50% ብድር የተመቻቸላቸው ዘመናዊ የኤሌክትሪክ ሞተሮች !|ለስራ የሚሆኑ | Electric motorcycles in Ethiopia|small business idea

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии •

  • @ashenafinega2001
    @ashenafinega2001 5 месяцев назад +10

    ዋጋቹ አይነፋም።150k በጣም ይበዛባታል።ጆሮ ቢኖራት ኡኡኡኡ ትል ነበር ሞተሯ ራሷ።

  • @ephiraimtenagashwe8519
    @ephiraimtenagashwe8519 5 месяцев назад +14

    አ.አ መንገድ ትራንስፖርት ፈቃድ እየሰጠ አይደለም ። የዛሬ ሁለት ወር ለድርጅታችን ስራ 20 የኤሌክትሪክ ሞተር ገዝተን የአ.አ መንገድ ትራንስፖርት ፈቃድ ስላልሰጠን ታቅፈናቸዉ ቁጭ ብለናል። አምራቹ አ.አ መንገድ ትራንስፖርትን ማናገር አለበት። ገዢዎች መጠቀም ካልቻሉ መሸጡ ትርጉም የለዉም!!!!

  • @phoenix0000
    @phoenix0000 5 месяцев назад +4

    I like this journalist. She always asks important questions.

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 5 месяцев назад +1

    በርቱ አሪፍ ነው። በተጔዳኝ መለዋወጫ እና ጥገና መኖሩ የተሻለ ያደርጋችዋል።

  • @salamtube4640
    @salamtube4640 5 месяцев назад +2

    Gebya tebarku Bajaje amtulne

  • @aminyahya5099
    @aminyahya5099 5 месяцев назад +2

    170k እጅግ በጣም ውድ ነው

  • @GareGare-wf8bw
    @GareGare-wf8bw 5 месяцев назад +2

    Bertu arif new

  • @ወድራያ-ተ1ዘ
    @ወድራያ-ተ1ዘ 5 месяцев назад +3

    ገበያዎች❤❤❤

  • @SaminasMoges-gg2yo
    @SaminasMoges-gg2yo 17 дней назад

    Journalists 100 % always

  • @mulugetachemedawoldesanbat6525
    @mulugetachemedawoldesanbat6525 Месяц назад

    ከሌላ ሞቶር ጋር ዋጋ በጣም ልዩነት አለ።

  • @hamedkader4979
    @hamedkader4979 5 месяцев назад +2

    ለገጠር አይሆንም ለከተማ ግን ዋው

    • @hardsg
      @hardsg 4 месяца назад

      170,000 tekeflaleh wey new tyakiew

  • @alemituali6406
    @alemituali6406 4 месяца назад

    Well come to hawassa

  • @fruzaahmed1337
    @fruzaahmed1337 5 месяцев назад +1

    Enamesegnalen

  • @henokmuhe
    @henokmuhe 5 месяцев назад

    አሪፍ አቀራረብ ነው ከእንግሊዘኛው ውጪ

  • @UsmaelUsman-wt3jq
    @UsmaelUsman-wt3jq 4 месяца назад +1

    1:03 1:09

  • @TigistGizawu-m3c
    @TigistGizawu-m3c 5 месяцев назад +1

    ወደ ሐዋሳ አቅርቡ ብዙዎቻችን ተጠቃሚነን

  • @samuelgetaneh-ny2gx
    @samuelgetaneh-ny2gx 5 месяцев назад +2

    ዋው ምርጥ ነው አድራሻ ይሰጠን

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  5 месяцев назад

      ቪዲዮ ላይ አለ

  • @negakebede8215
    @negakebede8215 5 месяцев назад +1

    wow👍

  • @sisay2020
    @sisay2020 5 месяцев назад +3

    ሀዋሳ ላይ አቅርቡ ትልቅ የገበያ አማራጭ ነው።

  • @tsehay9899
    @tsehay9899 5 месяцев назад +1

    Wagachewe setenewe Siliki quzwre🎉

  • @AMAM3-i5s
    @AMAM3-i5s 2 месяца назад

    Wawu minyote no❤

  • @WubalemDejene-h9v
    @WubalemDejene-h9v 5 месяцев назад

    wagaw beza eneji arifnew

  • @YaredGetachew-vq4xy
    @YaredGetachew-vq4xy 5 месяцев назад +11

    ዋጋቸው ስንት ነው

    • @Business_Abex
      @Business_Abex 5 месяцев назад +6

      ጨርሰው ለምን አይሰሙም?
      150K-170K

    • @lilmedan
      @lilmedan 5 месяцев назад

      Pulser algezam ende​@@Business_Abex

  • @Ebenezerbiliso1550
    @Ebenezerbiliso1550 5 месяцев назад +8

    ለሀቤሻ ነው የሚታስረዳው ወይንም ለፈረንጅ። ካወራቻቸው ቃላቶች 75% እንግልዝኛ ነው። ብዝነስን እያስተዋወቁ በቛንቛ መራቀቅ።

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 5 месяцев назад +4

      ወንድሜ 25% ከገባህ በቂ ነዉ። እንግሊዘኛ ቃላቱን በአማርኛ እየተረጎመች እያሰረዳችህ ነዉ። ሰዉ ቻይና ሐገር ሰልጥኖ ይመጣል አንተ ትንሸዬ እንግሊዘኛኛ አትናገሩ ትላለህ ቻርጅ ፤ አላይመንት በአማርኛ ምንድነዉ?
      በተረፈ እኔ ልቶርግምልህ የኤሌትሪክ ሞተር ባለ ሁለት ጎማ ተሸከርከሪ ገጣጥመዉ ይሸጠሉ አለቀ😊

    • @sebelaseres4668
      @sebelaseres4668 5 месяцев назад

      🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁

    • @sebelaseres4668
      @sebelaseres4668 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😁😁😁🤣🤣🤣

    • @justme-il2nw
      @justme-il2nw 5 месяцев назад

      😅😅😅

    • @gechove1154
      @gechove1154 5 месяцев назад

      ተማር ደደብ

  • @gashawgelsimo5554
    @gashawgelsimo5554 Месяц назад

    የፈረስ ጉልበቱ ስንት ነው?

  • @mabeman6533
    @mabeman6533 5 месяцев назад

    Nice information

  • @Kamil-m1d
    @Kamil-m1d Месяц назад

    ታርጋ ማውጣት ካልተቻለስ ምን ልናደርግ ነው

  • @hamedkader4979
    @hamedkader4979 5 месяцев назад +2

    ቻርጁ በስንት ሰዓት ይሞላል

  • @LakewHaile-x8p
    @LakewHaile-x8p 4 месяца назад

    አድራሸዉ የት ነዉ

  • @BilalMussa-bf7lt
    @BilalMussa-bf7lt 5 месяцев назад +1

    ለምንድነው የሚጠቕሙት ተከልክልዋል እኮ ከተማ ውስጥ

  • @ZedZed-w7b
    @ZedZed-w7b 5 месяцев назад

    ባለ ነዳጁን ሞተር ማሺከርከር ከታገደ 1 አመት አለፈው ስለዚህ ይህኛውን የማሺከርከር ፍቃድ አለው ይሆን????

  • @SaminasMoges-gg2yo
    @SaminasMoges-gg2yo 17 дней назад

    Wagawe betam bezu nw mekniyatum ekawe orginal aydelem dodai ye Japan compony nw enesu ke chaina nw menametawe belewal ena beza lay beye 3 amet 70,000 eske 100,000 wechi alew ena No No don't Buy ende hager nw menkeserawe sewouch asebubet.

  • @kiyaab-g8j
    @kiyaab-g8j 4 месяца назад

    yhen lemndat driving license yasfelgal

  • @AndargeMolla-y9f
    @AndargeMolla-y9f Месяц назад

    ባምልዬ የኤሌትሪክ እሰኮተርሰ የት ይገኛል

  • @KbKebrom-q2z
    @KbKebrom-q2z Месяц назад

    ዋጋ ?

  • @HabtamuAbdisa-s6x
    @HabtamuAbdisa-s6x Месяц назад

    በባንክ ብድር ማግዛት እፋልጋለው, እንዴት አጋኛሎ

  • @dessalegngetu1495
    @dessalegngetu1495 5 месяцев назад +1

    😀😀😀 እንግሊዝኛ እውቀት የሚመስለው ከንቱ ትውልድ ብዙ ነጋዴወች እኮ እንግሊዝኛ አይሰሙም በምን ትግባቡ?

  • @meharitsehaye3430
    @meharitsehaye3430 3 месяца назад +1

    ጥሩ ነው ግን ጥያቄ አለኝ የባትሪ value 50 % ነው ካልሽ life time 3 year ነው ካልሽ በየ3 አመቱ 170,000/2 =85,000 ለባትሪ አወጣለሁ ማለት ነው ሌላው ክልል ከተሞች ላይስ አላችሁ ለምን ከገዛሁት በሗላ ጥገና ቢያስፈልገው አ.አ ልንመጣ ነው ቻርጀሩስ በቤት ቻርጅ ይሰራል ከዳሽን ጋር የተባለውስ የአንድ አመት በዱቤ አለ ፕሮዳት ነው ወይስ ሌላ አመሰግናለሁ

  • @AmsaluSewnet
    @AmsaluSewnet 2 месяца назад

    ክፍለ ሀገር ትልካላችሁ?
    20" 24" 26" ጎማቸዉ የሆኑ ኢባይኮችን ታስመጣላችሁ ወይ?

  • @AnwarWedimesud-j5u
    @AnwarWedimesud-j5u 5 месяцев назад

    Keweled netsas yelem

  • @abebegemechu4452
    @abebegemechu4452 4 месяца назад

    We bought 10 bikes from the company but we could't get plate number from the Addis Ababa Transport Authority since they declared new proclamation regarding Motor bikes. ANy way out, pls?

  • @رضوانمحمد-ب9ص
    @رضوانمحمد-ب9ص 5 месяцев назад +1

    ወ ዉ ወ ዉ

  • @LegesseMulu
    @LegesseMulu 5 месяцев назад

    How can I get in dire dawa

  • @ምትኩዩቲዩብ-አ4አ
    @ምትኩዩቲዩብ-አ4አ 5 месяцев назад

    Ara Ethiopaw adelem

  • @zele-wasihu5867
    @zele-wasihu5867 5 месяцев назад

    ዋጋ ስንት ነዉ

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k 5 месяцев назад +1

    ባጃጅ ያቸውም

  • @NatiTeshome-v4n
    @NatiTeshome-v4n 5 месяцев назад

    😂😂😂👌 አታስቁኝ እባካችሁ ተው ተው ተውጦ ኪ

  • @yaikobsirak9758
    @yaikobsirak9758 4 месяца назад

    እኛ እዚሕ ባሕር ዳር የኤሌትሪክ ሞተር ባለቤቶች የባትሪ ችግር አለብን እባካችሁ አመቻቹልን

  • @adebabayarasaw1357
    @adebabayarasaw1357 10 дней назад

    ለመረጃነት ያገለግላችሁ ዘንድ፦ እኒህን በኤሌክትሪክ ቻርጅ ሚደረግ ባትሪ የሚሰሩ ሞተሮችን ለማሽከርከር፦
    1ኛ. የሞተር ሳይክል መንጃ ፈቃድ
    2ኛ. ጂፒኤስ ማስገጠም
    3ኛ. ታርጋ ማውጣት (ይሄኛው ከባድ ሆኗል)
    4ኛ. 3ኛ ወገን ኢንሹራንስ
    5ኛ. የአዲስ አበባ ነዋሪነትን የሚገልጽ የቀቀበሌ መታወቂያ ያስፈልጋል።
    ከሞተሩ ዋጋ በተጨማሪ እነዚህ ወጭዎችና ፈቃዶች እንደሚያስፈልጓችሁ እንድታውቁ እወዳለው።

  • @negashdesta7200
    @negashdesta7200 5 месяцев назад

    እንግሊዝኛ በጣም ነው የምትችው 😂😂😂😂

  • @NehmiyaGetachew-r6y
    @NehmiyaGetachew-r6y 3 месяца назад

    Smonun tyke nbr gn bider endakomu ngrewgnal

  • @Niguse-l7o
    @Niguse-l7o 5 месяцев назад +2

    ሰላም የተከበራችሁ እንዴት ነው ውክልና ፈልጌ ነበር ለ መቀለ ምን ምን መማላት ኣለብንኝ ደሞ ገበያ ሚድያ ኣንድንኛ ናችሁ

  • @Qasim-v6e
    @Qasim-v6e 4 месяца назад

    አንድ ወር ስትነዳ ምትኮፈሰዋ ሞተር 150k ግፍ new

  • @DrarTube
    @DrarTube 4 месяца назад

    ይሄ ሞተር ሳይከል ይደብራል ሌላ ሞተር ዲዛይን pls!

  • @Miki-g9h
    @Miki-g9h 4 месяца назад

    አድራሻ

  • @RingoMekonnen-qv9pg
    @RingoMekonnen-qv9pg 5 месяцев назад

    ባለ ሦስትዮሽ እግር ሞተር ለመስራት እቅድ አላችሁ።

  • @hardsg
    @hardsg 4 месяца назад

    170k is a lot for a toy

  • @bisratzewdie9081
    @bisratzewdie9081 5 месяцев назад +1

    በእንግሊዝኛ መቀባጠሩን አቁሚ--

  • @ABIYOTNANE
    @ABIYOTNANE 5 месяцев назад

    waga ?

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  5 месяцев назад

      ቪዲዮ ላይ አለ

  • @BeyedaWinach
    @BeyedaWinach 5 месяцев назад

    ለኣካል ጉዳተኞች ባለ 3 ጎማ ኣላቸው በጣም እፈልጋለሁ

  • @RamadanKaku
    @RamadanKaku 5 месяцев назад

    ጋዜጠኛዋ አጠያየቅ ወፍ

  • @AdaneBayehu
    @AdaneBayehu 4 месяца назад

    ዋጋ ስንት ነው

  • @SolomonGatachew-r1q
    @SolomonGatachew-r1q 22 дня назад

    ዋጋው ስንት ነው።