- Видео 119
- Просмотров 670 328
ሀሳብ /Hasab
США
Добавлен 1 май 2021
My channel is here to provide you best bussiness ideas. Stay tuned for more exiting contents.
Enjoy
Enjoy
ቦሌ ኤርፖርት እፅ አዘዋዋሪዎች || አፋር እርዳታ እጥረት ||ኤሚግሬሽን 16 ቢሊዮን #habesha #ኢትዮጵያ
Breaking News: International Drug Trafficking at Bole Airport | Afar Refugees in Crisis
In this episode, we bring you shocking news about international drug traffickers using Addis Ababa's Bole International Airport as a major transit hub. These criminal networks, originating from South America, are smuggling drugs to Asia and Europe. Most of the couriers, often middle-aged African women, are caught hiding illegal substances in concealed ways, including their private parts.
In another story, Afar refugees urgently need help following devastating earthquakes and volcanic eruptions that have displaced thousands. Many are in dire conditions, requiring immediate humanitarian assistance.
Lastly, ...

Просмотров: 99
Видео
ጥምቀት እንደዚህ አለፈ || የጥምቀት በዓል ተከብሮ ያለፈበት ትዕይንት || ethiopian timket celebration
Просмотров 40614 дней назад
Experience the Epiphany Celebration in Addis Ababa. Part 2 Description: Join us as we explore the vibrant and deeply spiritual Epiphany (Timket) celebration in Addis Ababa, Ethiopia! This annual festival, held on January 19 (or 20 during leap years), commemorates the baptism of Jesus Christ in the Jordan River. Witness the stunning processions, colorful traditional attire, and the sacred Tabot ...
ጥምቀትን ሰሚት ፍየል ቤት እንደዚህ አከበርን
Просмотров 18214 дней назад
Experience the Epiphany Celebration in Addis Ababa Join us as we explore the vibrant and deeply spiritual Epiphany (Timket) celebration in Addis Ababa, Ethiopia! This annual festival, held on January 19 (or 20 during leap years), commemorates the baptism of Jesus Christ in the Jordan River. Witness the stunning processions, colorful traditional attire, and the sacred Tabot being carried with re...
ብዙ ደንበኛ የምትስቡባቸው 10 መንገዶች ||10 Proven Ways to Attract Customers to Your Business # business #ቢዝነስ
Просмотров 10521 день назад
10 Proven Ways to Attract Customers to Your Business | Ethiopian Market Tips Looking for practical ways to bring more customers to your business in Ethiopia? In this video, we share 10 powerful strategies that work for any business - whether you’re running a shop, selling online, or working in a local market. These tips are packed with real-life examples tailored to the Ethiopian market to help...
አስገራሚው ስጋ ቤት ትርፍ || How to Start a Profitable Beef Meat Selling Business in Addis Ababa | #ቢዝነስ #አዋጭ
Просмотров 37221 день назад
"How to Start a Profitable Beef Meat Selling Business in Addis Ababa | Tips, Costs, & Growth Strategies" Are you thinking about starting a beef meat selling business in Addis Ababa? This video covers everything you need to know to turn your idea into a profitable venture! From the initial capital required to tips for growing your business, we’ve got you covered. 📌 What You’ll Learn in This Vide...
መካከለኛ ካፌ እና ራስቶራንት ቢዝነስ || Cafe and restaurant Business #business #ኢትዮጵያ
Просмотров 663Месяц назад
መካከለኛ ካፌ እና ራስቶራንት ቢዝነስ || Cafe and restaurant Business #business #ኢትዮጵያ
ነዳጅ ማደያዎች ያለውን ማጭበርበር የሚከላከል ውሳኔ ወጣ || ለኮድ 3 መኪኖች አዲስ ህግ ሊተገበር ነው #business #ቢዝነስ
Просмотров 753Месяц назад
ነዳጅ ማደያዎች ያለውን ማጭበርበር የሚከላከል ውሳኔ ወጣ || ለኮድ 3 መኪኖች አዲስ ህግ ሊተገበር ነው #business #ቢዝነስ
ኦንላይን ቢዝነስ ለጀማሪዎች | Online business for beginners 2024 #Online business
Просмотров 160Месяц назад
ኦንላይን ቢዝነስ ለጀማሪዎች | Online business for beginners 2024 #Online business
በትንሽ ገንዘብ ተንቀሳቃሽ ፅዳት ድርጅት ክፈቱ || Movable cleaning business 2024 #business #ቢዝነስ
Просмотров 163Месяц назад
በትንሽ ገንዘብ ተንቀሳቃሽ ፅዳት ድርጅት ክፈቱ || Movable cleaning business 2024 #business #ቢዝነስ
አትራፊ ቢዝነስ በአነስተኛ መነሻ ገንዘብ || Profitable business 2025 #አዋጭ #business #habesha
Просмотров 246Месяц назад
አትራፊ ቢዝነስ በአነስተኛ መነሻ ገንዘብ || Profitable business 2025 #አዋጭ #business #habesha
አዋጭ ቢዝነስ / profitable business in 2025 #business #ቢዝነስ
Просмотров 185Месяц назад
አዋጭ ቢዝነስ / profitable business in 2025 #business #ቢዝነስ
ካሳ የማይሰጥባቸው የፈረሱ ሰፈሮች | የውጪ ምንዛሬ እጥረት ተወግዷል | ብላክ ማርኬት ላይ እርምጃ ሊወሰድ ነው
Просмотров 1042 месяца назад
ካሳ የማይሰጥባቸው የፈረሱ ሰፈሮች | የውጪ ምንዛሬ እጥረት ተወግዷል | ብላክ ማርኬት ላይ እርምጃ ሊወሰድ ነው
መሬት እጥፍ ረከሰ | ድህነቱ ተባብሷል | አዲሱ የንብረት አዋጅ 2024
Просмотров 5452 месяца назад
መሬት እጥፍ ረከሰ | ድህነቱ ተባብሷል | አዲሱ የንብረት አዋጅ 2024
ንግድ ፍቃድ ስታወጡ መሳሳት የሌለብን 5 ነገሮች 2017 || 5 Business license mistakes to avoid in 2024
Просмотров 5083 месяца назад
ንግድ ፍቃድ ስታወጡ መሳሳት የሌለብን 5 ነገሮች 2017 || 5 Business license mistakes to avoid in 2024
አዋጭ ቢዝነስ በአነስተኛ ካፒታል 2017 ዓ. ም || መካከለኛ ምግብ ቤት|| Food making business in 2024
Просмотров 4,4 тыс.3 месяца назад
አዋጭ ቢዝነስ በአነስተኛ ካፒታል 2017 ዓ. ም || መካከለኛ ምግብ ቤት|| Food making business in 2024
ዝንጅብል መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች | የዝንጅብል የጤና ጥቅም | Ginger Benefits
Просмотров 1 тыс.4 месяца назад
ዝንጅብል መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች | የዝንጅብል የጤና ጥቅም | Ginger Benefits
ሞሪንጋ መጠጣት ያለባቸው ሰዎች እነማን ናቸው | moringa health benefits
Просмотров 2,5 тыс.4 месяца назад
ሞሪንጋ መጠጣት ያለባቸው ሰዎች እነማን ናቸው | moringa health benefits
የቆዳ አይነታችሁን እንደዚህ ተንከባከቡት || ቶሎ አያረጅም #skincare #antiaging #antiwrinkles
Просмотров 2575 месяцев назад
የቆዳ አይነታችሁን እንደዚህ ተንከባከቡት || ቶሎ አያረጅም #skincare #antiaging #antiwrinkles
አይናችሁ ስር እያበጠ እየጠቆረ ነው ?! | ምክንያቱ ይህ ነው | ለአይን ስር እብጠት እና መጥቆር የቤት ውስጥ መፍትሄ
Просмотров 6555 месяцев назад
አይናችሁ ስር እያበጠ እየጠቆረ ነው ?! | ምክንያቱ ይህ ነው | ለአይን ስር እብጠት እና መጥቆር የቤት ውስጥ መፍትሄ
ቆዳችሁ መስመር እያወጣ እየተሸበሸበ ከሆነ ምክንያቱ ይሄ ነው | ያለእድሜ ማርጀት ለምን ይፈጠራል | How to stop aging fast and wrinkles
Просмотров 1,4 тыс.5 месяцев назад
ቆዳችሁ መስመር እያወጣ እየተሸበሸበ ከሆነ ምክንያቱ ይሄ ነው | ያለእድሜ ማርጀት ለምን ይፈጠራል | How to stop aging fast and wrinkles
ተረከዝ ሲያመን ፣ ሲያቃጥለን ፣ ሲያስነክሰን የቤት ውስጥ መፍትሄው | Toe and foot pain treatment at home
Просмотров 3045 месяцев назад
ተረከዝ ሲያመን ፣ ሲያቃጥለን ፣ ሲያስነክሰን የቤት ውስጥ መፍትሄው | Toe and foot pain treatment at home
ፀጉር መነቃቀል መሳሳት እና መሰባበር መንስኤ መፍትሄ | በተፈጥሮ መንገድ | Hair loss treatment at home
Просмотров 5675 месяцев назад
ፀጉር መነቃቀል መሳሳት እና መሰባበር መንስኤ መፍትሄ | በተፈጥሮ መንገድ | Hair loss treatment at home
ጨጓራ ቁስለት ፣ ማቃጠል መንስኤ መፍትሄ | ጨጓራ ባክቴሪያ | Solution for Gastritis
Просмотров 2495 месяцев назад
ጨጓራ ቁስለት ፣ ማቃጠል መንስኤ መፍትሄ | ጨጓራ ባክቴሪያ | Solution for Gastritis
የቆዳ እርጅና የሚከላከሉ 5 ምግቦች | የቆዳ መሸብሸብ መፍትሄ | 5 Anti aging foods to stop wrinkles
Просмотров 6 тыс.5 месяцев назад
የቆዳ እርጅና የሚከላከሉ 5 ምግቦች | የቆዳ መሸብሸብ መፍትሄ | 5 Anti aging foods to stop wrinkles
ጓደኛ ምርጫ ወሳኝ የሆነበት ምክንያት || Reasons for you to choose friends wisely
Просмотров 735 месяцев назад
ጓደኛ ምርጫ ወሳኝ የሆነበት ምክንያት || Reasons for you to choose friends wisely
260,000 የሴቶች ፀገር ቤት ይከፍታል #business #ቢዝነስ
Просмотров 1,9 тыс.5 месяцев назад
260,000 የሴቶች ፀገር ቤት ይከፍታል #business #ቢዝነስ
በናት መልስልኝ ጫት ቤት ያዋጣል በሰራ ፕሊስ ምክርህን ፈልጌ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በደንብ ያዋጣል። ቦታውን ትክክል መሆን አለብሽ። ደህና ሰፈር ፀዳ አድርጎ መክፈት ነው የሚጠበቅብሽ
@@hasab101 እሺ በጣም አመሰግናለሁ
Capital sent yasefelegal
በጣም አመሰግናለው አዳማ ነው ያሰብኩት ልሞክር ምን ትመክረኛለህ
እንዴ አዳማማ በደንብ ነው የሚያዋጣሽ። ብዙ የሚያደልቡ ስላሉ አንቺ በሃቅ ከሰራሽ በቶሎ ብዙ ደንበኛ ታገኛለሽ። ጀምሪው
@@hasab101 እሺ እሞክራለው አወራሀለው
መልስ ፈልጋሎ
በሕልም ማብራት ከያዘ ምን ማለት ነው ?
Gin 20kare 10 terpeza botaw aychelwem
የጠረጴዛ አይነቱ ይወስነዋል
በጠጣም አመሰግናለሁ ለመክፈት አሳብ አለኝ ❤❤❤❤❤
ከልብ አመሰግናለው የልቤን ነው ያወከው
Nonsense This act will cost you more that what you are claiming from the office. The funny thing is that she is using a police stick.
ቀጭን ሰው ቢጠቀም ችግር አለው
በጣም ጎጂ የሚባል የጤና ጉዳት የለውም ግን ክብደት ለማስተካከል(ለመጨመር) ለሚፈልግ ቀጭን ሰው ሞሪንጋ የምግብ ፍላጎትን የመቀንስ ባህሪ ስላለው ብዙ ምግብ ላያስበላው ይችላል። በተጨማሪም ሞሪንጋ አብዝተን የምንጠቀም ከሆነ digestive system(የምግብ መፈጨት ሂደት ) ላይ ተፅኖ ስለሚኖረው ከምንመገባቸው ምግቦች ልናገኝ የሚገባንን ንጥረነገር በደምብ እንዳናገኝ ሊያደርገን ይችላል። ስለዚህ ለቀጭን ሰው በመጠኑ ቢሆን ጥሩ ነው። ከ1 - 2 ሾርባ ማንኪያ (2 - 4 gram) በቀን በቂ ነው።
Ere ataskugn ye buna sira selchitohn nw areb hager yehedkut mnm ayinefam
ያው ቦታ አመራረጥ ምርጥ ቡና ማቅረብ እና ደንበኛ አያያዝ ካልቻልሽ አይነፋም። ልክ ነሽ
ወንድሜ ስልክህን አስቀምጥልኝ።
እባክህን ወንድሜ ሱፐር ማርኬት ለመክፈት ትክክለኛውን መረጃ ስጠን
እሺ
ብዙያልተሰራበት ቢዝነስ ነው አደል ሰምቼዉ አላዉቅም
አዎ ብዙ ሰው እየሰራው አይደለም ። ግን በጣም አትራፊ ስራ ነው
ወንደም በርታ ጎበዝ ነህ ግን እኔ ምፈልገዉ መለስተኛ ሱፐር ማርኬት ማክፋፈያ ነዉ ሰራልን እስኪ ብዙ ምንፈለግ እንኖራለን
እሺ ። ሰራዋለው
Enamesegenaln . Gen yeserategna yemeberat ena geber resetehal 🙏
ምኑ ላይ? የሰራተኛ እና ኤሌትሪክ ውጪ ታስቧልኮ። ባይሆን ግብሩን ልክ ነው። በቀን 300 ብናስቀምጥ ባመቱ መጨረሻ እሱን እንከፍላለን
@ eshi yene wendem yeqeta temelshe adametewalhu. Lemetakafelen hasab bemulu amesgenalhu
እሺ 🙏
እመሰግናለሁ ግብር ታሳቢ አይሆንም? ብታካትተው::
ልክ ነው ግብር ታሳቢ መሆን አለበት። እንደማንኛውም ቢዝነስ በሰራንባቸው ቀናት 300 ብር በቀን ብናስቀምጥ ባመቱ መጨረሻ የተሰላውን የግብር መጠን ልንከፍል እንችላለን።
በጣም ገራሚ አና ያልታሰበ ቢዝነስ ,thank U Bro👏👏
ሰለ ሰጠኼን ት/ት አጅግ አደርገን እናሠሰግናለን
ሰለ ሰጠኼን ት/ት አጅግ አደርገን እናሠሰግናለን
❤❤❤ Great idea
እስቲ የመኪና እጥበት ስራ ስራልኝ
እሺ
ችግሩ የራሴ ቆጣሬ የለኝም እንጅ በኤሊክትክ የሜሰራ ስራ ብዙ ነበር
ብትከራይስ?
😢😢😢😢😢😢😢😭😭🤲🤲🤲
ቀህንፃ አሰራራችን ድክመት የተፈጠረ ነዉ እንጂ ይሄንን ያህል የሚጉዳ አልነበረም5.8 N
ትክክል ነው። ያው ክልሎች ላይ የመንግስት ህንፃ የለብ ለብ ስለሚሰራም ይሄ ማጋጠሙ የማይቀር ነው
በጣም ጎበዝ ነህ
እግዚአብሄር ሰማያዊ ጥቧቃውን ያብዛልን::
አሜን
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Besemam siyasazenu
ለሁላችን ፀሎት ያስፈልጋል እንግዲህ
ቺይ እረሳክ
ግን ባረገዝኩበት ሰው አላውቅም ደሞ በጣም እየተጨነኩ የማ እንድል አስባለሁ
ወንድሜ በህልም ማርገዝ ምንድነው
ጥሩ እድል ነው። ሰውየውን ካላወቅሽው ግን በጣም መፀለይ ይኖርብሻል።
Thank you. It is satisfying information.
You're welcome!
በጣም thank u ...next sele Ecomerce ብትሰራልን::
እሺ እሰራለሁ
thankyou
እስቲ የመኪና እጥበት ስራ በዝርዝር አቅርብልኝ እባክህ
eshi
Arif hasab new
Geber resetahal wendemea(ግብሩስ)?
ትክክል ነውና በቀን 50 ብር ከገቢያችን ላይ ብናስቀምጥ ። በአመቱ መጨረሻ እሱን አጠራቅመን መክፈል እንችላለን
In your previous business plans you were recommending where to find basic tools and their brand. Why have you lift it?
I will add them next time. But if you are asking about washing machine brand which I included on this video, its "polar".. you can get it at merkato near meskid. They have fair price.
Betam mirt.. etir Metin Yale Mereja !!! Enamsegenalen
thank you
thanks alot❤
You're welcome
Ebakgn behlme ye ebab sga sbela ayehu fchiw mn dn new
ሳታውቂው ሀጢያት ውስጥ ልትገቢ ነው። ፀሎት አድርጊ
ውሸት ሥር ሆነላችሁ ሙሉ ውሸት ። ማሳያ_ ጥርስ ከተነቀል እንደየ ጥርሶቹ ቦታ ልዩነት ከቅርብ እስከ እሩቅ ዘመድ በሂወት ይለያል ። ዉሃ / ባህር መስመጥ ከቦት ወደ ሌላ ቦታ ሃገር መቀየር እን ውሸት ህጢያት ነው ።
ለመጀመር መቶሽ ይበቃል ወይ
ክፍለ ሀገር ከሆነ ይበቃል። አዲስ አበባ ላይ አይበቃም። ቤት ኪራይ ስለሚኖርብሽ
🎉🎉🎉🎉❤
ስማኝማ እስኪ ስጋ ቤት ስት ይጨርሳል ስራልኝ እስኪ❤❤
eshi
በህልሜ ሰውሰው አርዶ ቤታችን ደሙን ግባሬን ፌቴን እየቀባኝ አራጆ የኔወድም ንገረኝ አሁን
ፀሎት አድርጊ መጥፎ ህልም ነው።
ፑቲክ ቤትየወንድ እልባሳት ለምክፍት ምን ያህል ብር ያስፍልገናል ወንድም አለም ስራልን
eshi
ደቡብ ስንዴ የት ይገኛል
yet neh?
የ ደቡብ ስንዴ የት yigegnal@@hasab101
Arbaminch negn yedebub since yet agegnalew??
በሲንግል ፌዝ ሁለት ምጣድ አይችልም ??
ይችላል። ግን እንደ ቢዝነስ ለማስኬድ ያስቸግራል