የእሩዝ ውሀ በድጋሚ ለፈጣን የጸጉር እድገት ምርጥ ነገር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 401

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo  5 лет назад +26

    ሰላም የሀገር ልጆች ዛሬ በድጋሚ የሩዝ ውሀን ሰራሁ ለምን ብዙዎቻችሁ ከአመት በፊት የሰራሁትን የሩዝ ውሀ ተጠቅማችሁት ዋው ነው ብላችሁኛል እኔም እስካሁን ይዤ ለልጆቼም እየተጠቀምኩት ነው ምርጥ ነው ብቻ ይበቃኛል እዚህ ጋር ለሎው ፕሮሲቲ ጸጉር ከሆነ ያለን ተቀብታችሁ እንዳትተውት ለምን ወደስር ዘልቆ ስለማይገባ ከላይ በሚቀርበት ሰአት እንደቆሻሻ ሆኖ ፎረፎር ነገርን ሊይዝ ስለሚችል ይይዛልም ለልጆቼ ለሶስቱም ተጠቅሜዋለሁ ወድጄዋለሁ ለኤሊያና ይሄ የሰራሁትን ተጠቅሜላት አራት ወር ሙሉ ምርጥ ነው እድሜዋ ሶስት አመትዋ ነው በየ ሁለት ሳምንት እንዴው ነው የተጠቀምኩላት በፎቶ እንደምታዩት ይመስላል አመሰግናለሁ

    • @emmaibelievegod9360
      @emmaibelievegod9360 5 лет назад +1

      Tita Ethiopia Eldu konjo እናመሰግናለን እኔ አጥቤ ነበር ለ 2 ቀን ያሳደርኩት ግን አልተጠቀምኩበትም ግን ተቀብተን ባንታጠበው ሳምንት ቢቀመጥስ ምን ይሆናል ከ ኦሊቭ ሆይል ጋር ብቻ ደባልቀን ብንቀባውስ ምን ይሆናል አመሰግናለው ሰልምንሽ ይብዛ ከነቤተሰቦችሽ❤️

    • @እናቴሂወቶዩቱብ
      @እናቴሂወቶዩቱብ 5 лет назад +1

      እሺ ተቀብተነው ስንተ ሰአት ነው የማስቀምጠው አልገባኝም ንገሪኝ

    • @እናቴሂወቶዩቱብ
      @እናቴሂወቶዩቱብ 5 лет назад +1

      በውሀው ስራስሩን ነው የምቀባው ወይስ እንደት ነው ንግሪኝ በናትሺ ሪታየ ? ???

    • @hiweyeabiy3894
      @hiweyeabiy3894 5 лет назад +1

      retaye benatishe yedalewen maca pawoderun bedgame aserjen konjo benatishe betelye ye asa oilun malt ye seat gedeb alew tewat wyes mata nw yementkemew?

    • @anwarsherif5040
      @anwarsherif5040 5 лет назад

      ሪታዬ እናመሰግናለን ግን ለስንት ሳት ማቆየት አለብን ወይስ ከተቀባን አንታጠበውም አልገባኝም
      ማካ ፖውደሩን እናመሰግናለን ግን ከትላት ጀምሬ ፈልጌ አጣሁት

  • @storefm5017
    @storefm5017 5 лет назад +1

    የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ እኔ ምጠይቅሽ ነገር አለ ፀጉሬን በጣም ይበጣጠሳል ምን ላርገው??

  • @solisolizewduzewdu4521
    @solisolizewduzewdu4521 4 года назад

    ሪታየ ግን ያልገባኝ አንድ ነገር አለ ከሻምፖ ቡሀላ ነው ወይስ በፊት ይሄን ብታስረጅኝ ማር

  • @ethiolove1202
    @ethiolove1202 5 лет назад +7

    ሰላም ሪታዬ እንኳን ደና መጣሽ
    ያልገባኝን ልጠይቅሽ ትሪት መንቱን ሰርተን ዘይቱ ግድ ነው ወይ ሲቀጥል ለምን ያክል ሰአት እናቆየው ሎው ፕሮሲቲ ሄር ያለን? ማለቴ ታጥበን ስንጨርስ በሱ ተለቃልቀን መውጣት ነው ወይስ ከሱ በኋላ በውሃ መታጠብ አለብን? ፕሊስ አብራሪልኝ በተለይ ይሄ መበጣጠስ ሚባል ነገር በምንም ሊቆምልምልኝ አልቻለም ከቻልሽ ለመበጣጠሱም መላ በይኝ ምታቂው ዘይት ወይ ትሪትመንት ካለሽ
    አደራ መልሽልኝ እህቴ ♥

  • @fasikaabedom3057
    @fasikaabedom3057 4 года назад

    ሪታየ ስንት አይነት እስቴንሻል እዘይት አለ ስማቸውን ንገሪን ኮሜንት ላይ

  • @kedirdawudabdukedirdawudab2938
    @kedirdawudabdukedirdawudab2938 5 лет назад

    Yene konjo allah ytebksh edme tena ystsh betam betam gobez nesh

  • @helentamiru693
    @helentamiru693 5 лет назад

    For how long we can keep the rice water ?? Thanks Rita😍😍😍

  • @fነኝስደተኛዋ-v2d
    @fነኝስደተኛዋ-v2d 5 лет назад

    ጥያቄ ልጠይቅሽ የሩዙን ዉሀ አንዲቀን ብቻነዉ የሚንጠቀመዉ ወይሥ ደግመን በሌላቀን እንጠቀምበታለን የሚያቅ ይንገሬኝ

  • @tsegenetyemariyamlji2070
    @tsegenetyemariyamlji2070 5 лет назад +2

    እንኩዋን ደና መጣሽልን የኔ ርጥ ስወድሽ እኮ በእግዚያብሄር ሰላምሽ ይብዛልኝ ማማየ እናመሰግናለን በርች ቆንጆ ነገር ነው የምታስተምሪው በጣም ጠቃሚ ነው

  • @sinkebeklebekele2546
    @sinkebeklebekele2546 5 лет назад

    Yena konjo yena segure betame kerdada selehone bezune geza metkemew rilaxe new metkemew beze yetnesa segura sasa ena yenekakelale

  • @nassarnassar8699
    @nassarnassar8699 5 лет назад

    እኳን በሰላም መጣሽ ውዴ ግን ዘፍዝፈን ፊሪጅ ብናረገው ችግር አለው!? ሽታው አይቻልም

  • @Babi-Asmare.20150
    @Babi-Asmare.20150 5 лет назад +22

    እናመሰግናለን። ግን ትንሽ ረጋ ብለሽ ብታወሪ ከሰው ጋር ተጣልተሽ ነው የሚመስለው ልቤ ተንጠለጠለ።

  • @solisolizewduzewdu4521
    @solisolizewduzewdu4521 4 года назад

    በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ

  • @mulusara8866
    @mulusara8866 5 лет назад

    በናትሽ ማማዬ ጸጉሬን ተላጭቸው ግንባሬ በጣም ስስ ሆኖ ነው እየወጣ ያለው ምን ማድረግ አለብኝ አስተምረሽ ከሆነ ሊንኩን? ጸጉሬ ደረቅ ነው ሶፍት ተጠቅሜ ሲበላሽ/ሲጎዳ ተላጨሁት አዲስ እየበቀለ ላለ ጸጉር እባክሽ

  • @addisnone163
    @addisnone163 5 лет назад +5

    ሪታዬ በአካል ባገኝሽ ብየ ተመኘሁ ለምስጋና እኔ ፀጉሬ በጣም አደገ ባልልም ለወጥ አለው በተለይ ቢክስ ለግንባሬ አሳድጎልኛል ቅባት የተለያየ አቀላቅዬ በመጠቀም ዋው ወዛማ ፀጉር ሆነልኝ

  • @addismy2546
    @addismy2546 5 лет назад

    የኔ ቆነጆ የሩዝ ዉሃ ለሁሉም የፀጉር አይነት ይሆናል???

  • @speedcell7722
    @speedcell7722 5 лет назад

    Ritaye enamsgenalen gen be eruze weha ketateben buhala enlkalkewalen ende? ??

  • @saragashaw1991
    @saragashaw1991 5 лет назад +1

    ከሻምፖ በኋላ ነው የምንጠቀም ቃልየ?

  • @youtube1819
    @youtube1819 5 лет назад

    እሪታዬ እወድሻለሁ ግን ጥያቄ ስጠይቅሽ በጭራሽ አትመልሽልኝም ፀጉሬ ሎዉ ፕሮስቲ ነዉ በጣም ነዉ እሚቆራረጠዉ እሩዙን ተቀብቸ ለስንት ደቂቃ ላቁየዉ
    ምንስ አይነት ቅባት ትመክሪኛለሽ ???

  • @marthayahweh-nesi5822
    @marthayahweh-nesi5822 5 лет назад

    Do ever use shampoo? ቅባት እንዲለቅ

  • @askaletube9672
    @askaletube9672 5 лет назад

    Mn aynet ruz new malet manignawum ruz yihonal?

  • @sofiaendris609
    @sofiaendris609 5 лет назад

    የኔ ቆጆ የሩዝ ውሀ ቀብቸው።ሁለትቀን 3 ቀን እፅጉሬ ላይ ባቆየው ችግር አለውደ

  • @samrawetsamrawet6827
    @samrawetsamrawet6827 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ሪታዬ ልጆችሽ ያምራሉ እግዚአብሔር በጥበብ እና በማስተዋል ያሳድግልሽ እሞክረዋለሁ

  • @nourallham895
    @nourallham895 5 лет назад

    medenew edazh Ayenat eruca mekresh teru hono sala ye mankelkelsh bezat gen aytal new enas lanci leban dekameg Aydekmeshm gen ?

  • @اللهاكبرلاحولاولاقوةالاالله

    ስሚማ ለፀጉር የተሻለው ቅባት ጭቃ ቅባት ነው ወይስ ዘይቶች????

  • @lailaandris4111
    @lailaandris4111 5 лет назад

    ሪታየ ፊ ቴ ተበላሸ በማዳት በአላህ መላ በይኝ አላሳዝንሸም
    እና ፀጉሬ እየሳሳ ሄደ
    ተንቀለ የሚያበዛ ትሪትመት ሰሪ ና አሳይን በናትሸ ሪታየ መለሸልኝ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ

    እናመሰግናለን እሪታዬ እግዚአብሔር ያሳድግል የኔ ቆንጆ ♥♥♥♥

  • @የእናቴናፋቂነኝ
    @የእናቴናፋቂነኝ 5 лет назад +1

    እኔ ፀጉሬ ስስ ነው ፀጉሬ ለማብዛት ምን ልጠቀመው ሪታየ የኔ አስተዋይ ስወድሺ

  • @tizutub4384
    @tizutub4384 5 лет назад

    Tsegure betam lucha new ens betam yenqaqelale be samet senet geze letqeme?

  • @aterefaterefuae2335
    @aterefaterefuae2335 5 лет назад

    እናመሰግናለን እሪታየ ልጆችሽን እግዛብሄር ያሳድግልሽ

  • @losydamse4742
    @losydamse4742 5 лет назад

    እርታዬ ሠላምሽ ይብዛ በርቺ አመሠግናለው እንድ ጥያቄ ነበረኝ የሩዝ ውሀ ሥጠቀም በጣም ይነቃቀላል ለምን ይሆን? 30 ደቂቃ ነው ፀጉሬ ላይ የማቆየው

    • @TitaEthiopiaEldukonjo
      @TitaEthiopiaEldukonjo  5 лет назад

      እህት ጸጉርሽ የፕሮቲን ትሪትመንት ብዙ አይፈልግም ማለት ስለዚህ ጸጉርሽን ስትታጠቢ ብቻ ተለቅልቀሽ አውርጅው

  • @aden8690
    @aden8690 5 лет назад

    ከስ ብለሺ ከፀጉራችን ስንትደቂቃ እንቆይ ንገሪን

  • @yekidusmicaellij3017
    @yekidusmicaellij3017 5 лет назад

    ሪታዬ የምታሳይን ነገሮች በጣም ጥሩ ናቸው የኔ ውድ ላመሰግንሽ እንዳለው
    ግን የኔ ፀጉር እዛው ይበዛል እንጂ ቁመት የለውም እና ፈጣን እድገት የማይበትን ነገር ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል

  • @dinkinesholana7921
    @dinkinesholana7921 5 лет назад

    ቃልዬ እኔ ማመስገን ነው የምፈልገው አንቺን የእውነት ከልቤ በጣም በጣም ተጠቅመናል እኔም ቤተሰቤም የምታሳይን ነገሮች ሁሉም ውጤታማ ሆነንበታል የኔም ፀጉር በጣም ጥሩ ለውጥ አምጥቶዋል ተባረኪልኝ በርቺ እህት

    • @loveyoumom1434
      @loveyoumom1434 5 лет назад

      yene konjo ebakesh atekakemu negergn endet malet ke fit betam hidewal gemash dersewal mn adrglet ehte ebakesh ngerign

  • @dawitisaak8290
    @dawitisaak8290 5 лет назад

    ritaye tebareki shinkurt porosity hair yhonal wey

  • @meronzewdie9518
    @meronzewdie9518 5 лет назад +11

    ለፎረፎር መድሀኒቱ የ ዝንጅብ ጁስ ዘይት ዘይቱን እና አንድ የሎሚ ጭማቂ አንድ ላይ ቀላቅሎ መጠቀም እኔ 3 ጊዜ ብቻ ተጠቅሜ ጠፍቶልኛል

    • @shankeyemariyamlij7433
      @shankeyemariyamlij7433 5 лет назад +1

      Ye jinjibel juz malet algebagnim forofer asichegirognal

    • @HA-cz4sk
      @HA-cz4sk 5 лет назад

      Atekakemu endet new

    • @madenasaed4496
      @madenasaed4496 5 лет назад

      Meron Zewdie
      እረ በናትሽ እዴት አርገሽ ነው የምትጠቀሚው ንገሪኝ እኔማ መላውን አጥቸው ግራ ገብቶኝ ዝብየ እያከኩ ቁጭ ብያለሁ

    • @hayatseid3292
      @hayatseid3292 5 лет назад

      @@madenasaed4496 ክክክክክክክክክ እኔም ነኝ

  • @fraisagai7694
    @fraisagai7694 5 лет назад

    tinayee konjo tsegureni telachew neb sibkil Gin beta sis new mefte kaleshi

  • @መኖርሽያኑረኝእናቴ

    ሪቾ እረ ፀጉሬ በዚሁ ከቀጠለ ልመለጥልሽ ነው በጣም ስስ ነው ቁመት ግን አለው እኔ ብዛት ነው ምፈልገው እና መላውን ንገሪኝ እባክሽ

  • @ስደተኛነኝድንግልሆይጠብቅ

    እናመሰግናለን እህት ግን የኔ ፀጉር በባለፈዉ እዳስተማርሽን ፀጉሬን ዉሀ ላይ ሳደርገዉ ከላይ ነዉ የተሳፈፈዉ ስለዚህ ለኔ ፀጉር ይሆናል እናት

  • @asiaasia608
    @asiaasia608 5 лет назад +1

    እሩዙን አጥበን ነዉ ወይ የምንዘፈዝፈው

  • @hanilove8520
    @hanilove8520 5 лет назад

    እሽ እሩዙን እፍርጅ ነው እምናደርገው ወይስ እውጭ እውጭ ከሆነ ሽታ አይኖረውም

  • @mimimerekato9938
    @mimimerekato9938 4 года назад

    Setaserejen qese eyaleshe ritaye menem ayegebam meteyewu beza laye yehen yemeneteqemewu be qoshasha sequre laye nw ende

  • @samerasameeraa7313
    @samerasameeraa7313 5 лет назад

    እኔም እጠቀመዋለሁኛ በቅርብ ጀመርኩት በጣም አርፍ ነው ግን ቲትረ Oli ነው እርታኤ ከፍቴ ግን ብኩር አስቸገርኛ ብቻ ፍት ላፍቴ እና ፍርጅ ላስቀምጠው ወይስ ውጭ ይሁን

  • @mantedagi7568
    @mantedagi7568 4 года назад

    tsegure betam new minekakelew ahun yekeregne profile lay yemitayiw tizita bicha new.w@ do u suggest me?

  • @የባለስልጣኑየእግዚአብሄር

    ስጠብቀው ነበር ይህን ትምህርት አመሰግናለሁ

  • @አይሜተፈሪ
    @አይሜተፈሪ 5 лет назад

    ሰላም እሪታዬ ቆንጆ ከልብ እናመሰግናለን parachute ይሄ ዘይት ብቀላቅልበትስ

  • @tizitagetachew7133
    @tizitagetachew7133 5 лет назад +2

    የኔ ማር ሪታዬ ልክ ነሽ እኔ ምስክር ነኝ ባለፈው ካሳየሽን በኋላ ተጠቅሜ ተስማምቶኛል በርቺ

    • @loveyoumom1434
      @loveyoumom1434 5 лет назад

      ehte endet Arge letekemew malete ene yalehut sawdi nw eruz becha nw lagegn emchelew ye eruz weha becha yehonal

    • @tizitagetachew7133
      @tizitagetachew7133 5 лет назад

      love you mom ሆድዬ እኔ ምንም አልጨምርበትም መጀመሪያ ቆሻሻውን አጥቤው ለሁለት ቀን ዘፍዝፌ አሳድራለሁ አጥልዬ ፀጉሬን ታጥቤ ስጨርስ እቀባው እና ቆይቼ እታጠባለሁ ይሄው ነው።

    • @loveyoumom1434
      @loveyoumom1434 5 лет назад

      +tizita getachew yene nat bemjemeriya betam amsgnalew ehte mejemera tseguren tatebe nw mekeba demo yene tsegur betam derek nw gn betam bezu nw kumet gn yelewum

    • @loveyoumom1434
      @loveyoumom1434 5 лет назад

      +love you mom kezas sent dekika weys seat nw choyche metatebew

  • @frirehiwotwubeshet5470
    @frirehiwotwubeshet5470 5 лет назад

    እናመሰግናለን እህታችን እውነ የሩዝ ውሀ ሳሸለቹ በደብ ተጠቀሙት ጥሩ ነው ያሳድጋል

  • @matiasmehari988
    @matiasmehari988 5 лет назад

    በእውነት ነው የምልሺ ፀግር በጣም ልውጥ አለው

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 5 лет назад

    1 ወር ሙሉ ፀጉርሽን ሳትታጠቢ ???

  • @sawdarida8970
    @sawdarida8970 5 лет назад

    ለት /ም በጣም አመሰግናለው ግን ስለናና ሰለሮዝመሪ ቅጠል የተናገርሹ አልገባኝም ከተመቸሽ አሰረጂ አጠቃቀሙን

  • @ሶፊወሎየዋዴሴ
    @ሶፊወሎየዋዴሴ 5 лет назад

    እኔ እምለው እሬታየ ሎ ብሮስቴ ምናምን የሚባለው አልገባኝም እደት ልወቀው እኔ በብርጭቆ አርጌ ውሀ ጽጉሬን ስነክርበት አያሠፍም ከላይ ትንሺ ወደውሀው ሠመጥ የለ ነው እና የኔ ምን የሚሉት ነው አስረጀኝ አልገባኝም እሬታየ

    • @HA-cz4sk
      @HA-cz4sk 5 лет назад +2

      ሶፊ የፀጉራችንን አይነት እንዴት እንወቅ የሚል ቪዲዮ ሰርታለች ግቢና እይው በደንብ አብራርተዋለች።

  • @semhalhailezgi8080
    @semhalhailezgi8080 5 лет назад

    እናመሰግናለን እናት ። ግን ከተቀባን ስንት ሰዓት መቆየት እንችላለን???

  • @atsdeabijrwatsede3341
    @atsdeabijrwatsede3341 5 лет назад

    ሪታዬ በሩዝ ወሃ ታጥቤ ከምልሸ በላይ አሳከከኝ ምን ይሻላል

  • @ዜድብትከድሪ
    @ዜድብትከድሪ 5 лет назад

    ማማዬ የቅጠሉን እነ የምትጨምሪዉን የብልቀጡን ነገር ፎቶዉን ልቀቅልኝ

  • @tsegahanamariyame1449
    @tsegahanamariyame1449 5 лет назад

    are rit. lchanalshe adise nagn benatshe tegurya eysakakegne naw benatishe mela belgne ka yikrta ga ?

  • @naifalghamdi1566
    @naifalghamdi1566 5 лет назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እሪታዬ የእኔ መልካም በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እባክሽን ፎሮፎር አስቸገረኝ እሲ መድሀኒት እንዳለው እንድትነግሪኝ

  • @bahijjaber2124
    @bahijjaber2124 5 лет назад

    እናመሰግናለን ፣ቃልዬ

  • @እማናፍቆቴአባየናፍቆቴ

    ቅጠሉ ምንድን ነው? በአማረኛ አረብ አገር አለ?

  • @nigistyoutube682
    @nigistyoutube682 5 лет назад

    እንዴ የፅጉሬንአይነት በምን አውቃለው ??ንገሪኝ እስኪ

    • @HA-cz4sk
      @HA-cz4sk 5 лет назад +1

      የፀጉራችንን አይነት እንዴት እንወቅ የሚል ቪዲዮ ሰርታለች ግቢና እይው በደንብ አብራርተዋለች።

    • @nigistyoutube682
      @nigistyoutube682 5 лет назад

      እሺ የኔ ቆንጆ

  • @አበባየድግልማርያምልጅያማ

    እስተሻል ዘይት ምንድን ነው

  • @የተዋህዶልጅነኝያዉምየመቤ

    እኔ ብቻ ቀረሁ ቪዲኦ ሳልሠራ ሆኦ ማዳማ በመጥበሻ ነዉ የምታጎራድደን

  • @lubelube2337
    @lubelube2337 5 лет назад

    ሎ ፕሮሲቲ ምናምን ምትይው ነገር አይገባኝም ንገሪኝ በአማርኛው እንግሊዝኛውን ስትናገሪ በአማርኛውም ተናገሪ

    • @HA-cz4sk
      @HA-cz4sk 5 лет назад

      ሎው ፕሮሲቲ የሚባለው ከርደድ ያለና ቅባት ሲቀባ የማይመጥ ፀጉር

    • @lubelube2337
      @lubelube2337 5 лет назад

      @@HA-cz4sk
      አመሰግናለው

  • @yrddijk8936
    @yrddijk8936 5 лет назад

    የቡላ ውሃስ ??

  • @نعيمه-ه2ف
    @نعيمه-ه2ف 5 лет назад +3

    ሪታዬ በጣም እናመሰግናለን እኔ ፀጉሬ ምን እንደማረገው ግራ ገብቶኛል ምንም አይነት ቅባት አይወስድልኝም እየደረቀ አስቸሀረኝ እስቲ መላ በይኝ

  • @samrilove3168
    @samrilove3168 5 лет назад

    ሰላም የኔ ውብ እህት የኔ እሩዝ lNDlA GATE የሚል ነው እና የህንድ እርዝ ነው እና እሱ ይሆናል

  • @ወይንሀረግየማርያምልጂማን

    እሽሪታየ እጠቀመዋለሁ አመሰግናለሁ 😍😍👍👍

  • @rahelnoreyi3413
    @rahelnoreyi3413 5 лет назад

    እሪታዬ ጫፍጫፉ መንታ የሚሆን ፀጉር የማደግ እድሉ ምን ያህል ነው ???

    • @HA-cz4sk
      @HA-cz4sk 5 лет назад

      ጫፍ ጫፋን ካልቆረጥሽው አያድግም ይባስ ብሎ ይሰነጠቃል

  • @momlovemomlove4754
    @momlovemomlove4754 5 лет назад +1

    እሩታዬ በርችልን። ግን እራሴ በጣም ያሳክከኛል ምን ላርገዉ ታጥቤ ታምስቀን በላይ መቆየት አልችልም እህት መፍትሔ ታለሽ አካፍይኝ?

  • @bezalove5936
    @bezalove5936 5 лет назад

    Endet neshilgn Rita ameseginalew fetari yibariksh please mesenjer lay alimelshilgnim

  • @genetyearsema8689
    @genetyearsema8689 5 лет назад +2

    ሪታዬ ላስቸግርሽ በጌታ በተለይ በክረምት ፀጉሬ በጣም ያሳክከኛል ለዛዋም በሙቅ ውሃ አልታጠብም እና ሳምንት መቆዬት አልችልም በጣም ያሳክከኛል

    • @TitaEthiopiaEldukonjo
      @TitaEthiopiaEldukonjo  5 лет назад

      እህት ምን ነው ምትቀቢው

    • @genetyearsema8689
      @genetyearsema8689 5 лет назад

      Tita ብዙ ሞክሪያለሁ አሁን ኮኮናት ኦይል ነው ግን ምንም አይነት ቅባት አይመጥልኝም በተለይ ደሞ አየሩ ሲቀዘቅዝ ክረምት ወቅት ላይ እንዴት እንደሚያሳክከኝ ከ 3 እና ከ _4 በላይማ በፍፁም አይቆይም በጣም ያስክከኛል

    • @ተመስገንጌታዬ-ቸ6የ
      @ተመስገንጌታዬ-ቸ6የ 5 лет назад

      @@genetyearsema8689
      ዜት ተቀብተሽው ስለምትቆይ ነው
      በብርድ ሰአት በሙቅ ውሃ ስለምንታጠብ ነው የሆነ ሻንፖ አለ እንያሳክክ ይጠቅማል ቆይ ስሙን ጠይቄ እጽፍላሻለሁ

    • @genetyearsema8689
      @genetyearsema8689 5 лет назад

      ተመስገን ጌታዬ እስቲ ተባበሪኝ እህት ግን እኔ እሚገርምሽ በቀዝቃዛ ነቅ እምታጠበው ግን እንዴት እንደሚያሳክከኝ

  • @temraseid1039
    @temraseid1039 5 лет назад

    እሽ አህትፀጉሬ ማንኛውንም ቅባት ይቀበላል ለስላሳምነውግንብዙቱቀንሷልበተለይከፊቴአልፎአልፎ መመለጥይዟል ምን ላድርገው

  • @liyah3889
    @liyah3889 5 лет назад

    God bless you and your beautiful kids

  • @amatube456
    @amatube456 5 лет назад

    Thank you i'll try it

  • @አልሀምዲላአለኩልሀል

    እናመሰግናለን ቆጅት

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ከ7ከ

    Eshi kaliyee betam amsganlew yene konjo

  • @zeynuyai6014
    @zeynuyai6014 5 лет назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እሪታዬ የእኔ መልካም በጣም እናመሰግናለን

  • @yohonateame919
    @yohonateame919 5 лет назад +1

    Endezi le 2 amet yihonal

  • @mitiku1282
    @mitiku1282 5 лет назад +1

    እናመስገናለን በርቺልን ጠቃሚ ትምህርት ነዉ እህት

  • @ሄለንሄለንነኝ
    @ሄለንሄለንነኝ 5 лет назад +22

    ሪች እናመሰግናለን ግን ድምፅሽን ትንሽ አረጋጊው

  • @hawliyeenatwanafaki1386
    @hawliyeenatwanafaki1386 5 лет назад

    ዉድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ እስኪ አጠቃቀሙን ንገሩኝ ማለቴ ካዘጋጀሁት በኋላ ተቀብቸ ቆያለሁ ወይስ በሩዙ ዉሃ መታጠብ ነዉ ግልፅ አድርጉልኝ ስወዳችሁ

    • @sarataye9870
      @sarataye9870 5 лет назад +1

      እንደ ፀጉርሽ አይነት ይወሰናል እህት

  • @እናቴሂወቶዩቱብ
    @እናቴሂወቶዩቱብ 5 лет назад

    እሺ እንደት ነው የምጠቀመው አልገበሰኝም

  • @አሚናየረሱልወዳጂ-ቈ9ጸ

    ሪይታዬ ትናት በፌስቡክ የተነጋገርነው የታለ ደግሞ በዩቱብ ስገባ ስወጣ ማለቴ ስጠብቅሽ ነበር

  • @fasikaabedom3057
    @fasikaabedom3057 4 года назад

    ሪታየ አመሰግናለሁ

  • @yodit.5006
    @yodit.5006 5 лет назад

    She’s super adorable

  • @netsanetnetsanet6557
    @netsanetnetsanet6557 5 лет назад

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

  • @angelgabro9506
    @angelgabro9506 5 лет назад

    እናመሰግናለን ቃልዬ

  • @rozeamira4075
    @rozeamira4075 5 лет назад

    ሪትየ በርች ግን ይህን እሩዝ ልሞክረው ፈልጊያለሁ ፀጉሬ በጣም ሀሪፍና ረጅም ነው የህድ ዘር አለብሽ ይሉኛል ግን እየተነቀለ አቅቶኛል እሞክራለሁ በተረፈ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ቻናሌን

  • @haihahmaad3098
    @haihahmaad3098 5 лет назад

    እነ መሰግነልን የኔ ምርጥ

  • @fatumaseid6424
    @fatumaseid6424 5 лет назад

    የፀጉሬን አይነት በምን ልወቅ ሎ ይመስለኛል በነሰለኝ ነው ቅባት ስለማይቀበል ነው የተጠራጠርኩት

  • @emuethio6655
    @emuethio6655 5 лет назад

    ሪታየ ከይቅርታ ጋ እሥኪ የነጭ እጣን አጠቃቀሙንና አሠራሩን በደንብ አሣይን

    • @TitaEthiopiaEldukonjo
      @TitaEthiopiaEldukonjo  5 лет назад

      እህት ስለሱ ነገር እስኪ በእንግሊዘኛ የሰሩ ካሉ በደምብ አብራርተው እሰራለሁ ግን አንዲት ዱባይ ምርምር ልጅ ሰርታዋለች እንደውም ኮፒ ሚያረጉ ሰወች ወስደው ሰርተውባታል ኮሚኒቲ ግቢና እይው ሼር አርጌላታለሁ

  • @selamawittadesse4581
    @selamawittadesse4581 5 лет назад

    ሰላም ነው እህቴ ሰላምሽ ብዝት ይበል እኔ የምጠይቅሽ እኔ ያለሁበት አካባቢ የማገኘው የኮኮናት ዘይትና የወይራ ዘይት ነው ሩዝም አገኛለሁ ፀጉሬ ደህና የሚባል ነው ከርዳዳ አይደለም ግን ፀጉሬን ባበጠርኩና በታጠብክ ቁጥር እየተበጣጠሰ ይወጣል ሌላው ፀጉራችንን ተቀብተን ኮኮናትም ይሁን የወይራ ዘይት ከታጠብን በሃላ ምንድነው የምንቀባው ላበሻ ፀጉር የሚስማማ ቅባት የምታውቂ ከሆነ ብትነግሪኝ ያለሁት በመካከለኛው ምስራቅ ባንዱ አገር ነው ግራ ገብቶኛል የፀጉሬ ነገር በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ

  • @ወለተ.እየሱስየድንግልማር

    እናመሰግናለን ማር ስወድሽ የኔ ቆጆ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @hanafikr2576
    @hanafikr2576 5 лет назад

    Enamesegnalen eritaye

  • @gelilaweldegiorgis9115
    @gelilaweldegiorgis9115 5 лет назад

    ምንድንው ኢንቶንሻል

  • @zemzemalizemzemalishibeshi1736
    @zemzemalizemzemalishibeshi1736 5 лет назад +2

    ስታስረጅ ረጋ ብለሽ እንዲገባን እህት

  • @hayubinthusean8933
    @hayubinthusean8933 5 лет назад

    እሺንሻል ዘይት ያልሺዉ ምንድነዉ እህት

  • @ክርስታንክብርትቅዱስሜካአ

    ወው ነው እኔ አመት ሆነኝ ስጠቀመው በጣም አሪፍ ነው ሞክሩት ውዶቼ እኔ ተስማምቶኛል የድንች ጭማቂም አሪፍ ነው

    • @ሀያትአብደላህ
      @ሀያትአብደላህ 5 лет назад

      ክርስታን ክብርት ቅዱስ ሜካአኤል ያድነኛል እንዴትነው ምትጠቀሚው?

  • @feruznuru4827
    @feruznuru4827 5 лет назад

    rahela sagoreyen ke beza 1 sament naw yemekoyeywo yebelagala betam shampo betam keyayeralaho ሎሚ setskem tenaseh fate ye setagala

  • @fssgssg8332
    @fssgssg8332 5 лет назад +17

    የፍጣሪ ያለህ ሪታዩ 1 ውር እንዴት በሹርባ ይቀመጣል