"ጦርነቱ ወደ ሌላ ምዕራፍ እየተሻገረ ነው " አስረስ ማረ"በጎንደርና ጎጃም ድልቀንቶናል" አቡነ ማትያስ "እየጠፋን ነው ሰላም እንፍጠር " |EN

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 51

  • @YdycHcjc
    @YdycHcjc 18 часов назад

    ፋኖ ይኑር ሺ አመት ጀግኖች ድል ለፋኖ

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni День назад +3

    እግዚር ብልፅግናነ ያጥፋልን

  • @Asrathabtemariem
    @Asrathabtemariem День назад +4

    የጋላው ምርጫ መጠፋፋት ነው ይቀጥላል ድል ለአማራው ፋኖ❤❤❤

    • @user345-d2k
      @user345-d2k День назад

      Mehayiminnet ye chillema guzo new .

    • @Asrathabtemariem
      @Asrathabtemariem День назад

      @user345-d2k አው ድብን ያለ መሐይምነት ነው መጠፋፋቱ ይቀጥላል

  • @AberhamAberham-p8y
    @AberhamAberham-p8y День назад +3

    ድል በግፍ ለሚገደለዉ እና በኢትዪ ተዘዋዉሮ መስራት ለተከለከለዉ ለአማራ ሕዝብ

  • @misterebelayhune1623
    @misterebelayhune1623 День назад +3

    ነፍስ ይማር

  • @AdaneSilesh
    @AdaneSilesh День назад +1

    ድል ለፋኖ

  • @BadryaBadrya-hz5nh
    @BadryaBadrya-hz5nh День назад +1

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 День назад +3

    ነብስ ይማር

  • @abinettamiru
    @abinettamiru 5 часов назад

    You are good jornalist kep it up

  • @YohansAlemu-y7v
    @YohansAlemu-y7v День назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን አደረሳችሁ

  • @ftsumwondimumamo2777
    @ftsumwondimumamo2777 День назад +3

    አስረስ የተጠየከውን መልስ???
    "....በዚህ ትግል ሁሉም አማራ ዋጋ ከፍሎበታል። የፋኖ ቤተሰቦች የሽፍታ ቤተሰብ ናችሁ ተብለው----ተገድለዋል : ተፈናቅለዋል። እድሜ-ዘመናቸውን ያካበቱትን ሃብት ንብረታቸውን በአንድ ጀምበር አጥተዋል። በዚህም በረሃብ አለንጋ ተገርፈዋል። ብሎም ደግሞ አብሮ አደግ የቆሎ ጓዶቻቸውን አጥተውበታል። ተርበውበታል : ተጠምተውበታል : ቆስለውበታል። አሁንም እጅግ በጣም ውድ የሆነ ዋጋ እየከፈሉበት ይገኛሉ። ስለዚህም ይህ "ትግል" የእኔ ትውልድ የደም ጠብታ የከፈለበት ህይወቱን የሰጠበት የነገ የታሪክ አርማው ነው።
    ከዚህ ሚሊዮኖች ዋጋ ከከፈሉበት ትግል ግለሰብ በምንም አይነት መመዘኛ አይበልጥም። አስረስ ግለሰብ ነው። ድርጅት ሚሊዮኖች ነው። ቆይ እንዴት ሁኖ አንድ ግለሰብ ከሚሊዮኖች የሚበልጠው? በቃ ለተጠየቀው ጥያቄ ቀጥተኛ መልስ መስጠት አለበት።
    አስረስ ሆይ በየመንገዶች ባሉ ኬላዎች የቀረጥ መብዛት : የሲቪሊያን ክስ መበራከት : የአንድነቱ የመጓተት ምክኒያቶች ወደ አንተ ተቀስረዋል። እነዚህን ጥያቄዎች ልትመልስልን ይገባል.....እንዲስተካከሉም ስራችሁን እንሻለን። ይህ በአፋጣኝ ካልሆነ ግን.....ታሪካችንን በከበረው ደማችን ልንፅፍ ተነስተን ታሪካችንን አበላሽተን የትውልድ መፌዣ እንዳንሆን ጥንቃቄ ይፈልጋል...::"

    • @fmwhatsup
      @fmwhatsup День назад

      ገደል ግባ ባክህ ለማንም ስደተኛ ለሀጫም የመመለስ ግዴታ የአማራ ታጋይ የለበትም::
      መልሱ: ተነፋ ቅዘናም ፈርጣጭ ስደተኛ ነው ሚሆነው

  • @ftsumwondimumamo2777
    @ftsumwondimumamo2777 День назад +2

    "አስረስ የቃላቀባይነቱን ስራ ለማርሸት ተውለትና የተጠየከውን ጥያቄ መልስ የጠየቀህ ዘመድኩን ከመሰለህ ተሳስተሀል ጥያቄው የህዝብ ጭምር ነው።እንደ አይን ብሌን የምንሳሰለት ትግል ህዝባዊ ድጋፍ እየቀነሰ እየመጣ ነው።ይህ የተፈጠረው በጥቂት ግለሰቦች እንደሆነ እናውቃለን ስለዚህ ጊዜው ሳይረፍድ አስፈላጊ ጊዜውን የዋጀ መፍትሔ ፈልጉ በተረፈ ድል ለአማራ ፋኖ ክብር ለሰማዕታት"

  • @demismuktar
    @demismuktar День назад +1

    ብልፅግና(ብልግና) ፓርቲ ያበዱ ዶክተሮች እና ሱፍ የለበሱ እብዶች ስብስብ ፓርቲ ነው ስለዚህ በሀይል መወገድ አለባቸዉ። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤

  • @ZewfuMesele
    @ZewfuMesele День назад

    ሠላም ናፈቀን!

  • @AsruNegash-m5i
    @AsruNegash-m5i День назад +1

    አቡነ ማትያስ ይህ ቃል ለአለቀው የአማራ ሕዝብሳይሆ ለአብይ ቢነግሩት።አማራ ሲታረድ ሳይናገሩ ዛሬ ምን መጣና ይህ ንግግር ታሰበ።

  • @Iamwiththevictimsalways
    @Iamwiththevictimsalways День назад

    መጀመሪያ ትክክለኛ መረጃ ያዙ እባካችሁ።

  • @wegayehuassefa7371
    @wegayehuassefa7371 День назад

    ዘረኝነት ወ
    ደፊት ኢትዮጵያ ወደሃላ አበቃ።

  • @kibrubonger
    @kibrubonger День назад

    ቀና ሠው ነበሩ ፣ነፍሥ ይማር ።

  • @AsruNegash-m5i
    @AsruNegash-m5i День назад +1

    አብይ የሀገር መሪነት ቀርቶ ተሰሚነት ያለው የቤተሰብ መሪ መሆን አይችልም።

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 День назад +2

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 5 አመት ከ31 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @It5e-oh5gs
    @It5e-oh5gs День назад

    ሰላም

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 День назад +2

    ዛሬ እንታረቅ አንድ እንሁን ማለት ያዋጣል? ለመሆኑ ከማን ጋር እርቁ? ማን ማንን አምኖ ነው እርቅ ይደረግ መባሉ?

  • @AdaneMarkos-sp8qg
    @AdaneMarkos-sp8qg День назад

    ❤❤❤❤ 🎉🎉🎉

  • @Shiferawlingerih-f7o
    @Shiferawlingerih-f7o День назад

    በግሌ አቶ ቡልቻን ከምወዳቸው ሰው አንዱ ነኝ

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov День назад +2

    ሰውዬውን በሰላም ውረድ በሉት ከዛ ሰላም ይሆናል

  • @Olayn-g9m
    @Olayn-g9m 19 часов назад

    Jegna

  • @demismuktar
    @demismuktar День назад

    አብይ=666. ❤😂❤

  • @TayeMokonen
    @TayeMokonen День назад

    ሚኒሻ ሣይሆን ሚሊሺያ በማለት አንብብ
    ጉዳት አይስተናገድም።
    ሰው ዕቃ ሥላይደለ ከጥቅም ውጪ ሆነ አይባልም።

  • @behailubadeg2551
    @behailubadeg2551 День назад

    ነፍስ ይማርልን እውነት ታላቅ ሰው ሞተዋል😢 እግዚያብሄር ለቤተሰቦቻቸው ጽናቱን ይስጥልን

  • @AdaneSilesh
    @AdaneSilesh День назад

    ብርታ በቄ

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 День назад +1

    የአቡነ ማትያስ ጥሪ፣ ወቀሳ እየበዛ ስለመጣ፣ ከዚህ ወቀሳ ለመዳን የመነጨ ለይስሙላ የፍርሀት ጥርስ የሌለው መግለጫ ነው።

  • @Olayn-g9m
    @Olayn-g9m День назад

    Bertu

  • @SolomonTilahun-er2hu
    @SolomonTilahun-er2hu День назад

    Do for peace, this war will be more MAD

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 День назад

    ወንድማችን በቃሉ ጳጳስ ሲሆን ብፁዕ አቡነ እገሌ ይባላል
    ፓትርያርክ ሲሆን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ይባላል ለነገሩ በመካከል ብፁዕ አቡነ ማትያስ ብለህ ስለደጋገምከው እንጂ ከመጀመሪያና በመጨረሻ በክብር ስማቸው ጠርተሃቸዋል ጋዜጠኛ በተጨማሪም የእምነቱ ተከታይ በመሆንህ ብየ ነው

  • @tdfjunta
    @tdfjunta День назад

    ከአራት ዓመት በፊት የጁንታ ጳጳስ እያለ በየ ፕላትፎርሙ ሲሰድባቸውና ሲያዋርዳቸው የነበረ ሾርት ሜሞሪ ነውረኛ ደንቆሮ ትውልድ አሁንም ንሰሀ አልገባም 🤔

  • @AdaneMarkos-sp8qg
    @AdaneMarkos-sp8qg День назад

    ❤❤❤❤ 🎉🎉🎉