አዋጪው ምግብ ቤት ስራ/ ባህል ምግብ/ ዋጋ/ ሬስቶራንት/ በየአይነት/ ሽሮ ቤት/ ምግብ/ አዋጭ/ ሽያጭ/ ስራ/ ቢዝነስ/ ባህላዊ እቃዎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • This video explains the lucrative business of food and restaurant with traditional Ethiopian coffee. It requires small capital and the profit is enormous.
    ይህ ቪድዮ ስለአዋጪው የምግብ ቤት ስራ የተብራራ መረጃ የሚሰጥ ሲሆን በምን ያክል መነሻ ካፒታል ልንሰራው እንደምንችል ምን ያክል ትርፋማ ልንሆን እንደምንችል ይገልፃል።
    business ideas

Комментарии • 134

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 2 года назад +17

    የእውነት እንደዚህ አይነት ስራ መስራት እፈልጋለሁ ደሞ አምናለሁ ይሆናል አሳከዋለሁ እግዚአብሔር መልካም ነው ።

  • @እናቴኑሪልኚ
    @እናቴኑሪልኚ 2 года назад +10

    እግዚአብሔር በጣም ነው ደስ ያለኚ እደዚ ዘርዘር አድርጎ የሚያስረዳ ዩቱበር የለም ምኞቴም ምግብ ቤት መስራት ነው በርታ ወድሜ

  • @medessteshhome1140
    @medessteshhome1140 Год назад +2

    ይህን መረጃ በማግኘቴ እጅግ ደስ ብሎኛል። እግዝሐብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @julifernades2825
    @julifernades2825 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ይስጥልን ከጥሩ ገለፃ ጋር እናመሰግናለን

  • @hidayamifta
    @hidayamifta 5 месяцев назад +1

    በጣም አመሰግናለው ወድሜ ጥሩ አርገህ ነው የገለፅከው

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Год назад +1

    ተባረክ በጣምጎበዝ በጣም ጥሩ ነገር ነው እያሳወከን ከኛ የሚጠበቀው መጀገን ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wardhww7084
    @wardhww7084 Год назад +1

    እናመሰግናለን ወንድም አለም ምርጥ አገላለፅ በጣም ግልፅ ነው እናመስግናለን❤

  • @misganabere6115
    @misganabere6115 2 года назад +2

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ አድናቂህ ነኝ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ በጣም አመሰግናሁ፡፡

  • @dagialax
    @dagialax 2 года назад +3

    አረ ብሮ ትችላለ እንደዚህ ነው እንጂ ትንትን አርጎ እሚነግረን ያጣነው 🙏እናመሰግናለን በርታ ሌሎች ካለም እንጠብቃለን thanks bro

  • @mesaynigatu
    @mesaynigatu Год назад +1

    በጣም አመሠግናለሁ ለመስራት ፈልጌ በምን ያህል ወጪ እንደምጀምር ግራ ገብቶኝ ነበር

  • @የገብርኤልልጅ-ሰ8ተ
    @የገብርኤልልጅ-ሰ8ተ 2 года назад +3

    አቀራረብህ ተስፋን ያለመልማል እናመሰግናለን ቻናልህ እንዲያድግ ምኞቴ ነዉ

  • @wrkawrka3067
    @wrkawrka3067 2 года назад +2

    እናመሰግናለን ወድማችን ጥሩ አገላለፅ ነው ብርታ

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад

      አመሰግናለሁ።

  • @abebech1803
    @abebech1803 25 дней назад +1

    ተባረክ🙏

  • @habibhabib7319
    @habibhabib7319 Год назад +1

    ቁርስ ጧት ላይ አባሻ ዳቦ ማለት ነው ቤት እራሳችን እየጋገርን. ከፎል እና እቁላል ተጋቢኖ . ጋር. ዱቄት ኮታሉን ተረክበን ቢሸጥ ጥሩ ይመስለኛል

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 месяца назад

      ምርጥ ሀሳብ

  • @coisjs3178
    @coisjs3178 2 года назад +1

    tebark ewnet endezih aberarteh menagerh telk neger new

  • @amanuelabel7716
    @amanuelabel7716 Год назад +1

    አመሰግናለዉ!
    ስለ laundry ስራ ብትሰራልን?!
    #thank you!

  • @asaregnawfano21
    @asaregnawfano21 Год назад +1

    ካፌ እና ሬስቶራንት ከከፈትኩ 2ወር አልፎኛል እንዴት ነው ትርፍ እና ኪሳራዬን ማወቅ እምችለው?

  • @g.d3783
    @g.d3783 2 года назад +3

    የቁርጥ ቤት ሥራን ደሞ ብታቀርብልን ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @AliefMedia7
    @AliefMedia7 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @raheldamtew7161
    @raheldamtew7161 Год назад +1

    እናመሰግናለን

  • @meronzewdie9983
    @meronzewdie9983 2 года назад +5

    አሪፍ ነው ተባረክ ብሮ

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад

      አሜን። አመሰግናለሁ።

  • @seniseni7449
    @seniseni7449 2 года назад +1

    ወድም ተባረክ ጥሩ ስራ ነው

  • @esheeshe2793
    @esheeshe2793 2 года назад +2

    You are doing good. I think you forgotten the cost of tax payments.

  • @temesgenasefa2753
    @temesgenasefa2753 2 года назад +2

    እውነት ቅን ኢትዮጵያዊ ነህ። በርታ

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад

      እሺ።አመሰግናለሁ

  • @አልፈለቅሚድያ
    @አልፈለቅሚድያ 2 года назад +2

    ክበርልን ወንድሜ ሀቂቃን በጣም የተከበርክ ነህ እንድህ ለተመልካች ክብር ኖሮህ በምንፈልገዉ ዝርዝር ነዉ ያቀርብክልን አሏህ ያክብርልን

  • @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ
    @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ 2 года назад +3

    ጥሩ ትምህርት ከጥሩ ገለፃ ጋር እናመሰግናለን::

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад

      እኔም አመሰግናለሁ

  • @Yordanos-uy3ik
    @Yordanos-uy3ik Месяц назад +1

    እባክህ የምግብ ቤት ወበር ኬት እናገኛለን

  • @kaleabgebreselassie7055
    @kaleabgebreselassie7055 2 года назад +1

    Egzeabher yebarkek brother.. keep it up👏👏👏

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini 2 года назад

    በጣም ምርጥ ነገርነው የሚያስተላልፍልን ግን ላክ ያንሰዋል በርታልን ወንድሜ ምን ልስራ ከሚል ጭንቀት ገላግለኸኛል ብዙ አማራጭ እንዳለ አስገንዝበኸኛል አመሰግናለው

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад +1

      እኔም አመሰግናለሁ

  • @mekdesadane263
    @mekdesadane263 2 года назад +1

    ድንቅ ሰው ነህ!

  • @netsanetspiritualtube6118
    @netsanetspiritualtube6118 2 года назад +1

    እረ ቶሎ ቶሎ ና በጣም አሪፍ ነው እኔ ሀገር ስገባ አንተን አማክሪ ነው ሆቴል የምከፍተው እናመሰግናለን

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад +1

      እሺ አመሰግናለሁ። ለሀገርሽ ያብቃሽ እህቴ

    • @netsanetspiritualtube6118
      @netsanetspiritualtube6118 2 года назад

      @@Hasab101g አሜን አሜን ስልክህን ብታስቀምጥልኝ ከቻልን እባግህን

    • @hillinamekasha6806
      @hillinamekasha6806 2 года назад

      አዎ ስልክህን አስቀምጥልን እባክህ

  • @birtewor5538
    @birtewor5538 Год назад +1

    ሁሌም መስራት ምፈልገው ግን ምንም እውቀት የለኝም ስለዚህ

  • @itsme-tn6rw
    @itsme-tn6rw 2 года назад +1

    ተባረኩ

  • @MosisaEbisa-p4b
    @MosisaEbisa-p4b Год назад +1

    እናማሳግናለን 🤣 ግን እኔ ጉልት ውስጥ ነው የጃምርኩት ምንም ጋበያ የለም??

  • @WlelaTayachew
    @WlelaTayachew 9 дней назад

    ውይ እግዚአብሔር ይስጥህ እንዲህ ተንትነህ ስላስርዳህን የኔ እሂን ስራ መስራት ህልሜ ነው ከእግዚአብሔር ጋር ይሳካልኛል

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  8 дней назад

      አዎ ይሳካል ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን።

  • @ekramibrahim2793
    @ekramibrahim2793 2 года назад +2

    መሼአላህ ጎበዝ ነህ እዛ እማያቁት ሁላ ውድ ያርጋሉ 500 ሺሉናል ሌባ ሁላ አተ በደብ አስርዳሀን እኔ ስሄድ እከፉታለሁ ኢንሻአላህ

  • @alemethiotube1039
    @alemethiotube1039 2 года назад +2

    ተባረክ ወንድሜ ህልሜ ሆቴል እና ዳቦ ቤት ከፍቸ ማሰራት ነው የምፈልገው እና እስኪ እስከነ ሠራተኛ ስራልኝ ያለኝ 600000 እሽ ነው ይበቃኛል ወይ እንደዚህ አድርገህ ዘርዘር አድርገህ አንድ ቀን ስራልኝ የከፍተኛ ሆቴል ቤት እሽ ወንድሜ በተረፈ በርታ

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад +1

      እሺ። እንሰራዋለን

  • @AhmadAhmad-qy5oo
    @AhmadAhmad-qy5oo 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад

      እሺ። እኔም አመሰግናለሁ

  • @halimettilahun3163
    @halimettilahun3163 5 месяцев назад +1

    ይሄ የመቸ ነዉ የ2016 ነዉ እንደ እስኪ መልሱልኝ ቤተሰብ

  • @tinajesus5499
    @tinajesus5499 2 года назад +1

    Migibe bete enkuwan yikrbegn ewiketum filagotem yelegnm mobayil card bengide yishalegnale hoho migibe bete yasfrale

  • @tafasamsung9781
    @tafasamsung9781 Год назад +1

    በርታ

  • @edlawittechane2489
    @edlawittechane2489 2 года назад +1

    tiru timhrt new eski ebakh endezih aynet agelalets le dabo bet siraln ebakh

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад

      እሺ። እንሰራለን

  • @tigisitikaswn1575
    @tigisitikaswn1575 Год назад +1

    የመቸ ነው አመተምርቱን ለምን አፅፉም

  • @mujahednaser1140
    @mujahednaser1140 2 года назад +1

    Thankyou my brother 🥰🥰

  • @topuser5644
    @topuser5644 4 месяца назад +1

    ስልካችሁን እንፈልጋለን

  • @daniabay1697
    @daniabay1697 2 года назад +1

    ጎበዝ ወንድሜ በቅንነትህ ብቻ አንተን እግዚያብሔር ከፍ ያደርግሃል በርታ🙏🙏🙏

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад +1

      አሜን ወንድሜ

  • @kedlove1774
    @kedlove1774 2 года назад +2

    ያረብ. ህልሜ ነው አንተው አሳካልኝ

  • @ydesetwudu3214
    @ydesetwudu3214 Год назад +1

    የ በግ ምግብ ቤት ብትሠራልን? Please

  • @ayushi4457
    @ayushi4457 2 года назад +1

    አቦ እድሜህ ይርዘም ተስፋ ሰጠኸኝ በቃኝ የሰው ገረድ መሆን አገሬ ገብቼ እሰራለሁ

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад +1

      አሜን እህቴ

  • @hibayoutube5715
    @hibayoutube5715 2 года назад +2

    እኔ ምግብ ቤት ለመክፈት 500.0000ሺህ አይበቃኝም እላለው 🤔 እዚጋ እየሰማው ያለው ነገር እንዴት ነው

    • @kidusmichael4759
      @kidusmichael4759 Год назад

      ኧረ በአንዴ ትልቅ ነገር ከመጀመር ቀለል ባለ መጀመር ይቻላል እስኪለምድልን ወንድማችን ያለዉን በሙሉ መጠቀም የለብንም በመጀመሪያ ቦታዉ ነዉ የሚወስነዉ ስለዚህ ስርቼዋለሁ ስራዉን እኔ ስለዚህ እየሰራን ከስር የምንፈልጋቸዉ መግዛት እንችላለን ስለዚህ እኔ የምመክረዉ ግን ለጀማሪ በመጠኑ ብንጀምር ባይ ነኝ

  • @Kiruandbetty
    @Kiruandbetty 2 года назад +1

    Ene ezi business west lemegbat eyetezegajehu new ena ebakek eski le seraw teru yemibal bota suggest argeg

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад

      ተገልጋይ ህዝብ የሚበዛባቸው የመንግስት ስራ የሚሰራባቸው ህንፃዎች አፈላልግ። ለምሳሌ ውልና ማስረጃ ፣ ገቢዎች ወይም መንገድ ትራንስፖርት...። ወይም ደግሞ ታክሲ መጨረሻ ማቆሚያ እንቅስቃሴ የሚበዛባቸው አካባቢዎችም ጥሩ ናቸው።

  • @regenaadu2158
    @regenaadu2158 2 года назад +1

    Wendime yehitanat/yelijochi libisibet lemekifet siralign pls

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад

      እሺ። እሰራዋለሁ

  • @Sara-tu2rz
    @Sara-tu2rz 7 месяцев назад +1

    ካፌ ለመክፍት ስንት ይፈጃል ወንድም እዳትልፈኝ

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 месяца назад

      coffee house business ተሰርቷል

  • @hayat276
    @hayat276 11 месяцев назад +1

    በእናትህ የስጋ ቤት ስራ ወጪ ስራልኝ

  • @hillinamekasha6806
    @hillinamekasha6806 2 года назад +1

    ያለ እንከን ነው የምትተነትነው

  • @medinamohammed8042
    @medinamohammed8042 2 года назад +1

    የዉናቴ ዳለለ እስክሪኝ ሺት አረጌዋለሁ እህቴ አገረ ገብታ ግራ ገብቶተሰል የምሰራዉ እልክላታለሁ

  • @ዮቶርቲዩብ-ደ5ጘ
    @ዮቶርቲዩብ-ደ5ጘ Год назад

    ለመረጃው አመሰኝግናለው

  • @hishamkedir4630
    @hishamkedir4630 Год назад +1

    ስጋ ቤት ለመክፈት በናትህ

  • @minemedia0622
    @minemedia0622 2 года назад +2

    ይሄ መካከለኛ ከሆነ አነስተኛ እስከ ስንት ብር ያስወጣ ይሆን ወንድሜ

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад

      አሁን ከተሰራው ሂሳብ ላይ የሚቀንስ የቤት ኪራይ ፣ ቅናሽ የሆኑ የፕላስቲክ ወንበሮች እና የመስሪያ እቃዎችን በመጠቀም ምግብ ቤቱን አሳንሰን በአነስተኛ ካፒታል መስራት እንችላለን። እንደዛም ሆኖ ግን ገበያ እና እንቅስቃሴ ያለበት ቦታ መርጠን መስራት ይኖርብናል።

  • @foufoifukado3025
    @foufoifukado3025 2 года назад +1

    እናመስግናልን

  • @mytube-zk9fz
    @mytube-zk9fz 2 года назад +2

    Thank u

  • @mesy6975
    @mesy6975 Год назад +1

    የመቸ ነው ወድሜ

  • @kedlove1774
    @kedlove1774 2 года назад +1

    ወዳጄ. ምግብ ሊተርፍ ይችላል እንዴት ነው የሚደረገው

    • @fmmsm2836
      @fmmsm2836 2 года назад +1

      ገበያው እስኪለምድ በትንሽ መጀመር

  • @tamratafework3631
    @tamratafework3631 2 года назад +1

    betam betam enamesegnalen bro.

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад

      እሺ እኔም አመሰግናለሁ

  • @suzanarsenal6891
    @suzanarsenal6891 2 года назад

    ግን እኮ የሰራተኛና የቤት ኪራይ 10 ብር ብቻ አይሆንም ከዛ በላይ ነው

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад

      በአንድ ምግብ ላይ ከዛ ከበለጠማ ምኑን አተረፍሽው

  • @haimanotsyumafework9814
    @haimanotsyumafework9814 2 года назад +1

    gobez nek

  • @kidanyoutube2469
    @kidanyoutube2469 2 года назад +1

    Ameseginalhu wendime ameseginalhu

  • @fayoalemeri2119
    @fayoalemeri2119 2 года назад +1

    Wow bxtm aref seraa nwo barta bro malkament lras nwo

  • @ሳራዩቱብመስቆንበርተድላሀ

    ዛሬ ገና ሳይክ በርት

  • @tizuyabatua7119
    @tizuyabatua7119 Год назад +1

    ከመጠጥ ጋር ስራልን እባክህ

  • @ሳራይቱብ-ሠ3ኘ
    @ሳራይቱብ-ሠ3ኘ 2 года назад +1

    አሪፍ ነዉ ብሮ በርታ ለቤትህ አድስ ነኝ

    • @sndedfabachew6353
      @sndedfabachew6353 2 года назад

      በጣም እናመሠግናለን ጥሩ አገላለፅ ነው

  • @yemefthebet
    @yemefthebet 2 года назад +1

    Keep it up!

  • @creativecompany3733
    @creativecompany3733 2 года назад +1

    መንገድ ላይ ችብስ እና ኦምሌት ለመስራት መነሻዬ ስንት ቢሆን ጥሩ ነው ።ይህን የምሰራው ማታ ብቻ ነው ቀን ስራ ስላለኝ እባክህ በደንብ ብትነግረኝ ወይም ቪዲዮ ብትሰራበት

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад +1

      በጣም አዋጪ ስራ ነው። ቪድዮውን እሰራዋለሁ

    • @creativecompany3733
      @creativecompany3733 2 года назад

      @@Hasab101g እሺ አመሰግናለሁ

  • @celfie8382
    @celfie8382 2 года назад

    Thanks bro

  • @MaryMary-gs6gp
    @MaryMary-gs6gp 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤😊

  • @tizulema1541
    @tizulema1541 Год назад +1

    👍👍👍

  • @lailadegefa9437
    @lailadegefa9437 2 года назад

    Sawusi enideti enagagnaleni dabegnas enideti enafaralen?

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад +1

      ቀላል ነው። ስራሽ ምርጥ ይሁን እንጂ ደንበኛ ይመጣል።

  • @zerubabelabebe8038
    @zerubabelabebe8038 2 года назад +1

    Keep up bro

  • @ribkiamare4816
    @ribkiamare4816 2 года назад +1

    እባክህ የካፌን ሂሳብ ስራልኝ

  • @tigistayalew4309
    @tigistayalew4309 2 года назад

    ስለቢራስ እደት ነዉ ትርፉ

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад

      ጥሩ ትርፍ አለው። እንሰራዋለን

  • @deresebiru1994
    @deresebiru1994 2 года назад

    እሽ ወንድሜ ምን አይነት ቦታ ላይ ያዋጣል

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад

      አዲስ አበባ ውስጥ ከሆንክ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ለምሳሌ ውልና ማስረጃ፣መንገድ ትራንስፖርት፣ ገቢዎች... ባንኮች ያሉበት ህንፃ ላይ ተከራይቶ መስራት ያዋጣል።

  • @abctube26
    @abctube26 2 года назад +2

    እርጥብ pls

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад +1

      እሺ እንሰራለን

    • @abctube26
      @abctube26 2 года назад

      @@Hasab101g 10Q betam

  • @SamiEndale-g8w
    @SamiEndale-g8w 8 месяцев назад +1

    🤦‍♂️👍❤❤

  • @user-ri9xx1ko4k
    @user-ri9xx1ko4k 2 года назад +1

    Betam Enamesgnalen tekami merjanewu brta bzihu ketilbt subscribe adrgiyalehu

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад

      እኔም ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @wesenawesena8726
    @wesenawesena8726 2 года назад +1

    😘🤝

  • @samutiseid1780
    @samutiseid1780 2 года назад

    ቅን ሰው ነክ ከልብ

  • @fifiikonjo6712
    @fifiikonjo6712 2 года назад +1

    ለምንድነው የሰውን ፊት የምትቀርፀው?

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад

      ሞዴል ስለሚመስሉ። ካጠፋሁ ልጥፋ..

    • @fmmsm2836
      @fmmsm2836 2 года назад +2

      @@Hasab101g ኧረ ነፍ አመት ከጤና ጋር ኑር እንከናሞች ተዋቸው

    • @ascentethiopia99dots25
      @ascentethiopia99dots25 2 года назад +2

      በጣም ብዙ እውቀት አስጨብጦናል ትንሹን 'ስህተት' ለምን እናጎላለን

  • @kaligirma177
    @kaligirma177 Год назад +1

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😔

  • @dawitendale4566
    @dawitendale4566 Год назад +1

    P