Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Hiii wendmie tsegay be egzabhier sem selam kenemulu bietesboch enzih sewoch eritrean orthodox ayweklun tahedso nachw !
አመሰኛለሁኝ እህቴ ግራ ስለገባኝ ነው
ችግራቸውን ያወቁላቸው የለም አባታችን ተቸግረዋል ፈጣሪይድረሰልን
ሰላም ቤተሰብ ወያ እደዚ ያለ ድፍረት ይትርብ ዘመዴ ዝም ብሎ አይወቅስም በመረጂ እንጅ በቅርብ ታያለክ ሁሉንም ነገር ።
አቡነ መቲያስ አባታችን አንገታቸውን አይደፉም የማይበጃቸው አንገቱን የድፉ ።
በላይ የሚባለው ምን ይላል ያመዋል እንዴ አኬ የመጣው ትናት እኮ ነው ዘመዴ ስንቱን ጉድ ያወጣ ጀግና ነው እወቅ ወሬኛ ነገር ደህና ሰው ትመስለኝ ነበር ለካ ባለጌ ነህ ወሮበላ አንተ ደሞ ፀጋዬ ምነው ብለህ ብለህ በዚህ ልክ ታቀርባለህ እንዴ ተሳዳቢ አረ እፈሩ ዘመዴ እውነቷን ነው የሚያወጣው ያለማስረጃ በአደባባይ አያወጣቸውም እናተ ለጥቅም ተብላችሁ ሁሉንም እያመጣችሁ አትለጥፉብን የማንም አፉ የተዝረከረከ ሁላ አይትፉብን ምነው ፈጣሪዬ 😳🤔
ዘመድ ትክክል ነው ሁልግዜም ለእውነት የቆመ ነው
Tikekel aydelem mekniatum kefategna naw😊😊😊😊
ነገር ሁሉ ለበጎ ነውና የመዳናችንና የምህረታችን እንዲሁም የቤተ ክርስቲያናችንን ጉልላት ፣የሃይማኖታችን ምሰሶ ለሆነው ለመስቀሉ ክብር የተሟገቱ ወጣት ቲክቶከሮች እንዲሁም ለአንጋፋዎቹ ለዕውነተኞቹ ለጀረጀ ዘወይንዬ፣ለነጋሽ በዳዳ፣ለዘመዴና ሌሎች ዕንቁ የተዋህዶ ልጆች ታላቅ ክብር አለኝ፤ነገር ግን ለመስቀሉ ክብር የሌላቸው አስመሳይና አጎብዳጅ የሆኑ የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎች የሆኑ በቤተክርስቲያናችን ያደፈጡ የአክሊል ዓይነቶቹን የለየላቸው ተሀድሶዎችን ምዕመናን ሆይ በመንጋ ከመነዳታችን በፊት በጥንቃቄና በአስተውሎት ማጤን አለብን እላለሁ።
ፀጋዬ እንዲህ ዓይነት አሰተያየት ማስተናገድህ(ማቅረብህ) በእውነት ቅር ብሎኛል
ብፁዕ አባታችን እንዴት እንዳሳዘኑኝ በማርያም የቆየ ቢሆንም የሆነ ችግር አለ ብዬ አስባለሁ
ዘመዴ ልክ ነው ህንፃ አሰሪው መስቀል መሆኑን አምናል አኬ ማነው የተመሳቀለ ነገር ነው እንጂ መስቀል አይደለም ድሮም ኦርቶዶክስ ተከታይ አፍርቶ ልምራ የሚል ሰው አይሆኖላትም
ትክክል ሰው በመንጋ ይመራል እንጂ አክሊል ከመስቀሉ በኋላ በጥንቃቄ መታየት ያለበት ነው።
አቤት ለወሬ መቸኮል የተመሳቀለ ነዉ አላለም
አቤት አስተዋይነት! ለግለሠብ ጥብቅና ከመቆም አስተውሎ ማዳመጥ ይበልጣል፤ማንም ከመስቀሉ ክብር አይበልጥም፤ኃይማኖት በጭፍንየሚደገፍ የእግር ኳስ ክለብም አይደለም!አንቺ እንዴት ነው የምታዳምጪው?ችኩልስ አንቺ ነሽ።
ቅዱስ አባታችን አቡነ ማትያስ ያሳዝናል እግዚአብሔር ያግዛቹ😭
አሁን ይሄንን መሀይም በቀለ ወያ ምስክር ነዉ ወይስ እንዲሳደብልህ ነዉ ያቀረብከዉ ? እራስህ ለምን አትሳደብም
ይሄኮ ዘረኝ ነው ለምን ዘመድኩንን ታሰድበዋለክ
ወንድሜ ልክ ነህ ቤተ ክርስቲያን በልጆቿ ትከበራለች !! ከመንግስት ጋር ያልከውን ግን እርሳው።
ጃል ወያን እንዴት ታሳየናለህ ሁለት በፊትም ፀብ አላቸው ሲቀጥል ስድቡ ለመስማት ይቀፋል ሌላ ስንት አለ ዘመድኩንን በስርአት የሚሞልጭ እሱን ማቅረብ ይቻል ነበር
በላይ በቀለ ወያ እንዲህ የወረደ ተሳዳቢ ነው እንዴ?? መቼም ይሄ ዘመን ያልገለፀው ነውር የለም፡፡አንተስ ምነው መርጠህ ብታቀርብ፡፡ ደግሞስ ለምንድን ነው ግለሰብ አምላኪ የምንሆነው ??? እገሌ ተነካ እገሌን አትንኩብን ማለትስ ምን አመጣው ?? በቃ እግዚአብሕር የረዳው ሰው ቃሉን ያስተምር ሌሎቻችን ደግሞ በቃሉ ለመለወጥ እንሞክር፡፡ ከዚያ ውጪ የግለሰብ ደጋፊና ተከታይ መሆን መጨረሻው ጥፋት ነው :: ኧረ ተው ኦርቶዶክሳውያን እናስተውል ዘመኑ ክፉ ነው
እረኞች የተባሉት በመስቀሉ በጥምጣሙም ሆነ በቆቡ የሚነግዱ አባቶች ጸጥ ረጭ ብለው ምእመናን ስለ ሐይማኖታችን እየተቆረቆሩ ስናይ የጳጳሳት ዝምታ ያሳዝናል ።
ዙሪያ ጥምጥሙ ለምን አስፈለገ መስቀሉ እንዲረገጥ መነጠፉ ግልፅ ነው ምዕመናንን እነደምንድነው የምታዩን ቆይ ምንም የማናስተውል የማናውቅ አድርጋችሁ ነው ምታዩን! ጌዜ ያጋለጠውን እውነት ከማን ነው ምትደብቁት? እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር አሁን ነው ወገን ለእውነት እንቁም! እሱ ኃጥያት የሌለበት ድንጋይ አንስቶ ይውገራት የተባለው የወንጌል ትምህርትንም እናስብ! እስቲ እኔ ልኮነን መስቀል አይረገጥም በማለቴ።
እንደዚህ አይነት ተሳዱቢዎች ለምን ማቅረብ እነዳስፈለገህ ግልፅ አይደለም ስድብ አትሳደቡ ትላለህ ተሳዳቢ ታቀርባለህ ነዉ ዘመኑን የሚሳደብ ከሆነ ይሁን ነዉ ለሁሉም ምንም የሁን ማንም የሚሳደብና መልካምን ነገር ሊነግረን የማይችል ሰዉ ማቅረብሕ ተገቢ ነዉ ብዬ አላስብም ለሁላችነም ልብ ይስጠን
ፀጋዬ ዘመዴን መሣደብ ከፈለክ እኮ በማንም ዘረኛ መማሰደብ የለብህም እራስህ መሳደብ ትችላለህ የማንንም ዘረኛ አምጥተህ በአፉ እንዲፀዳዳ ጪራሽ በደንብ አንዲጨርስ ትፋቱን እንዲለቅ አደረከው ልክ አይደለህ አኬን መውደድ ሌላ እውነትን ግን አታድበስብስ መርገጥ ከፈለክ ሄደህ መርገጥ ነው በቃ በደንብ መርገጥ ይቻላል እነዲሉህ ዘበነን ወይም አክሊልን ምስክር ማድረግ የለብህም ሠዎችን የሚያውክ ከሆነ ቢነሳ ማለት ለሰዎች ነው የተጨነቃችሁት እንጂ መሰቀሉ አንተም ሆነክ አኬ እና ዘበነ ጉዳያችሁ አይደለም ለማንኛውም አትፍራ ጃን ሆያ ነው ያልከው ከመቸ ወዲህ ነው አሱ ሰለኦርቶዶክስ ወንጌል ምስክር አድርገህ ያመጣህው
@@romankedane8543 esus zeregna adel mene cheger ale
ፀጋዬ ተብዬው ራሱ የቅዱሣን ቃል ኪዴን ጠላት ነው አቡነ ዘራዐብሩክ የሥራውን ይሱጡት ለዘሩ እሳት ያስቀመጠ የቅዱሣንን ቃልኪዳን አጥላልቶ የሚሸቅል ተዋህዶ ያልሆነ የቅባትና የተሐድሶ ድቅል ውጉዘ ለይኩን!!!
የተሻለ ይሁን አይሁን አንተም አታዉቀዉምና ሁሉም አስኪገለጥ ቡዙ መናገር ጥሩ አይደለም
የቆየ ነው የፓትርያርኩ አቡነ ዮሴፍ ይቅርታ ጠይቀዋል
ይህ የማይኩ ነገር የተደረገዉ መቸ ነዉ አንዳንዴ ለማጋጨት የሚደረጉ ነገሮች ስላሉ ከመጀመሪያው ጀምሮ መመልከቱ መልካም ይመስለኛል
አንተ ፀጋዬ እራስ የማትረባ ነህ እንደ በቀለ ወያ አይነት ባለጌ አይነቱን ስድ ዘመድኩንን እንዲሰድብ ታደርጋለህ ድሮ አሳማ ይበላል ስትል ነገር አለም የጠፋው። አንተ እራስህ እባብ ነህ
ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን ስለታቦቱ በደንብ ገልፆታል
ዘመድኩንና አክሊለ እነሱ ይተዋወቃሉ ማንም ተራ ሰዉ እየመጣ ግን የሚዘላለፈዉን ማቅረብ አንተ ራስህ እንደተሳደብክ ይቆጠራል ሁሉም አስተማሪና አዋቂ ነኝ በማለቱ ዛሬ እዚህ ደርሰናል ልቦና ይስጠን
አኪለ የሚባለው ያበደ ግልፅ ተሀድሶ ነው,ጸጋዬ የምትባለው እራስህ ወያንና ዘመዴን ማወዳደርህ ገራሚ ነህ የማትረባ ነህ
በቀለ ወያ ተው ተፎግራሃል በሁለት ማለያ እየተጫወትክ ግራ ገብቶሃል
የብፁዕ አባታችንን ቪድዮ የአሁን ነው ወይስ የቆየ ነው?
ወንድሜ ተባረክ!
12:10 ያለፈ ነገር እንደ አዲስ ለምን ታመጣላችሁ
የዘራችሁትን ነው የምቸታጭዱት እኛን ለብዙ ዘመን ጴንጤን ስትገሉ እና ስታሳድዱ አልነበረም ? በሰልባጅ ነው የገባው የድመት ስጋ ይበላሉ እያላችሁ ስታሳድዱ አልነነበራችሁ
ግን ጸጋዬ የምትባለው ሰውዬ ከየትኛው ወገን ነህ ሰው መስቀሉን ሂዶ ይርገጥ ነው የምትለው??? በላይ የምትባለው ሰውየ በዘረኝነት በሽታ የታመምክ የጅሎች አለቃ ነህ!
አዎ መስቀሉ ካልተነሳ ሰው ስላሴ ቤተክርስቲያን መሄድ የለበትም ክቡር መስቀልንለመርገጥ ስላሴ መኬድየለበትም ሰው ገንዘብለቤተክርስቲያኑ መስጨት ማቆምአለበት ጥጋባቸውእንዲበርድ ይሄ ለአንተ ለዩቲበሩ ፀጋዬ ነው
እውነት ለመናገር አኬ የሚሉት ተደመጥኩ ብሎ የሚዘባርቅ ያለአዋቂ አዋቂ ።ቢባልስ ምን ይገርማል መስቀል ለመርገጥ አልሄድም በጣም ብዙ ቤተክርስቲያን አለ።
ወንድም ፀጋዬ የበቀለ ወያ ሰድብን ምን ቆረጥከዉ ሁሉንም እኩ አሰማኸን ይሔ የመንፈሳዊ ቻናል ሰለሆነ ለሌላ ጊዜ በታሰማን ባታሰማን ጥሩ ነዉ እንደ ሀሳብ???
እኛ እግዚአብሔር ከራቀን ነው ይህ የኛትውልድ ሐይማኖትንም ሐገርንም የከዳን ትውልድ ነው ቤተክስቲያን የተናቀችው 60ዎች ጀምሮ ነው ሌላው ጃልወያ በዚህ በዚህ ቢል ያልተሳካለት ሰው ነው ብዙም ለሱ መልስ መስጠት አይጠበቅም ሁሉም ሰው ዘመድኩን ሲተቹ አያለው ዘመድኩን በሐገሩም በሐማኑቱ ቀልድ የለም ሥንሰማው በስሚት ሳይሆን ከልብ ማዳመጥ ነው ጡሩ ሱያስተምር አመስግኖታል ሲስት ተችቶትስል እና ሰው ሆይ ሰውን ሳይሆን የእግዚአብሔር ቃል እናድምጥ ሲሳሳት ግዴታው ነው እነሱ የቤተክርስቲያን ስርዐት የሞያቁት ከኛ በላይ ነው ዶግማውን ስለሚያቁት ሰውን ስለውደድከው መከተል ሳይሆን ምን ይላለ ቀኖናው ዶግማው ብለንን
እየሱስን የካዱ ይጠፋሉ እውነት እያየን አናምንም እየሱስ ያላዘዘንን በጣዎት አልታዘዝንም
ትግራይ እንዲህ አይነት ነገር የለም ፀጋይ
አረ ነገሩ ወዴት እየሄደ ነው ቤተክርስቲያኗ መሪ ያላት አልመሰለም አባቶች ዝም ሲሉ መእመኑም ሆነመናፍቅ ይነታረካል ምንድነ ነው ቤተ ክርስቲያኑን እንደ ውጪዎቹ ተከረይተን ነው የምንገለገልበት የመስቀሉን ነገር ዩኔስኮ ና መንግስት የሚጠበቀው
የትግራይ ጦርነት ጊዜ ነው ይሄ የተደረገው አይተነዋልቤተክርስቲ ቁልቁለትዋን ያፋጠነችው በራስዋ ፀሎቶ ነውወንጀለኛ ጳጳሳት
ስድቡን ምን አመጣው 😢😢😢
Video yenech new ? Yewere chikklich endanihon muluwin kebe mulu mwrejaw link yadurgulin keza le asteyayet mestet yinechal.
ወንድሜ ፕሮግራምህ የሚወደዉ ቢሆንም አንደበታቸዉን ያልገሩ ሰዎች ባታቀርብ ::ይጋባብናል መጽሐፍ ቅዱስ የሸንጎና የጋሀኔም ፍርድ ይወስናል
አረ እናስተውል ሁላችንም በየቤታችን እናልቅስ ከልብ ቤተክርስትያን አፋችንን ከፍተን እንደልብ መጮህና ማልቀስ ሌላውን ስለሚረብሽ ወይ ቤተክርስትያኗ የጾም ጸሎት አዋጅ ታውጅልን ሥላሴ ለአባቶቻችን አንደበት ይሁናቸው ልክ እንደአባትቻችን
ዘመዴ ልብ ብላችሁ ተከታተሉት ችግር አለበት ማንም እሱን እንጂ ሌላውን ከሰማ አንድ ችግር ፈልጎ ሰውየውን ከህዝብ መለየት ይፈልጋል ተቃውሞ እና መንቀፍ ዕጣ ክፍሉ ነው በፀሎት አስቡት እግዚአብሔር ይማረው
Tikekel esu begifte sleminor naw ya godelebet😂😂😂
አንተን ይማርህ ጨቅላ
በቀለ የሚባል ጋላ ኦርቶዶክስ ነኝ ነው ያለው?????
Selame Egziabihir kante gar yhun wendmi Ye Eritrean orthodox tewahdo Bitekrstyan hg aydelem enesu kit endehonu alaqm gn Eritrean Bitekrstyan ayweklum Menafqan tehadso kal honu Besteqer.
አክሊል የሚባለዉ ልጅ ከጴንጤ የተመለሰ ነዉ እንዴ? ቃላተቹ የጴንጤ ናቸዉ ቢያሻሽል
የሆነ ፕሮግራም ላይ ድራም ማሽኑን እንደ ከበሮ እተጠቅመውበት ይመስላል
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
በቀለ ወያ አንተም በዚህ ጉዳይ ምንም ሞራል የለህም አንተ ራስ ቁጫጭ ነህ
ምንድነው ይሄ ምነው ቅዳሴውን ባያበላሹት ኧረ ተው መአትአታምጡብን
አይ በቀለ ወያ መምህር ዘመድኩን በቀለን ለመሆኑ ስለኦርቶዶዶክስ ተዋህዶ ምን አውቀህ ለማለት የሞራል ድፍረቱን ከወዴት አገኘኸው? ይሉሽን ባለሰማሽ አለ የአገሬ ሰው…
😂😂😂. .....እኛ ብንጠጣም... በጠረጴዛ ላይ አድርገን ነው።እናንተ ግን በጠረጴዛ ስር ነው።ይሰማችኋል አሰመሳዮች ! ኦርቶዶክስ እኮ ለፕሮቴስታንቶች የምታናድዳቸው የሚያደረጉትን ነገር በግልጽ መሆኑ ነው።😂😂😂የአክሊለን ትህትና የዚህ ጋጠወጥ ንግግር ሰማችሁ አይደል አኬ በቃ ሰለሃይማኖት በተረዳው መጠን ያስተምራል የተጠየቀውን በትህትና ይመልሳል እንጅ በማያውቀው ሁሉ እየገባ አይዘላብድም።ጋጠወጡ ዘመድከን ግን ኦርቶዶክስም ኢትዮጵያም ሁሉ ነገር የብቻዬ ነው አለን እኮ ይሄ ልጋጋም።ምቀኛ
ቆይ መስቀል የሚረገጥ ከሆነ ምን ላይ ነው ቤተክርስቲያን ነው የምትሉን የቤተክርስቲያን እራስ ክርስቶስ አይደለም እንዴ ክርስቶስ የሚያከብርበት ቦታ ቤተክርስቲያን ሊባል ይችላል አትሂዱ ብለዋል የምትሉት ለምንድነው አልገባኝም አስረድኝ
ለምንድነው ግን አኬ የሚባለው ለምን ክርስቶስን የመሰሉትን ቅዱሳንን ፃድቃንና ሰማእታትን ለመጥራት ለምን ያንቅሀል ምዕመናንም ማስተዋል አለብን
አታጨብጭቡ ታፈነ ታገተ እያላችሁ ዘና ብሎ ደልቶት ሚኖር ፓትራያክ ነው 4 ነጥበ::
እረ ተዉ አንቱ ብትል ምን አለበት
መስቀል የሚረግጥን አንቱ አባቴ ገለመሌ አልልም::
መናፍቃን እንዲ የሚንጫጩለት አኬ ማነው? የት መንፈሳዊ ኮሌጅ ወይም አብነት ት/ት ቤት ነው የተማረው የት ደብርስ ነው የሚያገለግለው ? ክህነት አለው ? የምታውቁ አስረዱኝ። በተረፈ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ጥንቅቅ ያለች ምንም ያልጎደላት የራሷ የሆነ ህግ እና ደንብ ያላትዕምነት ናት። ይህ የፓለቲካ ወይም የኳስ ቲፎዞ የመሰለ መንጫጫት ትርጉም አልባ ነው ምንም የሚጨምረውም የሚቀንሰውም ነገር የለም ። አኬ ግን ማነው????እኔ ግን በግሌ እነ በጋሻውን ያስታውሰኛል ። በአፍ ይጠፉ በለፈለፉ ይባላል እንዴት ከሚናገረው መረዳት ተሳናችሁ
በቀለ ወያ በማቅረብህ ያሳዝናል ።ተሳዳቢ የተሰዳቢውን ክብር ይጨምራል በቀለ ወያ በዚህ ልክ ወርዶ ማየት ደሞ ያሳዝናል ።እግዚአብሔር ይርዳው አንተ ግን መረጣህን አጢነው
እንዴት ይህ ተሳዳቢን ያቀረብከው ከዘመዴ ጉዳይ አለህ አይድል።
Bxm yimechali liju mecereshiya lay.
ጃል በቀለ ወያ please አትንተክተክ ረጋ በል
ፀጋዬ የምትባል ሰውዬ የአኬን ፎቶ መለጠፍ አቁም ሌላ ስራ አጣህ እንዴ
ለምንድን ነው የማቆመው?
Tsgay gen beselam new endeze yale sedeb yemtaseman menfesawi page new bey neber yemketatlew ahune gen betam astelgn!
አክሊል እጅግ በጣም ለሰው ልጅ ክብር ያለህ ሀይማኖት ሳትለይ ሁሉንም በአንድ የምታይ ሰው እንዳይቀየም የምታደርገው ጥረት የሚሰድቡህን እንኳን የማትነካ አሁን አንተን መንካት ግፍ ነው ዘመድኩንን ተውት ሌላ የሚጠምደው ሰው እሰከሚያገኝ ማዋከቡን ይቀጥላል ከህውከት ውጪ የሚሰራው ነገር የለም ጮማ ራስ በሱ አፍ የምትጨነቁ እንዳትኖሩ አኬ እና መዝሙረ ያሬድ ,,,,ወንድሞቻችን የኦርቶዶክ አርበኞቻችን እንወዳችኆለን በርቱልን በያዛችሁት ቀጥሉ ሠይጣን በቅናት ለማሠናከል ይፍጨረጨራል እንጂ አይሳካለትም
ጥገኛ በሽታ ስላለባቸው እራቅ አድርጋችሁ አስቀምጧቸው!
It is true of this sinodos but it older thsn two year and the Abun YOSEPH is not workingWhy did you bring as NEWNOT GOOD
ኤር ወየዉ
በአከባብያችን ያሉትን እናጽዳ፣ እስክ አንተ መጀመርያ አጽዳው ።
አይ የወያ ልጅ ባቃላ ባቃላ አልሻልም አልከኝ ከኛ አህያ ቡላ አማርኛ ችለህ ሰው ማህል ብትሆን እንዳህያ አናፋህ አልችሃልክ ሰው መሆን ገርመህኝ ነበረ ስትል አኒ ቄሮ እኛስ መች አታነው እንደሆክ ደንቆሮ እናማ አያ ቡላ ማናፋት ቀንስ ድምጸህ አይሰማም ስናሳታህ ገብስ
ይህ ክስተት የመስቀል አደባባዩ ጉዳይ ነው እኮ
Yeh medy ayegbam
ምን እያረክ ነው ዘመዴን ለማሠደብ በዚህ ባለጊ ሰው ትክክል አይደለህም ያሳዝናል ከአንተ አልጠብቅም
ጃል ወያ ለመሆኑ አንተ ማነህአንተ ክፍት አፍ ምን የእርጎ ዝንብ ነህ።
አንተ እራስህ ልጋጋም ነህ ጭራሽ እነበጋሻው ህዝቡን ይዘውት ገደል ገቡ እንጂ እነሱ የሰበሰቡት ህዝብ ነው ትላለህ አንተ እራስህ ከብት ነህ ለሰው ከምትከራከር ለሀይማኖትህ በተከራከርክ መሀይም ነህ እሺ
Zimita sibeza defar yibezal.
ጃልወያን:የምትባል:መደርተኛ:በምን:ሞራልህ:ነው:አንተ:ዘመርኩንን:የምትተቸው:ማፈሪያ:ነህ:እሺ:አንተ:ቱሉቱላ:ምንአገባህ:ደግ:አደረገ:ምንይጠበስበተጨማሪ:ከአንተ:በፊት:ጥሩነገር:ሲሰሩ:አሱ:መሰለኝ:ያደነቃቸው:ሲሳሳቱ:አትናገሯቸው:እያልክ:ነውአነተእራስህ:የመደር:ወሬህን:ለመተው:ሞክር:እሺ:
Awo lek nehe salyewe befte nwe lela sewe ga yeterdahute.... mejemrya anten degagemye teykhe nbr yawe ante alyhewem..amsegnalw eshi
እባክህ ወሬ አታብዛ አንተ ማለት መሰቀል ሲረገጥ አብረህ ከሃይማኖት አባቶች ጋር የረገጥክ ነህ አቁም
አንተ አቀራቤው በጣም ችግር አለብህ
Ine yezemedkun degafi aydelehum b mannm aldeghifm negher ghin zemedkun yalemkniyat aynagherm yhenn amnalehu bzughize ykawomu ina mechereshalay negheru tkikil yhonal
ዘመድኩን እባብ ነው እመኑኝ
እጃቹህ ወደ ሌላ ከመጠቆማቹህ በፊት እኔ እባብ ነኝ ነን በሉ , አስተዉሉ
ወሬ የሰው እባብ የለም ሰው ሰው ነው
ዘመዴ አንተን ያመሳቅልህ አንገተህ ላይ መስቀል አድርገህ እየተሳደብክ ምንህ ነው የመስቀል ወዳጅነትህ ውሸታም እኔ ብቻ ልክ ነኝ ባለጌ😅
አንገት ላይ መስቀል ለማድረግ ድፍረት ና እምነት ይጠይቃል። እስቲ የሁሉንም አንገት ተመልከቱ። በመስቀል የሚያፍር ነው መስቀል የማያጠልቅ።
አንተም በሔዋን ላይ የደፈደፍከው ያልተጻፈውኔ ነው
ፀጉ አመሰግናለሁ ሚዛናዊ ሆነህልናል
ዛሬ ከጃል ወያ ጋ ተስማማሁ ማን ስለሆነ ነው ዘመድኩን የሚያስፈራራው አኬም ሆነ ሄኖክ እኮ ለዘመድኩን ልጆቹ ናቸው እድሜ የማያስተምረው ደነዝ ነው ዘመድኩን ማለት ወንጌል አያውቅ ኢትዮጵያዊ ጨዋነት የለው ተዋህዶ ስድብ አታስተምረም ዘመኑን ሙሉ ወንድሞችን ሲከስ የኖረ ሰይጣን ነው
Ante ahune zamdkun yamsedab akem alah yamatraba bado ensera kafe yamiwataw erasu erakash mahoneah naw yaminagaraw ante akarabiw dagamo endiah aynet yakosash saw sadeb lhazeb makerab tagbi aydalem yahe lazamadkun yalhen telacha naw bagalese yaminagarw
የአቡኑ የህዎሐት ጦርነት ጊዜ ነው የአሁን አይደለም እያጣራቹህ
እርግጠኛ ነህ የአሁን አይደለም?
አዎ አቡነ ዮሴፍ ፀሀፊ እያሉ ነበር
ትንሽ አትቸኩል፣ ነገርን ሁሉ መርምር ፣ የፖለቲከኞች ሴራ ውስጥ እንዳትወድቅ ወንድሜ @@Tsegayekiflu
ይህች የመስቀል ግርግር ለተፈለገው አለማ አልሰራም አይደል? 😂ጃል ወያ እብዱን አጥረገረገው😂
አንተ ሌላ የምታቀርበው ትምህርት የሚሆን ነገር አጣህ አሉባልታ ቻናል ነህ የወያኔ ቅጥረኛ ነህ
ዘመድኩን በቀለ በጣም መጥፎ ሰው ነው ዘርለዘር የሚያፋጅ ክፍ ሰው ነው ለኦርቶዶክስ ተቆርቁሮም አይደለም ክፋቱ ከውስጡ ገፍሎ ስለሚወጣበት ነው ይሄ መርዝ የመርዝ ብልቃጥ ክፍ ፖለቲከኛ ነው እግዚአብሔር ያቀዝቅዘው
After we all hear his curse you say I am gonna cut it
ከዚህ የባሱትን ቆርጬ ነው
We don't have to hear his curse
Hiii wendmie tsegay be egzabhier sem selam kenemulu bietesboch enzih sewoch eritrean orthodox ayweklun tahedso nachw !
አመሰኛለሁኝ እህቴ ግራ ስለገባኝ ነው
ችግራቸውን ያወቁላቸው የለም አባታችን ተቸግረዋል ፈጣሪይድረሰልን
ሰላም ቤተሰብ ወያ እደዚ ያለ ድፍረት ይትርብ ዘመዴ ዝም ብሎ አይወቅስም በመረጂ እንጅ በቅርብ ታያለክ ሁሉንም ነገር ።
አቡነ መቲያስ አባታችን አንገታቸውን አይደፉም የማይበጃቸው አንገቱን የድፉ ።
በላይ የሚባለው ምን ይላል ያመዋል እንዴ አኬ የመጣው ትናት እኮ ነው ዘመዴ ስንቱን ጉድ ያወጣ ጀግና ነው እወቅ ወሬኛ ነገር ደህና ሰው ትመስለኝ ነበር ለካ ባለጌ ነህ ወሮበላ አንተ ደሞ ፀጋዬ ምነው ብለህ ብለህ በዚህ ልክ ታቀርባለህ እንዴ ተሳዳቢ አረ እፈሩ ዘመዴ እውነቷን ነው የሚያወጣው ያለማስረጃ በአደባባይ አያወጣቸውም እናተ ለጥቅም ተብላችሁ ሁሉንም እያመጣችሁ አትለጥፉብን የማንም አፉ የተዝረከረከ ሁላ አይትፉብን ምነው ፈጣሪዬ 😳🤔
ዘመድ ትክክል ነው ሁልግዜም ለእውነት የቆመ ነው
Tikekel aydelem mekniatum kefategna naw😊😊😊😊
ነገር ሁሉ ለበጎ ነውና የመዳናችንና የምህረታችን እንዲሁም የቤተ ክርስቲያናችንን ጉልላት ፣የሃይማኖታችን ምሰሶ ለሆነው ለመስቀሉ ክብር የተሟገቱ ወጣት ቲክቶከሮች እንዲሁም ለአንጋፋዎቹ ለዕውነተኞቹ ለጀረጀ ዘወይንዬ፣ለነጋሽ በዳዳ፣ለዘመዴና ሌሎች ዕንቁ የተዋህዶ ልጆች ታላቅ ክብር አለኝ፤ነገር ግን ለመስቀሉ ክብር የሌላቸው አስመሳይና አጎብዳጅ የሆኑ የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎች የሆኑ በቤተክርስቲያናችን ያደፈጡ የአክሊል ዓይነቶቹን የለየላቸው ተሀድሶዎችን ምዕመናን ሆይ በመንጋ ከመነዳታችን በፊት በጥንቃቄና በአስተውሎት ማጤን አለብን እላለሁ።
ፀጋዬ እንዲህ ዓይነት አሰተያየት ማስተናገድህ(ማቅረብህ) በእውነት ቅር ብሎኛል
ብፁዕ አባታችን እንዴት እንዳሳዘኑኝ በማርያም የቆየ ቢሆንም የሆነ ችግር አለ ብዬ አስባለሁ
ዘመዴ ልክ ነው ህንፃ አሰሪው መስቀል መሆኑን አምናል አኬ ማነው የተመሳቀለ ነገር ነው እንጂ መስቀል አይደለም ድሮም ኦርቶዶክስ ተከታይ አፍርቶ ልምራ የሚል ሰው አይሆኖላትም
ትክክል ሰው በመንጋ ይመራል እንጂ አክሊል ከመስቀሉ በኋላ በጥንቃቄ መታየት ያለበት ነው።
አቤት ለወሬ መቸኮል የተመሳቀለ ነዉ አላለም
አቤት አስተዋይነት! ለግለሠብ ጥብቅና ከመቆም አስተውሎ ማዳመጥ ይበልጣል፤ማንም ከመስቀሉ ክብር አይበልጥም፤ኃይማኖት በጭፍንየሚደገፍ የእግር ኳስ ክለብም አይደለም!አንቺ እንዴት ነው የምታዳምጪው?ችኩልስ አንቺ ነሽ።
ቅዱስ አባታችን አቡነ ማትያስ ያሳዝናል እግዚአብሔር ያግዛቹ😭
አሁን ይሄንን መሀይም በቀለ ወያ ምስክር ነዉ ወይስ እንዲሳደብልህ ነዉ ያቀረብከዉ ? እራስህ ለምን አትሳደብም
ይሄኮ ዘረኝ ነው ለምን ዘመድኩንን ታሰድበዋለክ
ወንድሜ ልክ ነህ ቤተ ክርስቲያን በልጆቿ ትከበራለች !! ከመንግስት ጋር ያልከውን ግን እርሳው።
ጃል ወያን እንዴት ታሳየናለህ ሁለት በፊትም ፀብ አላቸው ሲቀጥል ስድቡ ለመስማት ይቀፋል ሌላ ስንት አለ ዘመድኩንን በስርአት የሚሞልጭ እሱን ማቅረብ ይቻል ነበር
በላይ በቀለ ወያ እንዲህ የወረደ ተሳዳቢ ነው እንዴ?? መቼም ይሄ ዘመን ያልገለፀው ነውር የለም፡፡አንተስ ምነው መርጠህ ብታቀርብ፡፡ ደግሞስ ለምንድን ነው ግለሰብ አምላኪ የምንሆነው ??? እገሌ ተነካ እገሌን አትንኩብን ማለትስ ምን አመጣው ?? በቃ እግዚአብሕር የረዳው ሰው ቃሉን ያስተምር ሌሎቻችን ደግሞ በቃሉ ለመለወጥ እንሞክር፡፡ ከዚያ ውጪ የግለሰብ ደጋፊና ተከታይ መሆን መጨረሻው ጥፋት ነው :: ኧረ ተው ኦርቶዶክሳውያን እናስተውል ዘመኑ ክፉ ነው
እረኞች የተባሉት በመስቀሉ በጥምጣሙም ሆነ በቆቡ የሚነግዱ አባቶች ጸጥ ረጭ ብለው ምእመናን ስለ ሐይማኖታችን እየተቆረቆሩ ስናይ የጳጳሳት ዝምታ ያሳዝናል ።
ዙሪያ ጥምጥሙ ለምን አስፈለገ መስቀሉ እንዲረገጥ መነጠፉ ግልፅ ነው ምዕመናንን እነደምንድነው የምታዩን ቆይ ምንም የማናስተውል የማናውቅ አድርጋችሁ ነው ምታዩን! ጌዜ ያጋለጠውን እውነት ከማን ነው ምትደብቁት? እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር አሁን ነው ወገን ለእውነት እንቁም! እሱ ኃጥያት የሌለበት ድንጋይ አንስቶ ይውገራት የተባለው የወንጌል ትምህርትንም እናስብ! እስቲ እኔ ልኮነን መስቀል አይረገጥም በማለቴ።
እንደዚህ አይነት ተሳዱቢዎች ለምን ማቅረብ እነዳስፈለገህ ግልፅ አይደለም ስድብ አትሳደቡ ትላለህ ተሳዳቢ ታቀርባለህ ነዉ ዘመኑን የሚሳደብ ከሆነ ይሁን ነዉ
ለሁሉም ምንም የሁን ማንም የሚሳደብና መልካምን ነገር ሊነግረን የማይችል ሰዉ ማቅረብሕ ተገቢ ነዉ ብዬ አላስብም
ለሁላችነም ልብ ይስጠን
ፀጋዬ ዘመዴን መሣደብ ከፈለክ እኮ በማንም ዘረኛ መማሰደብ የለብህም እራስህ መሳደብ ትችላለህ የማንንም ዘረኛ አምጥተህ በአፉ እንዲፀዳዳ ጪራሽ በደንብ አንዲጨርስ ትፋቱን እንዲለቅ አደረከው ልክ አይደለህ አኬን መውደድ ሌላ እውነትን ግን አታድበስብስ መርገጥ ከፈለክ ሄደህ መርገጥ ነው በቃ በደንብ መርገጥ ይቻላል እነዲሉህ ዘበነን ወይም አክሊልን ምስክር ማድረግ የለብህም ሠዎችን የሚያውክ ከሆነ ቢነሳ ማለት ለሰዎች ነው የተጨነቃችሁት እንጂ መሰቀሉ አንተም ሆነክ አኬ እና ዘበነ ጉዳያችሁ አይደለም ለማንኛውም አትፍራ ጃን ሆያ ነው ያልከው ከመቸ ወዲህ ነው አሱ ሰለኦርቶዶክስ ወንጌል ምስክር አድርገህ ያመጣህው
@@romankedane8543 esus zeregna adel mene cheger ale
ፀጋዬ ተብዬው ራሱ የቅዱሣን ቃል ኪዴን ጠላት ነው አቡነ ዘራዐብሩክ የሥራውን ይሱጡት ለዘሩ እሳት ያስቀመጠ የቅዱሣንን ቃልኪዳን አጥላልቶ የሚሸቅል ተዋህዶ ያልሆነ የቅባትና የተሐድሶ ድቅል ውጉዘ ለይኩን!!!
የተሻለ ይሁን አይሁን አንተም አታዉቀዉምና ሁሉም አስኪገለጥ ቡዙ መናገር ጥሩ አይደለም
የቆየ ነው የፓትርያርኩ አቡነ ዮሴፍ ይቅርታ ጠይቀዋል
ይህ የማይኩ ነገር የተደረገዉ መቸ ነዉ አንዳንዴ ለማጋጨት የሚደረጉ ነገሮች ስላሉ ከመጀመሪያው ጀምሮ መመልከቱ መልካም ይመስለኛል
አንተ ፀጋዬ እራስ የማትረባ ነህ እንደ በቀለ ወያ አይነት ባለጌ አይነቱን ስድ ዘመድኩንን እንዲሰድብ ታደርጋለህ ድሮ አሳማ ይበላል ስትል ነገር አለም የጠፋው። አንተ እራስህ እባብ ነህ
ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን ስለታቦቱ በደንብ ገልፆታል
ዘመድኩንና አክሊለ እነሱ ይተዋወቃሉ ማንም ተራ ሰዉ እየመጣ ግን የሚዘላለፈዉን ማቅረብ አንተ ራስህ እንደተሳደብክ ይቆጠራል ሁሉም አስተማሪና አዋቂ ነኝ በማለቱ ዛሬ እዚህ ደርሰናል ልቦና ይስጠን
አኪለ የሚባለው ያበደ ግልፅ ተሀድሶ ነው,ጸጋዬ የምትባለው እራስህ ወያንና ዘመዴን ማወዳደርህ ገራሚ ነህ የማትረባ ነህ
በቀለ ወያ ተው ተፎግራሃል በሁለት ማለያ እየተጫወትክ ግራ ገብቶሃል
የብፁዕ አባታችንን ቪድዮ የአሁን ነው ወይስ የቆየ ነው?
ወንድሜ ተባረክ!
12:10 ያለፈ ነገር እንደ አዲስ ለምን ታመጣላችሁ
የዘራችሁትን ነው የምቸታጭዱት እኛን ለብዙ ዘመን ጴንጤን ስትገሉ እና ስታሳድዱ አልነበረም ? በሰልባጅ ነው የገባው የድመት ስጋ ይበላሉ እያላችሁ ስታሳድዱ አልነነበራችሁ
ግን ጸጋዬ የምትባለው ሰውዬ ከየትኛው ወገን ነህ ሰው መስቀሉን ሂዶ ይርገጥ ነው የምትለው??? በላይ የምትባለው ሰውየ በዘረኝነት በሽታ የታመምክ የጅሎች አለቃ ነህ!
አዎ መስቀሉ ካልተነሳ ሰው ስላሴ ቤተክርስቲያን መሄድ የለበትም ክቡር መስቀልንለመርገጥ ስላሴ መኬድየለበትም ሰው ገንዘብለቤተክርስቲያኑ መስጨት ማቆምአለበት ጥጋባቸውእንዲበርድ ይሄ ለአንተ ለዩቲበሩ ፀጋዬ ነው
እውነት ለመናገር አኬ የሚሉት ተደመጥኩ ብሎ የሚዘባርቅ ያለአዋቂ አዋቂ ።ቢባልስ ምን ይገርማል መስቀል ለመርገጥ አልሄድም በጣም ብዙ ቤተክርስቲያን አለ።
ወንድም ፀጋዬ የበቀለ ወያ ሰድብን ምን ቆረጥከዉ ሁሉንም እኩ አሰማኸን ይሔ የመንፈሳዊ ቻናል ሰለሆነ ለሌላ ጊዜ በታሰማን ባታሰማን ጥሩ ነዉ እንደ ሀሳብ???
እኛ እግዚአብሔር ከራቀን ነው ይህ የኛትውልድ ሐይማኖትንም ሐገርንም የከዳን ትውልድ ነው ቤተክስቲያን የተናቀችው 60ዎች ጀምሮ ነው ሌላው ጃልወያ በዚህ በዚህ ቢል ያልተሳካለት ሰው ነው ብዙም ለሱ መልስ መስጠት አይጠበቅም ሁሉም ሰው ዘመድኩን ሲተቹ አያለው ዘመድኩን በሐገሩም በሐማኑቱ ቀልድ የለም ሥንሰማው በስሚት ሳይሆን ከልብ ማዳመጥ ነው ጡሩ ሱያስተምር አመስግኖታል ሲስት ተችቶትስል እና ሰው ሆይ ሰውን ሳይሆን የእግዚአብሔር ቃል እናድምጥ ሲሳሳት ግዴታው ነው እነሱ የቤተክርስቲያን ስርዐት የሞያቁት ከኛ በላይ ነው ዶግማውን ስለሚያቁት ሰውን ስለውደድከው መከተል ሳይሆን ምን ይላለ ቀኖናው ዶግማው ብለንን
እየሱስን የካዱ ይጠፋሉ እውነት እያየን አናምንም እየሱስ ያላዘዘንን በጣዎት አልታዘዝንም
ትግራይ እንዲህ አይነት ነገር የለም ፀጋይ
አረ ነገሩ ወዴት እየሄደ ነው ቤተክርስቲያኗ መሪ ያላት አልመሰለም አባቶች ዝም ሲሉ መእመኑም ሆነመናፍቅ ይነታረካል ምንድነ ነው ቤተ ክርስቲያኑን እንደ ውጪዎቹ ተከረይተን ነው የምንገለገልበት የመስቀሉን ነገር ዩኔስኮ ና መንግስት የሚጠበቀው
የትግራይ ጦርነት ጊዜ ነው ይሄ የተደረገው አይተነዋል
ቤተክርስቲ ቁልቁለትዋን ያፋጠነችው በራስዋ ፀሎቶ ነው
ወንጀለኛ ጳጳሳት
ስድቡን ምን አመጣው 😢😢😢
Video yenech new ? Yewere chikklich endanihon muluwin kebe mulu mwrejaw link yadurgulin keza le asteyayet mestet yinechal.
ወንድሜ ፕሮግራምህ የሚወደዉ ቢሆንም አንደበታቸዉን ያልገሩ ሰዎች ባታቀርብ ::ይጋባብናል መጽሐፍ ቅዱስ የሸንጎና የጋሀኔም ፍርድ ይወስናል
አረ እናስተውል ሁላችንም በየቤታችን እናልቅስ ከልብ ቤተክርስትያን አፋችንን ከፍተን እንደልብ መጮህና ማልቀስ ሌላውን ስለሚረብሽ ወይ ቤተክርስትያኗ የጾም ጸሎት አዋጅ ታውጅልን ሥላሴ ለአባቶቻችን አንደበት ይሁናቸው ልክ እንደአባትቻችን
ዘመዴ ልብ ብላችሁ ተከታተሉት ችግር አለበት ማንም እሱን እንጂ ሌላውን ከሰማ አንድ ችግር ፈልጎ ሰውየውን ከህዝብ መለየት ይፈልጋል ተቃውሞ እና መንቀፍ ዕጣ ክፍሉ ነው በፀሎት አስቡት እግዚአብሔር ይማረው
Tikekel esu begifte sleminor naw ya godelebet😂😂😂
አንተን ይማርህ ጨቅላ
በቀለ የሚባል ጋላ ኦርቶዶክስ ነኝ ነው ያለው?????
Selame Egziabihir kante gar yhun wendmi Ye Eritrean orthodox tewahdo Bitekrstyan hg aydelem enesu kit endehonu alaqm gn Eritrean Bitekrstyan ayweklum Menafqan tehadso kal honu Besteqer.
አክሊል የሚባለዉ ልጅ ከጴንጤ የተመለሰ ነዉ እንዴ? ቃላተቹ የጴንጤ ናቸዉ ቢያሻሽል
የሆነ ፕሮግራም ላይ ድራም ማሽኑን እንደ ከበሮ እተጠቅመውበት ይመስላል
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
በቀለ ወያ አንተም በዚህ ጉዳይ ምንም ሞራል የለህም አንተ ራስ ቁጫጭ ነህ
ምንድነው ይሄ ምነው ቅዳሴውን ባያበላሹት ኧረ ተው መአትአታምጡብን
አይ በቀለ ወያ መምህር ዘመድኩን በቀለን ለመሆኑ ስለኦርቶዶዶክስ ተዋህዶ ምን አውቀህ ለማለት የሞራል ድፍረቱን ከወዴት አገኘኸው? ይሉሽን ባለሰማሽ አለ የአገሬ ሰው…
😂😂😂. .....እኛ ብንጠጣም... በጠረጴዛ ላይ አድርገን ነው።እናንተ ግን በጠረጴዛ ስር ነው።ይሰማችኋል አሰመሳዮች ! ኦርቶዶክስ እኮ ለፕሮቴስታንቶች የምታናድዳቸው የሚያደረጉትን ነገር በግልጽ መሆኑ ነው።😂😂😂
የአክሊለን ትህትና የዚህ ጋጠወጥ ንግግር ሰማችሁ አይደል አኬ በቃ ሰለሃይማኖት በተረዳው መጠን ያስተምራል የተጠየቀውን በትህትና ይመልሳል እንጅ በማያውቀው ሁሉ እየገባ አይዘላብድም።ጋጠወጡ ዘመድከን ግን ኦርቶዶክስም ኢትዮጵያም ሁሉ ነገር የብቻዬ ነው አለን እኮ ይሄ ልጋጋም።ምቀኛ
ቆይ መስቀል የሚረገጥ ከሆነ ምን ላይ ነው ቤተክርስቲያን ነው የምትሉን የቤተክርስቲያን እራስ ክርስቶስ አይደለም እንዴ ክርስቶስ የሚያከብርበት ቦታ ቤተክርስቲያን ሊባል ይችላል አትሂዱ ብለዋል የምትሉት ለምንድነው አልገባኝም አስረድኝ
ለምንድነው ግን አኬ የሚባለው ለምን ክርስቶስን የመሰሉትን ቅዱሳንን ፃድቃንና ሰማእታትን ለመጥራት ለምን ያንቅሀል ምዕመናንም ማስተዋል አለብን
አታጨብጭቡ ታፈነ ታገተ እያላችሁ ዘና ብሎ ደልቶት ሚኖር ፓትራያክ ነው 4 ነጥበ::
እረ ተዉ አንቱ ብትል ምን አለበት
መስቀል የሚረግጥን አንቱ አባቴ ገለመሌ አልልም::
መናፍቃን እንዲ የሚንጫጩለት አኬ ማነው? የት መንፈሳዊ ኮሌጅ ወይም አብነት ት/ት ቤት ነው የተማረው የት ደብርስ ነው የሚያገለግለው ? ክህነት አለው ? የምታውቁ አስረዱኝ። በተረፈ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ጥንቅቅ ያለች ምንም ያልጎደላት የራሷ የሆነ ህግ እና ደንብ ያላትዕምነት ናት። ይህ የፓለቲካ ወይም የኳስ ቲፎዞ የመሰለ መንጫጫት ትርጉም አልባ ነው ምንም የሚጨምረውም የሚቀንሰውም ነገር የለም ። አኬ ግን ማነው????እኔ ግን በግሌ እነ በጋሻውን ያስታውሰኛል ። በአፍ ይጠፉ በለፈለፉ ይባላል እንዴት ከሚናገረው መረዳት ተሳናችሁ
በቀለ ወያ በማቅረብህ ያሳዝናል ።ተሳዳቢ የተሰዳቢውን ክብር ይጨምራል በቀለ ወያ በዚህ ልክ ወርዶ ማየት ደሞ ያሳዝናል ።እግዚአብሔር ይርዳው አንተ ግን መረጣህን አጢነው
እንዴት ይህ ተሳዳቢን ያቀረብከው ከዘመዴ ጉዳይ አለህ አይድል።
Bxm yimechali liju mecereshiya lay.
ጃል በቀለ ወያ please አትንተክተክ ረጋ በል
ፀጋዬ የምትባል ሰውዬ የአኬን ፎቶ መለጠፍ አቁም ሌላ ስራ አጣህ እንዴ
ለምንድን ነው የማቆመው?
Tsgay gen beselam new endeze yale sedeb yemtaseman menfesawi page new bey neber yemketatlew ahune gen betam astelgn!
አክሊል እጅግ በጣም ለሰው ልጅ ክብር ያለህ ሀይማኖት ሳትለይ ሁሉንም በአንድ የምታይ ሰው እንዳይቀየም የምታደርገው ጥረት የሚሰድቡህን እንኳን የማትነካ አሁን አንተን መንካት ግፍ ነው ዘመድኩንን ተውት ሌላ የሚጠምደው ሰው እሰከሚያገኝ ማዋከቡን ይቀጥላል ከህውከት ውጪ የሚሰራው ነገር የለም ጮማ ራስ በሱ አፍ የምትጨነቁ እንዳትኖሩ አኬ እና መዝሙረ ያሬድ ,,,,ወንድሞቻችን የኦርቶዶክ አርበኞቻችን እንወዳችኆለን በርቱልን በያዛችሁት ቀጥሉ ሠይጣን በቅናት ለማሠናከል ይፍጨረጨራል እንጂ አይሳካለትም
ጥገኛ በሽታ ስላለባቸው እራቅ አድርጋችሁ አስቀምጧቸው!
It is true of this sinodos but it older thsn two year and the Abun YOSEPH is not working
Why did you bring as NEW
NOT GOOD
ኤር ወየዉ
በአከባብያችን ያሉትን እናጽዳ፣ እስክ አንተ መጀመርያ አጽዳው ።
አይ የወያ ልጅ ባቃላ ባቃላ
አልሻልም አልከኝ ከኛ አህያ ቡላ
አማርኛ ችለህ ሰው ማህል ብትሆን
እንዳህያ አናፋህ አልችሃልክ
ሰው መሆን
ገርመህኝ ነበረ ስትል አኒ ቄሮ
እኛስ መች አታነው እንደሆክ ደንቆሮ
እናማ አያ ቡላ ማናፋት ቀንስ
ድምጸህ አይሰማም ስናሳታህ ገብስ
ይህ ክስተት የመስቀል አደባባዩ ጉዳይ ነው እኮ
Yeh medy ayegbam
ምን እያረክ ነው ዘመዴን ለማሠደብ በዚህ ባለጊ ሰው ትክክል አይደለህም ያሳዝናል ከአንተ አልጠብቅም
ጃል ወያ ለመሆኑ አንተ ማነህ
አንተ ክፍት አፍ ምን የእርጎ ዝንብ ነህ።
አንተ እራስህ ልጋጋም ነህ ጭራሽ እነበጋሻው ህዝቡን ይዘውት ገደል ገቡ እንጂ እነሱ የሰበሰቡት ህዝብ ነው ትላለህ አንተ እራስህ ከብት ነህ ለሰው ከምትከራከር ለሀይማኖትህ በተከራከርክ መሀይም ነህ እሺ
Zimita sibeza defar yibezal.
ጃልወያን:የምትባል:መደርተኛ:በምን:ሞራልህ:ነው:አንተ:ዘመርኩንን:የምትተቸው:ማፈሪያ:ነህ:እሺ:አንተ:ቱሉቱላ:ምንአገባህ:ደግ:አደረገ:ምንይጠበስበተጨማሪ:ከአንተ:በፊት:ጥሩነገር:ሲሰሩ:አሱ:መሰለኝ:ያደነቃቸው:ሲሳሳቱ:አትናገሯቸው:እያልክ:ነውአነተእራስህ:የመደር:ወሬህን:ለመተው:ሞክር:እሺ:
Awo lek nehe salyewe befte nwe lela sewe ga yeterdahute.... mejemrya anten degagemye teykhe nbr yawe ante alyhewem..amsegnalw eshi
እባክህ ወሬ አታብዛ አንተ ማለት መሰቀል ሲረገጥ አብረህ ከሃይማኖት አባቶች ጋር የረገጥክ ነህ አቁም
አንተ አቀራቤው በጣም ችግር አለብህ
Ine yezemedkun degafi aydelehum b mannm aldeghifm negher ghin zemedkun yalemkniyat aynagherm yhenn amnalehu bzughize ykawomu ina mechereshalay negheru tkikil yhonal
ዘመድኩን እባብ ነው እመኑኝ
እጃቹህ ወደ ሌላ ከመጠቆማቹህ በፊት እኔ እባብ ነኝ ነን በሉ , አስተዉሉ
ወሬ የሰው እባብ የለም ሰው ሰው ነው
ዘመዴ አንተን ያመሳቅልህ አንገተህ ላይ መስቀል አድርገህ እየተሳደብክ ምንህ ነው የመስቀል ወዳጅነትህ ውሸታም እኔ ብቻ ልክ ነኝ ባለጌ😅
አንገት ላይ መስቀል ለማድረግ ድፍረት ና እምነት ይጠይቃል። እስቲ የሁሉንም አንገት ተመልከቱ። በመስቀል የሚያፍር ነው መስቀል የማያጠልቅ።
አንተም በሔዋን ላይ የደፈደፍከው ያልተጻፈውኔ ነው
ፀጉ አመሰግናለሁ ሚዛናዊ ሆነህልናል
ዛሬ ከጃል ወያ ጋ ተስማማሁ ማን ስለሆነ ነው ዘመድኩን የሚያስፈራራው አኬም ሆነ ሄኖክ እኮ ለዘመድኩን ልጆቹ ናቸው እድሜ የማያስተምረው ደነዝ ነው ዘመድኩን ማለት ወንጌል አያውቅ ኢትዮጵያዊ ጨዋነት የለው ተዋህዶ ስድብ አታስተምረም ዘመኑን ሙሉ ወንድሞችን ሲከስ የኖረ ሰይጣን ነው
Ante ahune zamdkun yamsedab akem alah yamatraba bado ensera kafe yamiwataw erasu erakash mahoneah naw yaminagaraw ante akarabiw dagamo endiah aynet yakosash saw sadeb lhazeb makerab tagbi aydalem yahe lazamadkun yalhen telacha naw bagalese yaminagarw
የአቡኑ የህዎሐት ጦርነት ጊዜ ነው የአሁን አይደለም እያጣራቹህ
እርግጠኛ ነህ የአሁን አይደለም?
አዎ አቡነ ዮሴፍ ፀሀፊ እያሉ ነበር
ትንሽ አትቸኩል፣ ነገርን ሁሉ መርምር ፣ የፖለቲከኞች ሴራ ውስጥ እንዳትወድቅ ወንድሜ @@Tsegayekiflu
ይህች የመስቀል ግርግር ለተፈለገው አለማ አልሰራም አይደል? 😂
ጃል ወያ እብዱን አጥረገረገው😂