ክስ በሚሰማበት ቀን ከሳሽ ካልቀረበ መዝገቡ እንደሚዘጋ ያውቃሉ? | Chilot | Ethiopian Law

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 дек 2022
  • ክስ በሚሰማበት ቀን ከሳሽ ካልቀረበ መዝገቡ እንደሚዘጋ ያውቃሉ? | Chilot | Ethiopian Law
    #chilot #lawyer #ethiopian #ethiopianmovie

Комментарии • 6

  • @side6612
    @side6612 Год назад +2

    እምታስተምረው ሁሉ በጣም ጠቃሚ ሰለሆኑ ከልብ እማመስግናለሁ::

  • @tsegay12
    @tsegay12 4 месяца назад

    በጣም ቆንጆ ሃሳብ ነው

  • @ademhajii4897
    @ademhajii4897 Месяц назад

    በጣም አመሰግናለዉ

  • @meserettaddese2609
    @meserettaddese2609 Год назад

    ከሳሼ ሁለት ክስ በአንድ ቀን 20/04/2015 በ8፡00 ሰአት መጥሪያ ሰጠኝ አንደኛው ለክሱ መልስ ለሪጅስትራር እንዳቀርብ ሲሆን ሌላኛው መልሴን ይዜ የቤተሰብ ችሎት ላይ እንድቀርብ ነበር እኔም በቀጠሮ ሰአቱ ተገኘሁ ለሬጅስትራር የ1ኛው ክስ መልሴን ሰጠሁ 2ኛውን ክስ መልስ ይዤ የቤተሰብ ችሎት ዳኛ ጋ ቀረብኩ ከሳሴ አልተገኘም ዳኛው አሁን ከእርሶ መገልጫ እንደተረዳሁት መዝገቡን ዘገቶ ማሰናበት ሲገባው 2ቱ ክሶች የቀረቡት አንድ መዝገብ ሰለነበር በሌላኛው ክስ መስሚያ ቀጠሮ ቀን ከቀረበው መዝገብ አነበቡና በዛኛው ክስ ቀጠሮ ቀን እንደሚታይ ነግረው አሰናበቱኝ ፡፡ ይህ አግባብ እንዳልሆነ እና ለከሳሽ ያደላ አካሄድ በምን መልኩ ነው መታገል የምችለው ? lለሚሰጠኝ እጥጋቢ ምላሽ በቅድሚያ እጅግ አመሰናለሁ

  • @genettube277
    @genettube277 Год назад

    ሠላም ጤና ይሥጥልኝ
    ጥያቄ አለኝ
    አንድ ሠው በአደጋ ሢሞት የመሥሪያቤቱ ኢንሹራሥ የሚገባው ልጁና ለባለቤቱ ነው እንጂ የሟች ቤተሠብ እናት አባት መቀበል ወይም መካፈል ይገባቸዋልን? ሠሞኑን የገጠመኝ ነገር ሆኖ ነው

  • @desalegngure
    @desalegngure Год назад

    ክስ በሚሰማ ቀን ብቻ ነዉ ይህ የምሆነው ?