ውሀ ውስጥ ከላይ ለተንሳፈፉ ጸጉሮች መልስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 766

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo  7 лет назад +118

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላም ሁኑልኝ ወንፊታቸው ክፍት ላልሆኑ ጸጉሮች clarified shampoo በወር እአንድ ጊዜ እንጠቀም ለአዘቦት ቀኖች ግን moisturized shampooእንጠቀም ፔንቲን .ትሪ ስሚ .ሄርባል እሰንስ ...የመሳሰሉትን ከነኮንድሽነር መጠቀም ዘይቶችን የአልመንድ ዘይት .አቦካዶ .የወይን ዘይት .የሱፍ ዘይት .ቲትሪ ዘይት .ቫይታሚን ኢ ዘይት... እንጠቀም

    • @aneb-ue8sd
      @aneb-ue8sd 7 лет назад

      Thank you for sharing 👍

    • @saratesfaye3054
      @saratesfaye3054 7 лет назад

      Tita Ethiopia Eldu konjo thank you yene konjoooooo

    • @ሙኒራተፈራ
      @ሙኒራተፈራ 7 лет назад

      Tita Ethiopia Eldu konjo እሺ ማርዬ
      አመሰግናለሁ

    • @tube-lh2xw
      @tube-lh2xw 7 лет назад +1

      የኔ ቆንጆ ሻምፖውን በደምብ አብራራሽልን ቅባትስ ምን አይነት እንቀባ

    • @elroemitiku8720
      @elroemitiku8720 7 лет назад

      Tita Ethiopia Eldu konjo በጣም ነው የማመሰግነው ተባረኪ

  • @nejatmestufa2783
    @nejatmestufa2783 6 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን ሁሎም የምታስተሚራቸው ትምህርቶች በጣም ጠቃሚ ነገር ናቸው ምስጋናችን ከልብ ነው እኔ ሁሎም የዘይት አይነቶች ስጠቀም ፀጎሬን በጣም ነበር የሚመቸው ግን ከምነግርሽ በላይ በጎር አለብኝ ፀጎሬን ዘይት የሚባል ነገር ስታው ፎቴን ለውጥ አይበት አለሁ ግን ፀጎሬ ደግሞ ተጎዳ ለዚህ መፍቴሄ ካለሽ ብትግርኝ ደስ ይለኛል ሀቢቢቲ በተረፈ አላህ ይጠብቅሽ

  • @leloloussyy8595
    @leloloussyy8595 7 лет назад +3

    በጣም አመሰግናለሁ የኔ እህት ትምህርቶችሽ ጠቃሚ ናቸው አሁን እኔ የምጠይቅሽ ፀጉሬ ሸካራ ነው ጥቅልል ሽብሽብ ያለ ነው ከተቆረጥኩት 5 አመት ሆኖታል ግን አያድግም የተለያዬ ትሪትመንቶች ና ሻምፖዎች ተጠቅሜያለሁ ግን ምንም ለውጥ የለው ይረግፋል ብጥስጥስ ብሎአል እባክሽ የምትመክሪኝ ነገር ካለ .

    • @alemalem2290
      @alemalem2290 6 лет назад

      ከቻአልሽ ስሞቹን እናየሻንቦውን ፎቶ ቦስት አርጊልን እናመሰግናለን

  • @kidusmelaku8047
    @kidusmelaku8047 7 лет назад

    የእኔ ቆንጆ እጅግ በጣም እናመሰግናለን እኔ እንዳልሽኝ ፀጉሬን በውሀ ውስጥ ስጨምረው ከላይ ተንሳፎ ቀረ መልሱንም ከዚሁ አገኘሁት እጅግ በጣም እናመሰግናለን እንደአንች አይነት ልጅ አላየሁም ምክንያቱም የሚጠይቁሽን ነገር ወዲያውኑ መልስ ትሰጫለሽ ድንግል ማሪያም ያሰብሽውን ሁሉ ነገር ሙት ሙሉት ሙልትልት ታድርግልሽ፡፡ እኔ ያለሁት ኢትጵያ ውስጥ ነው ግን ይህን ቪዲዩ እከታተለዋለሁ በጣም አሪፊ ነው ግን የምጠይቅሽ ነገር ቢግር ለጠቆረ ነገር ማፅጃ የሚሆን ለምሳሌ ለብብት ለአንገት ቤኪንግ ሶዳ አሪፊ ነው ብለሽ ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ብለልግ አጣሁት እንዴት ማግኘት እንደምችል አላውቅም በጣም ተገግሪያለሁ ከቻልሽ የት እንደሚገኝ ብትነግሪኝ በተረፈ ልጅሽንና አንችን ሁሉም እመቤት ድንግል ትጠብቃችሁቸ፡

  • @melatfasil9432
    @melatfasil9432 7 лет назад

    በመጀመሪያ በጣም አድርጌ ላመሰግንሽ እወዳለሁ እህታችን በእውነት ተባረኪልን
    ከዚህ በመቀጠል የኔ ችግር ለፀጉሬ ያልሞከርኩት ነገር የለም ፀጉሬ ከለር አለው ይነቀላል ይከሰከሳል ሁለት ፖስት ያረግሽውን ቪዲዬ ተመልክቻለሁ እዳልሽው በብርጭቆ ውሀ ሞልቼ ስመለከት የፀጉሬ አይነት ካላይ የሚሳፈፈው እና ምን ትመክርኛለሽ እህታችን አመሰግናለሁ

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዀ9ጀ

    እህቴ እግዚአብሔር ይሥጥሽ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ
    እህቴ የኔ ፀጉር በጣም ይበጣጠሣል ሁለተኛ አያድግም
    እና ያልሺውን ክላሪፍይድ ሻንፖ አላገኝሁም አሁን የምጠቀመው tresemme shanpo new
    እህቴ vegetable oils. Zeyit exeqemalehu xru qbat new??? በፊት የምጠቀመው
    Vaseline
    Halr tonlc@ scalp conditloner

  • @genetbaraki200
    @genetbaraki200 7 лет назад +3

    እግዜር ኀይል እና ብርታቱን ይስጥሽ !!! እንዲህ ትጨንቀሽ ተጠበሽ የብዙዎቻችንን ችግር ለመቅረፍ ግዜሽን ሰውተሽ እውቀትሽን ስታካፍይ ደግሞ የአገላለጽሽ ብቻ እኔ ምንም ቃል የለኝም እግዜር ከ መላው ቤተሰብሽ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ይጠብቅሽ!!ቅን መልካምነት ለራስ ነው እና ለብዙ ሺዎች እንደደረሽ ማውቅ አለብሽ : እንደው እግዜር ብርክክክክ ያርግሽ የኔ እመቤት ። ያኔ ከላይ ተንሳፎዋል እና ያልሽውን እሞክርና አሳውቅሻለሁ ግን እንደው ባይሳካም እገላልጽሽን ግን ውድድድድ ነው ያደረኩት በርቺ ኀይል እና ጉልነቱን እግዜር ያድልሽ !! እግዜር ይባርክሽ የኔ እመቤት።

    • @TitaEthiopiaEldukonjo
      @TitaEthiopiaEldukonjo  7 лет назад

      Genet Baraki amen 😍

    • @ዳርየየጋሸልጅ-ቨ2ሐ
      @ዳርየየጋሸልጅ-ቨ2ሐ 6 лет назад

      Genet Baraki። ሰላም እህት እንዴምን አለሽ የኔም ከላይ ተንሳፈፈ ለውጥ አይተሽበት ከሆነ ንገሪኝ በናትሽ

  • @histriawitt3531
    @histriawitt3531 6 лет назад

    ሪታየ እናመሰግናለን እዝግኣብሀር ይባርክሽ ከነ በተሰበችሽ ትያቅየ ዘይቱ ጨማምረን ነው ወይስ ለየብቻ ነው እና ተቀብተን መቆየት 1ሳምንት ምናምን ማቆየት ንችላለን ዘይቱ ማለት ነው

  • @ሀብታምሰማው
    @ሀብታምሰማው 7 лет назад

    የኔ ቆንጆ ምን እንደምልሽ አላውቅም ብቻ እግዚአብሔር ይባርክሽ እመብርሀን ትጠብቅሽ
    እስከዛሬ በተለያየ ቪድወ ሲያስተምሩን አንድ ቀን ስለ ፀጉር አይነት ነግረውን አያውቁም ዝም ብለው ይሄን ይሄን ተጠቀሙ ይሉናል በደፈናው እኛም ዝምብለን እየተቀበልን የፀጉራችንን አይነት ሳናውቅ ስንጠቀም ንቅልቅሉ ሲወጣብን ኡኡ ስንል ኖርን ለካስ እንደዚህ አይነት አለው ፀጉራችን እውነት ለመጀመርያ ግዜ በሚድያ አንች ነሽ የነገርሽን እኔ ለምሳሌ አንች ከነገርሽንጋ ሳመሳስል ብዙ ነገር አስታወስኩ ምን ሳደርገው ሲበጣጠስ እንደነበር ፀጉሬ በውነት ፍጥጥ ብየ ወረቀት ላይ እየፃፍኩ ነው የተከታተልኩሽ ከዚህ በላይ እንድታገለግሊን እግዚአብሔር ያበርታሽ እላለሁ ውድ እህቴ ልጆችሽን ድንግል ትባርክልሽ

  • @emebetawake2140
    @emebetawake2140 7 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ እኔ ገና ሰሞኑን ነው ያወኩሽ አዲስ ነኝ ።ግን ጥሩ ግንዛቤ እያገኘሁ ነው ጸጉሬ በጣም ነው የሚቆራረጠው እኔ በአገሩ ውሃ እያመሃኝሁ ነብር በአንቺ መፍትሄ እንድማግኝ ተስፋ አለኝ
    መልካም ጊዜ።

  • @alemtadese8311
    @alemtadese8311 6 лет назад

    እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም መልካም ሴት ነሽ እኔ ግን ያስቸገርኝ ፀጉሬ ይረዝማል ግን እኩል አይሆንም እንዲሆን ብዬ እቆረጣለው ምንም ያው ሆኖ ያድጋል በዛ ላይ በጣም ይሳሳል ምን ላድርገው መፍትሔ ካለሽ የሻቦዎች አይነት በfacebook አስቀምጭልን እስት እናመሰግናለን

  • @hagushbrhane3164
    @hagushbrhane3164 6 лет назад

    Thanks Ritaye low prositi hair ye Olive oil shampoo, Olive oil conditioner ena Olive deep conditioner ysmamawal wey?

  • @الحمداللهاليكلحال

    ማሻ አላህ የኔ ውድ
    እስቲ አንድ ጥያቄ
    ፀጉራችንን ከታጠብን በኋላ ቅባት ስንጠቀም ደርቆ ቢሆን ነው ሚሻለው ወይስ ሳይደርቅ እስቲ የቱ ነው ሚመከረው?

  • @momlovemomlove4754
    @momlovemomlove4754 7 лет назад

    ስለምታስተምሬዉ ትምህርት ከልብ እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ አለኝ እድትመልሽልኝ እፈልጋለሁ እህት እሱም እራሴን በጣም ያሳክከኛል ታጥቤ ከሰወስት ቀን በላይ መቆየት እማያታብ ነዉ ፀጉሬም እየ ተቆራረጠ ይረግፋል መፍትሄ ካለሽ እባክሽ

  • @zabibayousaf2779
    @zabibayousaf2779 7 лет назад

    የኔ እህት በለሽበት ሰለምሽ ብዝት ይበልልን በርቺ እኔ የምልሽ ከውሀ ለይ ለታሰፈፉ ጸጉሮች ከተች ምን አይነት ዘይት እደ ሚወዱ ነግርሽነል እነዚን ዘይቶች ሁለቻውንም አደበልቃን ነው ከታጠብን በኋለ ምንጠቃማው አልገበኝም እኔ እሄነገር እስቲ በማስመር ከለሽ ምልሽልኝ?

  • @lailaalaa1886
    @lailaalaa1886 6 лет назад

    የውነት እህቴ በጣም መልካም ሴት ነሽ ብዞቻችን እውቀታችን እንመካበታለን አንችግ ያወቅሽው በተለይ ለደኛአ አይነቶች ምንም ለማነውቅ ሥላሠወቅሽን በጣም አመሠግንሻለው የኔ ፀጉሬ እድሜየን ሙሉ የያዝኩት ነው ምንም ለው የለው ሁልግዜም እዛው ነው በተለይ ጫፉ ሣበጥረው ድቅቅ ነው የሚለው ምን መጠቀም እዳለብኝ አላውቅም አዲሥ ገቢ ነኝ

  • @እናቴውስጤናት-ኈ7ቨ
    @እናቴውስጤናት-ኈ7ቨ 7 лет назад

    እህታችን እስከቤተሰቦችሽ ሰላም ሰላምሽ ይብዛ.ፈጣሪ ይጠብቅሽ.ማማዬ የኔ ፀጉር ከውሀ ውስጥ ቴስት አድርጌው ነበር ግን አልዘቀጠም ከላይ ነው።የቀረው ይሄን ስልሽ ውሀ እንደ ያዘ ከላይ ተሳፍፏል።እናም ከላይ ለተሳፈፈ ለየብቻው በደንብ ግልፅ ብታደርጊልኝ በትህትና እየጠየኩሽ ነው።
    የምኖረው ሳውዲአረቢያ ነው ፀጉሬ በጣም ሀሪፍ ፀጉር ነበረኝ።አንድ ቀን ፐርም(ሶፍት ይባላል)ያን ተቀብቼ ካደረኩት በኃላ የፀጉር ቀለም ተጠቀምኩት በዛን በማግስቱ ማሳከክ ጀመረኝ ከቀን ወደ ቀን በጣም በጣም አሳከከኝ ረዥም ነበር ፀጉሬ ውበት ነበረው ያ ቀርቶ አሁን።ብጥስጥስ ብሎ ተነቃቀለ አሁን ያለው ደረጃ።ተቆራርጦ ተነቃቅሎ ድራሹ ጠፍቷል።ከዛን ጀምሮ ፀጉሬ ሊያድ አልቻለም ቀለም።ስለተጠቀምኩሽ ፀጉሬ ቆረጥኩት ብቆርጠውም እስካሁን መፍትሄ አላገኘሁለትም።እባክሽ እህቴ።ለዚህ መፍትሄ ንገሪኝ።በፈጣሪሽ ስም ይዤሻለሁ ጓደኞቼ ፀጉሬን ሲያዩት ያ ውብ ፀጉርሽ። የት ሄደ ምን አድርገሽው ነው እስኪሉኝ ድረስ ።በፀጉሬ መበጣጠስ እና መቆራረጥ።በጣም ተገረሙ።እኔም ሰው አይቶት ምን ሁኖ ነው ፀጉርሽ እንደዚህ አጭር የሆነ እያሉኝ ሲሰለቸኝ በሻሽ እያሰርኩት ነው።

  • @ትዝታወሰንበት
    @ትዝታወሰንበት 7 лет назад +51

    ውይኔ በዚህ ዘመን ጥሩ ሰው የለም የሚባለው እውሽት ነው እዳቺ አይነት መልካምሰዎች አሉ

  • @frehiwotnegash6887
    @frehiwotnegash6887 6 лет назад

    ቃልዬ እንዴት ነሽ ቪዲዮሽን በብዛት አየዋለሁ በጣም ደስ የሚል ጥሩ ትምህርት የሚሰጥ ነው ሁሉም ቪዲዮዎችሽ እና ሁሌም ደጋግሜ አየዋለሁ እና ጥያቄ አለኝ፡ እኔ የምጠይቅሽ ጥያቄ ስለ ፀጉሬ ነው እናም ፀጉሬ ሁለት ልጆቼን ከወለድኩ በኋላ ነው በጣም ተነቃቅሎ ወደ ድሮ ቦታው አልመለስ ብሎኛል ራስ ምታት አለብኝ ፣ አሁን ያየሁት ቪዲዮሽን የኔ ፀጉር ውሃ ውስጥ ከላይ የሚንሳፈፍ ነው እና ግን ፎሮፎር የለብኝም ነገር ግን ራሴን ሲያመኝ በንጋታው ቆዳዬን እንደቁስል ያመኛል እና ለኔ Clarified shampoo ይሆነኛል ወይ? እናም ደግሞ በAfrican black soap የሚሰራው ሻምፖ ለኛ ከላይ ለተንሳፈፉ ፀጉሮችይሆናል ወይ? በተረፈ በጣም አደንቅሻለሁ!! በዚሁ ቀጥይ አመሰግናለሁ፡፡

  • @meazatadesse1738
    @meazatadesse1738 7 лет назад

    Thank you so much but I have questions for you it's working for kids if they have low prostye hair??????????????

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 6 лет назад

    እናመሰግናለን.ሪታዪ..።ጥያቄዪ. የኔ ጻጉር ፕርም ተቀብቼው .ስስ ሆንዋል እናም.ሎው ፕሮሲቲ ሆንዋል ምንአልባት ያ ተጽኖ አድርጎብኝ ይሆን አላውቅም። እና ይህ ተጽኖ ያደርግብኛል ማለትም ፕርሙ

  • @embteyengerkushineadrshine254
    @embteyengerkushineadrshine254 6 лет назад

    የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለው ትህትናናሽ ስርሀትሽ እና ለሰው እዲገባ አድርገሽ የምታስተምሪው ሁሉ ጥሩ ነው

  • @aneb-ue8sd
    @aneb-ue8sd 7 лет назад

    ከይቅርታ ጋር የሱፍ ዘይት ለምግብ የምንጠቀመውን ለፀጉር መጠቀም ይቻላል ? ስለ ትምህርትሸ በጣም አመሠግናለሁ 👌👌👌💗

  • @elsaelsa6552
    @elsaelsa6552 7 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን የኔ መልካም ሰው በልካምነት የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ትህትናሽ ብቻ ይበቃል ግን የሻቦወቹን እና ኮንድሽረን ፎቶች ብትልኪልን በጣም ደስ ይለኝል ግን ፌስብክሽ የለኝም እባክሽ ለመግዛት ፎቶቹን ብናገኝ ለሁላችንም አሪፍ ነው

  • @1265-r2q
    @1265-r2q 7 лет назад

    እህቴ በጣም አመሰግናለሁ አሁን ገና ለፀጉሬ መፍቴ አገኝሁ እድሜላንቺ ባስተማርሽው መሰረት ገዝቼ መጠቀም ስጀምር በጣም ለውጥ አገኝሁበት ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ

    • @merrytube2197
      @merrytube2197 2 года назад

      ምንድነው የገዛሹ ማር

  • @fatimablal1549
    @fatimablal1549 7 лет назад

    በጣም አመሰግናለሁ ግን እኔ ፈሳሺ ኮኮናት ጀምሪአለሁ በጣም ቡዙ ነገሮችን መክሪአለሁ ስሩ ላይ በጣም ደስ ይላል ለዛ አለው ጫፉ ግን ይሰነጠቃል ይበጣጠሳል እስት ሻወር እጠቀማለሁ ግን ጫፉ እንጨት ይሆንብኛል መላ በይኝ እህቴ

  • @esyetemichael9652
    @esyetemichael9652 4 года назад

    ሪታዬ እንዴትነሽልኝ የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃውና ምልጃው ከአንቺና ቤተሰቦችሽ ጋር ይሁን እያልኩ dax ቅባት ለሎ ፕሮሲቲ ፀጉር ይሆናል ወይ ወይም አንቺ ቆንጆ የምትይኝን ጭቃ ቅባት እባክሽ ጠቁሚኝ

  • @kalkidanzewde1029
    @kalkidanzewde1029 7 лет назад

    እናመሰግናለን የኔ ቆጆ ግን የኔ ፀጉር ደና የሜባል ነው ለስላሳም ግን ከትነሺ ጌዜ ፎረፎር ወጣብኝ በናትሺ ምን ይሻለኛል የምጠቀም ቅባት ጆዝል ህድ ነው

  • @ወይንወይንሸት
    @ወይንወይንሸት 6 лет назад

    ritiye yene wd segure L5 dekika kelyi yinsafefal 10 dekika kakoye gin wd mehal ygebal indeminim melisun be chat mlisheligni gira tegabaw

  • @holesharjah7979
    @holesharjah7979 6 лет назад

    ሰላም ላንች እህት ለመጀመሪያ ሳይና በትግስት ሳዳምጥ ትግስትሽ ትግስት ሰጠኝ ትትናሽ እና እያዳመጥኩ ፀጉሬን በውሀ ስሞክር እየቆየ መጨረሻ ከስር ወደቀ ፀጉሬ በጣም ስስ ለስላሳ ነው አያድግም መበጣጠስ እኔም አልከባከበውም ከፊት ለፊት በጣም ደቀቀ ምን ላድርግ ሆድየ

  • @metitube5366
    @metitube5366 6 лет назад

    በጣም እጅግ በጣም እናመሰግናለን እግዜር ይርዳሽ ሁሌም መልካም ነሽ እግዜር ይጠብቅሽ

  • @merisaiedsaied7497
    @merisaiedsaied7497 7 лет назад

    Betam enamesegnalen yeniy konjo gn benatshi eniy segury betam eyesasabg new shanpo bzu aynet mokerhu minm lleyewu alchalkum min endemitekm bitingrig

  • @የማርያምልጂ-ጐ4ጘ
    @የማርያምልጂ-ጐ4ጘ 6 лет назад

    የኔ ቆንጆ እማምላክ ትተብቅሽ!
    እኔ በናትሽ ፀጉሬ ከርዳዳ ነው ፈርም አሥነክቸው በሀላ አሥጠላና ከዛ ተላጨሁት አሁን መሠራት ጀመርኩ 7 ወር ሞላው ከተላጨውት እና አሁንም የበቀለው ከርዳዳ ነው አያድግም ውሀ ሢነካው ጭራሽ ያሥጠላል ምን ላድርግ እህቴ?

  • @marthatilahun2086
    @marthatilahun2086 5 лет назад

    Low protein lealachew tips becha new melse yeseteshew eko konjiye. Lelochuse ???? Pls I need your answer thanks!

  • @haregyelideta7334
    @haregyelideta7334 6 лет назад

    tebareki በጣም ደስ ትያለሽ ኦርጅናል ኢትዮጵያዊ ነሽ ለሁላን የምትሰጭው ትምህርት የላቀ ነው ተባረኪ

  • @zufanethoipawit5436
    @zufanethoipawit5436 7 лет назад

    አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 3የዘቀጠ ነበር ግን ፐርም ተቀብቸ ነበር ግን ሙሉ በሙሉ ጰጉሬን ተቆረጥኩ ተቆርጨ ግን አረንደድሮው አልሆነም ያድግ ነበር አሁን ብዙም አይደለም ሣበጥረው ይነቀላል ፎረፎር በዝቶ ነው የወጣው ፐርሙ ለቆል ግን ይነቃቀላል

  • @wubitbelay7069
    @wubitbelay7069 7 лет назад

    Betam enameseginal yene konjo kechaldhi f.b yeshapoowechin photo keyikita ga

  • @hiwetabab7509
    @hiwetabab7509 7 лет назад

    በጣም.እናመሰግናለን.እኔ.ባልሽን.መሰረት.በውሀ.ውስጥ.ፀጉሬን.ስከተው.ወደላይ.ነው.የተንሳፈፈው.ፀጉሬ.በፊት.በጣም.ጠንካራ.እና.በጣም.ብዛት.ያለው.ነበር.ከሀገር.ከወጣሁ.ግን.በጣም.ለማበጠርና.ለማስያዝ.ስለሚያስቸግረኝ.ፐርም.ሳፍትቢውቲ.አንዱ.ስለማይበቃው.ሁለት.ነበር.በየ3ወር.የምቀባው.እሱ.መሰለኝ.አሁን.ፀርጉሬ.ነጭ.ሽበትብቻ.ሆናል.እሱን.ደግማ.ለማጥፋት.ቀለም.ስቀባው.እየባሰ.እና.ፀጉሬም.እየተበጣጠሰ.አሁን.በጣም.ተቸግሬአለሁ.ምን.ትመክሪኛለሽ.አሁን.ፀጉሬ.ጥንካሬም.ብዛቱም.የለም.ተበላሽታል.መፍትኤ.ካለሽ.ጥቁሚኝ.በጣም.አመሰግናለሁ

  • @እናቴውስጤናት-ኈ7ቨ
    @እናቴውስጤናት-ኈ7ቨ 7 лет назад +3

    ድጋሜ የምጠይቅሽ ደግሞ ፀጉሬ መንታ መንታ ነው።ጫፍ ጫፉ እንዳለ ሁሉም መንታ ነው ታዲያ ለዚህ ለመንታ ፀጉሬ።መፍትሄ።ፈልጊልኝ እባክሽን እባክሽን ማማዬ።በቪዲዮ መፍትሄውን አጊተሽ እንደምትለቂልኝ ተስፋ አደርጋለሁ።በተስፋ እጠብቃለሁ።ሰላምሽ ይብዛ።ውዷ እህታችን

  • @የድሬቆንጆስደተኛዋ

    ማርርር...በጣም ነው እምናመሰግነው ።
    ውድ የሀገሬ ልጅ ይሄ የአርብ ሀገር ውሀ ፅጉራችንን ጨርሶ ሳይመልጠን አይቀርም....አሁንማ እድሜ ላንቺ ...ያልሽዊን እንጠቀማለን
    ። ።።።።መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ ማርር♥♥♥

  • @ህመሜነህለኔ
    @ህመሜነህለኔ 7 лет назад

    ባለሺበት ስላምሺን ያሽዛልቢ ምረጦ እህቴ
    ግን አንዲ ነገር ላስቸግርሺ ፀጉሬን ሶፍት ተቀብቸው ነበር ግን አሁን አቋረጫለሁ ያም 1 አመት ገደማ ሆኖኛል ግን ፀጉሬ ተቆራ ርጦ አለቀ ከፍ አይል ዝቅ አይል መሀል ሀገር ቁጭብሎቀር ተባበራኝ

  • @senayetgetahub2583
    @senayetgetahub2583 7 лет назад +2

    እህታችን እውነት በጣም ጎበዝ ልጅ እኔ ምልሽ ቅባቶች እና ሻንፓውች በፎቶ ውይም በፅሁፍ በታርግልኝ ደም እንዴት እንደ ምንውድሽ

  • @dfghhggbjb1840
    @dfghhggbjb1840 7 лет назад

    የኔ ቆንጆ ድንይሽን ከፍ አድርጊ ያልኩሽ ትምህርትሽ ስለተመቸኝ ለማወቅ ከመጎጎት ነው በሌላ አትውሰጅው የምኖረው ሙቀት ሀገር ነው ግን ጸጉሬን አያልበኝም የፈልገ ሙቀት ላይ ብሆን ግን ብጥስጥስ ብሎብኛል እንደውም የስሩ እንደእፍሮ ሆኖአል እና እንዳልሽው ውሀ ውስጥ ስከተው ተንሳፈፈ ከላይ ምን ላድርግ እባክሽሀገር እያለሁ ቆንጆ ነበር አሁ ኮኮናት ዘይት እጠቀማለሁ ግን እሱ ደሞ አሳሳብኝ እባክሽ መልሽልኝ ከይቅርታ ጋር

  • @AaAa-lb2kr
    @AaAa-lb2kr 6 лет назад

    እንኳ በስላም መጣሽ ውድ እህቴ እግዚአብሔር ይባረከሹ በእውነት የለሽኛ ሁሉ ነገር ትክክል ነው የኔ ማር ከልብነው ምውድሽ

  • @nohaminyohanns1595
    @nohaminyohanns1595 5 лет назад

    Hi Rita yene ena yelij tsgurachin edalshiw tensafafi nw gen ye lije tsgur kebat mtete yargal weze 0 nw yene degmo aymtem tatebe sweta bedkeka derko kuchi yelal bezalay yesbabral

  • @emebetdawit140
    @emebetdawit140 7 лет назад

    Betam enameseginalen yene konjo benegerish lay yanchi tsegur endemayew betam bezu new ena eski ses lehonu tseguroch yemitawukw kale betnegrin ..

  • @rahel3336
    @rahel3336 6 лет назад

    Wow you are super my sister thank you so much I love the way you answer clear everything I have no words to say thank you very much I so happy to day can you also make other video for shampoo and conditioner also thanks 😙😗😗😗

  • @seniarsenal2199
    @seniarsenal2199 7 лет назад

    ያልሽኝን ሁሌ እሞክራለው ፀጉሬ ግራ አጋብቶኛል እውነት .በጣም እናመሰግናለን ያወቅሽውን ለኛ ስላካፈልሽን ሰላምሽን ያብዛው ባለሽበት።

  • @tigiselam1486
    @tigiselam1486 7 лет назад

    ufffffff እስከ ዛሬ ሳላውቅሽ መቆየቴ በጣም ያናድዳል የኔ ኮንጆ በእውነት በታም አመሰግናለው እስከ ዛሬ የጸጉሬን ችግር አልተረዳሁትም ነበር የጸጉሬ መበላሸት እራሴ እንድጠላ አድርጎኝ ነበር ያልሻኝ ሁሉ እሞክራለው የደረስኩበት ውጤትም ምንም ይሁን ምን አሳውቅሻለወ

  • @grandneoplus6386
    @grandneoplus6386 7 лет назад

    Enamesegnaln yenen segur ymelketewal selamshi ybza yene konjo !!!

  • @elenideres8258
    @elenideres8258 7 лет назад

    የኔ ቆንጆ ኮኮናት እጠቀማለው በየሳምንቱ ግን አይመጠውም ጸጉሬ ወፍራም ነው እና አሪፍ ነው እምትይውን ፖስት ብታደርጊልን ማሬ በተረፈ እናመሰግናለን

  • @tube-lh2xw
    @tube-lh2xw 7 лет назад

    የኔ እናት በጣም እናመሰግናለን ግን በወሊድ ምክንያት ቦርጫም ሁኔ ቀረሁልሽ አላሰርኩትም ነበር እደት ነው ሆደን ወደ ቦታው እሚመለስልኝ????????
    ይቅርታና እስቲን ምንድን ነው???????

    • @ፅጌታደሠአቤቱንፁሕልብፍጠ
      @ፅጌታደሠአቤቱንፁሕልብፍጠ 7 лет назад

      ሡቅ የሚገዛ በጣም ሠፈ የሆነ እደቀበቶ አይነት አለ ባአረበኛ ሙሸድ ይባላን እሡን መጠቀም ትችያለሽ እህቴ

    • @tube-lh2xw
      @tube-lh2xw 7 лет назад

      አመሰግናለሁ እህቴ

  • @Rose-lw8nn
    @Rose-lw8nn 7 лет назад

    yene konjo babyhair endewetalign min ladrig???

  • @ሀዊነኝየሀላሌብቻ
    @ሀዊነኝየሀላሌብቻ 5 лет назад

    ቃልየ እስኪ የሻንፓውን ስም እና ቅባት አስገቢልኝ ሎው ፕሮስቲ ነው ፀጉሬ ይንሳፈፋል

  • @kidusmelaku8047
    @kidusmelaku8047 7 лет назад

    ቲታ ኢትዮጵያ ውስጥ ቤኪንግ ሶዳ የሚባል የለም ይሉኛል ቤኪንግ ሶዳ በኢትዮጵያ ምን ማለት ነው ካወቅሽው በትነግሪኝ

  • @amatube456
    @amatube456 6 лет назад

    kali thank you so much ahun gena new yayehut yene stegur low prosity hair new ena kechalsh tretment setesri ye low and high eyalsh negrine amsegenalehu

  • @salmsalm4295
    @salmsalm4295 7 лет назад

    ሰላምሽ ይብዛ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን
    የኔ ፀጉር በጣም ረጅምና ልጫ ነው ግን ከትንሽ ጊዜ ወዲህ ይነቃቀላል የተለያዩ ቅባቶችን ሞከርኩ ሻንፖም እንደዛው ግን የሚስማማኝን አላዎኩትም መላ በይኝ ወይም ትሪትመንት ፎቶ ካለሽ . ...

  • @bookotybia4511
    @bookotybia4511 6 лет назад

    ሠላም እህቴ ጠጉሬ ዉሀዉላይ ከላይነዉ የተሣፈዉ እነ ምን አይነት ቅባት ብጠቀም ይሻለኛል ኮኮነት ኦይል ተጠቅሚ ጠጉሬ ተነቅሎ አለቀ ምንላድረገዉ እራሲላይ ብታይጠጉረ የሚባል የለኝም ተሰፋቆረጥኩ

  • @tegsttgest5657
    @tegsttgest5657 6 лет назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ውደ እኔ ኮኮናትና የወይራ ዘይት አልስማኝ አለ ምን እንደሚስማማው አላውቅም የግል ይሻል መሰለኝ

  • @ቀናለውእግዚአብሔርያደርግ

    የኔቆንጆ ነፍስ ነገር ነሽኮ እኔ ግን የምናደደው ያልሽውን ነገሮች ማድረግ ስለማልችል ነው ወይዘሮ ማዳም ደጅም አታስወጣኝ ግን በጣም ምርጥ ነሽ ስታስተምሪ የምር ጸጉር ሙያ ትንሽ ተምሬ ነበር ግን ምናለ እንዳቺ ቢያስተምሩ ብዬ ተመኘሁ ለማንኛውም ኢትዮ ነይና ስልጠና ብትጀምሪ 1 ተማሪሽ እሆን ነበር ሶ ፈጣሪ ከዚህ በላይ እውቀት ይጨምርልሽ ♥♥♥♥♥♥

    • @TitaEthiopiaEldukonjo
      @TitaEthiopiaEldukonjo  7 лет назад

      Bayushdejene Gdhd amen 😍

    • @سارهعواف-ي8ف
      @سارهعواف-ي8ف 7 лет назад

      Bayushdejene Gdhd. ykirta yene ehit enezi yasayechin shampoowochi areb hager ygegalu mn teblews yteralu tebaberig

    • @ቀናለውእግዚአብሔርያደርግ
      @ቀናለውእግዚአብሔርያደርግ 7 лет назад +1

      ساره عواف barebe enja yaw be englizegna tsifachuihu eyayachihu megizat newji enja barabegna alawkewm ykirta lemegizat yemiyasicheger aimesilegnim

    • @mimek4937
      @mimek4937 6 лет назад

      Tesfa ebalalwe tegura eyatanqaqala batalye cafu sasabeye milarge banateshi

  • @hkhjg1095
    @hkhjg1095 6 лет назад

    ማሬ እስት ልጠይቅሽ ፐሪም ጸጉራችንን ብንቀባ ምንድነው ጉዳቱ ? Pls መልሽልኝ።

  • @ጊዜለኩሉ-ኈ4ሰ
    @ጊዜለኩሉ-ኈ4ሰ 7 лет назад

    እናመሰግናለን የኔ ምርጥ እኛም እንወድሻለን መልካምነትሽን ውድድ♥♥♥

  • @saraabate6805
    @saraabate6805 6 лет назад

    እናመስግናለን የኔ እህት ስወድሽ እግዚአብሔር ስላሙን ያብዛልሽ♥♥♥♥

  • @naderomer9962
    @naderomer9962 4 года назад

    Shea butter vit b6 argan oil shampo is fine?

  • @newnsjsnnnjsbsk3438
    @newnsjsnnnjsbsk3438 7 лет назад

    የኔ ቆንጆ እናመሰገናለን እስኪ አንድ ጥያቄ አለኝ . የኔ ጽጉር በጣም ወፍራም ነው ዚላይ ይሰባባራል በጣምም መንታ አለው ጨፉን ቢቆርጣሁም አይሻሻልም ከስር ጅምሮ ነው ሚባጣጥሰው ምን ይሻለኝ ግን ድስ የምለሁ አይያያዚብኝም

    • @TitaEthiopiaEldukonjo
      @TitaEthiopiaEldukonjo  7 лет назад

      Newnsjsn Nnjsbsk እህት መልሱ አለልሽ ቪድዬዎቼ ላይ

  • @seliethio1303
    @seliethio1303 4 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ቃልየ እስኪ ቪክሱን እሞክረዋለሁ

  • @semirayoutube9098
    @semirayoutube9098 4 года назад

    እረ ሪታየ እኔ ፀጉሬ ስስነው የሆነ ነገር ስቀባ ለምሳሌ ማንኛውንም ቅባት ስቀባ የሩዝ ውሃም ሙዝም ከእንቁላልጋር ስቀባ በጣም እራሴ ያመኛል ይነቃቀላል መላበይኝ ውዴ

  • @ኢሥላምነውሂወቴላኢላሀኢለ

    ማሬ አድ ጥያቄ ነጀበረኝ ፀጉሬን የወይራ ዘይት ኮኮናት እጠቀማለሁ ግን ወዙ ከለከፀጉሬግን ሥነካው ደረቅ ነው በቃ ዉሃ ብቻነው የሚያለዝበው በቅባት አይለዝብም እንዳው መፍቴሄውን ንገሪኝ

  • @jerryabdela144
    @jerryabdela144 7 лет назад

    በጣም አመሰግናለው እህት በትክክል የፀጉር typeyan እዳውቅ ስለረዳሽኝ
    እና የታነግርሽው ሁሉም ትክክል ነው

  • @browngirl7355
    @browngirl7355 6 лет назад

    Yene konjo selam lanch tehun. Kalay lemensafef tegur vatika garlic deep conditioner teru new

  • @saram2485
    @saram2485 6 лет назад

    ፀጉሪ በጣም ይበጣጠሳል ይነቀላል ከመጠን በላይ እና እማ እብርጭቄ ውስጥ አርጎው ከላይ ነው የተንሳፈፈ ሻባወችንና ቅባቶችን ፍቴአንስተሽ ላክልኝ

  • @hananfamele6923
    @hananfamele6923 6 лет назад

    ሀይ እህት ሰላምነው የቆርቆሮውን ኮኮነት ኦይል ብንጠቀም ችግር ይኖረዋል

  • @heruttegegn7903
    @heruttegegn7903 7 лет назад

    Tebarek yene. Ehite. Ish. Geta. Yibaresh

  • @konjitaguade7255
    @konjitaguade7255 7 лет назад

    what about face treatment Thanks a lot for sharing your knowledge bless you

  • @Lamra-yg7iz
    @Lamra-yg7iz 6 лет назад

    በጣም፣ተመችቶኛል፣እናመሰግናለን፣ግን፣እኔ፣ፎረፎር፣አለብኝ፣ምን፣ባረግለት፣ይሻለዋል፣

  • @muluyeayenew1618
    @muluyeayenew1618 7 лет назад

    Facebook ስምሽ ማን ነው ሌላ ሻንፖወችን ስማቸውን ፖስችልን በፌስቡክ በተረፈ በጣም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ በርች

  • @እግዚኣብሔርእረኛዩነው

    ሻምቦ እና ኮንድሽነር ኣቮካዶ ሽያበተር ስሊከን ጥሩ ነው ወይስ ንገርኝ

  • @fasikaabedom3057
    @fasikaabedom3057 4 года назад

    ሪታየ አመሰግናለሁ የኔም ፀጉር ሎው ፕሮስቲ ስለሆነ ግን ያልሽውን ፕሮዳክት የሚጠቅመውን ፕሮዳክት ሁሉ ዝርዝሩን ቴሌግራም ላይ አስቀምጭልኝ

  • @ስለእኔእግዚያአብሄርያቃል

    በመጀመሪያ እግዚያአብሄር ያስብሽ እንደምታስቢልን ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ፀጉሬ ፍሪዝ አይሆንም ጫፊ ብቻ ነው የሚበጣጠሰው እንደው ካወቅሽ ሹክ ብትይኝ እህቴ በድጋሚ ሰላምሽ ይብዛልሽ

  • @tayba883
    @tayba883 5 лет назад

    ጀዛኪ አላህከይረን አላህ ይጨምርሺ ከመጥሮነገርይጠብቅሺ መሸአላህ ምርጥ እህትነሺ😘😘😘😘😍

  • @ትዱማር
    @ትዱማር 4 года назад

    እጅግ በጣም አመሠግናለሁ በግልጽ በሚገባን አብራራሽልን

  • @عسلعسل-ص4ف5ذ
    @عسلعسل-ص4ف5ذ 7 лет назад

    ተባረኪ እህቴ መልካምነትሽ ባጣም ደስ ይላል እድሜና ጤናሺን ይስጥሽ ማማዬ

  • @selamsealm513
    @selamsealm513 6 лет назад

    I like the way you help such incredible potional you had God BLESS you
    Let's come I. My dead hair Ithanks God I have hair covrong my scan but all damged I have trired all protein treatment wits Zero result still suffering
    Just today i able To know somthing important type of hair bot peantrting oil I m going to apply and update you

  • @لةلىبىبثبىبىبىيىيير

    የኔ እህት ፈጣሪ ሠላምሽን ያብዛው የኔ ጰጉር ከወሀ ሣረገው አሠፈፈ ግን ማን መጠቀም አለብኝ ለምሣሌ ሻቦ ያልሽው አልገባኝም

  • @tizitagetachew7133
    @tizitagetachew7133 6 лет назад

    ምን አባቴ ላርግሽ ኢትዮጵያ ብትሆኝ እስምሽ ነበር ጎበዝ ውዴ በጣም ተምሬበታለሁ ክፍለ ሀገር ነኝ ቢሆንም አ.አ ድረስ ሄጄ መፈለግ ነው እንግዲህ ይቅናሽ በይኝ ተባረኪ

  • @rihamadina8517
    @rihamadina8517 7 лет назад

    ሰላምሽ ይብዛ ማሬ ፕሮግራምሽን እከታተላለሁ እናም የምለው ነገር አለኝ የኔ ፀጉር ወፍራም በጣም ያምራል ነገርግን አገር ቤት ቂቤ እቀባ ነበር በጣም ሀሪ ፍ ነበር አሁን አረብ አገር ነኝ የምጠይቅሽ ነገር ነበር መጀመሪያ ላይ እንቁላል እርጎ ማለትም ዘባዲ ማይዎኔዝ እጠቀም ነበር የተወሰነ ጥሩ ነው ለ4ወር ያክል ተጠቅሚ ከለሁ አሁን ግን ያንን ትቸ እንቁላል እርጎ ሂና ማይዎኔፅ እየተቀባሁ ነው። ግን ምንም አይነት ለውጥ የለውም የሱፐር ማርኬት ማቴሪያል ተጠቅሜ አላቅም ግን በነገራችን ላይ ቀለም ተቀብቸው ነበር ሎላ የሚባለውን እባክሽን ማሬ ምክር ከለሽ ብየ ነው

  • @እራመዳለሁበተስፍእሙነኝየ

    እናመስግናለን እህት የኔ ለዛነው ቅባት የማይቀበለው ስቃባው ቅባቱ ከላይ ነው የሚሆነው ከዛ ፍቴ ወዝ ይሆናል ፅጉሬን ቅባት ሳስነካው

  • @amneamne3871
    @amneamne3871 6 лет назад

    በጣም እውነት እናምናለን ተባረኪ መልካም ልጅ ናሽ አረ የፀጉሬ ነገር በተለይ አይነቱን ማወቅ ቸግሮኝ ነበር እሲቲ እሞክረዋለሁ

  • @menberelegesse551
    @menberelegesse551 5 лет назад

    Thank you too ename btame naw yemwadeshi gelte lije selhonshi lijwochsi yebarku

  • @loveyoueritrea5953
    @loveyoueritrea5953 7 лет назад

    How can i take remove (forofor)
    It has a long time in my head. Do you have any video for this??
    And can you send me a link please 🙏🙏🙏

  • @asinakeu2194
    @asinakeu2194 7 лет назад

    በጣም።እናመስግናለን።እህታችን በእውነት እኔ ቃላትያስንሰኛል።ምንነገር ለማድርግ ባልችልም።ግን በጣም።ይጠቅማል።እር የእኔ።ፀግ

  • @hiwotaweke7476
    @hiwotaweke7476 7 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን እናት እኛም እንወድሻለን!
    አንቺ ባልሽው መሰረት የኔ ፀጉር "ሎው ፕሮስቲ" ነው። በጣም ደረቅና ስብርብር የሚል አስቸግሪ ፀጉር ነው። እና ደግሞ በጣም ይጠቀለላል...ማለትም ስታጠበው እስርስር ነው የሚለው..ለዚህ መፍትሄስ የምትይኝ ነገር የለም?

  • @عبدالرعوفابنعبدالرحمان

    የምሰጭው ትምህርት አሪፍ ነው እናመሰግናል በርች ሰላምሽን ያብዛው
    ሌላው ስለሽንኩርት ምንትመክሪኛለሽ ፀጉር ያበዛል ሲሉኝ እየተጠቀምኩት ነበር ነገር ግን ለውጥ የለውም ምናልባት ካጠቃቀሜ ይሆን!
    ለጥያቄ መልስ እንደምትሰጭኝ ተስፋ አደርጋለሁ

    • @TitaEthiopiaEldukonjo
      @TitaEthiopiaEldukonjo  7 лет назад

      عبد ال رعوف ابن عبد ال رحمان እህት እኔ ሰርቼ። ለእራሴ ተተቅሜ አሳያችሁዋለሁ

  • @ቋንቋየነሽድንግልእመብርሃ

    ማለቴ ልክ እንደቅባት ብቸውን ብንጠቀመው ችግር ያመጣል እህድ የምኖረው ዱባይ ነው ?
    ጸጉሬ ውሀው ላይ የተሳፈፈው አይነት ነው
    በተረፈ እማምላክ ትጠብቅሽ

  • @yemaryamdnglenata846
    @yemaryamdnglenata846 6 лет назад

    እውነት ስለፀጉሬ ትክክል ነው የነገርሽኝ እእቴ እኔ እመቀባው ክሬም EXtra ordinary ነበረ ፀጉሬ እርግፍ ነው ሚለው protin etkm ነበር በጣም አመሰግናለው

  • @saradav2853
    @saradav2853 7 лет назад +2

    ምን ልበልሽ የኔ ቆንጆ ባመሰግንሽ አበቃኝ አለ ድንግል ለአለም አላም ትባርክሽ ከነ ቤተሰብሽ አሜን

  • @merryjoseph806
    @merryjoseph806 7 лет назад

    Thank you so much dear sister God bless you . I will try all that if it's really change my hair I will tell you . Have a good time and thanks more:-*

  • @lailaandris4111
    @lailaandris4111 6 лет назад

    እህት ጽጉሬን ቆርጨው እጥር ብሎ ብኛል ወይኔ ጉደ ምን ላድርገው በፈጠረሽ ንገሪኝ ምን ልጠቀም እህት በስት ቀንስ ልጠቀም ለምሳሌ የሩዙን ውሀ እቁላል ኦሊ መቸ መቸ እደት ልቀባው በናትሽ አስጠላኝ ማማየ እወድሻለሁ ሁሁ

  • @selamselinahagos4231
    @selamselinahagos4231 7 лет назад

    Thank you so much my sweet sis you're so good may god bless u but can u please tell us the hair oil name

  • @astuteshome1564
    @astuteshome1564 7 лет назад +7

    የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን ግን የኔ ፀጉር በጣም አሪፍ ነው ግን አመዳም ነው ማለትም ፍሪዝ ሳረገው ምንም አይዝም በናትሽ የምትቺይውን ንገርኝ ፍሪዙ ቢቀርም ችግር የለው ግን ለምን አመዳም እንደምሁን ንገሪኝ ደግሞ በዝው አንዴ ነገር ልጠይቅሽ የምግብ ዘይት ማለትም የወይራ ዘይት ችግር ያመጣል እንዴ ማለትም እኔ እሱን እየተጠቀምኩ ስለሁነ ነው እስካሁን ምንም ችግር አላየሁም ግን ከዚህ ቡሀላ ካመጣብኝ ብይ ነው የምታውቅው ነገር ካለሽ ሹክ በይኝ ........ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም አመሰግናለሁ!!!!!!!

    • @TitaEthiopiaEldukonjo
      @TitaEthiopiaEldukonjo  7 лет назад +1

      hanan teshome አመሰግናለሁ እህት ችግር የለውም

    • @telefishemales3139
      @telefishemales3139 7 лет назад

      hanan teshome. የጠገቡለት ሞት አይገኝም አሉ የኔ ከጭቅላቴ ፀጉር የሰውነቴ ፀጉር ይበልጣል

    • @enyamohammad7499
      @enyamohammad7499 6 лет назад

      astu teshome {እታለም}