Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ለመላው አለም ድህነት የተወለደው ክርስቶስ ብቻ ነው። ቃሉ ይታረም።
True 💯
Dehenet or poverty betekekel temelesowal.😂😂
ትክክል
አንደኛ !!!
ይህ በአንተ የአይምሮ መርዳት ነው
ስው አለምን ሁሉ ቢይልተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል❤ ኢ የ ሱ ስ ያድናል❤
አቤት አለም የምናውቀውን ታሪክ በሚገርም ቋንቋ አገላለፅ አቀረብከው ድንቅ ጋዜጠኛ አንድኛ ነክ ጤና እድሜ እመኝልሃለው በርታ አድናቂ ነኝ
ምን ማለት ነው ለአለም ድህነት ተወለደ ማለት??? ክርስቶስ ነው ለአለም ድህነት የተወለደ! አስተካክል.
እናመሰግናለን አለሜ አንተ እኮ የጋዘጠኞች ንጉሥ ነህ❤
መለኮታዊነት የሚለውን ቃል በፍፁም ይህንን ሁኔታ ለማብራራት መጠቀም የለብህም።የአዋዜ ወዳጅህ
ለማይክል ያንሰዋል
ሁሉም የሲኦል መንገዶች ናቸው። አንድ ግን አለ ስለ ሁሉ የሞተ፣ ይልቅ ከሞት የተነሳ ፣ በአብ ቀኝ ያለ፣ የሚያምኑበትንም ሁሉ ወደ አባቱ የሚያስገባ፣ እውነት ህይወት እና መንገድ የሆነ ክርስቶስም ። ዘፋኞች ተመለሱ ንስሃ ግቡ
Yet new esu? Hedeh nebere? Parrot
ንጉሰ ነገስት እየሱስ ብቻ ነው ሰው ከአፈር ተሰራ ወደ አፈር ደሞ ይመለሳል
Ye alem music nguse neges new yalew me ykrta ga
አለም፦ ዛሬ ለአመታት የናፈቀኝን ማይክል በድምፅህ ከመቃብር ፈንቅለህ አውጥተህ በዕዝነህሊናዬ አብሬው እንድቆይ አደረከኝ።
ዓለም የማይበርድ ነጓድጓድ አጓጊ አንተን መስማት ከተጀመረ አይደለም የማይክል ተራ ጉዳይ እንኳ ቢሆን አንተን ውልፍት ማለት አያስችልም እድሜህ ይርዘም ባይገርምህ ከኢትዬጵያ ውጭ ሞታቸው ከሚያሳዝኑኝ እና ያለጊዜአቸው እንደተቀጩ ሚሰማኝ ይሄን ስሜቴ ለባለቤቴም ለጓደኞቼም ገልጫለሁ ዛሬ ስለተረክልን ማይክልል ጃክሰን እና የፓኪስታኗ የ3pመሪ የነበረች ቤናዚር ቡቶ አሟሟቶች ነው አለም እስቲ አንድ ቀን ደግሞ ስለእሷም ዘመን በማይሽሬ ዘገባህ ባዳምጥ እጅግ ደስ ይለኛል/መቼም አዋዜ ልዩ ላይ የማይነሳ ነገርየለም/
አለምዬ እባክህ ስለ ማይክል ሌለም ስራልን ተባረክልን
አመሰግናለሁ አለምነህ በህይወቴ የምመኝው የሱን ኮንሰርት ማየት ነበር ሳላየው ሞተ በጣም ነው ያዘንኩት
ዋው ኣቃራረብህ ደስ ይላለል የ2pac ኣቅርብልን
Thank you Alemneh. አሳምረህ ተርክህዋል !!
በህይወቴ ሙሉ በጣም የሚያሳዝነ ኝ የማይክል ነገርየጥቁሮችን ታዋቂዎች ለጨለማው አለም መገበርደምዛቸውን ማጥፋትያሳዝናልእስከመቼ?
Beautiful message brother information
ከመላዕክት ያነሰ ከሰዉ የበለጠ ድንቅ ብቸኛ ፍጥረት። my M.J. ምርጥ ሰዉ። መቼም ክብሩ የማይቀንስ። ኣኣህ ዓለም ድጋሚ አስናፈቅከኝ😢😢
ሰይ ባንከረባብት😊 አለምነህ ዋሴ!እንጠብቃለን!!
ያላወቅሁት አስገራሚ ታሪክ ነው!! ማይክል ከልጅነቱ ጀምሮ ከቤተሰብ እስታዋቂነት ስንት ውጣ ውረድ አስተናግዷል ግን በጣም የሚያሳዝነው ስሙን አጠልሽተው ወደ ማይቀረው አለም ካለጊዜው ማለፎ በጣም ያሳዝናል!!ነፍሱን ይማረው!!
የጠዋት ልዩ ቁርጥ በማለዳ በጾሙ ? አለም ኑርልኝ ከባግዳድ እስካሁን የአገሬ የጋዜጠኞች ጃክሰን ነህ።እድሜ ከጤና ጋር ሁሌ እመኝልህ አለሁ። እንጂ.ማቴዎስ ዘየካ።
እውነት ነው እኔም በእድሜየ የባግዳድን ዜና ሰምቻለሁ። ይገባዋል።
Thanks ❤
አንተ ባታቀርበው አልሰማውም ነበር። Excellent!
አለምነህ እናመሰግናለን 🙏
You put the narrative in his shoes. I respect your job.
በአሜሪካ ጥቁር ታዋቂ ሰው መሆን እርግማን ነው::
ምን ነው አለምነህ ባሁኑስአት ሚወራ ጠፍቶ ነው ዛሬ የኢትዮጵያ ህዝብ በተጨነቀበት ስለማይክል ለመዘገብ ተነሳህ ቁልቁል ሲኬድ እንዲህ ያረጋል ወይስ እንዳልከው የኮረናው ውለታ 😢😢😢ታሳዝናለህ ወረድክ በጣም
ምነው ሁሌ ስለጦርነት ብቻ መስማት አለብን?
እሚደነቅ ጋዜጠኛ ነው እስቲ ዘገባውን በደንብ አዳምጠው ዛሬ እኮ አለም አንድ ነች ሁሉንም መስማት ጥሩነው
ምርጥ አቀራርብ አለምነህ እናመሰግናለን👍
🔼👉ድንቅ ሠው ዓለም በርታ❤
ሰላም አለምነህበውጪው አለም አንድ ሰው ታዋቂ ፌመስ ከሆነየማጥፊያ መረባቸውን ነው የሚያጠምዱት። መች ይሆን የነጮች የበላይነት?
Wow ዓለም አንጀት የሚያርስ አቀራረብ ነዉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መለኮታዊ፣ ጥምቀት ድህነት የሚሉ ቃላት እዚህ ምን ይሰራሉ ? ያሳፍራል ትልቅ ጋዜጠኛ ሁነህ በዚህ ደረጃ ለፈጣሪ ብቻ የሚገባን ቃል ለፍጡር መጠቀም ምን ይሉታል።
ሰላም ጋሽ አለምነእክ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ❤❤❤
እባክህ. እጠብቅሀለሁ በጣም. የምወደውና. የሚያሳዝነኝ. ነበር. ሁሌም. አሰበዋለሁ. ታሪኩን. ሰለሰራህለት. ተባረክ.
ለመላው አለም ደህንነት የተወለደው ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻና ብቻ ነው ❤
Thanks a lot
ተሳስተህ ነው? ወይስ አውቀህ ያልከው ነው? ማይክል ለአለም ድህነት ተወለደ ያልከው? ስሰማህ ደንግጫለሁ ፤ ያለንስሀ እንዳትሞት አለምነህ!!!
መለኮታዊ የሚለው ቃል በፍፁም ለፍጡር መገለጫ አይሰጥም ነገር አሳምራለሁ ብለህ የማይገባ ነገር ማውራት ያስጠይቃል ይቅር ይበልህ.
ከልጅነቴ ጀምሮ የምወደው የማደንቀው ማክል ጃክሰን ሞተ ሲባል ከልቤ አልቅሻለሁ ማመንም አቅቶኝ ነበር በህይወቴ ሰው ሞቶ አልቅሼ አላውቅም ማይክል ሞተ ሲባል ስቅስቅ ብዬ አልቅሻለሁየአለማችን የሙዚቃ ንጉስ ማይክል ጃክሰን አሁንም ድረስ የሱን አይነት ልዩ ሰው አልተገኘም ወደፊትም ይ
Lealem medan kerstos new yeteweledew almnih ante letadagiwoch araya nih begazetegenit ena adenakih nege ❤
ምርጥ ነበረ
በጣም የተጋነነ እና አለም በዘፈን ብቻ የምትመራ አድርጎ የቀረብ ትረካ ነው።
Abo wasse thank u friend u lit my day
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Waww batam arif 👌👌👌👌👌
ማይክልን የሚተካ አሁንም የለም ወደፊትም አይኖርም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መለኮታዊ ??? የሚለው አገላለፅህን አልወድለደድኩትም ! ጤናማ አገላለጽ አይመስለኝም
"በአማልክት ምህዋር የሚሾር ነበረ"?ቁልምጫህ በዝቶብህ ሰውየውን ከሰው ተራ አውጥተህ ወደ አማልክት ተርታ አመጣኸው። አልበዛም?
Alem please 🙏 please chereselen 🎉
አይ ሰው ከንቱ አለምነህ ዋሴ?ወገንህ ኢትዮጵያዊያን ህፃናት እና አረጋውያን በእራብ እየሞቱ አንተ ስለ ማይክል ስለ ሩሲያና ዩክሬን ስለ እስራኤል እና ባህረ ሰላጤ ፍቅር ተነድፈህ በዚህ እድሜህ ትወዘወዛለህ ከንቱ ፍጥረት፣ ዛሬም በዚህ እድሜህ ወገንህን እነደ እውሩ አህያ ሞት ፈርደህበታል።
ጋሪ እንዲያና ሳይሆን ጌሪ ኢንዲያና ነው የሚባለው። ማይክል እየደነሰ በጣቶቹ የሚያሳየው ምልክቶች የምንድነው?
ምን ዋጋ አለው አለም አድንቃ አቀማጥላ ብታኖረውም አሁን ከሲኦል አላዳነችውም እሔኔ በስቃይ ላይ ነው ሰው አለምን ሁሉ ቢያድን ነፍሱን ግን ቢያጎል ምን ይጠቅመዋል ተብሎ እደተጻፈ ነው ሰው በእየሱስ አምኖ ነፍሱን ከዘላላለም ሞት ካላዳነ ዝና ሀብት ያልፋል ይጠፋለሉም እባካቹ በየሱስ እመኑና ከዘላለም ፍርድ አምልጡ ይሕ ሒወት ድገት ያልፋል
መሥማአት እምፈልገው ታሪክ ነበር
ኢየሱስ ጌታ ነው የሰላም ሞንጭ ኢየሱስ ብቻ
ለመላውአለም ድህነት አይባልም አረ
ማይክልድ ጃክስን ጥቁር አሜሪካ ድምፃዊ ነፍሱን ይማርልን 😢ሚሊየነር የሖነው Us D በ22አመቱ ነበር ግን ብሩ ሕይወቱን አልታደገለትም ጃክስን ።
👌👌👌👌👌
Zafange menegesta samaye ayewarsem 🔥🔥🔥🔥
So sad
"ይቺን ዓለም ለ500 ዓመት የሚያቆይ ደስታ ሰቷታል" ለራሱ ሳዬደሰት ግራ እንደገባው የሞተን ሰው ለ ሰው 500ዓመት ለምድር ደስታ ይሰጣል ማለት አይከብድም? ያንተስ ግነት ቅጥ ያጣ ነው
ስለሱ መዘገብህ ምንድነው ጥቅሙ ካንተ አልጠብቅም ይሄንን
አዋአዜ ምርጥ ተመራጪ ሚዲያአ
አለምነህ ዋሴን ለመተቸት የምትነሡ ሰዎች ስለግለሰብ ነፃነት ስለሚሠራው ስለ ሚያሥበው ዕለቱን እንደምን እንደሚኖረው ነፃ "ሠውነት" የሡ የዛ ሠው ብቻ መሆኑን ትረዱ ይሆን ???ይህንን ሠው ተረዱት እባከችሁ እሡ በአስገምጋሚ ድምፁ ህዝብ ጆሮ መድረስ ነው አላማው፣እንጁ በድምፁ ለሆነ ወገን ደስታ ለሆነ ወገን ደግሞ ሀዘን ማድረስ አድረጎ እየኖረ አይደለም እና ተውት !!!
1:57 ደቂቃ ላይ "የ50 ዓመቱ ከያኒ በ50 ዓመቱ ሲሞት ህልሙን ሁሉ እውን አድርጎ ነው" ባልከው ለመስማማት እቸገራለሁ። ምንም እንኳን አንተ እንዳብራራኸው ምድር ላይ የቀረው ምቾትና ድሎት ባይኖርም የነበረው ደስታና ሰላም ብሎም ምኞት ግን በገለፅከው መንገድ የሚባል እውነት አይደለም። ማይክል እኮ እርካታ በማጣቱ አይደለም እንዴ አንተም እንዳነሳኸው ህፃናትን በማማለል (child molestation) አንዴ ብቻ ሳይሆን ተደጋጋሚ ክስ ተመስርቶበት ፍርድ ቤት ሲመላለስ የከረመው? ምኞቱ የነበረውስ 150 ዓመት መኖር አይደለም? ውድ የማከብርህ ጋዜጠኛ ዓለምነህ ይህን አጋንንት ጢባ ጢቦ ብለው የተጫወቱበትንና (ራሱም ባደባባይ እንደመሰከረው) በማንነት ቀውስ ሲሰቃይ ከርሞ ያለፈን ከያኒ "ህልሙን ሁሉ የኖረ" ማለት ትውልድን ማሳሳት አይሆንም? በሙያው ብቻ ማለትም የፖፕ ሙዚቃ ስልት አውራ መሆኑና አስደማሚ ብቃቱ ብቻና ብቻ መደነቅ ሲገባው አለአግባብ "የተሳካ ህይወት የሆረ" ማስመሰል ልክ አልመሰለኝም።
Tsega yemilewm yestekakel
ምን ዋጋ አለው 😢 አለም አጨብጭባለት እሱ ግን በእሳት በተሞላበት ወደ ሲዖል መግባቱ አሳዛኝ ነው ። ታላቁ መጽሐፍ ሲናገር አለምን ሙሉ ብታtርፍ ክርስቶስ ከሌለክ ምን ዋጋ አለው ይላል ። ዘፋኝ አይወርስም ።
U make me 😢
በጣም የገረመኝና የታዘብኩህ ማይክል እኮ ሌላውን ተውና ጥቁር መሆኑን እንኳን መቀበል አቅቶት እስከህይወቱ መጨረሻ እኮ በፕላስቲክ ሰርጀሪ ማንነቱን ለማጥፋት ሲሰቃይ የኖረ አንድ ግለሰብ እንደሆነ መሰለኝ አለም የሚያውቀው ካልተሳሳትኩኝም አንድ ጊዜ ላይ አንድ የሆነ ካምፖኒ የእሱንጃኬት አስመስለው ሰርተው ወድኛ ሀገር ለገበያ ቀርቦ በወቅቱ የነበሩ ወጣቶች ይለብሱት ነበር እና እሱ ግን ብተለይ ጃኬቱ ኢትዮጵያ ውስጥ በመለበሱ እንኳን ተበሳጭቶ ነበር ሲባል የሰማሁት አንተ ጭራሽ ለአለም ድህነት የተወለደ ብለህ ቆለልከው ያሳዝናል
ማይክል ማለት እግዚአብሔር አትብሉ ያለውን የሚገላትን የዛፍ ፍሬ በታላቅ ዝና ላይ ለመውጣት ብላ እንዳውም እንደ ፈጣሪዋ አይነት የምትሆን በመሰላት ምኞት በሰይጣን ተታላ ቀጥፋ የበላችውን እና ባልዋን አብልታ ዘሮቿን ሁሉ ይዛ የጠፋችው እናም የተመኘችው ሳይሆን ያላሰበችው እንደሆንባት በተጠነሰሰላት የእባቡ ሴራ ወድቃ ያረጋገጠች እግዚአብሔር ለሰውነት ከሰጠው በቂ ከሆነው ሰውን ካከበረበት ከሰው ክብር ወርዳ ምርጥ የሆነውን Position አጥታ በደስታ ሳይሆን በሀዘን በክብር ሳይሆን በውርደት የሞተችውን ሄዋንን እና አዳምን የሚያስታውስ ተላላ ልጅ ነው !
Yetekeba yemilew yestekakel.Yetekeba Jesus becha nw Alemneh.
አሁንስ ጃጃህ አሜሪካኖችም ያንተን ያህል አላሽቃበጡም ረስተውታል
አለምነህ የምትባል አራም ሸማግሌ ስለ አንድ ሰይጣን አምላኪ እደዚህ ጊዜ ሰተህ ከምትለፈልፍ በረሀብ ስለሚያልቁት ወገኖቻችን ባለች ትንሽ ተሰሚነት ድምፆ ሁናቸው ።
ቦክሰኛዉ ማሀመድ አሊ ስራልን
አይ የማከብርህ ጋዜጤኛ አለምነህ፦አለም በሙዚቃ ይድናል ብለው ያሥባሉ???
It's Teru I'm like music 🎵😢 Michel Jackson በፕላስቲክ ሠርጀሪ ኢንፌክሽን ሞተ 😢።
NO መለኮታዊ ለማይክል??
ምንድን ነዉ የምትቃዠዉ ለአለም ድህነት ተወለደ ትላለህ እንዴ .....ለአለም ብርሃን የተወለደዉ እሱ ክርስቶስ ነው
አለምዬ አልሞተም የሚባለውስ ማይክል ጃክሰን ?
ዓለምነህ ዋሴ 🎉
"እስራኤል ዛሬም ተኮሰባት "እስኪ ትዝ የሚላችሁ?😂😂😂😂😂😂😂
Hi
Yesun dance gabsen abesha komander negn
ትውልዱ የሚጋደለው ስልማይክል ባለማወቁ ሳይሆን ስለራሱ ጀግኖች የተሳሳተ ትርክት ስለሰማ ነው እንደባለሙያ እዚህ ላይ የመስራት ሃላፊነት ውሰድ
አለምነህ የ ኤሥን ቦርጭ ሰፋ አድርጎ አምስት ቁጥር ማስመሰል የጃፓን ሜድ ኢን USA እና የአሜሪካን ሜድ ኢን U.S.A በሚል የፓተንት ራይት ጥያቄን አስታወሰኝ
ሀገር' በአምባገነኖች ሲፈርስ፣ ጭራህን ቆልፈህ፣ በማይክል ጃክሰን በዩቱዩብ ሽቀላ ራስህን ትመግባለኽ! መጥኔ ለሆድ አደር😡
Alemye nurelen
ሁሉ ከንቱ ነው አለም መጨረሻዋ ሲኦል ነው እግዚአብሔር ይራራለት
Thanks Ethiopia Thanks አለምነሕ ዋሴ ጋዜጠኛ ኢትዮጽያዊ ይሔ እውነተኛ ታሪክ ነው የማይክል ጃክሰን ጥቁር አሜሪካ ድምፃዊ 😮 አሑንም አጠያያቂ ነው ማይክል ጃክሰን ለምን ሞተ ???
ቴዲ አፍሮ ይተራክለት የአገራችን ማይክል ጃክሰን
ቴድ አፍሮ ማይክልን አይወዳደርም።
አለም ነህ መለኮታዋዊ ስትል ምን ለማለት ፈልገህ ነው ቃላቶቾህን በደንብ አጢነው
Exaggeration and empty content
አገርህ ኢትዮጵያዊ በዘረኝነትና በጦርነት እየተናጠችአንተ የሞተ ሰው የሰይጣን አቀንቃኝ ትተርካለህበዚህ ንግግርህ እግዚአብሔር ይቀጣሃል ምክንያቱም የመለኮትን ባህርይ ለሟች ሰው በመስጠትህ
አንዳንዴ ቅን ብሩን አሳምራለሁ ብለህ በጣም ታጮሀለህ።
ወይኔ አለምነህ ድቃድቅ ወይም እስፕርት ብትሰራ ወገንተኛ የሆነ ፖሊቲካ ባሰራ እዴት እንወድህ ነበር
ማይክል ለብዙ ሰዎች ሞት ምክንያት የነበረ ፣ የሰይጣን መጠቀሚያ ነበር
በጣም ያሳዝናል የኢትዮጽያ ጋዜጠኞች ሀገራችን ላይ ስንት የሚዘገብ እያለ የማይረባ ነገር ትለፈልፋላቹ ።
ባንቺ ጉዳይ ልባል ፋራው
Gadalute Abaka
አይ አለምነህ ይህን በሰይጣን መንፈስ ይንቀሳቀስ የነበረውን የመናፍስት መርከብ የነበረውን ና የሞተውን ሰው ትተርካለህ ዜና አለቀብህ ወይ ?
Semayat semayat yewetaw Jesus bicha nw. Alemeneh zare men nektohal?
ለመላው አለም ድህነት የተወለደው ክርስቶስ ብቻ ነው። ቃሉ ይታረም።
True 💯
Dehenet or poverty betekekel temelesowal.😂😂
ትክክል
አንደኛ !!!
ይህ በአንተ የአይምሮ መርዳት ነው
ስው አለምን ሁሉ ቢይልተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል❤ ኢ የ ሱ ስ ያድናል❤
አቤት አለም የምናውቀውን ታሪክ በሚገርም ቋንቋ አገላለፅ አቀረብከው ድንቅ ጋዜጠኛ አንድኛ ነክ ጤና እድሜ እመኝልሃለው በርታ አድናቂ ነኝ
ምን ማለት ነው ለአለም ድህነት ተወለደ ማለት??? ክርስቶስ ነው ለአለም ድህነት የተወለደ! አስተካክል.
እናመሰግናለን አለሜ አንተ እኮ የጋዘጠኞች ንጉሥ ነህ❤
መለኮታዊነት የሚለውን ቃል በፍፁም ይህንን ሁኔታ ለማብራራት መጠቀም የለብህም።
የአዋዜ ወዳጅህ
ለማይክል ያንሰዋል
ሁሉም የሲኦል መንገዶች ናቸው። አንድ ግን አለ ስለ ሁሉ የሞተ፣ ይልቅ ከሞት የተነሳ ፣ በአብ ቀኝ ያለ፣ የሚያምኑበትንም ሁሉ ወደ አባቱ የሚያስገባ፣ እውነት ህይወት እና መንገድ የሆነ ክርስቶስም ። ዘፋኞች ተመለሱ ንስሃ ግቡ
Yet new esu? Hedeh nebere? Parrot
ንጉሰ ነገስት እየሱስ ብቻ ነው ሰው ከአፈር ተሰራ ወደ አፈር ደሞ ይመለሳል
Ye alem music nguse neges new yalew me ykrta ga
አለም፦ ዛሬ ለአመታት የናፈቀኝን ማይክል በድምፅህ ከመቃብር ፈንቅለህ አውጥተህ በዕዝነህሊናዬ አብሬው እንድቆይ አደረከኝ።
ትክክል
ዓለም የማይበርድ ነጓድጓድ አጓጊ አንተን መስማት ከተጀመረ አይደለም የማይክል ተራ ጉዳይ እንኳ ቢሆን አንተን ውልፍት ማለት አያስችልም እድሜህ ይርዘም ባይገርምህ ከኢትዬጵያ ውጭ ሞታቸው ከሚያሳዝኑኝ እና ያለጊዜአቸው እንደተቀጩ ሚሰማኝ ይሄን ስሜቴ ለባለቤቴም ለጓደኞቼም ገልጫለሁ ዛሬ ስለተረክልን ማይክልል ጃክሰን እና የፓኪስታኗ የ3pመሪ የነበረች ቤናዚር ቡቶ አሟሟቶች ነው አለም እስቲ አንድ ቀን ደግሞ ስለእሷም ዘመን በማይሽሬ ዘገባህ ባዳምጥ እጅግ ደስ ይለኛል/መቼም አዋዜ ልዩ ላይ የማይነሳ ነገርየለም/
አለምዬ እባክህ ስለ ማይክል ሌለም ስራልን ተባረክልን
አመሰግናለሁ አለምነህ በህይወቴ የምመኝው የሱን ኮንሰርት ማየት ነበር ሳላየው ሞተ በጣም ነው ያዘንኩት
ዋው ኣቃራረብህ ደስ ይላለል የ2pac ኣቅርብልን
Thank you Alemneh. አሳምረህ ተርክህዋል !!
በህይወቴ ሙሉ በጣም የሚያሳዝነ ኝ የማይክል ነገር
የጥቁሮችን ታዋቂዎች ለጨለማው አለም መገበር
ደምዛቸውን ማጥፋት
ያሳዝናል
እስከመቼ?
Beautiful message brother information
ከመላዕክት ያነሰ ከሰዉ የበለጠ ድንቅ ብቸኛ ፍጥረት። my M.J. ምርጥ ሰዉ። መቼም ክብሩ የማይቀንስ።
ኣኣህ ዓለም ድጋሚ አስናፈቅከኝ😢😢
ሰይ ባንከረባብት😊 አለምነህ ዋሴ!
እንጠብቃለን!!
ያላወቅሁት አስገራሚ ታሪክ ነው!! ማይክል ከልጅነቱ ጀምሮ ከቤተሰብ እስታዋቂነት ስንት ውጣ ውረድ አስተናግዷል ግን በጣም የሚያሳዝነው ስሙን አጠልሽተው ወደ ማይቀረው አለም ካለጊዜው ማለፎ በጣም ያሳዝናል!!
ነፍሱን ይማረው!!
የጠዋት ልዩ ቁርጥ በማለዳ በጾሙ ? አለም ኑርልኝ ከባግዳድ እስካሁን የአገሬ የጋዜጠኞች ጃክሰን ነህ።እድሜ ከጤና ጋር ሁሌ እመኝልህ አለሁ።
እንጂ.ማቴዎስ ዘየካ።
እውነት ነው እኔም በእድሜየ የባግዳድን ዜና ሰምቻለሁ። ይገባዋል።
Thanks ❤
አንተ ባታቀርበው አልሰማውም ነበር። Excellent!
አለምነህ እናመሰግናለን 🙏
You put the narrative in his shoes. I respect your job.
በአሜሪካ ጥቁር ታዋቂ ሰው መሆን እርግማን ነው::
ምን ነው አለምነህ ባሁኑስአት ሚወራ ጠፍቶ ነው ዛሬ የኢትዮጵያ ህዝብ በተጨነቀበት ስለማይክል ለመዘገብ ተነሳህ ቁልቁል ሲኬድ እንዲህ ያረጋል ወይስ እንዳልከው የኮረናው ውለታ 😢😢😢ታሳዝናለህ ወረድክ በጣም
ምነው ሁሌ ስለጦርነት ብቻ መስማት አለብን?
እሚደነቅ ጋዜጠኛ ነው እስቲ ዘገባውን በደንብ አዳምጠው ዛሬ እኮ አለም አንድ ነች ሁሉንም መስማት ጥሩነው
ምርጥ አቀራርብ አለምነህ እናመሰግናለን👍
🔼👉ድንቅ ሠው ዓለም በርታ❤
ሰላም አለምነህ
በውጪው አለም አንድ ሰው ታዋቂ ፌመስ ከሆነ
የማጥፊያ መረባቸውን ነው የሚያጠምዱት።
መች ይሆን የነጮች የበላይነት?
Wow ዓለም አንጀት የሚያርስ አቀራረብ ነዉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መለኮታዊ፣ ጥምቀት ድህነት የሚሉ ቃላት እዚህ ምን ይሰራሉ ? ያሳፍራል ትልቅ ጋዜጠኛ ሁነህ በዚህ ደረጃ ለፈጣሪ ብቻ የሚገባን ቃል ለፍጡር መጠቀም ምን ይሉታል።
ሰላም ጋሽ አለምነእክ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ❤❤❤
እባክህ. እጠብቅሀለሁ በጣም. የምወደውና. የሚያሳዝነኝ. ነበር. ሁሌም. አሰበዋለሁ. ታሪኩን. ሰለሰራህለት. ተባረክ.
ለመላው አለም ደህንነት የተወለደው ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻና ብቻ ነው ❤
Thanks a lot
ተሳስተህ ነው? ወይስ አውቀህ ያልከው ነው? ማይክል ለአለም ድህነት ተወለደ ያልከው? ስሰማህ ደንግጫለሁ ፤ ያለንስሀ እንዳትሞት አለምነህ!!!
መለኮታዊ የሚለው ቃል በፍፁም ለፍጡር መገለጫ አይሰጥም ነገር አሳምራለሁ ብለህ የማይገባ ነገር ማውራት ያስጠይቃል ይቅር ይበልህ.
ከልጅነቴ ጀምሮ የምወደው የማደንቀው ማክል ጃክሰን ሞተ ሲባል ከልቤ አልቅሻለሁ ማመንም አቅቶኝ ነበር በህይወቴ ሰው ሞቶ አልቅሼ አላውቅም ማይክል ሞተ ሲባል ስቅስቅ ብዬ አልቅሻለሁየአለማችን የሙዚቃ ንጉስ ማይክል ጃክሰን አሁንም ድረስ የሱን አይነት ልዩ ሰው አልተገኘም ወደፊትም ይ
Lealem medan kerstos new yeteweledew almnih ante letadagiwoch araya nih begazetegenit ena adenakih nege ❤
ምርጥ ነበረ
በጣም የተጋነነ እና አለም በዘፈን ብቻ የምትመራ አድርጎ የቀረብ ትረካ ነው።
Abo wasse thank u friend u lit my day
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Waww batam arif 👌👌👌👌👌
ማይክልን የሚተካ አሁንም የለም ወደፊትም አይኖርም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መለኮታዊ ??? የሚለው አገላለፅህን አልወድለደድኩትም ! ጤናማ አገላለጽ አይመስለኝም
"በአማልክት ምህዋር የሚሾር ነበረ"?
ቁልምጫህ በዝቶብህ ሰውየውን ከሰው ተራ አውጥተህ ወደ አማልክት ተርታ አመጣኸው። አልበዛም?
Alem please 🙏 please chereselen 🎉
አይ ሰው ከንቱ አለምነህ ዋሴ?
ወገንህ ኢትዮጵያዊያን ህፃናት እና አረጋውያን በእራብ እየሞቱ አንተ ስለ ማይክል ስለ ሩሲያና ዩክሬን ስለ እስራኤል እና ባህረ ሰላጤ ፍቅር ተነድፈህ በዚህ እድሜህ ትወዘወዛለህ ከንቱ ፍጥረት፣ ዛሬም በዚህ እድሜህ ወገንህን እነደ እውሩ አህያ ሞት ፈርደህበታል።
ጋሪ እንዲያና ሳይሆን ጌሪ ኢንዲያና ነው የሚባለው። ማይክል እየደነሰ በጣቶቹ የሚያሳየው ምልክቶች የምንድነው?
ምን ዋጋ አለው አለም አድንቃ አቀማጥላ ብታኖረውም አሁን ከሲኦል አላዳነችውም እሔኔ በስቃይ ላይ ነው ሰው አለምን ሁሉ ቢያድን ነፍሱን ግን ቢያጎል ምን ይጠቅመዋል ተብሎ እደተጻፈ ነው ሰው በእየሱስ አምኖ ነፍሱን ከዘላላለም ሞት ካላዳነ ዝና ሀብት ያልፋል ይጠፋለሉም እባካቹ በየሱስ እመኑና ከዘላለም ፍርድ አምልጡ ይሕ ሒወት ድገት ያልፋል
መሥማአት እምፈልገው ታሪክ ነበር
ኢየሱስ ጌታ ነው የሰላም ሞንጭ ኢየሱስ ብቻ
ለመላውአለም ድህነት አይባልም አረ
ማይክልድ ጃክስን ጥቁር አሜሪካ ድምፃዊ ነፍሱን ይማርልን 😢ሚሊየነር የሖነው Us D በ22አመቱ ነበር ግን ብሩ ሕይወቱን አልታደገለትም ጃክስን ።
👌👌👌👌👌
Zafange menegesta samaye ayewarsem 🔥🔥🔥🔥
So sad
"ይቺን ዓለም ለ500 ዓመት የሚያቆይ ደስታ ሰቷታል"
ለራሱ ሳዬደሰት ግራ እንደገባው የሞተን ሰው ለ ሰው 500ዓመት ለምድር ደስታ ይሰጣል ማለት አይከብድም? ያንተስ ግነት ቅጥ ያጣ ነው
ስለሱ መዘገብህ ምንድነው ጥቅሙ ካንተ አልጠብቅም ይሄንን
አዋአዜ ምርጥ ተመራጪ ሚዲያአ
አለምነህ ዋሴን ለመተቸት የምትነሡ ሰዎች ስለግለሰብ ነፃነት ስለሚሠራው ስለ ሚያሥበው ዕለቱን እንደምን እንደሚኖረው ነፃ "ሠውነት" የሡ የዛ ሠው ብቻ መሆኑን ትረዱ ይሆን ???
ይህንን ሠው ተረዱት እባከችሁ እሡ በአስገምጋሚ ድምፁ ህዝብ ጆሮ መድረስ ነው አላማው፣
እንጁ በድምፁ ለሆነ ወገን ደስታ ለሆነ ወገን ደግሞ ሀዘን ማድረስ አድረጎ እየኖረ አይደለም እና ተውት !!!
1:57 ደቂቃ ላይ "የ50 ዓመቱ ከያኒ በ50 ዓመቱ ሲሞት ህልሙን ሁሉ እውን አድርጎ ነው" ባልከው ለመስማማት እቸገራለሁ። ምንም እንኳን አንተ እንዳብራራኸው ምድር ላይ የቀረው ምቾትና ድሎት ባይኖርም የነበረው ደስታና ሰላም ብሎም ምኞት ግን በገለፅከው መንገድ የሚባል እውነት አይደለም። ማይክል እኮ እርካታ በማጣቱ አይደለም እንዴ አንተም እንዳነሳኸው ህፃናትን በማማለል (child molestation) አንዴ ብቻ ሳይሆን ተደጋጋሚ ክስ ተመስርቶበት ፍርድ ቤት ሲመላለስ የከረመው? ምኞቱ የነበረውስ 150 ዓመት መኖር አይደለም?
ውድ የማከብርህ ጋዜጠኛ ዓለምነህ ይህን አጋንንት ጢባ ጢቦ ብለው የተጫወቱበትንና (ራሱም ባደባባይ እንደመሰከረው) በማንነት ቀውስ ሲሰቃይ ከርሞ ያለፈን ከያኒ "ህልሙን ሁሉ የኖረ" ማለት ትውልድን ማሳሳት አይሆንም? በሙያው ብቻ ማለትም የፖፕ ሙዚቃ ስልት አውራ መሆኑና አስደማሚ ብቃቱ ብቻና ብቻ መደነቅ ሲገባው አለአግባብ "የተሳካ ህይወት የሆረ" ማስመሰል ልክ አልመሰለኝም።
Tsega yemilewm yestekakel
ምን ዋጋ አለው 😢 አለም አጨብጭባለት እሱ ግን በእሳት በተሞላበት ወደ ሲዖል መግባቱ አሳዛኝ ነው ። ታላቁ መጽሐፍ ሲናገር አለምን ሙሉ ብታtርፍ ክርስቶስ ከሌለክ ምን ዋጋ አለው ይላል ። ዘፋኝ አይወርስም ።
U make me 😢
በጣም የገረመኝና የታዘብኩህ ማይክል እኮ ሌላውን ተውና ጥቁር መሆኑን እንኳን መቀበል አቅቶት እስከህይወቱ መጨረሻ እኮ በፕላስቲክ ሰርጀሪ ማንነቱን ለማጥፋት ሲሰቃይ የኖረ አንድ ግለሰብ እንደሆነ መሰለኝ አለም የሚያውቀው ካልተሳሳትኩኝም አንድ ጊዜ ላይ አንድ የሆነ ካምፖኒ የእሱንጃኬት አስመስለው ሰርተው ወድኛ ሀገር ለገበያ ቀርቦ በወቅቱ የነበሩ ወጣቶች ይለብሱት ነበር እና እሱ ግን ብተለይ ጃኬቱ ኢትዮጵያ ውስጥ በመለበሱ እንኳን ተበሳጭቶ ነበር ሲባል የሰማሁት አንተ ጭራሽ ለአለም ድህነት የተወለደ ብለህ ቆለልከው ያሳዝናል
ማይክል ማለት እግዚአብሔር አትብሉ ያለውን የሚገላትን የዛፍ ፍሬ በታላቅ ዝና ላይ ለመውጣት ብላ እንዳውም እንደ ፈጣሪዋ አይነት የምትሆን በመሰላት ምኞት በሰይጣን ተታላ ቀጥፋ የበላችውን እና ባልዋን አብልታ ዘሮቿን ሁሉ ይዛ የጠፋችው እናም የተመኘችው ሳይሆን ያላሰበችው እንደሆንባት በተጠነሰሰላት የእባቡ ሴራ ወድቃ ያረጋገጠች እግዚአብሔር ለሰውነት ከሰጠው በቂ ከሆነው ሰውን ካከበረበት ከሰው ክብር ወርዳ ምርጥ የሆነውን Position አጥታ በደስታ ሳይሆን በሀዘን በክብር ሳይሆን በውርደት የሞተችውን ሄዋንን እና አዳምን የሚያስታውስ ተላላ ልጅ ነው !
Yetekeba yemilew yestekakel.
Yetekeba Jesus becha nw Alemneh.
አሁንስ ጃጃህ አሜሪካኖችም ያንተን ያህል አላሽቃበጡም ረስተውታል
አለምነህ የምትባል አራም ሸማግሌ ስለ አንድ ሰይጣን አምላኪ እደዚህ ጊዜ ሰተህ ከምትለፈልፍ በረሀብ ስለሚያልቁት ወገኖቻችን ባለች ትንሽ ተሰሚነት ድምፆ ሁናቸው ።
ቦክሰኛዉ ማሀመድ አሊ ስራልን
አይ የማከብርህ ጋዜጤኛ አለምነህ፦አለም በሙዚቃ ይድናል ብለው ያሥባሉ???
It's Teru I'm like music 🎵😢 Michel Jackson በፕላስቲክ ሠርጀሪ ኢንፌክሽን ሞተ 😢።
NO መለኮታዊ ለማይክል??
ምንድን ነዉ የምትቃዠዉ ለአለም ድህነት ተወለደ ትላለህ እንዴ .....ለአለም ብርሃን የተወለደዉ እሱ ክርስቶስ ነው
አለምዬ አልሞተም የሚባለውስ ማይክል ጃክሰን ?
ዓለምነህ ዋሴ 🎉
"እስራኤል ዛሬም ተኮሰባት "እስኪ ትዝ የሚላችሁ?😂😂😂😂😂😂😂
Hi
Yesun dance gabsen abesha komander negn
ትውልዱ የሚጋደለው ስልማይክል ባለማወቁ ሳይሆን ስለራሱ ጀግኖች የተሳሳተ ትርክት ስለሰማ ነው
እንደባለሙያ እዚህ ላይ የመስራት ሃላፊነት ውሰድ
አለምነህ የ ኤሥን ቦርጭ ሰፋ አድርጎ አምስት ቁጥር ማስመሰል የጃፓን ሜድ ኢን USA እና የአሜሪካን ሜድ ኢን U.S.A በሚል የፓተንት ራይት ጥያቄን አስታወሰኝ
ሀገር' በአምባገነኖች ሲፈርስ፣ ጭራህን ቆልፈህ፣ በማይክል ጃክሰን በዩቱዩብ ሽቀላ ራስህን ትመግባለኽ! መጥኔ ለሆድ አደር😡
Alemye nurelen
ሁሉ ከንቱ ነው አለም መጨረሻዋ ሲኦል ነው እግዚአብሔር ይራራለት
Thanks Ethiopia Thanks አለምነሕ ዋሴ ጋዜጠኛ ኢትዮጽያዊ ይሔ እውነተኛ ታሪክ ነው የማይክል ጃክሰን ጥቁር አሜሪካ ድምፃዊ 😮 አሑንም አጠያያቂ ነው ማይክል ጃክሰን ለምን ሞተ ???
ቴዲ አፍሮ ይተራክለት የአገራችን ማይክል ጃክሰን
ቴድ አፍሮ ማይክልን አይወዳደርም።
አለም ነህ መለኮታዋዊ ስትል ምን ለማለት ፈልገህ ነው ቃላቶቾህን በደንብ አጢነው
Exaggeration and empty content
አገርህ ኢትዮጵያዊ በዘረኝነትና በጦርነት እየተናጠች
አንተ የሞተ ሰው የሰይጣን አቀንቃኝ ትተርካለህ
በዚህ ንግግርህ እግዚአብሔር ይቀጣሃል ምክንያቱም የመለኮትን ባህርይ ለሟች ሰው በመስጠትህ