በቀላሉ የመክሳት ቻሌንጅ አራተኛው ሳምንት | week four

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 243

  • @haymiasrat
    @haymiasrat  Год назад +26

    ውዶቼ የቴሌግራም ቻናላችን ሊንክ ይኸው 👉
    t.me/haymiasrat

  • @elayteketel6468
    @elayteketel6468 Год назад +33

    90s መሆን ይሄ ነውኮ ❤ቅንነት ታማኝነት እንለያለን ሀይሚ እንወድሻለን

  • @redite2415
    @redite2415 Год назад +25

    3 ኪሎ ቀንሻለሁ ደስ ብሎኛል ለህክምና ነው 7ኪሎ ይቀረኛል ፀልዩልኝ

    • @redite2415
      @redite2415 Год назад

      ስኳር በጭራሽ አትጠቀሙ ቤተሰቦቼ

    • @azebgedamu5343
      @azebgedamu5343 Год назад +2

      በርቺ በርቺ ይቻላል 💪

    • @hanig4693
      @hanig4693 Год назад +1

      Ayzon yne enat yichalal❤

  • @bethlehem829
    @bethlehem829 Год назад +7

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ውዴ
    ባድቀን ሰውነቴ አለቀ😂😂😂
    64 ነበርኩ 60 ሆንኩኝ ይሰራል በጣም

    • @medewelotube
      @medewelotube 10 месяцев назад

      አረበፈጠረሽአስረጅኝ እደትቀነሽ

  • @wintanatsigab8798
    @wintanatsigab8798 Год назад +16

    I loss 4kg in 4 weeks and i'm proud of my self my plan is to loss 30 kg in
    8 month ,thank you so much for your help my dear ❤❤❤

  • @ሉባባኢትዬ
    @ሉባባኢትዬ Год назад +24

    ሙስሊም እህት ወንድሞች እረመዳን ሙባረክ አልሀምዱሊላህ ለዚህ ያደረሰን ጌታ

  • @kidistandye7421
    @kidistandye7421 Год назад +8

    እናመሰግናለን ሐይሚ 6 ለመቀነስ ነው ምፈልገው 3 ቀንሻለሁ 3 ይቀረኛል ወደፊት 💪💪💪

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 Год назад +1

      ጎበዝ እኔም ጀምሬለሁ እንበራታ ተያይዘን

    • @rahmu648
      @rahmu648 Год назад

      ​@@deeddeed2583እ

  • @AdenLijalem-tq2tl
    @AdenLijalem-tq2tl Год назад +10

    የኔ ውድ ጓደኞቼ እንኳን በጅም በጅብም አይጠፍም ብለውኛል እኔ ደግሞ አሳያቼዋለሁ ጄግኒት ቆረጠች

    • @ghsavhb
      @ghsavhb Год назад +2

      ይቻላል ከተጠናከርን 8 ቁጥም መሆን እችላለን እንበርታ እሽ

    • @tigistshemsu984
      @tigistshemsu984 Год назад

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @mekidesmosie-t4x
    @mekidesmosie-t4x 8 месяцев назад +1

    Jemerkugn zare haymi enegrishalehu yene kojo

  • @zad-1997
    @zad-1997 Год назад +16

    ሙሰሊምእህቶቸ ረመዷን ሙባርክ🍬🍬🍫🍫🍫🍫🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @ImebetGetahun-fu1rg
    @ImebetGetahun-fu1rg 7 месяцев назад +1

    ሀይሚ ለጥሩ ነገር ነው ስልክሽን አስቀምጭልኝ በናትሽ

  • @amengirma3953
    @amengirma3953 Год назад +3

    Sewenta Eko Yanchen Meker Lemdo Altazeze Alege Des Emelew 5kilo Keneshalehu Ay Haymi

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 Год назад +4

    እኔ ወረተኛ ነኝ እንዳው ምን ይሻለኝ አንድ ሰሞን ሻይም ትቼነበር ግን ለቂጣ ማባያ ሳጣ መጠጣት ጀመርኩ ኪሎም ስለሌለ በቃ ስንት እንደሆንሁ ከአመት በላይ በተለካሁት ነው የማቀው ግን እንደወፈርሁ ይታወቀኛል ምን ይሻለኝ ሆዴ አካባቢ አለብኝ አብሶ ጨጓራዬ ሲነሳ ቀኗ የገባይ ነፍሰጡር ያስመስለኛል ምን ይሻለኝ

    • @Faizajemal-dw7yx
      @Faizajemal-dw7yx 14 дней назад

      😢😢አይዞሽ እህቴ የሆድ እስፖርት ጀምሪ

  • @MuniraOumer
    @MuniraOumer 10 месяцев назад

    Eshi haymiye gena saljemrew vidiowochun ayche chereskuachew anchi sent kenessh bearat samnt

  • @ኡምሀናድ
    @ኡምሀናድ 4 месяца назад +1

    ወላሂ ፍትት አረግሽኝ መገዳገድ ላይ ውደ ❤❤❤❤❤ዛሬ ነው ስለውፍረት መቀነስ ስፈልግ ያገኘሁሽ ውደ ግን ባንድ ቀን ፈታ ያልሽ ልጅ ነሽ እስኪ ሁበኑም አየሁት ቪዶወሽን ቻይለጅሽን ልጀምረው በቅድሚያ ስኮር ነክ ቆየሁ ካቆምኩ ብስኩት ነክም አልበላም እድሜ ለጥርሴ ስበላ ያመኛል ውደ

  • @abrahamnicechannel
    @abrahamnicechannel Год назад +11

    የኛ ቆንጆ ፍልቅልቅ በስንት ሰው ሞክረዋልው ጀምሬ ምንም ለውጥ ሳላየው ማቆረጥ ነበረ ስራዬ ባንቺ ግን ተሳክቶልኛል በጉጉት ነው ምተብቅሽ ❤

    • @ayufahey3616
      @ayufahey3616 Год назад +2

      ቶሎ ተስፍ አትቁርጡ

  • @kassafework2371
    @kassafework2371 Год назад +1

    የኔ ውድ ግልፅነትሽን በጣም እወደዋለሁ ተባረኪ ከፆም በኀላ አደርገዋለሁ ለውጡን በጤና በሰላም እንኑር እንጂ አሳውቃችኀለው ተባረኩልኝ

  • @kalkidanhailemariam1064
    @kalkidanhailemariam1064 Год назад +2

    Be 5 samnt 6 killo kenshalew thank you haymiye..dmo this is a great life style to live with

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 Год назад +4

    ሀይሚዬ እናመሰግናለን እኔ ከጀመርኩኝ አንድ ሳምንት ሆነኝ ሰውነቴ ቅልል ብሎኛል ❤ወደፊት ነው

  • @ruthamesfin6466
    @ruthamesfin6466 5 месяцев назад

    Hayme edmeye 43 negn edme yigedibewalwey?pls melsishin etebiqalew ke America new yemitsifilish

  • @yorditaye-zc2em
    @yorditaye-zc2em Год назад +4

    ስጠብቅሽ ነበር ሀይሚ እኔም የሆነ ለውጥ አይቻለሁ ብቻ ምን ልበልሽ በጣም ደስተኛ ነኝ እኔም በውፍረቴ ደስተኛ አይደለሁም ነበር ሃይሚዬ በልጅሽ ደስተኛ ሁኝ ፈጣሪ ልጅሽን ይጠብቅልሽ በጣም አመሰግናለሁ ሃይሚዬ ሁሉም ይስተካከል እና የሆነ ግዜ እንገናኛለን ❤❤

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ 3 месяца назад

    እኔም ጀምሬዋለሁ ከሥኳር ጋ ለመጀመሪያ ጊዜ ተለያየን የምር ሻይ በሥኳር ሣይሆን ሥኳር በሻይ ነበር የምጠጣው ያም ሁኖ ግን ወፍራም ሣልሆን መካከለኛ ነኝ ግን ትንሽ ብቀንሥ ደሥ ይለኛል አቶ ሥኳር ጋ እንደተጣላን ተቀጠልን

  • @mimiNugus
    @mimiNugus Месяц назад

    አልገባኝም እዴት ነው ሃይሚየ ይሰራል ወይስ ይገዛል

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 Год назад

    ሀይሚየ የኔ ቆጆ ቅን አሣቢ ነሽ እንወድሻለን የመልከ መልካም ሥላበራታታሽን በጣም እናመሠግናለን

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Год назад +6

    አይ ሀይሚ አንችን ማየት እራሱ ደስታ ይፈጥራል

  • @afomilove1015
    @afomilove1015 Год назад +7

    ሃይሚ ውዴ ለመቀነስ ካለኝ ጉጉት ሁሉንም ቪዲዮ በአንዴ ጨረስኩኝ ከነገ ጀምሮ ወደ ቻሌንጅ❤❤❤❤❤

  • @fhjvcghjb5394
    @fhjvcghjb5394 Год назад +3

    ቻሌንጁን ተቀላቅያለሁ 16":8 ጀምሬለሁ ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @AlemTariku-bb4dp
    @AlemTariku-bb4dp Год назад

    ሀይሚዬ ❤የኔ ቆንጆ በሰላም ነው የጠፋሽው እኛን በቴሌግራም እያንጫጫሽን አንቺ ድምፅሽን አጠፋሽብን ኮ ዋናው አንቺ ሰላም መሆንሽ ነው

  • @Rahael21-r5h
    @Rahael21-r5h Год назад +2

    እጅግ በጣም አመሰናለሁ በሚገርም ሁኔታ ሰውነት በጣም ቀሎኛል ሰዎች ተደንቆብኛል ሰርብራይዙን እነግራቸዋለሁ😮😮😮😮🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉።

  • @solyanaseid-su3rs
    @solyanaseid-su3rs Год назад +1

    የኔ ቆንጆ ዛሬ ነው የጀመርኩት በጣም አመሰግናለሁ ሞራልሽ ነው ያነሳሳኛል

  • @selamelias-bn6dy
    @selamelias-bn6dy Год назад +1

    ሀይሚዬ እኔ አንደኛ ሳምንቴ ነው ሰውነቴ ምንየሀል እንደቀለለኝ ብታይ በጣም አመሰግናለው ብርታት ሆነሽኛል

  • @madi8643
    @madi8643 Год назад +1

    በጣም ጡሩ ነውኢንሻ አላህ ከረመዳን ቡሀላ እጀምራለሁ

  • @eskedaryichlwale8770
    @eskedaryichlwale8770 Год назад

    ሰላም ሐይሚ እንዴት ነሽ በጣም በራሴላይ ለውጥ አይቻለሁ እና ስኳር መጠቀም እንደማንችል ነግረሽናል ማር ብንጠቀምስ ችግር አለው?

  • @AmenDawit-y2c
    @AmenDawit-y2c 9 месяцев назад

    hayemiye ema 19 ameta ne ena 75 nberku ena 64 gebawe ena ena 55 mhon nw mfelgew gen64 lay komalew mn yeshalale eda dero nw maregew gen alkense alkugi😢

  • @ፍቅርብለህጥራኝ-ቀ8ኸ
    @ፍቅርብለህጥራኝ-ቀ8ኸ 11 месяцев назад

    እኔም ዛሬ እጀምራለሁ 5 ኪሎ መቀነስ እፈልጋለሁ ኢንሻአላህ አላህ ያግዘኝ ከመዳምስራ ጋር 😢❤

  • @azte7262
    @azte7262 4 месяца назад

    እህታችን ስለምታካፍይን ነገር እናመሰግናለን ለቤትሽ አድስ ነኝ ግን ቪዲወችሽን አይቻቸዋለሁ ስኳር መጠቀም እንደለለብን ነግረሽናል የዳይት ስኳር መጠቀም እንችላለን ውይ ከቻልሽ መልሽልኝ እህቴ🙏🙏

  •  5 месяцев назад +1

    blood type B+ ነው ።እዴት ታይዋለሽ

  • @AseNahom-sg6ou
    @AseNahom-sg6ou Год назад +1

    ሐይሚዬ ግን ደና ነሽ አይደል የሚገርምሽ ነገር ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ነው ቻሌንጁን የተቀላቀልኩት ስኳር እንደውም ቀደም ብዬ ነው የተውኩት ግን ወፍ የለም ያላደረኩት ነገር የለም ምን ትይኛለሽ ሰላም ሁኝልኝ

    • @saadamamed6488
      @saadamamed6488 Год назад

      Yewulshi wude hule tewat buna begmashi lomi techi kaza tayaleshi nuskefi yhonal

    • @DjjgShh-zg4bp
      @DjjgShh-zg4bp Год назад +1

      ተስፋ እንዳትቆርጭ ማማየ ቦርጭ ከኔ ወዲያ ውፍረት ከኔ ወዲያ የለም እና በርጭ እኔ በኣራት ወር ምርጥ ለውጥ ኣምጥቸ ሞዴል ሁኘልሻለሁ

    • @DjjgShh-zg4bp
      @DjjgShh-zg4bp Год назад

      ተስፋ እንዳትቆርጭ ማማየ ቦርጭ ከኔ ወዲያ ውፍረት ከኔ ወዲያ የለም እና በርጭ እኔ በኣራት ወር ምርጥ ለውጥ ኣምጥቸ ሞዴል ሁኘልሻለሁ

    • @dagiwebet7125
      @dagiwebet7125 Год назад

      ​@@DjjgShh-zg4bp bemen kesashi

    • @medewelotube
      @medewelotube 10 месяцев назад

      ​@@DjjgShh-zg4bpበፈጠረሽ ምንአድርገሽነው

  • @KidstBrhanu-t2h
    @KidstBrhanu-t2h 6 месяцев назад

    የውነት ከልብሽ ነው ያስረዳሽን እስከዛሬ አይገባኝም ነበር አሁን ግን ገባኝ

  • @NathiTeddy
    @NathiTeddy 5 месяцев назад +1

    Tebareki konjo

  • @elsatefera4288
    @elsatefera4288 Год назад +2

    እኔም ተቀላቅዬ አንድ ሳምንት ሆነኝ ግን ቡና ያለ ስኳር መጠጣት አልቻልኩም

  • @genetterefe6294
    @genetterefe6294 Год назад +1

    የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ ብርታት ሆነሽኛል ❤❤❤❤

  • @ElsaG19-o3u
    @ElsaG19-o3u 10 месяцев назад +1

    thank you 💕 my sister

  • @kidistmengstabe5625
    @kidistmengstabe5625 Год назад +1

    በጣም የሚገርም ነው ሀይሜ 4ኪሎ ቀንሻልዉ በርች አንቺም አበርታቺን እሺ subscribes አርገሻልዉ አትጥፊ እሺ ፈታ አልሽ ሰዉ

  • @Senayt-u5j
    @Senayt-u5j Год назад

    Alkeskum yemetlu sekuar yaltewachu chit yaregachu nachuna bertu tamagne hunu.

  • @haimanotlemma7247
    @haimanotlemma7247 Год назад +2

    አንቺ ቅን ሴት❤ የልብሽ ይሙላልሽ❤

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 3 месяца назад

    ለቤትሽ አዲስ ነኚ ሁሉንም ቪድዮችሽን ባዴ አላየውም መሰለሽ እኔ ትንሽ ቦርጭ ነች ያለችኚ ግን አታስታውቅም ግን ከጉኔ ለመታጠፋ እየጀመረኚ ነው ስፕርት እየሰራሁ ነው ግን ወፋ የለም አሁን ያችን እጀምራለሁ ግን ሁሉ ሰወነቴ እዲቀንስ አልፈልግም

  • @fasikaabel1676
    @fasikaabel1676 Год назад +12

    ሰብስክራይብ ሳታረጊ አዳሜ ውፍረት መቀነስ የለም 😂😂😂😂 እኔ አርጌያለሁ❤

  • @Richbaba-k3u
    @Richbaba-k3u Месяц назад

    የኔዉድ በጣም እናመሰግናለን🎉🎉❤

  • @bezaemu2909
    @bezaemu2909 Год назад +2

    አመሰግናለሁ የኔ ጀግና

  • @meronnigusa7388
    @meronnigusa7388 Год назад

    so sweet we love you sis please do your video keep doing your video do stop one love god bless ethiopia

  • @hanaseyoum2043
    @hanaseyoum2043 Год назад +3

    አይሜዬ እኔ 7 ኪሎ ቀንሻለዉ በቀን አንዴ በልቼ ነዉ እህቴ

    • @haymanotbehailu8832
      @haymanotbehailu8832 Год назад

      እባክሽን አስረጂኘ በቀን አንዴ ስትይ ለምሳሌ ምሳ ከበላሽ በኋላ በሚቀጥለው ቀን ያው ምሳሽን ነው የምትበይው ማለት ነው እህት🙏

    • @hanaseyoum2043
      @hanaseyoum2043 Год назад

      @@haymanotbehailu8832 አዎ እኔ የምጠቀመዉ 8:00 ሰሀት ላይ አበላለዉ የሚቀጥለዉም ቀን እንደዛዉ ማለት ነዉ

    • @DjjgShh-zg4bp
      @DjjgShh-zg4bp Год назад

      በኣንዴ ምንድነው የምትበይው ሁቢየ መልሽልኝ

    • @madi8643
      @madi8643 Год назад

      ኧረ እንዳትጎጅ ተጠንቀቂ ቢያንስ ውሀ እና ሰላጣ በብዛት ለመጠቀም ሞክሪ

    • @hanaseyoum2043
      @hanaseyoum2043 Год назад

      @@DjjgShh-zg4bp ቤት ያፈራዉን ነዉ ፆምም ስለሆነ ያገኘዉትን እበላሀዉ ዉሀ እጠጣለዉ ማታ ደግሞ ዝንጅብል ሎሚ እድርጌ አፍልቼ እጣለዉ

  • @Helen_Helen7557
    @Helen_Helen7557 Год назад

    ምን አይነት ምግቦች ነው የምንጠቀመው ስለምግቦቹ ብትነግሪን

  • @meronnigusa7388
    @meronnigusa7388 Год назад +2

    you are so sweet even if you come with nothing we love to see your video sis sent azzzza yehonw mozazawoche semazezzwbenn adelll mewelwte begeza rasachine phone 📱 please come with something in your RUclips don't say one's in month we need to see you your love fanny jokes ❤ with this sweet face jesus really you are so sweet don't stop doing your video please

  • @saralove4924
    @saralove4924 Год назад +2

    ጎበዝ በርችቸ❤አድናቂሽ ነኝ እኔ ተጠቅሜበታለው ለረጅም ዘመን ይሄው አለውበት ሿሿ በቀጭኑ ❤❤❤

  • @zebibazebiba4936
    @zebibazebiba4936 Год назад +1

    ከመጀመሪያው ጀምሬ አየሁት ቭድዬሺን እኔም ከዛሬ ጀምሮ እጀምራለሁ 16' 8
    66 ነኝ 52 ለመግባት ነዉ እቅዴ

  • @shaganeshabebe6418
    @shaganeshabebe6418 Год назад

    Weynea sewdesh yewaihntsh❤❤❤❤❤ ena gn menmmegemr akatn chegwarayia selmeyamn😊

  • @bezasim9
    @bezasim9 Год назад +3

    ሀይሚ አመሠግናለሁ 5 ኪሎ ቀንሻለሁ

    • @ghsavhb
      @ghsavhb Год назад

      ማሻአላ 5 ኪሎ በጣም ጎብዘሻል እኔ 3 ኪሎ ነው የቀነስኩት

  • @yavitube
    @yavitube Год назад +3

    Keep going beautiful ❤💪

  • @hananseid57
    @hananseid57 Год назад

    እረ የመጨረሻ ሀይሚ እንዴ አስጀምረሽ ወዴት አብርን እንቀጥል እንጅ በተመቸሽ ሰአት ቪዲዮውን ስሪ ግድ አርብ መሆን የለበትም እኮ ሀይሚ

  • @tigistlema-od1nf
    @tigistlema-od1nf Год назад +2

    የኔ ውድ ብርታት የሆንሽ ልጅ እየበረታው ነው እወድሻለው ልብሽ እንቁ ነው መልካም ሴት ተባረኪ እወድሻለሁ አከብርሻለው እህቴ

  • @eyerusalemderibe2634
    @eyerusalemderibe2634 Год назад +1

    እናመሰግናለን የኔ ውድ ❤❤❤ እኔ 2 ኪሎ ቀንሻለዉ

  • @bettytadesse2921
    @bettytadesse2921 Год назад +2

    Great job konjo!!!!

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 Год назад

    yena konjo Haymi amesegenalewe ena betam keneshalewe🙏🙏🙏❤❤❤

  • @AaaBbb-s8k
    @AaaBbb-s8k 6 месяцев назад

    የእውነት አበሳ ነሽ ሳምት ባልሞላ 3ኪሎ ቀነስኩኝ፣፣🙏🙏🙏

    • @Faizajemal-dw7yx
      @Faizajemal-dw7yx 14 дней назад

      እስኪ አስረዱኝ እኔስ መቀነስ አልቻልኩም😢

  • @engdashetengdashet3911
    @engdashetengdashet3911 Год назад

    Hi haymi ena gin bzum lewt alametalignim kezih befit 8 kg kenshalehu Ahun gin sewneta eyekenese aydelem mn larg benatish

    • @yemiabebe8741
      @yemiabebe8741 Год назад

      Yetsetekakel megeb beyi bembeyebt seat protinm fatm carbohaydertem mebelat besereat almbelat enadtkeshi yadergal hormonal chgerm yihonal

  • @zekerahusen3153
    @zekerahusen3153 Год назад

    ቆይ እስከመቼ ደሞ ከከሳን ቡሀላ አመጋገብ አስተካክለን መወፈራችን ነው 😢

  • @mahamohammed7712
    @mahamohammed7712 Год назад

    ስንት ኪሎ እንደቀነሽ ንገሪን ሀይሚዬ❤🙏🙏🙏

  • @hannakw1416
    @hannakw1416 Год назад +1

    የኔ ውድ ሀሚየ ተምር መጠቀም እችላለሁ

  • @Wen-gel
    @Wen-gel Год назад

    እረ ሀይሚ RUclips አስተዋወቃልኝ እባክሽ

  • @messymeesy4350
    @messymeesy4350 Год назад

    የኔ ውድ እኛም እንወድሻለን እና የኔኳን ባለው እንደነገርኩሽ ቦርጬ በፍፁም አይጠፋም ምንም ያላረኩት የለም ስለምወድሽ እመለከትሻለሁ 😇

    • @fatumaseidfatumaseid-wz2bj
      @fatumaseidfatumaseid-wz2bj Год назад

      እሱ በቀላል ነገር የሚጠፋ አይደለም😑

    • @rabeaa9171
      @rabeaa9171 Месяц назад

      በደብ ተከታተይ ይቀንሳል የኔ ዉድ

  • @azebtilaye91
    @azebtilaye91 Год назад

    ሀይሚዬ ጠፋሽብን እኳ እንኳን ደና መጣሽ እየቀነስን ነው ዳይ ወደፊት

  • @gsts1256
    @gsts1256 Год назад +1

    ምድነው ጊሪቲ አላወኩትም

  • @yordanosyohannes1580
    @yordanosyohannes1580 Год назад +1

    Anchi keniseshal mesel...ene enkuan on and off hone bakish

  • @ሀድያያሢንየድንተማሪ

    ግን ለውጥ አለው ልጀምር እኔም ወዶቸ

  • @GizeshDebella-kr3yi
    @GizeshDebella-kr3yi Год назад

    የኔ ቅን በጣም ጎበዜ ነሽ

  • @HadiyaEndris-u6t
    @HadiyaEndris-u6t 6 месяцев назад

    ይሰራል ከ62 ኪሎ ወዴ 58 ተመልሻለሁ በሳምንት💪💪💪💪💪አይዞን ቅመሞችየ

  • @BirhanTilahun
    @BirhanTilahun Год назад

    አንቺ መልካም ሴት ለዚ ነው የምወድሽ

  • @degeswtaerkegn8837
    @degeswtaerkegn8837 Год назад +1

    ሙዝ አብል መብላት እችላለን ?

  • @HelenA-rz5ox
    @HelenA-rz5ox Год назад

    Ur last video 😢😢😢 .... anchi eko nesh metaberetachin please please 😢😢😢

  • @EyarusDagne-e5h
    @EyarusDagne-e5h Год назад

    Ene zare new yayewet gn lamejemer wesegnalew

  • @jiraataadhayesuus8617
    @jiraataadhayesuus8617 Год назад +2

    Tebareki❤🥰

  • @sweetnessoverloaded3953
    @sweetnessoverloaded3953 Год назад

    3 yeminibelawn Wede 1 yikeyirewal malet min malet nw

  • @searchyourlife2958
    @searchyourlife2958 Год назад

    Yene konjo i love you❤❤❤❤❤sweet eko nesh

  • @RAHMAMUHAMMED-eh6yy
    @RAHMAMUHAMMED-eh6yy Год назад

    እኔ ከ20 ,4 ነዉ የጀመርኩት 15ቀን ሆነኝ ክክክክክ ወፍ የለም ግን

  • @hiwotgelashe
    @hiwotgelashe Год назад +1

    Tenafekinalesh...

  • @selubrown4532
    @selubrown4532 Год назад

    How much do you lost Haymi

  • @aliahamad2319
    @aliahamad2319 9 месяцев назад

    Eht betamdessityi welahi

  • @Hiwot-b8v
    @Hiwot-b8v Год назад

    አይሚዬ የኔ ቆንጆ የልጅነት ትውስታዬ እኩያዬ ስወድሽ❤❤

  • @TalTal-m9c
    @TalTal-m9c Год назад

    Enemas jmrylwu wude❤❤😂❤

  • @ነብያት-ሰ9ረ
    @ነብያት-ሰ9ረ Год назад

    Ena ba 1 wer weset 7 kelo kenshalew gena 6 kelo yekergal

  • @selamegeltawe3446
    @selamegeltawe3446 Год назад +1

    እናመስግናለን❤

  • @jiraataadhayesuus8617
    @jiraataadhayesuus8617 Год назад +1

    Yetelegramishin link asqemicilign😢

  • @LeyaMequanint-eb1im
    @LeyaMequanint-eb1im Год назад

    Ynachi kg lose madereg egnan motivate yadrgenal ena please negerin yesashewn kg

  • @ንፁህበላይተረፈ
    @ንፁህበላይተረፈ Год назад +1

    እኔ ሁለተኛ ሳምንት ላይ ነኝ በጣም ቀሎኛል 🙏🙏🙏

  • @KalkidanKassa-sr5rb
    @KalkidanKassa-sr5rb 8 месяцев назад

    Haymi plizzz erjign 😢😢

  • @samrawiteyasu7349
    @samrawiteyasu7349 Год назад

    ወፍራም እይደለሁም ግን ቦርጭ አለኝ ቦርጭ ብቻ እንዲት ይጠፋል

  • @BezaBeziti
    @BezaBeziti Год назад

    በርቺ የኔ ውድ

  • @rahelgetachew8684
    @rahelgetachew8684 Год назад

    በርቺ ትችያለሽ እኔ ተጠቅሜያለሁ ።

  • @aliahamad2319
    @aliahamad2319 9 месяцев назад

    Ene64, negi 10 meqensefelgahu eshiallah