የሞባይል ቤት ቢዝነስና በቅናሽ ምንረከብበት ቦታ መነሻ ብር 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 163

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 26 дней назад +28

    እሄን ወንድማችንን እናበረታታው የምትሉ እስክ like ንኩ ❤️🥰🥰😘😘

  • @user-W.Alif1964
    @user-W.Alif1964 25 дней назад +4

    ስለ ንግድ ፍቃድ አይነቶች እና ያላቸው ልዩነት ያለህን ብታካፍለን ተባረክ እናመሰኛለን ለምታደርገው ጥረት ሁሉ፡፡

  • @AaBb-rc8nf
    @AaBb-rc8nf 26 дней назад +21

    ብራክ እያሉ የሚጨማለቁትን ከማበረታታት ምን አለ እደዚህ ያለ ምቀኝነት የለለውን ወንድማችንን ብናሳድገው

  • @AaBb-rc8nf
    @AaBb-rc8nf 26 дней назад +8

    ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ አንተን ስሰማ አገሬ መግባት እመኛለሁ አንድ ሚሊየን ብር ምንም አይሰራም እያሉን በስደት ላረጅ ነው ተባረክ ወንድሜ❤

    • @የስራሰውbusinessman
      @የስራሰውbusinessman  26 дней назад +1

      በቂ ነው

    • @ethio360-yl5ll
      @ethio360-yl5ll 25 дней назад

      የኔ ልዩ የምታምኝዉ ላንቺ የሚያስብልሽ ሰዉ ካለ ቤት ግዥበት ስትመጭ ትኖሪበታለሽ ወይ ብትሸጭዉ ብር ይጨምርልሻል ። በፍፁም አያከስርሽም

    • @AaBb-rc8nf
      @AaBb-rc8nf 25 дней назад +1

      @@ethio360-yl5ll አመሰግናለሁ ልክ ነሽ ቤት ሰርቻለሁ አገር መግባት እፈልግ ነበር አስፈራሩኝጅ

    • @ethio360-yl5ll
      @ethio360-yl5ll 25 дней назад

      @@AaBb-rc8nf እጅሽ ላይ ወይ ባንክ ላይ ብር ከማስቀመጥ ተጨማሪ ቤት ግዥበት ። የብር የመግዛት አቅም እየደከመ የቤት ዋጋ እየጨመረ እየሄደ ነዉ ። ብሩ እጅሽ ላይ ዋጋ እንዳያጣብሽ

    • @AaBb-rc8nf
      @AaBb-rc8nf 25 дней назад

      @@ethio360-yl5ll እሽ ውደ

  • @AbrahamTsegaye-h3n
    @AbrahamTsegaye-h3n 26 дней назад +3

    በጣም ነው የማመሰግነው ደጋግሜ ስጠይቅህ ነበር

  • @GashawAbebe-s1q
    @GashawAbebe-s1q 26 дней назад +3

    ሰለ ቁልፋ ቀረጻ ስራ አቅርብለን በርታ

  • @Seada.habshawit
    @Seada.habshawit 26 дней назад +3

    እናመሰግናል ወንድማችን የእውነት ጀግና ነህ ስራ ፈጣሪ ትውልድን ለመገንባት እንዳንተ አይነት ጀግና ያስፈልጋል እና ለኔ ወርቅ ቤት ለመክፈት ብትሰራልኝ

  • @leilaabdu1080
    @leilaabdu1080 26 дней назад +2

    ከልብ እናመሰግናለን ሁሉም ምርጥ ነው እኔ የወሰንኩት በፋይቨር ግላስ አንድ ቀን አስጎበኝሃለው ፈጣሪ ሃሳብህን ያሳካልህ እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @muslimamuslima7476
    @muslimamuslima7476 26 дней назад +2

    በጣም ጥሩ ሰው ነህ እናመሠግናለን

  • @mukeremtesfay
    @mukeremtesfay 26 дней назад +2

    ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ዛሬ ያነሣኋ ሀሳብ በጣም ደስ የሚል የስራ መስክነው ወድጄዋለሁ አላህ ጠብቆ ያቆይልኝ

  • @AbeWoldeamanuel
    @AbeWoldeamanuel 26 дней назад +2

    ወቅታዊና ጥራት ያለው መረጃ በማቅረብህ እናመሰግናለን

  • @shemsedinomer3611
    @shemsedinomer3611 25 дней назад +1

    ወንድም ሃብትሽ ጀዛከለሁ ኸይረን

  • @ZemzemMohammedwolle
    @ZemzemMohammedwolle 26 дней назад +1

    በርታልን ወንድሜ ለምታገርብልን መረጃወች ከልብ እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 26 дней назад +2

    አሪፍ ነው ተንትነክ አስረዳከን ተባረክ

  • @tussadedefo6357
    @tussadedefo6357 17 дней назад +1

    Real Genuine person. Well appreciated!

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj 26 дней назад +1

    ትክክል ነህ ስራው ባጣም አዋጭነው እኔ የሰፈሬልጂ እየሰራ ትልቅደረጃደርሷል እኔ አረብሃገር 11ዓመት እግሬ እስከሚያብጥ ሠርቸ እሱን አልበለጥኩም🎉🎉🎉

  • @SeadaMd-l8h
    @SeadaMd-l8h 26 дней назад +1

    አቦ እድሜ ጤና ይስጥል ወላሂ እንሻአሏህ እኔ ንግድ ስጀምር ቦታው እቃ ለመግዛት ስሄድ አንተን ወንድሜ አድርጌ አብርህኝ እንድትሄ እፈልጋለሁ ከዛም ትርፋማ እንደምሆን ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 26 дней назад +1

    የልብሰ መስፌያ ሴንጀር ጠይቅ ገዝቶ ለማከራየት ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @እማ-እማ
    @እማ-እማ 26 дней назад +5

    እደው አደራህን የሺቲና የድርአ ጣቃ መርከቢያ ቦታውን እዳትረሳኚ ወላሂ ስደት ድክም ብሎኛል 11 አመት አረብሀገር መረረኚ😢😢😢

  • @hayatali5809
    @hayatali5809 26 дней назад +6

    እኛ ግን እሚጠቅመንን ሰው አናበረታታም የውሸት ፕራንክ ብቻ ስናሳድድ ሂወታችንን እርስት😢 እናመሰግናለን ወንድሜ ክበርልን

  • @SadiyaSadiya-vh3xb
    @SadiyaSadiya-vh3xb 25 дней назад

    እናመሰግናለን ወድሜ እኔም ያንተን ቪደዎ እያየሁ አገሬ ገብቸ የመስራት ፍላጎቴ ጨመር እዚህ ደክሞኛል እና ስመጣ ታግዘኛለህ ❤

  • @astarasaro2061
    @astarasaro2061 26 дней назад +1

    ተበረኪ ቂንነአት ደስ ይል❤

  • @አበሮስሚድያ
    @አበሮስሚድያ 26 дней назад +2

    ሰላም ወንድሜ አላህ ይጠብቅ ለምሳጠን መረጃ ከልብ እናሰግናለን

  • @hsR-ys8bbምርቱነሽ
    @hsR-ys8bbምርቱነሽ 20 дней назад +1

    ❤❤❤እንድህአለ

  • @Alem_Genet_Real_estate
    @Alem_Genet_Real_estate 20 дней назад +1

    እናመሰግናለን

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa 18 дней назад

    በርታወንድሜ እንዳተ አይነቱን ያብዛልንን

  • @bekimekdi5997
    @bekimekdi5997 19 дней назад +1

    እናመሰግማለን ተባረክ አቦ❤

  • @ዜድወሎየዎየኮይታዎቅመም

    ❤❤❤❤በርታ

  • @MukeremAbadir
    @MukeremAbadir День назад

    በርታልን ብሮ

  • @Beletu-yw1fd
    @Beletu-yw1fd 26 дней назад +1

    አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @liya7521
    @liya7521 26 дней назад +1

    አር አንተን ለማመስገን ቃል አጣሁልክ የኛ ደግ ቅን ነህ ወንድሜ ተስፋቆርጦ እራሱን ለማጥፋት መዳኒት ጠጥቶ ነው የተርፈው እስቲ ለሱ ልይለት

  • @MitikuTebeje
    @MitikuTebeje 26 дней назад

    ሀብትሽ ሁለ የምታቀረባቸው የስራ ዘሪፎች በጣም ደስ የምሉ ነቸሁ።ነገረ ግን ይህን ስራ ክፊላ ሀገረ ላይ ለመስራት ሀስብ ነበረ ግን ብዙ ነገሮች አሉ ለምሳለ,የቦታ ሪቀት የትራንስፎረት ችግረ......ወዘተ እና እካክህ ምን አይነት ስስተም ተጠቅም ይህን ስራ ከዚህ ከአ.አ መጀመረ እንዳለብኝ ብታማክረን

  • @SelamAyele263
    @SelamAyele263 23 дня назад +1

    ትለየለክ በርካታ

  • @ayat9275
    @ayat9275 25 дней назад +1

    wudi,wonidimachin,tebarek❤❤

  • @BIRHENUFetaw
    @BIRHENUFetaw 25 дней назад

    በጣም ጥሩነው በርታ❤❤🎉

  • @AniMelaku
    @AniMelaku 26 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥህ ደስ ብሎኛል በቂ መረጃ ነው ።

  • @ወለተሀና-ቐ3ጀ
    @ወለተሀና-ቐ3ጀ 26 дней назад +1

    በርታ ጎበዝ

  • @ሙስሊም_ነኝ_እኔ
    @ሙስሊም_ነኝ_እኔ 26 дней назад

    አመሰግናለሁ👏

  • @TilahunSyum-ni7dr
    @TilahunSyum-ni7dr 25 дней назад

    ሀብትሽ በርታልን ጥሩ ሀሳብ ነዉ እናመሠግናለን

  • @fevenandarge2388
    @fevenandarge2388 25 дней назад

    ወንድሚ በጣም አናመሰግናለን አባክህ ሰልፅጉር ቤት ሰራ ነገረኝ

  • @ተሼ
    @ተሼ 26 дней назад

    እናመሠግናለን💐

  • @lemlemdamtew-z5z
    @lemlemdamtew-z5z 22 дня назад

    Tebareke

  • @Umuferhan
    @Umuferhan 14 дней назад +1

    Allah rizikhn kef yadrgw abo demo ergetegna negn tesaktolign suk kefche lemsgana endemmeta insha Allah ❤

  • @JemalAhmed-zm7bp
    @JemalAhmed-zm7bp 24 дня назад

    ሀብትዬ የንተ ድካምህ እና ጥረትህ ያስገረመኛል እስቲ አሁን ስለ ባልትና እና መነሻ ዋጋ እን የት አንደምናገኝ አዘጋጅልን

  • @Selamfiker-y6i
    @Selamfiker-y6i 25 дней назад

    ከልብ እናመሰግናለን ሶማች ❤

  • @Sun-z5v
    @Sun-z5v 26 дней назад +1

    Ebakeh wenedema tebaberegn sira meserat efelegalehu

  • @TedyAragew
    @TedyAragew 25 дней назад

    በርታ ወንድሜ

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 26 дней назад

    እናመሰግናለን ወንድም አለም

  • @AFox-z2y
    @AFox-z2y 16 дней назад +1

    ወድሜጎበዝ❤❤❤

  • @munafetena4472
    @munafetena4472 25 дней назад

    ሀብትሽዬ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @derejedesalegnebeyene7543
    @derejedesalegnebeyene7543 25 дней назад +1

    ሸቀጣሸቀጥ ሱቅ

  • @bedryaSeid-l3q
    @bedryaSeid-l3q 24 дня назад

    ሰላምህ ይብ🥰👍

  • @Asdaf-mf8jf
    @Asdaf-mf8jf 25 дней назад +1

    አዲስ ነኝ ለቤትህ እስከዛሬም አምልጦኛል እኔ አገር መግባት አስብና አረ 1.በላይ ከሌለሽ ይሉኛል

  • @21media-nj7kz
    @21media-nj7kz 16 дней назад +1

    ወንድማችን ለቤትህ አዲስ ነኝ ከ2"ወር ቦሀላ ሀገሬን ልገባ ነው እና የድኮር ቢዝነስ አቅርብልን ስልክህ ብትስቀምጥልኝ ደስ ይለኛል።

  • @mikiiethiotube8080
    @mikiiethiotube8080 26 дней назад +1

    welcoom ❤ ዋንድሜ ❤

  • @tgstsisaye8070
    @tgstsisaye8070 4 дня назад +1

    ልጀምር ነበር ፈራሁ

  • @yeab_tech
    @yeab_tech 26 дней назад +1

    Thanks 🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AnwarShemse1
    @AnwarShemse1 25 дней назад +1

    ይበረታታ ምትሉ በላይክ ግለፁ

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 26 дней назад +1

    welcome🎉🎉🎉habtish

  • @Sofiyasofi-ps8we
    @Sofiyasofi-ps8we 21 день назад

    ኑርልን እናመሰግናለን እስኪ ወፍጮ ቤት እና ዳቦቤት ስራልን ???

  • @ynunutube8924
    @ynunutube8924 25 дней назад

    እናመስግናለን ለኔ ደግሞ የሙሹራ ልብስ/ቭሎ አደስና ያገለገሉ በብዛት የት እናገይኛልን
    ለምታስተላልፈው መልክት ፍጣሩ ይስጥልን❤

  • @hanaetheopia149
    @hanaetheopia149 26 дней назад +2

    ሸቀጣሸቀጥ አቅረብልን

  • @ZeinabKader-m4i
    @ZeinabKader-m4i 11 дней назад +1

    ጉብዝ ሰው ካገኝቹ በጣም ነው ሚይዎጣው

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 26 дней назад

    ሰላም ወንድም ሀብትሽ

  • @obomaobma
    @obomaobma 25 дней назад

    Silkn asikamit

  • @Modah-j9l
    @Modah-j9l 26 дней назад +1

    እደትነህልኝጀግናው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @የስራሰውbusinessman
      @የስራሰውbusinessman  26 дней назад

      ሰላም ነኝ

    • @ttww9470
      @ttww9470 22 дня назад +1

      ​@@የስራሰውbusinessmanሠላምህ ይብዛ ቪድወችህን እያየሁ ነው ማሻ አላህ አድሥ ነኝ ለቤትህ ሁሉንም ልይ እናመሠግናለን

  • @MuktarTechclinic
    @MuktarTechclinic 26 дней назад

    Nice brother it is my hobby

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 26 дней назад +1

    Thank you ante melikam sew❤kifu ayinkak

  • @SaraBedrSara
    @SaraBedrSara 26 дней назад +3

    ሀብትሽ ለምን አሰለሙ አለይኩም አትልም?

    • @muslimamuslima7476
      @muslimamuslima7476 26 дней назад +1

      እንዴ ሙስሊም ነው እንዴ?

    • @ሀያትቡታጀራ
      @ሀያትቡታጀራ 25 дней назад +1

      የኔም ጥያቄነበር

    • @ttww9470
      @ttww9470 22 дня назад +2

      ሙሥሊም ነውደ??
      ለማንኛውም ህይረ ሙሥሊምም ከሆነ አልሀምዱልላ ካልሆነም አላህ ሂደሀ ይሥጠው መልካም ሠው ነው ቪድወውን ሳየው

    • @ሀያትቡታጀራ
      @ሀያትቡታጀራ 22 дня назад

      @@ttww9470 ነዉ

  • @KETARIKMAHIDER-yg3ii
    @KETARIKMAHIDER-yg3ii 20 дней назад +1

    ኮምፒውተር ቤት ለመክፈትስ ስለሱ ስራልን

  • @HelenYrga
    @HelenYrga 26 дней назад +1

    ሀብትሽ እባክህ እርዳኝ ቢዚ እንደምትሆን አዉቃለሁ እንደምንም ብለህ እርዳኝ ከስደት መዉጣት እፈልጋለሁ በሀሳብ እገዘኝ ቁጥርህን ስጠኝ

  • @ፍቅርየወሎልጂ-ከ3ኰ
    @ፍቅርየወሎልጂ-ከ3ኰ 22 дня назад

    እኔማ አተን እያየሁ ብር ሂሳብ ለማረግ ተነሳስቻለሁ 😘😘😘

  • @mikiiethiotube8080
    @mikiiethiotube8080 26 дней назад

    thank you ❤❤

  • @ቲጂ-አ6ሐ
    @ቲጂ-አ6ሐ 16 дней назад +1

    Wendme slkeh esti stsegn felgeh neber 🙏

  • @Dhdt-zj1wq
    @Dhdt-zj1wq 25 дней назад

    Bro 🙏👍❤️

  • @AlewKeyredin
    @AlewKeyredin 16 дней назад +1

    habtsh endet nh Allah mewdewn ystk.....ene metykh sile Aliexpress vido siraln

  • @fthighlight0585
    @fthighlight0585 26 дней назад +1

    ሀብትሽ ማኛ 🔥 🔥

  • @user-up8d
    @user-up8d 26 дней назад

    እኔ የምፈልገዉ ስለ ህንፃ መሳሪያ ማብራሪያ ነዉ እሱን ነዉ የምፈልገዉ ሀገር እገባለሁ በቅርቡ አንተንም ማናገር እፈልጋለሁ ኢንሻ አሏህ በሀሳብ በሁሉም ነገር ታበረታታኛለህ ብየ አስባለሁ ቅን ስለሆንክ

  • @EteneshJemaneh
    @EteneshJemaneh 20 дней назад +1

    Batam dasi yamili maraja naw nirulin

  • @MoviesMedia-M9
    @MoviesMedia-M9 23 дня назад

    የፎቶ ቤት ስራ ከትንሽ ተነስቶ እስከአሁን ትልቅ እና የቬሎ ቤት ስራ

  • @asnakutefera9346
    @asnakutefera9346 24 дня назад

    Enamsgnaln wendeme esti bekerbu wede Agerbet metalew seraha mejemer feligale tagizengale

  • @YusraAbdo-m4u
    @YusraAbdo-m4u 26 дней назад +2

    ቁጥርህ አስቀምጥልኝ ፈልጌህ ነው

  • @amarekassa1634
    @amarekassa1634 23 дня назад

    ሀብትሽ አባቴ እስኪ እባክህ ደረቅ ልብስ እጥበት እስኪ ስራልን?

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome573 26 дней назад

  • @Zuhafamily
    @Zuhafamily 26 дней назад +1

    ሰላም ሀብትሽ እሺ የዲኮር ሰራውን ስራልን

  • @duratiichanal9303
    @duratiichanal9303 25 дней назад

    Inameseginalen sile balitna pls

  • @tgstsisaye8070
    @tgstsisaye8070 19 часов назад

    ቁጥርክን ብሰጠኝ ወንድሜ ላማክርህ ነበር

  • @abemech21
    @abemech21 23 дня назад

    WENDME ENDET NEH YE BAJAJI SPARE SHIYACH LE KIFLE HAGER BITISERALIN BETAM DESS YILEGNAL

  • @AdnanAbi-e3k
    @AdnanAbi-e3k 26 дней назад +1

    Bertaln
    gn Ene Mobaile Bet Alegn Ke A.A 10000 Kametahu 10500 New Emishetew Kezh Betachim Enshetalen Wello Kebabi Edeza New