ያለብኝ በሽታ /ችግር / ፍቅሬን ሊያሳጣኝ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024

Комментарии • 122

  • @yegnashow3939
    @yegnashow3939 4 года назад +19

    ልጅቷ ይሔን ኮመንት ካየች ለልጁ ታሳየው በጣም የተሳሳተ አመለካከት ነው የወንድሜ ሚስት የሚጥል በሽታ አለባት ወንድሜ ሲያገባት አያውቅም ነበር የሰማን ካገባት በኋላ ነው ግን ወንድሜ ምንም አላለም የመጣውን በፀጋ እንቀበላለን ብሎ በጣም ፀሎት ያደርጋል እሷም እስካሁን አንድም ቀን ተነስቶባት አያውቅም ወርቅ የሆኑ ሶስት ልጆችን ወልዳለች አሁንም በትዳር አብረው ይኖራሉ ምን ልልህ ነው ቤተሰቦቻችን ለኛ መልካም ነገር ከማሰብ ነው አንተ ግን እራስክንም ማዳመጥ አለብህ እግዚአብሔር ይችላል ንገረው ይቀይረዋል እየተዋደዳችሁ በዚህ ተራ ነገር ከምትለያዩ ተጋብታችሁ አምላካችሁን ብትለምኑ መልካም ነው ይችን ልጅ እንደዚህ ገፍተሃት ሒደህ ሌላ ሴት አግብተህ ፈጣሪ ምን አይነት ልጅ ሊሰጥህ እንደሚችል አታውቅም ማንም በፈለገበት መንገድ የተፈጠረ የለም ማንም በሽተኛ መሆን አይፈልግም ! ቢያንስ መማርህ ለዚህ ካልጠቀመህ ተማርኩ አትበል ! ለቤተሰቡችህም አስረዳቸው ይሔን አይነት አመለካከት የተሳሳተ ነው ማለትም ፈጣሪ አይችለም እንደማለት ነው አስብበት ከቻላችሁ ለልጅ አሳዩልኝ

  • @birtukanbekele5555
    @birtukanbekele5555 4 года назад +9

    የኛ ወንዶች ከነ ምናምናችን አይቀበሉንም በጣም ያማል እወነት ደደብ ናቸው ምናለ ቢጠብቃት በፀሎትም ይዳናል እኔም እንደዛ ነበርኩ በየ ቦታው ነበር ሚደፋኝ በፀሎት ትቶኛል ጌታ ይባረክ የሰው ሀገር ሰው ነጮች አካለ ጎዶሎ እና እግርና እጅ ያሌለውም ያገባሉ የኛዎቹ ግን ቆሻሾች ናቸው ንፁ ልብ ዬላቸውም ንፁ ፍቅር ማግኘት በጣም ከባድ ነው የኔ ሰውነት ጠባሳ ብቻ ነው ። አይዞሽ ትድኚለሽ ።

  • @mezgebuategegne3127
    @mezgebuategegne3127 4 года назад +12

    ይሄ በጣም ቀላል ነው የሚጥል በሽታ በህክምና ሳይሆን በመጠመቅ በመጾም በመፀለይ በመስገድ ይጠፋል እውር የሚያበራ ሽባ የሚተረትር አምላክ ነው ያለን ለእግዚአብሔር የሚሳነው ሞንም ነገር የለም በእምነትሽ በርቺ አይዞሽ ይተውሻል። ሁሉም ነገር ለበጎ መሆኑን አትዘንጊ።

  • @mekdilv3402
    @mekdilv3402 4 года назад +12

    ከባድ ነው እሮዚ ግን እኮ የሚድን በሽታ ነው እኮ ቢረዳት መልካም ነበር ወዳ ያመጣችው ነገር አይደለም ለሚወዱት ሰው እኮ መስዋትነት ይከፈል ፈጣሪ ይርዳሽ ጸበል ጊቢ ጸልይ እርግጠኛ ነኝ ትድኛለሽ ለፈጣሪ የማይቻል ነገር የለም አይዞሽ እሕቴ

  • @fre6268
    @fre6268 4 года назад +4

    እሷን የያዛት ጠላት እግዚአብሔር ይገስፅላት በፀሎት ይነቀላል። ለሷ ያለው የትም አይሄድም

  • @veronicakedane9818
    @veronicakedane9818 4 года назад

    ይህ በጣም ቀላል ነው በህክምናውም መድሀኒት እለው በፀበልም ምድናል እመነት ብቻ ነው የሚያስፈልገው ልጁም ቢሆን ነገ ባንተ ላይ የሚመጣው ስለማታውቅ እግዚአብሔር ሊፈትንህ ነው እሷን የስጠህ እንደውም እናትህን ማሳመን እለብህ

  • @rowcellel209
    @rowcellel209 4 года назад +5

    ከነ ችግርሽ ካልወደደሽ አይጠቅምሽም እህቴ ይቅርብሽ ብትጋቡም እንኩዋን ደስተኛ አይሆንም ልጁ

    • @saratube1230
      @saratube1230 4 года назад

      ትክክል እኔ ይቅርባት ነው የምለው።

  • @tube6267
    @tube6267 4 года назад +2

    ያሳዝናል ኧረ የኛ ማህበረሰብ ከባድ ነው ልብ ይስጠው ነው የምለው ለልጁ ነገ እሱ ምን እንደሚሆን አያቅም ይች ሀገር የፈተና ናት

  • @hshshsshh1098
    @hshshsshh1098 4 года назад +2

    እመብርሀን ትርዳሽ እህቴ ፀብል ግቢ ይሻልሻል እሱም ከሄደ ሌላ ይመጣል አታስቢ እግዚአብሔር መልካም ነዉ ፈጣሪ የራሳችን ያልሆነ ነገር ቢቻ ነዉ ሊያነሳብን የሚችለዉ አይዞሽ

  • @rabiya5721
    @rabiya5721 4 года назад +1

    እሮዝዬ በጣም ከባድ ነው ግን አኮ የኛ ማሀበረሰብ ውስጥ ብቻ ነው ግን እህቴ አየዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ እሱን ተይው ላንቺ ያለው አይቀርም ከወደደሽ ከነ ችግርሽ ነው እንጂ በባዶ አፈቅርሻለሁ እወድሻለሁ ቢልሽ ምን ያረጋል አላህ ይፈውስሽ የኔ እህት አይዞሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 4 года назад +1

    አንድ ሰዉ ሲወድ ከነ ምናምኑ ነዉ ሲጀመር ፍቅር የለበትም ግን ቀላል በሽታ ነዉ መንፈስም ነዉ እኔ በልጅነቴ በየቦታዉ ነበር የሚጥለኝ በመጥመቀ መለኮት ፀበል ነዉ የዳንኩት እግዚአብሔር ይመስገን የሱ መቅረት አያሳስብሽ እህቴ ቅድሚያ ለራስሽ ስጪ ፈጣሪ ይርዳሸ።

  • @አድያምካሕሱ
    @አድያምካሕሱ 4 года назад +1

    አይዞሽ ማማየ አንች ፀሎት አርግ ፀበል ታጠብ እርግጠኛ ሁኜ ምነግርሽ የጓደኛየ ልጅ በሽታዉ ነበረበት አሁን ግን በህክምና ክትትል ድኖ ከአምስት አመት በላይ ሆኖታል ፈጣር ይመስገን በጣም ደና ነዉ አንድም ቀን ጥሎት አያቅም እና ለማለት የፈለግኩት ህክምና ተከታተይ ከዛ ደግሞ ፀልይ ማማየ የተረፈዉን ለፈጣር ስጭዉ ያንች ከሆነ ታገኝዋለሽ ግን አንድ ነገር ልንገርሽ በሽታዉ መጠጥ እና ሽሻ ምናምን እንዳት ጠቀሚ አደራሽ እህቴ ህክምናሽ ተከታተይ በተረፈ ፈጣር ይርዳሽ🙏🙏🙏

  • @slmena9603
    @slmena9603 4 года назад

    ሮዝየ ንግግርሽ ያምራል ሀሳብሽም ጥሩ ነው።

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 4 года назад

    ሲጀመር እውነተኛ አፍቃሪ ከሆነ ከነሁሉ ነገርሽ ነው ሊቀበልሽ የሚገባው የእናቱን ሀሳብም የእናንተ ፍቅር ውስጥ ሊያካትት አይገባም

  • @almaztadase5763
    @almaztadase5763 4 года назад

    እህቴ አይዞሽ ፀሎት አርግ ለእግዚአብሔር ሁሉም ይቻላል እሱን የምሣነው ነገር የለም ትድናሌሽ የፋቅር አምላክ ይርዳሽ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞን በሽታዉ ፀበል ከተጠመቅሽ ይለቅሻል እህቴ እስከ ምናምንሽ ካልወደደሽ ይቅርብሽ በሽታ ፀበል ከተጠመቅሽ ይለቅሻል በእምነትሽ ፅኒ

  • @አለማመኔንእርዳውጌታየ

    ፀበል ትሂድ ይሻላታል የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ላንች ካለው እድከሁሉ ነገርሽ ይቀበልሻል

  • @mekdiahmed73
    @mekdiahmed73 4 года назад

    እቴጌታ በምህረቱ ይማርሽ እና ከምንም በላይ እራስሽን እንዳትጎጂ እራስሽን ጠብቂ እና ዋናዉ ያንቺ ጥንካሬ ነዉ ስለዚ እራስሽን ሳትጎጂ ትንሽ ጠብቂዉ ከሱ መቶ ቆርጦ ካልሄደ

  • @amezenkidane9023
    @amezenkidane9023 4 года назад

    በርቺ ማማዬ

  • @ኤልሮኢየሚያየኝንአየው

    ነገሩ ቀላል ነው አሁን ስለእሱ እያሰበች መጨናነቁን ትታ ህመሟን ታስታምም ሲሻላት በራሱ ይመጣል ካልመጣም ለእሷ ያለው ይመጣል በተረፈ ትጸልይ ጸሎት ከምንም በላይ ነው

  • @behumans1
    @behumans1 4 года назад

    ብቻ ሰወች ስንባል ከባድ ነው። ትልቁ በሽታ ልባችንና አእምሮችን ሲታመም ነው።ከዚህ ውጭ ሁሉም ቀላል ነው።ልባችን ከታወረ ቃላችንን እንበላለን ለሰው ቅን ማሰብ እንረሳለን።ብቻ ሳይታወቁ የሚያቁ ሚመስሉ የበዙበት አለም ላይ ነን።ወደ ፈጣሪ ትመለስ።

  • @AliJamal-mn9cu
    @AliJamal-mn9cu 4 года назад

    እህታችን አይዞሺ እግዘያቤሔር ይርደሽ ጸባል ተጸበል ትድ ኛለሽ አትጫነነቅ ትዳሪም ከሆነ እግዝያቤሔር በጊዜው ውብ ያደርጋዋል

  • @aynalmeyeborenalji7877
    @aynalmeyeborenalji7877 4 года назад

    ከባድ ነው ፈጣሪ ይርዳሸ እህት ፀበል ሄጅ በናቲቱም መፍረሱ ያስቸግራል ምክያቱም ህጻን ልጅ ይዛ እሳት ላይ ብትወድቅስ ብላ አስባ ነው ፈጣሪ ንጹሕ ፍቅር ይስጠን አሜን በተረፈ ሮዛ ውድድድድድድ

  • @tsegekasa5587
    @tsegekasa5587 4 года назад

    እግዚአብሔር ልሷ ያለው እስክሰጣት መጠበቅ አለባት ከዚኝዉ ጋር ያላትን ነገው ማቆም አለባት ጊዜዋን ከማቃጠል ዉጪ ጥቅም የለዉም

  • @Mlove879
    @Mlove879 4 года назад +3

    እኔ ብሆን እሺ መልካም የትዳር ዘመን እመኝለታለሁ ። በቃ አለቀ ልብሽን አፅኝይ

  • @በእምነትየኪድዬስጦታ

    ፍቅር ከምክንያት በላይ ነው ምንም ምክንያት አያግደውም ግን ያለው የፍቅር መጠን ይወስነዋል ቁስና ውበት ላይ የተመስረተ ማንነት ጠንቅ ነው ይሄ ቀላል ነው በህክምና በፀበል በፀሎት ይፈታል ብቻ መንፈስሽን አጠንክሪ እግዚአብሄር ከፈቀደው ወደ እራሱ ተመልሶ ይመጣል ከሄደም ላንቺ ያለው ይመጣል ፍቅር ቁማር ሆነ

  • @እመቤቴየነገርሁሽንአደራሽ

    ተዋህዶ ከሆነች በእምነቷ ትፅና ፀበል ትገባ ትፁም ተስገድ ከእዚያ ይተዋታል እሱንም ከእግዚአብሔር ትጠይቅ የእሳ ከሆነ አእማንም ጋር አይሄድም የእሳ ይሆናል

  • @honey48757
    @honey48757 4 года назад

    Ewnetishin new. Egna Ager le Fikir enna Tidar Bizu neger yitayal. Fetari yihunen enji 🤔🤔

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 4 года назад +1

    የኢትዮጵያ ወንድ የሚሰለጥነው በአለባበስ ብቻ ነው

  • @genetkebede3396
    @genetkebede3396 4 года назад

    ስላም እግዚአብሔር ይመስገን
    እኝ ሀገር ከባድ ነው አስተሳሰባችን
    ሁል ጊዜ አንቅብልም በጣም ትንሽ ስው እሚርዳው እና ከባድ ነው ፀብል ህክምና አድርጊ ትድኝልሽ ለተርዳው በጣም ቀላል ነው
    አታልቀሽ ጠንካራ ሁኝ ለውድፌት ለራስሽ አስቢ ከማልቀስ ምንም አታግኝም ይችላል ብለሽ ተነሽ ዛሬ ነግ አትብይ ስትግፌ ሁል ጊዜ እግዚአብሔር አስታውሽ የተሻል እንድሚስጠች !!!

  • @gg5092
    @gg5092 4 года назад

    አዬሀበሻካፈቃራት ሁሉንምመቀበልአለባት ጤነኛከሆነችሊወዳት አዬፍቅር

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 4 года назад

    የሱ እህት ብትሆን የታመመችው እንበል እና ሊያገባት የመጣን ሰው ትቅርብህ አትሆንህም ይሉታል?? የኛ ሰው በሁሉ ነገር እንከን ማውጣት ይወዳል። በርቼ ፀልይ 🙏ለእግዚአብሔር ምንም የሚሳነው ነገር የለም አትጨነቂ ደግሞ ደስተኛ ሆኜ እግዚአብሔር የፈቀደው ይሆናል

  • @tigistkasaye5642
    @tigistkasaye5642 4 года назад +1

    የሚድን በሽታ ነው ጸበል ትጠመቅ የቅርብ ሰው የማውቀው አለ የዳነ በጸበል ስልዚህ ጸበል ትጠመቅ

  • @ZahraAbdulsemed
    @ZahraAbdulsemed 4 года назад

    እውነት ለመናገር ቤተሰቦቹም ልክ ናችው ከማልቀስ ይልቅ መፍትሄ መፈለግ ያስፈልጋል አባቴ እንዲ አይነት በሽታ ያመው ነበር ግን ታክሞ ከ11 አመት በላይ ሆነው ከተሻለው ችግሩ ይሄ ብቻ ከሆነ መታከም አለባት ለልጁም ብቻ ሳይሆን ለራስዋ ስትል

  • @kalkidansindewsindew6329
    @kalkidansindewsindew6329 4 года назад

    መማር ትርጉም የለውም ለካ በህክምና በፈጣሪ ፈቃድ የማይሆን ነገር እንደሌለ ማሰብ የማይችል የተማረ መሀይም ነው አይዞሽ ውዴ እሱን ተይውና ኣንቺ የምትድኝበትን መንገድ ፈልጊ ንቀውሽ የሄዱት እግርሽ ላይ ወድቀው ይለምኑሻል ህክምናሽን ተከታታይ እንከ ውጪ ሄደሽ በ እልህ ታክመሽ ዳኚ 10 እግሩን ይብላ በሱ እና በቤተሰቡ እልህ ራስሽን አድኚ

  • @hsvshshshshs7108
    @hsvshshshshs7108 4 года назад +1

    እህት ከወደደሽ ከነ ማንንነትሽ ነው ይህ ሰው ስላፈቀረሽ ያንቺ ነው ማለት ኣይደለም ህይወትን ኣታበላሺ በትምህርት በርቺ ኣላማሽን እስኪ በሰው የሚመራ ሰው ላንቺ አይሆንም ከቻልሽ የስነልቦና ዶክተር ኣማክሪ እሱን እርሽው

  • @saratube1230
    @saratube1230 4 года назад

    እኔ እተወዋለሁ ቅንጣት ያክል እኔነቴን ካለወደደ እሽኝዋለሁ ደግሞ አልቅሳ መለመን ያለባትም ፍቅር በልመና አይሆንም አሳዝናው አብራት ሊሆን ይችላል ስትለምነው ግን አንድ ቀን ጥላት ይሄዳል።

  • @tube4569
    @tube4569 4 года назад +1

    ሮዚ እህቴ ትፀልይ በፀሎት ይለቃታል

  • @love2728
    @love2728 4 года назад

    በጣም ያማል አላህ ያሳልሻ ማሬ

  • @ትዕግሥትሰሎሞን
    @ትዕግሥትሰሎሞን 2 года назад

    እሷን በምን ማግኘት እችላለሁ እህቴ አውድቅ የርኩስ መንፈስ ሴራ ነው በፀሎት በፆም በስግደት ይወገዳል ግን የሚያበረታታት ያስፈልጋትል ስልኳን ብሰጭኝ

  • @munit9547
    @munit9547 4 года назад

    ልክ ነሽ ያሳዝናል

  • @masraqmalat8317
    @masraqmalat8317 4 года назад

    እውነተኛ ፍቅር የለም በጣም ያሳዝናል

  • @sedtgawaleje2913
    @sedtgawaleje2913 4 года назад

    እግዚአብሔር ይማራት ወዳ አላመጣችውም አይ የሰው ልጅ ነገ እሱ ምን እንደሚያጋጥመው ያውቃል
    እስከችግራችን የሚወደን እግዚአብሔር ብቻ ነው ልቦና ይስጠው
    ወላጅ ነኝ እና አልፈርድም ከባድ ነው በጣም

  • @slmena9603
    @slmena9603 4 года назад

    እሄኮ የስይጣን በሽታ ነው እደዚህ አይነት በሽታ የሰይጣን በሽታ ነው ህክምናሽ ቀላል ነው በነፃ ፀበል ሄደሽ ተፀበይ እየለፈለፈ ጥሎሽ ይሄዳል ችግር ያለባችሁ ፀበል ብቻ ነው መዳኛው።

  • @hawaaha8714
    @hawaaha8714 4 года назад +1

    እውነትነውዝእሮዝየ፣እኛ፣አገር፣እውነተኛ፣ፍቅር፣የለም፣ምንአላትነው።

  • @love2728
    @love2728 4 года назад

    የፍቅር አምላክ ይፍርድበት

  • @elisabethaliye1354
    @elisabethaliye1354 4 года назад

    It needs grace to handle such issues. He is honest , but if he is humble and pray God will give him the grace for the challengeshe fear. Never judge him.

  • @mekdiahmed73
    @mekdiahmed73 4 года назад

    ደሞ በዚህ ምክንያት ቢሄድም ጌታ ላንቺ የተሻለዉን ቢሰጥሽ አጂ ለሌላ አይደለም ጌታ ለሁላችንም ማስተዋል እንድንችል ይርዳን በዚ አለም ማንም ሙሉ ሆኖ የሚኖር የለም ሰዉግን የራሱን ግንድ ተሸክሞ የሰዉን ጥቂት ያሳስበዋል

  • @nebiyata332
    @nebiyata332 4 года назад

    በጣም ልብ ይነካል ግን እግዚአብሔር አዋቂ ነው መገፋት መልካም ነው መግፋትሽን አትጥይው ለመልካም ነው እግዚአብሔር ለመልካም ነው ይኼን ያደረገው ሆኖም ለምክንያት ነው ስለምትወጂውና ፍቅር ስላለብሽ መለየት ይከብዳል ግን ለምን ይሆን ብለሽ ቆም ብለሽ አስቢ አይዞሽ ጨርሶይማርሽ አምላክ ይካስሽ ፀልይ

  • @letsbereal9432
    @letsbereal9432 4 года назад

    Yehe erkus menfes maygebabet yelem tidar Demo Yetelal ayzosh ehit be tsom tselot ena sigdet endihum be timket tifeweshalesh Egziabher yefewisish.

  • @ኢትዮጵያዊነኝያውምበኩራት

    ሮዛ ለምን ለአድስ ሰወች ስልክሽን አታስተዋውቂንም እኔም ፈልገጌሽ ነበር ግን ኮሜት የምታነቢ አይመስለኝም ይህን ስልሽ ደግሞ ከይቅርታ ጋር ነው

  • @kisanet4715
    @kisanet4715 4 года назад

    Sweety Gbu 🌷🌷🌷❤🇪🇷

  • @melatabenet2640
    @melatabenet2640 4 года назад

    Thank you roziye anchi mirt lij neshi ewdshalhu

  • @matiwosbirhanu9485
    @matiwosbirhanu9485 4 года назад

    ጤናሸን ፈጣራ ይሰጥሸ እህቴ ጤናሸን አሰቢ እሱን ተይው ጤናሸን ብቻ አዳምጪ ።

  • @addisethio7402
    @addisethio7402 4 года назад

    በጣም ከባድ ነው። ከነ ችግሮቿ ካልተቀበላት ጥቅም የለውም፡፡ ወደፊትም ቤተሠቡ በመሀል ይገባል፡፡ ስለዚህ ይቅርብሽ፡፡ ለአንቺ ያለው ፈጣሪ ያዘጋጃል፡፡

  • @seblecookingshow6813
    @seblecookingshow6813 4 года назад

    እሚገርም አንደኛ ይሆነ የመስቀል አከባበር በአሜሪካ ከቆጮ መፋቅ እስከ ክትፎ ከምርጥ የፍየል ጥሬ ስጋ ጋር ክሊክ አድርጋቹ ሙሉውን ምርጥ ሙያ ተከታተሉ ruclips.net/video/qJVOUiDEp1Y/видео.html

  • @gedag5658
    @gedag5658 4 года назад

    Negeru ayhonem. Timhirtish lay berchi, tenkara ena berasish yemetetemamegni set lemehon tari ayzosh.

  • @fkrtifikiriti8408
    @fkrtifikiriti8408 4 года назад

    ውዴ

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ

    ገደል ይግባ ለሳ ያለው ይመጣል ፅናትና ትግስት ይኑራት

  • @honey48757
    @honey48757 4 года назад

    Ayzosh Berchi Beras metemamenishin Chemiri beyat. Liju gin Ewnetun negruatal Silezih Esua metenker Alebat. Already Alagebashim Be Himemish Mikiniyat Biluatal. Betesebochum Ginugninetachewn endemayfeligu Asayitewatal. Silezih Kezih Behuala kesu gaar meketel Gizewan megidel enna ke Megodat wuchi minm tikim yelewm. Silezih esua esun merak enna mersat Alebat.
    Meftihew yihe yimeslegnal. Techemari Gudat kemitigoda. Mikiniyatum yihen Beshita esua feliga yametachiw neger Aydelem. Ye ewnet Biwedat lezih bilo ayrikatim neber. Silezih gets lesua yalewm eskisetat metenker Alebat biye Amnalew

  • @aswe3978
    @aswe3978 4 года назад

    Tekekel nashe

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ

    የኔ ማር ሰላምሽ ይብዛ

  • @sentayehulovesgames1961
    @sentayehulovesgames1961 4 года назад

    ጠፋሽ ቅንጅት love you Sis

  • @ለበጎነው-ጀ4ወ
    @ለበጎነው-ጀ4ወ 4 года назад

    ያሳዝናል ግን በቃ እሱ ካልፈለገ ፅናቱ ይስጥሽ የኔ እሕት ትዳር ማለት ከነ በተሰብ ነው ስለዚ እሱን እኳን ፈቃደኛ ቢሆን እነሱ ሰላማቹ ያሳጣቹኋል

  • @አልሀምድሊላሀአለኩሊሀል

    ምስኪን ስታሳዝን

  • @tigistkoyas7640
    @tigistkoyas7640 4 года назад

    አይሆንሽም ይሄ መተው ነው ያለብሽ። የእውነት የሚያፈቅር እንዲህ አያደርግም።

  • @redwan1074
    @redwan1074 4 года назад +3

    It doesn't matter if my future wife has some type of disability as long as I love her

  • @eyeab7657
    @eyeab7657 4 года назад

    እናቱ ፍቅር ብቻውን ዳቦ አይሆንም ዳቦ ብቻውንም ፍቅር አይሆንም

  • @TG-44
    @TG-44 4 года назад

    Welcome sis❤👏

  • @beautyofnature9275
    @beautyofnature9275 4 года назад

    ሮዛ እንደዚህ አይነቱ; ሰዎችን የማግለል ችግር በኛ ብቻ ሳይሆን በመላው አለም ያለ ነው ። መጀመርያ ላይ ብትነግረው ይህ ሁሉ ባልተከሰተ ነበር.....በግልጽነት ያልተጀመረ ፍቅር መዘዙ ብዙ ነው ... one thing we should not forget; it seems his decision was diverted by family, and he may regret forever when days goes bye. Hey, he is not the only guy on the planet, so why she is crying? I wish her to meet another guys who understands her situation.

    • @melatabenet2640
      @melatabenet2640 4 года назад

      Most of the time gen Ethiopia west true love yelem wendema

  • @santhjsanthi3974
    @santhjsanthi3974 4 года назад

    Woyine enem tinishi baije ale enem faraw sidet layi negn esu etihopia now shebatim ale tshagure uuuffff gera gabagnii

  • @እውነትነፃታውጣሀለችኢትዮ

    ይሄ በሽታ በሂደት ይተዋታል እኮ እህቴን ያማት ነበር አሁን ግን ሰቦት አመት ጥሏት አያውቅም

  • @restinpeacemylovelydadlove1412
    @restinpeacemylovelydadlove1412 4 года назад

    Tetew le gezew yekebdetel gen hulum kebd naw

  • @ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ

    ዉይይይእግዚአብሔርይማራትፀበልትይድ

  • @yiidiyayidu5996
    @yiidiyayidu5996 4 года назад

    Tsabal heje tesfa atkurchi ehite tedignalesh hulum ba mikint new yemihonu la esu fkr malks sayihone weda amlkish tsalyi fatari yemarish

  • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ

    ሜቢ የሚባለው ምን ማለት ነው ንገሩኝ

  • @melatabenet2640
    @melatabenet2640 4 года назад

    Weyna hmmmmm men lebel

  • @سارةسارة-ف3ص7ز
    @سارةسارة-ف3ص7ز 4 года назад

    አወልክነሽ ይኛስውፍቅርሳይሆን ገዝብ ነው ስውካፈቅር ስው ችግሩ ነው 😍😍😍😍😘😘😘😘😘❤👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @maibelzewde6357
    @maibelzewde6357 4 года назад

    egezabher.aleshe.wed.egezabher.tselye.esu.yfewsshal

  • @adisadis3756
    @adisadis3756 4 года назад

    😭😭😭😭

  • @mimimil3827
    @mimimil3827 4 года назад

    She need to stop right now.

  • @ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ

    ምስኪንስታዛዝንፈጣሪይማራት

  • @sosiabraham5592
    @sosiabraham5592 4 года назад

    🌹 Roseyye 🥰🥰🥰🥰

  • @hannahailu2268
    @hannahailu2268 4 года назад

    It's normal I have the same problems her epilepsy but I have kids and I have normal life I drive car live like anther how they live so don't worry be free of he loves u he has to loves you with your everything so I don't think he loves u true

  • @hawaaha8714
    @hawaaha8714 4 года назад

    የሶበሽታ፣በፆለት፣በፀበል፣የሚድነው።

  • @meseretseifu7020
    @meseretseifu7020 4 года назад

    Betame kebade nwe yena mahiberesb befesome ayekebeleme ayeredame asechgare new aneche gene erasehsene asameneshe keso merake new

  • @Ahayel
    @Ahayel 4 года назад

    ለምጠል በሸታ መድኃንት አለው

  • @melatabenet2640
    @melatabenet2640 4 года назад

    I cried so much

  • @genetgenetgenet8284
    @genetgenetgenet8284 4 года назад

    እኔ ግርም የሚለኝ ፍቅርን በምን ይለካል ? ይሄ ለእሷ አይሆንም የሚወዳት የሚያፈቅራት ቢሆን ቀድሞ ሀኪሞችን አማክሮ ለእሷ መፍትሄ ይሆናል የሚለው ሁሉ ይሞክር ነበር እሱ ገና ለገና ምግብ ለማብሰልና ለቀላል ነገሮች ቦታ አይሰጥም ነበር ከሁሉም በፊት እኮ እሷ ትቀድም ነበር ስለዚህ ጊዜዋን አታባክን ። የእኛ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ድጋሚ ተጨፍልቆ ካልተሰራ በቀር በቀላሉ አይገባውም ።
    እናም በፍቅር ስላልገፋሽው የበለጠውን ታገኛለሽ ግፊት አድርገሽ እንኳን ብታገቢው ቤተሰቡ አያስቀምጡሽም ስነልቦናሽን ይጎዱታል ስለዚህ በጊዜ ወደ ራስሽ ተመለሺ

  • @semutube2755
    @semutube2755 4 года назад

    Yikerbat esun teta yerasuwan hiwet tijemer ayihonatem beka esuma demo ayagebatem selhon esun meresat metewu albat

  • @kingofking4497
    @kingofking4497 4 года назад

    ቆይ ግን እንዴት ነው contact ማድረግ የምችለው በጣም ሞከርኩኝ ችግሬን ላዋይሽ ግን አልቻልኩም እባክሽ እኔም እርዳታ እፈልጋለው።

    • @melatabenet2640
      @melatabenet2640 4 года назад +1

      Messenger lay text adregelate ehete

    • @melatabenet2640
      @melatabenet2640 4 года назад

      Friend request lakealat .enan yawerachegn be messanger new

    • @kingofking4497
      @kingofking4497 4 года назад

      @@melatabenet2640 ለማድረግ ሞክሬያለው ግን pagwa ላይ ምንም አይነት ሪኳየስት መላኪያ የለም ምንም pagwa laye yalew follow ena like melew naw betam mekoriwalew le erjime geza

    • @kingofking4497
      @kingofking4497 4 года назад

      Messenger laye leklate ersu eskine algbam lela menem aynet menged yelem contact madrge mechilbet

    • @melatabenet2640
      @melatabenet2640 4 года назад

      Be Facebook lay new eko be page aydelm

  • @adanechkersa77
    @adanechkersa77 4 года назад

    እንች፣ደንሁኝይንችን፣ተገኛላሽ

  • @kadeejamustafa9653
    @kadeejamustafa9653 4 года назад

    የጠባሣ መዳሀኒት የምታውቁ ንገሩኝ እስኪ በፈጣሪ ሥም ሥጠይቃችህ

  • @Mlove879
    @Mlove879 4 года назад +1

    የኒ ቆንጃ እየሱስን እመኝይ

  • @maymunamimo9630
    @maymunamimo9630 4 года назад

    ከነማንነትሺከልተቀበለተይውእህትለቺያለውአለአታጨናንቂውአንቺምጠንካራሁኒ😭😭😭

  • @hawitube1151
    @hawitube1151 4 года назад +1

    የሚድን በሽታ ነው ሙስሊም ከሆነች ቁርዓን ይቀራባት ክርሲቲያን ከሆነች በእምነቷ ጠበል ትሂድ ይሄ አይነናስ እና ጅን የሚሰራው ስራ ነው

  • @melatabenet2640
    @melatabenet2640 4 года назад

    Weyna hmmmmm men lebel

  • @melatabenet2640
    @melatabenet2640 4 года назад

    I cried so much