ቀለበቱን ባወልቀው ሀጢያት ነው እንዴ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024

Комментарии • 81

  • @ጌታያውቃል
    @ጌታያውቃል 4 года назад +17

    ላንቺ ክብር ከለለ ቀለበት ከንቱ ነው ስትሄ ትሰቸዋለሽ ቀለበቱን ስራሽን ስሪ ዝብለሽ የህላችን ታሪክ ነው ድሀ ስለሆን ተንቅን ነበር እድሜ ለረብ ሀገር የናቁን ይክብሩናል

  • @medemertube2829
    @medemertube2829 4 года назад +6

    ቃሉን ያፈረሰው እኮ እሱ ነው ከተለያዪ ሴቶች ጋር እንደሚሔድ ነግሮሽ ፎቶ አሳይቶሽ ከዚህ በላይ ምን ክህደት አለ
    የካደሽን ሰዉ የሚያዋርድሽን ለእናትሽ እንኳን ክብር የሌለውን ሰው ልታስቢውም አይገባም ። አብረሽው ብትኖሪ ሒወትሽን ሲኦል ነው የሚያረገዉ

  • @mekdilv3402
    @mekdilv3402 4 года назад +12

    ጸልይና እርግፍ አድርገሽ ተይ ፈጣሪ ይረዳሻል የልብን የሚያውቀው እሱ ነውና አይጠቅምሽም ከሕይወትሽ አስወጪ

  • @mekitube5490
    @mekitube5490 4 года назад +1

    ማውለቅ ትችላለች የእጅ ሳይሆን የልብ ቀለበት ነው ዋናው

  • @ኮኪኢትዮጵያ
    @ኮኪኢትዮጵያ 4 года назад +1

    የምናባቱ ቀለበት ነው እጂ ላይ መኖሮ ቱርጉም አሰጠም ምክንያቱም በልቡ ወስጥ ከለልች እንዴት የሳው ልጅ ወደቆ በሚጠፋ ነገሩ ይታሰራል ዳግም እንደይደውልልሽ ብልኮ ከልብሺም ከስልክሺም ወደ እሐት እግዚአብሔር ለአቺ ያለው መቼም አይቀርም በአረብ ሀገር ተቃጥልሽ የልክሺን ብር ለእናትሽ አለመስጠቱ በጣም ያሳዝናል 😪 ይህ በጣም ባልጌ ሳዉ ነው ታይው እግዚአብሔር አላማ አለው ከሱ ልይቶሽ የሰደትን መገድ ያቃናልሽ አምልክ በምክንታት ነው ብልሽ አሰብ እሺ አይዞሽ እኛ ሴቶች ልባቺን በጣም ሲስ ነው ደስታም ሀዘንም ቶል ያጠቃናል ሁሉም የሆነው ሌቦጎ ነው 🙏

  • @genigeni7631
    @genigeni7631 4 года назад

    እንኳን አደረስሺ እሮዚ የኔ ቆንጆ ሲቀጥል እኛ ሴቶች ተደጋጋሚ በደል ካልደረሰብን በቀር አናምንም ሁሌም ይህ ነገር ይከሰታል ቤተስ የሚለንን አንሰማም ወድቀን ኩትኩት ብለን ካልተሰባበርን አናምንም መነሸዋ እራሱ እሱ ነው አሁን ለደረስቺበት ስለዚህ ይሀንን የማቀው እግዚያብኤር ነው ስለዚ እርግፍ አርጋ መተው ነው አንዴ አያለሁኝ ሁለተኛ አልደግምም ስለዚህ ለነብስ አባት ነግራ የሚላትን ማረግ ነው

  • @hiwotyilma3415
    @hiwotyilma3415 4 года назад

    ሰላም እህቴ ታሪክሽን ሰማሁት ፈጣሪን አመስግነሽ በሰላም ብትኖሪ ይሻልሻል ኖረሽ ምቾት ካልሰጠሽ ከእዚህ በላይ ምን እስኪያረግሽ ነው የምትጠብቂው ለቀለበቱንም ቢሆን አትጨነቂ ፈጣሪ የማያውቀው ምንም ነገር የለም ጠንካራ ልብ ይኑርሽ ማንም ምንም ቢልሽ አትስሚ ኑሮሽን የምታውቂው አንቺ ብቻ ነሽ ማንም ባንቺ ህይወት አይወስንም በህይወትሽ ውስጥ የሚመጣውንም ሰው ተረጋግተሽ ለመቅረብ ሞክሪ ሁሉም ሰው አንድ አይነት አይደለም ደሞ ፀሎት የማይፈታው ችግር የለም ደሞ ብልጥ ሁኝ ገንዘብ ከቤተሰብ ውጭ አትላኪ ለራስሽ እወቂበት

  • @mekitube5490
    @mekitube5490 4 года назад +1

    ሰላም እንዴት ናችሁ እኔ የማውቀው የመጽሐፍ ቃል የትዳር መሰረቱ
    1ኛ ከሚስቱ ውጭ አለማየት ነው ከማየት አልፎ አንድ ቀን ከሌላ ቢደርስ ውሳኔው የሷ ነው ቃሉን ስላፈረሰ እግዚአብሔር በሷላይ ምንም ስተት የለም
    እንደሻው የሚዘሙት ከሆነ ግን እሷ ያለ ምንም ጥያቄ መፍታት አለባት ከልፈታች ግን እሷም እንደ ይቅርታ አድራጊ ሳይሆን እንደ ዝሙተኛ ይፈረድባታል

  • @tiruworkberihun686
    @tiruworkberihun686 4 года назад

    እደ ይገርማል ይኸ ፈቅር የሚሉት እዲሕ ነዉ እደ የሚያሣዉረዉ ሲቀጥል እግዚአብሄር እኮ የሚረዳ አምላክ ነዉ የሱን ቃል ቀቅሎ ይብላዉ እሷ የሱን አስቀያሚ ብሀሪ ለማወቅ ገና ልትሄድ ስትል አለመሸኘቱ ከምንም አለመቁጠሩ በቂዋ ነበር የዛንዉ እለት ነበር ቀለበቱንም ፍቅሩንም አዉልቃ መጣል የነበረባት ንስሀዋን ገብታ በፆም በፀሎት ተወስና መልካም ሰዉ እስኪሰጣት መጠበቅ እጅ አሁን ቃል እዳነዉ በሚል ቃሌን ላዉርድ ብላ ብትገናኘዉ የባስ ዉድቀት ይገጥማታል ።

  • @ሰኒየፂዮንእናት
    @ሰኒየፂዮንእናት 4 года назад

    ቃል የእምነት እዳ ነውና ሀገር ስትገባ ንስሀ አባቷን ታናግረው ከተስተካለ ያስማሟቸዋል ያለያም ፈጣሪ እንደፈቀደው ይሆናል ትፀልይ እግዛብሔር መልስ ረለው

  • @Sincerelymeron
    @Sincerelymeron 4 года назад

    🌻🌻🌻መልካም በዐል 🌻🌼🌼🌼 እንኩዋን አደረሳችሁ

  • @ltube3292
    @ltube3292 4 года назад

    "የማያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል"

  • @ጸጋተምራት
    @ጸጋተምራት 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ልቤ ይንካና ውዳ አይምሮ ይምጣ
    አንች ከግሞ ጸልዩ ታራጋግታሽ ስራሽ እይሰራሽ ጋዛብሽ አጣራቅም የእሱን ነገር ለፍጣራ ስጭ ጌታ ሁሉን ይችለል አይዞሽ

  • @mhiretbelachew4975
    @mhiretbelachew4975 4 года назад

    በጣም የዋህ ነሽ እግዚአብሔርን አመስግኝ ከሱ አለመውለድሽ ጠቅሞሻል እንኳን ቀለበት እራሰሽን ልታጪ እንደነበር አስታውሺ ኤ ድስ ይዞት ቢሆንስ ምን ይውጥሽ ነበር ?እግዚአብሔር እያመሰገንሽ ሌላ ህይወት ጅምር ሀጥያት የሚሆነው አንቺ በሱ ቦታ ብትሆን ነው

  • @mekdiahmed73
    @mekdiahmed73 4 года назад +4

    ሰላም
    ሮዚ ቃል በሁለቱም አካል የሚጸና ነዉ ግን አሁን
    ሰዉየዉ አፍርሶታል

  • @eskezyawmered5058
    @eskezyawmered5058 4 года назад +1

    እህቴ እንደኔ እንደኔ እ/ር ምክንያት አለው ይሄን ያደረገው በቃ ልጁ አይሆንሽም ቃሉን ያጠፈ እሱ እንጅ አንች አይደለሽም በጠቅላላው ወንድምሽ ያለሽ እውነት ሁኖ ስላገኘሽው ለወደፊትም አይሆንሽም እህቴ ቀለበቱን አውልቂ በፍፁም ቀለበት ብለሽ እንዳትሽወጅ በቃ የሱን ፋይል ዝጊ እና ወንድምሽን ስላሰቀየምሽው እሱን ይቅርታ እንዳያደርግልሽ ለምኝው ስጋሽ ነገ ብትወድቂ ያነሳሻል ባይ ነኝ።

  • @slmena9603
    @slmena9603 4 года назад

    በርቺ ሮዚና አያድርስ ነው የንግግር ቅልጥፈናሽ ዋው።

  • @tsagelafebo6778
    @tsagelafebo6778 4 года назад

    ሮዘዬ ስላምሽ ብዝቶበልያሽ እንኳን አደርስችሁ የ አገር ልጆች ይቅርታ አድር ግን እኔ ብሆን ብር ልክህ ስልክ እንኳን አልደውልም ቀልከጋበች ቃሉን መጠበቅ ነው እንጅ ቻው የልንስውዬ ብር መላክ የለባትም እስ ስጀምር ብውደት ከቤተስቡችው ጋር የስታውቅ ነበር ውንድልጅ መካድ ስፍልግነው ከቤተስቤችህ መስትውቅ የምፍልግህ ስላዚ ብር አል መላክ ነው ውድ አንችህ እንድ መጠሀ ፀልያ በእምነትሽ

  • @iskadaralm9364
    @iskadaralm9364 4 года назад +2

    የሰው፡ቃሉንእራሱነው፡ያፈረሰው፡በዝሙት፡ስለዚ፡እዳየለብሽም፡የራስሽንኢወትኑሪ፡እህት

  • @fevenzewdu9749
    @fevenzewdu9749 4 года назад

    እሱ ቃሉን ካጠፈ ቆየ ከዚ በኃላ ዞር ብላ ማየት የለባትም ብትወደውም እንኳን እራሷን ማራቅ አለባት እእግዚአብሔርን ታመስግን ስለተያት

  • @ZahraAbdulsemed
    @ZahraAbdulsemed 4 года назад +3

    ቀለበት ምንድነው ልባቸው ካልተሳሰረ ቁስ ምን ዋጋ አለው

  • @mxm8246
    @mxm8246 4 года назад

    Yemen EDA wedeza tayew dukat byew

  • @ekueverofficial1378
    @ekueverofficial1378 4 года назад +2

    ልጁ ቅናት ይመስለኛል ያለበት እንደዚህ አይነት ቅናት መጥፎ ነው ጥሩ ልብስ ለብሰሽ ቢያይሽ ይጣላሻል እንኳን ጥሩ ቦታ ላይ ደርሰሽ ይቅርና ይሄ ሊገልሽም ይችላል ካሁኑ መተው ነው ያለብሽ ብርሽን እንዳትልኪ

  • @genetkebede3396
    @genetkebede3396 4 года назад

    ስላም እግዚአብሔር ይመስገን ሮዚ
    እንኳን አድረስሽ ቃል ኪዳን ማለት
    ምን ማለት እያምነዝር እየምጣ አባቶችን ምጠይቅ ከቤተስብ ይበልጥ ምን አለ ለእናትሽ
    ለራሳችሁ መላክ ውንድምሽ ይቅርታ ምጥየቅ ቤተስብ ቤተስብ ነው

  • @ስሜበርሱአለ
    @ስሜበርሱአለ 4 года назад

    ቀለበቱን መልሽለት ይህ የወድ ወድ አገርድ መልሽለት ቀለበቱን ድፍረቱ የበፉቶችን ሌቦቹን ሚስቶቹን ይነግርታል ብር እዳልኪለት እዳታናግሪው ወድምሽን ይቅርታ ጠይቂው

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 4 года назад

    Hi Rosye first have a happy new year to you your family and to all of your followers as well.
    በጣም ይገርማል ግን የፈለገውን ቢላትከዚ ሰውየጋ መመለስ የለባትም ምክንያቱምወንድሟን ሳትሰማ እሱን ባል ይሆነኛል ብላ አምናውየሚቻላትን አድርጋለች እሱ ግን በጢምከሀዲነው አረብ ሀገር እንኳን ተለይታው ስትሄድ ያልሸኛት ሰውየ እንዴት አምናው ገንዘብ እንደላከችለት የዋህነትዋን አይቶ እንደምትወደው አውቆ ገና በገንዘቧና በራሷ እንዲጫውትባት ያወጣው እቅድ አለው የዋህነትዋንና መበደልዋን የምታውቀው እሷና እግዚአብሔር ብቻ ናቸው እንዳውም በጣም እድለኛናትልጅ ሳይመጣ እርግፍ አድርጋተወዉ ለስዋ አይሆንም ::

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 4 года назад

    እሮዝዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እማ ፈጣሪ ነዉ የስራዉን ይስጠዉ

  • @wintab9571
    @wintab9571 4 года назад +17

    እህቴ እግዚአብሔር ነው ይሄን ሰው የገላገለሽ ቀለበቱን ቆሻሻ ገንዳ ውስጥ ጣይው ጦስሽን ከዚ ሰው በመገላገልሽ እግዚአብሔርን አመስግኚ የፈለከውን ያውራ አንቺ ምን አስጨነቀሽ ቃል እኮ እሱ ነው ያፈረሰው እየሰደበሽ እያመናጨቀሽ ምን በወጣሽ አንቺ እዛ እንደዚ እየለፍሽ መበላት ትፈልጊያለሽ እንዴ ይልቅ ቆፍጣና ጥንቁቁ ሁኚ ስልክ ቁጥርሽን ቀይረሽ በርትተሽ ሰርተሽ ተቀየሪ እግዚአብሔር በመልካም ሰው ይክስሻል ለሰው ጆረሽን አትስጪ በቅዱስ ቁርባን እንኳን ብትጋቢ እሱ ዝሙት ባንቺ ላይ ከፈፀመ ከሌላ ሰው ጋ እንቺ እንድታገቢ ይፈቀድልሻል እንኳን ቃል መገባባት ይቅርና በመገላገልሽ ተደሰቺ

    • @fevenzewdu9749
      @fevenzewdu9749 4 года назад +3

      እኔም እስማማለሁ እንኳን ገላገላት

    • @samiraabubakhali902
      @samiraabubakhali902 4 года назад

      ልክ ነሸ ቃል እዳነው ማባሎ ታሪክ የለም መተው ነው ያለባት

  • @سارةسارة-ف3ص7ز
    @سارةسارة-ف3ص7ز 4 года назад +2

    ወዶችየፈለጉትን እስከሚያገኙድመትናችው ካገኙ ስይጣን ይሆናል

  • @samiraabubakhali902
    @samiraabubakhali902 4 года назад

    ሠላም ወይ ጉድ የሴት ሱስ ያለበት በምንም አይተውም የውሽት ቢሆን እንጂ የደረሰበት ያውቃል

  • @sedtgawaleje2913
    @sedtgawaleje2913 4 года назад +3

    አረ እናቱ ትእግስትሽ በጣም ይደንቃል
    ይሄ ሰው አይደለም አንቺ ቀለበቱን ለመድሃኒያለም ሰጪ አልቅሰሽ ከውስጥሽ አውጪ አዲስ ህይወት እንደ አዲስ እንደተፈጠረ ሰው ኑሪ አትሞኚ

  • @aligeytube786
    @aligeytube786 4 года назад

    የኔ ውድ

  • @ggoo9295
    @ggoo9295 4 года назад

    አርይችአታሳዝንም

  • @tigistabara612
    @tigistabara612 4 года назад

    እርሱዋ እሱን መጀመርያ እንደት ነው ከአምላክ የምታስ ቀድማወ ከአምላክ የምበልጥ ነገረ መቸመ ብሆን መበላሸቱ አይቀረመ ለራሱ ነሰሐ መግባት አለባት

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 4 года назад +1

    እረ ፈጣሪ የገላገለሽን አይጠቅምሽም ፍቺዉ።

  • @kedhabshawet2749
    @kedhabshawet2749 4 года назад

    Tywou

  • @mezgebuategegne3127
    @mezgebuategegne3127 4 года назад +1

    አሱ እግዚአብሔርን የሚመፈራ ሰው አይደለም ቤተክርሰቲያን ወሰዶ ቀለበት ያደረገላት እውነተኛ ሰው ነው ብላ እንድታምነው ነው ይህንን ያደረገው ተንኮል አለበት ሆን ብሎ ነው እየሰገደች እየፀለየች እግዚአብሔርን ትጠይቀው እሱ ሰላማዊ ሰው አይደለም ይቅርባት

  • @ጦይባዩቱብ-ደ7ኸ
    @ጦይባዩቱብ-ደ7ኸ 4 года назад

    ላንቺ ምን ብየ እደማመሰግን አላቅም ቅንነት ካቺ አይተን እንማር
    ለኔ አንደኛ ብየሻለሁ

  • @merized8940
    @merized8940 4 года назад

    እህቴ በጭራሽ አይሆንሽም ኤች አይቬ ባለመያዝሽ እግዚአብሔር ን አመስግኜ መጽአፍ ቅዱስ እራሱ በዝሙት ምክንያት ከሆነ እንድትለያይ ያዛል ህይወት አጭር ናት የሚያከብርሽና የሚታመንልሽን ሰው ያዥ

  • @saidaalamu8752
    @saidaalamu8752 4 года назад +1

    Menem wagel yalbtem alkdehum edmtlau kahona

  • @saharsh6275
    @saharsh6275 4 года назад

    አያሰፈልጋትምእሱለንሰአባቶተናግራትለያምከሱጋመቀጠልአደጋአለው

  • @almaztadase5763
    @almaztadase5763 4 года назад

    ኤሬ እደዝ አይነት ሴው ምን ቃል ያቃል ቃሉን እዞ ጋደል ይግባ እህቴ ቀለበቱን ቆሻሻ ውስጥ ጣይላት የዉስጥሽ የምአቅ እግዚአብሔር ይፈርዳል አትዘኝ ቃሉን የበላ እሱ ስላሆነ ምንም አትሆኝም

  • @ቻለዉሆዴኢዳያወለለ
    @ቻለዉሆዴኢዳያወለለ 4 года назад +1

    Roze endetnsh white
    Sikatel ehitachin batam gobez Nash tigistshem midnaknew barchi fatarishin amsgine kazi awure saw siletelyayesh ahun silkishin kayrena barteysh siri kalbetun warwuriw minm aydelm kiber lamysetish wand gizeshin atabkeni ebkish ehite

  • @ወሎሐይቅ
    @ወሎሐይቅ 4 года назад +1

    ልጅቱእራሱ ልብየላትም እዛእያለች የበደላት አልበቃ ብሎ አረብአገር መታ ብር መላኮ ጭራሽበኔላይ ሌላሴት ሆሆሆ

  • @Annamelese
    @Annamelese 4 года назад

    She should have stayed in Ethiopia and kept working! God is understanding God, pray, repent and take off the ring!

  • @etsegenettefera1138
    @etsegenettefera1138 4 года назад +2

    ይቅርብሽ፡፡ወንድምሽን፡ ይቅርታ፡ ጠይቂ፡ቀለበቱን፡ ላኪለት፡፡አይሆንሽም፡፡፡ እህቴ፡ ያስለቅስሻል፡፡ ይቅርብሽ፡፡፡ቁረጪ፡፡፡፡፡፡፡ይቅርብሽ፡፡ ከቀጠልሽ፡ያራብሻል፡፡

  • @yotheethiopia2142
    @yotheethiopia2142 4 года назад

    Ere metew alebat mkinyatu metfa sew tolo mereki yshalal ayhonatm

  • @hannahailu2268
    @hannahailu2268 4 года назад

    Egzhaber yawkal tsilot argesh kelebetun awlkew kewandmshim gar tareki

  • @melatbekalu4043
    @melatbekalu4043 4 года назад

    Kelebetun shichiwena le mamish buna megeza lakilat🙂

  • @ሩሃማሩሃማ-ኸ5ቸ
    @ሩሃማሩሃማ-ኸ5ቸ 4 года назад

    ሰላም እህቴ እንዴት ነው አንቺን ማግኘት የምችለው

  • @senaittube502
    @senaittube502 4 года назад +1

    Happy new year

  • @kedhabshawet2749
    @kedhabshawet2749 4 года назад

    Selam

  • @kalkidansindewsindew6329
    @kalkidansindewsindew6329 4 года назад +2

    የምን ቀለበት የምን ጅኒ ነው ዝባላ ውስጥ ጣይው እና እሱንም ቀለበቱንም እርሺው እናቱ

  • @ghazalaghazala4101
    @ghazalaghazala4101 4 года назад

    😕

  • @solihabesha722
    @solihabesha722 4 года назад

    እሷ ራሱ የሞተች ናት

  • @fkrtifikiriti8408
    @fkrtifikiriti8408 4 года назад +2

    እናቱ ቃል ማለት ሁለቱም በፅናት ሲኖሩ ብቻ ነው ግን እሱ እያመነዘረ ከሆነ ቀላ እርስ መፋታት ይቻላል እህቴ ቃል ከባድ የሚሆነው እሱ ላንቺ ክብር ሲኖረው ብቻ ነው አይደለም ቃል ቀርቶ በቁርባን እርስ ተጋብቶ አንዳቻን ካመነዘርን መፍታት ይቻላል ስለዚህ ይያዙ ይሄ ምንም አይጠቅምሽም በደንብ የአይማኖት አባት ጠይቂ ቃል ከባድ የምሆነው ሁለታቹሁም በቃል ታምናቹ ስትኖሩ ብቻ ነው

  • @rowcellel209
    @rowcellel209 4 года назад

    Enamesginalen rozi

  • @alexo8480
    @alexo8480 4 года назад

    ሮዚ የችግሬ መፍትሄ እንድትሰጭኝ በአክብሮት እጠይቅሻለው በጣም ችግር ላይ ነኝ እና ወንድም እህቶቼ የሮዚ የማገኝበት ስልክ ቁጥር የምታቁ ካላቹ ተባበሩኝ ሮዚ ታሪኬንና ችግሬን ላካፍልሻና ህዝቡ ምን እንደ ሚሊኝ ምክር ያስፈልገኛ ምን ማድረግ ግራ ተጋብቼ አለው ይህ ቴክስት ካየሺው የኢሞ ወይም የዋትሳብ ቁጥር ተባበርኝ እጅግ ቅን ሰው ነሽ ለምታረጊያቸው ቅንነት በጣምም አመሰግናለው።

    • @alexo8480
      @alexo8480 4 года назад

      Roza ye fb Page ላይ ሚሴጅ ስልክ ይመልስብኛልና እስቲ መላክ የምችልበትን ሊንክ አስቀምጭልኝ ከይቅርታ ጋር

  • @birtukanbekele5555
    @birtukanbekele5555 4 года назад

    ወንድ ፀባዩን ከቀየረ አበቃልሽ ። ደሞ ወንድምሽ ከጠላው አይሆንሽም እህቴ ከአንቺ በፊት እሱ ያቀዋል ጭራሽ ስድብ ሆሆሆሆሆ አረ ገደል ይግባ ።

  • @እውነትነፃታውጣሀለችኢትዮ

    ፍቺው ምንም አያስፈልግም

  • @tanetame8939
    @tanetame8939 4 года назад

    ቃሎንዋን በአካባቢ የለው ቤት ክርስቲያን ሄዳ ትናገር

  • @bezib2555
    @bezib2555 4 года назад

    ተዋልደውም የሚፋቱ አሉኮ ፈጣሪ እራስሽ ለአደጋ አጋልጪ አይልም። ከጥቂት ሳምንታት በፊት ተመሳሳይ ታሪክ ሰምቼ ነበር አንድ የሃይማኖት አባት እንግዳ ሆነው ሲናገሩ ምንም ሀጢያት እንዳልሆነ ነው የተናገሩት

  • @kedhabshawet2749
    @kedhabshawet2749 4 года назад

    Esuw qdmo kdtoa tal ko kehad esu newu tetewuwo

  • @melatabenet2640
    @melatabenet2640 4 года назад +1

    Sent aynet wened ale

    • @abuaminnur886
      @abuaminnur886 4 года назад

      ወንድን አመሰደብ ጥፋቱን የልጂቱ ነው በበደል ለሰደት ያበቃ ፍቅር የሌለው ሙጭኝ ማለቱ ነው የጎዳት ቀለበቱም ትመልሰለት ሌላ ሴት ልባ የጠፋ ያተልበት

  • @ekueverofficial1378
    @ekueverofficial1378 4 года назад

    ሮዚ በየት ላግኝሽ አንድ አስቸጋሪ ነገር ገጥሞኝ ነው

  • @ethiopiayoutubeteieiuadugn3157
    @ethiopiayoutubeteieiuadugn3157 4 года назад

    መጄመረ ክሱ ለመራቅ ናው አረብ አገረ የመጣችው ለምን ማውራት አስፋለገ ቀለበቱን አውልቀሽ ብሀራ ጣይው ምንም እዳየለውም መጀመሪያ እሱነው የክዳሽ

  • @saidaalamu8752
    @saidaalamu8752 4 года назад

    Eehi lava naw menem meker ayseflgum gata yamyawekau nager yalam ehi batam malga naw

  • @nourhannenourhanne8422
    @nourhannenourhanne8422 4 года назад

    🤣🤣🤣🤣🤣😭😭

  • @سارةسارة-ف3ص7ز
    @سارةسارة-ف3ص7ز 4 года назад

    እርገኝ ሴቶቹምልክስክስናችው ድግአድርጋት

  • @ellenikidanemariam2449
    @ellenikidanemariam2449 4 года назад

    አንች በጣም ጥሩ ውሳኔ አድርገሻል መሄድሽ በደንብ ጊዜ ስጠሽ ለማስብ ይቅርታ አርጊልኝ አንች እንዳልሽው ይህ ስው መልካም አይደለም በአእምሮሽ ጢቢጢቢ ይጫወታል አንድ ስው ጎደኛ ሲይዝ ከዛ ስው ጋር ወንድም ይሁን ሴት ደስተኛ ካልሆነ ጎደኝነቱን ለማቌረጥ ወሳኝነት ያስፈልጋል እግዜር የፍቅር የስላም አምላክ ነው ካልን ጌታ እንችን በዚህ ውስጥ ሊያይሽ ይፍልጋል ይህን እኔ እንደ ነጻነት እንጅ እንደ ሀጢያት አላየውም ይህ ስው ለውጭ ስው እንደ ተበዳይ እራሱን አቅርቦ አንችጋር ግን ምንም ግድ የሌለው ስው ነው በስነ ልቦና እንደጎዳሽ ነው የማምነው ።

  • @yenensetasfy3726
    @yenensetasfy3726 3 года назад

    ይሄ ሌባ ነው እእርፈሽ ሌላ ህይወት ኑራ አጭበርባራ ቀለበቱን ጣይ👍

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 4 года назад

    ይሄ ዱርዬ እረ ተይው ምን መጣ ይሄ ባለጌ ነው እረ ተይው ችግር የለውም ቀለበቱ ዙባላ ጣይ ነገ የባሰ ያሰቃይሻል አቦ አቅረሽ ትፊው እደኔ።

  • @rosieposie.x0
    @rosieposie.x0 4 года назад

    ቀለበቱን ቆሻሻ ውስጥ ጣይው ይህ ውሽታም አስመሳይ

  • @adisadis3756
    @adisadis3756 4 года назад

    Selam