አለምን እያነጋገረ ያለው በቀላሉ ክብደት ለመቀነስ የሩዝ ውሃ በሎሚ መጠጣት ይሰራል ወይ? ልምዴን ላካፍላችሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 31

  • @aneleyeffa9692
    @aneleyeffa9692 2 месяца назад +3

    ere hayim betam kenesku eko yene konjo Thank you 🙏🙏🙏🙏

  • @ወለተሚካኤል-ዘ7አ
    @ወለተሚካኤል-ዘ7አ 3 месяца назад +6

    እንዴት አዘጋጅተን ነው የምንጠጣው ንገሪን መጠቀም እፈልጋለሁ

  • @7271d
    @7271d 2 месяца назад +5

    ሰዎች አትሸወዱ ሩዝ በስነስረአት በደንብ ካል ታጠበ ያውም በሙቅ ወሃ ገንፈል አድርጎ ውሀውን መድፋት ከዛ አብስሎ መመገብ ሩዙ ካልታጠበ አርሰኒክ የተባለ አደገኛ ኬሚካል አለው ይህ ማለት ካልታጠበ ገዳይ እድሜ የሚያሳጥር አደገኛ ኬሚካል አለው ጠጡ የተባላችሁትን ነገሮች ሳትመረምሩ አትጠጡ ዘመኑ የሰይጣን ነው ማን ወዳጃችሁ ማን ጥላታችሁ እንደሆነ አታውቁም ተጠቀቁ አሁን ላይ የህዝብ ቁጥር መቀነስ ይፈልጋሉ ሰይጣኖቹ ይህ መጠጥ ለካንሰር ለስኳር በሽታ ይዳርጋል ለማህፀን በሽታ

  • @HafizaSaid-ko2yd
    @HafizaSaid-ko2yd 3 месяца назад +3

    የሩዝ ዉሃዉ እንዴት ነዉ በናትሽ

  • @Meaza-mt8xm
    @Meaza-mt8xm Месяц назад

    can you show us what you eat in a day?

  • @rahelgetachew8684
    @rahelgetachew8684 3 месяца назад

    ይህን ቆንጆ አሁንም ነብስ ነሽክኮ እሙአ!

  • @tiyag7735
    @tiyag7735 2 месяца назад

    የጠፋ ሰው ❤

  • @LiyaEngidawork-zh8gy
    @LiyaEngidawork-zh8gy 2 месяца назад

    የፊት ውፍረት ይቀንሳል

  • @fekr-m9n
    @fekr-m9n 3 месяца назад

    አጠጣጡ በምድነዉ ንገሪን

  • @mahiletbelay4016
    @mahiletbelay4016 3 месяца назад

    You are right enem jemerew neber at first teru neber gn after 4 day derket aschegregn

  • @راكانالمطيري-ه2ث
    @راكانالمطيري-ه2ث 28 дней назад

    መጀመሪያእናጥበዋለንወይስዝብለንነውየምንዘፈዝፈው

  • @edengebermedehen3521
    @edengebermedehen3521 3 месяца назад

    ከልጅነት ጀምሮ እወድሻለሁ❤❤❤❤

  • @SenkaDadi
    @SenkaDadi 2 месяца назад

    ሩዙ ኖርማል ነው ወይስ በስመቲ

  • @zufantessam
    @zufantessam 2 месяца назад

    አጠቃቀሙን ሃይሚ ጠዋት በባዶ ሆድ ነው

  • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد

    የሚያወፍር ብቻ ንገሩኝ ያለሁበት ቦታ ምግብ የለም በርግጥ ግን የሚሠራ ካገኘሁ የሚያወፍር በብሬ እገዛለሁ

  • @tube6263
    @tube6263 2 месяца назад

    የሩዝ ውሀ አሰራሩን እባክሽን እኔ በውፍረት ተቸግሬ አለሁ

  • @MunaAbdu-he3wz
    @MunaAbdu-he3wz 3 месяца назад

    tenkeyou ❤❤❤

  • @SenkaDadi
    @SenkaDadi 2 месяца назад

    Endet new miseraw please 🥺

  • @Gebrela-f9l
    @Gebrela-f9l 3 месяца назад +1

    በጣም እኮ ነው የምወድሽ ማርያምን ሁሌ ድመቂልኝ እመሪልኝ የሰው መውደድን ያትረፍርፋልሽ

  • @BitaniyaAddisBITU
    @BitaniyaAddisBITU 3 месяца назад +1

    አሰራሩን በናትሽ

  • @HelenHelenhelu
    @HelenHelenhelu 2 месяца назад

    እባክሽ አሰራሩ

  • @SimegnYidenek
    @SimegnYidenek 2 месяца назад

    አሰላሩን ንገሪን በናትሽ ተቸግሪያለው

  • @HayatjemalHayat
    @HayatjemalHayat 2 месяца назад

    ግን ሀይሚ ሩዙን ልንደፋው ነው ወይንስ ምን ልናደርገው

    • @زوزوبتسعيد
      @زوزوبتسعيد 2 месяца назад

      እና.

    • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
      @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد 2 месяца назад

      ሩዙን እየበላሺ ውሀውን ጠጭ ክክክ አይ ሀዪ ክክክክ ሌላ ሠው ሥጭው

    • @HayatjemalHayat
      @HayatjemalHayat 2 месяца назад

      @@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد በጣም አስቸጋሪ ነው ኮ ወይ ብዙ ነውና ለመዳም ምሳ አላደርግው አልደፋው ሀራም እኔማ ሁለት ቀን ብቻ ጠጥቼ ተውኩት

    • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
      @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد 2 месяца назад

      @@HayatjemalHayat ምናምን አትጭ ሀዪ የምር ለመክሣት አመጋገብን ብቻ ማሥተካከል በቂ ነው እኔ ማማሠያ ሁኛለሁ አሁን ያለሁበት ቤት ምግብ የለም ሥጋ ጭራሺ አይሠራም እና መቀነሥ ከፈለግሺ አመጋገብሺን አሥተካክሊ የሌለ ነው የሚወርዴው ኪሎሺ

    • @HayatjemalHayat
      @HayatjemalHayat 2 месяца назад

      @@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد እሺ ውዴ እንደዛ አደርጋለሁ

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 3 месяца назад

    ለኔ ክብደት ሚጨምር ንገሪኝ በማርያም😢

    • @Yeshua_Jesus12
      @Yeshua_Jesus12 2 месяца назад

      ቪታሚን ሲ ነው ያወፈረኝ ለጓደኞቼም ነግሬያቸው እነሱም ወፍረዋል ቪታሚን
      ሲ ምግብ ያስርባል ከዛ ፍርፍር ብይ ፍርፍር ውሃ ደግሞ ያስጠጣል አሪፍ ነው ምግብ በደንብ ብይ

  • @azutamesyazu
    @azutamesyazu 3 месяца назад

    Thank you haymiyee