ለሰው ሞላሰስ ዋው / Blackstrap Molasses Benefits This Will Convince You

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 253

  • @hanatette9900
    @hanatette9900 6 лет назад +34

    ውድ ወንድሜ ጸጋውን እውቀቱን አብዝቶ አብዝቶ መድህኒያለም ይጨምርልህ አንተሙህር ነህ እድሜና ጤና ከቤተስቦችህ ጋር አብዝቶ ይስጥህ

  • @kuwaithomemaid1946
    @kuwaithomemaid1946 6 лет назад +19

    አተ ጥሩ ሰው የድሜ ዘመንህ ይባረክ
    እኔማ ትምግርትህ ምንም አይሰለቸኝ
    በሁለቱም ስልኮቸ ነው እየደጋገምኩ ማዳምጥህ
    አድናቂህ ነኝ ተባረክ

  • @jejejeje2594
    @jejejeje2594 6 лет назад +1

    ዋው በደብ ገለፅከው በአገራችን አይታወቅም ስለዝህ በሰፍው ማስተዋወቅ የሁላችንም ግዴታ ነው ይህን የምትከታተልው ሸር አርጉት ለምን ባገር ውስጥ ተመርቶ ከጽቅም ላይ እድውል
    አለማወቅ ብዙ የምጠቅሙ ሳናውቀው ያመልጠናልአመሰግናለሁ

  • @rahmanasiernasr8458
    @rahmanasiernasr8458 5 лет назад +1

    ኤርሚር ታላቅ ሰው ኑርልን አላህ በረካ ያርግህ ሰላምህ ይብዛ

  • @jdhhdjbxbd1662
    @jdhhdjbxbd1662 6 лет назад +6

    አተ ጥሩ ሰው በርታ
    የጌታ ቸርነት የእመቤታችን አማላጅነት አይለይህ

  • @swalme7636
    @swalme7636 6 лет назад +1

    የእውነት በጣም አመሠግናለሁ ወድሜ እርጋታሕ እራሡ እዴት ደሥ እደሚል ♥

  • @selehulumnegeregzabirymesg9309
    @selehulumnegeregzabirymesg9309 6 лет назад +1

    እነመስግናለን ምርጥ ወድማችን የእግዚአብሔር ፍቅር ስላምህ ጤናህን ያብዛልህ

  • @rahmahussain4345
    @rahmahussain4345 6 лет назад +3

    ለትምህርትህ እናመሠግናለን ውድ ያገራችን ልጅ ሞላሠስ ምንድነው አልገባኝም

  • @benihagos1674
    @benihagos1674 6 лет назад

    ሰላም ኤርሚ.... ሞላሰስ ለፀጉርም በጣም ጠቃሚ እንደሆነ እየሰማን ነው።

  • @habetamtam7754
    @habetamtam7754 5 лет назад

    ኤርሚ ምርጥ ስው ስወድህ በመልካም ስራህ

  • @hananlubaba8447
    @hananlubaba8447 6 лет назад +1

    አመሰግናለሁ በጣም ኤርሚ ተባረክ

  • @rutaaraya5666
    @rutaaraya5666 6 лет назад +1

    ጤና ይስጥልኝ ኤርሚ ስለምትሰጠን ትምርህርት ከልብ እናመሰግናለን። ግን ይሄ ሞላሰስ ይትም ምግኝት እልቻልም እዚሁ አረብ አገር

  • @mulutube1713
    @mulutube1713 6 лет назад +7

    ኤርሚ መልካም ሰው እጅግ በጣም እናመሰግናለን ተባረክ

  • @aasa1061
    @aasa1061 6 лет назад +1

    Ermi enameseginalen tebarek

  • @bethdaniel8112
    @bethdaniel8112 6 лет назад +1

    ተባረክ ኤርሚ

  • @des895
    @des895 6 лет назад +3

    I like your video it’s so clear. And Thank you for your information and Thank you for sharing your knowledge.

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    እናመሰግናለን ኤርሚ

  • @sarasara3874
    @sarasara3874 6 лет назад +1

    ኤርሚ መልካም ሰው በጣም በጣም አመሰግናለን

  • @እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ

    እናመስግናለን ምርጥ ስው

  • @saratsfaye3187
    @saratsfaye3187 6 лет назад +1

    አሜን ኤርሚ ምርጥ ልጅ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @Getfitwithryham
    @Getfitwithryham 4 года назад

    Thank you so much Bro I was using molasses in my daily life but I didn't know it has all this benefits

  • @romanbeyene8612
    @romanbeyene8612 6 лет назад +1

    Organic black molasses, metkem kejrmerku hulte amet hononjal, betam arif new betlye hule geze keshaye gar bekin andi wyem hulte ewsdalhunje be sekuar Fanta.

    • @tg-tf9qm
      @tg-tf9qm 6 лет назад

      Molases shibet yatefal weys ayatefam pelis tale me?

    • @romanbeyene8612
      @romanbeyene8612 6 лет назад

      For me it does not reverse the grey hair to black but it delays the the premature grey hair , but the most things it works for me as body supplments which is good for energy, stress and fatigue.

  • @እልፍነሽጎሳዬየሩፋኤልልጅ

    እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛልን ባለህበት

  • @monaali5192
    @monaali5192 6 лет назад +1

    Awo hagerachin le bere madelebiyanetm yhonal enamesegnalen

  • @busyline8607
    @busyline8607 6 лет назад

    እናመሰግናአል

  • @mesimesu5184
    @mesimesu5184 6 лет назад +3

    ኤሪሚየ ማዲያት ለማጥፉት በሆስፒታል ሌዘሪ ብናስነሳ ተመልሶ ይመጣል? ወይም ጉዳት ካለው ለማወቅ ነበሪ እባክህ ወንድሜ ንገረን ያወከውን ስለምታካፍለን በጣም አመሰግናለው

  • @fatumaomar5329
    @fatumaomar5329 6 лет назад +3

    በጣም እናመሰግናለን ኢርሚየ

  • @rahelyoseph6461
    @rahelyoseph6461 6 лет назад +1

    Ermi enamesegnalen.

  • @Teena-pb3tz
    @Teena-pb3tz 6 лет назад +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @gmailcom4854
    @gmailcom4854 6 лет назад +2

    ኢርሚ በጣምነው ማመሰግነው ይመችህ

  • @lubabayimam1922
    @lubabayimam1922 Год назад

    እናመግገናለን ኤርሚ እባክህን በጣም ነው ምፈልገው እና ኢትዮጵያ ላይ የት ይገኛል

  • @hdjxhdjdjdjd7564
    @hdjxhdjdjdjd7564 6 лет назад

    ኤርሚ ተባረክ ግን ከይቅርታ ጋር በሽንኮራ የተሰራውን ብቻ ነው መጠቀም ያለብን ወይስ ሌላውንም ለምሳሌ እኔ በተምር እና በወይን ፍሬ የተሰራ ብቻ ነው ያገኘሁት የሸንኮራው አጣሁኝ

  • @meletsega6255
    @meletsega6255 6 лет назад +1

    Wow I didn't know! Thank you for sharing God bless you!

  • @funemulatu852
    @funemulatu852 6 лет назад +1

    beretalen brother thanks so much

  • @SaraSara-pk4di
    @SaraSara-pk4di 6 лет назад +1

    እናመሰግናለን

  • @HM-rv6ji
    @HM-rv6ji 6 лет назад +1

    Hi Ermi ewenet lemenager mawek alchalkum eski sew ateyayekalehu Tsnks Ermyachen 🙏😍

  • @ሀናየወሎልጅ
    @ሀናየወሎልጅ 5 лет назад

    ሰላምይብዛወድማችን ለሽፍታመድሃኒትካለህተባበረኝፊቴበጣምወዛምነውምላድርግመላካለህሹክቀለኝ

  • @aadd-mx2gq
    @aadd-mx2gq 6 лет назад +1

    ሰላሙን ያብዛልህ እናመሰግን አለን

  • @tegisgenet8907
    @tegisgenet8907 5 лет назад

    Thank you

  • @Ks-uq6sl
    @Ks-uq6sl 6 лет назад +1

    Wow tanks brother

  • @unouno2927
    @unouno2927 6 лет назад +1

    እናመሰግናለን ኤርሚ መልካም ሰው

  • @tsigewolde7668
    @tsigewolde7668 6 лет назад +1

    እናመሠግናለን ኤርሚ

  • @selamawitgebermedhin4547
    @selamawitgebermedhin4547 6 лет назад +1

    Ermi thanks bro 👍👍👍👍

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ6ዸ

    thanks kalabe bazew qaxele

  • @selamyemaryamlij6223
    @selamyemaryamlij6223 6 лет назад +1

    Thanks Ermiye

  • @tiktokvideos1579
    @tiktokvideos1579 4 года назад

    ሰላም ኤርም ይሄን ቪዲዮ አሁን ነው ያየሁት እና black strap mollases እዚህ ኢትዮጽያ ውስጥ የት አገኛለሁ።

  • @fatimaalqhtanialqhtani2718
    @fatimaalqhtanialqhtani2718 6 лет назад +1

    ሠላም ኤርሚ ስለትምህርትክ ከልብ እናመሠግናለሁ አላህ ይጠብቅ ቅን ልጅ ነክ አላህ ይጨምርልክ

  • @iamalwaysinthelineofethiop2770
    @iamalwaysinthelineofethiop2770 6 лет назад +1

    ኤርሚ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እኮ ስቀናብህ በፊትህ ጽራት የኔን ይሴቷን ብታየው ኮሮኮንች መንገድ መስሎልሃል እንዴት እንደማጠፋው ንገረኝ ያልሞከርኩት በርበሬ እና ካ...ነው ማለት ይቻላል እባክህ ኤርሚያችን ስወድህ

  • @jemilayeallahbariyahclasic9056
    @jemilayeallahbariyahclasic9056 6 лет назад

    Thanks

  • @selamchere8892
    @selamchere8892 6 лет назад +1

    በጣም ለሚታለቡ ላሞች እንጠቀነዋለን ይገርማል አሁን ችግሩ በፅዳት አለመዘጋጀቱ ነው ችግሩ በአገራችን

  • @የፍቅርመምህሬእራሱክ-ሐ3ኰ

    ተባረክ ግን እኔ ያገኛሁት አወይኑን ሞላሰስ ነው አይሆንም ወይ?

  • @adamia3883
    @adamia3883 6 лет назад +1

    Really thanku Ermi bro bless u.

  • @አለምግርማከቤሩት
    @አለምግርማከቤሩት 6 лет назад +2

    Dass yemil timihirt new inameseginalen Ermiye

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 6 лет назад +2

    እናመሰግናለን፡ኤርሚ

  • @meryemadem5405
    @meryemadem5405 6 лет назад +1

    Thank you very much ermi

  • @mesidemeke6738
    @mesidemeke6738 6 лет назад +1

    wowww thanks so much

  • @anwarsherif5040
    @anwarsherif5040 6 лет назад +1

    ምርጥ ያገሬ ልጅ አጠቃቀሙን ዱቅ
    ምርጥ ሰው

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ6ዸ

    thanks arifa new mola sa buzun gize satasatamira batasayen malkam new buzun gize atasayem yemayewaqa bayenu mayeta yechala kachalka lawadafita ba foto ayasayeka asatamira ka yeqarata gara

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 6 лет назад +1

    Hi ermi lehageru gebere ebakih asawikachew.

  • @Amany1213
    @Amany1213 6 лет назад +1

    ሀይ ኤርሚ እባክህ ስለ ቅርንፉድ ንገረን

  • @hayme7296
    @hayme7296 6 лет назад +1

    እናመስግናለን ከልብ

  • @yezabtigabu3250
    @yezabtigabu3250 6 лет назад

    ሰላም ላንተ ይሁን ኤርሚ!እባክህ ሞላሰስ ኢትዮጵያ ውስጥ የት እንዳለ ጠቁሙኝ በየሱፐር ማርኬቱ ፈልጌ አጣሁ የት ነው የሚገኘው??

  • @yo6552
    @yo6552 6 лет назад +3

    ድብስክራይብ ያደረኩህ የበስለ ጭንቅላት በደንብ ተንትኖ ማስረጃውን የሚያቀርብ ተመራማሪ እና ብልህ ሰው በመሆንህ ነው በቀደም ስለአይን የሚዘገንን ነገር ከመልቀቅህ በቀር ትንታኔህ ትምህርት አዘል በመሆኑ ጠልቆ ይገባል በርታ እንደበቀደሙ አይነት ግን አደራ ምንም አይስተምረንም

    • @yo6552
      @yo6552 6 лет назад

      ሰብስክራይብ ያደረግናቸእ ገሚሶቹ የሚለቁት አልቆባቸእ ቤታቸውንና ልብሳቸውን ብሎም እርጉዝ ልብስና ቤቢ ሻወር እንዴት እንዳረገዙና ስንት ወር እየሆናቸእ እንደሆነ ምናምን ወይ ላይፍ ሾው አይገቡ አደንቁረውናል ወይ ይኮራረጃሉ ግራ ገብታቸው ሰውን ግራ ያጋቡታል ከዚህ ሁሉ አንሰብስክራይብ ምርጥ ነገር እያለ ዊ ግልግል

  • @mahederkebedekebede1529
    @mahederkebedekebede1529 6 лет назад +1

    ሰላም ወንድሜ አመሰግናለሁ ግን ጥቅሙን እንጂ አጠቃቀሙን አላሳውከንም ከቻል
    ብታስረዳን አመሰግናለሁ!!

  • @hiwetabab3737
    @hiwetabab3737 6 лет назад +1

    ስለማብራሪያው.በጣም.እናመሰግናለን.ሰማኑን.በሌላ.ሰወች.ለፀገር.ሽበት.ያጠፋል.ብለውኝ.በቀን.አንድ.ማንኪያ.እየወሰድኩንልኝ.ነው.አንተም.ከእውቀትህ.አንፃር.ስለሽበት.ያለውን.ጥቅም.ብትነግረን.በሌላ.ቪዲዮ.እንጠብቃለን።

    • @ኩንፋያኩንኩንፋያኩን
      @ኩንፋያኩንኩንፋያኩን 6 лет назад

      እኔንም አስቸግሮኛል የለእዴሜ ሽበት እስት የምተውቁት ከለቹ አብረሩልኝ

    • @fanab7580
      @fanab7580 5 лет назад

      ኢትዮጵያ ውስጥ ከሆነ የምትኖሪው እባክሽ ከየት እንዳገኘሽው ንገሪኝ አንድገዛው አመሰግናለሁ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቘ4ጸ

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @yeshicutegirlhulgizeegziab3356
    @yeshicutegirlhulgizeegziab3356 6 лет назад +1

    Wow baxam das yilaal inamasaginalen

  • @የዶርአብይወዳጅ
    @የዶርአብይወዳጅ 6 лет назад +1

    Mirt Ethiopian wud doctorachin 🍒🌴🎓 ERMYE thank you

  • @hanankiyar69
    @hanankiyar69 6 лет назад +1

    le erguz set chigir alew wey? thank you!

  • @serkalemgetachew9282
    @serkalemgetachew9282 6 лет назад +1

    Erm Tnx Betammmm

  • @seadamohammedseadamohammed3755
    @seadamohammedseadamohammed3755 6 лет назад +1

    ወንድም የምትሠጠዉ ትምህርት በጣም ሀሪፍ ነዉ ግን ኮሜንት አትመልስም

  • @ኢየሱስያድናልኢየሱስ-ሐ8ቐ

    እመሰግናለን

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 6 лет назад +1

    ዋውውው እንሞክራለን

  • @خالدالقحطاني-ض8ن
    @خالدالقحطاني-ض8ن 6 лет назад +2

    እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @aterefateref8813
    @aterefateref8813 6 лет назад +2

    እናመሰግን አለን ኤርሚ

  • @eskaeska2149
    @eskaeska2149 6 лет назад +1

    Thank bro

  • @meseretshumi7328
    @meseretshumi7328 6 лет назад +1

    Enameseginalen ermi

  • @jxjdkdjekee440
    @jxjdkdjekee440 6 лет назад +1

    Enamesgn Alen

  • @ስለሁሉነገርእግዚኣብሄርይ

    እናመሰግናለን ወድማቺን

  • @enewaalebachew7226
    @enewaalebachew7226 6 лет назад +1

    ከልብ እናመሰግናለን

  • @sitinasirag6245
    @sitinasirag6245 6 лет назад +1

    በጣምእነመሰግነለን
    አረብኛስሙምድነው

  • @የሰላሜምንጭእየሱስዘፍጥረ

    ሠላምህ ይብዛ ኤርሚ ምን እንደሆነ ባይገባኝም።ጥቅሙ ግን ጥሩ ነው በጠቅላላ እውቀት ሚምሪዬ ሴቭ አድርጌዋለሁ። ዘንድሮ ማዳም ፈረደባት ኪሧ መራቆቱ ነው።ደዝሽስ እንዳትለኝ ብቻ ምክንያቱም እንኳን ቆንጥሬባት እንዲሁም ሠናፍጭ ነች በጌታ በረከት ነው የምትበዛው።

  • @zenugebremeskel4887
    @zenugebremeskel4887 6 лет назад +1

    enamesegnalen Eirm

  • @አሁንስተስፋዬማነውአንተአ

    Enamesgenaln Ermiye gin teftehal beslam new enda

  • @selamselam4477
    @selamselam4477 6 лет назад

    tanks erme gin yet new yeminagegnew?

  • @alemamenenerdawgetae322
    @alemamenenerdawgetae322 6 лет назад +1

    Enamsegenalen bro

  • @መዳኒትሺፈራው
    @መዳኒትሺፈራው 6 лет назад

    እናመሰግናለን ከልብ

  • @saraaklilu8703
    @saraaklilu8703 6 лет назад +1

    Weynea Ermi btay ye molasses swed !!!! 11 kfl Metehara neber yetemarkut bzun gize menged lay slemidefa betaksi alhedm be egre new yemguaze shtawn eyesabku slexkmu gn mnm ayinet gnzabe alneberegnm enamesegnalen wendmachin Ermi. !!!!

  • @senafekishalemu3789
    @senafekishalemu3789 6 лет назад +1

    Is it true it prevent Gray hair??

  • @esatesfaye6457
    @esatesfaye6457 6 лет назад +2

    ኢርሚ እናመስግናለን ወንድም

  • @ndnjdsbdnsnnd1326
    @ndnjdsbdnsnnd1326 6 лет назад +1

    Enameseginalen Erimi

  • @ellentasfayn1480
    @ellentasfayn1480 6 лет назад +1

    enamesegnalen erimi

  • @zemekaelbrhanu1014
    @zemekaelbrhanu1014 6 лет назад +2

    ሰላምህ ይብዛ ወድማችን

  • @kongitgirma6222
    @kongitgirma6222 6 лет назад +1

    enamesegnalen

  • @mitumitu2766
    @mitumitu2766 6 лет назад +5

    ስኳር ፍብሪካ ወዳለበት ቦታ ይገኛል ወንጂሸዋ መተሀራ ፊንጫ ግን ጥቅሙን አላወቅንም ነበረ እና የምንጠቀመው ከብቶችን ለማወፈሪያ ነበር

    • @cucujubaedah6518
      @cucujubaedah6518 6 лет назад +1

      MITU mitu isu eko betamirnewu yemisera besukar ayedalm

  • @ወይንሸት-ከ5ጸ
    @ወይንሸት-ከ5ጸ 6 лет назад +1

    Ermiye betam tefah beselam new

  • @AmenTubeBirse
    @AmenTubeBirse 6 лет назад

    ስላም ወንድም የትኛው ሞላስስ ነው ጥሩ እኔ ያገኘውት የሮማን ሞላስስ ነው

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo905 6 лет назад +1

    enamsegnalen

  • @bedrjemal8085
    @bedrjemal8085 6 лет назад

    ኡራ ውንድም እኔ ዳም ማነስ ለገለኝ ነው ብአረብኝ ምን ድነው። እኔ አርብ ሀግረ ነው ያለህት

  • @toybayassin7353
    @toybayassin7353 6 лет назад +1

    አረብ ሀገር ያላችሁ እህቶች ሞላሰስ በአረበኛ ምን ይባላል የት ነው የሚገኝው።