰው አስነስቶ ድምፅ እየሆነ ነው ይብላኝ ለብአዴን የፍርድ( የእውነት) ቀን እየመጣ ይመስላል ኢትዮጵያ ታሸንፋለች

  • @user-du5sz2kc9n
    @user-du5sz2kc9n 2 года назад +1

    እግዜኦ ፈጣሬ የተረፈትን አትርፈልን

  • @sojoohoj2428
    @sojoohoj2428 2 года назад

    ዋውውውውው አላህ ይጠብቅህ የሟቾች ደም ሲጮህ ለቀሪዎች ሰዎች አንጋሳ የሚባል ሰው አላህ ላከላቸው ለሁሉም ነገር አላህ ምክንያት አለው

  • @rmkm1813
    @rmkm1813 2 года назад

    Hangasa Ibrahim exactly thank you 🙏 🙏

  • @saadahsa1541
    @saadahsa1541 2 года назад

    ሀንጋሳ ልጂ ይውጣልህ አላህ ይጠብቅህ

    • @alemdemise1242
      @alemdemise1242 2 года назад

      አብይ እና ሽመልስ ናቸዉ እያፀዱ ያሉት አማራ አከተመ።

  • @deresederese3432
    @deresederese3432 2 года назад

    ትክክል የሚናገርን መንግስት እንደማይ ደግፍ እናውቃለን

  • @teriteri2157
    @teriteri2157 2 года назад

    እዉነት ነዉ ሸመላሰ መታሰር አለበት

  • @yonikifle5645
    @yonikifle5645 2 года назад +3

    እውነት ነው ሽመልስ መታሰር አለበት

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 года назад +1

    Ethiopia government leader up to red sea border AMAN WINS LEADER

  • @seniwelde9626
    @seniwelde9626 2 года назад +2

    አ/ር ይመስገን ከነሱ ይህን ምስክርነት ቃል መስማት ማለትየነፁኃን ደም መጮህ ጀመረ ማለት ነው

  • @almazabera5700
    @almazabera5700 2 года назад +2

    ትከከል ነው እኛም ይህንን ተጠራጠረናል እሰከመቸ ነው ዝም የምንለው ለውጥ ያሰፈልገናል ተነሳ ጎበዝ ወገኞቻችን አለቁ በቃን

  • @mahlet3918
    @mahlet3918 2 года назад +1

    ማወዛገብ ሊሆን ይችላል አማራ ሆይ ተጠንቀቅ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 года назад

    እግዚይኦ ማርነክርስቶስ ይገርማል

  • @Wwefightinh
    @Wwefightinh 2 года назад +2

    Long Life for anigasa

  • @batitesfa7926
    @batitesfa7926 2 года назад

    አቶ አንጋሳ እግዚአብሔር የእውነት ፈራጅ ክብሮትን ያብዛ ዘሮት ይባረክ፡ ፀጋዎት ይብዛ፡ እንደርሶ ያለ ለእውነት የቆመ አይወደድም ጌታ ግን ያከብሮታል፡ የድንግል ተራዳይነት አይለይዎት

  • @zebenweday3231
    @zebenweday3231 2 года назад

    የተሰጠው አስተያየት 100% ልክ ነው።

  • @seleshiabebe3867
    @seleshiabebe3867 2 года назад +26

    እውነት ነው የኦሮሚየ ክልላዊ መንግስት ባለሥልጣናት ለፍርድ መቅረብ አለባቸው

    • @adm6182
      @adm6182 2 года назад

      Ere enesu yemiferdibachew Egziabher new.

  • @zehara5
    @zehara5 2 года назад +1

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ በወለጋ በግፍ ለሚጨፈጨፉ አማራዎች ፍትህ ለንፁሀን😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @lubabasaed1817
    @lubabasaed1817 2 года назад +6

    እውነት ነው ያወራው አባታቺን ወላሂ
    ፍትህ ፍትህ በወለጋ ህዝብ. ያረብ ኢትዮጵያ በጣም ያማል

  • @tassewbekele4379
    @tassewbekele4379 2 года назад +2

    በአስቸኳይ ነፍስገዳዩ ሽመልስ አብዲሳ ይስቀል

  • @abialex5321
    @abialex5321 2 года назад

    እንጋሳ እናመሰግናለን

  • @user-qt3fg1qe5b
    @user-qt3fg1qe5b 2 года назад +1

    እውነትን ተናግሩው ከመሽበት ማደር እናመስግናለን

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s 2 года назад +5

    አላህ እውነቱን ያውጣ የንፁሃን ደም ፈሶ አይቀርም

  • @jerryeyeru2054
    @jerryeyeru2054 2 года назад +6

    እውነት ለመናገር ወለጋ ላይ እስካሁን ምንም የሰላም ለውጥ ስለሌለ ሽመልሳችን ቢቀየሩ ይሻላል

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 года назад +1

    AMHARA FREE JAIL

  • @girmademisse8757
    @girmademisse8757 2 года назад +1

    ማንም ምን አለ ምን የኢትዮጵያችን ፊልድ ማርሻል እግዚአብሔር ነው !!!!!!

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 2 года назад

    አቶ ሃንጋሳ ዘመንህ ይባረክ፡፡ ዘርህ የተባረከ ይሁን፡፡የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ፡፡

  • @Samera-pu1iv
    @Samera-pu1iv 2 года назад

    ያሣዝናል

  • @Salam-jg6tf
    @Salam-jg6tf 2 года назад +2

    አታውቅም ይሉኛል ‼️
    አራጆች ሲያሴሩ ቢላዋ ሲስሉ
    አልሰማህም አሉ
    ህፃን አዛውንቱ በጥይት ሲቆሉ
    አልሰማህም አሉ ድረሱልን ሲሉ ::
    ነፍሶች ሲቃትቱ ምድር በደም ስትርስ
    እውነትም አልሰማህ ዛሬም መልስ አትመልስ
    እስኪ ጠይቅልን👇
    ምን ያህል አማራ እስኪቀር እናልቅስ ?

  • @soaad8481
    @soaad8481 2 года назад +1

    ሀጋሳ ሀቀኛ አላህ ይጠብቅህ

  • @tadele2730
    @tadele2730 2 года назад +4

    ድምፅ የለም

  • @adgddfdsaa4479
    @adgddfdsaa4479 2 года назад +8

    ይሄ ሰው ከቁጭት የተናገረውን በሌላ ሊሰየም አይቻልም አንጋሳ ንፁህ ኢትዮጵያን ነው አናመሰግነዋለን

  • @meskeremalemu4446
    @meskeremalemu4446 2 года назад +3

    ይነጋል ለአማራም አንድ ቀን

  • @demeregasa2997
    @demeregasa2997 2 года назад +1

    Yes yes

  • @negstewkenvewfind3618
    @negstewkenvewfind3618 2 года назад

    ትክክል ግዜ ለነሱ ነዉ አይይይይይ

  • @ራዉዲ
    @ራዉዲ 2 года назад +1

    ልክ ነዉ የአመራሮች እጂ አለበት ፍትህ ለአማራ ህዝ

    • @kamilhusan793
      @kamilhusan793 2 года назад

      ፍትህ ለሀገራችን ህዝቦች

  • @adimassunagawo7861
    @adimassunagawo7861 2 года назад

    በትክክል ነው ያታናጋራው እውናት ነው

  • @imaniman7467
    @imaniman7467 2 года назад +9

    ፈታ አረበአላህ የናተ ደምፅኳ ቢሠማ በደብ ጩሁ አብይ የዘራኸዉን በልጆችህ እጨድ😭😭😭

  • @kkalo659
    @kkalo659 2 года назад +1

    አላህ እርግማንያዉርዲባቸዉ ግፈኛባለሥልንሁሉንም እሣት ያዝንባቸዉ

  • @kiyamedia3278
    @kiyamedia3278 2 года назад +2

    አደኛ ነኝ ዛሬ

  • @tilahunsisay1386
    @tilahunsisay1386 2 года назад

    wendimewa egziabhear selamhn yabzalh

  • @khadizahasan7831
    @khadizahasan7831 2 года назад

    ትክክል

  • @temesgenabate1190
    @temesgenabate1190 2 года назад

    ጌታ ሆይ ምን ዓይነት ጊዜ ላይ ነን የለነው እባክህን ጌታ ሆይ ሰላሙን አምጠልኝ በሀገርችን ኢትዮጵያ!!

  • @abebemekonen1498
    @abebemekonen1498 2 года назад

    ክቡር ሀንጋሳ አህመድ -- ስም ከምድር በላይ ለዛላለም ተጽፎ ይኖራል ፡፡ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ ፡፡ አባ ዱላ ፤ ኦቦ አረርሳ እና ጓደኞቻቸው በ2012 አዳማ ላይ ካድሬዎችን ሰብስበው ጠላታችንን ለማጥፋት ተዘጋጁ ብለው እቅዳቸውን አቅርበው በማወይየት ጥንፈኛ አማራ ጠል ወጣቶች በአፋጣኝ ተመልምለው ወደ ስልጠና እንዲገቡና ኦሮሚያን ነጻ የማውጣት ሥራ እንዲገቡ በማለት ለጠሩት ካድሬዎች ስልጠና መስጠታቸው ፡፡ please don't forget them .

  • @rashidove
    @rashidove 2 года назад +2

    ሺመልስ አብዲሳ ምን እንደሚሰራ አብይ ካለማወቅ አይደለም እያወቀ ነው ዝም ብሎ እየተመለከተ ያለው

  • @hayataa6013
    @hayataa6013 2 года назад +3

    በአላህ ሀይልየኑፁሀን የደምፈሶአይቀርም ገነ ባደባባይ ገዳዪቹም ይናዘዛሉ

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 года назад

    GOD PRAY CREATED GOD LEADER

  • @user-yk8yh9fm7y
    @user-yk8yh9fm7y 2 года назад +5

    እህህህ አይ አማራ ሁሌምት ማውራቡቻ 😥😥😥ስቱ ሚስኪን ገበሬ አለቀ ያረቡ ፍርድ ካተነው አተውፍረድ

  • @destawagnebachew5056
    @destawagnebachew5056 2 года назад

    ዉይ አትሞት አምላክ ይጠብቅህ እውነት ምርጥ ሞህርሰው

  • @ፍኖ-ዐ6ከ
    @ፍኖ-ዐ6ከ 2 года назад +5

    እነ ሽመልስ አብድሳን እና መሰሎቹን ማሰር ሳይሆን መረሸን ነው ያለባቸው!!

  • @misrakmulugeta5599
    @misrakmulugeta5599 2 года назад +17

    እውነት ነው !! ሽመልስ ለፍርድ ይቅረብ !!!

  • @mohammedyassin671
    @mohammedyassin671 2 года назад +1

    እውነቱ ነው 😭😭😭😭😭😭😭☝️🤲🙏

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 2 года назад

    Bravo bravo 🙌

  • @nigistebekele2454
    @nigistebekele2454 2 года назад

    Very true

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 года назад +1

    ETHIOPIA AMHARA COURT NO

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 года назад +1

    ETHIOPAI AMAN WINS

  • @haimanotenedal6197
    @haimanotenedal6197 2 года назад

    enamesegnalen

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 2 года назад +2

    የኢትዮጵያ የንፁሃን ደም ገና ብዙ ያናዛል !!!

  • @tassewbekele4379
    @tassewbekele4379 2 года назад +1

    ሽመልስ ይስቀል!!!

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 2 года назад

    Bravo

  • @ethiogbregeb3710
    @ethiogbregeb3710 2 года назад +1

    ትክክለኛ መግለጫ ነው

  • @getchzed5687
    @getchzed5687 2 года назад

    እውነት ነው

  • @ethiopia4506
    @ethiopia4506 2 года назад +3

    Doctor Hangasa is telling us the truth all in all. So, Shimelis should be under lowe.

  • @uuuu1308
    @uuuu1308 2 года назад +1

    ትክክልነው

  • @girmazewdie2052
    @girmazewdie2052 2 года назад +1

    Mr Hangasa, God bless you!!!

  • @alexzeleke8054
    @alexzeleke8054 2 года назад +1

    እድሜ ጤና እንመኛለን ፍትህ ለሞቼች

  • @entotomedia_ethiopia
    @entotomedia_ethiopia 2 года назад

    ይገርማል

  • @itsmydam7046
    @itsmydam7046 2 года назад +1

    እድሕ ነዉ በጥቅም ሢጣሉ ነዉራቼዉን እራሳቼዉ ዘከዘኩት

  • @mdahmed3606
    @mdahmed3606 2 года назад +2

    ዘመቻ መካሄድ አለበት ለማውረድ ሽመልስን የሶሻል ሚድያ ዘመቻ

  • @mekdesgirmagirmamekdes9403
    @mekdesgirmagirmamekdes9403 2 года назад

    ማንንም ማመን አንቻልም ጌታ ሆይ ተመልከተን

    • @tegestcherinet2496
      @tegestcherinet2496 2 года назад

      ማመ ን ግድ ይልሻል ምክንያቱም የኦሮሚያ ክልል ፖሊሥ እያለ እኮ ነው ዘመዶቻችን የሚጨፈጨፉት

  • @tibebuassefa6324
    @tibebuassefa6324 2 года назад

    ሀንጋሳ እናመሰግናለን ቀን መረጃዉ ይጣራ ሽመልስ ብቻ ሳይሆን አብይም አለበት ይጣራ

  • @demessewkassahun3463
    @demessewkassahun3463 2 года назад +53

    ሞት : ለሁሉም አሁን በስልጣን ላይ ላሉት ሰይጣኖች አምላክ ያርግልን

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 2 года назад +2

    ዶር፡ አብይ አስቸኳይ እርምጃ ውሰድ፡ አለበለዝያ፡ ምህራባውያን ስንተ ላይ አጥምደዌል፡ ወዮውልህ፡ ኢትዮጵያን በጋራ እንጠብቃት፡፡

  • @aradatechnologycollege175
    @aradatechnologycollege175 2 года назад +3

    There is no sound

  • @adammahammad6820
    @adammahammad6820 2 года назад +1

    السلام عليكم ورحمة اللة وبركاته

  • @goitomgebremedhin8131
    @goitomgebremedhin8131 2 года назад

    Good social media

  • @زهره-ع1ج
    @زهره-ع1ج 2 года назад

    ከዝጆሮ ቆጆ ማንን ይመርጣሉ አሉ

  • @ኢማንወሎቲዩብ
    @ኢማንወሎቲዩብ 2 года назад +8

    ሽመልስ መታሰር ብቻ ሳይሆን መገደልም አለበት አብይም መገደል አለበት የስንት የንፁሀን ህዝብ ነው ሂወታቼው የተቀጠፈው

  • @zinetmohammed9614
    @zinetmohammed9614 2 года назад +1

    100%👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @alexstashe.fiixaabaasi2784
    @alexstashe.fiixaabaasi2784 2 года назад

    Best new

  • @awoketsegaye4240
    @awoketsegaye4240 2 года назад

    በ100%ፐርሰንት ትክል ነው

  • @aklilutekeba3486
    @aklilutekeba3486 2 года назад

    He told us a truth!!what ever he said as in z past but now it is crystal truth long life to angasa