የሰማነው ያስደነግጣል!" የእ/ተማርያም ልጅ የሚነዳው የ5ሚ ብር መኪና ከየት መጣ?" የሚያቁትን ሚስጥር ዘረገፉት- Ethiopia,Ehete Mariam

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 дек 2024

Комментарии • 271

  • @BulchaBekele
    @BulchaBekele 8 дней назад +5

    እኔ ምለው ይህንን ቃለ መጠይቅ ግማሽ ያህሉን አደመጥኩት።የገረመኝ ግን ሰው እዚህ መሐል አዲስ አበባ ውስጥ ቁጭ ብሎ እንደዚህ ሲጃጃል በጣም ያስገርማል።እኔ እነሱን ብሆን አፍራለሁ ወጥቼ መጃጃሌን አደባባይ ላይ እንደዚህ አላወራም።

  • @MichaelAndhun
    @MichaelAndhun 9 дней назад +18

    እነ ቡና ጠጡ፥ ደና ና(ችሁ?

    • @AlemuKassa-d9g
      @AlemuKassa-d9g 8 дней назад +1

      እነ ቁጭ በሉንም ጨምርበት።

    • @EndaleWerku-l1y
      @EndaleWerku-l1y 8 дней назад +1

      ኖና አብረን እንጠጣዋ ተፈቀደልህ

    • @meazaegigu8729
      @meazaegigu8729 8 дней назад +1

      እውነት እኮ መራራ ናት እየመረረህም ቢሆን መቀበል ነው ምን ታደርገው መቼም ጋሹ እዛ ቤት ካንተ የሚበልጥ ጊዜ አሳልፎአል ስለዚህ ካንተ የበለጠ ብዙ ነገር አይቶአል ቢናገርም ያምርበታል

    • @MahammedFaara
      @MahammedFaara 8 дней назад +1

      ቅሌታሙ ዳቆን እናተ ናቹ ታላቃ ቤ/ተ አክብረን እናስከብር እናተ ናቹ ሰንበት የምታከብሩት ዝናሽንና በኃይላን በስንበት ልትከሱ የሄዳችሁት አታፍሩም አይዛችሁ እነሱም መጥሪያውን እየጠበቃችሁ ነው በማን ይብሳል አሣ ጎርጋሪ ዘንዶ ያወጣል

    • @Eyob797
      @Eyob797 8 дней назад

      ​@@meazaegigu8729ጋ'ሹ' ዕንደ ፊልም ስክሪፕት ተፅፎ የተሰጠውን ነው በየሚዲያው ዕየዞረ የሚለፈልፈው።

  • @kalkidanmamo9456
    @kalkidanmamo9456 8 дней назад +11

    ይህ የሐሰት መአበል ይናወጥና በኋላ ፀጥ ይላል እኛም ይህንን ማእበልም በእመብርሀን ምልጃና ጥበቃ እንሻገረዋለን መአበሉም ፀጥ ይላል ለትንሽ ግዜ ነው

    • @NahomGashu-p7u
      @NahomGashu-p7u 8 дней назад +3

      ማህበሉ በተነዋወጸ ቁጥር ማኀበሩ ከምን እንደደረስ መመልከት በቂ አውን ግን ከነሰንኮፎ ተነቅሎ በእመብርሃን ስም ብዙሃኑን ወደ ጨለማው መንገድ ሊነዳ የሚሮጠው የአጋንንት ሥራ ይሰበራል ይፈርሳል ብዙዎች ከእዚህ እስራት ይፈታሉ እናንተም አንድ ቀን ዓይነ ልቦናቹ ሲበራላቹ ርትዕት ቅድስት ወደ ሆነችው ቅድስት ቤተ ክርስቲየናቹ መመለሳቹ አይቀርም

    • @user-munet
      @user-munet 7 дней назад

      እንተስ ዘርክ የምንድን ነው የጉማሬ😂

    • @Netser-b5q
      @Netser-b5q 7 дней назад +1

      እውነት ነው ሞገደኛ ትውልድ ከወሬ አይዘልም።🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @feruzaouner3923
      @feruzaouner3923 6 дней назад

      ​@@NahomGashu-p7uእንደዚ እያላቹ እራሳቹሁን አፅናኑ እልቅ ንሰሃ ግቡ ያጋንት መንገድ ጠራጊ አትሁኑ ትናት ጋሹም እንደናተ ነበር ሰምተሻል

  • @davidbelay7423
    @davidbelay7423 9 дней назад +21

    ይሕች እብድ ጀግና ነች መሬት ለመሬት እንደ ቁርበት ጎትታሃለች ይሔን ሁሉ አየሰማሕ አብረህ ኖርክ አሁን ደግሞ አታፍርሞ ሰባኪ ሆነህ ሰትመጣ

    • @yayahala615
      @yayahala615 8 дней назад +3

      በሸተኛ ናት ሴተየዋ ቀለደችባቸው 😂😂😂

    • @Netser-b5q
      @Netser-b5q 8 дней назад

      ​@@yayahala615😂😂😂😂 ጅራፍ እራሱን ገርፎ እራሱ ይጮሀል።

  • @Danaqawe2390
    @Danaqawe2390 9 дней назад +24

    እናንተ እራሳችሁ ለምን ይህንን ሁሉ ዓመት ተከተላችዋት ዛሬ ጥቅም አጣላችሁ.....

  • @christianworldtube
    @christianworldtube 9 дней назад +15

    ሮሜ1-28: እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤

    • @AlemuKassa-d9g
      @AlemuKassa-d9g 8 дней назад

      የፈጠራ ወሬ፣ ሐሜት በዛ

  • @kalkidanmamo9456
    @kalkidanmamo9456 8 дней назад +6

    እግዚኦ ሐሜትና ቅናት መንፈስ ኤንደተጠናወታችሁ በደንብ ያስታውቃል

    • @MahammedFaara
      @MahammedFaara 7 дней назад

      አንቺ የመናገር አቅሙም ብቃቱም የለሽም ምነው ጫማ እንለካካ አልሽ አስምሬ የምነግርሽ ነገር ቢናር በቤ/ክ ውስጥ አድገሽ ቢሆን ኖሮ አውቀሽም ታሳውቂያለሽ ምንድ ነው የምትይው የሆነውን እንጂ ያልሆነውን ተናገሩ ለዚህ ነው ድስትሽን እጠቢ ያልኩሽ አሁንም ስራ ስሩ

  • @MichaelAndhun
    @MichaelAndhun 8 дней назад +9

    እምነት ቢኖርህ እኮ ለእመብርሀን ብለህ ያደረከው ዋጋ ያሰጠህ ነበር፤ ነው በአይኔ ካላየኋት አላምንም ነው??

  • @Netser-b5q
    @Netser-b5q 8 дней назад +7

    ሥዕለ አድህኖ የተሳለው ከእናትነት አንቀፅ ነው ቅዱሳን መለአክት ጎንበስ አሉ ነው የተባለው ጎንበስ በለህ እራስህን ፎቶ አንስተህ እየው እስኪ ቢበራልህ በአገላለፁ ላይ እራሱ ይዋሻሉ ኪዳነ ምህረት የወርቅ ካባ ለብሳ በትር ይዛ በርከክ ብላ ነው የተባለው ቅዱሳን መላክትም ለምስክርነት አዮ በደስታ።ስለምን መመለክ ነው የሚቀባጥሩት ሰው ጋር ሳይገናኙ ነው የተሳለው ለዚህም ሰመዓቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ቋራ መሰከሩ እኮ የሚደንቀው የወሬ ጥማት አለበት ቡድኑ ለመገዳደል እደማትፈላለጉ ዛሬ እንደ ጲላጦስ ተስማማችሁ ይደንቃል።

  • @ወለተኪዳን-ኸ6ደ
    @ወለተኪዳን-ኸ6ደ 8 дней назад +7

    ለሐዋርያት ሕዝቡን ሀብት አድርጎ የሰጠው እግዚአብሔርን ነው አትመቀኙ ሥሩ ሥራ የእኛ ጥያቄ የሃይማኖት የናተ የቁስ ነው አንገኛም።

    • @AderajewLema-x8r
      @AderajewLema-x8r 7 дней назад

      ወዴት ወዴት የሐዋሪትና የትግሰት አይገናኝም የሐዋርያት ህዝብን መሰብሰብ ማዳን መፆም መፀለይ በመንፈሰ ቅዱሰ ሀብት ማዳን መፈወሰ የሷ ማጭበርበር የአጋንት መወራጨት ወይ ጉድ አትሞኝ እህቴ አሰተውይ

  • @susuyoutube-p7m
    @susuyoutube-p7m 9 дней назад +8

    ደግ አደረገች. የኛ ህዝ ማገናዘብ አይችልም

    • @yayahala615
      @yayahala615 8 дней назад

      የፈዘዘ ህዝብ ።።አንዴ በፖሰተሮች በግ ፈዛዛ ህበረተሰበ የተሰበሰበው

    • @egGg-p7j
      @egGg-p7j 8 дней назад

      @@yayahala615 ማገናዘብ እና የተባለውን እውነት መረዳት ያቃተህ አንተ ነህ የትኛው ነው ስህተቱ ብትባል መልስ የለህም እንኳን አንተ አባቶችም ቀርበው ለመወያየት እልቻሉም።

    • @susuyoutube-p7m
      @susuyoutube-p7m 8 дней назад

      @@yayahala615 በጣም ጌታን

    • @kkmbia2393
      @kkmbia2393 7 дней назад

      They need there interests that why

  • @ZekidamitSenbet
    @ZekidamitSenbet 7 дней назад +3

    ምርትን ያለኬሚካል መዳበሪያ ማምረት ከመቼ ወዲህ ነው ቅዤት አረ እዚህ እኔ ያለሁበት ውድ ምግብነው ብዛቱም ቀስ ብሎ ይመጣል ጥሩቱ የሚደነቅ ነው።የመምህር ግርማንም ልጅ አንዴ በመኪናው አንዴ በልብሱ ይኑበታል የምቀኛ መንፈስ ነው እስኪ ተጠመቁት። የስእለ አድህኖው ሀሰት ነው ከነሱ እደዚህ አልሰማሁ የወርቅ ካባውን የመነኩሴ አላችሁት።

  • @yoditaskale3425
    @yoditaskale3425 8 дней назад +6

    በስራው ከሆነ ሰው የሚታወቀው እናንተ ታድያ ምን እንበል በምቀኝነት በሐሜት

  • @kalkidanmamo9456
    @kalkidanmamo9456 8 дней назад +3

    በስመ ስላሴ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ
    የሰው ልጅ ይሔን ያህል ይወርዳል እግዚኦ እግዚኦ አሁንስ በዛ የምታወሩትና ያለው እውነት የሰማይና የምድር ነው የምንወዳችሂ ወንድሞች ነበራችሁ ግን አንደበታችሁን አውሬው ተቆጣጥሮታል የኝህን እናት ያልሆነውን ሆነ ብላችሁ የሌለውን ጉድ ጉድ አወጣን ብላችሁ የወንድ ሐሜተኛ መሆናችሁ እጅግ ያሳዝናል አይ ጋሹ እጅግ እወድህና አከብርህ ነበር አስተዋይም ትመስለኝ ነበር ለካ እንዲህ ያለህ ሰው ነህ አናንተ እምነትም የላችሁ እግዚአብሔር ንም እመብርሀንንም ክዳችኋል የእመአምላክንም ነገር አልተረዳችሁም አልገባችሁምም ለነገሩ የእግዚአብሔር ነገር በእኛ በደካሞች ፍላጎት አይተረጎምም ስለሰው ምን አገባን በሰው አንድ እጃችንን ሰው ላይ ስንጠቁም ሶስቱ እራሳችንን ይጠቁማል እና እኛ ማን ነን??????? እናንተ ማን ናችሁ?????? እግዚአብሔር መልስ ይስጣችሁ

  • @SweetDicor
    @SweetDicor 7 дней назад +3

    አረ ዘንድሮ ምን ጉድ ነው ከወጣችሁ በስራ ካመናችሁ ሥሩና ብሉ ማሽን አመጣሁ አላልክም መች ልተሰራ ነው??? አጣን ገረጣን እና በአጋንት የተሰበሰበነገር ጠፍቶ ነው ከዚያ በዋላ ንፁህ ነገር የሚገኜው 😢😢😢😢 ሰው እንዴ በሰው ላይ ይነሳል እንደዚህ?? በህግ ከተያዘ በዛ ተጠያየቁ የዘባርቅ መንፈስ አለባችሁ ሁለታችሁ እስኪ ገረፍ ገረፍ አድርጉ በፆም፣በስግደት፣ በጠበል።

  • @MelatMekonnen-y8k
    @MelatMekonnen-y8k 8 дней назад +4

    እኅተ ማርያም ኢትዮጵያን የምትጠላት ይመስለኛል አልክ? እኅተ ማርያም ያስተላለፈችውን ሁሉንም ቪዲዮዋነ ብታይግን ሕዝቡ አገሩን እንዲወድ የሚያደርግ በርካታ መልእክቶችን አስተላልፋለች። እኔ እውነት ለመነጋገር በእሷ ልክ ስለ ኢትዮጵያ እና ሕዝቦቿ ዋጋ የከፈለላት ያለ አይመስለኝም።

    • @eshetneshteklehaymanot9615
      @eshetneshteklehaymanot9615 8 дней назад

      ደነዝ ነሽ ወይም ነሀ ጭራሽ ለሀገርና ለወን ሀሳቢ ና አለሽ ሀሰተኛ የሆነች እህተ ሰይጣን ነች።

  • @ElsaSilvano-d9o
    @ElsaSilvano-d9o 8 дней назад +3

    የኣባ ተስፋ ሥላሴ ሞጎስ የሰማያዊ ልብስ ነው የለበሱት ሰማያዊ ልብስ ኣለብስሃለው የሉት ንግሥተ ነገስት ኣስተውሉ እንግዲ

  • @FasTada-d9u
    @FasTada-d9u 8 дней назад +5

    የግለሰብ ሐሜት አስመሰላችሁት እናንተ የሆነ ጥቅም ፈልጋችሁ የቀረባችሁ ትመስላላችሁ ቅናትም አለባችሁ

  • @muluneshteklewold279
    @muluneshteklewold279 9 дней назад +15

    እፍረተ ቢስ መሆናችሁን የሚገልፀው አሉባልታ በዛ አስጠላችሁ

    • @GashawMelese-c1p
      @GashawMelese-c1p 8 дней назад

      እኀቴ አሉባልታ ማለት ምን ማለት ነው ? ይህ ምንም ሀሰት ያልተቀላቀለበት እውነት የሆነን ነገር ገለፅን ገናም እስከመጨረሻ እዛ ቦታ ያለውን አስከፊ ስራ እናጋልጣለን ሰዉን ለማትረፍ እንሮጣለን አለቀ እናንተም አንድ ቀን ይገባችዋል

    • @GihonFeeds
      @GihonFeeds 8 дней назад

      @@GashawMelese-c1pእባክህ ጋሻዉ ስልክህን ስጠኝ መረጃ ልሰጥህ እወዳለሁ

  • @tatatamirie272
    @tatatamirie272 8 дней назад +3

    አንዱ ከማህበሩ ሊያወጣኝ የቻለው የተሳለው ሰዕለ አድኖ ነው አለ ግን ሲገልፅ እኔ ከወጣው በኋላ አሁን የተሳለው ስዕለ አድኖ ብሎ የገለፀው እንኳን የወላዲተ አምላክን ነው።ማኀበሩ የሳለው የቅድስት ኪዳነምህረት ስዕለአድኖ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያሉበት ነው።ይሄን እንኳን ለይቶ አለማወቁ ሲቀጥል ፎቶ ይመሳሰላል እየው እስቲ አለኝ አለ ሰውዬ በመሰለኝ ነው የሚያወራው።ዝብርቅርቅ ያለነው።ሚዲያው እራሱ እንዴት ሀሰተኛ መረጃ ያቀርባል

  • @yoditaskale3425
    @yoditaskale3425 8 дней назад +8

    ለዛሬ አልተሳካም በሚቀጥለው የትኛው ቻናል እንጠብቅ

    • @sosinasine5843
      @sosinasine5843 8 дней назад +1

      ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ 😂

    • @NahomGashu-p7u
      @NahomGashu-p7u 8 дней назад

      ታህሥስ 3 ላይ ኤልሻዳይ ሚዲያ ላይ የተቀረጽኩት ቀረጻ አለ ይህ ሲረጋጋ ዘና ብለን እንለቅላቹዋለን ጠብቁ

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 9 дней назад +9

    በመጀመሪያ ምን ልትሆኑ ቤቷ የምትሄዱት እሷምን ታርጋችሁ እግርህ እያማታህ ሄደህ እየተደፋህላት ምን አይነት ድንቁርና ነው

  • @Z-Michael-q7u
    @Z-Michael-q7u 8 дней назад +4

    በዚህ 40 ሚሊዮን ብር እማ የተመታ ሰው አለ። ብሎ ብሎ እሷ ጋዜጣዊ መገለጫ መስጠት ለምን አስፈለጋት፣ የራሷ ጋዜጠኛ እያላት አላለም! ኦሆሆ ... እዚህ ላይ ነው መውረድ አለ አጎቴ።

    • @ayelua-s6e
      @ayelua-s6e 8 дней назад

      ወንድሜ ሚካኤል እስኪ እናንተ ከቻላቹ እሱንና እሷን ቁጭ አድርጋቹ አወያይዋቸው እሱ 100% ፍቃደኛ ነኝ እያለ ነው ያለው ተዉት ሚዲያ ላይ መውጣቱን እስኪ አንድ ቦታ አገናኙዋቸውና ስለ40 ሚሊዮን አይደለም ስለ ሁሉም ነገር እንዲወያዮ አድርጓቸው ? እሱ ግን ልበ ሙሉነት ይታይበታል እሷ በፊቱ መቆም የምትችል አይመስለኝም ምክንያቱም እሱወላዲተ አምላክን በእውነትና በአቅ ይዞ እሷ ግን የሀሰት ወሬዎችንና አስመሳይ ሰዎችን ተገን አድረጋ ው ልታወራው ይህንን ደግሞ እኛ ጠንቅቀን እናውቃለን።
      ስለእዚህ እሱ በአቅ የያዛት ወላዲተ አምላክ በየትኛውም ቦታ ላይ ድል እንደምታደርግለት እናምናለን እናንተ ለእዚህች አጭበርባሪ እንደምትሟገቱላት ሁሉ እኛም ጠንቅቀን ስለምናውቀው ወንድማችነ ደረታቸንን ነፍተን እንመስክርለታን።
      ስለእዚህ ወንድሜ ገበዝ ከሆንክ እስኪ ይህንን ነገር ለማድረግ ሞክር
      በተረፈ እናንተ ሁሉም ነገር አንድ ቀን ይገባችዋል ልፈርድባችሁም አልችልም ቦታው ላይ በነበርኩኝ ጊዜ እኔም ከእናንተ እብስ ስለነበረ

    • @Netser-b5q
      @Netser-b5q 7 дней назад +1

      ​@@ayelua-s6e😅😅😅 እዚህ ላይ ነው መውረድ ወረድክ እጊኦ በፈረስ ምግብ ቀናችሁ እኮ 😂😂😂😂የላም ወተትም አስገብተናል እስኪ አሰላስሉት ወጭውን 😅😅😅😅

  • @astutadesse1438
    @astutadesse1438 9 дней назад +11

    ይህ ሚዲያ ግን ምን ሆኖ ነው

  • @tsedeyalemu7420
    @tsedeyalemu7420 9 дней назад +10

    እኔ የምለው ማህበሩን ከለቀቅህ 3 ዓመት ሆነኝ ብለህ ነበር ስዕለ አድህኖው ከተሳለ ደግሞ ገና ዓመትም አልሞላው ታድያ አይጋጭም?

  • @Elizabeth-k374
    @Elizabeth-k374 8 дней назад +9

    ስሰማችሁ ቅናት እና የገንዘብ ጥማት ነው ያለቾሁ ትመስላላችሁ እናንተ ኑልኝ ሳትባሉ ነው የሄዳችሁት ፈልጋችሁ ፈቅዳችሁ ወዳችሁ ነው ይሄዳችሁ አሁን ወጥታችሁ የምታሙት ቡና ነው የቀራችሁ .....ማህበርተኛው ዝም ብላችሁ ሥራችሁን ሥሩ ብዙ ከእናንተ እንጠብቃለን!!!

  • @AlmazTmariam
    @AlmazTmariam 7 дней назад +3

    እስቲ እህተ ማርያምን አቅርቢያት ወገንተኛ አትሁኑ ከአንድ ወገን ብቻ አይሁን አቅርባችሁ ጠይቃት

  • @MelkamuTeferi-z1s
    @MelkamuTeferi-z1s 8 дней назад +2

    የስዕለአድኀኖውን ቪዲዮ ስናይ መላእክቱ በአምላክ ፊት በትህትና እንደሚቆሙ የተሳለ ነው ዋናው ለማስተላለፍ የተሞከረው ሀሳብ ቢታይ

  • @Aflafikr22
    @Aflafikr22 9 дней назад +5

    ዋይ የኛ ምን ሆነ አሁንስ ተራ ሆነ

  • @kalkidanmamo9456
    @kalkidanmamo9456 8 дней назад +5

    ስእሎው አድህኖው ሲሳል በፆም በሎት በሱባኤ በድንቅ ስነስርአት ነው ለዚህ ታሪክ አንድ አካል ስላደረገችኝ እግዚአብሔር ን አመሰግናለሁ እመብርሀንን አመሰግናለሁ
    እመብርሀን ልጆሽን ከምከዳ አንቲን ከምከዳ ያየሁትን እውነት ከምከዳ ከዚህ አለም አሰናብችኝ ሞት ይሻላል

    • @ayelua-s6e
      @ayelua-s6e 8 дней назад

      እስኪ ቆይ እኀቴ ምንድነው ያየሽው? የተናገርነው ነገር የቱ ጋር ነው ውሸቱ ፀባዖት የሚለው የወልደ ሰማዕት የፊት ገፅ ላይ ያለው ፎቶ የስምዖን አይደለም እያልሽን ነው? እንደገናስ የወላዲተ አምላክ ስህል አድኀኖ የተባለው እውነት በእዚህ መልኩ ለእነዚያ ሦስት ሰዎች በትክክል ተገልጣ በእዚህ መልኩ ሳሉኝ ብላቸው ነው የሳሏት? እረ ተዉ አግዚአቦሔርን ፍሩ ! እሷ እራሷ አይደለችም እነዴ እንዲህ አድርጉ ይህንን ቦታ እንዲህ አስተካክሉ እያለች ያሳለቻቸው ፡ ይህንን ያልኩትን ነገር ደግሞስ ለአባ ገብረ መስቀል መልስ ለመስጠት በሰሩት ቪዲዮ ላይ እኮ ምስጢር ሳያይ ዲያቆን የሚለውን መጠሪያ ስም ይዞ የሚንቀሳቀሰው ወልደሰንበት አውቆ ይሁን ሳያውቅ በደንብ አድርጎ እውነቱን ገልጦታል እኮ ።
      ስለ እዚህ እኀቴ ይህ ሁሉ የእረጅም ጊዜ ዕቃቃ ጨዋታ ሁሉም ሰው በጊዜውና በሰዓቱ በቃ ሲል ይበቃዋል እነዚህም ሰዎች ያዮትንና የሰሙትን ነገር ለህዝቡ ምስክርነት መስጠት የውዴታ ግዴታቸው ነው ።
      በእነሱ ላይ የደረሰ የሞራልም ሆነ የአህምሮ ጉዳት በማንም የሰው ልጅ ላይ እንዳይደርስ እስከመጨረሻው ማጋለጥና ማኀበሩ ብትነትኑ እስኪወጣ ድረስ መሮጥ ግድ ይላቸዋል ምክንያቱም በእነሱ ምክንያቱ ብዙ ሰዎች ቀልጠው ቀርተዋልና ወላዲተ አምላክንም ይዘው ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እዛ ግቢ ውስጥ ያለውን የአጋነት አሰራርን ድል አርገው እሷም ላይ የሰፈረችን እርኩስ መንፈስ በወላዲተ አምላክ ስም ተጥላ ነጻነቷን የምታገኝበት የተሰበሰበውም ህዝብ ተበትኖ ወደ መስመር የሚገባበት ቀን እሩቅ አይሆነም ።

  • @LemmaTolla-t8j
    @LemmaTolla-t8j 8 дней назад +2

    ወንድሜ ለመላእክት እና ለቅዱሳን ያለህ ክብር እንዴት ነው? ቅዱስ የሚለውን የክብር ስማቸውን ብታስቀድም ጥሩ ነው። የተዋሕዶ ልጅ እኮ እንዲህ አይደለም።

  • @hilinaworkheh1069
    @hilinaworkheh1069 9 дней назад +14

    ወይ ቅዠት ደሞ መጣችሁ ጋሽ ጋሹ
    የራስህን ሚዲያ ክፈትና ተተርተር የሚያዋጣህ
    እሱ ነዉ ቢያንስ ታገኝበታለህ ከዕዉቀት ነፃ ናችሁ ምንም አታቁም ሁሌ እየወጡ መቃዠት
    አይከብድም ወይ ቲያትር ስሩ ወይ ዝምምምም በሉ እሳቸዉ እናተን የሚሰሙበት ሰአትም የላቸዉ ዳይ ወደ ስራ
    ፌመስ የሆንክ መስሎኝ ከሆነ ተሳስተሀል
    መሳቂያ ነዉ የሆንከዉ😂😂😂

    • @azebbekele4300
      @azebbekele4300 9 дней назад +2

      ይቺ ድርዬ ተጫወተችብህ ይህንን ሁሉ አመት አይ ጥቅም

    • @hilinaworkheh1069
      @hilinaworkheh1069 8 дней назад +1

      @@azebbekele4300 እሳቸዉ አልሰረቁ
      ወይ ጡዘት ዱርዬ ነዉ ያልሽዉ መስራት ዱርዬነት
      ነዉ እንዴ ??? ሴቷ ጋሹ ደሞ ተናዘዣ መቼም እዉነተኛ ንሰሀ አባት የላችሁ እየጠጣችሁ በሀሰት
      መናዘዝ ልማዳችሁ ነዉ እስቲ የእግዚአብሔርን ጅራፍ
      ትችሉት እንደሆን እናያለን

  • @EmebetAbebe-w3g
    @EmebetAbebe-w3g 8 дней назад +3

    ይህ ሚድያ አሎባልታ ብቻ የሚመደው

  • @EmebetAbebe-w3g
    @EmebetAbebe-w3g 7 дней назад +4

    አሎባልተኛ ናችሁ በመወጣታችሁ ስለተናደዳችሁ ብዙ አውራችሁ

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ 6 дней назад

      ወንበዴናት ተጠቀቁ ንቁ

  • @yoditaskale3425
    @yoditaskale3425 8 дней назад +4

    አቺ ሴት ከሳሾችሽ የተ አሉ እስከመቼ ነው ግን እንደዚ መቀኛ እምንሆን

  • @kalkidanmamo9456
    @kalkidanmamo9456 8 дней назад +2

    በየሚዲያው እየዞራችሁ አወራችሁ በሐሰት ስም አጠፋችሁ ሰውን አማችሁ ታዲያ ምን አመጣችሁ ምንስ አገኛችሁ እርካታንና ደስታን አገኛችሁ? ግን ባዶ እንደሆናችሁ ነው የሚያሳየው

    • @MahammedFaara
      @MahammedFaara 7 дней назад +1

      እኞስ ቢያንስ ታላቃ ቅድስት ቤ/ተ ገብተን ነው አንቺ አለሽ አይደል ወይ ለትግስት ፎቶ እየሰገድሽ አፍሽን የምታሞጠሙጪ አታፍሩም ወላዲትአምላክ ከእኞጋ ስትዬ ምን አይነት ከናተጋ ያለው ትልቅ ጋንጩር

    • @kalkidanmamo9456
      @kalkidanmamo9456 7 дней назад

      @MahammedFaara ሰው በሰውነቱ ይከበራል ምናቹ ነው ቅድስት ቤተክርስቲያን የገባው ያልሆነውን ሆነ እያላችሁ የምታወሩት እናንተ የምሰግደውስ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ለአንድ አምላክ ነው ለቅድስተ ቅዱሳን ለወላዲተ አምላክ ነው አንድ ሰው ሌላውን የሚያየው በራሱ መነፅር ነው እናንተ ለሰው የምትሰግዱ ከሆነ እራሳችሁን ቻሉ እናንተ ናችሁ እኔጂ ማንም ነጭና ቻይና ግብፅና ግሪክ አምላካችሁ ይህንን ይመስላል ነጭ ነው እናታችሁም እንዲህ ነጭ ናት አንዳንዴም ፀጉሯ ይታያል እያለ ለሳለው ጣኦት የሚያሰግዳችሁ እኛስ ወላዲተ አምላክ አዳም ኢትዮጵያዊ እንደሆነ እኔም ኢትዮጵያዊ ነኝ መልኬም ጠይም ነው ልጆቼ ከስህተት ውጡ እያለች አለባበሷንም ጭምር መልካችን መልኳን እንደሚመስል እውነተኛ ማንነቷን እየገለጠችልን ነው ላመነ ይደረግለታል እኛን ተውንና የደበቋችሁን ቅድስት ቤተክርስቲያንን የሸጡትን አባቶች ተይቁ ድሮም እውነትን ሲነግሯችሁ ወደ ስድብ ነው የምትሔዱት እናንተ ለሰው የምትሰግዱ ከሆነ ንሰሀ ግቡ የትስ ለሰው ስንሰግድ አያችሁ ማስረጃችሁስ ምንድነው ለተሳለችው ስእለ አድህኖ እኔ ምስክር ነኝ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ፊት በወላዲተ አምላክ ፊት ለዚህም ክብር ይሰማኛል ሳይገባኝ ነገ እውነቱ ሲወጣ እኛ የምንኮራበት ታሪክ እናንተ ደግሞ የምታፍሩበት ታሪክ ይሆናል
      ለናንተ ማስረዳት ድንጋይ ላይ ውሀ መፍሰስ ነውና አትጨቅጭቀኝ በቃ የራስህን መንገድ ያዝ አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይነሳም። አለቀ እራስህን ቻል ያልሆነውን ሆነ የሚለውን ሁሉ ነገ እግዚአብሔር መልስ ይሰጣል እግጊእንደእኛ አይቸኩልም በካቴድራል ስላሴ ውስጥ መስቀል እያስረገጡ የሚያሰሩትን አትናገሩና እኛን ለመግደልና ለመጣል ያልሆነውን ሆነ ብሎ ካረፍንበት ሰላም ለማሶጣት መታገል ያሳፍራል እራስህን መርምር መጀመሪያ

    • @user-xw9hc6li3p
      @user-xw9hc6li3p 7 дней назад

      እንዱየ ተነቃብህ ሃይማኖት ቀየርክንዴ ሙስልም ሆንክ​@@MahammedFaara

  • @kalkidanmamo9456
    @kalkidanmamo9456 8 дней назад +1

    እንዲህ ሀሜተኛ ከመሆን መሞት ይሻላል

  • @kalkidanmamo9456
    @kalkidanmamo9456 8 дней назад +2

    ብታውቁት እግዚአብሔር ላይ እንዳመፃችሁ እሱን እንዳማችሁት ነው የሚቆጠረው እመብርሀንን ምን ያህል እንዳስለቀሳችኋትና እንዳሳዘናችኋት ብታውቁ ጥሩ ነበር

    • @user-munet
      @user-munet 7 дней назад

      😂

    • @kalkidanmamo9456
      @kalkidanmamo9456 7 дней назад

      @user-munet ዛሬ ሳቅ ነገ ታለቅሳለህ ይህንን ሁሌ አስታውስ እግዚአብሔር ይፈርዳልና

  • @MeseretWale-l4b
    @MeseretWale-l4b 8 дней назад

    እዛ ላሉ በእምን እንዲጸኑ ሆኑ ላልሹ በእግዚ አብሄር ሙሉነት ነዉ በወላዲተ አምላክ ፍቅርዋ ጣዕማ

  • @kalkidanmamo9456
    @kalkidanmamo9456 8 дней назад +1

    እናንተ የምትሉት ሌላ እኛ የምንኖረው እውነት ሌላ

  • @mesaytakele6579
    @mesaytakele6579 7 дней назад

    እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይሰጣችው እንዲ አይነት የአሰት የሰም ማጥፋት ዘመቻ ያሳዝናል ግን ምንም የምታመጡት ነገር የለም የመዳኒያለምና የቅድሰት ድንግል ማርያም ማህበር ዘ ኢ ትዬጵያ እውነቱን ሰለያዙ ማለት ነው እውነትን የያዘ መቼም ቢሆን በመጨረሻ አሸናፊ ነው የ 5 ሚሊሆን ብር መኪና ነው የሚነዳው አላችው ምናገባችው ለምን 50 ሚ ብር መኪና አይነዳት ልጆቹን ለቀቅ አርጉቸው እረ እናንተ ጉደችው ተወርቶ አያልቅም ይልቁንሰ ከዚ ከክፋት ከቅናት መነፈሰ ወታችው ንሰአ ግቡ እግዚአብሔር ይቅር በለን በሉ ሰለ አገራችን እሰቲ ጸሎት አርጉ ሌላ ሌላውን ትታችው

  • @debreworkdemessie1635
    @debreworkdemessie1635 7 дней назад

    ለክርስትና የሰው ብዛት መኖር አይጠበቅም
    መጀመሪያ መቅህን አለምን የአምስት ገበያ ያህል ህዝብ ነበር የተከተለው
    ከዚያም እንደወርቅ ተፈትነው አስራሁለቱ ሀዋርያት ቀርተው ነው
    ለአለሙ ሁሉ ወንጌልን የሰበኩት
    እንደ እናተ ያለው ከሀዲ ደግሞ ሌላው እንዳይድን እንቅፋት ይሆናል
    የቅናትም አይነት አለው የአፋችሁን ፍሬ ትበላላችሁ

  • @Eyob797
    @Eyob797 8 дней назад +1

    @39:00 ጋ'ሹ' ለምን ትዋ'ሻ'ለህ? እሕተማርያም ከተማው ውስጥ የሚሰራው ዓንዳንድ ስራ ጥሩ ነው ግን ብዙ ህዝብ ራበን ዕያለ ወደ እግዚአብሔር ዕያለቀሰ ነው። ሠው ነው ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባው ነው ያሉት። ማን'ኛ'ውም ጤነ'ኛ' ዓስተሳሰብ ያለው ሰው አገሩ ላይ ጥሩ ስራ ሲሰራ ደስ ይለዋል ግን ደሞ የተ'ቸ'ገረ የተራበ ህዝብ ሲኖር ቅድሚያ ሊሰጥ የሚገባው ለህዝብ ነው። ነቀፉ ደገፉ የምትለው ተራ ወሬ ነው። መልእክቱን ሁላ'ች'ንም ዕንሰማዋለን ዕኮ።

  • @yoditaskale3425
    @yoditaskale3425 8 дней назад +9

    እንዴት ግን ወንድ እንደዚ ሐሜተኛ ይሆናል

    • @AlemuKassa-d9g
      @AlemuKassa-d9g 8 дней назад

      40 ሚሊዮን እኮ ነው አባቴ የተመዘዘው፤ ወዶ መስሎህ ነው?

    • @ayelua-s6e
      @ayelua-s6e 8 дней назад

      ላንቺና ለእንዳንቺ አይነቱ ደነዝ አሜት ሊመስለው ይችላል ለእኛ ግን ከእውነትም በላይ እውነት የሆነ የተደበቀ ምስጢር ነው እየተነገረን ያለው ሙሉ ለሙሉ እንቀበላቸዋለን

    • @EmebetAbebe-w3g
      @EmebetAbebe-w3g 8 дней назад

      ሃሜት ብቻ አይገልጠውም

    • @yoditaskale3425
      @yoditaskale3425 8 дней назад

      ​@@ayelua-s6eአውሬው የስድብ አፍ ተሰጠው

    • @yoditaskale3425
      @yoditaskale3425 7 дней назад

      ​@@ayelua-s6eአውሬው የስድብ አፍ ተሰጠው

  • @nunufekede1272
    @nunufekede1272 9 дней назад +7

    እንተ እራሳቹሁ ከሶጋር ነበራቹሁ 7አመትሙሉ

    • @NouraSultan-s2v
      @NouraSultan-s2v 8 дней назад

      በትክክል
      አሁን ግን
      ጥቅማ ጥቅም
      አጋጬቸው😂😂😂😂

  • @yoditaskale3425
    @yoditaskale3425 8 дней назад +2

    አይርምም ግን ጠላት ከሩቅ አይመጣም የኔ ያልነው ነው ጠላት

  • @Eyob797
    @Eyob797 8 дней назад +7

    ፊልም ሰሪዎ'ች' ተፅፎ የተሰጣ'ቸ'ውን ስክሪፕት በደንብ ዓጥንተው ወደ ስራ ዕንደሚገቡት ተፅፎ የተሰጣ'ች'ሁን ነው በየሚዲያው ዕየተክለፈለፋ'ች'ሁ የው'ሸ'ት መዓት የምትቀባጥሩት።

  • @adanechassefa4201
    @adanechassefa4201 День назад

    እሷ ምንም ጥፍት የለባትም ጥፍቱ ሙሉ በሙሉ የምታመልኳት ሰወች ከናንተ ጋር ነው ሌላው ገና ከሷ ወጥቶ እኔ ክርስቶስ ነኝ ብሎ ሌላ ከሷው ቤት ይወጣል ያኔ ደግሞ ትከተላላችሁ እራሳችሁን ጠብቃችሁ ጌታ በወደደውመስመር ጠብቃችህ ተጎዙ

  • @yoditaskale3425
    @yoditaskale3425 8 дней назад +1

    እኔ ግን የሚገርመኝ ለፆሎት ስንበረከክ ስላላማን ስላልዋሽን እናመሰግንሃለን እንለው ይሆን

  • @tadessegobeze800
    @tadessegobeze800 9 дней назад +2

    በመጀመሪያ አንተ የሐይማኖት መሰረት የሌለህ ልፍስፍስ ስለነበርክ ነው አሁንም እግዚአብሔር ምሮህ ነው የመለሰህ ንስሐ ግባ ወንድሜ

  • @Eyob797
    @Eyob797 8 дней назад +7

    @34:37 የአገር ፍቅር ባይኖራ'ቸ'ው እሕተማርያም ያንን ሁሉ በረንዳ ዓዳሪ የአብርሃም እንግዳ ብለው በየቀኑ ትልልቅ ድግስ ዕየደገሱ ያበሉ ነበር??? ጋ'ሹ' የምትሰራው ድራማ ከሃሊውድ ፊልም ሰሪዎ'ች' የበለጥክ ዕያስመሰለህ ነው።

  • @Motorola-m2g
    @Motorola-m2g 9 дней назад +5

    ደግሞ ፊትህ በጨውአጥበህ መጣህ አሁንማ ስራህንም አወቅን ጋሹ እረ ተው ይሻልሀል ዝም ብክ ተደበቅ ታሪክ ነገ ይወቅስሐል እዝህ እየመጣህ የእግዚአብሔርን ነገር ና ሕሌናህን ክደህ ሰውን አታሳስት ምንም አይጠቅምህም እውነትን ማገድ ማስቀረት አትችልም 100%

  • @Lililove.-yz9xl
    @Lililove.-yz9xl 8 дней назад +6

    ጀግኖች ናቹ የማይሳሳት የለም ስትነቁ ግን እውነቱን ከመግለጥ ወደኋላ አላላችሁም አሁንም በቀንበሯ ስር ያሉትን ነፃ አውጡ ሌሎችም እንዳይከተሏት አጋልጧት !!!! ይቺ የሰይጣን መልክተኛ ናት መፅሃፍ ቅዱስን አንብቡ መርምሩ በመጨረሻው ዘመን የሚነሱ ገና ብዙ ድንቅ ታምር እያረጉ ይመጣሉ ሁሉን በእግዚአብሔር ቃል መርምሩ ይቺሴት ሁሉ ነገሯ ከእግዚአብሔር ቃልጋ የሚፃረር የሚጥስና የሚያፈርስ ነው ትውልድ ንቃ ንቃ ንቃ ወደ ቤትህ ግባ አትታለል

  • @yidh5226
    @yidh5226 9 дней назад +7

    ንግሥተ ነገሥታት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ ጥንቱን ንፅህት ርትዕት ተዋህዶን ይዘው ቀኖና ደጎማን አሟልተው ተግብረው ኖረውበት እንድንንኖርበት በተሰጣቸው ፀጋ የሚያገለግሉ እናት ናቸዉ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ከእኔ እድሜ ቀንሶ ለእሳቸው ቢሰጥ እንኩዋን ሙሉ ደስተኛ ነኝ በእናንተ የሀሰት አሉባልታ የሚቆም ትንሳዔ የለም አምኖ መካድ እጅግ በጣም ከባድ ነው

    • @RebeccaAbegaz
      @RebeccaAbegaz 9 дней назад +1

      ይሄን ሁሉ ጉድ እያያችሁ በአካል አሁንም መከራከር! ሲጀመር መሰረታዊ የቤተክርስቲያን ትምህርት ቢኖራቸሁ እንዲህ ያለ ቅዤት ውስጥ ባልተገኛቹ! እራሳችሁn ጠይቁ እውነት ከቅድስት ቤትክርስትያን በዚህ ልክ እንደምትወጡ አስባቺሁበት ታወቁ ነበር? ለራሳችሁ መልሱት! 😢

    • @SalamawtSada-de1zh
      @SalamawtSada-de1zh 9 дней назад

      😂

    • @yidh5226
      @yidh5226 9 дней назад +2

      @@RebeccaAbegaz በስትክክል ቀኖና ደጎማ አክብራ ቅድስት ቤተክርስቲያን ውስጥ ያሉት ንግሥተ ነገሥታትና ፍሬዎቻቸው ናቸዉ :: መስቀል የሚረገጥበት ካቴድራል ይዘህ ደሞ ልታወራ ያምርካል

    • @Menbitub
      @Menbitub 9 дней назад +1

      ድግምተኛና አስማተኛ ናት ምንድነው ምታወሩት ርትዕት እኮ ከቅድት ቤተክርስትያናችን የዘረፈችው ስም ነው ስራዋ ይፍረስ አሁንም ህዝቡን ልቀቂ 😢😢😢

    • @yalemworkmekonnen9222
      @yalemworkmekonnen9222 8 дней назад

      ምን በሚሉት የሀይማኖት ትምህርት ተመርቃ ነው ድግማና ቀኖና አሟልታ የራሷን ሀይማኖት የፈጠረችው?

  • @ERMIYASKETEMA-h3r
    @ERMIYASKETEMA-h3r 6 дней назад

    አደንቃታለሁ ለምን ጎበዝ ስለሆነች

  • @yoditaskale3425
    @yoditaskale3425 8 дней назад

    እግዚአብሔር ነው እውነት ንስሐ የሚገባው ሚድያለይ አይደለም

  • @YofeteYoseph
    @YofeteYoseph 9 дней назад +7

    ጌታ ኢየሱስን ትውልድ ሁሉ ብጽይት ይሉኛል ያለችሁን የድንግል ማርያምን ልጅ በሕይወታችው ካላነገሳቹት ሰጣን ገና ይጫወትባቹዋል::ቀን ሳሌ አምልጡ ማምለጫ ደግሞ በኢየሱስ ማመን ብቻ ነው:: ተባረኩ::❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @beshewagurmu2200
      @beshewagurmu2200 9 дней назад

      ትክክል መፅሐፍ ቅዱስ አንብቡ መሀይም አትሁኑ

    • @germenlegesse9073
      @germenlegesse9073 9 дней назад +1

      መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው!!!

    • @egGg-p7j
      @egGg-p7j 8 дней назад +1

      ያለ ወላዲት አምላክ አማላጅነት ዓለም አይድንም።

  • @gizealewlehulum5145
    @gizealewlehulum5145 9 дней назад +4

    እንጠብቅ ነገ ይህ የዋህ ህዝብ ቤተክርስቲያን ያሳንፅላት ምክኒያቱም ህዝባችን ብዙ ተሽውዷና በእምነት ሰበብ

  • @tatatamirie272
    @tatatamirie272 8 дней назад +4

    በሰባት አመቱ ነው የተጠመቀው ነው ያሉት እንጂ በሰባት አመቱ ነው የተወለደው አላሉም እኮ በአጠቃላይ ከማህበሩ የወጡት ሀሳባቸው ዝብቅርቅ ያለና ጥቅም ተኮር ነው።ሁሉም ሲናገሩ በማኀበሩ የተቀጡ ናቸው እነሱን ማመን በጣም አደጋ አለው።እውነት የሚያወራ እኮ ከፊቱ ያስታውቃል ።የበቀል ንግግር ነው የሚመስለው።

  • @weletebirihangebiretsadi-ey1yy
    @weletebirihangebiretsadi-ey1yy 5 дней назад

    እውነት ከዚ አለም መለየት ምት እይቀረም ሁላችን እንሄዳለን ለምን እንዋሻለን እብረን በልተን እ ውነት በምትሉት ውሽት እግዚአብሔር ይደሰታል ከሁለት እንደበት ሞት ይሻላል

  • @ritahaile1787
    @ritahaile1787 7 дней назад

    Seteyowa eko lij hona baher dar setenore hayelegna buda/. Metefo menefese agegnetewatal. Engliz ager enkewan endehu lijoch sebeseba setajajel koyeta naw wede addis yegebachew.

  • @RhamaRuiz
    @RhamaRuiz 9 дней назад +1

    Ka amet wechi Sera yalchum

  • @user-xw9hc6li3p
    @user-xw9hc6li3p 7 дней назад

    ኣሁንስ ኣነጋገራቹህ ትግስት ያሳጣል ስለእርሻ ኣትዋጅቁ ኣደራጀው እና ጋሹ ወሸታቹህ ሰማይና ሪቀት ስለ እርሻው እግዝኣብሄር ይመስገን

  • @Meazzi-v5n
    @Meazzi-v5n 8 дней назад

    እንዴ በአካባቢው ላይ እጅግ ከባድ ጠንቋይ ካህን እንዴት ነው ካህን የሚሆነው እንዴት ነው ቤተመቅደስ የሚገባ ??? አንድ ምህመን አንኳን ጠቋይ ቤት ከሄደ ወደ ቤተክርስቲያን ለመመለስ ቄደር መጠመቅ አለበት ; ካህኑ ግን ጠንቋይ ነው ይባስ ። እኔ ቅዱስ ነኝ እናንተም ቅዱሳን ሁኑ ነው የሚለው ቅዱሱ ቃሉ ። ከዚ ቅዱስ ቃል ጋር አይጋጭም ። እኔ ቀናተኛ አምላክ ነኝ ከኔ በቀር ሌላ አማልክት አታምልክ ከዚህ ጋስ 27:51

  • @Agapetare.hannel77
    @Agapetare.hannel77 8 дней назад

    በሉቃስ 3:23 እና 4:16-19 መሠረት ኢየሱስ በተጠመቀበት ወቅት “ክርስቶስ” (የተቀባው፣ መሲሕ) በሆነበት ጊዜ 30 ዓመት ገደማ ነበር። እየሱስ 7 አመት አልተጠመቀም ውሸታም እረ እግር እንዲህ እያላችሁ ከክርስቶስ ወብጌል ህዝቡን ታጠፋላችሁ ። አሁንም እየሱስ ክርስቶስ ን በማመንና በመቀበል ካልተመላለስክ ህይውትህ ሁሉ እንዲህ በመዘበራረቅና የእግዚአብሔርን ቃል በማጣመም በቁም የሞተ ህይወት ትኖራለህና አደጋ አለው !!!

  • @bayushabebe7472
    @bayushabebe7472 9 дней назад +5

    ይህ ሁሉ ስራ መፍታት የፈጠረው የሳይኮለጂ መደናገር ነው። መመራመር ከፈለጋችሁ አለማዊ ትምህርት ቤት ገብታችሁ እንደፈረንጅ ስራ ፍጠሩ። ሰው ሰርቶ የሚበላበት።

  • @gojo-n6o6p
    @gojo-n6o6p 5 дней назад

    1 Timothy 4 አማ - 1ኛ ጢሞቴዎስ
    7: ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።

  • @bemyself7818
    @bemyself7818 8 дней назад +2

    ሀሜተኛ

  • @Belay1974
    @Belay1974 7 дней назад

    ነፍሴ የስጋ ወደሙ ቂጣ ከምን ይዘጋጃል? ወይኑስ ከምን ይሰራል? ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳሉ አሉ እማማ ሻሼ
    ጥቅም አጋጭቶ ስራችሁ ፈረሰ

  • @DebreTsion-w1j
    @DebreTsion-w1j 8 дней назад

    የትግሥት÷ተባዮችአትንጫጩ÷ቤትእንደዉየለም÷ቁንጫ::

  • @truth2232
    @truth2232 9 дней назад +3

    እህተ ማሪያም የሜሏት ጎበዝ ስማርት ምድረ ፈጣሪውን የማያውቅ ሁሉ !!! ተጫወችባቸው እየሱስን በካዱት ጎኔቸው ገብታ አሁን ሚዲያ ላይ ወጥታችሁ ትፈራገጣላችሁ!!!! በወጣትነትህ መፅሀፍ ቅዱሳን ሙከተል ሲገባህ እዚህ ታላዝናለህ

    • @egGg-p7j
      @egGg-p7j 8 дней назад

      ያለ ወላዲት አምላክ አማላጅነት ዓለም አይድንም።

  • @DebreTsion-w1j
    @DebreTsion-w1j 8 дней назад

    ገንዘብየፈለጋችሁ÷ከዚሕማሕበርግቡ::

  • @sholayeyejemu2303
    @sholayeyejemu2303 9 дней назад +8

    አንድ እግር በርበሬ መንቀል አቅቷችሁ ለብልቦ ለብልቦ አቃጥሎ ፈጃችሁ

    • @mekelesalemayehu6279
      @mekelesalemayehu6279 9 дней назад

      የሚገርም ግጥም

    • @Aberit
      @Aberit 9 дней назад

      😂😂😂 ቃሪያ ምታክል ሴትዮ

    • @egGg-p7j
      @egGg-p7j 9 дней назад

      እግዚአብሔር የተከለውን ማንስ ሊነቅለው ይቻለዋል?

    • @Aberit
      @Aberit 9 дней назад

      @ ቂጧን እጠባት ቡሽቲ ማሀይም

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 9 дней назад +9

    አንኳን የ5 ሚሊየን የመቶም ይንዳ ቅናታም ሁላ 😁

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 6 дней назад

    😂😂😂😂😂😂 ወይጉድ ሰንዱ እንደ ፍቅር ሲዝም ያደርጋታል እንዲ ነው ፍቅር ሲዝም ከስንዱ ተገን ጥሎ ነው የቁንጫ ዘር የውሻ ዘር

  • @ሉተራውያንወንጌልብቻ

    6መቶ ሽብር፤70ሽ ብር፣5ሚሊዮን ምን አላት ለሚሰራ ሰው እናተ እንኳን ለሷ ለሀገርም ኪሳራ ናችሁ የሚያፅናና ቃል ውጡ እስኪ ከገንዘብ ውጡ አረ በኢየሱስ ስም ወጋሁት።ለምድነው ግን የሚመጣልኝ ቪዲዮው።

  • @user-munet
    @user-munet 7 дней назад

    የውሻ ዘር ልክዕ እኮ ሂንዱዚም ነው ያደረገቻችሁ 😂ብቻ ለበጎ ነው እንኳ ሄደክ አየክ ወንድሜ ዋናው መመለስክ ነው

  • @MHAYYoutube
    @MHAYYoutube 5 дней назад

    እናተሥ ሟታችኋል🤣🤣🤣🤣ጂሎች ሥትጃጃሉ ኖራችሉ😁😁😁

  • @Belay1974
    @Belay1974 7 дней назад

    ነገ ታገኘዋለህ ትላለህ እንዴ ? እኔ በክርስቶስ ኢየሱስ ደም ሃጢያቴ የተደሠሰሰልኝ ነኝ እዛው ተርመጥመጥ

  • @yayahala615
    @yayahala615 9 дней назад +2

    አንዳንዴ በሴተየዋ ላይ አልፍርድም ።።።በመጀመሪያ ፍትህ እና ህግ የሌለበት ሀገር ።።እና ተከታዪቿ ለምን ፈዘዙ????? ወደ ህግ መሄድ በቃ ።።።የ5ሚሊዮን መኪና 🤔 ቢዝነሰ

  • @Belay1974
    @Belay1974 7 дней назад

    እነዚህ ቃለ መጠየቅ የሚደረግላቸው ሰዎች ገና ያልበሰሉ እንጭጭ ናቸው ወሮ ስንዱ ሃያ ወይም ሰላሳ ሰዎችን ከረዳች ትልቅ ስራ ነው እኮ።
    ብልፅግናም ለሶሪያ ሰዎች እርዳታ ሲሰጥ በቴሌቭዢን ይታያል እኮ ብሮ? እንግድህ በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት አሁን ኩነኔ የለባቸውም ይላል ሮሜ ፰፡፩ ላይ
    ለማንኛውም ወሮ ስንዱንም እናንተንም በእናንተ ዩቲብ የሚሸቅሉትንም ኢየሱስ ይወዳችሁዋል

  • @egGg-p7j
    @egGg-p7j 9 дней назад +4

    ክእንግሊዝ ሐገር ሲመጡ ባዶ እጃቸውን አልመጡም እኮ ሀብት ንብረታቸውን ይዘው ነው የመጡት በአሜሪካን ምሁር ባለሀብት ወንድም አላቸው እሡም ልኮለት ይሆናል ይህች ተራ ነገር አታሳስባችሁ እግዚአብሔር ይቻለዋል ነገም ታላቅ ነገር አይታችሁ ገና ትደመማላችሁ።

  • @Saminet-n9b
    @Saminet-n9b 9 дней назад +4

    የሚገርም ነገር ነው! እንዴት ሰው ይህ ሁሉ ስርዓት እየተናዳ እየየ አብሮ ይህን ሁሉ አመት ይጓዛል? እባካችሁ የተቀሩትን ወገኖቻችሁን ታደጓቸው!

  • @ZekariasWodaj-vf1fr
    @ZekariasWodaj-vf1fr 6 дней назад

    ነጋሸ ጋር ቀረበክ ነበር ክፍል 1 ከዛ አየር የለም መስለኝ እዚ ደሞ መጣክ እረ ፍቱን ተውን አያገባንም ።

  • @yenedz7264
    @yenedz7264 6 дней назад

    ጋዜጠኛዋ ግን በሰላምነው አንድ ሰው ብቻ ነው የጋበዘችው እንዴ ለዛኛውም ለምን እድል እስጥውም ይህ ንቀት ነው

  • @YemesrachGebissa
    @YemesrachGebissa 6 дней назад

    እያነበበ ሀሜት ያማል የፃፉልህን ነው አቤት ያጣና የነጣ አንድ ነው ጥቅም ጥቅም. ጥቅም

  • @eliyasmulgeta
    @eliyasmulgeta 9 дней назад +5

    ሰው ምን ያክ መንጋ እደሆነ መረዳት ይቻላል አንድ ጥሩ አእምሮ ያለው ሺዎችን መንዳት ይቻላል

    • @samrawitteame-i1z
      @samrawitteame-i1z 9 дней назад

      Menga bchaaa min aynet mahbereseb nen gin beye midia misemaw hula

  • @tatatamirie272
    @tatatamirie272 8 дней назад

    የተሳለው የኪዳነምህረት ስዕለ አድኖ ይህ አይደለም።በቃለምልልሱ ላይ የቀረበው የወላዲተአምላክ ተብሎ የተሳለ ስዕለ አድኖ ነው።ሚዲያው እራሱ የተሳሳተ መረጃ ነው እንዴ የምታቀርቡልን።

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs5431 9 дней назад +5

    አይፈረድባትም እንግሊዝ ስለነበረች እራሷን ኩይን ልጆቿን ኪንግ አአርጋ ቁጭ አለች አይይይ ሀገሬ ስቱን አሳየሺን

  • @shiferawgenebo
    @shiferawgenebo 5 дней назад

    Berke new enda lenante lefetret mesged men takabedalhe

  • @Belay1974
    @Belay1974 7 дней назад

    ኧረ እምቦጭ አስለቅማለች እንዴ? ደግሞ ወደብም አሰርታለች ማለት ነው? ታድያ ብልፅግና ፓርቲ ከሱማሊያ እና ከኤርተራ ከሚጣላ የስንዱን ወደብ ለምን አይጠቀምም?
    ደግሞ በእምነትም ይቀራረባሉ እኮ

  • @yoditaskale3425
    @yoditaskale3425 8 дней назад +1

    ???????????????????

  • @FitawAhferom-gx8qw
    @FitawAhferom-gx8qw 7 дней назад

    በዚያን ጊዜ ብዙዎች ይስታሉ ሀይማኖትም ይበዛል ያለበት ጊዜ ነው ሰዉም ጅል ሆኗል በነበርክበት ሀይማኖት ፀንታቹ አትቆሙም ወላዋዮች ።

  • @user-xw9hc6li3p
    @user-xw9hc6li3p 7 дней назад

    ገና የንጉስ ቤተሰብ እኮ ነው ኣውሮፕላን ይንዳ

  • @Belay1974
    @Belay1974 7 дней назад

    ሁላችሁም ገንዘብ ፈልጋችሁ ነው የሄዳችሁት ይሄ ልምምዳችሁ በፊትም አሁንም ጠንቛይ ቤት የምትሰግዱ ናችሁ

  • @LeylunGetachew
    @LeylunGetachew 8 дней назад

    Mafriya hodamoch

  • @user-xw9hc6li3p
    @user-xw9hc6li3p 7 дней назад

    ኣደራጀው ትገርማለህ ቅም ነውንጂ ኣልካዱም እኮ

  • @Belay1974
    @Belay1974 7 дней назад

    መናፍቅስ አንተ ነህ ሙታን አምላኪ የመቃብር አፈር እየበላህ ከምትኖር ና ወደ ኢየሱስ ህይወት ወደሚሰጠው አምልጥ ዛሬ ነገ አይደለም

  • @FghhKjh-j3b
    @FghhKjh-j3b 8 дней назад

    ምን አቅልሽ አለሁ አላለም ወይኔ

  • @egGg-p7j
    @egGg-p7j 8 дней назад

    እውቀት ያገኘኸው የነቃኸው እዝያ ነው እኮ