Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወንድም በጣም አላህ የሚወደው ስራ እየሰራህነው ምክኒያቱም ለሰውልጅ የሚጠቅም ስራ እየሠረህ ነው አላህ ይጨምርልህ የመንግሥት አካልም እንደአንተ አድርጎ አይራም በእርታ
Amseginalhu
አንተ በጣም የምትገርም ሰው ነህ። ሀገራችን እንዳተ ያለ ቀና ሰው ያብዛላት። እግዚአብሔር ይባርክህ። እኔም ማሺን ገዝቻለሁ አድራሻ ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ዳንሻ ከተማ። ስልክህን ላክልኝ።
❤❤❤❤
ዳንሻ በቅርበት ዉሀ አይገኝም በጣም ሩቅ ይሆናል ብየ አስባለሁ ብራዘር ❤❤
የት ነው የገዛሀዉ ብሮ
በግምት ተናግሮ ሰውን ተስፋ ከማስቆረጥ ዝም ማለት ይመረጣል
0943078091
የኔ ውድ ወድም እዳተ ያለውን ያብዛልን ያረህማን❤❤🙏🙏
Shikuren
ወንድሜ በጣም ነው የማደንቅህ በርታልኝ እንዳው ስለውሀ ስላነሳህ እስኪ መንግስት የማያውቀው የሚመስል ገጠራማው ህብረተሰብ የመንገድ የውሀ እና የመብራት ተጠቃሚ መሆን እንድችል ድምፅ ሁንልኝ ዝም እንዳትል የእውነት የአባቴ ምን የመሳሰለ መሬት እያለ ለስደት በቃሁ ለማን እንጩህ በስደት ያላችሁ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ያሰባችሁት ሁሉ ይሙላላችሁ❤❤
በጣምምም ነው ደስ ያልከኝ
አመሰግናለሁ ሀብትሽ,,,,ሺ ስልክ በኖረኝ ሰብስክራይብ ባደረኩህእና እንደ ፈጣሪ ፈቃድ በዝህ በጥቅምት ወር ውስጥ ማሽኑን ገዝቼ ወዳንቴ.....
Abishir
@@የስራሰውbusinessman እወድሀለሁ ሀብትሽቀን የደወልኩልህ ልጅ ነኝ የሆሳዕናው።
እንኮን ደህናመጣህ በቀጣይ ጥሩ መረጃ እጠብቃለንበለህበት አላህ ይጠብቅህ
Eshi
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ የኛ ጀግና
Amen
ጨዋ እኮ ነህ ስወድህ
❤
እናመሰግናለን ወንድም አለም
ሠላም ወዲም የወርቅ የለም
Weye
ኧረ ማሽኑ ልገዛ ነበር ።ሃብትሼ እስቲ አግዘኝ
በጣም አደቀሀለዉ ወድሜ የኔ ጥያቂ ስልክን ስጠኝ ሲቀጥል የኔ ቤት ዉሃ ካለበት ጋን ክፍ ብሎ ነዉ የተሰራዉ እና ወሃ ለማሴገባት ስጠይቃቸዉ አቀበት ነዉ መግባት አይችልም አለኝ ግን ማስፈጠርያ አለ ስላለከኝ ተስፍ አለኝ ቁጥርህን ስጠኝ አመሰግናለዉ
0043078091
እህቴ የት አካባቢነሽ?ሰርፌስ ፓንፕ የሚባል የውሃ መግፍያ አለ!በፈለግሺው ዋጋ አለ፣ስለዚ እንደ አማራጭ መጠቀም ትችያለሽ!!
ቅን ሰዉ ❤
♥️♥️♥️♥️♥️♥️
ጀግና
Enameseginalen yene wendem
Thanks
Habtesh mert sew le merejaw enamesegenalen !!!
Wagaws
አቦ አንተ ልጅ አሏህ ኸይሩን ነገር ይወፍቅህ ሸክሙን ያቅልልህ ምንምኳ ስራውን ባልጀምረውም የአንተ መልካምነትን ሳላመሠግን አላልፍም
እኔ 600m የሚቆፍር PRD የመቆፈሪያ ማሽን እያስመጣሁ ነው እናም ስልክህን ብትሰጠኝ አብረን ብንሰራ ደስ ይለኛል፡፡
ስልክ
ማሽኑ ስንት ብር ነዉ?
እናመሰግናሌን ወንድመችንየሱበር መርኬት ስራ ለመጀመርምን ያህል ገንዘብ የስፈልገል ??ከይቅርታገ ብተቀርብልን
ማሽኑ ሰንት ብር ነው?????
ስልክ ብታስቀምጥ ጥሩ ነበር
እናመሰግናለንን እስኪ ስለ epoxy ስራ ማብራረሪያ ስራልን ክፉላሀገር ላይ አዋጭነው?ግብአቱስ የትይገኛል ከስራወቻችጋ ሚመጣጠንበት ሁኔታለ እደቋሚ ስራ ለመስራት ይቻላል???
አሰራሩን ነው የነገርኳችሁ እንጂ ትርፉ ብዙ አይሆንም
ወድም አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ የኮንኮ ጫማ ላስቲክ የሚያስረክቡ ዋና አከፋፋዮችን አቅርብልን
ኮንጎ ማለቴነው
ወንድምዬ ፣አደንቅሃለሁ።ወሎ አምባሰል (ማርዬ) ለመኖሪያ ቤት አገልግሎት ማስወጣት እፈልግ ነበር።ያንተን አገልግሎት እንዴት ላገኝ እችላለሁ??
አኔም ካስኮፈርኩ 4አምቴ ነው ሚሊየነር ያረጋል ሁሉም ይሰራው ምስክር negh
Gobez
ስልክ ተለዋውጠን ስለ ሁሉም ነገር ብታስረጅኝስ
ሀብትሽ ማሸኑ ጥሩ ሚባላዉ ምን አይነት ነዉ ወይም ጥሩ ያልሆነ ብራንድ ንገረኝ plc
የኔም ጥያቄ ነው
እንዴት ነህ ሐብትሽ ዉዴ
Alen
ሳዱላዎች በላይክ በሼር እና በሰብእስክራይቭ ገባ ገባ በሉ ኮሜንትም ይቻላል አበረታቱት ወንድማችንን ሽኩረን
ሀብትሽ መምረመራውንና ማሽኑን ለማገኝት ፈልጊ አስካሁን አላገኘሁም አባክህ እርዳኝ ፃፌለኝ
አንተ ማለት እኮ አላህ እንደ አንተ ያሉትን ያብዛልን ተስፋዬ ሲደከም አንተን ሰይ ዝም ብሎ ተስፋዬ ይለመልማል
Abishiri
ከፍ በል ሌላ ምንም አልልህ
Ameseginalhu
𝕖𝕟𝕒𝕞𝕖𝕤𝕖𝕘𝕟𝕒𝕝𝕖𝕟 𝕓𝕖𝕣𝕥𝕒🎉🎉🎉
ስልክ ቁጥረክን ስጠኝ ፕሊስ ለስራ ፈልጌክ ነው
Abet wushet be ken250 shi migegn bihon you tube lay atleminim neber awunis abezak koda ras
ሰው ሁሉ ያለውን ብር በዚህ ይጨርስ ብለህ ነው ተው በናትህ ሀገር ሰላም ስትሆን ነው ይሄ ስራ ተዟዙረው የሚሰራው አሁን ላይ አየር የለውም ያለውን በልቶ ችግሩን እና ረሃቡን ይለፍበት አሁን ወፍ የለም ከምሬን ነው።
ሰው ቁጭ ብሎ እንዲሞት የምታበረታታ አንተን አየሁ
@@የስራሰውbusinessman እና እየሄደ ይሙት ነው የምትለው በዚህ ጊዜ ሃብትሽዬ
መናብ ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም. ይባላል ተረቱ.
ማሽኑን ለመግዛት እፈልጋለው እባክህ የሚስመጣ ካለ?
OK
ወንድም በጣም አላህ የሚወደው ስራ እየሰራህነው ምክኒያቱም ለሰውልጅ የሚጠቅም ስራ እየሠረህ ነው አላህ ይጨምርልህ የመንግሥት አካልም እንደአንተ አድርጎ አይራም በእርታ
Amseginalhu
አንተ በጣም የምትገርም ሰው ነህ። ሀገራችን እንዳተ ያለ ቀና ሰው ያብዛላት። እግዚአብሔር ይባርክህ። እኔም ማሺን ገዝቻለሁ አድራሻ ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ዳንሻ ከተማ። ስልክህን ላክልኝ።
❤❤❤❤
ዳንሻ በቅርበት ዉሀ አይገኝም በጣም ሩቅ ይሆናል ብየ አስባለሁ ብራዘር ❤❤
የት ነው የገዛሀዉ ብሮ
በግምት ተናግሮ ሰውን ተስፋ ከማስቆረጥ ዝም ማለት ይመረጣል
0943078091
የኔ ውድ ወድም እዳተ ያለውን ያብዛልን ያረህማን❤❤🙏🙏
Shikuren
ወንድሜ በጣም ነው የማደንቅህ በርታልኝ እንዳው ስለውሀ ስላነሳህ እስኪ መንግስት የማያውቀው የሚመስል ገጠራማው ህብረተሰብ የመንገድ የውሀ እና የመብራት ተጠቃሚ መሆን እንድችል ድምፅ ሁንልኝ ዝም እንዳትል የእውነት የአባቴ ምን የመሳሰለ መሬት እያለ ለስደት በቃሁ ለማን እንጩህ በስደት ያላችሁ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ያሰባችሁት ሁሉ ይሙላላችሁ❤❤
በጣምምም ነው ደስ ያልከኝ
አመሰግናለሁ ሀብትሽ,,,,
ሺ ስልክ በኖረኝ ሰብስክራይብ ባደረኩህ
እና እንደ ፈጣሪ ፈቃድ በዝህ በጥቅምት ወር ውስጥ ማሽኑን ገዝቼ ወዳንቴ.....
Abishir
@@የስራሰውbusinessman
እወድሀለሁ ሀብትሽ
ቀን የደወልኩልህ ልጅ ነኝ የሆሳዕናው።
እንኮን ደህናመጣህ
በቀጣይ ጥሩ መረጃ እጠብቃለን
በለህበት አላህ ይጠብቅህ
Eshi
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ የኛ ጀግና
Amen
ጨዋ እኮ ነህ ስወድህ
Amseginalhu
❤
እናመሰግናለን ወንድም አለም
ሠላም ወዲም የወርቅ የለም
Weye
ኧረ ማሽኑ ልገዛ ነበር ።ሃብትሼ እስቲ አግዘኝ
በጣም አደቀሀለዉ ወድሜ የኔ ጥያቂ ስልክን ስጠኝ ሲቀጥል የኔ ቤት ዉሃ ካለበት ጋን ክፍ ብሎ ነዉ የተሰራዉ እና ወሃ ለማሴገባት ስጠይቃቸዉ አቀበት ነዉ መግባት አይችልም አለኝ ግን ማስፈጠርያ አለ ስላለከኝ ተስፍ አለኝ ቁጥርህን ስጠኝ አመሰግናለዉ
0043078091
እህቴ የት አካባቢነሽ?ሰርፌስ ፓንፕ የሚባል የውሃ መግፍያ አለ!በፈለግሺው ዋጋ አለ፣ስለዚ እንደ አማራጭ መጠቀም ትችያለሽ!!
ቅን ሰዉ ❤
♥️♥️♥️♥️♥️♥️
ጀግና
Enameseginalen yene wendem
Thanks
Habtesh mert sew le merejaw enamesegenalen !!!
Thanks
Wagaws
አቦ አንተ ልጅ አሏህ ኸይሩን ነገር ይወፍቅህ ሸክሙን ያቅልልህ ምንምኳ ስራውን ባልጀምረውም የአንተ መልካምነትን ሳላመሠግን አላልፍም
Abishir
እኔ 600m የሚቆፍር PRD የመቆፈሪያ ማሽን እያስመጣሁ ነው እናም ስልክህን ብትሰጠኝ አብረን ብንሰራ ደስ ይለኛል፡፡
Abishir
ስልክ
ማሽኑ ስንት ብር ነዉ?
እናመሰግናሌን ወንድመችን
የሱበር መርኬት ስራ ለመጀመር
ምን ያህል ገንዘብ የስፈልገል ??
ከይቅርታገ ብተቀርብልን