የወንዶች ፀጉር ቤት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2022
  • This video is uploaded on shola business channel to teach about men's hair saloon. It explains about how the business is done and how it is profitable if done correctly.
    ይህ ቪድዮ ስለአዋጪው የፀጉር ቤት ቢዝነስ ገለፃ የሚያደርግ ሲሆን። ይህ ቢዝነስ በምን ያክል ካፒታል ሊሰራ እንደሚችል እንዲሁም ምን ያክል ትርፋማ ሊያደርገን እንደሚችል ያብራራል።
    business ideas

Комментарии • 62

  • @user-oj2tm7pm1s
    @user-oj2tm7pm1s Год назад +1

    አናመሰግናለን ጥንቅቅ ያለ መረጃ ምርጥ ልጅ አቦ ይመችህ።

  • @bilaleramto1407
    @bilaleramto1407 Год назад +1

    በጣም ስፋልገዉ ነበር እናመሳግናለን በርታልን ✌️✌️

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 2 года назад +2

    እናመሰግናለን እግዚኣብሄር ይባርክህ።

  • @Abedebebe
    @Abedebebe 16 дней назад +1

    አይ ጎበዝ ነህ ብሮ❤❤❤

  • @zezeze4356
    @zezeze4356 2 года назад +1

    abo zare ene yemifeligachewn sira information nw yagegnhut 🎉 thank you.

  • @helenbirhanu2537
    @helenbirhanu2537 Год назад

    ይባርክህ ወንድሜ ጥሩ አማካሪ ነህ

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Год назад

    የሚፈለግ መረጃ በጣም ነው የምናመሰግነው

  • @user-po7kt1pu5r
    @user-po7kt1pu5r 2 года назад +2

    በርታ ወንድሜ

  • @derejeyemane8805
    @derejeyemane8805 Год назад +1

    tebark wendmie 🙏🙏🙏

  • @SetmelZhekale
    @SetmelZhekale 2 месяца назад +1

    Thank you

  • @user-hi8hd3sg6x
    @user-hi8hd3sg6x 2 года назад +2

    ውይ ፍቅር የሆንክ ልጅ እናመሰግናለን💖💖💖💖💖

  • @yibeltaldebrework7424
    @yibeltaldebrework7424 2 года назад +3

    በጣም አመሠግናለሁ በጥያቄው መሠረት ስለሠራህልን

  • @tesfayehailu5093
    @tesfayehailu5093 Год назад

    thank you very much 👍🙏❤

  • @zemetayeyegletwe2475
    @zemetayeyegletwe2475 2 года назад +2

    Betame denke sera newe yemetserwe tebareklene.

  • @MohammedIbrahim-be5zp
    @MohammedIbrahim-be5zp Год назад +1

    Is it possible to work 20 persons per chair everyday? I think it is difficult except at the weekend.

  • @lubabaendries4434
    @lubabaendries4434 9 месяцев назад

    ውይ ይድሮ ነው እንደ
    ወንበር አሁን ላይ አይታሰብም

  • @briemax144
    @briemax144 2 года назад +4

    በጣም ጥሩ ስራ ነው በርታልን 👍👍
    እስኪ ስለ stationery ስራልን

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад +2

      እሺ። እሰራለሁ

  • @jerusalem1141
    @jerusalem1141 2 года назад +1

    please ye bonda libs ( second hand) business siralign bro... thank you🙏

  • @asefnak4764
    @asefnak4764 10 месяцев назад

    Please ye Caffè bet seralen menem yetesera video yelem, Thanks.

  • @lubabaendries4434
    @lubabaendries4434 9 месяцев назад

    ተመችቶኛል

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f Месяц назад +1

    ስልጠናውን የት እናገኛለን ወድሜ ካወክ ብጠቁመን

  • @user-lv5xc8be8z
    @user-lv5xc8be8z 2 года назад +4

    ደስ ይላል በርታ
    የተሟላ ኮምፕዩተር ቤት ስራልን

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад +1

      አመሰግናለሁ። እሺ እሰራለሁ

  • @ekramfsehaye6852
    @ekramfsehaye6852 2 года назад +1

    Betam desyemil new .ahun balew demo sele cosmetics shop seralen

  • @weyehabesha
    @weyehabesha 2 года назад +1

    ስለ ፈሳሽ ሳሙና ስራልን

  • @user-lf6wk1qm9f
    @user-lf6wk1qm9f 2 года назад +2

    አይ ሰላም ለዝቤት. ወደ. ለኛ ሰው አገር. ላለነው ጠሐሪ መረጃ ነው. ይሆ ሰሪ በክፍላገር ምናህል ወጪ ይጠብቀናል. ቤተሰብ አሆነናል

  • @amarachgebeya
    @amarachgebeya 2 года назад +2

    ለሬዲዮአ እንግዳ እንድትሆን ፈልጌ ነበር በምን ላግኛችሁ?

  • @user-km7dt3rg7x
    @user-km7dt3rg7x 2 года назад +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @waadaa30
    @waadaa30 2 года назад +2

    Wademe yanure ...

  • @bezayemaryamliji1684
    @bezayemaryamliji1684 10 месяцев назад

    የመቸ መረጃ ነዉ ወድሜ እኔ አሁን መክፈት ፈልጌ ነበር እንዴት ማወቅ እችላለሁ

  • @dawoodkasa4949
    @dawoodkasa4949 Год назад +1

    Berta

  • @himanot403
    @himanot403 8 месяцев назад

    የመቸነዉ አመተምህረት አሰቀምጥ

  • @Miron-hz2lt
    @Miron-hz2lt 11 месяцев назад

    Yewnt tiliyalk please poto bate lmkfet eski waga endezi ngren please

  • @dsg7438
    @dsg7438 2 месяца назад +1

    የመቸ ነው

  • @kedirali8774
    @kedirali8774 10 месяцев назад

    እንደ በጣም አልበዛም ላድስ ጀማሪ እኔ ተከራይቸ ትሰራ ይሄን ያህል አልፈጀብኚም ነበር

  • @abushniguse1825
    @abushniguse1825 2 года назад +1

    በጣም ጎበዝ ነህ ወንድሜ በርታ

  • @worklmworklm
    @worklmworklm 8 месяцев назад

    ቁጥር የት ላግኝ

  • @ydesetwudu3214
    @ydesetwudu3214 Год назад

    Betam gobez nehe be inbox lawerahe efelgalhu

  • @user-tt1pp3ei6q
    @user-tt1pp3ei6q 3 месяца назад

    ንግድ ፍቃድ እዳለ አትሱ ወድሜ

  • @user-kg8ul5kq2v
    @user-kg8ul5kq2v 2 года назад +2

    አሪፍ ስጋ ቤት መክፈት እፈልጋለሁ መረጃ ብትሰጠኝ?

  • @mekedestades
    @mekedestades Год назад +1

    ሠብ አድርጌሀለሁ እኔ አሁን መሥራት እፈልጋለሁ ፑልም እገዛና አድላይ ቤቱንተከራቸ ልሠራ አሥቤነበር ቶሎምክር እፈልጋለሁ

  • @kaleabalekan7283
    @kaleabalekan7283 Год назад

    60ሠው በነፃ ብትሰራም አይሠራም አንድ ሰው 20ሰው መስራት አይችልም ግዜውም አይበቃም

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 2 года назад +2

    ኣንድ ጥያቄ ነበረኝ ወንድሜ፡ ጸጉር ቤት ለመጀመር የንግድ ፈቃድ ማውጣት ግድ ነው ወይ፧ ከሆነስ ምን ምን ያስፈልጋል ቀላል ነው ወይ፧ የስራህን ኣድናቂ ነኝ ስለመረጃው በጣም ኣመሰግናለው።

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 года назад +1

      አዎ ያስፈልጋል። ቀላል መሆን ቀላል ነው። ፍቃዱን ለማውጣት የሚያስፈልገውን ክፍለከተማሽ ወይም በአካባቢሽ ያለውን ንግድ ቢሮ ብታነጋግሪ መልካም ነው

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 2 года назад +2

      @@Hasab101g በጣም በጣም ኣመሰግናለው ውድ ወንድሜ።

  • @legizewnew1477
    @legizewnew1477 Год назад

    እኔው አፀዳለሁ

  • @user-hi8hd3sg6x
    @user-hi8hd3sg6x 2 года назад +1

    እፈልግሀለሁ እባክህ በምን ላገኝህ እችላለሁ????

  • @chicago9458
    @chicago9458 Год назад

    የገቢ ግብር የለም እንዴ?? 😳

  • @semuyazeru1220
    @semuyazeru1220 Год назад

    ተባበረኝ በናትህ እንደ ራስህ ሆነህ ምርጥ የወንዶች ፀጉር ቤት ክፈትልኝ የድካምህን አስባለሁ ናዝሬት ላይ ከቻልክ ሪፕለይ ቁጥሬን አስቀምጣለሁ

  • @SolomonFerzge
    @SolomonFerzge Месяц назад +1

    እኔ ጸጉር መቁረጥ አልችልም ሴት ነኝ ልከፍት አስቤ ነበር ያዋጣኛል

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  Месяц назад +1

      መጀመሪያ ስለሙያው ተማሪ ። 3 ወር ብትሰለጥኚ ይበቃል።

    • @SolomonFerzge
      @SolomonFerzge Месяц назад

      @@Hasab101g አመሰግናለሁ ጥሩ ማሰልጠኛ የት ይገኛል ብትጠቁመኝ?

  • @nfez1999
    @nfez1999 2 года назад +1

    Bro esti kechalek teru yetebale game zone and burger bet negern

  • @samutiseid1780
    @samutiseid1780 2 года назад +1

    በርታ ወንድሜ