ምን ላድርግ በጣም ጨንቆኛል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024

Комментарии • 228

  • @hayati6198
    @hayati6198 4 года назад +37

    ሲጀመር የሀበሻ ሴት ንግስት ሚያደርጋትን አትወድም በክብር ልጆችሽን ብታሳድጊ ለልጆችሽ ህይወት ምቹ ነገር በፈጠርሽ ነበር

    • @militeteklemariam6504
      @militeteklemariam6504 4 года назад +2

      ሰውየው ምንም አይነት ስህተት የለበትም ስለወደዳት ማግባትና የትዳር አጋሩ እንድትሆን መርጧታል ስህተቱ ከሷነው በተለይ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታዮች ከሆን እንኳንስ ከሀይማኖታችን ውጭ ማግባትና ለሀይማኖታችን ግንባራችንን መስጠት እንዳለብን እናውቃለን ይህን ስልም የሰውይው ሞስሊምመሆኑን መቃወሜ አይደለም ሁላችንም የእምነታችን ፁኑነትን ለማስረዳትነው ::ይቺ ልጅ በአሁኑ ስአት የ2ልጆች እናት ሆናለች መፋታቱ እንደገና ልጆቹን ከአባታቸው መለየት የባሰ ስህተት ይመስለኛል ወሳኟ እሷው ራሷ መሆን አለባት ከመጀመሪያው ነበር እንጂ አሁን ህፃናቶቹ ለምን ይጎዱ
      Just try to be nice to your husband don’t damage your self and your kids life please

    • @ghazalaghazala4101
      @ghazalaghazala4101 4 года назад

      👌

  • @سارةسارة-ف3ص7ز
    @سارةسارة-ف3ص7ز 4 года назад +9

    ሙስሊምስለሆንአላህንይፈራል ለዛ ነው ያከበራት አርፋልጆችን ብታሳድግይሻላታል ።የኛስው ሲያልፍልን ይነበርንበትን እንረሳለን

  • @ስሜበርሱአለ
    @ስሜበርሱአለ 4 года назад +15

    ይቅርታ ጠይቅሽ ፅባይሽን አስተካክይ ድድብና ይሉሃል ይህነው ነውርኛ እሴናት ጥፍተኛ

  • @ZahraAbdulsemed
    @ZahraAbdulsemed 4 года назад +13

    መጀመሪያውኑ ፍላጎትዋን ጠንቅቃ አታቅም የተሰጣትን ማመስገን የማችል ሴት ነች ራስሽን ፈልጊ እሙዬ አምና ከገባች ምንም ነገር ሊያስቆማት አይገባም ሌላው ደግሞ ራስሽን ገምግመሽ የግድ ከሱ መለየት እንዳለብሽ ካሰብሽ እና የልጆችሽም እድገት ካሳሰበሽ አባታቸው ጋ ሁነው ጥሩ ህይወት ሚኖሩ ከሆነ ለሱ ሰተሽ ደስታሽን ፈልጊ አይ ያ ካልሆነ ማማረርሽን ትተሽ የተሰጠሽን አመስግነሽ ከባለቤትሽ ጋ ክፍተትሽን አጥበሽ ኑሪ ሁለት የወደደ አንዱንም ሳያገኝ ሄደ እንዳይሆን ነገሩ ምረጭ

  • @mohammedabdirkadir2541
    @mohammedabdirkadir2541 4 года назад +4

    የኔ እህት እናት ለልጆቿ ስትል ብዙ መስዕዋት ትከፍላለች እንኳን ንግስት አርጎ እያኖረሽ አናት እኮ ለደስታዋ ብቻ ሳይሆን እየተደበደበች እንኳን ለልጆቿ ትኖራለች ስለዚህ ራስሽን አስተካክይ እሱን ማስደሰት ካልቻልሽ እራስሽን ማስደሰት አትችይም ደስታንም ሰተሽ ተቀበይ የኛ ደስታ የምናገኘዉ ሰዎች በማስደሰት ነዉ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 4 года назад +10

    ጸልይ ትዳርሽን አትፍች ጡዋትም ማታም መጸለይ አለብሽ

  • @እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ

    እሷ ሲጀመር በእምነት የማይመስላትን ለምን አገባች መቼም ደስተኛ አትሆን እየሱስ ክርስቶስ ከማይመስልህ ስው ጋር አትኑር ይላል ጋብቻን የመሰለ ክቡር እና ቅዱስ ከእግዚአብሔር ፍቃድ ውጭ ስለሆነ ደስተኛ መሆን አይቻልም ሁሉም ነገር በፈጣሪ ነው ገንዘብ ብቻ ደስታ አይሆንም

    • @tigistechernetetigistecher1565
      @tigistechernetetigistecher1565 4 года назад +2

      እውነትነው 10 ለማይሞላ ኑሩ ያለሀይማኖት መጋባት መጨረሻው የራስ ቀውስ የቤተሠብ ጭንቀት እዲሁም ከፈጣሪመለየትነው ደሞም የእናትን ምክር መሥማትን የመሠለ የለም አምላክ ልቦናይስጠን ለምድራዊ ኖሮሳይሆን ከሞትበኃላ ያለንን ህይወት እናስብ

    • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
      @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ 4 года назад +2

      ዝባም

    • @እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ
      @እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ 4 года назад

      @@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
      ምነው
      እህት

    • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
      @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ 4 года назад

      @@እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ አረ ውዴ ይቅርታ በስህተት ነው የፃፍኩትን ሳይ ደነገጥኩ አፉበይኝ

  • @amminulove7124
    @amminulove7124 4 года назад +9

    እራስሽ ነሽ ደስታሽን የምታመጭውም የምታጭውም ስለዚህ ሰውየው ጥሩ ሰው ነው ደስተኛ ለመሆን ሞክሪ ጥሩጥሩውን ብቻ አስቢ እና ሞክሪው

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 4 года назад +2

    ሲጀመር አይደለም ባልሽን ማንንም ሰው መሳደብ በጣም ብልግና ነው ስድቡን ተይ ሀይማኖትሽን ካከበረልሽ ምትፈልጊውን ሁሉ ካሟላልሽ ደስታን መፍጠር እኮ ያንቺ ፍንታ ነው ያለሽን ነገሮች ውደጂ ፈጣሪንም አመስግኚ ይሄ የአልጠግብ ባይነት ስሜት ነው ጤና አለሽ ልጆች አሉሽ ትዳር አለሽ ሀብት አለሽ ከዚህ በላይ ፈጣሪን ማማረር ምን ማለት ነው

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 4 года назад +4

    ይቅርታ ጠይቄው በድለሸዋል። ሰላምሽ በእጅሽ ላይ ነው ያለው የልጆችሽን አባት አክብረሽ ተስማምተሽ በሰላም ኑሪ አደራ ልጆቹን ያለአባት እንዳታስቀሪያቸው።

  • @ፀዲፀጋይ.ፋየሳ
    @ፀዲፀጋይ.ፋየሳ 4 года назад +12

    ከብረበስ ናት ለጀቱ ደም ጭነቀኝ ተላለች ሰድ

  • @abuaminnur886
    @abuaminnur886 4 года назад +5

    አልበላ ያላት ገንዘብ አይታ ነበር የገባችው አበሻ ሰንባል አንዳንድ ሴት ካልተደበደበች ክብር የማይገባቸው አሉ ሰለዚህ ምሰጋና የማያውቅ ቅንነት የለውም የተምታታባት ናት

  • @ክሪስቲና
    @ክሪስቲና 4 года назад

    ይቅር ትበለው እግሩ ላይ ወድቃ እያለቀሰች በእውነት እኔ የራሴ የሆነ ነገር ተሰምቶኛል ችግራቸው እግዚአብሔር የፍትአልላቸው 🙏

  • @fatimaoromootube4318
    @fatimaoromootube4318 4 года назад +5

    እቅርታ ጠይቅዉ ፍቕርን አድሽ
    በተጨማሪም ኣዲስ እንሳይት ተካታተይ።

  • @rakeb6029
    @rakeb6029 4 года назад +1

    ሰውየው እንደነገርሽን ከሆነ ዕጅግ ብዙ መልካም በሀሪወች አሉት።እንደዚህ አይነት ወንዶችን ደግሞ አንች እንዲሆኑልሽ ምትፈልጊው አይነት ስው ለማድረግ በጣም ቀላል ናቸው ብየ አስባለሁ።የኔምክር እግዚአብሔር መፋታትን ይጠላል ስድብም ቢሆን እያንዳንዱ ስው ስለሚናገረው ነገር በፍርድ ቀን መልስ ይመጣል ስለሚል መፅሀፍ እባክሽ እህቴ ተቆጠቢ።ሁሉም ነገር አዕምሮሽ ውስጥ ነው ያለው። እናም ደስታሽም በጅሽ ነው ሁሌም መልካም መልካሙን አስቢ please show him respect and love ,you are also representing a country,በፍፁም ልፈርድብሽ ፈልጌ አይደለም ግን በዚህ መልኩ ካላየሽው ብየ ነው የኔ እህት አይዞሽ ፀልይ በርች እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን።

  • @እርግቤቲዩብ
    @እርግቤቲዩብ 4 года назад +1

    ሮዚዬ የኔ መልካም ሥወድሽ

  • @yasmeendxb2810
    @yasmeendxb2810 4 года назад

    የኔ እት አውን ውሉም ነገር ሆኖአል መጀመሪያ ነበር ቆም ብሎ ማሰብ ችግር አወዛጋቢ ነው ሒወት ትመራሻለች እንጂ አትመሪያትም አውን ወደ አይምሮሽ ተመለሺ አይምሮሽን ቀይሪ መማር ካለብሺም ተማሪ አንቺ አላወቅሺም እጂ ስትሳደቢ ከአፍሽ የሚወጣው ቃል መልሶ እራስሺን ነው ሚያዋርደው ያስንቅሻል እግዚያብሔርን የማትፈሪ ሴት ያስብልሻል ይቅርታ የማይቀይረው ነገር የለም ይቅርታ ጠይቀሽ ከዚ በዋላ ለራስ ሰላም ፈጥረሽ ለሱ ፍቅር ሰተሽ አክብረሺው ኑሩ ላገኘሺው ሁሉ አታማክሪ ላንቺ የተፈቀደው ሒወት እሔነው ምክኒያቱ ባይፈቀድ ኖሮ አንቺና እሱም አትተዋወቁም እስከዛሬ አብራቹም አትኖሩም አውን ቀልድ አይደለም 2 ልጆች አሉ ለነሱም ቅድሚያ ስጪ የማንም ወሬ አትስሚ ሒወትሽን ብቻ ኑሪ ቤተሰቦቹንም አክብሪ እድሜ እየጨመረ ሲሔድ እራሱ እንበስላለን አስተሳሰባችን ይቀየራል እነዳትፋቺ ደስታ ባንቺ እጅ ነው ያለው ደስታን ማምጣት ትቺያለሽ መፃፎችን ማምብ አምብቢ ከልጆችሽ ከሱ ጋር ተጫወቺ እለት ተለት ሳቂ ሒወትሺን በአግባቡ ምሪው ይቅርታ ጠይቂ ይቅረታ ማለት ትልቅነት ነው

  • @ችዬውልኑር
    @ችዬውልኑር 4 года назад +3

    በፍቃድሽ ያገባሽው ሲቀጥል ሁሉም ነገር ነግሮሻል በግልፅ ስለ በፊት ትዳሩ ስለ ኑሮው ካገባሽ ቦኋላ እደ ዘመኑ ወዶች ባህሪው አልቀየረብሽ ምን ልሁን ነው ምትዩ ምቾት ቋቅ አለሽ 😂

  • @mesetetteberre7061
    @mesetetteberre7061 4 года назад +1

    ሠላም ሮዝዬ፡ ባለታሪኳ ምድነው ፍላጎትሽ የምትፈልጊውን አታውቂም፡መጀመርያ ሊሆን የሚችለውንእናትሽ ነግረውሻል እያወቅሽ ገባሽ ወሰንሽ፡አሁን ከችግርሽ ስትላቀቂ መጀመርያሽን እረሳሽ ፡እሱንምእያስቀየምሽ እግዛብሔርንም እያስቀየምሽ ፡ይሄ ነገር ግን በኋላ የማትወጭው ዋጋ ያስከፍልሻል፡ደሞ የተማረ ስለሆነ እጅ ሌላ ሰው ቢሆን እደዚም አይታገስም ፍቅሩን አትግፊ ግፍ ነው፡ አሁን እደገና ይቅርታ ጠይቀሽው ፍቅር ስጭው ውደጅው የልጆችሽ አባትነው፡ ደሞ በሀይማኖትሽ በምነትሽን ካልተቃወመሽ፡ ይውልሽሰው የሚኖረው በሀይማኖት ሳይሆን በምነቱ ነው፡ እሱ ዝም ያለሽ ይሄ ስለገባው ነው እሽ፡ እራስሽ ፈትሺ ንቂአረፈደም ወድ ፍቅር ከሰጠሽው ይመለሳል፡ፈጣሪ ይባርከው።

  • @zekaryasosman2603
    @zekaryasosman2603 4 года назад +2

    ኣንድ ኣባባል ኣለ እሮዚ ኣሕያ ማር ኣይጥማትም እሚባልነገር እና እሥዋም እንደዛነቺ ቺግሩን የፈጠረቺው እራሧነቺ ሲቀጥል የሰው ክብር ምን እንሆነ የምታውቅም ኣልመሰለኝም ሰውየው ምንም ቺግር እንደሌለበትነው የተረዳሁት የቺ ኣገርም ቤተሰብም ኣሰዳቢነቺ ፈጣሪ ልቦና ይሥጣት ኣሥገድዷት ኣይደለም ወዳነው የገባቺው ወራዳ ሁና የሌላ ሰውም እያሠደበቺነው ኣሁን እኔ እንደሚመስለኝ ኣንድነገርላይ መወሰን ኣለባት ባሕሪዋን ኣሥተካክላ በውይይት መፈታት ሌላ ኣታግባብኝ እኔ ፀባየን ኣስታካክየ ካንተጋ መኖር እፈልጋለሁ ብላ ማናገር ለልጅወቺዋ ሰትልማለትነው ካለሆነ ደሞ ኣገርዋ ገብታ መሥራት ነው

  • @aynalmeyeborenalji7877
    @aynalmeyeborenalji7877 4 года назад +4

    ወራዳ ነገር ነሸ እህት በራስሸ ፀባይ ነው ክብርሸን ያጣሸው እራስሸ ግራ ተጋብተሸ ሰውን ጭምር ግራ ታጋቢለሸ

  • @zizuebirahim2292
    @zizuebirahim2292 4 года назад +9

    ትዕግስቱን ስጣኝ🙄በጣምምምም በለግ ነሽ ጭራሽ በዛሩ በመልኩ የምትሰደብ እርጥብ ነሽ አንቺ ስጀመር ከራስሽ ጋር ተጠልታሻል ቅንጣት አታሳዝኝም የሆንሽ አዝግ😏😏

  • @AliJamal-mn9cu
    @AliJamal-mn9cu 4 года назад

    ከበድ ነው ጸልይ እህታችን እግዝያቤሔር ይርደሽ

  • @የትምወርቅዬሴፍ
    @የትምወርቅዬሴፍ 4 года назад +1

    መልካም መስቀል ሰው ልጅ ከለደ በሆላ ለልጆቾ ስትል መታገስ አለባት በምኖርበት ሃገር አንድት አሜሪካዎት ባሌን ልፈታ ነው እስካሁንም የቆየሁት ልጀ 12 ክፍልን እስከሚፈፂም ነው ኮሌጅ ራቅ ብሎ ነው የሜማረው አዲጔል ብላ ፈታችው ይህ ለአንች ትምህርት ነው

  • @ettymadanit490
    @ettymadanit490 3 года назад

    እራስ ወዳድ ጥቅመኛ ሰዉ ነች ታገኘዋለች ከእግዚአብሔር የስራዋን ይሰጣታል

  • @tgmaru4411
    @tgmaru4411 4 года назад

    ፍቺ መፍትሄ አይሆንም መጀመሪያ ካልተቋቋመች በስተቀር። ከነልጇ አአ ቁጭ አድርጓት አአ ቢጠፋ በችግር ትሰቃያለች። ቋሚ ነገር መያዝ አለባት

  • @kuwaithomemaid1946
    @kuwaithomemaid1946 4 года назад +1

    ሰውየው ጥሩ ነው ልጅቱ ምናምን ሰይጣን ተጠናውትዋት ነው ትጸልይ በደንብ አትፍችው እህቴ ወደሽ ገብተሽ ልጆች ወልዳችኃል ባልሽን ይቅርታ ብለሽ ንሮሽን ኑሪ. አትግፊው. እናቴ ጸልይ በደን ብ ሰይጣን ነው እዲ ሚያደርግሽ በርትተሽ አምላክሽን ተማጸኝ ትዳርሽን እዳትፈች

  • @shayeatube1069
    @shayeatube1069 4 года назад

    ሮዚ ብዙ ብሞልጫት ደስ ይለኝ ነበር ነገር ግን እስልምናዬ እምነቴ አፈቅድልኝም ሲቀጥል አንቺን አከብርሻለው በመቀጠል እኔ በአንድ ነገር አምናለው አምኜ ከገባሁ ወደድኩም ጠላሁ የመጣውን ሁሉ ተቀብዬ በፍቅር ለመኖር እሞክራለው እንጂ እራስ ወዳድ አልሆንም ሌላው ግፍ ነው እንደዚህ አይነት ወንድ አይገኝም ሁሉንም ማገናዘብ ጅምር ላይ ነው ወደሽ ከገባ ቢረግጡሽ አይክፋሽ :: ለቃላት አጠቃቀሜ ይቅርታ ሮዚ ፍቅር you are very smart.

  • @dohaqtr8108
    @dohaqtr8108 4 года назад

    በመጀመሪያ ሠላምና ደስታ የሚሠጠው ልዑል እግዚአብሔር ነው።ገንዘብ ሠላምና ደስታን አይሠጥም ፣እና አንቺም ጋር የሆነው ይኼ ነው።እኔ እንደራሴ መሆን አለበት የምለው ቶሎ ንሰሐ ገብተሽ ወደ ቀደመው እምነትሽ ተመለሽ ከፈጣሪሽም ታረቂ ፣አሁን ባለሽበት ሁኔታ ቸርች ብትሔጂም ምንም ጥቅም የለውም፣በሸሪአ ህግ ተጋብተሽ በእምነት ከማይመስልሽ ወልደሽ አብረሽ እየተኛሽ እንዴት ሠላም ትሆኛለሽ።ሰላምኮ የሚገኘው በፍፁም ልብ በእውነት ከአምላክሽ ጋር ስትሆኚ ነው።እና እውነተኛ ሠላም ያለው ከአማኑኤል ጋር ነው ።
    ከሱ ተለይቶ መኖር እንዲህ ነው የሚያደርገው።ሰው ስጋውን አትርፎ ነብሱን ቢያጣ ምን ይጠቅመዋል እህቴ።ከእምነትሽ መውጣት ሠላም ማጣት ነው ትርፉ።
    ሌላው እኔም እንደዚህ ተመሳሳይ ታሪክ ነበረኝ እኔ ደግሞ አረብ አግብቼ በገንዘብ በጣም የሞላኝ ነው ወርቅ እንደ ልብስ ነበረኝ ፣ከአምላኬ በመለየቴ ግን በጣም እጨነቅም የጥፋተኝነት ስሜትም ይሠማኛል ሠላምም በፍፁም አጣሁ።ግን በመጨረሻ ድንገት ለእረፍት ብዬ ኢትዮጵያ ገብቼ ሳልመለስ ቀረሁ፣ከዛም በቃ ብዬ በንሰሐ ተመልሼ ከአምላኬ ታርቄ አሁን በመጠነኛ ኑሮ ቢሆንም የምኖረውአሁን ላይ በጣም ሠላም አለኝ። በእምነት የሚመስለኝን ባልም አገባሁ ልጆችም ወለድኩ በጣም ደስተኛ ነኝ አሁን ሠላምና ደስታዬ ተመለሠ።

  • @misganmelese323
    @misganmelese323 4 года назад

    ሲጀመር በመጀመሪያ ደረጃ እሷን ጥፋተኛ ነች ለምን በእድሜ እኩዬዋን ጋር አይደለም የተጋባችው ለምን እሱን የሶስት ልጆች አባት መሆኑን እየነገራት ነው የገባችበት፡ሲቀጥል ከእምነትዋን ጋር አብሮ የሚሄድ ሰው አይደለም እየኖረች ያላቸው ለዛ ነው ደስተኛ መሆን ያላቻለችው ለዛ ነው፤እንውም እሱን በጣም ጥሩ ሰው ነው ለምን እሱን እንዲህ አቅልላ እየሰደበችው እንዴትስ ፍቅር ይስጣት?ሲቀጥል ምንም አይነት የኑሮ ችግር አላደረሰባታም፡ የሱም ምንም አይነት ችግር የለበትም ነው የምለው እና አሁን ያላት አማራጫ እሱን በድንብ አግባብታው አብራው ለልጆችዋን ስትል ህይወት መቀጥል ነው ያለባት ካልሆነ ሁሉም ነገር ቀርቶባት ልጆችዋን የዛ ወደ ኢትዮጵያ ሄደ ልጆችዋን እያሳደገች እራስዋን ደስተኛ አድርጋ ነው መኖር ያለበት ብዬ ነው ከሁለት አንዱን መርጣ መኖር አለባት ብዬ ነው የምመክራት እህቴ አይዞሽ ባይ ነኝ ወንድምሽ።

  • @አድያምካሕሱ
    @አድያምካሕሱ 4 года назад

    ጥጋበኛ ነች እህቴ የተሰጠሽን አመስግነሽ ባልሽን አክብረሽ ኑር እህቴ ዛሬ ላይ እጅሽ ላይ ያለዉ ነገር ነገ ይቆጭሻል

  • @salemhabtu9437
    @salemhabtu9437 4 года назад

    ለፍቅር ሳይሆን ለጥቅም ብለው የሚፈፀሙ ጋብቻዎች 98% በደስታ መኖር ተስኗቸው ጋብቻቸውን በፍቺ ይፈርሳል። ሰውየው ላይ ጥፋት ፈልጌ አጣሁኝ። እሷ አሁን ማድረግ ያለባት ሰውየው በደንብ ከነ ልጆቿ የሚረዳት ከሆነ ፍቺ ፈፅማ ልጆቿን በስርአቱ ማሳደግ ነው። በዚህ ታሪክ ውስጥ የሚያሳዝኑት ምንም በማያውቁት ችግር የሚደርስባቸው ልጆቹ ብቻ ናቸው። ለልጆቹ ከቆንጆ መጫውቻ የእናት እና የአባት ፍቅር አግኝቶ ማደግ ትልቅ ጠቀሜታ አለው። በመጨረሻም ለሴቶች እህቶች የምመክረው ፣ የፈለገው ችግር ቢኖርብን ለሀብት ብለን ያላፈቀርነውን ሰው አናግባ። እኛ ሴቶች ጠንክረን ከሰራን ልክ እንደሌላው የማንም ጥገኛ ሳንሆን መኖር እንደምትችል ማወቅ አለብን።

  • @genetkebede3396
    @genetkebede3396 4 года назад

    ስላም እግዚአብሔር ይመስገን
    በመጀምርያ እግዚአብሔር አምስግኝ ሲቀጥል ባልሽን አመስግኝ እናትሽ እኮ ላንች በምጨነቅ ነው አንቺ ድስተኝ ስትሀኝ ባልሽም እናትሽም ይድስታሉ ቤቱ ስላም ይሁናል አንድን እምነት ይዝሽ ፍጣሪን ለምኝ ሁሉም ነገር ይስተካከላል ልብሽ እሚልሽን አድርጊ ፀሎት አድርጊ ሁሉ ይስተካከል አተሳድቢ እግዚአብሔር ይርዳሽ ስድብ በጣም ሚያስጠላ ነግር ነው ትዳርሽን አስተካኪዪ አተፋች የቤታችሁን ስላም እራስሽ ነው ምትመልሽው

  • @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
    @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ 4 года назад +2

    አየሽ መጀመራ ምን እደምፈልጊ አላወቅሽም ነበር ሀይማኖቱን ጠልተሽ ከሆነ የምትሰድቢው ፍችው እና የራስሽን ኑሮ ኑሪ ድሮም የሀበሻ ሴቶች እኮ የሚረግጣችሁን ነው ለማንኛውም ውስጥሽ ስላም ስላልሆነ መለያየት ይሻልሻል አንድ ቀን ተናዶ አገትሽን እዳይልሽ ዋ 😀

  • @kalkidansindewsindew6329
    @kalkidansindewsindew6329 4 года назад +2

    ልጅቱ ግን ውስጡአ መልካም አደለም መልካም ሰው ገጥሙአትም እሱአ መልካም ስላልሆነች የሰውዬውን ኑሮ በጠበጠች ከፈታሽውም ልጆቹን እንዳትወስጂ ዝም ብዬ ሳስብሽ ውስጥሽ መልካም አደለሽም የ ሴት ጉአደኛሽንም አስቀየምሽ መልካም ሰው ስላልሆንሽ አንቺ ምፈልጊው አዲሳባ ከ ማንም ወድን ጋ መንዘላዘላዘል ነው ምፈልጊው

    • @tesfahunmulugeta5361
      @tesfahunmulugeta5361 4 года назад

      መጀመሪያ ነበር መተው የነበረባት አሁን ጠባያን አስተካክላ አብራው ትኑር

  • @makdabekele3563
    @makdabekele3563 4 года назад

    እረ ምን አይነት ሴት ናት እንዲህ ህይወቷን የቀየረ ሰው አክብራ ፀባይዋን አሳምራ ብትኖር ምንነበረበት እንዲህእየተሳደበች ችሎ መኖሩ በጣም ይደነቃል ቤቱን ሰላም የነሳችው እራሷ ናት እሱ ሰላም ስላጣ ሌላ ቢይገባ አይፈረድበትም የሷ ፀባይ ነው ለዚህ የዳረገው በጣም አሳዛኝ ሴት ነሽ እየተሳደቡ ሰላም የለኝም ማለት ምንድን ነው የቤቱን ሰላም የምታሳጭው እኮ አንቺ ነሽ እልቅ ቀን ስላወጣልሽ ፀባይሽን አስተካክለሽ ፍቅር ሰተሽ ቤትውጥ ሰላም ፈጥረሽ በሰላም ኑሪ ይሄንን ትዳር ማስተካከል የምትችይው እራስሽ ነሽ

  • @fujlove907
    @fujlove907 4 года назад

    ይሔ ክፉ አጋንንት ከትዳራችሁ ከሰላማችሁ ይነቀል ዘንድ አጥብቀሽ ጠዋት እና ማታ ፀልዪ
    ስለባህሪሽ ስለአንደበትሽ ፀልዪ
    አባታቸውን እየሰደብሽ የምታሳድጊያቸው ልጆችሽ
    ነገ አንቺንም ይጠሉሻል ህፃናቶች አይረሱም
    በመጨረሻ ከኤግዚአብሔርም ከትዳርሽም
    ከልጆችሽም ከራስሽም ጋር ተጣልተሽ
    በፀፀት ሒወትሽን ትጨርሻለሽ......
    ፈጣሪ የሰጠሽን እንጀራ መልካም ትዳር
    እየረገጥሽ ነው እና አብዝተሽ ፀልዪ
    ብዙ ግዜ እኛ ኦርትዶክሶች ፀልት መልስ
    ያለው አይመስለንም.....ግን አለው
    እንፀልዬ መፀሀፍ ቅዱስም በየቀኑ እናንብብ
    ምሳሌ12:4
    እህቴ እባክሽን :ምሳሌ:መዝሙረ ዳዊት:መፀሀፈ ሲራክ መፀሀፈ ተግሳፅ:ቆሮንቶስ&......አንብቢ
    እግዚአብሔር በማስተዋል እና በጥበብ ትኖሪ
    ዘንድ ይርዳሽ!!!!!!ትዳርሽን ይባርክልሽ!

  • @birhanewoldhana9756
    @birhanewoldhana9756 4 года назад +2

    ፀባይሽን አሳምረሽ ልጆችሽን አሳድጊ ከባለቤትሽ ጋር ሆነሽ

  • @fafi.wolloyewatube3190
    @fafi.wolloyewatube3190 4 года назад +3

    በጣም ባለጌናት ሲጀመር ለምን የማትወጅውን ሰው አገባሽ ለገንዘብ ብለሽ ከአረቂቤት ስላወጣሽነው የጠገብሽው እከክሽን ስላራገፈልሽነው ድሀ ሲጠግብ አይቻልም

  • @shaga5844
    @shaga5844 4 года назад

    Endetnesh roz enem share lerglsh mifaligew history alegn please silkishin laklgn siwodish ❤❤❤❤

  • @hayatabdu5658
    @hayatabdu5658 4 года назад

    ሲጀመር ያላየነውን ስናይ የሚያደርገንን ያሳጣናል የድሃ ልጅ ሁልጊዜ ሲልፍለት ያሳለፈለትን መራገጥ ባህል አድርገነዋል ነገ በፀፀት ትሞቻለሽ ጠብቂ።

  • @ራህማአደምየወሎልጅያውምየ

    ጥጋብ ቀዩ ትላለች እናቴ ሠላሙን አትሽው ባለጌ አላህ ሂደያ ይስጥሽ።ሤትኮ ገንዘብ አምላኪ ነን ።ለገንዘብ ሥለሆነ የገባሽው የፈለግሽውን አግኚተሻልአርፈሽ ተቀመጪ በላና መከራ እንዳይወርድብሽ ።👌

  • @beautyofnature9275
    @beautyofnature9275 4 года назад +5

    እውነታው ይሀ ነው፤ መጀመሪያ ሰውየውን ሳታፈቅር ስለገባች ገና ታብዳለች። he told her to go already ,and what she is waiting for? Having peaceful life is more than anything else, she is poor lady to make decision, I feel bad for her.

    • @ናርዶስአየለ
      @ናርዶስአየለ 4 года назад

      ትክክል ለብር ብላ አገባች ሲሞላላት መሳደብ ጀመረች አይ ድሀ አይለፍለት የሚባለው ለዚሂ ነው

    • @genetgenetgenet8284
      @genetgenetgenet8284 4 года назад

      ደሀ ወርቅ አይግዛ ከገዛም ይጥፋበት አሉ😅😅😅

    • @alizuamr6683
      @alizuamr6683 4 года назад

      አኡዙቢላጠብቀኝከዉዝግብ ያአላህ

  • @AyinAdis2016
    @AyinAdis2016 4 года назад

    ውዝግብ ለንሰሀ አባቷ ሄዳ ትናዘዝ አይነጥላ ነዋ ተገፎ እንዲገፈፍ የጠላ ቤት ሰፈር ፈዩ በቀላሉ አይወጣም መጀመሪያ መልኩን ሳይሆን ሃብቱን አይታ ሰ ፍ ብላ ገብታ እውነቱ ይህ ነው ስትጠግብ ነው መልኩ የታያት
    ሮዚ አንቺን ግን አከብርሻለሁ 👈🙏

  • @loveislifeanchor3633
    @loveislifeanchor3633 4 года назад

    መጀመሪያ ሀይማኖትሽን አላስከበርሽም በጸባይሽ. ጌታንም ይቅርታ ትጠይቃ ጌታን ደግሞ አንደምታሳዝን እወቅቂ በምንም ሐይማኖት ከማንሞ ሰው የሚመጣ መልካምነት ከጌታ ስለሆነ ገታንምይቆርታ ጠይቃ ጸጋ ማሰተዋል አንዲሰጣት ትጠይቅ ደግ የሰው ሀሳብ ተበላሽቶ በገንዘብ ሰለለወጠው እውነቱ ከመነገር አይቆምም ቢየማትም ትዋጠው ዱሮም በፍቅር ካልተመሰረተ መሰረቱን የሳተ ነው በእረሷ በኩል :አሁነም በእጇ ነው. አሰተዋይ ሴት ቤቷን ትሰራለች ሰነፈ በእጇ ታፈርሰለች በስህተትሽ አንኳን አኔ ጌታም አ ይፈረድብሽ ግልጽ ንስሀሽ ያስከብርሻል ግን አደብ ግዢ ለሌላ መልካምነቱን አታጥፊበትአናትሽን ሳላደንቅ አላልፍም እናቶች ሰሙ ወጣቶች ደስታችሁን በገንዘብ አትተምኑ !ትዳር እነኳን ኢትዮጵያ ጨዋ ነጮች አብዛኛው በፋቆር ነው በሆሊወድ አተመዝኑ!

  • @romajg6221
    @romajg6221 3 года назад

    አረ በናትሽ እንቺ ደስተኛ ካልሆንሽ መፍ ታት እና ለሱም ክብር ከሌለሽ ከናትሽጋ መኖር ይሃ ግዜ ማባከን ነው ወንድ ልጅ እየስደብሽው እንዴት ብሎ ከምንም ነገር ክብራቸው ነው እና አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ካልሆነ ስንት አመት ልትኖሪ ነው ደስታ እምታመጪው ራስሽ ነሽ እና አይዞሽ ።

  • @dawitgezahegne9343
    @dawitgezahegne9343 4 года назад

    እሷ ግራ ገብቷት ሰውየውንም ግራ አጋባችው ። እንዳነጋገሯ ግን እውነትም የተማረ ይግደልኝ እሚያስብል ጽድት ያለ ስእብና የተላበሰ ሰው ነው። ግን እንደ መማሩ ለምን ሳይካትሪስቶችን እንድትታይ ምክር እንድታገኝ አላደርጋትም ? አንዳንዴ የኛ ነገር ገንዘቡን ብቻ ስላፈሰሰልን አንድ ሰው ደግ ቸር እንላለን ለሌላው ሰው ደግሞ ገንዘብ ማፍሰስ ተራ ነገር ሆኖ ለሷም ለኛ ግልጽ ላልሆነ ነገር መጠቀሚያ አድርጓት ወይም እያደርጋት ይሆናል ። ለማንኛውም ቤተክርስቲያን ሄዶ መምጣት ብቻ ሳይሆን እምነትሽ ላይ ጠበቅ በይ የወስጥ ደስታ እና ሰላም እሚገኘው በፈጣሪ መንገድ ብቻ ነው ። አሁን ላይ ምንም አይነት የመለያየት ውሳኔ አትወስኚ ።

  • @ዘመን-ወ7ሰ
    @ዘመን-ወ7ሰ 4 года назад

    ክብረ ቢስ ናት ሰዉዬዉ ጥሩ መሆኑን እየተናገረች አሁን ቢቀየርባት አይገርመኝም ምክንያቱም ፀባዬ እንዲቀየር ያረግሽዉ አንቺዉ እራስሽ ነሽ አርፈሽ ቁጭ ብለሽ ልጆችሽን አሳድጊ ፍቺዉ የምትል ጉዋደኛ ሴጣን ናት አትስሚያት

  • @bilutesfaye1986
    @bilutesfaye1986 4 года назад

    እባካችሁ አትፍረዱ መጽሐፍ ቅዱስ በማንም ላይ መፍረድ እንደሌለብን ይነግረናል ። ልጅቷ እኮ ማንም ሰው በአለም ላይ የሚኖር የሚመኘውን ነገር ያስደስተኛል ብላ መረጠች። ማናችንም ልናደርገው እንችላለን መፍረድ የለብንም። ነገር ግን ከዚህ የምንማረው ሰው የፈለገውን ያህል ገንዘብ ቢኖረውም ሰላምን ግን መግዛት አይችልም። መጽሐፍ ቅዱስ ሲናገር እውነተኛ ሰላም ያለው በክርስቶስ ነው
    “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።”
    - ዮሐንስ 14፥27
    እህቴ ልጅቷን ለመርዳት ኢሜይል አለሽ?

  • @addisethio7402
    @addisethio7402 4 года назад +1

    ትዳርሽን አትፍቺ:: ሰውዬው ጥሩ ሠው ይመስላል፡፡ አንቺም እግዚአብሔር ልጅ ሠጥቶቫል፡፡ልጆችሽን አሣድጊ፡ ፡ ደስታ በገንዘብ እና ሀብት አይገኝም፡፡ ወደ ጌታ የበለጠ ቅረቢ :: ፀልይ ራስሽን ደግሞ Busy በስራ/ ትምህርት አድርጊ። ሁሉ ነገር ይቀየራል፡፡ ራስሽን ቀይሪ

  • @wintab9571
    @wintab9571 4 года назад

    ሲጀመር አንቺ ጥሩ ሴት አይደለሽም እራስሽ ተወዛግበሽ ሰውዬውንም አወዛገብሽው አልገባሽም እንጂ እራስሽን ባልሽን ልጆችሽን እናትሽን ሁሉንም ሰላም አጥተሽ በዙርያሽ ያሉትንም ሰላም ነሳሽ በቃ ለሱም እዘኝለት thank you ብለሽ ውጪ ላደረግክልኝ ለነበረን መልካምነትህ አመሰግናለው ስላጠፍሁትም ስለስድቤ ይቅርታ ብለሽ የራስሽን ኑሮ ኑሪ እንዴ ሰውም ሲመክርሽ እንቢ ብለሽ እራስሽ አምነሽበት ገብተሽ በምን እዳው ነው እሱ የሚሰደበው ጭራሽ ከሱ አልፈሽ ቤተሰቡን መስደብ በጣም ታሳፍሪያለሽ ፕሮሴፈር የተከበረ ሰው ለራስሽ ሳይሆን ለሱ እዘኝለት እና ይቅርታ ብለሽ ድምፅሽን አጥፍተሽ ውጪ የናትሽ ቤትም ሲበዛብሽ ነው እድለኛ ነሽ ደግ ሰው ገጥሞሻል

  • @romanmuze3236
    @romanmuze3236 4 года назад

    የሀገሬ ሰው ሲተርት ምን ይላል መሰለሽ ጥጋብ ወደርሀብ ይመራል እህቴ ሲጀመር የራሰሽን ደስታ ያሳጣሽው እራስሽ ነሽ ከታች አንስቶ ነው ከፍታ ላይ ያደረሰሽ ክብር ሳትሰጪው ደሞ ከሱ ክብርን አጠብቂ ሲጀመር እስልምናውንም ነግሮሽ አምነሽበት እንጂ አስገድዶሽ አይደለም ሲቀጥል የራስሽን ህይወት የምትኖሪው አንቺ እንጂ ጉዋደኛ ወይንም ቤተሰብ አይደለም ስለዚ ወደዋላ መለስ ብለሽ የመጣሽበትን እና አሁን ይለሽበትን ህይወት ሚዛን ላይ አሰቀምጪ ከዛም ወደሚያመዝነው ወስነሽ ሂጂ አንዳንዴ እኛ ሴቶች ስናጣ ችግር ስናገኝም እንደዚያው ምን እንደሚሻለን እንግዲህ ምክሬን ከሰማሽ የምልሽ ይሄን ነው ።

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 4 года назад +3

    ሰው ለገንዘብ ቀርቶ በህይወቱ ቢመጡበት እንኳ ሀይማኖት መቀየር አይታሰብም

  • @ኢክራም-ነ1ደ
    @ኢክራም-ነ1ደ 4 года назад

    ሰዎን ያላገበረ እሷን እዴት ያከብራታል ጥፋቱ የሷ ነው

  • @ትዕግሥትሰሎሞን
    @ትዕግሥትሰሎሞን 2 года назад

    ፀሎት አድርጊ ሁሉም ነገር ይስተካከላል ናይጀርያ ደሞ መናፍስት ይበዛበታል እና አይነጥላም ላንች ህይወት መሰናክል ሊሆን ይችላል እና ፀልይ

    • @Fancyworld21
      @Fancyworld21  Год назад

      instagram.com/p/CkCz0-aJFMF/?igshid=YmMyMTA2M2Y=

  • @rehetmohammed6797
    @rehetmohammed6797 4 года назад

    ደግ አደረገሽ ያግባ

  • @kadeejamustafa9653
    @kadeejamustafa9653 4 года назад +1

    ሠውየውን ሣላደቅ አላልፉም ሠው ለሠው ክብር ነው ለምን ትሣደባለች እራሥሽ ነው ክብርሽን ያሣነሽው ወደነበርሽበት ተመለሽ።

  • @sanegerma3942
    @sanegerma3942 4 года назад

    😥😥😥😥ምን አይነት ሠው ነው በጌታ መልካምነቱ ጌታ እንዲህ አይነቱን ወንድ ያብዛልን አርፈሽ ቁጭ በይ ይቅርታ ጠይቂው እሱ የተማረና አስተዋይ ሰለ ሆነ ነው እንጂ ሌላው ቢሆንማ ያኔውኑ ፈቶሻል ቱ

  • @በእምነትየኪድዬስጦታ

    መጀመርያም ለገንዘብ ለቅንጦቱ እንጂ ፍቅር የላትም ስለዚህ የፈለገችውን አያች ፍቅር ስለሌላት ደስተኛ ልትሆን አትችልም ደፋር ፈጣሪሽን ፍሪ

  • @ቀመርያዳውድ
    @ቀመርያዳውድ 4 года назад +1

    የእናቷን ምክር ብትሰማ ኑሮ ይህ ሁሉ ውዝግብ የለም ነበረ

  • @maysatedy2468
    @maysatedy2468 4 года назад +1

    እናቴ እቺ ጥጋብ የነፍት ናት በዚ በተወደደ ንሮ እንዲ ዝም በያት እመታለቅስበት ግዜ ይመጣል ጥጋበኛ በይልኝ አደራ

    • @alizuamr6683
      @alizuamr6683 4 года назад

      በጣም የኛግን ጤና አትመሥለኝም

  • @ፀዲፀጋይ.ፋየሳ
    @ፀዲፀጋይ.ፋየሳ 4 года назад +10

    አረ ባለጌ ሴት ናተ

  • @emabetzemedkun2948
    @emabetzemedkun2948 4 года назад +1

    ዳሀ ስጠግብ መከራነው ጥጋበኝ ነች

  • @eyeab7657
    @eyeab7657 4 года назад +1

    አይ የሰው አለመገጣጠም እኔ ባሌን አፍቅሪው ነው ያገባሁት ገንዘብ አለው ግን ስለማይንከባከበኝ ደስተኛ አይደለሁም ሁሌ እጨቀጭቀዋለሁ እሰድበዋለሁ ሰላሙን ነው የነሳሁት

  • @sintusintu9015
    @sintusintu9015 4 года назад +1

    ፍቅር የሚጀምረው ከእምነት ነው ግን እሱ አልሆነም
    አሁንም ልጆቿን ለማሳደግ ስትል ወደራሷ ትመለስ ወንድን ልጂ በቀላሉ መቀየር ትቺያለሽ ፍቅር ስጭው ልጆቺሽን አሳድጊ ልጆቺ ካደጉ እራሳቸውን ከቻሉ በኃላ ተፋቺ አሁን ግን እንዳትሞክሪው ወይ ባልወለድሽ ኖሮ

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 4 года назад

    ድሮስ ለአህያ ማር አይጥማት አር እና አመዷን ማብነን እንጅ ይች ደግሞ የጠናባት ደቆሮ ነች

  • @comcell7868
    @comcell7868 4 года назад

    ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ሲሆን ያማረ ይሆናል !አቺ ግን ይመስለኛል ከጊዜ ቦሀላ ነው እየጠላሽው የመጣሽውእጂ በፊት ደስተኛ ነበርሽ ያ ማለት ደግሞ የሚሰጥሽ የተመቻቸ ነገር አታሎሽ እጂ ፍቅር ኖሮብሽ አላገባሽውም !!ስህተትሽ የጀመረው ሀይማኖትሽን የቀርሽ ለታ ነው ካንቺ እናትሽ አስተዋይ ናቸው::

  • @mekidiappyube1850
    @mekidiappyube1850 4 года назад

    ስልምምሺ ይብዛ እህቴ

  • @TG-44
    @TG-44 4 года назад

    Roza video aydersegnm lemdenaw😘😍😘

  • @LoveLove-ho6nu
    @LoveLove-ho6nu 4 года назад

    ሱባሀንአላ

  • @semirahayatu8137
    @semirahayatu8137 4 года назад

    የኔ እህት መጀመሪያ ነበር ማሰብ የነበረብሽ አሁን ቤተሰብ መስርተሻል ልጆች አሉ ስለዚህ ደስተኛ ለመሆን መደመሪያ እራስሽን ዝግጁ ማድረግ አለብሽ ውንድ ልጅ ደግሞ የሚያከብረው ሴት ይፈልጋል ቆም ብለሽ አስቢበት

  • @birtukanbekele5555
    @birtukanbekele5555 4 года назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂እኛ ሴቶች እኮ ሚወደን ሚከብረንን አንወድም አልጋ ስንባል መሬት ወርቅ ስንባል ፋንድያ ምንተቸገርሽ ቆይ እንዴ እንደ አህያ ሚያየንን ነው ምንወደው ላይሽ ላይ ያለሽ ጋንጩር ነው እንዲ ሚረግሽ ግፍ ነው ። እኛ ለፍተን ከወንዶች እኩል እየሰራንም አላከበሩንም ። እንዴ ችግርሽ ምንድነው 🙄🙄🙄

  • @amiratube3467
    @amiratube3467 4 года назад

    ኧረ እህቴ ትዳርሽን አትፍቺ ደስታ ደሞ የሚመጣው በሀይማኖትሽ ፅኑ ስትሆኚ ነው እና ብትፈቺው እራሱ ይቆጭሻል በኋላ ተረጋጊ እንደዚህ አይነት ሰው አታገኚም

  • @medinayimam8478
    @medinayimam8478 4 года назад

    Ewnetun new kalfelghi wuchi sijemer tdar betefabet zemen

  • @bintaby1099
    @bintaby1099 4 года назад

    ሲጀመር ሴቶች ጥጋበኞች ነን ሲቀጥል ባሏን የማታከብር ሴት በእምነታችን በጣም ከባድ ነው ስለዚ አርፈሽ ተቀመጪ አላህን ፍሪ አርፈሽ ተቀመጪ

  • @Ss-li8jr
    @Ss-li8jr 4 года назад

    አይይይይይይይ እኛ ሴቶች ስንባል በዘነዘና አናት አናትሽን እያጣፈነ የሚያኖርን ነው ነው ምንፈልገው

  • @astertaddsse1253
    @astertaddsse1253 4 года назад

    ከባድ ነው ግን በደንብ አለመግባባት ችግር አለው አልተግባቡም እግዚአብሔር ይፍታው ለምን እሶስ ትሳደባለች በፍቅር አትይዘውም !!!

  • @rabiya5721
    @rabiya5721 4 года назад +2

    አረ እቺ ጥጋበኛ ነት ምክንያቱም የኢትዮ ወንድ ከስንት አንዱ ነው እንደዚህ ፍላጎቷን አሟልቶ የሚያኖረው ደሞ ሙስሊም ስለሆነ ትያለሽ እንዴ ሙስሊም ስለሆነ ነው ሀቅሽን የጠበቀው የራስሽ ክርስቲያን ምን እያደረጉ እንዴት እያጭበረበሩ እንደሆነ አላየሻቸውም መሰለኝ አንቺ ራስ ወዳድ ነሽ ምክንያቱም ለልጆችሽ አላሰብሽም የራስሽን ደስታ ነው ያሰብሽው ደስታው የምታመጪው አበቺው ራሰሽ ነሽ የምታጪውም እንደዛው ይሄን ሰው ብትፈቺው እንካን ደስታን አታገኚም እኔ ግን እንደምክር የምነግርሽ አርፈሽ ያበላሸሽውን ትዳርሽን አስተካክለሽ ይቅርታ ጠይቀሽ ልጆችሽ አሳድጊ የልጆችሽን እድል አታበላሺ እናትሽ አንቺ ደስተኛ አለመሆንሽን ስለነገርሻት ነው ምትጨነቀው ስለዚህ የናትሽንም የራሰሽን ደሰታ ያጣሽው በገዛ እጅሽ ነው ወይስ እሱ ጥቁር ስለሆነ ራስሽን መለአክ አድርገሽ ነው? መልሱን ላንቺ ልተወው

  • @ሀናሀንቾ-ተ1ቈ
    @ሀናሀንቾ-ተ1ቈ 4 года назад

    አቤት ኮሜነታተሮች ምንም ስርዓት የለንም ለምን ግን መሳደብ መሳደብ መሳደብ ምንም ሚረባ ኮመንት አትሰጡም ባለጌዎች ባለጉዳይዋ የሆነዉ ሆኗል አሁን ለልጆችሽ ስትይ ደስታሽን ፈልጊዉ ባልሽንም አትፍቺ ልብእንዳሳመኑት ነዉ ማማየ የበታቾችሽን እይ የበታቹን ያየ አመስጋኝ ነዉ በተቻለሽ መጠን ደስታሽን ለመፈለግ ሞክሪ ሁሉም እኮ የሆነዉ እግዚአብሔር ያለዉ ነዉ ሀይማኖትሽን ስለቀየርሽ ነዉ የተወዛገብሽዉ አሁን ባለሽበት ጥሩ ስራ ስሪ ባለቤትሽን አክብሪ እግዚአብሔር የሚወደዉን ስሪ የትኛዉ ሀይማኖት ትክክል ነዉ ያን የሚያዉቀዉ ፈጣሪ ብቻና ብቻ ነዉ ጥሩ ስራ ብቻ ለመስራት ሞክሪ አምላክ መሀሪ ነዉ ይቅር ይልሻል አይዞሽ ዉዴ

  • @mekitube5490
    @mekitube5490 4 года назад

    ሲጀመር እሷ ጠፍቶባታል እና ትመለስና ወደ ሀገሯ እራሷን ትፈትሽ

  • @lydialebreton8097
    @lydialebreton8097 4 года назад

    ለገዘብ ብላ አታግባ ካለ ሀይማኖቶ እናቷን ትስማ ፍቅር የሌለው ትዳር ዋጋቢስነው። በዚህላይ ሀገሩ ስትሚስት አለው።ይሄነው ለጥቅም የተመሰረተ ትዳር።እውነቱነው ያላት።

  • @samiraabubakhali902
    @samiraabubakhali902 4 года назад

    ምን ነው አለች አረፋ ልጅቼ ማሣደጉ አለባት አሁን አይታወቃትም ሀበትላይ ሥላለች ነገ ግን የዛሬህይወቷ የናፍቃታል ግን እህቶች እባካቹ ለብር ብላቹ ወንድ አታግቡ ብዙ ችግር አለው

  • @messigetachew552
    @messigetachew552 4 года назад +1

    በጣም ባለጌ ናት 2 ወዶ አይሆንም ራስ ወዳድ ነሽ በያት በገዛ ፀባይዋ ነው ሌላ ሴት የሚፈልገው ከስድብ ምን ይገኛል?? የተማረ ስለሆነ ነው እንደዚህ ረጋ ብሎ የሚመለከተውና የታገሳት

  • @minadis5580
    @minadis5580 3 года назад

    ንስሀ አባት ጋ ትሂድደና ንስሀ ገግብታ ትወሰን በጣም ከባድ ነዉ

  • @astertube5406
    @astertube5406 4 года назад

    ሰላም ሮዜ ሴጀመር ያለሃይማኖቶ ለምን ገባች ሰውየው ምንም ጥፍት የለበት አሁንም አንች ከልጆችሽ የሜበልጥ አምላክሽ ነው ስዝህ ወደ እምነትሽ ተመለሽ ንሰሃ ግቤ ከዛ መልስ ታገኛለሽ አደራ ወደ እምነትሽ ተመለሽ ልጆችሽን ሴያድጉ እናታችን ማለታቸው አይቀርም

  • @sennaaamboo2815
    @sennaaamboo2815 4 года назад

    ayi Abash Este Tsaliyi E/r Tarikin Yeqayiral Atifichiwu La Lijochis Belash Majamareyanawu Yaxafashiwu Muslimina Kiristiyan Yikabdal Tsaliyi

  • @f.m.asherekmedia3120
    @f.m.asherekmedia3120 4 года назад

    ሠላም የዚ፣ አሁን ያልሽው ሁሉ ታሪክ እራሷ ልጅትዋ ጥፋተኛ እንዲሆነች ታውቃለች !!! የዚህ ች አይነት ሠው እራስዋን በራስዋ ነው ማከም የምትችለው !!! ሠው ወይንም እኛን ምክር ከሆነ ፦ እኔ በበኩሌ ልላት የምችለው ከምትኖረው ህይወት ምን እንደምትፈልግ መጀመሪያ ተረጋግታ ታሰብ በደንብ ግዜዋን ወብዳ ፣ ከምን ግዜውም የበለጠ ታሰብ፣ ደሞ ስታሰብ matured ( እንደ በሰለ ሰው ) ታሰብ !!! ከዛ በውሃላ ውሳኔው የእራስዋ ነው !!!

  • @ናርዶስአየለ
    @ናርዶስአየለ 4 года назад

    ትፍታው ምን አቃጠለው ከዚቺ አውሬ ጋር የሚኖረው እሷ የፈለገቺውን ሲሞላላት መሳደብ አመጣች ለዚቺ ክብር አይገባትም በበርበሬ ማጠን ነው በደንብ አድርጎ ገርፎ ባዶዋን ወደእናቷ ቤት መመለስ ነው እንጂ እሷን አንድ ቀን ማሳደር የለበትም ምን ያረጋል

  • @sebleseble8468
    @sebleseble8468 2 года назад

    ሮዚ ምነው ጠፋሽ ቭዲዮ አሰሪም በሰላም ነው

  • @ፍቅርLOVE
    @ፍቅርLOVE 4 года назад

    ለልጆቻ ብላ መቻል አለባት ቢያንስ ልጆችዋ አንድ ነገር ላይ እስኪደርሱላት ያላት አማራጭ መቻል

  • @sedtgawaleje2913
    @sedtgawaleje2913 4 года назад

    ምነው ችግርሽን እያወቅሽ ወስነሽ ከገባሽ በሃላ አርፈሽ አትቀመጭም እንዴ ቀድመሽ ነበር መጠንቀቅ ነበር
    እናትየው አፈር ልብላ አይ እናት ስንቱ አለ አምጪ ምንም ሆነሽ የሚል እናትም አይጠፍም ብቻ አትጨማለቂ ገብተሽል ወልደሻል ኑሪ

  • @momo4419
    @momo4419 4 года назад

    እሷመጀመሪያአፍቅራውአይደለምለጥቅምነውያገባችውሀይማኖታችንበሚያዘውመሰረትነውየያዛትእሱምንምጥፋትየለውምአንችነሽ

  • @mezgemylove8573
    @mezgemylove8573 4 года назад

    የኔ እህት መጀመሪያ ነው ነገሩ የተበላሸው በሀይማኖትሽ ተደራደርሽ አሁን የሆነው ሁሉ ሆኖል ስለወደፊቱ አስቢ እናም ለልጆችሽ ህይውት ስትይ መስዋት ክፈይ እራስሽን አስተካክይ ማለቴ ባለባትሽ ላይ ያለሽን ባህሪይ ቀይሪይ ሰላም ፍጠሪይ ደስተኛ ለመሆን ሞክሪይ ፀልይ

  • @ellenikidanemariam2449
    @ellenikidanemariam2449 4 года назад +1

    እንደኔ ከሆነ ደስታሽን ያጣሽው በብቸኝነት ነው እቤት ቁጭ ከማለት ምናልባት ትምህርት ብትማሪስ የሰው ሀገር ላል ለብቻሽ ስለሆንሽ ነው ሌላው ደግሞ ስው መርዳት ስለሚወድ አበሾች ፍልገሽ ብትረጂ አማክረሽው እሱም አንድ ነገር ነው ነገር ግንብመጀመሪያ እራስሽን ለመልካም ማዘጋጀት አለብሽ ።

  • @tigistechernetetigistecher1565
    @tigistechernetetigistecher1565 4 года назад

    እውነት ለመናገር በውስጣችን ያለው መንፈስቅዱስ ይቃወመናል ስለዚ አንቺም በሀይማኖትሽ እኔም በሀይማኖቴ ሚለው የሴጣን መሆኑን እናሥታውል በሀይማኖታችን እንኑር

  • @እውነትነፃታውጣሀለችኢትዮ

    በአጭሩ ባለጌ ነሽ ገንዝብ ፈልገሽ ነው ያገባሽው

  • @solihabesha722
    @solihabesha722 4 года назад

    ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ ይቅር ይበልሽ ይሄን የመሰለ ባል አጊንታ አይ ሀበሻ ለዚህ ነው ለካ ባሎች ተደባዳቢ የሆኑት አሁን ይሄ ሰው ፊት ይቀርባል ፈጣሪሽን ፍሪ እሱ ነው ሰዎች ፍች የሚሏት ቅናተኞች ናቸው እሱን የማትፈልግ ሴት የለችም ከራሴ ጀምሬ ሴት ልጅ ምቾትን ትፈልጋለች የሱን ሰላም አትንሽው ጭራሽ በእምነቱ እየመጣች ይች ነጃሳ አላህ ያንሳለት የሚያምነው አምላክ አላህ ይገላግለው አንችን ለገንዘብ ብላ ነው የቀረበችው ብር ብር ብላ ሁሉን ነገር ስትጨርስ ደስተኛ አይደለሁም ትላለች አረ

  • @kbromeiseyes1676
    @kbromeiseyes1676 4 года назад

    እንዴኔ ለልጄችሽ ሲትዪ መኖር አለባት እላለዉ አገሪ ቤትም ብገባ ወፊ የለም ሰለዚ እዛ ትኑሪ ነዉ የምለዉ ለልጆ ሰትል መሰዋት መክፈል አለባት

  • @fkrtifikiriti8408
    @fkrtifikiriti8408 4 года назад

    መጀመርያ ነው ያጠፋችው አሁንንም ደስታሽ ያለው እጅሽ ላይ ነው ይቅርታ ጠይቀሽ ሰልመሽ አይማኖቱንም እሱንም አክብረሽ መኖር ነው

  • @hfjddjjd8486
    @hfjddjjd8486 4 года назад

    ገንዘብ ብቻውን ደስታ አይሰጥም