Ethiopia | የራስ ምታት አይነቶች እና መፍትሄዎች (Headache)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 53

  • @dr.abrahamkassahun
    @dr.abrahamkassahun  Год назад +3

    Share በማድረግ ይተባበሩኝ። አመሰግናለሁ።

    • @YaboaseratKassaye
      @YaboaseratKassaye 8 месяцев назад

      አመሰግናለሁ ዶ/ር ባገኝህና ሜአራዩን ብታነብልኝ ደስ ይለኝ ነበር

  • @alazaragazhu8399
    @alazaragazhu8399 Год назад

    ደ/ር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልን።

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад

      Share በማድረግ ይተባበሩኝ። አመሰግናለሁ።

  • @khalidoscarofficial1850
    @khalidoscarofficial1850 Год назад

    Thnk you Dr Abraham

  • @Sintayehukindalem
    @Sintayehukindalem 2 месяца назад

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ለቤትህ አዲስ ነኝ እኔ ግን ጥያቄ ነበረኝ ካየህው መልስልኝ ከማንጀራቴ ከፍ ብሎ ከጀሮየ ሁዋላ በኩል በተፈጥሮ ያበጠ የሚመስል ትንሽየ ምልክት ያለበት ቦታላይ የኔ በግራ በኩል ያለው ትንሽ የጨመረ ነው መጠኑ በዛላይ ስነከው ያመኛል እስከ ማላመጫየ ድረስ ነው የሚሰማኝ የምን ምልክት ነው ????

  • @Allahisone-o2v
    @Allahisone-o2v Год назад +1

    Shukuren D/r

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад

      እኔም አመሠግናለሁ። Share በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ። Thanks.

  • @zerihunyismaw75
    @zerihunyismaw75 Год назад

    Thank you doctor

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад

      Share በማድረግ ይተባበሩኝ። አመሰግናለሁ።

  • @tsionen5726
    @tsionen5726 Год назад +1

    Hello doctor enie erasien yemiyamegne bizu hasab Sasibe new. Min timekiregnaleh ?

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад

      ይህን ይመልከቱት። 👇
      ruclips.net/video/ayCXdKSU-Fw/видео.html

  • @LelissaKelbessa-uc1kl
    @LelissaKelbessa-uc1kl Год назад

    Dr በጣም አሪፊ ነዉ በሪታ ልን

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад

      በጣም አመሠግናለሁ። Share በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ። 👍😊

  • @mstimer173
    @mstimer173 11 месяцев назад +1

    ዶክተር እኔ ሁሌ ያመኛል ጭንቀት ድብርት ለቅሶ ነው ስራየ ምን እንደሆንኩ አላቅም እንቅልፍ የለኝም ድፕሬሺን ይሆን እንደ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  5 месяцев назад

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @astermuler8182
    @astermuler8182 10 месяцев назад

    ወንድሜ የምትለኘ ካለ መላ በለኘ መጀመሪያ ሲጀምረኘ የትራአስ ነው የመሰለኘ አነገቲን ሰንቀሳቅሰው ቋዎ ቓዎ ይላል ጀርቢባየንመ ወደ ጡቴ አከባቢም እየቆየ ዉጋት ሰሜት አለኘ ራሴንም የመኛል 4 ወር ይሆነኛል ሕከምና በተደጋጋሚ ሲሄድም እሰፖርት ስሪበት ይሉኛል እቅስቃሴም አረጋለው ግን ራስ ምታቱ አለተወኘም ምን ላድረግ ተባበረኘ ወንድሜ ምን ትለኛለህ😊😊😊

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  5 месяцев назад

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @sabbirhossain9445
    @sabbirhossain9445 11 месяцев назад +1

    እረ ዶክተር እልቅልፍ የለኝም ከስአት በላይ ይቤ ይመታል ይጨንቀኛን

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  5 месяцев назад

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @ነኝያሀላሌAሀቢቢያአላህሥ
    @ነኝያሀላሌAሀቢቢያአላህሥ 8 месяцев назад +1

    ወላሂልክነህ የራሥምታት ልሞትነዉ ያልከዉ ሁሉ ሥሜት እኔጋአለ ከተነሣብኝ3 ቀን ልሞትነዉማየዉ አይኔሁሉይቀራ 😢😢😢አረሥቱ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  7 месяцев назад +1

      እራስ ማዞር, ብዥ ማለት, ጭልም ማለት አለቦት?
      የስኳር እና የግፊት በሽታ አለቦት?

    • @ነኝያሀላሌAሀቢቢያአላህሥ
      @ነኝያሀላሌAሀቢቢያአላህሥ 7 месяцев назад

      ተመርምሬለሁ ምንም የለብሽ ነፃነሽ ተብያለሁ ግን ያዞረኛል ይጨልመኛል እራሤን በጣም ያመኛል ራሤን እሥክሥት ድረሥ አይኔሁሉ ይቀላል አዳድግዜ ካገቴ በላይ ትኩሣት ይሆንብኛል ዛሬራሡ በጣም አሞኝ ሙቀቴ93 እደደረሠ ነግረዉኛል ምንም መፍቴ አላገኘሁለትም ከኒና ብቻ 2ተኛ ከቅልፌሥነሣ ልቤን በጣም ያጦለዉለኛል ዝብሎ በባዶ ሆደ ዋሀመጠጣት አልችልም ያመኛል ምግብ ፍላጐት የለኝም ቪታሚን ሲ ታዞልኝ ጨረሥኩ ያዉነኝ ካራበኝ ኡልበላም ሣይርበኝ ከበላሁ አይሥማማኝም ምላርግ

  • @BilenEfela-e4c
    @BilenEfela-e4c 8 месяцев назад +1

    ዶክተር በናትህ በጣም እራሴን ያመኛል ከጀመረኝ እስከ 3ቀን ይቆይብኛል

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  8 месяцев назад +1

      ብዙ የራስ ምታት መንስዔዎች አሉ። ስለዚህ ሆስፒታል ሄደው ቢታከሙ ጥሩ ነው።
      ሌላ ጥያቄ ካሎት ቴሌግራም ላይ ይጠይቁኝ። 👇👇
      t.me/premiumethio

    • @YaboaseratKassaye
      @YaboaseratKassaye 8 месяцев назад +1

      ዶ/ር በጭንቅላት ውስጥ ውሃ መብዛት የሚባል በሽታ አለ እንዴ እኔ እራሴን በመካከለኛው ያመኛል ሜአርአይ ተነስቼ የመረመረችኝ ዶክተር የውሃ መብዛት ያሳያል አለችኝ ይሄ በሽታ በምድን ነዉ የሚመጣው

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  8 месяцев назад +1

      Hydrocephalus የሚባል በሽታ አለ።
      👉 በአንጎል ውስጥ ventricles በሚባሉት ክፍሎች ውስጥ ፈሳሽ በሚከማችበት ጊዜ ይፈጠራል።
      👉 በህፃናት (ከ 1 አመት በታች) እና ከ > 60 አመት በላይ በሆኑ ሰዎች ላይ ይዘወተራል።
      መንስዔዎች
      1. የማጅራት ገትር በሽታ (Meningitis)
      2. ጭንቅላት ውስጥ ደም መፍሰስ (Subarachnoid hemorrhage)
      3. የጭንቅላት መጎዳት
      4. የጭንቅላት እጢ (Brain tumor)
      5. በዘር የሚተላለፉ በሽታዎች
      ምልክቶቹ
      👉 የደበዘዘ ወይም ድርብ እይታ
      👉 ራስ ምታት
      👉 የሽንት ፊኛ መቆጣጠር ማጣት
      👉 ማቅለሽለሽ እና ማስታወክ
      👉 የንግግር ወይም የማስታወስ ችግሮች
      👉 እንቅልፍ ማጣት
      ምርመራ
      👉 CT-SCAN
      👉 MRI
      👉 Lumbar puncture
      ህክምና
      👉 የመደበኛ ፍሰቱን የከለከሉትን ነገሮች በማስወገድ
      👉 የCSF ፈሳሽ ፍሰቱን ወደ ሌላ ቦታ በማዞር
      ለምሳሌ: ወደ ሆድ (Ventriculo-peritoneal shunt)
      👉 ኢንፌክሽኖችን በማከም

    • @YaboaseratKassaye
      @YaboaseratKassaye 8 месяцев назад

      አመሰግናለሁ ዶ/ር ባገኝህና ሜአራዪን ብታይልኝ ደስ ይለኝ ነበር

  • @DuresaYoel
    @DuresaYoel 5 месяцев назад +1

    Hi

  • @chfh4793
    @chfh4793 6 месяцев назад

    እኔ በጣም ያመኛል ግማሽ እራሴን አይኔ ጆሮየን በጣም ነው የሚያመኝ ያስመልሰኛል በቀን በቀን ነው የሚያመኝ ካሰር ያስከትልብኝ የሆንደ 😢😢😢

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  5 месяцев назад

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @Addisguade-jt5lg
    @Addisguade-jt5lg 8 месяцев назад

    enamesganalen

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  5 месяцев назад

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @ekacrochet8518
    @ekacrochet8518 Год назад

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MotiurRahman-gi8tf
    @MotiurRahman-gi8tf 11 месяцев назад +1

    እባክህ ዶክተረ መፈትሄ ካለህ ተሰቃየሁ ግባሬላይ ተሰቃየሁ

    • @MotiurRahman-gi8tf
      @MotiurRahman-gi8tf 11 месяцев назад

      ኧረ እኔም ነኝ ግባሬላይ ተሠቃየሁ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  5 месяцев назад

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @yichalaleabebe4079
    @yichalaleabebe4079 Год назад

    ❤️❤️❤️🙏

  • @MM-eu8mj
    @MM-eu8mj 11 месяцев назад +1

    እኔ በራስ ምታት ተሰቃየሁ እፍፍፍ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  5 месяцев назад

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @rabia1987M
    @rabia1987M 5 месяцев назад +1

    ዱክተረእኔ20ቀንሆኑኛልምንይሻለኛልሙሉአናቴንከሀላደደሴንጨምሩነውየያዘኝመላበለኝ

  • @medinahussin8647
    @medinahussin8647 Год назад +1

    እኔስ አሞኝ የማልቅው የእራስእህምም

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  Год назад

      የራስ ምታት ያመጣቦትን ምክንያት በመመርመር ይወቁ እና መፍትሄ ከጤና ተቋም ያግኙ። የመከላከያ ዘዴዎችን በቪዲዮው ላይ ያገኙታል።

  • @ሀያትእንድሪስ-ሠ1ወ
    @ሀያትእንድሪስ-ሠ1ወ 7 месяцев назад

    ጎበዝ በርታ ዶ/ር ለቤትህ አድስ ነኘ

  • @SamiraMahamed-cb5cs
    @SamiraMahamed-cb5cs 4 месяца назад

    ማዲረግ ያለብን ምዲነው😂😂😂😂

  • @RahmaRahma-ue5jr
    @RahmaRahma-ue5jr 10 месяцев назад +1

    ለቤትህ አድስ ነኝ እኔ እራስ ምታት አዘዉትሮ ያመኛል አመስግናለሁ ዶኮተር ጠንክር

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  10 месяцев назад +1

      እንኳን በደህና መጡ። በቪዲዮው ላይ እንደገለፅኩት እራስ ምታት የብዙ በሽታዎች ምልክት ሊሆን ይችላል። ስለዚህ ቢመረመሩ ጥሩ ነው።

    • @saraahmed7988
      @saraahmed7988 6 месяцев назад

      እህ እኔም 1 ወር 15 ቀን አለፈኝ እንደት ነው የሚያረግሽ

    • @saraahmed7988
      @saraahmed7988 6 месяцев назад

      ​@@dr.abrahamkassahun በሏህ የምተገኝበትን አዲራሻ አስቀምጥልኝ 😢

  • @AmaanUsmaan-h1m
    @AmaanUsmaan-h1m 11 месяцев назад +1

    Salamaa.bakii..Rasen. samanii.yamaqaxll.mlkatii.yasayniitolloo.aytwnmii.manii.tmkrnllh

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  5 месяцев назад

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio