ከጭቅጭቁ በስተጀርባ ያለው ሚስጥር ‼️ EthioElsy | Ethiopian
HTML-код
- Опубликовано: 3 окт 2024
- Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #habesha #ethiopiantiktok #ጨቅጫቃ #ባህር #ሚስጥር #ገናጥበብ
Song from RUclips Audio Library:
Poolside Radio - Dyalla
Coast - Anno Domini Beats
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
Music from RUclips audio library: 'Ice & Fire - King Canyon
Music from #InAudio: inaudio.org/
Milk-MokkaMusic
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INF
የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን 🙏ክብር ይስጥልን🙏❤🙏
በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ genatibeb.co.uk/?
☎🇮🇹 +39 3808966138
☎🇪🇹 +251913287952
☎🇬🇧 +447864660296 በስራ ምክንያት ሁሌ ጥሪ መቀበል ስለምንቸገር ቶሎ እንድንመልስላችሁ በ WhatApp መልክት አስቀምጡልን
በኢትዮጵያ ላላቹ 👉Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibeb
Gena Tibeb Website 👉 genatibeb.co.uk
Gena Tibeb Instagram 👉 instagram.com/genatibeb?r=nametag
Facebook 👉 facebook.com/ELSA.GETU22
Instagram 👉 instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ==
Tik tok 👉www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoWO&_r=1
Elsy please ስለ ሞሪንጋ ፓውደር ስሪልን
አልናገርም ብዬ ሳላስበው እናገራለሁ ግን ብዙ ሰው ይከፋዋል እኔ ግን ማስመሰል ሰለ ማአልችል ነው
በጣም፡ጥሩሰው፡ነሽምክርሽ፡ልቡይነካል፡በጣምነው፡የምወድሽ፡የምትናገሬው፡ነገርሁሉ፡ትክክል፡ነውእወድሻለሁ፡እምሰሪው፡ነገር፡ሁሉ፡ጥሩነው፡በርቼ፡እወድሻለሁ።
ኤልሲ በጣም አመሰግንሻለሁ። ጥላቻውንና ፍቅሩ በግልፅ የሚናገር ሱው በጣም የምወደው ባህሪ ነው። ለአገራችን እንዳቺ አይነት ስብእና ያላቸው ሰዎች እግዚአብሔር ያብዛልን። ❤
እውነት ነው አንዳንድ ጎደኛ እኮ ዠም ነው ሰንት ተንኮል እሰከሞት ህመም የሚያደርሰ ነገር ያረጋሉ መልካም መሰለው እግዚአብሔር ከከፍ ጎደኛ ይጠብቃችሁ
ኤልስዬ ትክክል ነሽ አንዳንዶቹን ከህይወት ለማውጣት ከባድ እየሆነብን ይዘናቸው እየተጎዳን እንኖራለን ግን እግዚአብሔር ልብ እንዲሰጣቸው እንጸልያለን:: ነገር ግን እንዳልሽው ግልጽነት ያላቸውን ሰዎች ድክመትን በግልጽ ይሄንን አታድርግ ብሎ ሃሳብ የሚሰጥን መቀበል አለብን ::
ነብስ ነሽ እኮ እወድሻለው ኤልሲ❤❤❤❤ምክርሽ ጠብ አይልም እናመሰግናለን❤❤❤❤
Elsyeee, I thought you are in fashion and beauty Influencer. You are even superior in motivating your ppl. Thank you konjo 👏🏼👏🏼
መጥፎ ሰዉ መጥፎ ያረጋል ከነዝህ ሰወች ይሰዉረን
በጣም ትክክል ነሽ ያልሹው ነገር ራሴ እንድመለከት ኣድርጎኛ እና እናመሰግናለል! 🙏
I appreciate your thoughtful insights. It’s evident that you’ve put a lot of thought into this, and I find your perspective quite valuable.
Thank you
ኤልሲዬ የኔ ቆንጆ ስታምሪ
ፀጉርሽ ውብ አንቺ ውብ ነሽ
ያንን የፈረስ ጭራ እንዳታረጊ አደራ ❤
Lady’s if you get mad with no reason,Please check your thyroid that might be another reason made you "ጨቅጫቃ"
or cranky.
This is a good informative topic. Gobez elsy
የእውነት ልቤን ቁስል ስለፈወስሽንኝ አመሰግናሉሁ በባለቤቴ እህት እየተደረገብኝ የነበረውን ነገር ነው ፍንትው አድርገሽ የነገርሽኝ አመሰግናለሁ።
አንደኛ ነኝ ኤልሲዬ
ሀኒዬ ማሬ ክብር ይስጥልኝ ውዴ 🙏❤️🙏
በጣም አሳቅሽኝ እውነት ነው አሁን የመጣብን ነገር ሳንአዳምጥ ቶሎ ኮሚንት ለመስጠት እንቸኩላለን።
ወይኔ ኤልሲ ጋደኛ ብቻ አይደሉም ቤተስብም አሉ ከሚገርምሽ ከተለያየ ዜጋ የሚስማው የሔ ነው እግዚኣብሔር ይጠብቀን ነው የሚባለው ልቦና ይስጣቸው በርቺ ኤልሲ እህቴ
የንየ ውድ ሲቲሰቂ አብሬ ነው እኮ እምሰቀው ካንቺ ጋ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ ማር የሆንሸ ሴት
አናመሰግናለን 🙏🏻የምታቀርብያቸው ቭድዮወች በጣም ጥሩ ናቸው በርቺልኝ 😍❤️
እሺ ማሬ 🙏❤️🙏
እዉነትሽነዉ የኔጀግና እናመሰግንአለን በርቺ❤❤❤❤
God bless you and your familly. Saying MENFES KIDUS YERAKACHEW NACHEW, TRUE. You are doughter of God. Always you mention God' s name.
From USA.
My favorite sister great speech thank you
You're right. We need prey tankyou❤❤❤
Amen amen paryer is 🔑 true ኤልስየ ሸኮር እዝግአብሄር ይገሰፃቸዉ
Thanks so much, my dear!!!!!
Ufff Elsiye thank you so much for saying whats in my mind
አሜን አንቺን ብዙ አልከተልሸም ግን እየገባሑ ሥሠማሽ ትለያለሽ 💐💐💐💐
ኤልስዬ እዛውስጥ ነኝ በትዳር ሲያጋጥምስ ቅጥልል ብዬልሻለሁ ከጭቅጭቅ ብዛት እሪሴን እጣሁት
Tebarki betam ❤❤❤ beleh set, tedarsh ena lijoches tenash yetebarke yehun❤❤
Every difficult person needs healing ❤
Wow well said Elesi ❤
ዛሬ በጣም አስተማሪ አስቁኝ ነው እናመሰግን አለን እህት❤
Elsye yene jegna nureline anche eko ygna sitota nesh hulum negerish web new edemena tena yestiline lijochesh yebareku yene web ene laniche kalat yelegnem becha nurelin 🩷❤️💓💗💖💕💞🌹🌷💐🌺🌸👌🌹
Elsye, thank you for sharing this helpful information. ❤❤❤❤
Tebareki Elsiye Egzabher mastewalu ychemrlish Tebareki ❤❤❤
Wow, good, say the truth
Elisi you are right WELL spoken 👏
I know Elesye mechkachke Jemeresh 😂 weded new maderegesh ❤
ጥሩ መልእክት በጣም አስፈላጊ ነው 🙏
ወይኔ የኔ ሕት ውነትሽን ነው መንፈስቅዱስ ያራቃቸው ናቸው ስፀልይ እንኳበሩን በሩን በርግዶ ገብቶ ያበሻቅጠኛል😢
ይቅር ይበለው ሆ🤔
ሰህ ትክክልነሽ
እውነት ነዉ ዬኔ እት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤🎉
አሁን ያለሁበት ሁኔታ ነው።
Elsy konjo jigna nashe love you ❤am from ERITRA
Egziabher yemekeresh Werq se't❤
Elseye yehen Egzibher new yanageresh ewnet new yetenagershew
ዋዉዉዉ ትክክል❤❤❤
Thankyou Tebarekilge ❤️❤️❤️❤️❤️🙌🙌🙌🙌
ስወድሽ እኮ ሁሌም እውነት ነው የምትናገሪው
ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏❤️🙏
Yess❤
What an advice, timely ❤
Elsi Ewnet bleshal temchiteshignal 👍👍👍❤️❤️❤️
ብዙ ተጠቅሜብሻለሁ አመሰግንሻለሁ 😘
Tebareki Yene werk tsebaye senay❤❤❤❤🥰🥰🥰
Thank you
Welcome
Elseye sewedeshe eko yene jegna.
እናመሰግናለን:
Elesyeee❤anchi Endet chkechaka 😀 Yena mekari 🥰🌺
አሜን
እውነትሽን፡ ነው ብዙ ክፉ ፡ሠዎች አሉ፡ አይዘሽ እ/ር አለ፡ ለሁሉም እንደየሥራው:ይከፍላል፡ -- የትዕቢት ፣ የቅናት -- የጥላቻ... መንፈስ፡ ነው፡.... ፀሎት ዋና፡ ነገር: ይመሥለኛል. . .... እና፡ ነገሩን፡ ትዩ፡ ራቅ ፡ ማለት...😮
You are blessed may sister
እናመሰግናለን
በቃ ዘነበ part 😂😂😂😂 elsiye my sister
አሜን ኤልኘስዬ አፌ ቁነጥ 😊
Yes my konjo you are right mekya sew
የኛ ንግስት ኡንካን በደና መጣሽ ❤
ክብር ይስጥልኝ ውዴ 🙏❤️🙏
Thank you for sharing 😊
Tekekel neshe Elsiye tselot hayl alewu sewe endalew sayhon fetari endasebelen ena endayelen yanuren fekeren ena metesaseben yesten tebarekilegne
Elsy❤❤❤❤❤ edeme yestesh yenie konjo❤❤❤❤
Thank you my sis ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍
የሚገርም ምክር ነው ኤልስዬ
Love u ! beautiful lady with kind personality
tekekl nw❤
prayer is a detox..... it is so true
የኔ ውብ የልብ አድርስ❤❤❤❤
You are the best Elsy
Elsye konjo eshi
well said💚💛❤
Beselasie!enettt beleshal emieamlakk ❤❤❤❤
ስወድሽ
ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏❤️🙏
Thank you 🙏🙏🙏🙏
Elsi yene konjo ❤❤🙏🙏
መልክትሽ በጥም ይህንን ሕይወት ይዳስሳል በምስራበት ስአት ጥሩብር ይከፈለኝ ነበር ግን ባለቤቴ ስጋት ነበረበት እና ሑሌ ስራእየስራ ጥሩ ኑሮ እየኖርን ይበሳጭ ነበር የገባኝ አሑን እግርን ታሜ ስቀመጥ ነው ትልቅ ሕልሜ ልጆቼላይ ነው ግደይ ለልጆቼ ብዬ ነኝ እሱግን በድብቅ ከቤተስቦቹጋ የራሱን ቢዝነስ ጅምር እኔ ልጆች አሳዳጊ እሱ ንብረት ማሸሽ ምን ቀጥሎበታል አሑን ጭራሽ ገፍተው ገፍተው ከቤቴ ሊያሶጡኝ ነው 😢 እሱናወንድሞሙ
የኔ እህት ከገባሽበት ጉድ ለእርሱ የሚሳነው ነገር የለምና እግዚአብሄር አምላክ በኪነ ጥበቡ እንዲያውጣሽ ጸሎቴ ነው !!!
ነገር ግን አንቺም እራስሽን ጠብቂ ዋናው ጤናሽ ነው ሀብት ንብረት ሁሉም ጠፊ ሃላፊ ነው ለሱም ቢሆን ማስተዋሉን ይስጠው:: የሰውልጅ ጠዋት ታይቶ ማታ እንደሚጠፋ አበባ ነው ይላል መጽሀፍ ቅዱስ አንቺን ከመሰለች ከልጆቹ እናት ይልቅ እቃ ከበለጠበት ለማንም የማያዳላው አምላክ ፍርዱን ይስጥ እግዚአብሄር በዙፋኑ ነው ያለው :: አንቺ ብቻ በቅንነት በንጽህና ከእግዚአብሄር ዙፋን ስር አትታጪ!!
" #የደረሰብሽን ጉዳት ግን ክብደቱ ቢገባኝም#" የእግዚአብሄር ፍርድ ስለሚበልጥ ለልጆችሽ ስትይ ጠንክሪ!!!
በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሆነ ፡ እህቴ ተረድቼሻለው። 😢
በጭራሽ ቦታ አትስጫቸዉ ከቤትሽ እንዳትወጭ የከፋ ከመጣ ወደ ሕግ ትሄጃለሽ እኔም እንዳንቺ ነኝ ስንት ችግር ተሸክመ ለማን ይድላዉ ብዬ ቁጭ ብያለዉ እነሱ ገንዘብ ስያገኙ መፈጠርሽን ራሱ ይረሳሉ ጠንከር በይ እግዚአብሔር ታርክን ይቀይራል 🙏
እግዚአብሔር ይሁንሸ
አይዞሽ እህቴ በርትተሽ ሞራልሽን አንቃቅተሽ ወደ ስራሽ ለመመለስ ሞክሪ
Thanks Marr ❤❤❤
Yezarew arife new
Emwedsh betam enamesginaln 😍❤🥰
♥️♥️♥️🙏🙏
Same people
የእርጉዝን ሴት ነገር በጣም😅😢
3naw Narasist yibalalu
They are very dangerous people I had experienced but I am trying to be nice to them cus I wanted them to learn giving them chance but they will never learn
This video helps to all of us like me
But the sad things is when they are your relatives
ስጋ መሬት ከወደቀች ስጋ ይዛ ትነሳለች ይባላል
I have been watching bout narricisst people lately but when I saw Elsi video I said this it I have gained a lot advice so I will work on it
But I don’t want them to damage me again I wish I know them long time I go so sad
Amen amen 😢😢
KKKKKKK Endezara askeshin atajeimm eskemechersha semu 😂😂
I love you so much I'm so glad you are sister❤❤❤
Thank you ማሬ 🙏❤️🙏
😂😂😂😂 ፀሃይ ወጣ ንፋስ ነፈሰ exactly
Ewnteg setweg sew ayewdeshm
Hi Elsa endate nuse
Gobez, Hulu tkuret ensetalen
የልቤ ተናገርሽ
❤❤❤