ሞባይል ቤት ለመክፈት በቀላል ከፒታል ስንት ብር ይበቃል አዲስ ጀማሪዎች ምን ልስራ ብላችሁ ላሰባችሁ| አዋጭ ስራ | ትርፋማ ስራ በኢትዮጵያ | በዚች ቀድር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • #5GTube #ሰብስክራይብ #ሼር

Комментарии • 54

  • @5gtube
    @5gtube  Год назад +9

    ሸቀጥ ሱቅ ለመክፈት ስንት ይፈጃል👇
    ruclips.net/video/h5clXPUFSwU/видео.html

  • @ብሌንየወሎልጂ
    @ብሌንየወሎልጂ Год назад +2

    በርታ ወዲማችን የምታሰረዳው ቀልጥፍአዲርገህ ነው ቀጥልበት ለኛለመዳምቅመ ሞች ይመችናል

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 Год назад +2

    ዋሊኩም ሠላም
    ማሻአላህ በርታ አላህ ይጨምርልክ
    እኛም ኢሻ አላህ አገራችን ሠላም ያርግልንና እንሠራለን

    • @5gtube
      @5gtube  Год назад

      አሚን እንሻአላህ 🥰🥰

  • @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ

    በቀጣይ ደግሞ ክፍለ ሀገር ላይ የሸቀጣሸቀጥ ማከፋፈያ ሱቅ ለመክፈት ምን ያህል ገንዘብ እንደሚያፈልግ ስራልን

  • @saadaalsereidi9675
    @saadaalsereidi9675 Год назад

    እኔ ለምሠራው ኢንሻአሏህ አንተን አማክራለሁ አሏህ ይጨምርልህ

  • @የአሳምነውልጅከወሎ

    እኔስ ከኢትዮጵያ ተስፋ ቆርጫለሁ ሁሌም ጦርነት

    • @5gtube
      @5gtube  Год назад +6

      አትጨነቂ ሰላም ነው እየኖርን ነው አይዞሽ ትኖሪያለሽ አላህ እስከፈቀደው ድረስ ሚድያ ሁሉ የሚወራው እውነት አይደለም 🙄

    • @MeserethAliu40
      @MeserethAliu40 10 месяцев назад

      ​@@5gtubeቁጥርህን

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 Год назад

    ወይኔ ጀዛክ አላህ ኸይር እኔ እኮ አምስት መቶ ሺ ኖሮኝ እኮ ግራ ምን ልሰራ ብዬ ነበረ ያው ሀቂቃ አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @gdhstsysys302
    @gdhstsysys302 Год назад +2

    ስለምታቀርብልን ወቅታዊ የገበያ ዋጋ እናመሰግናለን ማሜ እስኪ ከቻልክ የውሀ ከዛን (የሮቶ) ወቅታዊ ዋጋ አቅርብልን

  • @sitinatube8915
    @sitinatube8915 Год назад +1

    ማሻ አላህ ማሜዋ በርታ አራፍ መረጃ ነዉ

  • @desalegnlencha166
    @desalegnlencha166 Год назад

    Egzer yistlin betam des yemil geletsa new.....enamesegnalen

  • @fatma3189
    @fatma3189 Год назад

    ማሻአላህ በርታ ወድሜ አሪፍ መረጃ ነው ቀጥልበት

  • @leyuhulegebtube
    @leyuhulegebtube Год назад

    እናመሰግናለን ማማ በጣም አስፈላጊ መረጃ ነዉ

  • @utgh8528
    @utgh8528 Год назад

    ማሸላህ ለምታቀረብልን መረጃወች እናመሰግናለን

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 Год назад

    ጀዛክ አላሁ ኸይርን በጣም የምፍልገው ስራነው ለመክፋት አስቢባለሁ ኢንሻአላህ

  • @hayatmohamed897
    @hayatmohamed897 Год назад +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ❤

  • @AbdilazizZemecha
    @AbdilazizZemecha 3 месяца назад

    እኔ ገነ ጀማሪ ነኝ ምንምን ናው የሚያስፍልገኝ ላምሳሌ አታ የላኸው አዲስ አበባ ከሆነ ማምጣት እችላላው በይሆን ስልክህን ብትልክልኝ ደስ ይላኛል

  • @almas8067
    @almas8067 Месяц назад

    እናመሰግናለን

  • @getachewtesfaye6295
    @getachewtesfaye6295 2 месяца назад

    እንመሰግናለን ጎንደር ላይ መጀመር ፈልጌ ነበር

  • @susutube7312
    @susutube7312 Год назад +1

    አሰላሙ አለይኩም ወንድም የቭላስቲክ ኮርኒስ የሚሰራ ባለሞያ አገናኝ

  • @SofiaButajira
    @SofiaButajira Год назад

    ጀዛ ከአላህ ወንድም እናመሰግናለን በርታ ግን የት ነው ምትሰራው

  • @mekiyayoutube5974
    @mekiyayoutube5974 Год назад +2

    ወንድሜ በ 100 ሺ ብር ምን መስራት ይቻላል?? በአላህ

  • @faizatube7404
    @faizatube7404 Год назад +1

    የህንፃ መሣሪያ ለመክፈት ምን ያስፈልጋል

  • @ሀያትመሀመድ-ነ7ወ
    @ሀያትመሀመድ-ነ7ወ Год назад +1

    የሙስሊም ስጋ ቤት ለመክፈት ስንት ያስፈልጋል

  • @fetimaahmedyasin7214
    @fetimaahmedyasin7214 Год назад

    ስልኩን ኬት አምጥተን ናው ምንከዛው ማለቴ የስልክ መከፈፈያው ዬትናው

  • @ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ኰ6አ

    እስቲ ሰለ ሸቀጥ ስራልንን ለመስራት አስባለው አላህ ከፈቀደልኝ

  • @abdellaseid4038
    @abdellaseid4038 Год назад

    ስማርት ስልኮችን በብዛት የሚናገኝበትን ቦታ ብጠቁመን ለክፍልሃገር ነጋዴዎች

    • @rosemess2331
      @rosemess2331 Год назад +1

      እኔም አስቤ ነበር ግን ያዋጣል ??

  • @DawitTilahun-ex4kj
    @DawitTilahun-ex4kj Год назад +1

    ጥገና አብሮ ሲኖር ነዉ አርፍ ሚሆነዉ

  • @desalegntube881
    @desalegntube881 Год назад

    ወጣቱ ይሔን ያህል ገንዘብ ከየት ይበደራል።

  • @getahuntamire2955
    @getahuntamire2955 6 месяцев назад

    Face recognition machine yenorehale

  • @Amiryekchaw
    @Amiryekchaw Год назад

    በርታ

  • @tiktokers9406
    @tiktokers9406 Год назад

    አሁን ባለዉ ወቅታዊ ሁኔታ አንጻር ስራልን

  • @AbrahamAyano-gg7kp
    @AbrahamAyano-gg7kp 9 месяцев назад

    Lemekefet Filagot alegn miladergi

  • @haseamir612
    @haseamir612 Год назад +1

    Hntsa mesara bet siraln

  • @ዉበቴነሽማርያም-ሠ8ቨ

    እናመስገናለንወንደማችን ብርታልን

  • @Fatimah-zp8zp
    @Fatimah-zp8zp Год назад

    ማሻአላህ❤❤

  • @aihemduilah4688
    @aihemduilah4688 Год назад

    ማሻአላህ

  • @GechGech-g4u
    @GechGech-g4u 5 месяцев назад +1

    100000 birr yzo mejemer aychalm slkochn banchmr

    • @5gtube
      @5gtube  5 месяцев назад

      ይቻላል ለመጀመር ያክል

  • @biniyamtadese-d4u
    @biniyamtadese-d4u 10 месяцев назад

    samsung galaxy a10e

  • @Nuurtube890
    @Nuurtube890 7 месяцев назад +1

    Hi

  • @SemuelDebelea
    @SemuelDebelea 3 месяца назад

    ስል ኣስቀሚጥ

  • @leylayimam
    @leylayimam Год назад

    ምን አገር አለንና

  • @Fatimah-zp8zp
    @Fatimah-zp8zp Год назад

    ቦታው የት ነው ግን

  • @DjEyoba
    @DjEyoba Месяц назад

    silk kuxrken askmxlng

  • @MadinaM-gz3mp
    @MadinaM-gz3mp 9 месяцев назад

    ጂባስስትነዉ

  • @alemgira
    @alemgira Год назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @አለውያ
    @አለውያ Год назад

    ማሻአላህ