ትኬት ተቆርጦለት አ.አ የገባው ኮከብ ቆጣሪው ጠንቋይ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 76

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 3 дня назад +12

    ✍️✍️✍️✍️ሻምበል ሰላም ላንተ ይሁን ሀገራችንን እያሰቃያት ያለዉ የሟርትና የጥንቆላ የእርግማን መንፈሥ ነዉ እለት እለት የለፋንበትን በረከታችንን የሚሻማ የሟርት የሥልብና መንፈሥ ነዉ በእዉነት እልሀለሁ በዚህ ጎጂ የእርግማን መንፈሥ እንደሀገርም እየወደቅን ነዉ ያሳዝናል በጣም እየጎዳን ከመልካም የሂወት መሥመር እያሥወጣን ሀገርና ሀይማኖት ታሪክን የሚያሥቀጥል ትዉልድ እያኮላሸብን ነዉና እባክህ ይህን ፖሮግራምክን ወደ ቴሌቨይን ቻናል ላማሳደግ ብትሞክር የተሻለ ተደራሽነት ን ሥለምታተርፍ በርታልን 💚💚💚💚💚

  • @AlemMasresha-z7q
    @AlemMasresha-z7q День назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 4 часа назад

    ከጥቅም ገዳቱ ለሚያመዝን ነገር ለምን ይሆን የምንጓጓለት ለርኩሱት በጣም ያሳዝናል የሆነው የሚሆንብን ሁሉ እግዚአብሔር ከአገራችን ያጥፋልን💚💛❤🙏💚💛❤🙏እንደዚህ በትውልድ ለሚጫወቱ ሁሉ💚💛❤🙏

  • @amannmihiretab3355
    @amannmihiretab3355 2 дня назад +4

    ተመስገን አባቴ ደፍተራዎችን እንዲ አጋልጥልን

  • @HuluLove-f5t
    @HuluLove-f5t 3 дня назад +4

    ለወርቅአፈራው ንገረው ባባ ቫንጋን ደጋግሞ የሚያንቆለጳጵሳት እሱ ነው የተናገረችው ተፈጽሟል ሆኗል ደርሷል እያለ የሚቀባጥረው እሱ ነው

  • @weredewoshike5505
    @weredewoshike5505 3 дня назад +2

    እግዚአብሔር ከነዚህ ለምድ ለባሽ ከሀዲያን ይጠብቀን።

  • @yohannes8242
    @yohannes8242 2 дня назад +3

    Thank you for everything you do.

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 17 часов назад

    Thanks 🙏 Egzeabher yemesgen !? May what you mentioned open our eyes and ears sin means what? God is Good and Always Good!

  • @Omosuger3838
    @Omosuger3838 День назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን አሜን 🤲🏼

  • @tsegayemegersa3402
    @tsegayemegersa3402 3 дня назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @dawitdadi600
    @dawitdadi600 2 дня назад +1

    TEBAREKI ! NURILIN WENDIME.

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 3 дня назад +1

    Kale hiwte Yasmalen Amen 🙏 ❤

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 3 дня назад +1

    Kale hiwot yasemalen Egziabher yistelen ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bezuayhugetahune6200
    @bezuayhugetahune6200 День назад

    ምን ዋጋ አለው ቅባት ፀጋ ተሃድሶ ሌሎችም አሉ እንደ አልቂት ደሟን የሚመጡ የሚያሰድቡ በጣም ያሳዝናል

  • @MechaledestaDesta
    @MechaledestaDesta 3 дня назад +1

    Tanks shanbel ❤❤❤

  • @አፎሚያታደሳ
    @አፎሚያታደሳ 3 дня назад +1

    ሰውን ወደ ራሳቸው ለመሳብ፣ብሎ በመልከአ ጵራቅሊጦሰ ድግምት ይሠራል እያሉ መተት የመተቱ በመልከአ ሳጥናኤል ነው እኮ እግዚአብሔር አምላክ ይገሥጸው

  • @አፎሚያታደሳ
    @አፎሚያታደሳ 3 дня назад +4

    እግዚአብሔር፣ ይመሰገን፣ሰላም ይሁን ፣ወንደምችን
    አረ ወንደምችን ይህ ነገር፣መልከአ ጵራቅሊጦሰ አይደለም ሰውየው ውሸታም ነው ስጀምር በመልክአ ጵራቅሊጦሰ ድግምት አይሠራም ሰውየው ውሸታም ነው ስጀምር ሰውየው ደብተራ ነው መቶ በመቶ ሰውየው ደብተራ ነው ደግሞ መልከአ ሳጥናኤል እየደገሙ የሰው ልጅን የሚያሠሩት በዚህ አይደለምን እውነት እግዚአብሔር ያድነን

  • @asinakuberihun375
    @asinakuberihun375 День назад

    እህህህህህህህ ተሰቃየን እንጅ ወንድሜ

  • @andud9200
    @andud9200 3 дня назад +2

    ተዋህዶ ለሆነ ሰዉ ቄስ መሳዩ ስታዩት የእግዚአብሔር መንፈስ የራቀዉ ሰዉ ነዉ ያስታዉቃል

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 2 дня назад +1

    ምን አልባት እሱ ክተ ማላይ እየዞረ የሚሰ ነው እዉ ነት ብለአል ወድማችን

  • @ሳራወለየዋ-ወ3መ
    @ሳራወለየዋ-ወ3መ 3 дня назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Weldsenibet2017
    @Weldsenibet2017 2 дня назад

    ቃይናን የቀደሙ ሰዎች ( ኒፍሊሞች) በድንጋይ ላይ የጻፉትን የጥንቆላ መጽሐፍ አገኘ መጽሐፈ ኩፋሌ 8፡12

  • @tsigeredawondaferew6651
    @tsigeredawondaferew6651 2 дня назад

    Antes maneh Eeyesus Bichwn Geta new.

  • @kurakasa5566
    @kurakasa5566 2 дня назад

    ስለ እግዚአብሔር ሰው መሆን እንማራለን አልክ አልገባኝም

  • @Yotod.
    @Yotod. 3 дня назад +1

    ከጥፋት ውኃ በፊት የወደቁት መላዕክት የተከለከለ ጥበብን ለሰዉ ልጆች አስተላለፉ ከተባለ፤ከጥፋት ውኃ በኋላ ከኖህ በስተቀር የተረፈ ስለሌለ ይህ ሁሉ ምድራችን ላይ የምናየው የተከለከለ ጥበብ/እርኩሰት/ ከየት መጣ?

    • @elsabethbelayneh1960
      @elsabethbelayneh1960 2 дня назад +1

      ጥሩ ጥያቄ !

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl День назад

      የወደቁ መላአክት በምን ነው ያስተማሩት መናፍስት አይሉም እንዴ ይህ ምን እንደማለት መሰለህ ሰይጣን ከውሃጥፋት በፊት ስለርኩሰት ካስተማረ በኋላ ከውሃ ጥፋት በኋላ ሰው ለምን ርኩሰት ይፈጽማል እንደማለት ነው መልሱ ሰይጣን በሰው አድሮ ርኩሰትን ያስተምራለ ነው ሰይጣን ከኖህ የውሃ ጥፋት በፊት ነበረ በኋላ አልነበረም ልትለን ነው እና ኢዩ ጩፋን ምከረው

  • @brhanZegeye
    @brhanZegeye 2 дня назад

    የሰውን እያሞገሱ የራስን ማራከስ
    ጥበብን እና ጥንቁልናን አያቅም
    ይህሰወየ

  • @kifleerossaethiopia5029
    @kifleerossaethiopia5029 2 дня назад

    change to scientific; it is not magic. it is good for protecting your Country

  • @Hizkealberhanu
    @Hizkealberhanu День назад

    Esu eyale yalew lemin tikidale? Esu bisera aygeltim neber biye asibalew,asadagi yebedelew yalkewun gin tikuret bitset,kechalk wongel bicha endsebek bitimker tenkoyi lerasu yitefal,meskelim beseyitinim beteminet wusti ale esun memekia atadirg

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl День назад

      “ጠንቋዮችም ፈርዖንን፦ ይህስ የእግዚአብሔር ጣት ነው አሉት፤ የፈርዖን ልብ ግን ጸና፥ እግዚአብሔርም እንደ ተናገረ አልሰማቸውም።”
      - ዘጸአት 8፥19
      “በዚያም ሰዓት የሰው እጅ ጣቶች ወጥተው በንጉሡ ቤት በተለሰነው ግንብ ላይ በመቅረዙ አንጻር ጻፉ፤ ንጉሡም የሚጽፉትን ጣቶች አየ።”
      - ዳንኤል 5፥5
      “እኔ ግን በእግዚአብሔር ጣት አጋንንትን የማወጣ ከሆንሁ፥ እንግዲህ የእግዚአብሔር መንግሥት ወደ እናንተ ደርሳለች።”
      - ሉቃስ 11፥20
      ጌታ የእግዚአብሔር ጣት ያለው ምን ይሆን😎 ትንቢተ ዳንኤል 5

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 2 дня назад +1

    ኦርቶዶክስ በግልጽ ጥንቆላን እስካላወግዘች ተባባሪ ናት ። ምንጩ እንዳትሆን መታገል አለባት

    • @HopeRight-x7n
      @HopeRight-x7n 2 дня назад

      Balega orthodox lay afachwhun atekefetu ke megemeryam tawegzalech begeleseb batekerstyanen atekonenu

  • @ganat12345
    @ganat12345 3 дня назад +1

    እንደነዚህ,,አይነቶቹ,,መሪጌታዎችና,,ደፍተራዎች,,ናቸው,,አጥማቂ,,እየከለከሉ,,ያሉት,,,,ደጋሚሁሉ,ነው,የተሰበሰበው,,,,,ቤተክርስቲያን,ውስጥ,,💔💔💔

    • @HopeRight-x7n
      @HopeRight-x7n 2 дня назад

      Atemakm yemteyachew ye sudan tenkuway nachew

  • @getachewdstv3270
    @getachewdstv3270 3 дня назад +1

    ቅንሰው ነህ እና ደስትለኛለህ

  • @rodasgirma6471
    @rodasgirma6471 3 дня назад +4

    ለምን ታዲያ ልክ ከፈጣሪ መልእክት እንደተቀበሉ ትምቢታቸው መሬት ጠብ የማይለው እያሉ ለምን ያንቆለጳጵሷቸዋል

  • @yonasJemberu-w3z
    @yonasJemberu-w3z 2 дня назад

    Washetame😅😂

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 2 дня назад

    ጥንቆላ የቤተ ክርስትያን ኣገልግሎት ሲከለክል አላየንም

  • @Tomas-komita
    @Tomas-komita 2 дня назад

    ባህል ሕክምና የሚባሉ ደብተራ ብዙ ሰብ በሕማም የባልሹ አሉት መንግስት ራሱ ዋና ታባባሪ ነው ታድያ ለምን ህዝብ ዝምብሎ ለመንግስት ይደገፋል

  • @eshetutamiru7180
    @eshetutamiru7180 2 дня назад

    መልከአ ሳጥናኤል ነው የሚባለው ስሙን መጥራት ፈሩ መምህሩ እርስዎም የውቁታል እንዴ በደንብ አነበነቡትሳ

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl День назад

      እንዳነበበ ሰው አክት አታርግ ወረኛ እስቲ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፉን ሲጀመር እንዲህ የሚባል መጽሐፍ ቤተ ክርስቲያን አታውቅም አንተ ሰይጣን ያደረበትን የትዝታው የቅርብ ተረት ይዘህ እዚህ መጠህ አትለፍልፍ መልክዓ ለማለት መልከአ የምትል ሰውዬ ታወራለህ 😂😂 መምህር ታውቀዋለህ አናውቀውም ራሱ ትዙ የፃፈው ይሆናል የኛ መጽሐፍ አንተ ሰርቀህ የወሰድከው መጽሐፍ ቅዱስ ነው ወዳጄ

  • @ትንሳዔሽንያሳየኝሀገሬ

    ተዋቸው አልተሰካለትም ለዚህ ነው

  • @MehamudHamudi
    @MehamudHamudi 17 часов назад

    yehanaw.andeya.temert.emtemaraw.yetawoke.naw

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 2 дня назад +1

    አቤት ዘንድሮ እድሜ ለነ መምህር ግርማ መምህር ተስፋዬ አበራ እምነታችንን እንድንወድ እንድናውቃት ስላስተማሩን እድሜ ጤና ይስጣቸው
    ምድረ ጠንቋይ ደብተራ ከእውነተኛ አባቶች የሚለይበት ግዜ ደርሷል

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l День назад

    ለምን ቤተክርስቲያኗ ጥንቆላን አታወግዝም?
    ጥንቆላ የሚሰሩ በቤተክርስቲያን ውስጥ ስራላይ የሚኖሩ አይጠፉም።

  • @HanaZewdu-e4i
    @HanaZewdu-e4i 2 дня назад

    Alemawekh yante abetoch bezihu metet ante lay mengesachwn new ante mskin neh matawkew bzu gud ale

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl День назад

      🤣🤣🤣🤣እሽ ኢየሱስ አምላክ አይለም ከሙስሊሞች በመጽሐፍ ቅዱስ ማስረጃነት ነገር ነሽ ከአንቺ ደሞ ስለቤተ ክርስቲያኔ ልስማ ለምን አገይኝም በጣም ነው ምቀልጅው መተት እንደሚሰሩ ማስረጃ አለሽ ኢዩ ጩፋን ሰላም በይው

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 2 дня назад +1

    ለምን ግን እኛ ኢትዮጵያኖች ተሳሳትን የማንለው ድብን አርጋ ኦርቶዶክስ ድብትርና ታስተምራለች

  • @user-xh6vq1vu6i
    @user-xh6vq1vu6i 2 дня назад

    Orthodox እስክ እነኛን ለዩ ቢራሀን ከሆናችሁ ከጨለማዉ ጋር ህቢረታችሁ ምድነዉ

  • @yitayishmekonnen1872
    @yitayishmekonnen1872 2 дня назад

    ጧት ጧት ቤተክርስትያን መቀደሶ ማታ ማታ ደግሞ ቤታችሁ ደግሞ ቤታችሁ መጠንቆል የተለመደና ያደግንበት ባህላችንኮ ነው። ያንተ መግለጫ ሳያስፈልገን እናውቀዋለን።

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl День назад

      ባህላችን ነው ባህሌ 🤣🤣🤣 ተበላህ ኮመንት መጻፍ ተማር እንደአልሸባብ አጥፍቶ ጠፊ አትሁን ይህ ስራህ በጌታ በኢየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን ጠዋት ቤተ ክርስቲያን ማታ ጠንቋይ ያልከው አንተ ነህ እኛ አናረግም የሚያረግ ካለ ፍርዱ ከእግዚአብሔር ነው ደሞ አፍ እንዳለው እንዳለው ሰው አታውራ ኢዩ ጩፋን ሰላም በለው

  • @ThewodrosGetchew
    @ThewodrosGetchew 2 дня назад

    ካልወከሉህ ጠርገህ አውጣ ታቅፈህ አትንኩብኝ እያልክ አልሸሹም ዞር አሉ

  • @KasshunDemise-ul7kb
    @KasshunDemise-ul7kb 2 дня назад

    የሰው ልጆች ወደ እየሱስ እንዳይመጡ የምትከለክል የሰይጣን አገልጋይ ነህ ለራስህ ፍራ

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl День назад

      አዎ ወደሀሰተኛው ኢየሱስ እንዳይመጣ እንከለክላለን ያው የሰይጣን ልጅ ሰይጣን ነው እናንተ ራሳችሁን ታውቃላችሁ ዮሐ 8:44 የሀሰት አባት ስለምትከተሉ ሰይጣን ግብሩ ሲነገር የሚበሳጭ አንተ ነህ😂

  • @ትንሳዔሽንያሳየኝሀገሬ

    ህግ ስለሌ ነው እጀ ይጠየቅ ነበር ወጀል

  • @prophetalemayhujenber6429
    @prophetalemayhujenber6429 День назад

    ሰውይው እኮ ኦርቶዶክስ ነው

  • @dereje2830
    @dereje2830 2 дня назад

    ያልገባኝ ነገር በሃገራችን የሃይማኖት ተቋማት ድግምትና ጥንቆላ በኦርቶዶክስ ቤ/ክ ውጭ በይፋ ሌላ የለም አንድ ደብተራ ሳይሆን ብዙ ደብተራ

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl День назад

      🤣🤣🤣አዎ ብዙ ደብተራ ኡሉን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ደብተራ አንተ እንደተረዳሃው ሳይሆን ትርጉሙ ድንኳን በድንኳን ተምሮ ቅኔ ዜማ አቋቋም የተማሩ አባቶች ያሉን ነን ኪዳነ ወልድ ክፍሌ መ/ቃላት ገጽ 336 ደስታ ተክለ ወልድ መ/ቃላት ገጽ 338 አንብብ ሌላው ድግምት ላልከው መድገም ማንበብ መጸለይ ነው ሌላ ርኩሰት ከሆነ አይመከተንም አባትህ ሉተር እንኳ ጸሎተ ሃይማኖትን ድገሙ ይላል on the daily prayer በሚለው መጽሐፉ ላይ ጠንቋይና መተተኞች ላልከው ደሞ ወዳጄ ሰይጣን ሰውን ለመጣል ከፈለገ የሰውዬውን ድክመት ያሳያል እንዲሁ ቤተ ክርስቲያንን ለማጥቃት ሲፈልግ የቤተ ክርስቲያኗን የደከሙ ብልቶች እያሳየ ከድሕነት ያወጣሃል ምነው ጥንቆላ ላይ አተኮራችሁ ሃጢአት ሁሉ እኮ ከእግዚአብሔር መንግስት ያወጣል ገላ 5:19-22 አንብባ ሲሞንን ረሳሃው🙄 ቤተ ክርስቲያን እንኳ ጥንቆላ ልትፈቅድ ይቅርና ስንጸልይ አርጋኖን ዘሰሉስ ም 6:1- ገጽ 138 በዕብራይስጥ ማርያም የተባልሽ እመቤቴ ድንግል ማርያም ሆይ፥ ፍጡራንን ሁሉ ከሚጎዳ ደዌና ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ አድኝኝ።፪ በጉጉት በሰጎን ተመስለው ከሚያስቱ አጋንንት አድኝኝ።፫ ለክፋት 'አስማት' ከሚጽፉ ጠልሰም ከሚጠለስሙ በወፍ ከሚያመልኩ በእሳት ከሚያሟርቱ ጠጠር ከሚጥሉ ጠንቋዮች እንጨት ጠርበው ድንጋይ አለዝበው ከሚያመልኩ ሟርተኞች አድኝኝ።፬ ከዛፍ እግር ከተራራ ሥር ለጣዖት ለአጋንንት ከሚሰው በጸሃይ፣ በጨረቃ፣በከዋክብት ከሚያመልኩ በመጽሐፍትም ምልክት ከሚጠነቁሉ አድኝኝ።
      ኢዩ ጩፋ ግን ደና ነው የሰዶማውያንን መነፀር ለብሷል አሉ😂

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 2 дня назад

    ወንድሜ ኣንተም ራስህን መርምር። ክርስቶስን የሚቃወም ሁሉ የጥልቁ መንፈስ ኣገልጋይ ነውና እራስህን ኣንጻ። ክርስቶስ ጌታ ነው የሚለውን ብትቃወም መጨረሻህ ኣያምርም። ትህትና ይኑርህ።ትዕቢቱስ ለማን ነው ? ጌታ ኣይነጥላህን ይግለጽልህ ።

  • @gmichaelbolanko1957
    @gmichaelbolanko1957 2 дня назад

    ደብተራዎቹ መፍለቅያቸዉ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ አይደለችም እንዴ? አረ እንዴት ይካዳል! መስቀሉንማ አይደለም ቤት ጣሪያ ላይ ባንገቱ ላይ አንጠልጥሎ ይጠነቁልና ይመትት የለ እንዴ? ወገኔ ንስሓ ግቡና ከእግዚአብሔር ጋር በክርስቶስ ታረቅ!

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl День назад

      😂😂😂🤣🤣አይ መናፍቃን እስቲ የትኛው መጽየፍቶቿ ላይ አምጡ እንደው የናንተን ዝም ስንል ቤተ ክርስቲያንን ትተቻላችሁ🙄 ስንት ጠንቋይ እያላችሁ ያውም በቸርች ደረጃ አፍ ኖሯችሁ ታወራላችሁ እስቲ ማነው ቤተ ክርስቲያን ፈቅዳለት ጳጳሳት አድርጉ ብለው ምዕመናኑ ይበጅ ብለው ጥንቆላን የፈቀዱበት🙄 ያው የሚያናግራችሁ ሰይጣን ስለሆነ መቃወም ብቻ ነው እስቲ ከአራቱ ጉባኤያት ከመጽሐፍ ቅዱስ ከመጽሐፈ መነኮሳትና ከሃይማኖተ አበው የተፈቀደበትን አምጣ? ይሄ ፋሽኑ ያለፈበትን ወሬ አታምጣ 90ዎቹ🤣🤣

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl День назад

      ደሞ ደብተራ ደንኳን ማለት ነው ኪዳነ ወልድ ክፍሌ መዝገበ ቃላት ገጽ 338 ደስታ ተክለ ወልድ መዝገበ ቃላት ገጽ 336 አንብብ የሙሴ መቅደስ ድንኳን ደብተራ ተብሎ ይጠራል በቤተ ክርስቲያን ድንኳን ቆሞ የሚማር ቅኔ ማህሌት አቋቋም የሚማር ሰው ደብተራ የሚል ስያሜ አለው አስማት ራሱ ስድብ አይለም ስም በግዕዝ ሲበዛ አስማት ይባላል ስም ብለን ስሞች እንደምንለው ማለት ነው

  • @girum_traveler
    @girum_traveler 2 дня назад

    አትሰባርቅ እርሱ የዳነ በእየሱስ ሙሉ አዳኝነት ያመነ ነው። መርምሩ ራሳችሁን፣ አጥሩ ነብሳችሁን።

  • @TesfayeMuche
    @TesfayeMuche 2 дня назад

    እየውልህ አንተም እኮ በግልባጩ ሲታይ እነዲታወቁ የሾርኔ ትምህርት ተዛዋሪ ቅሰቀሳ ትምህርት መሆኑን ገልብጠህ አዳምጠው ያምታታል ። ዘዳግ/18ን ልብ በል አንተም ንጻና አንፃ ለይኩን እርሳና ወደ እውነት ሂሂሂድድ።

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl День назад

      ራስህ ተመለስ የርኩሰት የሰዶም መናሕሪያ ውስጥ ሆነህ ታወራለህ