እንዴት እንሚያፈቅረኝ እንደማያፈቅረኝ እርግጠኛ መሆን እችላለሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024

Комментарии • 159

  • @abebazemou4623
    @abebazemou4623 4 года назад +8

    100% እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርክሺ ደሰ የሚል መልእክት ነው እሮዝየ

  • @habtamyejimalij8957
    @habtamyejimalij8957 4 года назад

    በዉነት በትክክል በርቺልኝ 👍👍👍👌👌👌👌

  • @naeemaidk6029
    @naeemaidk6029 4 года назад

    ጎበዝ በርች

  • @khloin491
    @khloin491 3 года назад

    ይመችሽ ጀግናየ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @QueenLiya
    @QueenLiya 4 года назад +1

    Gobez betam astemari new ene RUclipsr neg des bilong new yayehush yesew lij westu enji layu adelem gobez 👌👌👌👌👌👌

    • @kyzlove3865
      @kyzlove3865 4 года назад

      እኔጋም ጐራ በሉ ጠቃሚ መረጃ አለ ድጋፎት አይለየን አመሰግናለሁ

  • @اميناتداود
    @اميناتداود 3 года назад

    ትክክል ነሺ እህት ደስ ትይኛለሺ ምክረሺም ጠቃሚ ነው እውነትነው የተናገርሺው

  • @mulunesh.11momo4
    @mulunesh.11momo4 4 года назад

    ሰላማሬጎበዝ

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 4 года назад

    ሮዚ በእዚህ ዘመን እንዳንቺ አይነት መልካም ሰው ማየት እንዴት ደስ ይላል ሁሉንም ቪዲዮዎችሽን አይቻቸዋለው Facebook ላይም RUclips ላይም ያሉትን ለህይወት ያለሽ አመለካከት ህይወትን የጠላ እንዲወዳት ታደርጊያለሽ አዲስ ተስፍ ሰው ላይ ትዘሪያለሽ ሁሌም ቪዲዮችሽን በጉጉት እጠብቃለው የኔ አስተማሪ 🥰😍

  • @SamsUng-dd8xl
    @SamsUng-dd8xl 3 года назад

    አቦ ኑሪልኝ

  • @remlalove8526
    @remlalove8526 4 года назад

    የኔ ቅመም ነገር ምክሮችሺን በጣም ነው የምከታተለው ጥሩ እውቀትነው ያገኜሁት በተረፈ እወድሻለሁ እህትየ

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 4 года назад

    በጣም የሚገርም ምክር ነው ዛሬ ነው ያየሁሽ ጀግና ነሽ በጣም አመሰግናለው

  • @ettymadanit490
    @ettymadanit490 4 года назад

    እሮዝዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ተባረኪልኝ ልክ ነሽ ማሬዋ❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘❤😘😘❤❤😘👍👍👏👏👏👍👍😘❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤😘👍👍👏👏👍👍😘😘❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤😘😘👍👍👏👏👍👍😘😘❤❤🇪🇹🇪🇹❤❤😘👍👍👏👏

  • @ሀናሀንቾ-ተ1ቈ
    @ሀናሀንቾ-ተ1ቈ 4 года назад +1

    ሮዝዬ ዉድድድድድድድድድድድ የኔ ማር ክበሪልኝ ምክሮችሽ ዉስጤ ናቸዉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kadijamohammed2530
    @kadijamohammed2530 4 года назад

    Betame tekekele

  • @bettyg5882
    @bettyg5882 4 года назад +1

    This is my first time watching you , like you already Good advice God bless you 🙏

  • @taqamitube5739
    @taqamitube5739 4 года назад +4

    ጎበዝ ነሽ የልጅ አዋቂ ና ቆንጆ ልጅ ነሽ አላሕ ይርዳሽ በርቺ፡

  • @masaratchreif4249
    @masaratchreif4249 4 года назад +1

    ዋው እመለካከት በጣም እውነት ነው እንወድሻለን

    • @masaratchreif4249
      @masaratchreif4249 4 года назад +1

      በጣም የሚመች ነው በርጂን ይህ በማንም ላይ ያለ ነገር ነው

  • @ማሜ-ዘ9የ
    @ማሜ-ዘ9የ 4 года назад

    ትክክል❤

  • @elsaelsa4731
    @elsaelsa4731 4 года назад

    Wowww!♥♥♥

  • @seadatube42
    @seadatube42 4 года назад

    እህቲየ ገናአ ዛሬ አዩሁሽ ጀግናአ ትክክል ብለሻል ቀጥዩበት ትምህርቶው ዩጥማል

  • @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
    @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ 4 года назад

    እናመሰግናለን እሙዬ ምክሮችሽ ሲመችኝ ደሞ ስወድሽ ከምር ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @pecae9141
    @pecae9141 4 года назад

    የኔቆንጆ ሰወድሸ ከልቤነዉ የምታስተላልፊዉ ነገር ሁሉ ጠቃሚ ነገር ነው ማማዬ ዉድድድ❤️❤️❤️❤️😘

  • @fathimafathima9365
    @fathimafathima9365 4 года назад

    ትክክል

  • @galaxyyppp287
    @galaxyyppp287 4 года назад +1

    የኔ ወድ ጀግናነሽ እኮ ባጣም አደቅሽ አለሁ እምት ናገሪው ሁሉ እውነትነው እረጅም እደሜ ተመኛሁለሽ ከጤናጋር

  • @naeemaidk6029
    @naeemaidk6029 4 года назад

    ቀጥይበት ጡሩ ምክርነው

  • @mesetetteberre7061
    @mesetetteberre7061 4 года назад

    ሠላም ሠላም ሮዝዬ እዴት ነሽእኳን ደህና መጣሽ ናፍቀሽኝ ነበር ምክርሽ ሱስ ሆኖብኛል ፡የኔ ቆጆ የተናገርሽው እዉነት ነዉ በጣም እናመሠግናለን ጌታ ይባርክሽ ፡እሺ ሠብስክራይብ እናደርጋለን ሼር እናደርጋለን አቺም በርችልን።

  • @tsagelafebo6778
    @tsagelafebo6778 4 года назад

    ስላም ስላም ሮዝዬ እንኳን በደህና መጣሽ

  • @ettymadanit490
    @ettymadanit490 4 года назад

    ጥርግ ይበል እኔም ጥቅመኛ ወድ ገጥሞኝ ነበር ሲበዛ ጥቅመኛ ልጅ ነበር

  • @Mastewalshurube
    @Mastewalshurube 4 года назад

    በጣም የሚገርም ትምርት ነው ጎበዝ 👌

    • @kyzlove3865
      @kyzlove3865 4 года назад

      እኔጋም ጐራ በሉ ጠቃሚ መረጃ አለ አመሰግናለሁ

  • @bettyshooqueen4400
    @bettyshooqueen4400 4 года назад

    Berche wude

  • @user-sd3ms6ts2q
    @user-sd3ms6ts2q 4 года назад

    👍👍👍👍

  • @masaratchreif4249
    @masaratchreif4249 4 года назад +1

    መልካም እህት ነሽ የኔ ቆንጆ ውድድድድድድድድ

    • @kyzlove3865
      @kyzlove3865 4 года назад

      እኔጋም ጐራ በሉ ጠቃሚ መረጃ አለ ድጋፎት አይለየን አመሰግናለሁ

  • @tigistkoyas7640
    @tigistkoyas7640 4 года назад

    እናመሰግናለን በጣም ነው የምንወድሽ።

  • @aimnat5571
    @aimnat5571 4 года назад

    ልክነሽ የኔጀግና

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 4 года назад

    ሮዝዬ ሁሉንም የምትናገሪው ትክክል ነሽ ተባረኪ።

    • @kyzlove3865
      @kyzlove3865 4 года назад

      እኔጋም ጐራ በሉ ጠቃሚ መረጃ አለ ድጋፎት አይለየን አመሰግናለሁ

  • @מלכהגויאדה
    @מלכהגויאדה Год назад

    Ewnetshen new wode ❤

  • @alitahseen1230
    @alitahseen1230 4 года назад

    የኔ ቆንጆ ዛሬ ነው ያየሁሽ በርች

  • @mekdilv3402
    @mekdilv3402 4 года назад

    ትክክል እሮዚዬ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እናመሰግናለን 🙏🙏

    • @kyzlove3865
      @kyzlove3865 4 года назад

      እኔጋም ጐራ በሉ ጠቃሚ መረጃ አለ አመሰግናለሁ

  • @marcmattar9302
    @marcmattar9302 4 года назад

    👍👍👍👍❤

  • @tigisttareke8034
    @tigisttareke8034 4 года назад

    Ewunet new

  • @makonnenbaraki1894
    @makonnenbaraki1894 4 года назад +1

    እይ ነገር በእኔ ደርሳል እኔ ያለውት እንግሊዝ ነዉ ያለውት ልጄም አለኝ አንዱ ወደከሽ አለኝ እኔም አውራ አልከት ከዛ የት ነዉ ያለሽው ሲለኝ አረብ አገር አልኩት ከዛ የሜልክልኝም እንኳን አደረስሽ ምስል አብሮ ጠፍ በእርግጥ እኔ አለፈቀርኩትም ግን ይገርማል የሜያወራው ወር ተውኝ ልሙትልሽ ነበር እና ሴቴች አትሽወዱ

  • @unikh5530
    @unikh5530 4 года назад

    እናመሰግናለን ውዴ

  • @ራሔልየደብሬልጅ
    @ራሔልየደብሬልጅ 4 года назад

    እውነት ነው ውዴ አመሰግናለሁ የውስጤን ተናገርሽ

  • @genetkebede3396
    @genetkebede3396 4 года назад

    ስላም እግዚአብሔር ይመስገን
    ስታምሪ !! እውነት ነው አመስግናልው

  • @elfineshdaza2627
    @elfineshdaza2627 4 года назад

    ልክ ነሽ ዉዴ ተባረኪ በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

    • @kyzlove3865
      @kyzlove3865 4 года назад

      እኔጋም ጐራ በሉ ጠቃሚ መረጃ አለ አመሰግናለሁ

  • @አቲካአይዱኒያ
    @አቲካአይዱኒያ 4 года назад

    ትክክክል ዬኔ እህት

  • @ሀና-ኸ9ጘ
    @ሀና-ኸ9ጘ 4 года назад

    የኔ ማር ትክክል ነሽ

  • @alitahseen1230
    @alitahseen1230 4 года назад

    በጣም ተመቸሽኝ የኔ ቆንጆ

  • @PeacefromJesus
    @PeacefromJesus 4 года назад

    ወይ ጉድ ሮዝዬ የልቤን ነው ዱቅ ያረግሽልኝ በርቺ አንበሳ

  • @melatabenet2640
    @melatabenet2640 4 года назад

    Wow rozi ewnet beleshale

  • @muluyemulu1693
    @muluyemulu1693 4 года назад

    የኔ መልካም እናመሰግናለን እኔ ላይ የደረሰዉ ይሄ ነዉ አመሰግናለሁ በጣም ኑሪልኝ😘❤❤❤😘😘

    • @kyzlove3865
      @kyzlove3865 4 года назад

      እኔጋም ጐራ በሉ ጠቃሚ መረጃ አለ አመሰግናለሁ

  • @official-kz4on
    @official-kz4on 4 года назад

    ጀግና ነሺ ኡነት ነዉ የተናገርሺዉ

  • @restinpeacemylovelydadlove1412
    @restinpeacemylovelydadlove1412 4 года назад

    Gobz berchi god bless you

  • @ቻለዉሆዴኢዳያወለለ
    @ቻለዉሆዴኢዳያወለለ 4 года назад

    Roziyee thanks

  • @Selamfitwe21
    @Selamfitwe21 4 года назад

    Yena Konjo betam Amesgenalehu 🙏🙏🙏

  • @RozayouTube
    @RozayouTube 4 года назад

    ትክክል የኔ ዉድ በርች ልኝ እህት

  • @tgalextubemeheret
    @tgalextubemeheret 4 года назад

    Hi Rozi how you doing ? i like your Vidio most of the time i wach your vidio stay blessed keep it up

  • @tsagelafebo6778
    @tsagelafebo6778 4 года назад

    ትክክልነሽ ውድድ

  • @Eva-fd1fz
    @Eva-fd1fz Год назад

    My mom used to say this 😂 3:30

  • @iyaasuskiristosiyyadinalim6008
    @iyaasuskiristosiyyadinalim6008 4 года назад

    unatin new tabarakii💓💓 Egziyabher makan new😢😭

  • @اميناتداود
    @اميناتداود 3 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @AliAli-fm9pb
    @AliAli-fm9pb 4 года назад

    Yena konjo berhy weddd new maregh

  • @hayatkadr5004
    @hayatkadr5004 4 года назад

    የኔ ቆንጆ ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን
    እኔ ልጅ ዬለኘም እሱግን አንድ ልጅ አለው
    ስለልጁ ስላለፈ ሄወቱ ስትነግረኝ እነደደለሁ ለምን እደሆነ አለቅም

  • @laylahabli4484
    @laylahabli4484 4 года назад +1

    እዉነት ነዉ የኔ ማር ወንድ ቢድ ወንድ ይትካል

  • @classicphone9162
    @classicphone9162 4 года назад

    የኔ ዉድድድድድ 💓💓ስዎድሽ 💓

  • @merondebesay406
    @merondebesay406 4 года назад +1

    Rozye smart ekow nesh

    • @kyzlove3865
      @kyzlove3865 4 года назад

      እኔጋም ጐራ በሉ ጠቃሚ መረጃ አለ አመሰግናለሁ

  • @fikerteewodajooworkuufiker8448
    @fikerteewodajooworkuufiker8448 4 года назад

    azoshii

  • @tsagelafebo6778
    @tsagelafebo6778 4 года назад

    Yes you are right

  • @evaeva1634
    @evaeva1634 4 года назад

    Gobaz barchi 💜💜💜💜💜

  • @astertube5406
    @astertube5406 4 года назад

    ሮዛ የድግል ማርያም ልጅ ይጠብቅሽ ለኛ ለሴቶች ጥሩ ምክር ነው እህታችን

  • @mariamali413
    @mariamali413 4 года назад

    ወይኔ ማማዬ ስወድሽ❤

  • @fhjdbbk9609
    @fhjdbbk9609 4 года назад

    እውነት ነው የኔ እህት

  • @saratube1230
    @saratube1230 4 года назад

    ሠብስክራይብ አደረኩሽ አንደበትሽ ይጠማል የኔ ቆንጆ 👌😘

    • @kyzlove3865
      @kyzlove3865 4 года назад

      እኔጋም ጐራ በሉ ጠቃሚ መረጃ አለ ድጋፎት አይለየን አመሰግናለሁ

  • @ማርያምቤዛዊተአለምየስደቷ

    ስለሀይማኖት ያወራሽው ልክ ነሽ ስንት ጉድ እሴቶች አሉ።እሚቀይሩ

    • @kyzlove3865
      @kyzlove3865 4 года назад

      እኔጋም ጐራ በሉ ጠቃሚ መረጃ አለ ድጋፎት አይለየን አመሰግናለሁ

  • @zewditutariku9955
    @zewditutariku9955 4 года назад

    ትክክልነሽእህቴ

  • @tube3067
    @tube3067 4 года назад

    Rozinaye yene mirt👌

  • @mshanna3578
    @mshanna3578 4 года назад

    Lik nesh be ewunt siwodish eko

  • @jossysquad8941
    @jossysquad8941 4 года назад

    ስወድሽ እሮዝየ🇪🇹👍

    • @kyzlove3865
      @kyzlove3865 4 года назад

      እኔጋም ጐራ በሉ ጠቃሚ መረጃ አለ ድጋፋቹ አይለየን አመሰግናለው

  • @zeinaetbarak2611
    @zeinaetbarak2611 3 года назад

    Ewnate new eko anchie mar

  • @najata.medeya2225
    @najata.medeya2225 4 года назад

    N T

  • @scopemobile9467
    @scopemobile9467 4 года назад

    Roziye yena konjo ewnat nesh

  • @mewe4713
    @mewe4713 4 года назад

    Enmsgnlen ❤💯🇪🇹

  • @richyoutub1047
    @richyoutub1047 4 года назад

    የኔ ቆንጆ በጣም አሪፍ ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @kingofking4497
    @kingofking4497 4 года назад

    ሰላም እሮዚ ብዙ ግዜ ሆነኝ እኔም ችግሬን እንድትረጅኝ ግን እስካሁን አላገኘሁሽም በዚው ኮሜንት ላይ ከፃፈ ሰው የ face book ሽን ሰጠኝ ልኬልሻለው ግን እስካሁን አልተቀበልሽኝም መልክትም ብልክም አይገባም እንዴት አድርገው ታሪካቸውን እንደሚነግሩሽ ባላቅም እኔም ካለሁበት ችግር አንፃር እርዳታ ወይም የሰውን ሀሳብ እሻለው ከቻልሽ እባክሽን request ላይ እይው እና ጭንቅላቴ ውስጥ ያለውን ሁሉ ልተንፍሰው እባክሽን ይህን ኮሜንትም የምታነቡ ሮዛን በቀላሉ contact ማድረግ የምትችሉ ካላችሁ ይህን መልክት አድርሱልኝ ምክንያቱም በጣም ብዙ ምክር እና ጠቃሚ ሀሳብ እንደምትናገሩ ከብዙ video ላይ አይቻለው እናም ይህን መልክቴን አድርሱልኝ
    አመሰግናለው
    ሻሎም ።

  • @tigistguta8192
    @tigistguta8192 4 года назад

    nice sis💋😘😘😘💝🙏

  • @ethio1822
    @ethio1822 4 года назад

    ውድ ስወድሽ ዛሬ ቤተሰብ አረኩሽ በርችልኝ

    • @kyzlove3865
      @kyzlove3865 4 года назад

      እኔጋም ጐራ በሉ ጠቃሚ መረጃ አለ ድጋፎት አይለየን አመሰግናለሁ

  • @ሀና-ኸ9ጘ
    @ሀና-ኸ9ጘ 4 года назад

    ወላሂ ያወራሽው ሁሉ በጣም እውነትነው

  • @ስለእናትሃይለጊዮርጊስ

    ትክክል ነሽ እውነት

    • @kyzlove3865
      @kyzlove3865 4 года назад

      እኔጋም ጐራ በሉ ጠቃሚ መረጃ አለ ድጋፎት አይለየን አመሰግናለሁ

  • @ቻለዉሆዴኢዳያወለለ
    @ቻለዉሆዴኢዳያወለለ 4 года назад

    Roziye ethiopia yalchwan talk ehtenaw mitmsyne sitawari

  • @hagierjenit6092
    @hagierjenit6092 4 года назад

    Ihee neger minalbati bizuu sewochi wouti linor yichilali likii indenee

  • @dianabersisa7430
    @dianabersisa7430 4 года назад

    እውነት ነው

  • @mmmm9883
    @mmmm9883 4 года назад

    ተመቸሽኝንግግሪሽ

  • @hagierjenit6092
    @hagierjenit6092 4 года назад

    Uuuuufufufuf yee haagerachin wendochi ikoo beetaam kifuu ochi nachewu

  • @MarkosMola
    @MarkosMola 4 месяца назад

    Hi

  • @kalkidanroseyoutube1441
    @kalkidanroseyoutube1441 4 года назад

    ሰላም አዳዲስ ዩቲዩብሮች በርቱ ሰብስክራይቭ አረጉኝ እኔም አርጋችሁ አለሁ ግን ቪዶዉን ማየት አይርሱ ላይክ የደወል አይረሱ ተጋግዘን ማደግ ይቻላል እመኑኝ 😘😘😘😘😘😘

  • @destadegu8197
    @destadegu8197 4 года назад

    Ewneteshen new erozaye🌺

  • @አቲካአይዱኒያ
    @አቲካአይዱኒያ 4 года назад

    እሰይ እኮን አግኛሁሽ ዬኔ ውዳ ጠካራ እውነት በጣምነው እማዴቅሽ
    በኢፈቢ ይ እከታተልሽ ነበር ተዛ ስዴልተው ጥፈሽኛ
    እውነት ጥካራነሽ ሀማኖት አክባር ሰው አክባር አላህ ያክብርሽ
    እኔ ሙስሊምነኛ አልሀምዱሊላህ
    ታች ሌላ ታሀይማኖቴዬ ውጭ አልክታትልም ጨራሽም አላዳምጣቼው
    አችን ግን እውነት ምክርሽ ሰሰማ በጉጉትነው ፈጣርይ ይርዳሽ
    ስላግኛሁሽ ዴስ ብሎኛል

  • @bertukanizawudea6800
    @bertukanizawudea6800 4 года назад

    Unetishi nwau ihite yeneneger iyworashinaw

  • @MimiMimi-cq1uc
    @MimiMimi-cq1uc 4 года назад

    Ewunet new Tekekel 100%

  • @masraqmalat8317
    @masraqmalat8317 4 года назад

    አፋ ቁርጥ ይበል 100% ትክክል🙏🙏🙏😍😍

    • @kyzlove3865
      @kyzlove3865 4 года назад

      እኔጋም ጐራ በሉ ጠቃሚ መረጃ አለ ድጋፎት አይለየን አመሰግናለሁ