Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አባታችን ቡራኬሁ ትድረሰን እግዚአብሔር ሐገራችንን በናተ ጸሎት ከጠላት ነጻ ያውጣት እኛንም ለንሰሐ ሞት ያብቃን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን። የአባታችን ጸሎት እና በረከት በኛ ላይ በእውነት የደርብን!!!🌻 ለኢትዮጵያ ትንሳኤ ❤ልዑል እግዚአብሔር❤ ያብቃን!!! አሜን!!!
አሜን
@@lydiaseifu6688 ❤አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ❤"የ562 ዓመታት ታሪክ ያላችው ይሁንን እንጂ:- አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ይህን ያህል ትልቅ አባት ሲሆኑ ስማቸው በምድረ ግብጽ ይፋ ሆኖ አልታወቀም። ምክንያቱም ገና በሦስት ዓመት መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ወደ ገዳም ስለ ወሰዳቸውና ከዚያም ከሰው ተለይተው በተባሕትዎ ስለኖሩ: በመጨረሻም ወደ ኢትዮጵያ ስለመጡ ነው። ... ...በኢትዮጵያም በምድረ ከብድና በደብረ ዝቋላ 262 ዘመን ተጋድለዋል። ስለዚህ በግብጽ ስማቸው አልታወቀም። ዕረፍታቸው በግብጽ ሆኖ። ስማቸው ታውቆ ቢሆን በግብጽ ሀገር እንደ ኢትዮጵያ ብዙ አድባራት እና ገዳማት ይኖራቸው ነበር። ነገር ግን ቅዱሳን ስማቸውና ዝናቸው በሕይወተ ሥጋ ሳሉ እንዲታወቅ አይፈልጉም። ምክንያቱም ውዳሴ ከንቱ እንዳይሆንባቸው ነው። አባታችንም ስማቸው እና ቃል ኪዳናቸው እንዲታወቅ የጸለዩት ገድላቸውን ጨርሰው በሚያርፉበት ጊዜ ነው። ዕረፍታቸው የሆነ በምድረ ከብድ ነው።ስለዚህ በግብጽ ሀገር ባይታወቁም አያስደንቅም። ጌታ እንደ አንተ ከበቁ ቅዱሳን በስተቀር ማንም እንዳያይህ አድርጌሃለሁ ብሏቸዋልና።አባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስም እስከ እረፍታቸው ድረስ ከበቁ ቅዱሳን በቀር ማንም አያውቃቸውም ነበር። ከዕረፍታቸው በኋላ ግን ስማቸው እና ቃል ኪዳናቸው እንዲታወቅ ስለጸለዩ ከዕረፍታቸው ቦታ ከምድረ ከብድ ጀምሮ በመላ ኢትዮጵያ ብዙ ገዳማት እና አድባራት በስማቸው ተተክለዋል። የቅዱሳን ምሥጢረ ጠባቂነት ከጌታ የተቀበሉት ነው። ስለዚህም ቅዱሳን የራሳቸው ክብር ከሚገለጥ ይልቅ የወንድማቸው ክብር ቢገለጥ ይወዳሉ ይባላል። ጌታ ለደቀ መዛሙርቱ ምስጢር ጠባቂነትን ሲያስተምራቸው በደብረ ታቦር ያዩትን የምስጢረ መለኮቱን ነገር እስከ ትንሣኤው ድረስ ለማንም እንዳይነግሩ አስጠንቅቋቸዋል። ማቴ 17:9, ሉቃ 9:36">>>"ከገድለ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ርእሰ ባሕታውያን" ገድል ተቀንጭቦ የተወሰደ" ከበረከታቸው ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ ገዝታችሁ አንብቡት
@@mikiyasalemayehu8420 አሜን፡፡ ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡
አባችን የናተ ፀሎት ነው ሀገራችን እስከዛሬ ያቆይልን እግዚአቤ ር ይጠብቅል አተንም ወድማችንእግዚያቤር ይበርክህ ትልቅ በረከት ነዉ እያረክ ያለህዉ አናመሰግናለን አሜን አመን❤❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤
አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን።እንደእርስዎ ለመመረጥ ያብቃኝ
እግዚአብሔር ይመሥገን እልልልልል በኡነት ተዋህዶ ተኑር ለዘላለም አባታቺንይባረኪን በፀለትዎ ያሠብን እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን እድሜና ጤና ይሥጥልን አሜን ቃለህውት😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ያሠማልን 💒😭😭😭😭 ጌታ ሆይ አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤት ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏💒🙏🙏አባቴ እዝግኣብሄር ይቕረ ይበለልና ጸሎትኩም ኣይጋደፈና እዝግኣብሄር ይመስገንከብሩ ይስፍሕ መንግስቱ ይባርኽ ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏💒🙏🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏💒🙏🙏ቃለ ሂወት የስምዓልናእድመን ጥዕናን ይሃብኩም አባታችን
አሜን አምን አሜን እግዚሐብሔረ ይመስገን ምግብ እንደበላሁ ያሕል ጠገብኩ ቃለሂወት ያሰማልኝ ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታቸው እድሜና ጤና ይስጥዎት
አባታችን ሀሳበዎትን ያሳካለወት፡ ከናኖ ቴክኖሎጂ/ኑክሌር እና ከእኛ አምላክ እናያለን
ሀሳባቸን ልክ ነው አባታችን በረከታቸው ይደርብን
እግዚአብሔር እድሞና ፁጋን ያብዜዛሎት
ተዋህዶ ልዬ ሀይማኖት ናት ! አባታችን በረከቶት ይድረሰን አሜን
አባታችን በረከትዎ ይደርብን
እግዚብሔሬ ይሰጥልን አባታችን ተመሰጌን
እድሜዎትን ያርዝምልን አባቴ ፀልዪልን
እግዛቤሕሬ ይመሰጌን
እዝአብሔር ይመሥገን ሰራው ድንቅ ነው
አሜንአሜንአሜን
Amene Amene abatacene edmena tena ysteline
Amen abaye beteltwet yasebuen
አምየን እግዝአብሂር ይጠብቀን
Amin amin amin abta
አባታችን ቡራኬዎት ይድረስን አንድ የምናገረው ነገር አለኝ እሱም ምድነው ሁሉንም እግዚአብሔር ባወቀ ያድርግ እንጅ የማይገባ ነገር ለመመርመር ባትሞክሩ የተሻለ ይመስለኛል ይሔ ጥያቄ ለጠላቶቻችን መረጃ እንደመስጠት ነው የሚቆጠረው ሀገራችንን ቅርሳችንን አባቶቻችንን ሀይማኖታችንን አሳልፋችሁ አትስጡብን የእግዚአብሔር ብቻ መጠበቁ ይሻላል ስህተት አትስሩ በእግዚአብሔር ስራ መግባት ያስቀስፋል የናተ ስራ ህዝቡን ለፀሎትና ለአምልኮ ማንቃት ማነሳሳት ነው እግዚአብሔር ለሀገራችንም ለኛም ለቅድስ ቤተክርስቲያናችንም መልካሙን ዘመን ያምጣልን
Amen Amen abatgen
Eyesus yadnal .temelesu nseha gibu . Eyesus beqi kebeqi belay newu Halleluja
Ameane Ameane Abatachine HUlume Betselot YERETALE
❤
ሚስጥራዊ የሚባል ከተማ የለም አምላክ ከፈጠረው ውጭ ምድር ሰማይ በስተቀር ሌላ የለም አምላክ አልሰጠነም አላሳየነም ለምን ሌላ ይነገራል
Berketewot yidrsen Abatachen .kedabilose eseratem efeta zend tslotewot yidersegn.Yabrehamu Selaseawoch,Weladete Amelak ,99 negede Melakit ,24 kahenate Semayi ,7 likane Melakite Ekefe degef adergew yetebekewot .Welete Giworigise Asebugn
ኢትዮጵያ ውስም ሆነ በሌላ አለም አምላክ ከፈጠረ ምድርና ሰማዮ በስተቀር ሌላ ስፍራ ከተማ ፒራሚድ በፍፁም የለም ክርስትና በዘፈን በሙዚቃ ይሆናል እንዲ በሃታዊ ነን እየተባለ በአለማዊ ዩቲውብ ይቻላል ወይ 😨
💕💕💕💖💖💖🤲🤲🤲💚💚👏👏👏🙏🙏💞💞💛💛👏👏💚💚💕💕🎉🎉❤❤❤
አይ ሚስጥር....
እኖህ አባት የጠፉ
ሚስጥር በራሱ ምንድን ነው በስውር የሚሰራ ስራ ምንድን ነው ክርስቲያናዊ ነው ወይ ሌላ ተሰውረህ ምንም ታደርጋለህ ለምንትፈራለህ ምን ሰርተህ ከማን ትደበቃለህ ለምን በግልፅ መጥተህ እውነት ካለ ህዝብን ሀገርህን ከችግር ከመከራአታድንም ተደብቀህ ምን ለማድረግ ነው
Yeherasu tinkola new
😶😶😶teret teret....selechen tamir yemiyaderg kidus egziyabeher becha new...ye kotet meat atingerun jesus geta new
የዚ ዐይነት ቀጣፊ ለማኝ ሠዉ ዐላየሑም በሐይማኖት ሥም ማጭበርበር ይቁም ለማኝ ለማኝ ለማኝ
እግዚአብሔር ይገስጽህ
አይተህ ማመን ልቦናይስጥሽ
❤አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ❤"የ562 ዓመታት ታሪክ ያላችው ይሁንን እንጂ:- አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ይህን ያህል ትልቅ አባት ሲሆኑ ስማቸው በምድረ ግብጽ ይፋ ሆኖ አልታወቀም። ምክንያቱም ገና በሦስት ዓመት መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ወደ ገዳም ስለ ወሰዳቸውና ከዚያም ከሰው ተለይተው በተባሕትዎ ስለኖሩ: በመጨረሻም ወደ ኢትዮጵያ ስለመጡ ነው። ... ...በኢትዮጵያም በምድረ ከብድና በደብረ ዝቋላ 262 ዘመን ተጋድለዋል። ስለዚህ በግብጽ ስማቸው አልታወቀም። ዕረፍታቸው በግብጽ ሆኖ። ስማቸው ታውቆ ቢሆን በግብጽ ሀገር እንደ ኢትዮጵያ ብዙ አድባራት እና ገዳማት ይኖራቸው ነበር። ነገር ግን ቅዱሳን ስማቸውና ዝናቸው በሕይወተ ሥጋ ሳሉ እንዲታወቅ አይፈልጉም። ምክንያቱም ውዳሴ ከንቱ እንዳይሆንባቸው ነው። አባታችንም ስማቸው እና ቃል ኪዳናቸው እንዲታወቅ የጸለዩት ገድላቸውን ጨርሰው በሚያርፉበት ጊዜ ነው። ዕረፍታቸው የሆነ በምድረ ከብድ ነው።ስለዚህ በግብጽ ሀገር ባይታወቁም አያስደንቅም። ጌታ እንደ አንተ ከበቁ ቅዱሳን በስተቀር ማንም እንዳያይህ አድርጌሃለሁ ብሏቸዋልና።አባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስም እስከ እረፍታቸው ድረስ ከበቁ ቅዱሳን በቀር ማንም አያውቃቸውም ነበር። ከዕረፍታቸው በኋላ ግን ስማቸው እና ቃል ኪዳናቸው እንዲታወቅ ስለጸለዩ ከዕረፍታቸው ቦታ ከምድረ ከብድ ጀምሮ በመላ ኢትዮጵያ ብዙ ገዳማት እና አድባራት በስማቸው ተተክለዋል። የቅዱሳን ምሥጢረ ጠባቂነት ከጌታ የተቀበሉት ነው። ስለዚህም ቅዱሳን የራሳቸው ክብር ከሚገለጥ ይልቅ የወንድማቸው ክብር ቢገለጥ ይወዳሉ ይባላል። ጌታ ለደቀ መዛሙርቱ ምስጢር ጠባቂነትን ሲያስተምራቸው በደብረ ታቦር ያዩትን የምስጢረ መለኮቱን ነገር እስከ ትንሣኤው ድረስ ለማንም እንዳይነግሩ አስጠንቅቋቸዋል። ማቴ 17:9, ሉቃ 9:36">>>"ከገድለ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ርእሰ ባሕታውያን" ገድል ተቀንጭቦ የተወሰደ" ከበረከታቸው ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ ገዝታችሁ አንብቡት
ደደብ
ባሓታዊው ሸውደሃል።የለምምምምምምምም
አቤት ውሸት በየቤቱ ስንት ውሸታም አለ እግዚአብሔር ይፈውስህ እናንተን እየሰማ ሲዖል የሚወርደው ትውልድ ነው የሚያሳዝነው።ግብፅ በነበርኩበት ወቅት ጠይቄ ነበር ግብፆች የማያውቋቸው አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ከየት መጡ?
አንተ ከስድብ በስተቀር ምን የተገለጠልህ ነገር አለ ። እግዚአብሔር ይፈውስህ እውነት ስትሰማ እየተሳደብክ አውሬውን የምታገለግል የአውሬው አገልጋይ አንተ የተለሰንክ የመቃብር ድንጋይ ሳይናገሩህ እንዲህ ያልክ ቢከፍቱህ የሚሸት ነገር ብቻ ነው ያለህ ። እግዚአብሔር ይፈውስህ ።ታላቅንም ነገርና ስድብን የሚናገርበት አፍ ተሰጠው፥ በአርባ ሁለት ወርም እንዲሠራ ሥልጣን ተሰጠው።” - ራእይ 13፥5በማወቅም ባለማወቅም ማንን እያገለገልክ አፍህን ማን እየተጠቀመበት እንደሆነ እውቅወይም ሌቦች ወይም ገንዘብን የሚመኙ ወይም ሰካሮች ወይም ተሳዳቢዎች ወይም ነጣቂዎች የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 6፥10ስለዚህ በመጨረሻው ሰዓት አላውቃችሁም እንደ ተባሉት አንተም በዚህ ከቀጠልክ መጨረሻህ ሲዖል ነው ።እውነትንም ከመስማት ጆሮቻቸውን ይመልሳሉ፥ ወደ ተረትም ፈቀቅ ይላሉ።” - 2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥4ተረት እየሰማህ አድገህ ነጋዴ ለኑሮው መተዳደሪያ እየሳለ ለሚሸጥልህ ፎቶ እየሰገድክ ከነተረትህ ልትሞት ነው።ይልቅ የሞተልህን ኢየሱስን ከፍጥረት ጋር ደባልቀህ አታምልከው ብቻውን በቂ ስለሆነ ተከተለውና ከሲዖል አምልጥ ። ለእኔና ለመሰሎቼ አታስብ ተረት ሰልችቶን ስለ ክርስቶስ ወንጌል ስለተለየን ያመነውን እናውቃለን ።የእርሱን ግርማ አይተን እንጂ በብልሃት የተፈጠረውን ተረት ሳንከተል የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ኃይልና መምጣት አስታወቅናችሁ።” - 2ኛ ጴጥሮስ 1፥16እንደ ተባለ ያመነውን ጠንቅቀን እናውቃለን አንተ ግን ስድቡን አቁምና ከሲዖል አምልጥ ። ነገ በአንተ እጅ አይደለችም ። እግዚአብሔር ይርዳህ ማስተዋልንም ይስጥህ ።
Kegebetse new yemetute...abuye
@@haletatv ጥሩ ነው ይምጡ ግን ግብፆች እንዴት አያውቋቸውም? ነው ኢትዮጵያ ሲገቡ ስማቸው ተቀየረ ? እስቲ ከቻልክ ይሄን አጣራና ተመልሰህ ና ?
አንተ ምን አይነት ደንቆሮ ነህ አንተ የምታምነው እዩ ጩፍ መናፍቅ የጥልቁ መንፈስ ነው ስትመስጥ መንፍስ ተምላው ስትሎ የምታወሮት የጥልቁ ቆንቆ ነው የወንክ ግብዳ ጅል ነህ
@@bizenkidane8477 ከኢየሱስ ውጭ ወደ ውጭ ማነው ደግሞ ኢዮ ጩፋ አላውቀውም ኢዮ ጩፋ የሚባል ታቦት አለ እንዴ የማታወራው ጉድ የለም። ነው አንተን መሰልኩህ ተደብቄ ጠንቋይ ቤት የምሄድ እዛ ለምደህ ነው አይደል ተደብቀህ ኢዮ ጩፋ ጋ የምትሄደው። የሞተልኝ ጌታ ከ44 ታቦት ይበልጣል ደግሞ በቅርቡ አንድ የሆነች ነጋዴ የሚሸጣት 45ኛ (ፈረንጅ) ጣዖት ተጨምራለች ማን ነበር ስሟ ? ኢዮ ጩፋ ከእርሷ አይሻልም ብለህ ነው ? ይልቅ በቁም ነገር ስትጠየቅ የምትሳደብ ከሆነ የባሰ ነው የምጽፍልህ ። የአሮጊቶች ተረት የመሰለ ትርክት ትተህ መጽሐፍ ቅዱስ አንብብ ሃይማኖትህን ቀይር አልተባልክም እውነትን ተከተል እንጂ ። ሰላም ሁን ከመልካሙ ያውልህ !እነሆም፥ ድምፅ ከሰማያት መጥቶ፦ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው አለ።” - ማቴዎስ 3፥17ደመናም መጥቶ ጋረዳቸው፥ ከደመናውም፦ የምወደው ልጄ ይህ ነው፥ እርሱን ስሙት የሚል ድምፅ መጣ።” - ማርቆስ 9፥7ስለሚል ኢሱስ ምነ አለ ብለህ መጽሐፍ ቅዱስ አንብብ እውነቱ በእጅህ ላይ ነው አትመራመሩ እያሉ እውነትን እንዳታውቁና እንዳትከተሉ የሚያደርጉትን አትስማ ። ኢየሱስ ምን አለ በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማርያም ያገኛል።” - ዮሐንስ 10፥9ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6ሐዋርያት 4¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹⁰ እናንተ በሰቀላችሁት እግዚአብሔርም ከሙታን ባስነሣው በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይህ ደኅና ሆኖ በፊታችሁ እንደ ቆመ፥ ለእናንተ ለሁላችሁ ለእስራኤልም ሕዝብ ሁሉ የታወቀ ይሁን።¹¹ እናንተ ግንበኞች የናቃችሁት፥ የማዕዘን ራስ የሆነው ይህ ድንጋይ ነው።¹² መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።ስለዚህ እኔም በቃሉ ውስጥ የሚገለጠውን የእርሱን ግርማ አይቼ እንጂ ተረት ሰምቼ አልተከተልኩትም ለአንተም የሚበጅህ ስለ ኃጢአትህ የሞተው ዛሬ የምትሰድበው፣ የምትንቀውና የምታሳድደው ኢየሱስ ብቻ ነው።መቼ ኢየሱስን ሰደብኩት ካልክ መልሱ ይሄውልህሐዋርያት 22¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁶ ስሄድም ወደ ደማስቆ በቀረብሁ ጊዜ፥ ቀትር ሲሆን ድንገት ከሰማይ ታላቅ ብርሃን በዙሪያዬ አንጸባረቀ፤⁷ በምድርም ላይ ወድቄ፦ ሳውል ሳውል፥ ስለ ምን ታሳድደኛለህ? የሚለኝን ድምፅ ሰማሁ።⁸ እኔም መልሼ፦ ጌታ ሆይ፥ አንተ ማን ነህ? አልሁ። እርሱም፦ አንተ የምታሳድደኝ የናዝሬቱ ኢየሱስ እኔ ነኝ አለኝ።ስለዚህ ክርስቲያንን ማሳደድ፣ መስደብ ኢየሱስን ማሳደድና መስደብ ነው ክርስቲያን ከሆንክ እግዚአብሔር አፍህን ክፉ ከመናገር ይጠብቅልህ ለአፍህ ጠባቂ ያድርግልህ ።የእርሱን ግርማ አይተን እንጂ በብልሃት የተፈጠረውን ተረት ሳንከተል የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ኃይልና መምጣት አስታወቅናችሁ።” - 2ኛ ጴጥሮስ 1፥16በመጨረሻም ጆሮ ያለው ይስማ የመዳን ቀን ዛሬ ነው ።
ወየውልህ የቀናውን የጌታን መንገድ የምታጣምም ንሰሀ ግባ በአሮጊት ተረት ትውልዱን ተብትበሀልና አልቅስ
😂
ተረት ብቻቻቻቻቻቻቻቻ
የሰማችሁት ተረት እና ወሬ ነው
አዎ ላንተ
አይ ኦርቶዶክስ ብለው ብለው ዋናው ቄስ መለኩሴ ሴጣን አለብኝ ይበሉ?!
ትእቢተኛ ከሆንን ሴይጣን ማንንም ኣይተዉም.. እንኳን እኛ ሃይጢያተኛ ሰዎች..ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶን ፈትኖታል..ነገር ግን በትህትና በፆም በስግደት በቅኑ ልብ እግዚአብሔርን በመፍራት ነው... ሴይጣንን ድል ማድረግ የሚቻለው..ስለዚ ኣባቶቻችን በትህትና ናቸው የሚያወሩት.. እንጂ ሴጣን ኣለንብለው ኣይደለም እልዝብዝ
ወንድሜ ትእቢት ለማንም አልተፈቀደም።። እውነት ነው በሴጣን መፈተን ለማንም ሊኖር ይችላል።። ለማንነኛውም አስተያየት የሰጠሁት ለመቃወም ሳይሆን በዚህ በዘመን መጨረሻ ወንድም እህቶቼ መንገዳችሁን እንድታስተውሉ ነው።። መዳን በእየሱስ ብቻ ነው። እወዳችዃለሁ።
@@elizabethketema7740 እልዛቤት ስለ ሃሳብሽ እና ምክርሽ ከልብ ኣመሰግናለሁ... ካልተሳሳትኩኝ ጴንጤ ነሽ ኣይደለ ? ለማወቅ ያህል ነው እና.. መዳን በ እየሱስ ብቻ ስላልሽ ነው..ኣዎን ልክ ነሽመዳን በ ናዝሬቱ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው... ነገር ግን ኣብ መንፈስ ቅዱስ ሳትወለድ ጀምሮ የመረጣት ያከበራት የወደዳት ጌታን በፍቃዱ ከ እናታችን ድንግል ማርያም ተወልዶ ነው:: ኣዳም እና ሂዋን ሁሉ የሰው ልጅ ከሴይጣን ኣገዛዝ እና ከሲኣል ነፃ ያደረገን... ነፃ ያወጣን..ለኛ ሲል ተገርፎ ተሰቅሎ ፍቅር በሆነ ቸርነቱ ኣዳነን:: መስቀል የፍቅር መግለጫ ነው::ቅድስት ድንግል ማርያም የጠመረጠች እና የተባረከች ልዩ እና ብቸኛ የ ኣምላካችን ድንቅ እና የዋህ ብፅእት እናት ነች... እግዚአብሔር የመረጣት ሰው ሊጠላት እና ሊንቃት በፍፁም ኣይችልም.... ድንግል ማርያም ጠልቶ ክርስቶስን እወዳለሁ ቢል ማንኛውም ሰው.. ራሱን መፈተሽ ኣለበት... ክብር ለሚገባው ክብር ይሰጣል እግዚአብሔር..::እግዚአብሔር ህግ እና ትእዛዝ ኣለው ህጉም በምድር ላይ መብራት ነው ለገባው:: ቅዱሳን መላእክት እና ሰምኣታት ሁሉ ክብር ኣላቸው በ እግዚአብሔር ፊት:: እናከብራቸዋለን እንወዳቸዋለን..የ ጌታችን መድሃኒታችን እግዚአብሔር ስም ለዘላለሙ የተመሰገነ ይሁን::ድንግል ማርያም ኣትጥሏት የብርሃን እናት ነች እና:: የጌታ እናት በመሆኗ ትልቅ ክብር ይገባታል... እግዚአብሔር ባይፈቅድላት እና ባያስባት... ኣሁን ኣንድንም ነበርበርስዋ ምክንያት ኢየሱስ ይንጉሶች ንጉስ ኣልፋ ና ኦሜጋ ተወለደልን...
@@elizabethketema7740 እትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ተ ክስትያን ቀጥተኛ እና እውነተኛ ሃይማኖት የእግዚአብሔር መንገድ ናት.. ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር... ልዩ ሚስጢር ያላት.... ምንም የማይጎድላት ተመስገንእግዚአብሔር ይባርክሽ እልዝብዝ
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
አባታችንንግግርሩበትክልነዉበእንጦጦብቻ12ሚስጥራዊነገሮችአሉግንበፈጣሪቃልየተቀመጡወዘትአሉ
ድንቅአባትበሠዉተመስለዉኢሚያስተምሩትትክክልናቸዉመልክተኛእንደሆኑእንወቅ
አባታችን ቡራኬሁ ትድረሰን እግዚአብሔር ሐገራችንን በናተ ጸሎት ከጠላት ነጻ ያውጣት እኛንም ለንሰሐ ሞት ያብቃን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን። የአባታችን ጸሎት እና በረከት በኛ ላይ በእውነት የደርብን!!!🌻 ለኢትዮጵያ ትንሳኤ ❤ልዑል እግዚአብሔር❤ ያብቃን!!! አሜን!!!
አሜን
@@lydiaseifu6688 ❤አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ❤
"የ562 ዓመታት ታሪክ ያላችው ይሁንን እንጂ:- አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ይህን ያህል ትልቅ አባት ሲሆኑ ስማቸው በምድረ ግብጽ ይፋ ሆኖ አልታወቀም። ምክንያቱም ገና በሦስት ዓመት መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ወደ ገዳም ስለ ወሰዳቸውና ከዚያም ከሰው ተለይተው በተባሕትዎ ስለኖሩ: በመጨረሻም ወደ ኢትዮጵያ ስለመጡ ነው። ...
...በኢትዮጵያም በምድረ ከብድና በደብረ ዝቋላ 262 ዘመን ተጋድለዋል። ስለዚህ በግብጽ ስማቸው አልታወቀም። ዕረፍታቸው በግብጽ ሆኖ። ስማቸው ታውቆ ቢሆን በግብጽ ሀገር እንደ ኢትዮጵያ ብዙ አድባራት እና ገዳማት ይኖራቸው ነበር።
ነገር ግን ቅዱሳን ስማቸውና ዝናቸው በሕይወተ ሥጋ ሳሉ እንዲታወቅ አይፈልጉም። ምክንያቱም ውዳሴ ከንቱ እንዳይሆንባቸው ነው። አባታችንም ስማቸው እና ቃል ኪዳናቸው እንዲታወቅ የጸለዩት ገድላቸውን ጨርሰው በሚያርፉበት ጊዜ ነው። ዕረፍታቸው የሆነ በምድረ ከብድ ነው።
ስለዚህ በግብጽ ሀገር ባይታወቁም አያስደንቅም። ጌታ እንደ አንተ ከበቁ ቅዱሳን በስተቀር ማንም እንዳያይህ አድርጌሃለሁ ብሏቸዋልና።
አባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስም እስከ እረፍታቸው ድረስ ከበቁ ቅዱሳን በቀር ማንም አያውቃቸውም ነበር። ከዕረፍታቸው በኋላ ግን ስማቸው እና ቃል ኪዳናቸው እንዲታወቅ ስለጸለዩ ከዕረፍታቸው ቦታ ከምድረ ከብድ ጀምሮ በመላ ኢትዮጵያ ብዙ ገዳማት እና አድባራት በስማቸው ተተክለዋል።
የቅዱሳን ምሥጢረ ጠባቂነት ከጌታ የተቀበሉት ነው። ስለዚህም ቅዱሳን የራሳቸው ክብር ከሚገለጥ ይልቅ የወንድማቸው ክብር ቢገለጥ ይወዳሉ ይባላል። ጌታ ለደቀ መዛሙርቱ ምስጢር ጠባቂነትን ሲያስተምራቸው በደብረ ታቦር ያዩትን የምስጢረ መለኮቱን ነገር እስከ ትንሣኤው ድረስ ለማንም እንዳይነግሩ አስጠንቅቋቸዋል። ማቴ 17:9, ሉቃ 9:36"
>>>"ከገድለ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ርእሰ ባሕታውያን" ገድል ተቀንጭቦ የተወሰደ" ከበረከታቸው ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ ገዝታችሁ አንብቡት
@@mikiyasalemayehu8420 አሜን፡፡ ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡
አባችን የናተ ፀሎት ነው ሀገራችን እስከዛሬ ያቆይልን እግዚአቤ ር ይጠብቅል አተንም ወድማችንእግዚያቤር ይበርክህ ትልቅ በረከት ነዉ እያረክ ያለህዉ አናመሰግናለን አሜን አመን❤❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤
አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን።እንደእርስዎ ለመመረጥ ያብቃኝ
እግዚአብሔር ይመሥገን እልልልልል በኡነት ተዋህዶ ተኑር ለዘላለም አባታቺንይባረኪን በፀለትዎ ያሠብን እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን እድሜና ጤና ይሥጥልን አሜን ቃለህውት😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ያሠማልን 💒😭😭😭😭 ጌታ ሆይ አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤት ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
🙏💒🙏🙏
አባቴ እዝግኣብሄር ይቕረ ይበለልና
ጸሎትኩም ኣይጋደፈና እዝግኣብሄር ይመስገን
ከብሩ ይስፍሕ መንግስቱ ይባርኽ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
🙏💒🙏🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
🙏💒🙏🙏
ቃለ ሂወት የስምዓልና
እድመን ጥዕናን ይሃብኩም አባታችን
አሜን አምን አሜን እግዚሐብሔረ ይመስገን ምግብ እንደበላሁ ያሕል ጠገብኩ ቃለሂወት ያሰማልኝ ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታቸው እድሜና ጤና ይስጥዎት
አባታችን ሀሳበዎትን ያሳካለወት፡ ከናኖ ቴክኖሎጂ/ኑክሌር እና ከእኛ አምላክ እናያለን
ሀሳባቸን ልክ ነው አባታችን በረከታቸው ይደርብን
እግዚአብሔር እድሞና ፁጋን ያብዜዛሎት
ተዋህዶ ልዬ ሀይማኖት ናት ! አባታችን በረከቶት ይድረሰን አሜን
አባታችን በረከትዎ ይደርብን
እግዚብሔሬ ይሰጥልን አባታችን ተመሰጌን
እድሜዎትን ያርዝምልን አባቴ ፀልዪልን
እግዛቤሕሬ ይመሰጌን
እዝአብሔር ይመሥገን ሰራው ድንቅ ነው
አሜንአሜንአሜን
Amene Amene abatacene edmena tena ysteline
Amen abaye beteltwet yasebuen
አምየን እግዝአብሂር ይጠብቀን
Amin amin amin abta
አባታችን ቡራኬዎት ይድረስን አንድ የምናገረው ነገር አለኝ እሱም ምድነው ሁሉንም እግዚአብሔር ባወቀ ያድርግ እንጅ የማይገባ ነገር ለመመርመር ባትሞክሩ የተሻለ ይመስለኛል ይሔ ጥያቄ ለጠላቶቻችን መረጃ እንደመስጠት ነው የሚቆጠረው ሀገራችንን ቅርሳችንን አባቶቻችንን ሀይማኖታችንን አሳልፋችሁ አትስጡብን የእግዚአብሔር ብቻ መጠበቁ ይሻላል ስህተት አትስሩ በእግዚአብሔር ስራ መግባት ያስቀስፋል የናተ ስራ ህዝቡን ለፀሎትና ለአምልኮ ማንቃት ማነሳሳት ነው እግዚአብሔር ለሀገራችንም ለኛም ለቅድስ ቤተክርስቲያናችንም መልካሙን ዘመን ያምጣልን
Amen Amen abatgen
Eyesus yadnal .temelesu nseha gibu . Eyesus beqi kebeqi belay newu Halleluja
Ameane Ameane Abatachine HUlume Betselot YERETALE
❤
ሚስጥራዊ የሚባል ከተማ የለም አምላክ ከፈጠረው ውጭ ምድር ሰማይ በስተቀር ሌላ የለም አምላክ አልሰጠነም አላሳየነም ለምን ሌላ ይነገራል
Berketewot yidrsen Abatachen .kedabilose eseratem efeta zend tslotewot yidersegn.Yabrehamu Selaseawoch,Weladete Amelak ,99 negede Melakit ,24 kahenate Semayi ,7 likane Melakite Ekefe degef adergew yetebekewot .Welete Giworigise Asebugn
ኢትዮጵያ ውስም ሆነ በሌላ አለም አምላክ ከፈጠረ ምድርና ሰማዮ በስተቀር ሌላ ስፍራ ከተማ ፒራሚድ በፍፁም የለም ክርስትና በዘፈን በሙዚቃ ይሆናል እንዲ በሃታዊ ነን እየተባለ በአለማዊ ዩቲውብ ይቻላል ወይ
😨
💕💕💕💖💖💖🤲🤲🤲💚💚👏👏👏🙏🙏💞💞💛💛👏👏💚💚💕💕🎉🎉❤❤❤
አይ ሚስጥር....
እኖህ አባት የጠፉ
ሚስጥር በራሱ ምንድን ነው በስውር የሚሰራ ስራ ምንድን ነው ክርስቲያናዊ ነው ወይ ሌላ ተሰውረህ ምንም ታደርጋለህ ለምንትፈራለህ ምን ሰርተህ ከማን ትደበቃለህ ለምን በግልፅ መጥተህ እውነት ካለ ህዝብን ሀገርህን ከችግር ከመከራአታድንም ተደብቀህ ምን ለማድረግ ነው
Yeherasu tinkola new
😶😶😶teret teret....selechen tamir yemiyaderg kidus egziyabeher becha new...ye kotet meat atingerun jesus geta new
የዚ ዐይነት ቀጣፊ ለማኝ ሠዉ ዐላየሑም በሐይማኖት ሥም ማጭበርበር ይቁም ለማኝ ለማኝ ለማኝ
እግዚአብሔር ይገስጽህ
አይተህ ማመን ልቦናይስጥሽ
❤አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ❤
"የ562 ዓመታት ታሪክ ያላችው ይሁንን እንጂ:- አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ይህን ያህል ትልቅ አባት ሲሆኑ ስማቸው በምድረ ግብጽ ይፋ ሆኖ አልታወቀም። ምክንያቱም ገና በሦስት ዓመት መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ወደ ገዳም ስለ ወሰዳቸውና ከዚያም ከሰው ተለይተው በተባሕትዎ ስለኖሩ: በመጨረሻም ወደ ኢትዮጵያ ስለመጡ ነው። ...
...በኢትዮጵያም በምድረ ከብድና በደብረ ዝቋላ 262 ዘመን ተጋድለዋል። ስለዚህ በግብጽ ስማቸው አልታወቀም። ዕረፍታቸው በግብጽ ሆኖ። ስማቸው ታውቆ ቢሆን በግብጽ ሀገር እንደ ኢትዮጵያ ብዙ አድባራት እና ገዳማት ይኖራቸው ነበር።
ነገር ግን ቅዱሳን ስማቸውና ዝናቸው በሕይወተ ሥጋ ሳሉ እንዲታወቅ አይፈልጉም። ምክንያቱም ውዳሴ ከንቱ እንዳይሆንባቸው ነው። አባታችንም ስማቸው እና ቃል ኪዳናቸው እንዲታወቅ የጸለዩት ገድላቸውን ጨርሰው በሚያርፉበት ጊዜ ነው። ዕረፍታቸው የሆነ በምድረ ከብድ ነው።
ስለዚህ በግብጽ ሀገር ባይታወቁም አያስደንቅም። ጌታ እንደ አንተ ከበቁ ቅዱሳን በስተቀር ማንም እንዳያይህ አድርጌሃለሁ ብሏቸዋልና።
አባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስም እስከ እረፍታቸው ድረስ ከበቁ ቅዱሳን በቀር ማንም አያውቃቸውም ነበር። ከዕረፍታቸው በኋላ ግን ስማቸው እና ቃል ኪዳናቸው እንዲታወቅ ስለጸለዩ ከዕረፍታቸው ቦታ ከምድረ ከብድ ጀምሮ በመላ ኢትዮጵያ ብዙ ገዳማት እና አድባራት በስማቸው ተተክለዋል።
የቅዱሳን ምሥጢረ ጠባቂነት ከጌታ የተቀበሉት ነው። ስለዚህም ቅዱሳን የራሳቸው ክብር ከሚገለጥ ይልቅ የወንድማቸው ክብር ቢገለጥ ይወዳሉ ይባላል። ጌታ ለደቀ መዛሙርቱ ምስጢር ጠባቂነትን ሲያስተምራቸው በደብረ ታቦር ያዩትን የምስጢረ መለኮቱን ነገር እስከ ትንሣኤው ድረስ ለማንም እንዳይነግሩ አስጠንቅቋቸዋል። ማቴ 17:9, ሉቃ 9:36"
>>>"ከገድለ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ርእሰ ባሕታውያን" ገድል ተቀንጭቦ የተወሰደ" ከበረከታቸው ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ ገዝታችሁ አንብቡት
❤አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ❤
"የ562 ዓመታት ታሪክ ያላችው ይሁንን እንጂ:- አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ይህን ያህል ትልቅ አባት ሲሆኑ ስማቸው በምድረ ግብጽ ይፋ ሆኖ አልታወቀም። ምክንያቱም ገና በሦስት ዓመት መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ወደ ገዳም ስለ ወሰዳቸውና ከዚያም ከሰው ተለይተው በተባሕትዎ ስለኖሩ: በመጨረሻም ወደ ኢትዮጵያ ስለመጡ ነው። ...
...በኢትዮጵያም በምድረ ከብድና በደብረ ዝቋላ 262 ዘመን ተጋድለዋል። ስለዚህ በግብጽ ስማቸው አልታወቀም። ዕረፍታቸው በግብጽ ሆኖ። ስማቸው ታውቆ ቢሆን በግብጽ ሀገር እንደ ኢትዮጵያ ብዙ አድባራት እና ገዳማት ይኖራቸው ነበር።
ነገር ግን ቅዱሳን ስማቸውና ዝናቸው በሕይወተ ሥጋ ሳሉ እንዲታወቅ አይፈልጉም። ምክንያቱም ውዳሴ ከንቱ እንዳይሆንባቸው ነው። አባታችንም ስማቸው እና ቃል ኪዳናቸው እንዲታወቅ የጸለዩት ገድላቸውን ጨርሰው በሚያርፉበት ጊዜ ነው። ዕረፍታቸው የሆነ በምድረ ከብድ ነው።
ስለዚህ በግብጽ ሀገር ባይታወቁም አያስደንቅም። ጌታ እንደ አንተ ከበቁ ቅዱሳን በስተቀር ማንም እንዳያይህ አድርጌሃለሁ ብሏቸዋልና።
አባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስም እስከ እረፍታቸው ድረስ ከበቁ ቅዱሳን በቀር ማንም አያውቃቸውም ነበር። ከዕረፍታቸው በኋላ ግን ስማቸው እና ቃል ኪዳናቸው እንዲታወቅ ስለጸለዩ ከዕረፍታቸው ቦታ ከምድረ ከብድ ጀምሮ በመላ ኢትዮጵያ ብዙ ገዳማት እና አድባራት በስማቸው ተተክለዋል።
የቅዱሳን ምሥጢረ ጠባቂነት ከጌታ የተቀበሉት ነው። ስለዚህም ቅዱሳን የራሳቸው ክብር ከሚገለጥ ይልቅ የወንድማቸው ክብር ቢገለጥ ይወዳሉ ይባላል። ጌታ ለደቀ መዛሙርቱ ምስጢር ጠባቂነትን ሲያስተምራቸው በደብረ ታቦር ያዩትን የምስጢረ መለኮቱን ነገር እስከ ትንሣኤው ድረስ ለማንም እንዳይነግሩ አስጠንቅቋቸዋል። ማቴ 17:9, ሉቃ 9:36"
>>>"ከገድለ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ርእሰ ባሕታውያን" ገድል ተቀንጭቦ የተወሰደ" ከበረከታቸው ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ ገዝታችሁ አንብቡት
ደደብ
ባሓታዊው ሸውደሃል።የለምምምምምምምም
አቤት ውሸት በየቤቱ ስንት ውሸታም አለ እግዚአብሔር ይፈውስህ እናንተን እየሰማ ሲዖል የሚወርደው ትውልድ ነው የሚያሳዝነው።
ግብፅ በነበርኩበት ወቅት ጠይቄ ነበር ግብፆች የማያውቋቸው አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ከየት መጡ?
አንተ ከስድብ በስተቀር ምን የተገለጠልህ ነገር አለ ። እግዚአብሔር ይፈውስህ እውነት ስትሰማ እየተሳደብክ አውሬውን የምታገለግል የአውሬው አገልጋይ አንተ የተለሰንክ የመቃብር ድንጋይ ሳይናገሩህ እንዲህ ያልክ ቢከፍቱህ የሚሸት ነገር ብቻ ነው ያለህ ። እግዚአብሔር ይፈውስህ ።
ታላቅንም ነገርና ስድብን የሚናገርበት አፍ ተሰጠው፥ በአርባ ሁለት ወርም እንዲሠራ ሥልጣን ተሰጠው።”
- ራእይ 13፥5
በማወቅም ባለማወቅም ማንን እያገለገልክ አፍህን ማን እየተጠቀመበት እንደሆነ እውቅ
ወይም ሌቦች ወይም ገንዘብን የሚመኙ ወይም ሰካሮች ወይም ተሳዳቢዎች ወይም ነጣቂዎች የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 6፥10
ስለዚህ በመጨረሻው ሰዓት አላውቃችሁም እንደ ተባሉት አንተም በዚህ ከቀጠልክ መጨረሻህ ሲዖል ነው ።
እውነትንም ከመስማት ጆሮቻቸውን ይመልሳሉ፥ ወደ ተረትም ፈቀቅ ይላሉ።”
- 2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥4
ተረት እየሰማህ አድገህ ነጋዴ ለኑሮው መተዳደሪያ እየሳለ ለሚሸጥልህ ፎቶ እየሰገድክ ከነተረትህ ልትሞት ነው።
ይልቅ የሞተልህን ኢየሱስን ከፍጥረት ጋር ደባልቀህ አታምልከው ብቻውን በቂ ስለሆነ ተከተለውና ከሲዖል አምልጥ ።
ለእኔና ለመሰሎቼ አታስብ ተረት ሰልችቶን ስለ ክርስቶስ ወንጌል ስለተለየን ያመነውን እናውቃለን ።
የእርሱን ግርማ አይተን እንጂ በብልሃት የተፈጠረውን ተረት ሳንከተል የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ኃይልና መምጣት አስታወቅናችሁ።”
- 2ኛ ጴጥሮስ 1፥16
እንደ ተባለ ያመነውን ጠንቅቀን እናውቃለን አንተ ግን ስድቡን አቁምና ከሲዖል አምልጥ ።
ነገ በአንተ እጅ አይደለችም ።
እግዚአብሔር ይርዳህ ማስተዋልንም ይስጥህ ።
Kegebetse new yemetute...abuye
@@haletatv ጥሩ ነው ይምጡ ግን ግብፆች እንዴት አያውቋቸውም? ነው ኢትዮጵያ ሲገቡ ስማቸው ተቀየረ ? እስቲ ከቻልክ ይሄን አጣራና ተመልሰህ ና ?
አንተ ምን አይነት ደንቆሮ ነህ አንተ የምታምነው እዩ ጩፍ መናፍቅ የጥልቁ መንፈስ ነው ስትመስጥ መንፍስ ተምላው ስትሎ የምታወሮት የጥልቁ ቆንቆ ነው የወንክ ግብዳ ጅል ነህ
@@bizenkidane8477 ከኢየሱስ ውጭ ወደ ውጭ ማነው ደግሞ ኢዮ ጩፋ አላውቀውም ኢዮ ጩፋ የሚባል ታቦት አለ እንዴ የማታወራው ጉድ የለም። ነው አንተን መሰልኩህ ተደብቄ ጠንቋይ ቤት የምሄድ እዛ ለምደህ ነው አይደል ተደብቀህ ኢዮ ጩፋ ጋ የምትሄደው።
የሞተልኝ ጌታ ከ44 ታቦት ይበልጣል ደግሞ በቅርቡ አንድ የሆነች ነጋዴ የሚሸጣት 45ኛ (ፈረንጅ) ጣዖት ተጨምራለች ማን ነበር ስሟ ? ኢዮ ጩፋ ከእርሷ አይሻልም ብለህ ነው ? ይልቅ በቁም ነገር ስትጠየቅ የምትሳደብ ከሆነ የባሰ ነው የምጽፍልህ ። የአሮጊቶች ተረት የመሰለ ትርክት ትተህ መጽሐፍ ቅዱስ አንብብ ሃይማኖትህን ቀይር አልተባልክም እውነትን ተከተል እንጂ ። ሰላም ሁን ከመልካሙ ያውልህ !
እነሆም፥ ድምፅ ከሰማያት መጥቶ፦ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው አለ።”
- ማቴዎስ 3፥17
ደመናም መጥቶ ጋረዳቸው፥ ከደመናውም፦ የምወደው ልጄ ይህ ነው፥ እርሱን ስሙት የሚል ድምፅ መጣ።”
- ማርቆስ 9፥7
ስለሚል ኢሱስ ምነ አለ ብለህ መጽሐፍ ቅዱስ አንብብ እውነቱ በእጅህ ላይ ነው አትመራመሩ እያሉ እውነትን እንዳታውቁና እንዳትከተሉ የሚያደርጉትን አትስማ ። ኢየሱስ ምን አለ
በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማርያም ያገኛል።”
- ዮሐንስ 10፥9
ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
- ዮሐንስ 14፥6
ሐዋርያት 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ እናንተ በሰቀላችሁት እግዚአብሔርም ከሙታን ባስነሣው በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይህ ደኅና ሆኖ በፊታችሁ እንደ ቆመ፥ ለእናንተ ለሁላችሁ ለእስራኤልም ሕዝብ ሁሉ የታወቀ ይሁን።
¹¹ እናንተ ግንበኞች የናቃችሁት፥ የማዕዘን ራስ የሆነው ይህ ድንጋይ ነው።
¹² መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
ስለዚህ እኔም በቃሉ ውስጥ የሚገለጠውን የእርሱን ግርማ አይቼ እንጂ ተረት ሰምቼ አልተከተልኩትም ለአንተም የሚበጅህ ስለ ኃጢአትህ የሞተው ዛሬ የምትሰድበው፣ የምትንቀውና የምታሳድደው ኢየሱስ ብቻ ነው።
መቼ ኢየሱስን ሰደብኩት ካልክ መልሱ ይሄውልህ
ሐዋርያት 22
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ ስሄድም ወደ ደማስቆ በቀረብሁ ጊዜ፥ ቀትር ሲሆን ድንገት ከሰማይ ታላቅ ብርሃን በዙሪያዬ አንጸባረቀ፤
⁷ በምድርም ላይ ወድቄ፦ ሳውል ሳውል፥ ስለ ምን ታሳድደኛለህ? የሚለኝን ድምፅ ሰማሁ።
⁸ እኔም መልሼ፦ ጌታ ሆይ፥ አንተ ማን ነህ? አልሁ። እርሱም፦ አንተ የምታሳድደኝ የናዝሬቱ ኢየሱስ እኔ ነኝ አለኝ።
ስለዚህ ክርስቲያንን ማሳደድ፣ መስደብ ኢየሱስን ማሳደድና መስደብ ነው ክርስቲያን ከሆንክ እግዚአብሔር አፍህን ክፉ ከመናገር ይጠብቅልህ ለአፍህ ጠባቂ ያድርግልህ ።
የእርሱን ግርማ አይተን እንጂ በብልሃት የተፈጠረውን ተረት ሳንከተል የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ኃይልና መምጣት አስታወቅናችሁ።”
- 2ኛ ጴጥሮስ 1፥16
በመጨረሻም ጆሮ ያለው ይስማ የመዳን ቀን ዛሬ ነው ።
ወየውልህ የቀናውን የጌታን መንገድ የምታጣምም ንሰሀ ግባ በአሮጊት ተረት ትውልዱን ተብትበሀልና አልቅስ
😂
ተረት ብቻቻቻቻቻቻቻቻ
የሰማችሁት ተረት እና ወሬ ነው
አዎ ላንተ
አይ ኦርቶዶክስ ብለው ብለው ዋናው ቄስ መለኩሴ ሴጣን አለብኝ ይበሉ?!
ትእቢተኛ ከሆንን
ሴይጣን ማንንም ኣይተዉም..
እንኳን እኛ ሃይጢያተኛ ሰዎች..
ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶን ፈትኖታል..
ነገር ግን በትህትና በፆም በስግደት
በቅኑ ልብ እግዚአብሔርን በመፍራት ነው... ሴይጣንን ድል ማድረግ የሚቻለው..
ስለዚ ኣባቶቻችን በትህትና ናቸው የሚያወሩት.. እንጂ ሴጣን ኣለንብለው ኣይደለም እልዝብዝ
ወንድሜ ትእቢት ለማንም አልተፈቀደም።። እውነት ነው በሴጣን መፈተን ለማንም ሊኖር ይችላል።። ለማንነኛውም አስተያየት የሰጠሁት ለመቃወም ሳይሆን በዚህ በዘመን መጨረሻ ወንድም እህቶቼ መንገዳችሁን እንድታስተውሉ ነው።። መዳን በእየሱስ ብቻ ነው። እወዳችዃለሁ።
@@elizabethketema7740
እልዛቤት ስለ ሃሳብሽ እና ምክርሽ ከልብ ኣመሰግናለሁ...
ካልተሳሳትኩኝ ጴንጤ ነሽ ኣይደለ ? ለማወቅ ያህል ነው እና..
መዳን በ እየሱስ ብቻ ስላልሽ ነው..
ኣዎን ልክ ነሽ
መዳን በ ናዝሬቱ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው...
ነገር ግን
ኣብ መንፈስ ቅዱስ
ሳትወለድ ጀምሮ
የመረጣት ያከበራት የወደዳት
ጌታን በፍቃዱ ከ እናታችን ድንግል ማርያም ተወልዶ ነው::
ኣዳም እና ሂዋን ሁሉ የሰው ልጅ
ከሴይጣን ኣገዛዝ እና ከሲኣል ነፃ ያደረገን... ነፃ ያወጣን..
ለኛ ሲል ተገርፎ ተሰቅሎ ፍቅር በሆነ ቸርነቱ ኣዳነን::
መስቀል የፍቅር መግለጫ ነው::
ቅድስት ድንግል ማርያም
የጠመረጠች እና የተባረከች ልዩ እና ብቸኛ የ ኣምላካችን ድንቅ እና የዋህ ብፅእት እናት ነች...
እግዚአብሔር የመረጣት ሰው ሊጠላት እና ሊንቃት በፍፁም ኣይችልም....
ድንግል ማርያም ጠልቶ
ክርስቶስን እወዳለሁ ቢል ማንኛውም ሰው.. ራሱን መፈተሽ ኣለበት...
ክብር ለሚገባው ክብር ይሰጣል እግዚአብሔር..::
እግዚአብሔር ህግ እና ትእዛዝ ኣለው ህጉም በምድር ላይ መብራት ነው ለገባው::
ቅዱሳን መላእክት እና ሰምኣታት ሁሉ ክብር ኣላቸው በ እግዚአብሔር ፊት::
እናከብራቸዋለን
እንወዳቸዋለን..
የ ጌታችን መድሃኒታችን እግዚአብሔር ስም ለዘላለሙ የተመሰገነ ይሁን::
ድንግል ማርያም ኣትጥሏት የብርሃን እናት ነች እና::
የጌታ እናት በመሆኗ ትልቅ ክብር ይገባታል... እግዚአብሔር ባይፈቅድላት እና ባያስባት...
ኣሁን ኣንድንም ነበር
በርስዋ ምክንያት
ኢየሱስ ይንጉሶች ንጉስ ኣልፋ ና ኦሜጋ ተወለደልን...
@@elizabethketema7740 እትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ተ ክስትያን ቀጥተኛ እና እውነተኛ ሃይማኖት የእግዚአብሔር መንገድ ናት..
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር...
ልዩ ሚስጢር ያላት....
ምንም የማይጎድላት
ተመስገን
እግዚአብሔር ይባርክሽ እልዝብዝ
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
አባታችንንግግርሩበትክልነዉበእንጦጦብቻ12ሚስጥራዊነገሮችአሉግንበፈጣሪቃልየተቀመጡወዘትአሉ
ድንቅአባትበሠዉተመስለዉኢሚያስተምሩትትክክልናቸዉመልክተኛእንደሆኑእንወቅ