በ140 ሺ ብር ብቻ አዋጭ የሆነ ስራ! ማየት ማመን ነው! burgert grill machine | business idea | Ethiopia|Gebeya

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • በ140 ሺ ብር ብቻ አዋጭ የሆነ ስራ! ማየት ማመን ነው! burgert grill machine | business idea | Ethiopia|Gebeya
    Instagram:www.instagram....
    Telegram: t.me/gebeyamedia
    TikTok: / gebeya_media
    ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
    You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
    Make sure to subscribe to GEBEYA - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:GEBEYA - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv

Комментарии • 33

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  2 года назад +3

    ከወለድ ነፃ የብድር አገልግሎት መረጃ ቀጥታ ከዘምዘም ባንክ አመራሮች ጋር የተደረገ ቆይታ
    ruclips.net/video/vM-6_dPZIys/видео.html

    • @user-vj2zj4nf2l
      @user-vj2zj4nf2l 2 года назад

      ስለ ልብስ መስፊያ መኪናና ኦቨርሉክ ዋጋ አሳየን እስቲ

    • @abejehu49156
      @abejehu49156 2 года назад

      ስለ ሶላር መረጃ እፈልጋለው ፣ brother i want to know , i how to get real one pls upload one very helpfull vedio thank you

    • @kalab9380
      @kalab9380 Год назад

      how

  • @user-gr6lf8zm5f
    @user-gr6lf8zm5f 2 года назад +10

    እናመሰግናለን ለመረጃችሁ ይቅርታ የከርሰ ምድር ውሃ መቆፈሪያ ማሽን እና ከነዋጋው ብትሰራልን ውድ ወንድማችን አብዛኸኛወቹ የገጠር ልጆች በ መስኖ ስራ መሰማራት እንፈልጋለን ግን ውሃው ይቸግረናል

    • @user-zp4rc6fh2k
      @user-zp4rc6fh2k 2 года назад

      ኡነትነው ውደ

    • @senitube1471
      @senitube1471 2 года назад

      በትክክል የኔ እህት የኔም ምኞት ነበረ

    • @Tube-jq5ix
      @Tube-jq5ix 2 года назад

      👍👍እጠብቃለን

  • @zaharanegash4239
    @zaharanegash4239 2 года назад +2

    የልብስ ቤት የሚሆኑ እቃዌች ብትሰራልን በተለይ overlook singer and normal automatic singeroch ስራልን እባክህ ጣቃውንም ዋጋቸውን የስፌት ቤት የሚያስፈልጉ እቃዎች ስራልን ብዙ ጠበኩኝ ግን አልሰራህም

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 2 года назад +3

    አምስት ነገሮቺን ከአምስት ነገሮቺ በፊት ተጠቀሙባቸው ፡፡
    ወጣትነትህን ➖ ከማርጀትህ በፊት
    ጤንነትህን ➖ ከመታመምህ በፊት
    ሀብትህን ➖ ከመደህየትህ በፊት
    ትርፍ ጊዜህን ➖ ከመጨናነቅህ በፊት
    ህይወትህን ➖ ከመሞትህ በፊት
    ፕሩፈይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ ቁራአን ሀድስ ይማሩበታል🌺🌹

  • @bruktisun6603
    @bruktisun6603 2 года назад

    በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ሁሌ ምታቀርበው እናመሰግናለን
    እባክህ የ printer አይነቶችን ብታቀርበልን
    banner ,t shert,...print miyaregu machine mn aynetoch nachew

  • @hanatlahun5864
    @hanatlahun5864 Год назад

    በጣም አሪፍ ነበር ደቦች ባይኖሩ እነሱ አይሉ

  • @alemethiotube1039
    @alemethiotube1039 2 года назад

    በርቱ ገበያዋች በጣም ጥሩ ስራ ነው በተላይ ለሸቃሎች

  • @suma3119
    @suma3119 2 года назад +4

    ኢትዮጵያ በመንገድ ሰራ ብሎ ወሬ የለም

  • @abebechabe6195
    @abebechabe6195 5 месяцев назад +1

    Ok

  • @user-vj2zj4nf2l
    @user-vj2zj4nf2l 2 года назад +3

    ስለ ልብስ መሥፊያ መኪና እና ኦቨርሉክ ወጋ ብታሳየን

    • @zaharanegash4239
      @zaharanegash4239 2 года назад

      የኔም ጥያቄ ነው የሲንጀር ዋጋውና ምርቱን ቢሰራልን

  • @Tube-gd5fi
    @Tube-gd5fi 2 года назад +1

    ብዙውን ሰአት እፅፍኩ ነበር ግን መልስ የለም የአንድ ቀን ጫጩት ዴሴ ድርጅት ከለ አገናኙኝ ብየ ነበር

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 года назад

      በቅርብ ጊዜ የተሰራ መረጃ የለንም

  • @user-ni3kb9ef5l
    @user-ni3kb9ef5l 2 года назад +1

    በርቱልን

  • @zemzem3032
    @zemzem3032 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 2 года назад

    Thank you

  • @Kidist19
    @Kidist19 2 года назад

    ሰላም ሰላም

  • @muradeshetu6730
    @muradeshetu6730 Год назад

    አድራሻቸውንንንንንን

  • @user-hm8so7es4d
    @user-hm8so7es4d 2 года назад

    የእረሻ ትራክተረ ብትነግረን ዋጋውን ?

  • @iEm804
    @iEm804 2 года назад

    Please ye electric ikawoch suk video siralin.

  • @yordanosdanial7708
    @yordanosdanial7708 2 года назад +1

    መንገድ ላይ እትዮጵያ ነው የምሰራው ደንቦች እያሳደዱ

  • @asuyimam855
    @asuyimam855 2 года назад +3

    ተው ግን ስለ ጀኔሬተር አቅርቡልን መብርት እንደሆነ ኢትዬ ላይ ብቅ እልም ያለ አያሰራም

  • @zdidris525
    @zdidris525 2 года назад

    Ahun lay Yedabo megagerie Sint Edehone binergun

  • @rahmaomar1567
    @rahmaomar1567 2 года назад

    👍👍👍

  • @asuyimam855
    @asuyimam855 2 года назад +1

    ሰላም ሰላም የመዳም ቅሞሞች እንደት ናችሁ እስኪ ወደ ቤቴ ኑና ሰብ ግጩኝ ስወዳችሁ