የ 2025 የባባ ቫንጋ ትንበያዎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 54

  • @Omosuger3838
    @Omosuger3838 21 день назад +6

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን አሜን 🤲🏼 ጠፍተሀል ሳስብህ ነበር ከቀናት በፊት

  • @BaGen-pt6es
    @BaGen-pt6es 22 дня назад +3

    ስለምሰጠን ምከር ከልብ እናመሰግናለን መምህር 🙏

  • @DawitSeyoum-vv5nd
    @DawitSeyoum-vv5nd 21 день назад +5

    ወንድሜ ጥሩ እይታ ነው በተሻለ ድምፅህም ለዝህየተገባ ይመስላል ሰለዝ አድማጮችህነም በደብ የመያዝ አቅም አለህ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን አሜን

  • @SaraHadis-pw5hg
    @SaraHadis-pw5hg 22 дня назад +9

    ወንድማችን በርታ ሱባኤ ብትይዝ ጡሩ ነው ቭድዮህን ቡዙ ሰው አያየውም ቡዙ ነገር እየጠቆምከን ስለ ሆነ የጠፉት እንድመለሱ ፀልይበት
    በተርፈ ደምርኝ ውዶችየ❤❤❤

  • @ganat12345
    @ganat12345 21 день назад +2

    እናመሰግናለን,ወንድማችንበርታ,❤❤❤🎉🎉🎉

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 18 дней назад +1

    ወንድማችን እንወድሀለ ን በየጊዘዉ የምታቀርብልንን በጉጉት ነዉ የምንከታተለዉ በርታልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbataZeledaw
    @AbataZeledaw 21 день назад +2

    በድምፅ ግለፅልን በንባብ ወቅት መንፈሳዊ ነውና እዳነብ አዚም እዳይጥልብን መስማት ይቀላል ብዬንአስባለሁ እግዚአብሔር ያስብልን❤❤

  • @desalegnasemahegn5939
    @desalegnasemahegn5939 21 день назад +2

    እንኳን ደሕና መጣህ እንቁ ወንድማችን!!🎉🎉🎉

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta 18 дней назад +1

    ውድ ወንድሜ ይህን የመሠለ ድንቅ አስተማሪ የነፍስ ስንቅ የሆነ ትምህርትን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ነገር ግን የነርሱ አዲስ አመትን ጠብቆ መተንበይን ለምን አስፈለገ ለሚመጣውና እነርሱ ለሚፈልጉት እርኩሰትን ተግባር መልዕክት መንገሪያ አይደለምን?ትንቢት ተናጋሪ'ኮ አምላክ የገለጠላቸውን በየትኛው ጊዜ ስለመጭው መናገር አለበት ብዬ አምናለሁ በተረፈ ዓለም ላይ ምንም ድብልቅልቅ ቢፈጠር የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ የተመሠገነ ይሁን ባዘጋጀልን የእምዬ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሰማያዊ መንገድና የምህረት ገበታ የሆነውን ንስሐችንንና የርሱን ቅዱስ ስጋ ክቡር ደሙን ተቀብለን እንድጠብቀው ይርዳን አሜሜሜን🤲🤲🤲።

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 10 дней назад +1

    በርታልን ወንድማችን ❤❤❤

  • @hanayouseph7579
    @hanayouseph7579 22 дня назад +2

    ብታቀርብልን ጥሩነው ወድማችን በፊት በኤኔታ ቱዩብላ ይ እግዳ ሆነህ በምትመጣበት ጌዜ ብዙ ጥሩጥሩ ትምህርትቶችን ታሳውቀን ነበር እሱን ትህርቶችህን ብደግምልን ጥሩ ነበር በራስ ቻናል

  • @MenorDegu-w5q
    @MenorDegu-w5q 18 дней назад +2

    ኧረ ወዴት ጠፋህ እንኳን ደህናመጣህ❤❤❤

  • @muuzgebremariam6756
    @muuzgebremariam6756 22 дня назад +13

    ራእየ ዮሀንስ በቶሎ አቅርብልን ወንድማችን

    • @eliyasmulgeta
      @eliyasmulgeta 21 день назад

      ጠንቋይ እንበላት ነብይ እያላቹ እውቅና ላለመስጠት ትጥራላቹ ሁላቹሁም እሺ ግን የሳን ትንቢት ትናገራላቹ ወይም ካላመናቹህበት አቷንሳን እንጂ አታጣጥሏት ክርስታያን ነን ባዮች እሺ ከናት ከአስር ግዜ ትበልጣለች

  • @zakeepherm6515
    @zakeepherm6515 15 дней назад +1

    በጥንቆላ አላምንም ምክኒያቱም የማያ ስልጣኔን መለስ ብየ ሳስብ 2012 ላይ ነበር እኛ የሰዉ ልጆች ወይም አለም አብቅቶላት ይሆን ነበር ። መፀሀፍ ቅዱስ የነገረን ነገርም መቸ እንደመምጣ አታዉቁም ነዉ የሚለዉ ብቻ ማለት የምፈልገዉ የሰዉ ልጂ በእግዚአብሔር አምኖ ተጠምቆ ድኖ ንስሀ እራሳችን እያመላለስን ታጥበን መጠበቅ ነዉ። እንጂ ሰወች በሆነ ዘመን እየተነሱ የሚናገሩትን ነገር ማመን አልፈልግም።

  • @ሰላምናሚዛንሚዲያ
    @ሰላምናሚዛንሚዲያ 22 дня назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @rahelbelay8302
    @rahelbelay8302 22 дня назад +4

    ሰላም ወንድማችን !!! እንጠብቃለን በጉጉት 👍👍🙏🙏🙏

  • @TarikGirma-om2yy
    @TarikGirma-om2yy 18 дней назад

    👍👍👍

  • @AbduMaya
    @AbduMaya 22 дня назад +1

    Etbekalen❤

  • @tsegayemegersa3402
    @tsegayemegersa3402 22 дня назад +1

    በርታ ወድሜ

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 21 день назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hassenhamze5399
    @hassenhamze5399 22 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SynyetWork
    @SynyetWork 22 дня назад +1

    ሰላም ወድማችን ራይ የዋንሰ ንገረን በረታ👏👏👏

  • @dagmawimussie8764
    @dagmawimussie8764 22 дня назад

    ZEBARAKI !!!
    WOY YE EGZIABHER N
    WOY
    YE TENKUYAWUN
    ANDUN MERTEK AKIRIB ENJI 2 TU BOTTA ATRIGET

  • @tsegayemegersa3402
    @tsegayemegersa3402 22 дня назад +3

    በጉጉት እንጠብቃለን

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 22 дня назад +1

    ሰላም ሻምበል ወጥር ❤❤❤

  • @kebreababebe1298
    @kebreababebe1298 21 день назад

    አሁን ያለችው ዓለም በብዙ ችግሮች የተወጠረችና ለቁጥር የሚያታክት የሰው ዘር በመከራና በመዓት ውስጥ ይኖራል። መፍትሄ ያልገኘለት የፍልስጤሞች ስቃይ ፣ በየቀኑ በዩክሬን ጦርነት የሚረግፈው የሰው ህይወትና ሌሎችም ብዙ አሰቃቂና አስነዋሪ ድርጊቶች ዓለም በአሁኑ ጊዜ የሆነ መተንፈሻ እንደማያስፈልጋት አመላካች ነው። ይህም ማስተንፈሻ ሰው ሰራሽ ወይም ተፈጥሮአዊ ሊሆን ይችላል

  • @tsigeyimer1581
    @tsigeyimer1581 7 дней назад +1

    የዮሐንስ እራይን ተርጉምልን ዳንኤል ክብረት የተረከው ነበር ግን አሁን እሱ ይሁዳ ስለሆነ አውጥቼ እጥለዋለው

  • @AdanechiiWmaryam
    @AdanechiiWmaryam 21 день назад

    ወይ አዎ አቅርብልን በናትህ እንማርበታለን በተለይ ለኔ ለሰነፏ😂😂

  • @samuelderess533
    @samuelderess533 21 день назад

    ለሰው ልጅ የተሻለ የሚስቡ ከሆነ አለምን ወደ ተሻለ ስልጣኔ የሚቀይሩ ከሆነ በጉግት እንጠብቃቸዋለን

  • @AdanechiiWmaryam
    @AdanechiiWmaryam 21 день назад +1

    ጠፍተሀል ግን በሰላም ነው

  • @farisabdulfatah2283
    @farisabdulfatah2283 22 дня назад +1

    Yemgedale mukera new yalechew

  • @AbrahamMengesha-p2e
    @AbrahamMengesha-p2e 20 дней назад +1

    Wonidim shambel telewuchalew bante t/t ameseginihalew

  • @Eyob797
    @Eyob797 22 дня назад +1

    ክርስቲያን ያልሆነን ሰው ዓናዳምጥ። ሐያሉ እግዚአብሔር እና ውድ እናቱ ወላዲተ አምላክ ከፑቲን ጋር ና'ቸ'ው። የዲያብሎስን ል'ጆች' ምዕራባውያኑን የሚያንቀጠቅጣ'ቸ'ው ፑቲን ምንም ዓይሆንም።

  • @BerhanuLulseged
    @BerhanuLulseged 21 день назад

    እንዳሟረታችሁ ትኖራላቸሁ።

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 20 дней назад

    ሰላም ለናንተ ይሁን

  • @AbiyYohanes-28
    @AbiyYohanes-28 7 дней назад

    ውይ ለካስ ንቃተ ህሊናህ ስለባባ ባንጋ ውስነው

  • @አለቤ23
    @አለቤ23 10 дней назад

    የዚች ሴትዮ the simpsen ማለት ነው ሠይጣናዊ ትንቢት ነው ሁሉም የሡን ስራ ብቻ ነው የተናገረችው

  • @DaveBer
    @DaveBer 22 дня назад

    ወንጌል እየተሰበከ አይመስለኝም በ ቤተ ክርስቲያናችን

  • @bu12-_
    @bu12-_ 5 дней назад

    ለዓብይ አህመድን ምት አትመኝም ከሆነ ቀልድ ነው

  • @ethiokalekern9521
    @ethiokalekern9521 21 день назад +1

    ከአክሱም ቲዩብ የተወሰደ ነው ሰምተነዋል የሰው ኮፒ አታድርግ😡😢

    • @noahsark-1221
      @noahsark-1221  21 день назад +2

      አክሱም ቱዩብ ላይ ሰምቼዋለሁ ነው የሚባለው እንጅ ሰምተነዋል አይባልም ሌላውን ወክለህ እንድትናገር ስልጣኑን ማን ሰጠህ ሲጀመር እኔ የራሴ የሆነ የመረጃ ምንጭ አለኝ አክሱም ቱዩብን እኔም በግሌ የማደንቀው ቻናል ነው ለምን ብዙ ቁምነገሮችን ስለሚያጋራን ሲቀጥል ይሄንን ፕሮግራም አክሱም ቱዩብ እንደሰራው እኔ እራሱ አላውቅም የገረመኝ ነገር እርግጠኛ ሆነህ ወይም ሆነሽ እንዴት በዚህ ደረጃ ሰው እርግጠኛ ሆኖ ይናገራል ደግሞስ ከዚያ አይቼ ሰርቼውስ ቢሆን ኃጢዓቱ ምንድን ነው የእኔ እይታ እና አቀራረብ ሌላ የአክሱም ቱዩብ አዘጋጆች አቀራረብ ሌላ በርግጥ ለእንደዚህ አይነት አስተያየት ምላሽ መስጠት አልነበረብኝም ስለገረመኝ ግን የራሴን አስተያየት ሰጥቻለሁ

    • @lulahailu-jb4xh
      @lulahailu-jb4xh 20 дней назад +1

      አይባልም mind your languge

    • @lulahailu-jb4xh
      @lulahailu-jb4xh 20 дней назад

      ጥብቅና አይደለም ከሰማህ(ሽ) መውጣት ነውር ነው😮

  • @almenaassefa8240
    @almenaassefa8240 21 день назад

    Wendime tenkay nechi gin minm atwikim
    Mikinyatum 20/24 ye Russia president yimutali bila neber

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg 22 дня назад

    ትቀልዳለህ እኔማ ፑቲን እውነት ክርስቲያን ይመስለኝ ነበር ግን በጣም ባለጌ ነው ሶሪያ ላይ ግፍ ፈፅሙዋል የግፍም ተባባሪ የወንበደም መሸሸግያ ሁኑዋል እግዚአብሔር ይድፋው ሰይጣን ነው

    • @Eyob797
      @Eyob797 22 дня назад +2

      ፑቲን ክርስቲያን ነው። እንደ ሁሉም አገር ራ'ሻ'ም የራሷ ፍላጎት ዓላት። ባለጌዎ'ቹ' ምዕራባውያን ና'ቸ'ው።

    • @eliyasmulgeta
      @eliyasmulgeta 21 день назад

      ቂቂቂቂቂቂቂቂቂ ክክክክክክክክ የራሳ አሮባት የሰው ታማስላለች አሉ ቂቂቂቂ ወይሳይሸጡ ባርነት

  • @makw5069
    @makw5069 4 дня назад

    Did you have something in your mouth??

  • @Thominas
    @Thominas 22 дня назад

    ጥንቆላ እንደ ሀጥያት ማየት የተሳሳተ ግንዛቤ አለ! ሰይጣንን በቁጥጥር ስር አውለህ ላንተ አገልጋይ ብታደርገው ፈጣሪ በሰጠህ እውቀት ብትገለገልበት ምኑ ነው ጥፋቱ ? ይሰመርበት ምንጠቀመው ለጥፋት ሳይሆን ለመልካም ግልጋሎት ነው። ዋናው አእምሮህን አሰራ እና ተጠቀም የሰነፍ ወሬ ነው ሀበሻ ተጎልቶ ሀሜት ብቻ ነው። መርምር እወቅ በጊዜ ውስጥ ቀድመህ ተጓዝ

    • @kasachs
      @kasachs 16 дней назад +1

      እሱ ምርጫህ ነው ትችላለህ አተ በምድር ሰይጣንን አገልጋይ አድርገህ የፈለከውን ማሰራት ትችላለህ እሱ ደሞ በተራው ዘላለ ነብስህን በሲኦል አገልጋይ ያደርጋታል ስለዚሄ ምርጫህ ነው ቀጥልበት