መለስተኛ ምግብ ቤት እንዴት መጀመር እንችላለን | How can we start a small restaurant | Ethiopia | Gebeya

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 май 2022
  • ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
    You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
    Make sure to subscribe to GEBEYA - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:GEBEYA - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv

Комментарии • 43

  • @esramedia8466
    @esramedia8466 2 года назад +6

    በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው ገበያዎ እናመሰግናለን 🥰🥰

  • @user-ji8qe5qk2x
    @user-ji8qe5qk2x Год назад +2

    ተባረኪልን ስላቀረብሽልን ጥሩና ጠቃሚ መረጃ።
    ከቻልሽ ስለ ጁስ ቤት መረጃ ብትሰሪልን ደስ ይለኛል።

  • @astertube8785
    @astertube8785 2 года назад +1

    ሰላምህ ይብዛ ገበያ ሚዲያ እንካን በሰላም መጣህ ወንድማችን እና በገኝህ ደስ ባለኝ

  • @yohanneslucky5538
    @yohanneslucky5538 Год назад

    መልካም፡መረጃ፡ነው።
    የመረጃ፡አቀራሩረብ፡ዝግጅትሽ፡ጥሩ፡ነው።
    በርቺ ቀጥይበት
    አመሠግናለሁ።

  • @user-cq2sn7ib9t
    @user-cq2sn7ib9t 2 года назад +1

    እንኳን በሰላም መጣችሆ በጣም የምወደው ፖሩግራም መራቱልን

    • @martatamrat8119
      @martatamrat8119 Год назад

      የአጻጻፍ በየአይነቱ ማለት ይሔ ነው መራቱልን የምን ብሔር ቋንቋ ነው

  • @thecolossaldudeepic1999
    @thecolossaldudeepic1999 Год назад

    በጣም እናመስግናለን በጣም ይጠቅማል

  • @utopiaabyssiniya1013
    @utopiaabyssiniya1013 2 года назад

    ቆንጆ መረጃ ነው!

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 2 года назад

    Wow ariif meker new enamesegenalen 🙏

  • @user-xm8pb8tl4d
    @user-xm8pb8tl4d Месяц назад

    THANKS 😊

  • @betgtube7282
    @betgtube7282 Год назад

    እናመሰግናለን

  • @munirahajigali5913
    @munirahajigali5913 2 года назад

    Ennamsginalen Ye gebay media

  • @burtukankeya3758
    @burtukankeya3758 3 месяца назад

    tnx sis ❤❤

  • @bronicaadis878
    @bronicaadis878 2 года назад

    sle lbs mesfia mashin aynet ena wektawi waga kechalachhu btasawkun
    (sewing machine type and price )

  • @naolanvlog
    @naolanvlog 2 года назад

    Woow nice❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @HeriyaEto
      @HeriyaEto 2 года назад +2

      👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍

  • @aibraena7044
    @aibraena7044 2 года назад +1

    Selam endit nachu gebeyawoch Eni 1nd video felge nber yetsgur bet ekawochen endtsruln

  • @redietenaselam1899
    @redietenaselam1899 2 года назад

    selam selam enkan beselam metah gin betiqilu sint yasfeligal??

  • @masreshadagnaw9938
    @masreshadagnaw9938 2 года назад

    እባቻችሁ “ገበያዎች” ስለ ዩትዩብ ቢዝነስ ስሩልን

  • @konjitmulugeta7817
    @konjitmulugeta7817 2 года назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @habibhabib7319
    @habibhabib7319 Год назад

    እውነት እናመሰግናለን. የተባረካችሁ. ናችሁ. ምርጥ አርገሽ አብራርተሽዋል.

  • @jcbv3997
    @jcbv3997 2 года назад

    Atekalayi sent shi birr yasflgal malet new ende

  • @habibhabib7319
    @habibhabib7319 Год назад

    የምግብ ቤት እቃ. ከውጪ ብንልክ ይሻላል ወይስ. አገራችን ላይ መግዛት ይሻላል. መልሽልኝ ???

  • @takeluminlariglih3188
    @takeluminlariglih3188 2 года назад

    Selam

  • @Jesus-dj8yy
    @Jesus-dj8yy Год назад

    Kagere wechi yale sew bewekil mekoteb yechelale

  • @user-pz5qn6by4f
    @user-pz5qn6by4f Год назад

    ለመረጃው እናመሰግናለን ግን በአጠቃላይ ሰንት ብር እደምብቃ ለምን አትናገሪም ?

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Год назад +1

      ቪዲዮውን አላዩትም እንጂ ተናግረናል

  • @tube-ou6xb
    @tube-ou6xb Год назад

    ግን ወጭ አለው

  • @user-dt6bk6ob9v
    @user-dt6bk6ob9v 2 года назад

    እባክሽ እስኪ የምግብ ጠረቤዛ አሳይኝ እውነት ነው እዴ በጣም ተወዷል?ማሰራት ፈልጌ ጃማ ደጎሎ18ሽ አሉኝበስልክ😳እባክሽ አሳይኝ ደሴም ቢሆን🥰😥

  • @yoyoyordi558
    @yoyoyordi558 2 года назад

    በውስጥ መስመር ላናግራቹ እፈልጋለው

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 2 года назад

    Chala ለምን ጠፋህ በሰላም ነው

  • @burtukankeya3758
    @burtukankeya3758 3 месяца назад

    Video charishe new yesmawuti sit birr Endemibaka altengarshim kachalishi Nigargn Migib bet lemesrat sit birr yibakali

  • @tube-ou6xb
    @tube-ou6xb Год назад

    ውጤቱ እቦታው ነው

  • @meserettokchaw3594
    @meserettokchaw3594 Год назад +1

    ይሄን ማንም ያቀዋል እኮ መነሻ ገንዘብ ትርፍ በወር የሚገኘዉ እሱን ብታጠኝ ይሻላል

  • @emrangg3403
    @emrangg3403 Месяц назад

    stovu iphone nw

  • @user-hl6dq2wh2t
    @user-hl6dq2wh2t 2 года назад

    ሥት ብር ይበቃል

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 года назад +1

      ቪዲዮውን አላዩትም ማለት ነው

  • @ebstv4806
    @ebstv4806 2 года назад

    አረ ስላሞች ስሩልኝ

  • @emebetaberatube8924
    @emebetaberatube8924 2 года назад

    ምኖ ጠፋክ

  • @RS-nr1sq
    @RS-nr1sq 2 года назад +2

    መለስተኛ ሆቴል ለመክፈት በጥቅሉ እስከስንት ሺ ይፈጃል?

    • @RS-nr1sq
      @RS-nr1sq 2 года назад +1

      400ሺ ይበቃል ወይ በአላህ መልሱልኝ ሁሉንም ወጭ ችሎ

    • @rozaroza7147
      @rozaroza7147 Год назад

      ​@@RS-nr1sq አዎ