በወረርሽኙ ኢንፌክሽን የሚመጣውን ትኩሳት እና ደረቅ ሳል በቤታችን የማከሚያ ፍቱን መንገዶች:እጅግ እስፈላጊ :ሁሉ ሊሰማው የሚገባው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 738

  • @yenetena
    @yenetena  4 года назад +169

    የምንወዳቸውንም ሆነ እራሳችንን ከዚህ ወረርሽኝ እግዚአብሔር ይጠብቀን ግን የበሽታውን ምልክት የሆኑትን አይለኛ ትኩሳት እና ደረቅ ሳል ሳንደናገጥ ቤታችን የምናክምባቸው ፍቱን መንገዶች!! ሼር ያድርጉ ሁሉ ሊሰማው የሚገባው
    ጥያቄዎቻችሁና አስተያየቶቻችሁን በኮሜቱ ላይ ፃፋልኝ
    ቪዲዮንም ካያችሁ በውሃላ like ማድርግ አትርሱ

    • @sabasaba4228
      @sabasaba4228 4 года назад +2

      ተባረክ እናመሰግናለን ዶክተር

    • @mekdeasazanaw4496
      @mekdeasazanaw4496 4 года назад +3

      vitamen c bentikms konjo new

    • @betelihemtassew6581
      @betelihemtassew6581 4 года назад +1

      ዶክተር በውስጥ መስመር እንዴት ማግኘት ይቻላል?

    • @saronsemere1308
      @saronsemere1308 4 года назад +2

      Of course

    • @werkineshhailemelekot64
      @werkineshhailemelekot64 4 года назад +2

      ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር ተባረክ ስለ መረጃው እናመሰግናለን

  • @አገሬኢትዪጽያ
    @አገሬኢትዪጽያ 4 года назад +27

    ብዙ አበሻ ዶክተሮችን አውቃለው አንተን የሚለይህ ግን ከአንተ እውቀት ማካፈልህ ብቻ ሳይሆን አለመጎረርህ ከማህበርህ ጋር እኩል ወረድ ብለህ ማስተማርህ። እናመሰግናለን ዶክተር ዳኒ

  • @et1206
    @et1206 4 года назад +2

    ተባረክ አቦ ያንተ አይነት ሺህ ይፈጠሩ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚደረገው የመድሀኒት ምርምር ላይ እንዳለህበት ተስፋ አደርጋለሁ ተባብራችሁ ለውጤት እንደምትደርሱ እርግጠኛ ነኝ

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    ዶር እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ። ሁሉ ከኛ አትለየን ምክርህ በጣም እየጠቆምን ነው። እውቀቱን እና ጥበቡን ይጨምርልህ ወንድማችን አንደበተ ርሩህ ነህ ተባረክ። እና እሰካሁን ምንም አይነት ጭላንጭል መፍትሆሰ የለውም በጭንቀት እኮ ግምትን ልጆቻችን ወላጅ አልባ መሆናችው ነው እኮ አረ ፈጣሪያችንን ሆይ መፍትኤውን እውቀትን ለሰጠኃችው ግለጥላቸው እባክህ ድረሱልን ይሄን መቆጣጠር አንችለውም ካላን በቀር እግዚኦ እንበል ወገኖቼ እግዚአብሔር ይርዳን። አሜን አሜን። ዶር ከልብ እናመሰግናለን ምክርህን ሁሌ ለገሰን በጉግት እንጠብቃለን።

  • @hiwotmichael7864
    @hiwotmichael7864 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ደክተርየ አንደ እርሶ አይነት ያብዛልን ፈጣሪ።

  • @FikirteNAlemu
    @FikirteNAlemu 4 года назад

    ዶ/ር ዳኔኤል፦ በቅድሚያ ጤና ይስጥልኝ ፣ የምታቀርበውን የጤናችን ፕሮግራም በጣም ነው የምከታተለው አሥተማሪና ሥለ ጤናችን ማወቅ የሚገባንናማወቅ የሚገባንግንዛቤ ስለምታስጨብጠን ከእኛ የበለጠ ለእኛ ጤና ስለምትጨነቅ፣ በእግዚአብሔር ስም ላመሠግንህ እወዳለሁ፣ ሠላምሕ ይብዛ።

  • @zionblessed7962
    @zionblessed7962 4 года назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ Thank you Dr በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ዘመንህ ይለምልም ጌታ ከመጣው ጥፋት በደሙ ሁላችንንም ይሸፍነን!🙏

  • @cbacbacba8392
    @cbacbacba8392 4 года назад +33

    #ዶ/ር ዳንኤል እድሜና ጤና ይስጥ የወለድከው የያዝከው ይባረክ #እኛን ወገኖችህን ለማዳን እየለፋክ ነው ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ

  • @evangelistteklutemesgen8374
    @evangelistteklutemesgen8374 3 года назад

    የሚገርም ትምህርት ነው እግዚአብሄር ይባርክህ ብዙ ተምሬበታለው ከዚህ ጋር በአንድ ጊዜ ሶስት ቪዲዮችህን ነው ያየሁት እንቁላል በተመለከተና የልጆችን ምግብ ስለማዘጋጀት

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 4 года назад +3

    ዶ/ር ለምታደርግልን ምክርና ትምህርቶች በሙሉ እንዲሁም ቅንነትህ ፈጣሪ ይክፈልህ ።
    በጣምምምም.....እናመሰግናለን።

  • @ሀገሬኢትዮጵያሰላምሽ-ቸ4ቈ

    ጣሊያኖች በጣም አስለቀሱኝ😭 ወገኖቼ በያላቹበት እግዚአብሔር አብዝቶ ይጠብቃቹ ዶክተር ዘመንህ ያባረክ🙏

  • @samiart2989
    @samiart2989 4 года назад +6

    ተባረክ ወንድሜ .👍.በጣም ግን የሚገርመኝ dislike የሚያረጉ ሰዎች ? እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ !

  • @hayatethiopia3669
    @hayatethiopia3669 4 года назад +3

    ሰላም ዶክተር እኔ በራሴ የሰራሁት ነገር ምንመሰለህ ባለፈው ሳል እና ማስነጠስ ነበረብኝ ግን አልተጨናነኩም ምክንያቱም የሙቀት መለኪያ እቤቴ ስለነበረኝ ሙቀቴን የክቼ ያው እደተለመደው ትክክለኛ የሙቀት መጠን ነው እናም ለሳሌ እና ለሚያስነጥሰኝ ያደረኩት ነገር እቤቴውስጥ በሚገኝ ዝንጅብል ፣ነጭ ሽንኩረት ፣ሎሚ አድርጌ በውሃ ደባልቄ በማፍላት እራሴን አክሜ ለልጆቼ ደሞ በማጠን እዲቆምልኝ አድርጌዋለሁ ሌላው ደሞ ነጭ ሽንኩርት ፣ጥቁር አዝሙድ ፈጭቼ በማር ደባልቄ ጠዋት በባዶ ሆዴ አንዳንድ ማንኪያ እንወስዳለን በመቀጠል ደሞ ማታማታ ስንተኛ ውሃ እና ቪክስ አድርጌ አፍልቼ ሁላችንም በመታጠን በጣም ለውጥ አድርጌያለሁ እና ይሄ የዘወትር ተግባሬ ነው እረግጥ በሽታው በጣም አደገኛ ነው ግን አመመንም አልታመምንም ሁልጊዜ ብንጠቀመው በጣም አሪፍ ነው ይሄ የኔ የቤቴ ተግባር ስለሆነ ለማስተላለፍ ነው

  • @noryayassin2874
    @noryayassin2874 4 года назад +63

    ጌታ ይባርክህ ቅንነትህን ይጠብቅልህ እግዛብሔር መፍትሄውን ይላክልን!!!

  • @tegistkebede2917
    @tegistkebede2917 4 года назад +5

    ዶክተርዬ ቃላት ያጥረኛል አንተን ለማመስገን እግዚአብሔር ባርኮሃል መጀመሪያውኑ። ቢሆንም ከመላዉ ቤተሰብህ ጭምር ጤንነት እመኝልሀለሁ። ለመላዉ ኢትዮጵያውያን ና ኤርትራውያን ለምትሰጠዉ ምክር አመሰግናለሁ። ወገኖቼ ራሳችሁን ጠብቁ።

  • @meseretshewaye6343
    @meseretshewaye6343 4 года назад +71

    ይህ ሁሉ ጥንቃቄ እንዳለ ሆኖ ሁሉም ሰው በየእምነቱ በጸሉት መትጋትነው ዶ፡ር ምሥጋናይ ከልብነው

  • @zehabeabdu1278
    @zehabeabdu1278 4 года назад +4

    ዶክተር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር አብዝቶ ይስጥህ አንተንም ሙሉ ቤተሰብህንና ምስኪኑን የኢትዮን ህዝብ ከአስፈሪው በሽታይጠብቅህ/ ይጠብቀን/ ከምድርም ያጥፈልን

  • @ethioacat4641
    @ethioacat4641 4 года назад +3

    በውነቱ እናንት ኢትዮጵያውያን ዶ/ሮች ወገናችሁን በቋንቋችን በማስተማር ለማዳን የምታደርጉትን ጥረት እግዚአብሔር ይባርክ እናንተም ከነቤተሰባችሁ ተባረኩ። ኢትዮጵያ ን እግዚአብሔር ያስባት አለምንም ጭምር።

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema9001 4 года назад +9

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
    እግዝያብሄር አምላክ ከዚከመጣው ወረርሽኝ ሁላችንንም እቅፍድግፍ አድርጎ
    የምህረቱንይስጠን ሁላችንም በጾም በጸሎትእግዝያብሄርን እንማጸነው
    እሱ ሁሉ ይቻለዋል ወደሱ በጸሎት መበርከክ ነው
    መልካምቀን

  • @ሐናየድሬዋ
    @ሐናየድሬዋ 4 года назад +1

    ደክተር በጣም እናመሰግናለን ግዜህን መስዋት አርገህ ለህዝቦችህ ይሄን ሁሉ ትምህርት አዘል ኤንፎርሜሽን በመስጠትክ ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር ከዚህ ከመጣብን ወረርሽኝ ይጠብቀን ሁላችንም እራሳችንን በዚህ ትምርት መሰረት ከተከተልን ምንም አንሆንም እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን እናመሰግናለን

  • @meronmeron5610
    @meronmeron5610 4 года назад +6

    ለአንተ መልካምነትን የሰጠ ጌታ እየሱስ ይባረክ ዘመንህ ይባረክ ዶ/ር ዳኒ

  • @pecae9141
    @pecae9141 3 года назад

    ዘርህ ይባረክ ረጅም እድሜ ከጤናጋር እመኝልሐለሁ ቅንነትጀህ በጣም ደሰይላል ብዙ ተማርኩኝ 👍👍🙏🙏🙏

  • @ownerowner8053
    @ownerowner8053 4 года назад +178

    እኔ የምለው dislikedየሚደርጉ ሰዎች በባህርይ ችግር ያለባቸው መሆን አለባቸው እንጂ ምኑ ነው አሁን dislikedየሚደረገው ኧረ ተፈወሱ

    • @gracekensington4971
      @gracekensington4971 4 года назад +1

      Owner Owner exactly

    • @yosithegreat7877
      @yosithegreat7877 4 года назад +2

      አይዞህ ጤኔኞች አይደሉም ይህንን ትምህርት ዲስ ላይክ የሚያደርጉ የአይምሮ ደሀ ናቸው።

    • @raheltakele500
      @raheltakele500 4 года назад +1

      enam yemgermge eshu new human malet men ayent feture new ? bezgh esat yehone geza yserawen bezat megmet ayketm dekmge syele letga endzgh sitga dislike yalut sawchi menalbalt like yalu meslochaw mehon albet

    • @sabasabu5697
      @sabasabu5697 4 года назад +1

      Owner Owner yalmewk yehnal

    • @dadylove4564
      @dadylove4564 4 года назад +1

      That is my thoughts exactly 🤣 But thank you Doc for your help we really appreciate God bless you 🙏🙏🙏 keep up the great work

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 4 года назад +7

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ዶ/ ር እጅግ በጣም ጥሩ information ነው የምትሰጠን ወቅቱን እየጠበቅህ ንው የምታቀርብልን ጊዜህን ሰውተህ ነውና thank you so much

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 4 года назад +25

    እናመሰግናለን ዶክተር ዳንኤል እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን አሏህ በሽታውንም ያጥፋልን

  • @ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ
    @ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ 4 года назад +1

    ተባረክልን ወንድማችን መልካም ነው ገለፃህ ግዜህን ስለሰጠኸን ክበርልን

  • @eimanhawa7820
    @eimanhawa7820 4 года назад +39

    እናመሰግናለን ዶርተርየ ይህን በሽታ አላህ ያጥፋልን

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 4 года назад

    ዶ/ር ዳንኤል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ለምትሰጠን የጤና ትምህርት እናመሰግናለን!!!

  • @kidistasfaw1472
    @kidistasfaw1472 4 года назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር በተጨማሪ መቅደም ይለበት እግዚአብሔርን መፍራት ከትህዛዙ ያለመውጣት ነው ስለ ትምህርቱ ግን አመሰግናለሁ

  • @selamwitweldegebriel4948
    @selamwitweldegebriel4948 4 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
    እኔ መጠያቅ እፈልገው መዳኃኒት የማይገኝባቸው ብዙ ቦታዎች አሉ ባህላዊ መንገድ የተሰሩ እሬሰርቾች ካሉ በተለይ በቂ መዳኃኒት የማይገናኙ የጋራችን ቦታዎች አሎ በዚህ ጉዳይ ላይየምትለዉ ነገር ካለ የማክበር ጥያቂ ከምስጋና አቀርባለዉ ስለምትሰመን ትምህርት ምስጋናዬ ከፍ የለ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዶክተር

  • @getegebeyehu6747
    @getegebeyehu6747 4 года назад

    ጤና ይስጥኝ ዶ/|ር
    በጣም አመሰግናለሁ. You have no idea how useful this information is . Thank you 🙏 again.

  • @ማራናታፍቅር
    @ማራናታፍቅር 4 года назад

    ተባረክልን በተጨነቅንበት ጌዜ እንዲህ አይነት ኢንፎርሜሽን መስጠትህ ምን ያህል ለህዝብ እንደተጨነክ ያሣያል

  • @TG-zf5ep
    @TG-zf5ep 4 года назад +23

    እናመሰግናለን ጭንቀታችንን እግዚአብሔር ያስዉግድልን:: በፀሎት እንድንፀና ይርዳን

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 4 года назад +2

    ዶ/ር ዳንኤል በእውነት በጣም ነው የምናመሰግንህ ለምትሰጠን ምክር ።

  • @አማራየጥበብመፍለቂያፋኖወ

    በእውነት የሀገርና የህዝብ ጀግና ነህ
    ኑሩልን፣ወንድም ሁል ቀን ምርመራውን አደርጋለሁ ሁል ቀን፣37፣/ነበረ፣ዛሬ ደሞ 38፣ነው ችግር አለው ወይስ አስረዳኝ

  • @ስላምአየን
    @ስላምአየን 4 года назад +9

    👏👏ዋናው #ጤና ነው ዶክተር 👨‍⚕️ዳኒ በተለይ በዚህ አስጨናቂ ስአት በጣም እናመስግናለን ጤናማና በህመሙ ዙሪያ የተሻለ አስተሳስብ እንዲኖረን እያደረከን ነው እኔ ጤናዬን ከምንም በላይ ነው እምጨነቅለት 🙏💙ተባረክ

  • @saudiksa7174
    @saudiksa7174 4 года назад

    እና መሰግናለን በርታ ጎበዝ ፈጣሪ ደግ ነገር የምትለግሰው እሱ ይጠብቅህ ያሳካልህ

  • @ሀዊኪያ
    @ሀዊኪያ 4 года назад

    እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ከቻል የመድሀኒቶቹን ስም በፅሁፍ ብታስቀንምጣቸው ......!!!

  • @እግዝአብሔርፍቅርነውእግዚ

    ተባረክ ወንድሜ ከልቤ አመሰግናለሁ ዘመን ይባረክ በእየሱስ ስም

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ1ዘ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ1ዘ 4 года назад

    እዉቀት ከፍፁም ቅንነት እና ግልፅነት ተባረክ

  • @asegeteshome7837
    @asegeteshome7837 4 года назад +1

    Wendem enamsegnalen tebarek..

  • @hgyygghh5647
    @hgyygghh5647 4 года назад

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን በለህበት ሠላምህ ዪብዛ ያተን አይነት ምስልህን ያብዛልን ያረብ 👍👍👍

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 4 года назад

    በእውነት ተባረክ ቅንነትህን ይጨምርልህ እግዚአብሔር ቤተስብህን ይባርክ ስለሁሉም ጌትይቅርይበለንአሜን

  • @ababiya_1087
    @ababiya_1087 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ።ኑርልን ብቻ ነው የምልህ። አምላክ ሺ አመት ያኑርህ!!!

  • @dir204
    @dir204 4 года назад

    እናመሰግናለት ወንድማችን ወገን ለወገን መርዳት ማለት ይሄ ነው የማያውቁትን ማሳወቅ ትልቅነት ነው። ♥♥♥

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 4 года назад +3

    ስለምትሰጠን updateted inforemaion አመሰግናለው አንተንም ቤተሰብህንም ጌታ ይጠብቃችው thank you Dr

  • @ይበቃል16
    @ይበቃል16 4 года назад

    እንደምን አደርክ የሰማሁህ ጥዋት ስለሆነ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ ስለመንተማሪያም ያለ ሰው ሲሰጡት እግዚአብሄር ይስጥልኝ ይላል እኔም እግዚአብሔር ይስጥልኝ ብየሀለሁ ሰላሙን ያብዛልን አሜን

  • @hanaboqale4617
    @hanaboqale4617 4 года назад

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክክ በብዙ ዶክተር ዳኒ በጣም ጥሩ ግንዛቤ ሰጥተህናል መረጃህ ይቀጥል Tnx

  • @hagerenuriy3504
    @hagerenuriy3504 4 года назад +13

    ያንተን መልክት እስክሰማ ጓግቼ ነበር ኑርልኝ ተባረክ

  • @marthaalemu850
    @marthaalemu850 4 года назад +13

    ዶክተር በእውቀትህ እንዲህ እደረዳከን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ቤተሰብህን አንተንም ይጠብቅህ ወንድማችን እናመሰግናለን።

    • @erkabneshwolde2428
      @erkabneshwolde2428 4 года назад

      ዶክተር በእውነት ምክሮችህ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ምክሮችህ አይለየን እናመስግናለን

  • @tegazeabe9821
    @tegazeabe9821 4 года назад +1

    በእውነት ከልብ እናበሰግናለን
    በፍጥናት ሰላምታደርሰን
    በጣም ጠቃሚነው
    አብዝቶ ይጨምርልህ ፍጣሪ
    ሻሎም

  • @godislovegodislove461
    @godislovegodislove461 4 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር
    እግዚአብሔር ይባርክህ ስለ ምታቀርባቸው ጠቃሚ ትምህርቶች ወቅታዊ እና አስፈላጊ የጤናችን እውቀት እና መረጃዎች ስለምትሰጠን።

  • @haregesleshi1178
    @haregesleshi1178 2 года назад

    ዶ/ር ዘመንህ ይለምልም እግዚአብሔር ቤተሰብህን ይባርክልህ

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 4 года назад +3

    አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። ተባረክልን

  • @molumolu3229
    @molumolu3229 4 года назад

    እጅግ በጣም ጠቅምት ትምህርት ነው እናመሰግናለን ከልብ 😍😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @iamanethiopian3949
    @iamanethiopian3949 4 года назад +4

    ሰላም ላተ ይሁን መልካም ወንድማችን ስለምትሰጠን መልካም አስተምሮህን እናመስግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ያክብርልን አተ መልካም ሰው 💚💛❤🙏
    የሰላም አባት እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለቅዱስ ሐዋርያት ሰላሜን እሰጣችኋለሁ የምሰጣችሁም አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ብለህ እንደተናገርካቸው አሁንም እውነተኛ ሰላምን አጥታ እወዋተተች ላለችው አለማችን ሰላምንና ምህረትን ስጣት አሜን(፫)

    • @ledyatesfaye1611
      @ledyatesfaye1611 4 года назад

      አሜን አሜን

    • @TG-zf5ep
      @TG-zf5ep 4 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን በቸርነቱ ያስበን

    • @dbhfnfjfjr5870
      @dbhfnfjfjr5870 4 года назад

      እናመሰግናለን

  • @አልሀምዱሊላህአልሀም-በ5ጀ

    እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥክ ዶክተር thank you

  • @elizabethtesema56
    @elizabethtesema56 4 года назад

    ዶ/ር ዳኒ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይጠብቅህም ቅንነት የእግዚአብሔርን ፊት ታያለችና ስለቅን መረጃዎችህ አመሰግናለሁ

  • @አፀደማርያምማሬ
    @አፀደማርያምማሬ 4 года назад

    Egziabher ewketihin ybarkilih ,betam tanebaleh , kin sew neh berta wendime . Ene anten mayet kejemerku jemiro sint yetena lewut endametahu ene neg yemakew .

  • @hallelujah1383
    @hallelujah1383 4 года назад +1

    ሁሌም ምስጋናዬ የላቀነው ያለውን ሁሉ ሁሌ ስለምታሳውቀን እግዚአብሔር ይባርክህ::

  • @ድንግልናትየሁላችንተስፍ

    *እናመስግናለን ደኩተርየ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ይስጥልን እኔ ጥያቄ አለኝ ማለትም አሰስያ አለብኝ አፍጫየን ያፍነኛል ያስነጥስኛል በጣም ያሳከኛል ፈሳሺም አለው እና አይኔን ቅድቤን ሙሉ ፊቴን ነው የሚያሳከኝ 5 አመት ሆነኝ ከጀመረኝ ይሄው በሀኪም ቤት በመዳኒት ስውነቴ ተቃጠለ ለውጥ የለውም መዳኒቱ ሲያልቅ መልሶ ያፍነኛል ያስነጥስኛል በቃ ምን ልበልህ ስቃይ ነው ሁሉንም ነገር ተመረመርኩ ግን ምንም የለብሺም ከሺታ ነገር እራቂ ነው የሚሉኝ ብቻ ስው አድርጊ ይሄን ተጠቀሚ ያለኝን ነገር ሁሉ ተጠቀምኩ ለውጥ የለውም ቢያስ በቃን ከ50 ግዜ በላይ ያስነጥስኛል ያፍነኛል ለ 5 አመት ማለት ነው በጣም ተስፍ ቆርጥኩ ምን ላድርግ እባክህ የምታቀው ነገር ካለህ ስለ እግዚአብሔር ብለክ እርዳኝ*

  • @Addistoday
    @Addistoday 4 года назад +16

    በጣም ምርጥ ዶክተር!❤❤❤

  • @እናቴንናፋቂሥደተኛዋ

    ደኩተር አላህ ይባርክህ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው መልካም ሠው ነክ

  • @nardoszewdie2675
    @nardoszewdie2675 4 года назад

    ስለበጎ ሥራዎችህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤️❤️

  • @kukutomas1428
    @kukutomas1428 4 года назад +14

    Dr Daniel,I was very very confused regarding those topics,really keep my mind a bit relax now after this video, you are showing your love and care thank you ,keep safe our brother,God bless

  • @tesfasenaytube9868
    @tesfasenaytube9868 4 года назад

    መልካም ሰው ነህ ይህን የመሰለ ጠቃሚ ምክር ስለሰጠኽን እግዚአብሔር ይባርክህ እውቀትህን ያብዛልህ፡፡ 1 ጥያቄ አለኝ ይህ ቫይረስ ከላይ የጠቀስካቸውን ምልክ ቶች በሰው ላይ ከመታየቱ በፊት ለሌላ ሰው ቫይረሱን ያስተላልፋል ወይ ? አመሰግናለሁ፡፡

  • @asadeteshome1114
    @asadeteshome1114 4 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአቢሄር ይባርክህ አሜን

  • @nokiathanks7193
    @nokiathanks7193 4 года назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ዳኒ አላህ ሰላሙን ያአምጣልን

  • @sabrinayrus3441
    @sabrinayrus3441 9 месяцев назад

    እናመሠግንአለን ወዲም መልካምነት ለራሥቢሆንም። ፈጣሪ እዲሜህን ይጨምርልህ። መዳኒታችን እግዜቤርነው ከዲግል ማሬምልጂጋር። እኔ ይኸው ሥደትላይ። 5ወርሆነኝ እያሣለኝ በምነት ግን አሁን ጉሮሮየላይ። ማታላይ ብቻነው እሜሥለኝ ቲንሺ ፈጣሪ ይማርሺ በሉኝ

  • @elssabetdesalegn568
    @elssabetdesalegn568 3 года назад

    ዶክተር እግዚያብሄር ይባርክህ ምክርህ በጣም ጠቅሞኛል

  • @nf7198
    @nf7198 4 года назад

    Tebarek Egziyabher melkamintihin aykeyrew.. Thank you

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 4 года назад

    ስለምታቀርብልን ጥሩ ምክር እናመሰግናለን

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 4 года назад +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በነፃ ሕይወት መስጠትህ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ1ዘ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ1ዘ 4 года назад

    ሺ ይወለድ እንዳንተ አይነቱ እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @halimabah1214
    @halimabah1214 4 года назад +1

    ፈጣሪ ያጥፉልን ይሄን በሽታ ዶክተር እናመሰግናለን

  • @balamfeker8279
    @balamfeker8279 4 года назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ዳንኤል
    ዶክ ተር በቅድሚያ ስለሚሰጡን አገልግሎት እጅግ በጣም እያመሰገንኩኝ እኔን ስላስጨነቀኝ የጤና እክል ጥያቄ እድጠይቀዎት ስለፈቀዱልኝ በድጋሚ እጅግ በጣም አመሰግናለው ።
    ዶክተር ወደ ጥያቄየ አልፉለው ከአንድ ወር በፊተረ በጣም ከባድ እቃወችን አነሳነበር ያለ እረፍት ለሁለት ቀናት በዛበዎላ ከአራት ቀን በዎላ በግራ ጎኔ ህመም ተሰማኝ ከአስር ደይቃ በላይ መቀመጥ አልችልም ከመቀመጥ ይልቅ ትንሽ መተኛት ለህመሜ ማስታገሻ ነበር ስተኛ ግን በጀርባየ ነው እጅ ባመመኝ የግራ ጎኔ በኩል እስካሁን ድረስ መተኛት አልችልም ሲብስብኝ ወደ ሀኪም ቤት ሄድኩ ሽንት መመስጠት ተመረመርኩ ችግር እደሌለብኝ ነገረኝ ነገርግን በቂወሀ ጠጭ አለኝ እና መዳኒት አዘዘልኝ ምንም ለውጥ የለውም
    ዶክተር ግራ ጎኔን ይባስብኝ እንጅ በቀኝ ጎኔም በኩል አዳንዴ ተመሳሳይ ህመም ያመኛል እባክዎን ዶክተር መፍትሄውን ይጠቁሙኝ ? በስደት ሀገር ህመም ተጨምሮ በጣም ከባድነው !

  • @ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ
    @ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ 4 года назад

    ተባረክልን ጥበብህን ማስተማር ቀናነት ነ ው ሳናመሰግንህ አናልፍም ተባረክ

  • @danielmamo2437
    @danielmamo2437 4 года назад

    በብዙ ተባረክ ዋጋህ ታላቅ ነው በስማይ

  • @zinashsidamo4199
    @zinashsidamo4199 4 года назад

    ዶክተር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
    ወገኖቼ እግዚአብሔር በያለንበት ይጠብቀን

  • @abinezerabinezer1595
    @abinezerabinezer1595 4 года назад

    እናመሠግናለን ደህና ቆየን በጤና ኑር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @solosheger5450
    @solosheger5450 4 года назад +31

    I have big respect for you. Thanks Dr.

  • @agapelove8
    @agapelove8 4 года назад

    You r one of a kind my brother !!! Very helpful but pls speak a little slower if you can because you speak very fast .

  • @godbless1506
    @godbless1506 4 года назад

    እግዚያብሄር ይስጥህ ዶክተር ሁሌም ምክርህን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @menasse8720
    @menasse8720 4 года назад +1

    Very competent professional we appreciate your input
    Thank you

  • @abzashlamam5778
    @abzashlamam5778 4 года назад +1

    ዶ ር ምክርህ ጠቃሚ ነዉ ጌታ ይጠብቅህ

  • @helenmekonene1633
    @helenmekonene1633 4 года назад

    የምወድክ ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክሕ እናመሠግናለን ፈጣሪ ይሕን በሸታ ያጥፋልን

  • @yaaRABBIISETUUBEKKAA
    @yaaRABBIISETUUBEKKAA 4 года назад +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ዶክተር አምላከ ቅድሳን ከዚህ ክፉ በሽታ ይሰውረን

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 4 года назад +4

    እናመሰግናለን ወድማችን ተባረክ ብለናል🙏🙏🙏!

  • @Ghp7657
    @Ghp7657 4 года назад +6

    አኔ በዚሁ long term fasting ሊጀምር ነው. በጣም አናመሰግናለን🙏

  • @panayotayehu5013
    @panayotayehu5013 4 года назад +1

    ዶ.ር ዳንኤል በጣም ብዙ ወገኖችህ እንዲጠቀሙበት ሁለት ዓይነት ቪዲዮ ብትሠራ አንዱ ዓይነት በቀጥታ ወደ መድኅኒቱ ዓይነትና ወደ አጠቃቀሙ ብትገባ። ምክንያቱም ተመልካቾችህ ቁጭ ብሎ መማር ጊዜውም አይኖርም ቋንቋዎች የምትጠቀማቸው ከባድ ነው ወደገደለው ብትገባ ብዙ ሰው ታድናለህ

  • @alemteshayekebede294
    @alemteshayekebede294 3 года назад

    Dr .Daneale God bless u and ur family .

  • @saraseyoum3410
    @saraseyoum3410 4 года назад +3

    ዶር በጣም እናመስግናለን መቼም ልዑል እግዚአብሔር የማስተማሩን ፀጋ ስጥቶሃል በደንብ በተብራራ ሁኔታ እንድገነዘብ አድርጎኛል ፍርሃቴንም እንድቀንስ አድርጎኛል አመስግናለው ::

  • @emanew9988
    @emanew9988 4 года назад

    እረጅም እድሜናጤናእስከቤተሰብህአሏህይስጥህ ጊዜህን መፅዋትአርገህእኛንለማሳወቅትጥራለህናመሰሎችህንፈጣሪያብዛልን

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ

    እናመሰግናለን ዶክተር አላህ ከመጣው በሺታይጠብቀን አላህያሳው ያረብ ሰላም ለሁላችን

  • @guenetassefa1550
    @guenetassefa1550 4 года назад +1

    Dr. Dani God bless you and your family richly! Very informative as always. I lack words to thank you enough. May the Almighty Bless you

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 4 года назад +5

    God bless you Doctor ! thank you so much .

  • @mimib.5296
    @mimib.5296 4 года назад

    I thank God for Yene Tena RUclips service and your Ministry! Keep up the great job brother!!!
    Stay blessed!!!

  • @amind3365
    @amind3365 4 года назад +7

    ከነሙሉ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር በጣም እናመሰግናለን:: እግዚአብሔር የመድሀኒቱንም የክትባቱንም ጥሩ ዜና ያሰማን

  • @negedetsehayseifu3139
    @negedetsehayseifu3139 4 года назад +11

    ወንድሜ ተባረክ በጣም ነው የምናመሰግነው

  • @rahelhabte7920
    @rahelhabte7920 4 года назад +1

    Dr Dani ante betam Liyu sew neh geta yebarekeh Eg/er kezeh hulu segate beka yebelen meretune yaderegilin .