Molasses ለሽበት ለጸጉር መልካም ነገሮች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 642

  • @romanmergia4948
    @romanmergia4948 6 лет назад

    enkane beselame metash rita coconut yetasawen agegncha yehone semon tenesh tensh mebelate jemera neber ena gen mebelate yejemerkut letsgur tiru nw setiye nw yelkekeshewen video say nw tez yalegn ande shebate neberabegn kegiza bohala gen keser tekur tsgur weta betame geremogn neber amesegenalew selkena mekersh

    • @goldlove7267
      @goldlove7267 6 лет назад

      Roman Mergia እህቴ በእግዚአብሄር ምን አይነት ኮክናት ነው የሚበላው እኔማውቀው የሚቀባውንንን ነው ከቻልሽሽ ግለጭልኝ

    • @zebebaseid3714
      @zebebaseid3714 6 лет назад +1

      ሞናሰስ በአረብኛ ምንድነው

    • @singlesingle122
      @singlesingle122 6 лет назад

      አረ ከዬት ገዛሽው ?

    • @singlesingle122
      @singlesingle122 6 лет назад

      መብላት ወይስ መቀባት?

  • @خالدالقحطاني-ض8ن
    @خالدالقحطاني-ض8ن 6 лет назад +19

    አመሰግናለሁ ቆንጂዬ የምታውቂውን ስለምታካፍይን በእውነት ቅን ሰው ነሽ ተባረኪ

    • @takewe3027
      @takewe3027 6 лет назад

      ድስ ስልምትኝ ነው እጂ እማይሽ እምትይው ጭራሽ አይግባኝም

  • @semret5o5
    @semret5o5 6 лет назад

    Thanks for sharing your knowledge. My doctor prescribed molasses because I have low iron. Can you post the website address where you bought it?

  • @vhjwghiw4517
    @vhjwghiw4517 6 лет назад

    Hi Rita, Am Amele from A.A. last time u said that "I did send Molasses to Ethiopia ,A.A." so where can I get it to buy . Thank You for everything u did.

  • @fiyorifiyori5707
    @fiyorifiyori5707 3 года назад

    Selam naw Rita konjo molasses grandma original yemlwen agnche naber ena legzawe wey teru naw pls can u tell me?

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 3 года назад

    ሰላም እንደት።እሪታየ።ክብደቴ ጨመረበኝ የታይሮይድ።ግላንድ መደሁኒት እውስዳለሁ የዛነው መሰል የጨመረው ምን ይሻለኛ።ምግብኔምየጨመርኩት የለም ።ምን ልጡቀም ።መልሽልኝ

  • @mekbibabdi669
    @mekbibabdi669 6 лет назад

    Is it molasses, by product of sugar factory or something else?

  • @gfmm4524
    @gfmm4524 6 лет назад

    ሪታየ ኮኮናቱ የምንቀባው ነው ወይስ የሚበላ ነው ግልፅ ብታደርጊልኝ

  • @mekdesgirma550
    @mekdesgirma550 6 лет назад +1

    አህቴ ስለምክርሽ እናመሰግናለን ግን እዚህ ሀረብ ሀገር ለጌማት ምናምን የሚጠቀሙት ሞላሰስ አለ ከአገዳ ከስኳር አይመስለኝም ከቴምር መሰለኝ ይለያያል ወይስ እራሱ ነው??

  • @saralove8630
    @saralove8630 6 лет назад

    እሺ ሪታዪ በጣም አመሰግናለሁ ግን የት ነው የማገኘው ሞላሰስን እኔ ዱባይ ነኝ እባክሽን ንገሪኝ

  • @frehiwotkifle5653
    @frehiwotkifle5653 6 лет назад

    ke Coconut oil gar abro yemideregew ketel ye ruz ketel new? yalshew Ethiopia west yegegnal wey ? Ebakesh ene shebet betam alebegn ena hul gize kelem ekebalehu le shibetu sel bezih mekneyat tsegure betam sasa.

  • @lolomak9373
    @lolomak9373 6 лет назад

    በጣም አመሰግንሻለሁ ዘመንሽ ይባረክ ከቻልሽ የ coconut እና ሞላሰሱን ስማቸውን ብትፅፍልን ምክንያቱም ብዙ አይነት ምርት ስላለ ።

  • @tenagnelemma6435
    @tenagnelemma6435 6 лет назад

    kalye Ethiopia yalew coconat yetasaw new esu yehonale?

  • @tigestselamselamyegnayeeth1372
    @tigestselamselamyegnayeeth1372 6 лет назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን ሪች sela metadergeln melkam nger betam Enamesgenalen. Egziabher chimero chimamero weketun yabezaleshi. We love ❤u.
    Richi teyake alegn ye mint zeyet serechi tseguren eyenkakelew new min laderig? Kechaleshi semechishi mifetewen asergign plss.thank u.

    • @spider-jay
      @spider-jay 6 лет назад

      Tigest selam selam yegna ye Ethiopia

  • @SaraSara-ht7qq
    @SaraSara-ht7qq 5 лет назад

    Hi ritaya selamesh yebeza Kene lejochesh balebatesh Ena selameta eji teyaka aleteyekeshem lemen beteyegn hula. Teyekash melash atesechignem Gen hulam wedeshalew eketateleshalew

  • @medinamohmad3560
    @medinamohmad3560 4 года назад

    እርግጠኛነሽ ልግዛዉ ? ለሽበት ይሆናል ? ያችን አጠፋልሽ ? ብዙ ጊዜ ለሽበት እያሉ ...የባሠ እደዉም አበዛብኝ...

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo  6 лет назад +62

    ሰላም የሀገር ልጆች ዛሬ የሰራሁት የሽበት ምርጥ ነው ስሙ ሞላሰስ ነው በአማረኛም ሞላሰስ ነው በአረበኛ ምታውቁት ልጆች ስሙን ጻፉልኝ በማስክ መልክ አስገባላችሁዋለሁ ጠብቁኝ መልካምነት አይከፈልበትም ያወቅኩትን በማካፈሌ ሁሌም ደስተኛ ነኝ ውድድድ

    • @zuzumarra1826
      @zuzumarra1826 6 лет назад

      Tita Ethiopia Eldu konjo ሳውዲ ነኝ፡ቆንጆ፡ባረበኛ፡እምታውቁት፡ተባበሩን፡ሬታዩ፡ፎቶውን፡በኤፍ፡ቢ፡አስገቢልኝ

    • @TitaEthiopiaEldukonjo
      @TitaEthiopiaEldukonjo  6 лет назад +1

      ፎቶውን እዚሁ ላይ አስገብቼላችሁ አለሁ እዚሁ ላይ እዩት

    • @zabibahussain911
      @zabibahussain911 6 лет назад

      Tita Ethiopia Eldu konjo ሞላሰስ አልገባኝም ጭራሽ ማር እናመሰግናለን

    • @titigi106
      @titigi106 6 лет назад

      Awo Ritaye ene Beirut nege ezh ale semu debess new semu

    • @sofitamuslim9943
      @sofitamuslim9943 6 лет назад

      dbs alsukar
      ዳብስ አልስኳር

  • @egzabharferaginewmaryamama2156
    @egzabharferaginewmaryamama2156 6 лет назад

    እናመሰግናለን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ ካላስቸገርኩሽ የማድያት ማጥፍያ ብዙ ሞክሬ መፍትሄ አጣሁ እባክሽ ተባበሪኝ ከሰው ልደበለቅ በመሳቀቅ ልሞት ነው

  • @naimashamsu1973
    @naimashamsu1973 6 лет назад

    እህት በጣም ከልብ እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ ሞሎሰሱ ለፀጉራችን ብንቀባውስ ችግር ያመጣል ወይስ ሽበትን አይከላከልም ከመመገብ ብንቀባው አይሻልም ወይ ለማለት ፈልጌ ነው እስቲ አስረጅኝ ውድ ያገሬ ልጅ

  • @herotealamri5802
    @herotealamri5802 6 лет назад

    በማንኛውም ሰአት መውሰድ ይቻላል ወይስ በጠዋት ነው ?

  • @marthamartha6705
    @marthamartha6705 6 лет назад

    እናመሰግናለን እህታችን እኔ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ብዙም ባይሆን ሽበት አለብኝ እና ፀጉሬን ፐርም መቀባት ፈልጌ ነበር ግን ፈራሁ ሽበቱን ያበዛብኝ ይሆን ብዬ የምታውቁ ካላችሁ ንገሩኝ

  • @sunshinefuture318
    @sunshinefuture318 6 лет назад

    Thank you for sharing your knowledge I found your clips very educational. May I ask where you got your coconut please. Looking forward to your reply. Many thanks and God bless.

    • @TitaEthiopiaEldukonjo
      @TitaEthiopiaEldukonjo  6 лет назад +1

      sunshine future እህት አማዞን አለልሽ ዮኬ ከሆንሽ ሆላንድ ኤንድ ባሬቲ አሜሪካ ከሆንሽ አይ ሀርብ ላይ አለልሽ

    • @sunshinefuture318
      @sunshinefuture318 6 лет назад

      Many thanks.

  • @zizu8145
    @zizu8145 6 лет назад

    እናመሰግናል ቃልየ የኬሪ ቅጠል ባረበኛ ምድነው እምታቁት ካላችው ንጉሩኝ እስኪ

  • @etsegenetw5840
    @etsegenetw5840 6 лет назад

    coconut oil yemikeba new or yemigeb new?

  • @kidstdemsie6721
    @kidstdemsie6721 6 лет назад

    ሪታየ የኔ ፀጉር በጣም ለስላሳና ስስ ነው። ምን ብጠቀም ፀጉሬ ይበዛልኛል እባካችው መላ በሉኝ

  • @selammuluthege.a7640
    @selammuluthege.a7640 6 лет назад

    ሀይ ኤልዱ እዴነሽ የምታቀርቢልን ሁሉ በጣም ቆጆና ጠቃሚ ነው እኔ በሽበት በጣም እየተሰቃየሁ ነው ሞላሰስ ልጀምር ነው በአረብኛ ንገሩኝ በለሽ ነበር ድብስ ስካር ይባላል

  • @begoodtoyourself9591
    @begoodtoyourself9591 6 лет назад

    Can you please tell me what you use molasses for please??? I don’t speak your language. Thank you 😊

  • @zumitube
    @zumitube 6 лет назад

    ሪታየ እናመስግናለን ግን እባካቹ መላ በሉኝ ፀጉሬ ያገር ነው ምዝዝ እያለ የሚወድቀው በቃ መላጣ ልሆን ነው ምን ላድርግ

  • @almazume4149
    @almazume4149 6 лет назад

    You said you found molasses in Ethiopia where...

  • @asegdeasegde9107
    @asegdeasegde9107 6 лет назад

    መጠጣትነው ወይስ ፀጉረችላይነው የምንቀባው አልገባኝም ማር

  • @meazakeshi4496
    @meazakeshi4496 6 лет назад

    yene konjo betam dey yemil bahri new yalesh yemtsechw vidio adnakish ney ketybet admena tena ystsh egziabiheir

  • @tegkistamarehawkgold8324
    @tegkistamarehawkgold8324 6 лет назад

    እግዜብሔር ይጠብቅሽ ከነልጆችሽ አንቺ የምትገዥውን ሒና ከየት ነው

  • @መሬምቢንትሙሀመድ
    @መሬምቢንትሙሀመድ 6 лет назад

    ሰላም የኔ ቆንጆ እባክሽ ብብቴ ጥቁር ነው እባከሽ ምንድን ነው ማጥፊያው እብክሽ የኔ ውድ

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 6 лет назад

    ትምህርትሽ በጣም ነው ደስ የሚለው የአለሁበት ቦታ ግን ያልሽውን ሞላሰስ(molasses) ላገኝ አልቻልኩም እባክሽ ከቻልሽ ብትልኪልኝ ወይም የት ነው የማገኝው እባክ ግልፃ አድርጊልኝ እህትሽ ፍሬ

  • @nurutefera7018
    @nurutefera7018 6 лет назад

    Organic molasses senetekemew bemegebeme malk ena segurachnene bemekebate melke new yementekemew? Pele’s teal me …

  • @zehraawel2079
    @zehraawel2079 6 лет назад +8

    በምግብ መልክ ነው ወይስ በመቀባት አብራሪልን

  • @ekubayfisseha6567
    @ekubayfisseha6567 6 лет назад

    ኣመሰግናለሁኝ ፣እኔ ኢትዮጵያ ውስጥ ነኝ ስኳር ፋብሪካም እሄዳለሁ እና እንዴት አድርጌ ነው መጠቀም የምችለው?

  • @belihualdana4168
    @belihualdana4168 6 лет назад

    Mare metetat new weys tegur mekebat new?

  • @toybayassin7353
    @toybayassin7353 6 лет назад

    ሞላሰስሽ ምንድንነው። ?አረብ አገር ይገኛል ወይ። ???

  • @abiotliley3340
    @abiotliley3340 6 лет назад

    how can i get molasses in ethiopia where it found

  • @hiwidada2939
    @hiwidada2939 6 лет назад

    Arboche debes emlutnwe Adl?

  • @yezabtigabu3250
    @yezabtigabu3250 6 лет назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ ሞላሰስ ኢትዮጵያ ውስጥ ፈልጌ አጣሁ እባካችሁ የት እንድሚገኝ ንገሩኝ

  • @kuwait8286
    @kuwait8286 6 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን የምትሰጭው ትምህርት በጣም አሪፍ ነው እግዚያብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ ጥሩ መስራት በጣም አሪፍ ነው

  • @mahederkebedekebede1529
    @mahederkebedekebede1529 6 лет назад

    በጣም ይገርማል ዘሬ ጠየኩሽ ባጋጣሚ ዛሬ ቀረበ ከልብ አመሰግናለሁ ተባረኪ ስለ አፍል ሳይደር Apple cider ለፀጉር ያለውን ትቅም በቅርብ ሰርተሽ እንደማይ እርግጠኛ ነኝ አመሰግናለሁ!!

  • @senaittekelewould2517
    @senaittekelewould2517 5 лет назад

    ኮከናት የት ይዖን ይሚ ገ ኘው ፋረማስ ነው ው wይስ ሱፐር ማርኬት ነው ከልል ላይ ነ በር የምኖረው ባክሽን ጥ ቆማ ሰጭኝ?

  • @youhalasweetbetamenamesege7468
    @youhalasweetbetamenamesege7468 6 лет назад

    Seletemeretu Betam Enamesegenale
    Gen Yekokonatun Ayenet Betenegerin Teru new Mekeniyatum. Oregenalun Bemen Enakewalen Amesegenalew

  • @salammulualem3934
    @salammulualem3934 6 лет назад

    ቃልየ ካካናቱን ያልሽውን ገዝቸ ይህው ቁጭ አድርጌዋለው ምክንያቱም ፀጉሪ ድርቅ አደረገው ጫፉ ሁሉ ደረቀ ይህው ቃልየ እንዳልጥለው በውድ ስለገዛሁት እግሪን ፊቴን እጀን እየተቀባሁት ነው ምን ይባላል

  • @faujiyamohamad6210
    @faujiyamohamad6210 6 лет назад

    ye mar sewdeshe .. ኦርጋኒኩ ሞላስስ የሚለውን የት ነው የሚግኝው

  • @genet4801
    @genet4801 6 лет назад +1

    እህቴ እባክሽ በአረብኛ ምን ይባላል ድብስ የሚባለው ይሆን?

    • @siscocell9307
      @siscocell9307 5 лет назад

      kkkkkk ayedlm semun alawekutm enje hodachew sedrk tewat ande mankeya yewsdalu koy semun tayeke etaflsh alhu

  • @des895
    @des895 6 лет назад

    Thank you for your information. God bless you for sharing your knowledge 🙏🏼

  • @kedijaendris8656
    @kedijaendris8656 6 лет назад

    እሥኪ ሪታየ ፀጉር ሥትሬት ማድረጊያ በተፈጥሮ መንገድ ካለሽ መላ በይኝ

  • @hanankiyar69
    @hanankiyar69 6 лет назад

    Ehit le erguz set chigir alew wey?

  • @betebre8483
    @betebre8483 5 лет назад

    ስላም እህቴ እድት ነሽ እኔ ፀጉሬ ስስ ነው እድብዛ ምን ለድርግ መልሱን እጥብቃለው ማር

  • @maystrocell3030
    @maystrocell3030 6 лет назад

    አይገኝም ኮኮናት ያለው ዜኒት ኮኮናት ነው ይሆናል?

  • @addisalemayotaddese8103
    @addisalemayotaddese8103 6 лет назад

    wow. betam deg lej nesh. geta ybarkesh.

  • @سبريناسيد
    @سبريناسيد 6 лет назад

    Tshufu aytaym mn blen engzaw? ??

  • @yemaryamleji3950
    @yemaryamleji3950 6 лет назад

    እርታዬ እናመሰግናለን እሱን ማግኘት አልችልም በ20 አሜቴ ሽበት ብቻ ልሆን ነው ኮኮናታም ፈልጌ አጣሁ ምን ይሻላል ማር

  • @monahairstyle9941
    @monahairstyle9941 6 лет назад

    ሪታዬ እንዴት ነሽ ይሄ ኮኮናት ስለተስማመኝ ለፊቴ ለፀጉሬ እጠቀመዋለሁ በጣም ነው ያፈቀርኩት

  • @dhfdfhgfds3251
    @dhfdfhgfds3251 6 лет назад

    ጠጉሪ ከርዳዳነው አይበጠረኝም ለስለስ የሚያደረግነገረ ቃወቅሽ ተባበሪኝ

  • @Riyo12396
    @Riyo12396 6 лет назад

    ይገርምሻል በጣም ነው ምከታተልሽ ትምህርትሽ ደስ ይለኛል።ግን ሁሉም ግዙ የምትይን ኣንድም ቀን ተሳክቶልኝ ኣያቅም ብዙ ቦታ ፈልግያልሁ ግን ኣላግኘሁም።እድምዬ 26 ነው ።ፀጉሬ ግን ከጥቁሩ ነጩ ይበዛል ኣመሰግናለው

  • @GalaxyJ-qx5td
    @GalaxyJ-qx5td 6 лет назад

    ሪታየ ስላም ላንቺ ይሁን በናትሽ ጸጉሬ ግምባሩ ተመለጠብኝ ቪክሱ እንዴት መጠቀም እንዳለብን በናትሽ አስረጂን እብክሽን። በዛላይ አላድግም አለኝ

  • @liyufkir8351
    @liyufkir8351 6 лет назад

    Addis denbegnash negn,betam wedigeshalehu so far!!!!😘😘😘😘

  • @asteraster6729
    @asteraster6729 6 лет назад

    cooconut oil edet newo menetekemewo??

  • @mesigebriel519
    @mesigebriel519 6 лет назад

    እንደው በድንግል ማርያም መልሽልኝ ኢትዮጵያ የት አካባቢ ነው የሚሸጠው
    እና ዱባይም ካለ ንገሪኝ በናትሽ

    • @zuzumarra1826
      @zuzumarra1826 6 лет назад

      ወደ፡ቦሌ፡አካባቢ፡አካባቢ፡ሱፐር፡ማርኬት፡ሱቅ፡ውስጥ፡ፈልጉት፡አለ፡ብለዋል።

  • @ከይርያኡመር
    @ከይርያኡመር 4 года назад

    በአረበኛ የምታቁት ስሙን ንገሩኝ

  • @mimisultan5528
    @mimisultan5528 6 лет назад

    እሪታዬ ቅመም በጣም አመሰግናለው ተባርኪ ልጆችሽን ሳሜልኝ 💓💓

  • @tgtube4955
    @tgtube4955 6 лет назад

    Tewadaj ebkishi biotin metekeme jmiryalehu beken sint mewesed alebign elayulaye yetetsafawe beken 1 geza endniwasde new yemiyazawe kejemerku 6 ken honognl 5000 sint endwasde timekirgnleshi

  • @tsionbaheran468
    @tsionbaheran468 6 лет назад

    I just so sad i have lot's of grey hair infront of my head but with GOD I really want too try coconut oil and molasses i hope it's work Also thanks alot for sharing ritaya beutiful GOD BLESS YOU 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @hanichoedfrr8423
    @hanichoedfrr8423 6 лет назад

    እሪታዬ ተባረኪ ቆንጆ ሞላሰስ የቴምሩን መጠቀም እችላለው

    • @abiyot7517
      @abiyot7517 5 лет назад

      hanicho Edfrr የቴምር አይሆንም የሸንኮራ ሰዕል ያለበት ቢሆን ይመረጣል

  • @እኔነኝ-ዀ8ከ
    @እኔነኝ-ዀ8ከ 6 лет назад

    እናመሰግናል እናት እኔ ከወራት ወዲህ ሽበት አወጣሁ እየቆረጥቁትና እየነቀልኩት ባሰብኝ ስሙን ጻፌልን በደንብ አይታይም

  • @lailatalgen4200
    @lailatalgen4200 6 лет назад +6

    እሺ በምግብ ነወ የምንበላወ ወይሥ ጰጉራችን ነወ የምንጠቀመወ

  • @እማየኑሪልኝዘላለምእወድሻ

    ካንቺ ብዙ ነገር ተምሪ ያለው ፈጣሪ እው ቀቱን ይጨምርልሽ እወድሻለሁ ኑሪልኝ

  • @almazalmaz7469
    @almazalmaz7469 6 лет назад

    መቀባት ነው ወይስ መመገብ አልገባኝም

  • @ndnjdsbdnsnnd1326
    @ndnjdsbdnsnnd1326 6 лет назад

    Enameseginalen malikamo ehite😘 enema maregew gira gebitognal wirir arigognal! Ebakachu molasesi beArebigna min enidemibal tebaberugn

  • @ehtefentawe9836
    @ehtefentawe9836 6 лет назад

    እናመሠግናለን ማር በጣም አስቸግሮኛል እሞክራለሁ ተባረኪ

  • @mazayasin9851
    @mazayasin9851 6 лет назад

    Grape molasses metekem echelalehu? yagegnehute esun selehone

  • @hananlubaba8447
    @hananlubaba8447 6 лет назад

    በጣም አመሰግናለሁ እሪታ ተባረኪ

  • @tedelechmariam4976
    @tedelechmariam4976 3 года назад

    ከዚህ በፊትም ሰርተሽዋ በትሪትመን ሞላሰስ በእንቁላል ሰርተሽዋል አንቺ ከሰራሽው አይቼ ተጠቅሜዋለው መብላት ሳይሆን ተቀብቻለው በእንቁላል ግን ፀጉሬን አደረቀብኝ ከዛ አቆምኩት እግዚአብሔር ይባርክህሽ

  • @ሱዚA
    @ሱዚA 6 лет назад

    መብላት ነው ወይስ መቀባት። ነው

  • @ረውዳእንድሪስረውዳእንድሪ

    እናመሰግናለን ኤድየ እኔኳን ሽበት የለብኝም እኔምልሽ ኤዱየ ለፀጉር የሚያሳድግ ክኒን አለ እንደ ማሬ ንገሪኝ

  • @faujiyamohamad6210
    @faujiyamohamad6210 6 лет назад

    የት ባታ ነው የሚሽጥው ሱበር ማርካት ነው ውይስ ሌላ ባታ መልሽልኝ

  • @retareta7007
    @retareta7007 6 лет назад

    ቃልዬ አልገባኘም ይጠጣል ማለት ሰለሁሉም እናመሰግናለን

  • @konjokonjo6800
    @konjokonjo6800 6 лет назад

    እናመሰግናለን እህት ያወቁትን ማሳውቅ ትልቅነት ነው

  • @የፍቅርመምህሬእራሱክ-ሐ3ኰ

    እስኪ።ልይሽ ብዙ አምልጦኛል የሞላሰስ ጥቅም ኤርሚ ጋር አየሁ በምግብ መልስ አንቺ ጋር በፀጉር ልመልከት እናመሰግናለን

  • @lightlight7294
    @lightlight7294 6 лет назад

    ሽታው ከባድ ከሆነ ፕሊስ ትሪትመንት ስሪልን እኔማ ፊት ለፊቴ ሽበት በሽበት ሆኛለው እኔ ጸጋ ነው ብዬ አልተቀበልኩትም በጣም ነው እሚያስጠላኝ ኮሜንት ላይ ሳነበው በአረቢኛ ድብስ መሰለኝ እንግዲህ ሱፐር ማርኬት ሄጄ መግዛት ነው በተረፈ ተባረኪ እናመሰግናለን

  • @bahariyaabdullah1966
    @bahariyaabdullah1966 6 лет назад

    እሪታይ የኔልዩ በምንኛነው ሞላሰስ

  • @hdjdbhdnd8764
    @hdjdbhdnd8764 6 лет назад

    ጤናይስጥልኝ እንዴት ነሽ ማማዬ ግዜሽን ሰውተሽ ስለምታስተምሪን ነገሮች ሁሉ ከልብ ላመሰግንሽ እወዳለው እማምልክ አሁንም ትጨምርልሽ በነገሮች ሁሉ እረዳትነትዋ አይለይሽ አሜን ♥ አሜን ♥ እና በመቀጠል እምጠይቅሽ ነገር ቢኖር ከይቅርታ ጋ ውዴ የኔ ጸጉር ምንም ባደርገው ምን ወይ አያድግ ወይ አያጥር በጣም ይበጣጠሳል በተለይ ሳበጥረው እንደዱቄት ነው እሚወጣው እና ያልተጠቀምኩት ያልሞከርኩት ነገር የለም አሁንማ ቢሰለቸኝ ግዜ እርግፍ አድርጌ ትቼዋለው ሽበቱን ምን እንደምልሽ አላውቅም ቀለም ተቀብቼ በ3ተኛው ቀን ጥጥ መስሎ ታይዋለሽ ከሽበቱ በላይ ግን ያሳሰበኝ ነገር ቢኖር እንደበፊቱ ብዛቱና ውፍረቱ በጣም ቀነሰብኝ ወይ አያድግ ወይ አያምር ወይ ደግሞ አይስተካከል ግራ አጋባኝ እንደው ስሞትልሽ ቀለል ያለ መፍትሄ ካለሽ ብትነግሪኝ ምንኛ ደስ ባለኝ ግን ይቅርታ ስላስቸገርኩሽ እሺ እናትዬ ባለሽበት ሰላሙን ያብዛልሽ ክበሪልኝ ያንችው አድናቂና ተከታታይሽ ነኝ M.T ከ KW .....መልስሽን ከፈጣሪጋ በጉጉት እጠብቃለው አመሰግናለሁ ..

    • @TitaEthiopiaEldukonjo
      @TitaEthiopiaEldukonjo  6 лет назад

      Hdjdb Hdnd እህት ፌስ ብክ ላይ ሪታ ኤልዱ ብለሽ ፈልጊኝ እና አናግሪኝ

    • @hdjdbhdnd8764
      @hdjdbhdnd8764 6 лет назад

      መልካም ይቅርታ ማማዬ እኔ ፌስቡክ ተጠቃሚ አይደለሁም እምከታተልሽ በዚሁ ዩቱብ ብቻ ነው ከቻልሽ ካላስቸገርኩሽ በዚሁ ንገሪኝ ወይንም ማስቸገር ካልሆነብኝ በዋትስአፕ በዚህ ቁጥር +965 51 01 34 08 ብትነግሪኝ ምንኛ ደስ ባለኝ መልካሙን ሁሉ ተመኘውልሽ ክበሪልኝ የኔ ውድ

  • @emmadhabibants4930
    @emmadhabibants4930 6 лет назад

    እነመስግናለን ርታየ ትርትመንቱን በተስፈ እጠብቃለሁ አውርጂልን

  • @brkkonjosiwedishikoalex9422
    @brkkonjosiwedishikoalex9422 4 года назад

    እህት አለም በጣም ነው ሚውፍርው ምክንያቱም ለክብት እደሚጥ አታውቂም ኢትጲያ

  • @zeharazehara122
    @zeharazehara122 6 лет назад

    በሁሉም ሀገር ነው ሙላሠሥ የምበለው ወይሥ አለገባኝም

  • @TA-id7ef
    @TA-id7ef 6 лет назад

    tkefignalesh kefitish lay tsegurishin lebechawa yeserashat min yemitbal stayl nech ngergn?

  • @bahjaabdurehim603
    @bahjaabdurehim603 6 лет назад

    ከየት ሱፐር ማርኬት ነው የሚገኝ

  • @sarinahabeshawit8781
    @sarinahabeshawit8781 6 лет назад +6

    ሰላምሽ ይብዛ ሰላም ከርመናል እና ውዷ እህቴ እኔም እየተጠምኩት ነው ኮኮናቱን ማለት ነው ግን ለእድገቱ ጥሩ ነው ነገር ግን ጫፍ ጫፉን ያደርቃል እናም ያሳክከኛል ከምን አንፃር እንዳሆነ አላቅም

    • @abiotmekonnen5833
      @abiotmekonnen5833 6 лет назад

      Meseret Temesgen ኮኮናንቱን ተቀብተን፡ስንት ደቂቃ ነው የምናቆየው ወይስ እንደ ኖርማል ቅባት ተቀብተን፡መተው እንችላለን መልሽልኝ ማሬ ገዝቸ፡ግን አጠቃቀም አላቅም

    • @sarinahabeshawit8781
      @sarinahabeshawit8781 6 лет назад

      Abiot Mekonnen ሌላውን ባላቅም እኔ የምጠቀመው ተቀብቼ ለ8 ወይም 10 ስዓታት ማለቴ ማታ ተቀብቼ ጥዋት እታጠበዋለሁኝ አሊያም ግን ያሳክከኛል መታጠብ ግድ ነው

  • @ምንአያአትሀገሬን
    @ምንአያአትሀገሬን 5 лет назад

    መመገብ ነዉ ሽበቱን መቀባአት አለገባኝም እህት

  • @yemayaenatmeron6139
    @yemayaenatmeron6139 6 лет назад

    Hi konjo please tegra betam sese new bezalay bezat yelewm ahun demo lije wljalew lezanew meselgn tegra eytbetats aschgergn men letekem kalasechgerkhuse betngergn

  • @goldlove7267
    @goldlove7267 6 лет назад

    ሪታየ ተባረኪ በጣም የተጨነኩበትን ነው ያመጣሽልኝ ግን ከቻልሽና የምታውቂ ከሆነ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ማንስትሬሽን ህመምን የሚቀንስ ካወቅሽ ንገሪኝ ሀኪምቤት አልቀረኝም ልሞትነው ምደርስ ቶሎ አይፈስልኝ አሰቃይቶኝ ሞቴን ፈልጌ በሁለተኛ ቀን ነው ሚፈስልኝ ግን የመምጣቱ ምልክት አለ ጭቃየመሰለ ነገር ደረቅሁኖ ይመጣና ፀጥ ይላል ህመምብቻ ነው ከዛ ከሁለት ቀን በሁዋላ ዝንጅብል ምናምን ጠጥቸ ነው የሚፈስልኝ እባክሽ ሴት ልጅ ነሽ ሴት ልጆችም አሉሽ የዚህ ባለሙያም ቢሆን ጠይቂና ንገረኝ እኔ አላገባሁም አልወለድኩም ዶክተሮች ከዚህ ጋር ያያይዙታል ግን ከወገቤ በታች እግሬም ላይ ያለው ህመሙን ልገልፅልሽ አልችልም ከርእስሽ ውጭ በመጠየቄ ይቅርታ ስለቪክሱ ያየሁትን ለውጥ ልነግርሽሽ አልችልም በጣም አሪፍ ነው ተባረኪ ግን ያልኩሽን አደራ በልጆችሽ እለምንሻለሁ ቶሎ ብትመልሽልኝ ደስይለኟል ገና 10 ቀን ሲቀረኝ በሀሳብ ልሞትነው ግን ይቅርታ ስላስቸገርኩሽ ጨንቆኝ ነው

    • @siscocell9307
      @siscocell9307 5 лет назад

      weyyy are yehe yenem teyake new enem yamgnal

  • @almazwendimu9382
    @almazwendimu9382 6 лет назад +1

    Enamesegnalen yeni konjo

  • @zebibamahmud6861
    @zebibamahmud6861 6 лет назад

    ስለ ኮኮናት ሥንት ሠዐት መቖየት አለበት
    ፀጉራችን ላይ

  • @kylohuski4351
    @kylohuski4351 6 лет назад

    በጣም አመሰግንሻለሁ ሁሌ ምቅጥ ነገር ነው የምታመጭው። ትሪትመንቱን በጉጉት እጠብቃለሁ።

  • @hanihanicho6566
    @hanihanicho6566 6 лет назад

    አረ ቃልየ መላ በይኝ ፀጉሬ እንለ ሽበት ሆነብኝ ኮኮና ቅባት አጠቀማለው ግን በሳምንት 2ግዜ ብቻ ነው ምጠቀመው ገን ለውጥ የለውም