ቆንጆ ሸቀጥ ሱቅ ለመክፈት ልክ እንደዚ አይነት ሱቅ ስንት ብር ይፈጃል ሙሉ መረጃ አዋጭ ስራ በኢትዮጵያ በቀላል ካፒታል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 янв 2025

Комментарии • 467

  • @5gtube
    @5gtube  2 года назад +136

    ላይክ ሸር ሳታደርጉ አትውጡ ውዶች

    • @fudr.5623
      @fudr.5623 2 года назад +4

      መሸአላህ ኮነህ አላህ ከፍ ያረግህ ላይክ አረጉት ኮተት ኘራክ ያላችሁ ከምታዩ

    • @ahmedinfurniture5843
      @ahmedinfurniture5843 2 года назад +2

      5G My mobile ይገባሀል ሌት ከቀን ሳትታክስ የስራ ፈጠራና ዋጋዎችን እንዳሁም ስለቤት ነክ ነገሮች ዋጋና ህጋዊነት ህዝቡን እያነቃሀው ነው ከልብ እናመሰግናለን ወደፊት ቀጥልበት የንተ ቅንነት በቂ ነው አላህ ይጨምርልህ ወንድም መሀመድ ያሲን

    • @ahlamarega7083
      @ahlamarega7083 2 года назад +2

      ስለዶሮ እርባታ እናየወተት ላም እርባታ ከቻልክ ስራልን

    • @hassenmohamed5617
      @hassenmohamed5617 2 года назад +1

      በርታ ላይክ አድርጉት እናበረታታሃለን አብሽር

    • @seadaeth4898
      @seadaeth4898 2 года назад +1

      Enamsgnalan 🙏

  • @tizitawmekonnen9574
    @tizitawmekonnen9574 2 года назад +50

    ብዙ ጊዜ ለራሴ መመለስ የምፈልጋቸውን በርካታ ጥያቄዎች በበቂ መልኩ ነው አንተ ጋር ምላሽ ማገኘው ፡፡ ወንድሜ በእውነት የምትሰራቸውን ነገሮች በጣም ነው ማደንቀው፡፡
    የማንኛቸውም የዋጋ ዝርዝር መረጃዎችህ እጅግ በጣም ጠቃሚዎች ናቸው ፡ በርታልን፡፡

    • @bettybetty4215
      @bettybetty4215 Год назад

      አወ በጣም ደስ ይላል የሁልጌዜ ጥያቄ ነበር

  • @aminamoh619
    @aminamoh619 2 года назад +210

    ልቀቀው እኔ።አገሬ መግባት እፍልጋለሁ ማነው እደኔ ስደት የመርርው

    • @zemzemmuhammed6820
      @zemzemmuhammed6820 2 года назад +2

      እኔ ዉዴ አይዞሽ አንድ ቀን ይሳካልናል ኢንሻ አላህ

    • @የአሳምነውልጅከወሎ
      @የአሳምነውልጅከወሎ 2 года назад +3

      እኔ 2004 የወጣሁ ነኝ

    • @zemzemmuhammed6820
      @zemzemmuhammed6820 2 года назад

      @@የአሳምነውልጅከወሎ እኔም ቋቅሜ ላይ ነዉ የወጣሁ

    • @የአሳምነውልጅከወሎ
      @የአሳምነውልጅከወሎ 2 года назад +4

      @@zemzemmuhammed6820 እኔ ጥር 1 ቀን ያረቢ ኧረ አላህ እርዝቃችንን በሀገራችን ያርግልን

    • @zemzemmuhammed6820
      @zemzemmuhammed6820 2 года назад

      @@የአሳምነውልጅከወሎ አሚን ያረብ

  • @Huda-nm7jv
    @Huda-nm7jv 2 года назад +45

    አላህዬ የስደት እህቴችን ብር ባርክላቸው ስደት ይበቃናል❤😭

    • @ተወከሉአላህ
      @ተወከሉአላህ Год назад

      አሚንንንን ☝😍😘

    • @fatumaseid5133
      @fatumaseid5133 Год назад

      አሚንን ያረብ

    • @aeeazz6909
      @aeeazz6909 Год назад

      አሚን የኔ ደግ😘😭

    • @teddyitu259
      @teddyitu259 Год назад

      ameeeen

    • @امزهيركتون
      @امزهيركتون 11 месяцев назад

      እውነት ነው ፎቶ ፖስት እያርግን ይሚፈልጉ ሰዎች ውስደው ዘቅዝቀው ገልብጠው እየስቀሉ ድካም ብቻ ሆንንእኮ ይረቢ፣አንተ ድረስልን።❤።🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️✌️❤

  • @ttube7686
    @ttube7686 2 года назад +155

    ዛሬ ማታ ሀገሬ ልገባ ነው አሏህ ሆይ ሀገሬ ላይ ጠንክሬ እንድሰራ አድርገኝ 🙏

    • @ሀያት-ጰ8ሠ
      @ሀያት-ጰ8ሠ 2 года назад +18

      ያረብ በዲንሽም ጠንካራ ያድርግሽ አላህ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅ

    • @ሀያት-ጰ8ሠ
      @ሀያት-ጰ8ሠ 2 года назад +2

    • @hussenali4552
      @hussenali4552 2 года назад +2

      Allah beselam yesgibash ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @tube-ur4ux
      @tube-ur4ux 2 года назад +3

      በሰላም ግቢ

    • @tube-ur4ux
      @tube-ur4ux 2 года назад +2

      በጣምም እናመሠግናለን ወንድሜ

  • @hamidiaberhanu6731
    @hamidiaberhanu6731 2 года назад +6

    ማሻ አላህ ወላሂ በጣም እምፈልገዉ ነገር ነበር ኢንሻ አላህ እኔ ሀገር ስገባ እሰራለዉ ብዬ እማስበዉ ስራ ነዉ ኢንሻ አላህ አላህ ያሳካልሽ በሉኝ

  • @የአላህ-መ1ሸ
    @የአላህ-መ1ሸ 2 года назад +24

    ግን እዉነት ከሆን በጣም ሀሪፍ ነው 👍👍👍👍👍👌እባካቼሁ እወነትኛውን መርጃ አቅርቡልን እኛ ደክምን 1.ሚለየን "" የሚሉትን ነገር ሰንስማ ሀያትችን በኩሽና ጨረስን እዉነት መርጃ እንፍልጋልን!!!!!

    • @Hilm.Ethiol
      @Hilm.Ethiol 2 года назад +1

      እኔ በአምስ ሁለት ሸህ ክፍችነበራ ስቅ አያዎጣም

    • @የአላህ-መ1ሸ
      @የአላህ-መ1ሸ 2 года назад

      @@Hilm.Ethiol እሺ ከተሞክርሽ ሰላአካፍልሽንአመሠግናልሁ🙏

    • @hayattube9044
      @hayattube9044 Год назад +1

      ​@@Hilm.Ethiolማለት?

    • @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
      @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ Год назад +1

      ወላሒ ትክክል አንዲ ሚሊወን ሑለት ሚሊወን ሲሉ ተሰፈ አቆረጣለሑ

    • @MrwmJdbis
      @MrwmJdbis Месяц назад

      ​ክ@@Hilm.Ethiolሱቅእሚያዋጣውህገወጥበውስጥለሚሽጡና. ቤኪራይየራስሽሲሆን።አለዛያክናንናልኪሳራ

  • @አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ

    የኔ ህልም ይህ ነዉ 🥰🥰ሺኩረን

  • @XplusS-x7j
    @XplusS-x7j Месяц назад +1

    ስደት የመረረ ወደ አገር ቤት ማግባት እፈልጋለሁ ጋብቻው ለኔ የሚመጣ የራ መክፈት እፈልጋለሁ ሱቅ ነበረ ያስቡት ሃገር ቤት በሰላም ያስከባሪ መድኃኔዓለም

  • @teybacooking1674
    @teybacooking1674 2 года назад +5

    ይህ ልጅ ወላሂ ምርጥ ሰው ማሻ አላህ ግን አዲስ አበባ ያለ መረጃ አምጣልን በጣም አናመሰግናለን ወንድሜ ጀዛከላ

  • @asiyhwarkh5402
    @asiyhwarkh5402 2 года назад +2

    ማሽ አላህ በጣም አሪፊ ነው

  • @meazaayalew6598
    @meazaayalew6598 2 года назад +4

    እባካችሁ በደንብ አጥኑ እኔ ጊቢዬ ውስጥ ሱቅ አለኝ። ጠንካራና ለመቀመጥ ትዕግስተኛና ጥንቁቅ መሆን አለባችሁ። ቦታው ብዙ ሰው ከሌለበት አዋጭ አይደለም። የሚያሰፈልጋችሁ
    ያልገባኝ ወንድሜ አንዳንዶቹ ዋጋቸው ተጋኗል።በተቻላችሁ መጠን ከችአፕ ቪንቶ የመሳሰሉትን ስትገዙ ተጠንቀቁ አታብዙ ሌላው እንደመጀመሪያ ሁሉንም አንድ አንድ በአይነት ግዙ ግን ከሸቀጥ የሴቶች ቡቲክ ምርጥ ነው። እኔ ሸቀጥን እያየሁት ነው። ቦታው ምርጥ ካልሆነ ውሀ ቢወቅጡት እንቦጭ ነው።

  • @በቃሲለዉያበቃል
    @በቃሲለዉያበቃል 2 года назад +5

    ጠቃሚ ነገር ስለ ምትለቅልን እናመሰግናለን

  • @zayedsalem-p5c
    @zayedsalem-p5c 2 года назад +5

    ከልብ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ይባርክህ ወንድምዬ
    ስልክህን ስጠኝ እኔ ከቤቴ ጣገብ ሱቅ መክፈት እፈልግ ነበር ግን አያያዋጣም እያሉ እያስፈራሩኝ ነበር
    ዋናው እደሱ አድርጎ የሚሰራልኝ ነው
    ወጭውን እከፍላለሁ እስከ ጣውላው ሁሉ ነገር እድገባልኝ
    እባክህ ስልክህን ስጠኝ

  • @Sadness-pm2jf
    @Sadness-pm2jf 7 месяцев назад

    ልክ ነህ መጀመር ይቻላል እናመሠግናለን ተባረክ

  • @ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ኰ6አ

    ጀዘከላሁ ኸይረን የኔ ወድምምም በጣም ምፈልገው መረጃ ነበር ከበርልንንን ጥሩ መረጃ ነው

  • @ዜድነኝያዲኔታማሪ
    @ዜድነኝያዲኔታማሪ 2 года назад +2

    ማሻአለህ ጀዘከለህ ኸይራ ያሰራሐውን ይበርክልህ ማሰል ልበቃኛዎችን ያብዘልን ሀከራችን ሰለም ያድርግልን ያራብ ሰለም ከለ ሁሉም በአለህ ፈቃድ ይሆ ኛል!

  • @emutube6233
    @emutube6233 2 года назад +2

    በጣም ጠቃሚና እሪፍ መርጃ ነዉ ሸር ያደርከን እናመሠግናለን

  • @ZuzuYouTube
    @ZuzuYouTube 2 года назад +1

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ሰላካፍልገን ከልብ እናመሰግናለን

  • @ኢነላሀማአሶብሪን
    @ኢነላሀማአሶብሪን 2 года назад +7

    ወድማችን ሽኩረን በጣም አሪፈነዉ

  • @Aswrwb-u3m
    @Aswrwb-u3m 2 года назад +1

    በጣም፣፣አመግናለሁ፣፣የምፈልገው፣ነው

  • @ወለተስላሴ-መ1ሰ
    @ወለተስላሴ-መ1ሰ Год назад +1

    እናመሰግናለን እውነት ትለያለሁ ፍጣሪ ይጠብቅህ ስደት ምርርር ብሎናል ላገራችን ያብቃን ❤❤❤

  • @SEADA7953Tube
    @SEADA7953Tube 2 года назад +8

    ማሻ አላህ ወንድሜ ደስ አይነት አቀራረብ ነው ሹክራን

  • @birucke
    @birucke Год назад

    ደስ ይላል ተስፋ ይሰጣል እዚም ውጪ ላሉትም ሰዎች።ተባረክ።

  • @fatema6394
    @fatema6394 10 месяцев назад

    ማሻአሏህ ወድማችን እናመሰግናለን

  • @ፎዚያኡመርአህመድየኮ-መ6ፈ

    ጀዛከላህ የኔአስተዋይ ኢንሻአላህ ሀገሬስገባ አቅጀዋለሁ

  • @ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ

    ሠማሁት ወድሜ አመሠግንአለሁ ሀሪፍ ሥራነዉ በረታ

  • @بنتإدريس-ه1ه
    @بنتإدريس-ه1ه 2 года назад +1

    በጣም አሪፍነውማሻአላህ
    በርታወድማችን

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 2 года назад +1

    ማሻአሏህ ተባረክአሏህ ሹኩረን

  • @suleyman3718
    @suleyman3718 2 года назад

    በጣም ርካሽ ነው ማሻአሏህ

  • @herodsamuel8835
    @herodsamuel8835 2 года назад +4

    እዉነት አቀራረብክን ወድጀልካለሁ ምክንያቱም በአንዳንድ እራስ ወዳድ ሰወች ተስፋ ቆርጨ ነበር አላህ ጀዛህን ይክፍልክ

  • @ዜድወሎየዋዜድወሎየዋ
    @ዜድወሎየዋዜድወሎየዋ 2 года назад +2

    ወንድሜ ጀዛክአላህ የብዙወች ሀሳብነዉ

  • @konjetg530w9
    @konjetg530w9 2 года назад +1

    እረ ተባረክ ይህን የሚል የለም ከውጭ ብቻ ሳይሆን ሀገራችን ሆነን ግራ ገብቶናል ንግድ አታስቡ እንጂ በርቱ የሚል የለም ኪሳራ እንጂ ትርፍ የለም የሚል እንጂ የመኪና ዘይት የመለዋወጫ በአነሰተኛ ክፒታል በታማክረ

  • @YuKi-yl2wh
    @YuKi-yl2wh 23 дня назад

    የምፈልገዉ መረጃ ነበር ጀዛከሏህኸይረን

  • @halimatube99
    @halimatube99 2 года назад +7

    በጣም ሀሪፍ አገላለጥነው እናመሰግናለን

  • @MadinaSeid-p3d
    @MadinaSeid-p3d 3 месяца назад +1

    ኢሻአላህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @jamilajamila1544
    @jamilajamila1544 Год назад

    ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛከላከይረን ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ

  • @bccgfsgg6841
    @bccgfsgg6841 2 года назад +1

    ጀዛከ አላህ ኸይረ ወድማችን

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 2 года назад +13

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ያልተባለ ተስፋ አስቆራጭ ህዝብ ተጠራቅሞ በ500ሽ ብር ምን ያሰራል ብዬ ስጠይቃቸዉ ሻይ ቡና ነዉ ያሉኝ ኑሮዉ ተወዷል እያሉ በሰዉ ሀገር ሊያስቀሩን

  • @welkitetube8945
    @welkitetube8945 2 года назад +1

    ጀዛክ አላህ ኸይር ውዱ ወንድሜ በጣም ወሳኝ መረጃ ነው ያቀረብክልን

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ 10 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ወንድም አስቤው አለሁኝ ምግቤት ና ሱቅ

  • @Hawa8916-w6s
    @Hawa8916-w6s Год назад

    መሻሏህ ጥሩ ሀሳብ ነዉ ኢንሻላህ ላገራችን በሰላም ያስገባን ዉዶች ከስደት ባገረ ላይ ነዉ የሚያምረዉ ሁሉም ነገር ያረቢ አሏህ ሀሳባች ያሳካልን

  • @እሞአብድልመጅድ
    @እሞአብድልመጅድ 2 года назад

    ዋአሌኩም ሠላም ወራህመቱሪላሂ ወበረካቱ ጀዛካላህ ኻይር ወንድማችር በርታ

  • @sofiyasofiya1197
    @sofiyasofiya1197 Год назад

    ጎበዝ ነህ ስለመረጃህ እናመስግናለን

  • @ፋጢማብንትሰይድ
    @ፋጢማብንትሰይድ 2 года назад +2

    እንሻ አላህ እኔም አስቤ ነበር የስፈር ሱቅ አላህ ያሳካልኝ

  • @seadiyalbkowa8835
    @seadiyalbkowa8835 2 года назад +12

    ሀሪፍ መረጃ ነው ሽኩረን ብሮ🥰🙏

  • @muna7085
    @muna7085 2 года назад +1

    በጣም አሪፍ እኔም ለመክፈት አስቢያለሁ

  • @aihemduilah4688
    @aihemduilah4688 Год назад

    ማሻአላህ የሠዉድ ምግብ ሀገራችንገባ

  • @zyoutube9662
    @zyoutube9662 Год назад

    ጀዛክ አላህ ኸይር ማሻአላህ ተባረክ አላህ

  • @ዜድዩቱቭ
    @ዜድዩቱቭ 2 года назад +1

    ማሻ አላህ ደስ ይላል

  • @MhMDANDTRTs
    @MhMDANDTRTs Год назад

    ወአለይኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሽኩረን

  • @bintseid1800
    @bintseid1800 2 года назад +2

    ሙረተብ ማሻአሏህ

  • @honeytube914
    @honeytube914 2 года назад +6

    በረታልን ወንድም ጀግና ጡሩ እየሄድክ ነው 😍😍😍

  • @ffch2107
    @ffch2107 2 года назад +1

    በርታልን ወንድማችን ጀዛካሏህ ኸይር

  • @Ekram475
    @Ekram475 2 года назад +1

    ዋው ምርጥ እናመሠግናለን

  • @mulukaelias7955
    @mulukaelias7955 2 года назад +1

    በረካ ሁን አላህ ያሳድግህ

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ

    በጣም ሀሪፍ ነው ኢንሻአላህ ይህ ስራ ፍላጎቴ ነው

  • @rahimatubetube
    @rahimatubetube 2 года назад +1

    ማሻአላህ አላህ ያሳካልን ስደትን በቃ ብሎ በአገራችን ያኑረን ያረቢ

  • @nefisatube7837
    @nefisatube7837 2 года назад +1

    ወአለይክ ሰላም ወራህመቱላህ. ወንድሜ ጀዛክ አላህ

  • @ميريالشمري-ت3و
    @ميريالشمري-ت3و Год назад +2

    እኔስ መረረኝ የሰው ሀገር ወይ አይሞላ እስኪ ሀገሬ ገብቻ ደሞ ልሞክረው መቼም አይሞላ የስደት ኑሮ ብርም የለኝም ብቻ ፍጣሪ ይመስገን ዋናው ጤና ምነው አንድ ልጅ እንኳን ሳልወልድ በድካም መሞቴ 💔

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 2 года назад +1

    ጀዛከላህ ኸይር በርታ

  • @gkgkgfnfgxgdgjdhhdhd9647
    @gkgkgfnfgxgdgjdhhdhd9647 4 месяца назад +1

    አገራችን ላይ እንዳንሰራ ያስቸገረን ግብር ከሰራንበት በላይ እየመጣ ነው

  • @AsA-l1r
    @AsA-l1r Месяц назад

    በጣም እምፈልገው ❤❤❤❤❤ሐሳብ

  • @astertube8785
    @astertube8785 Год назад +1

    ሠላም ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ በርታልን ዋና ጠክሮ መስራት ነው👍👍👍

  • @JemelanwarJemal
    @JemelanwarJemal 2 года назад +3

    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @MohammedMohammed-df5xq
    @MohammedMohammed-df5xq 2 года назад +1

    ሸኩርን።ጀዛከላከይር

  • @abduomer9951
    @abduomer9951 6 месяцев назад

    እናመሠግናለን ሀቢቢ

  • @Kia-lw6jp
    @Kia-lw6jp 7 месяцев назад

    ዳይ ወደሀገሬ እናመሰግናለን

  • @MhMDANDTRTs
    @MhMDANDTRTs Год назад

    ጀዛከሏህ ኸይር

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ

    ብዙዎች ያከስራል ይላሉ ግን እኔ አልምማየ ይህን ስራ ነው

  • @fafihabeshawit2235
    @fafihabeshawit2235 2 года назад +1

    2መቶ ሽ በጣም ሀሪፍ ነዉ ።

  • @ብርሀንየአባትልጅ
    @ብርሀንየአባትልጅ Год назад +2

    ጥሩ ስራ ነው ወንድማችን እና የ70ቆረቆሮ በበሎክት ስንት ያህል ብር ይፈጆል

  • @rahma.3538
    @rahma.3538 2 года назад +3

    ለምታደርሰን መረጃ ሁሉ እናመሰግናለን ወንድማችን አላህ ጀዛህን ይክፈልህ.እስኪ በቀጣይ ላውንደሪ እና የሲነጀር ስራ ንገረን ሌሎችም ማወቅ እሚፈልጉ ይኖራሉ

  • @xxooxxoo2668
    @xxooxxoo2668 7 месяцев назад

    Shukran mame inem Allah kalinsha Allah shaqxasheqax Asabualay Allah damolaneyalawun isuywuqal yarab anta lanekayir yalkawun miraxiliy yarabi yakarim

  • @susuyoutube2398
    @susuyoutube2398 Год назад

    አሠላማሊኩም ወራህመቱሏሒ ወበረከቱ ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደትናችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ምርፅ ቆይታ ነበር ያሣለፍነዉ ሠላም ሠላም ለሀገራችንን ይሁንን ያረበ ማሻአላህ ብያለሁ በርታ ወንድሜ🎉

  • @fasa7843
    @fasa7843 Год назад

    እናመሰግናለን ወንድም ሀገር ስንገባ እንዲህ እንዲንሆን በቻልነው መጠን እንሰራለን

  • @lubabarayatube.
    @lubabarayatube. 2 года назад

    አሰላም አለይኩምወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ወድሜእናመሰግናለን

  • @hananbintislam4789
    @hananbintislam4789 2 года назад +5

    5 ክፍል የብሎኬት ቤት ለመስራት ስንት ይፈጃል?

  • @ቢራቢሮዋነኝየደሤሺቅርቅር

    ጀዛኪ አላህ ኸይር ወንድሜ ዛሬ ገና አየሁህ ሠብሥክራይብ ላይክ አድርጌሀለሁ ጥሩ መረጃ ነው ቀጥልበት

  • @alembeti8955
    @alembeti8955 2 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @rahimagetahun9154
    @rahimagetahun9154 2 года назад +3

    ወላሒ በጣም አሪፍነው ማሻአላሕ ቤቴንነው ሠርቻለሑ ከነሡቁ ወረት 30000 ብር ይበቃኛን ማለትነው ምርጥ መረጃነው

  • @SalamSal-t9d
    @SalamSal-t9d 11 месяцев назад

    እናመሰግናለን ገወዝ ነህ

  • @LeulMekonnen-jx6fg
    @LeulMekonnen-jx6fg 7 месяцев назад

    Thanks my friend its good info

  • @jemaldegu-k1g
    @jemaldegu-k1g 4 месяца назад

    አላህ ይባርክልህ ወንድሜ

  • @waanofiwaanofi3876
    @waanofiwaanofi3876 2 года назад

    ማሻአለህ እንደ ምፈራ አይደለም

  • @የሀርቡዋነኝገጠሬዋ

    ማሻአለህ

  • @abiyotdesta6001
    @abiyotdesta6001 2 года назад

    Betam tiru nw .. yihenin ikawoch Ke Andi bota Magignet inchilalen…?

  • @MMm-ff4bc
    @MMm-ff4bc Год назад +1

    shukurnaaan.habib👍🙏🙏🙏

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 2 года назад

    ፈጣሪ ያክብርልን ከምያወሩት ጋር በምንም አይገናኝም የእውነት እኔ የሰው ወሬ ሰምቼ በአምስት መቶ ሺህ ለራሱ ኢትዮጵያ ስራ የምገን አልመሰለኝሥ ነበረ

  • @alemnegnyenatalijealemnegn4422
    @alemnegnyenatalijealemnegn4422 2 года назад +1

    ተባረክ ወንድሜ

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc 2 года назад +1

    አሪፍነው ወድሜ

  • @ወሎሀይቅይቶብ
    @ወሎሀይቅይቶብ 2 года назад +1

    ማሻአሏህ።።ማሻአሏህ

  • @qader6010
    @qader6010 11 месяцев назад

    ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን

  • @rabiasiid5298
    @rabiasiid5298 2 года назад

    እናመሠግናለን

  • @samirasamira2835
    @samirasamira2835 Год назад

    ማሻ አላህ

  • @mohamadkamal6971
    @mohamadkamal6971 Год назад

    ሹኩረን ዎንድሜ

  • @ChicagoAustinDC
    @ChicagoAustinDC 2 года назад +1

    Min yakil capital ena min yakil birr?

  • @susuhbsha9392
    @susuhbsha9392 2 года назад +2

    እሽ ወንድም እናመሰግናለን እስኪ የህንፃ መደብር ለመክፈትስ ስንት ያስፈልገናል

  • @wudinesh2337
    @wudinesh2337 2 года назад +1

    አመሰግናለሁ 🥰

  • @TGTEthiopia
    @TGTEthiopia 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ወንዲማችን