⭕"ቤተ ክርስቲያንን ለተሀድሶ አሳልፎ ለመስጠት መንገድ ጠራጊዎች ናቸው" ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ |አክሊል | ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025
  • private የተደረገው ቪዲዮ ለማየት ከፈለጋችሁ • 🔴የአክሊለ ጉዞ ወደ ክህደት🚩 . . .
    ይህንን ቻናል ለማሳደግ እና እገዛ ለማድረግ ከፈለጋችሁ
    የንግድ ባንክ 1000148595918
    አቢሲኒያ ባንክ 45326977
    ዘመን ባንክ 1551211205309013
    የምጠቀምበትን ማይክ ለማወቅ 👉🏿 • Hollyland LARK M2 Mic ...
    ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል / @tsegayetutorial
    የግል ቴሌግራም አካውንቴ t.me/tsegayekiflu
    የቴሌግራም ቻናሌ t.me/tseomm
    ቲክቶኬ www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
    ለተጨማሪ መረጃ About ላይ በመግባት ተጨማሪ መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ

Комментарии • 655

  • @Tsegayekiflu
    @Tsegayekiflu  7 дней назад +6

    ከዚህ በፊት ስለ አክሊል የሰራሁትኝ ለማየት ከፈለጋችሁ ruclips.net/video/m8uBgImVbB0/видео.html

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 7 дней назад +1

      እሺ , ይህ ወንድማችን ላስተዋለው በጣም አደገኛ ነው አካሄዱ : :

    • @bazezewkebede8478
      @bazezewkebede8478 7 дней назад +1

      የንታ ገብረ መድኅን ያሉትና ያረጋል ያለው ይለያያል ወንድማለም:

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  7 дней назад

      @@bazezewkebede8478 በንግግር ደረጃ ማን ነው የተናገረው የሚለውን ለመናገር ያህል ነው እንጂ አየያዩም

    • @Frewt23
      @Frewt23 7 дней назад

      ​@@bemnethailu1663 በጭፍን አደጋ አደጋ አትበሉን ይሔ ይሔ ብላቹ አሳዩን

    • @TesfayegebruTesfayegebru
      @TesfayegebruTesfayegebru 6 дней назад

      @@Tsegayekiflu አሁን ላይ ያንተ አቋም ምንድነው? እናንተ የተወዛገባችሁትን ትምህርት ሊቃውንት አልተሳሳተም አሉ አይደል እንዴ መእነ መጋቢ አዕመር አሸብር ሳይቀሩ ተወያዩበት አይደል እንዴ

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 7 дней назад +82

    አኬ እና ያረጋል እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ይጠብቃችሁ የቤተክርስቲያናችን እንቁዎች ናችሁ

    • @bazezewkebede8478
      @bazezewkebede8478 7 дней назад

      ተው ያረጋል?? ሐመር መፅሔት አንብብ ስለ መላእክት አማላጅነት ምን እንዳለ

    • @Mentki3838
      @Mentki3838 6 дней назад

      በትክክል ❤❤❤

    • @atsetuzetu3274
      @atsetuzetu3274 6 дней назад

      @@bazezewkebede8478 ምን ብሎ ነበር?

    • @TewodrosYierdaw
      @TewodrosYierdaw 6 дней назад

      አለም የለድንግል ማርያም አማለጅነት አይድንም ሰላለ ነው መምህር ያርጋል አብዛኛውን ትምህርት የሚወሰደው ከመምህር ያረጋል ነው እና በሆነ ቪዲዮ ላይ ቀለሜ ሰለ ታምረ ማርያም ጥያቄ ስጠይቀው መመለስ አልቻለም እና ዲቆን የርዳናኖስ ካህናት ወይም ሊቃወንት ማስተማር የለባቸወን እወቀት የሌሌው ሰው ለምን ያሰተምሩ

    • @DanielNegusse-f2k
      @DanielNegusse-f2k 6 дней назад +2

      አኬላ አተላ መናፍቅ ነው ቲክቶከር እንጂ የታባቱ ያውቃል

  • @SamrawitTesfaye-t9i
    @SamrawitTesfaye-t9i 6 дней назад +14

    እውነት ነው መነፈስን ሁሉ መርምሩ ይላል የሰው ሳይሆን የክርስቶስ ተከታዮች እንሁን ማንበብ የሚችል ሰው ሁሉ እያነበበ ይመርምር

  • @SikoSilo-d6z
    @SikoSilo-d6z 6 дней назад +17

    ሰው ፍጹም አይደለም አኬ ሊሳሳት ይችላል ፍጹም ነኝ አላለም !! ዲያያቆን የወርዳኖስ ግን ሁል ጊዜ ዘለፋ ,ትችት, ነቀፉ , ይወዳል አኬ ዲያቆን ያረጋልን የሚዘልፈው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይጠው ሁል ጊዜ መተቸት በጣም እያስናቀው ነው☹️☹️☹️ ለአኬም ለዲያቆን ያረጋልም እድሜ እና ጤና ይስጥልን🥰🥰🙏

    • @TewodrosYierdaw
      @TewodrosYierdaw 6 дней назад +5

      ዲቆን የርዳኖስ ሁሌም ስርዓት ላይ ነው የሚተኩረው እወነት ነው ሚናገረው ሊቂ ነው በነገራችን ላይ ዲቆን የሚባለው እራሱን ዝቅ ማደረግ አንዱ ሰለሆነ ነው ባሁኑ ጊዜ ሁሉሙ መምህር መባል በሚፈልግበት ጌዜ አስበሀዋል 22 አመት ዲቆን ሆኖ መቆየት በራሱ ከቲቢት ሙሉ በሙሉ የፀዳነው ማሰረጃው

    • @bezawetmulgeta4452
      @bezawetmulgeta4452 6 дней назад +2

      ይቅርታ እና ሰው ፍጹም አይደለም የሚባለው በራሱ ሀጥያት እንጂ በምንፍቅናው አይደለም ስለዲያቆን ዮርዳኖስ ለማወቅ ከፈለጉ ዝክረ ቅዱሳንን ይመልከቱ ቅንአተ ቤተክርስቲያን ህገ እግዚአብሔርን የሚያከብር የቅዱሳንን ታሪክ ከማንም በተሻለ ብዙ እንድናውቅ የረዳን የዘመናችን እንቁ መምህር ነው ስለሰው ሳይሆን አምላኩን እንዳያሳዝን የሚጥር ለትውልዱ አርአያ የሆነ ሰው ነው እንደሌሎቹ የሆነን አካል ለማስደሰት ስርአትን አይጥስም

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv 5 дней назад

      እንደሱ ሳይሆን ያርዳድ ደርጃ ነው

    • @eyob9654
      @eyob9654 5 дней назад

      ሰዉ ፍፁም አይደለም አዎ።ገን የ ሃይማኖት ትምህርት ላይ እንዴት? መንፈስ ቅዱስ ሳያድርብህ መጀመሪያዉኑ ማንን ለመለወጠ ነዉ መድረክ የሚወጣው።በሃይማኖት ግማሽ የሚባል ነገር የለም።

    • @Hana-oc1fn
      @Hana-oc1fn 5 дней назад +1

      ​@@bezawetmulgeta4452አዋቂ ከሆነ ከዝክር ቅዱሳን በፊት ወንጌል ለምን አያስተምር

  • @zelalem9139
    @zelalem9139 3 дня назад +4

    እኛ ማንም ምን ይበል ማንንም አንከተልም ።በጾም,ጸሎት እና ስግደት መበርታት ,ማንበብ እና ማወቅ ነው የሚጠበቅብን ።

  • @AbrahamHaile-hb1vs
    @AbrahamHaile-hb1vs 6 дней назад +11

    ያረጋ ጀግነዉ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @esetewoldedawit-iy4ft
    @esetewoldedawit-iy4ft 3 дня назад +1

    ለራስህ እዘን እኛስ መምህር ያረጋልንና አኬን የመሰሉ መምህሮችን እግዚአብሔር ሰቶናል ።

  • @BruhAlem-s6y
    @BruhAlem-s6y 7 дней назад +11

    መምህር ስለ ሚዛናዊነትህ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @Waka619
    @Waka619 18 часов назад

    አኬ እግዚአብሔር ከእሱ ጋር ይሁን ጠላቶቹን ይያዝለት❤

  • @MekdasHabtee
    @MekdasHabtee 2 дня назад

    Regaa beli wedem d/n yordanos yali mekenat ayenegerem d/n yordanos 🙏🏽🙏🏽

  • @tiruberehantsegaye175
    @tiruberehantsegaye175 7 дней назад +13

    የተዋህዶ ልጆች ንቁ። መናፍቃን ተመሳስለው ነው ገብተው እየሸረሸሩ ያሉት ሰውን መከተል አቅሙን ቅዱሳኑን አርያ አድርገን እንጕዝ።

  • @Godoliyas-27
    @Godoliyas-27 7 дней назад +14

    አቤቱ ጌታዬ መድኃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ይሄንን ክፉ ዓለም አልፌ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ ይቺን በጎ ስራ የሌላትን ነፍሴን አስባት,. እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ከቅዱሳን ህብረት እንዳልጎድል ረዳት ሁኚኝ!
    መንፈስ ቅዱስ እውነትን ይገልፃልና ልቦናችንን ለፅድቅ ያስገዛልን... መምህራኖቻቺን ግን መንጋውን ግራ ባታጋቡት ::

    • @AberaMelisBiza
      @AberaMelisBiza 7 дней назад

      ወንድሜ ግራ አትጋባ መርምረህ መስማት ነው..ማንም ይናገር ማንም።

    • @berukberuk7603
      @berukberuk7603 7 дней назад

      አሜን
      ምን ይደረግ እውነታው አይነገር?

    • @birhanu7953
      @birhanu7953 7 дней назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @yimabe8059
      @yimabe8059 5 дней назад

      @@Godoliyas-27 exactly

    • @FerehywotGetachew
      @FerehywotGetachew 3 дня назад +1

      ስንሳሳት መሰዳደብ ሳይሆን መመካከር ነው የእናንተ ስራ

  • @Abenezer653
    @Abenezer653 4 дня назад +1

    God Bless Aka🙏

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v 7 дней назад +22

    በጣም አዝናለሁ🙏ያለማስረጃ ወንድምን ለማስከፋት ይሄን ያክል እርቀት በጣም ታሳዝናላችሁ!🙏በእናንተ አይነት የተጋነነ ታሪክ እና ፉከራ ብዙዎች ጠፍተዋል ይሄ የማይካድ ነው።ስለማልወዳችሁ አይደለም ግን እነአኬ የነዮሐንስ አፈወርቅ ልጆች ናቸው።🙏❤🙏

    • @Mentki3838
      @Mentki3838 6 дней назад

      ❤❤❤

    • @Emamimami
      @Emamimami 6 дней назад +1

      😂😂😂 እነ በጋሻውም ተብለው ነበር

    • @Tesfaye-d4v
      @Tesfaye-d4v 6 дней назад +3

      @@Emamimami በጋሻው ምን ያውቃል እና ነው ከመጀመሪያው ጀምሮ ድምጥ ጮሆ ከመናገር በቀር👏

    • @aduabdu1362
      @aduabdu1362 6 дней назад +1

      @@Tesfaye-d4v ሳይገባህ አኬ አትበል በመርዝ የተለወሰ ነው ትምህርቱ

    • @saintmery-l8z
      @saintmery-l8z 6 дней назад

      @@aduabdu1362 በትክክል! ወንድሜ የእሱ ነገር ከቅድስት ስላሴ መስቀል እና ሴት ሱሪ ለብሳ መቁረብ ይቻላል የሚል ነገር ከአንደበቱ ከሰማሁ በኋላ ነው የበቃኝ።

  • @KaltisdikYinebeb
    @KaltisdikYinebeb 7 дней назад +7

    በጣም ያሣዝናል እሥቲ እያሥተዋላችሑ

  • @KidustAlemayehu
    @KidustAlemayehu 7 дней назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ዮርዳኖስ አበበ እግዚአብሔር በቸርነቱ የጠብቅልን እኔ እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ በዚህ ግዜ እውነተኛ መምህር የሰጠን

    • @EthioFX
      @EthioFX 6 дней назад

      ምን አስተምሮ ያዉቃል እስኪ

    • @berukberuk7603
      @berukberuk7603 5 дней назад

      @@EthioFX ለብዙ ለዓመታት እየለፋ ነው ያለው ሰሚ የለም እንጂ።

    • @EthioFX
      @EthioFX 5 дней назад

      @@berukberuk7603 እኔ ሀሜት ሲያማ ነዉ ማዉቀው ሲሰብክ ሊንክ ላክልኝ ራሱን እንደ ፃድቅ ቆጥሮ ሌላውን ስያንቁሽሽ ነዉ ሁሌ ምሰማው

    • @DanielBekele-i7l
      @DanielBekele-i7l 4 дня назад

      መሳደብ ስብከት ከሆነ እውነትህ ነው

    • @GhhFyt-zr8tn
      @GhhFyt-zr8tn 23 часа назад

      @@KidustAlemayehu እዉነት እግዚአብሔር ብቻ ነዉ

  • @eleniwolde2431
    @eleniwolde2431 7 дней назад +29

    ዶር ዲያቆን መምህር ያረጋል የኦርቶዶክስ እንቁ ነው እግዚአብሔር የሰጠን በረከታችን ነው ያረጋል ያልተቀበለው መፅሀፍ ካለ አልቀበልም እግዚአብሔር የተለየ አይን ለሱ ሰቶታል ያረጋል ይለያል አኬ ደግሞ የያረጋል ፍሬ ነው መምህር ዮርዳኖስ መድሃኒያለም ልቦና ይስጥህ መራገም ማቃላል ማዋረድ ላንተ ቀላል ነው አምላክ ይህን ክፉ ሀሳብህን ያስወግድልህ

    • @FikralemFikr
      @FikralemFikr 7 дней назад +2

      ትክክል ነው ዲያቆን ያረጋል በጣም ብዙ መፅሀፋት አበርክትዋል እንወዳቸዋለን። አንተ ፀጋዬ የምትባል ሰውዬ ቅናት ነው።እውነት ለመናገር እነዚህ ልጆች እነ አኬ፡ዘ ማራያም፡ልደተቃል፡ፈለገ፡ኤርሚ፡ጋዲ፡መዝሙረ ያሬዶ፡ለሌሎችም ብዙ ነብስ እየመለሱ ነው ።አሁን አንተ ምን ሰራህ።ገድላት አያስፈልግም ብለው አያውቁም ግን ለክርክር መነሻ መፅሀፋት አይደለም ።ገላትን አታቅልሉ። እስቲ ስህተት የምትሉት በይፊ አውጡ እኛም እንረዳው።ደግሞ መምህር ዘበነም ስለ ገላት መከራከራ አይደለም ብለዋል።

    • @Godoliyas-27
      @Godoliyas-27 7 дней назад +1

      @@eleniwolde2431 ከሰው ይልቅ እግዚአብሄርን (ክርስቶስን ) ልንከተል ይገባናል.. መምህሮቻችን እውነት የሆነውን የ እግዚአብሔር ን ቃል እስካስተመሩን ድረስ ብቻ እንከተላቸዋለን ::

    • @TewodrosYierdaw
      @TewodrosYierdaw 6 дней назад

      ወንድሜ ለኦርቶዶክስ ገደላት ድርሳናት አጥር ነቸው እንዚህን ዘቅ ማድረግ የሚሸርሸር

    • @mikiyasmky8337
      @mikiyasmky8337 4 дня назад

      @@eleniwolde2431 enesun liq blehima betechristuanachinina abatochachunin atakal

    • @haileasmare8637
      @haileasmare8637 3 дня назад

      @@TewodrosYierdaw የምን አጥር😁 ቀልደኛ ነህ

  • @KudratulloDavlatov-ed2hu
    @KudratulloDavlatov-ed2hu 6 дней назад +4

    አኬ እግዚአብሔር ይጣብቅህ ወንድማችን

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 7 дней назад +6

    ለመምህራችን ቃለህይወት የሰማልን❤❤❤

  • @thisworld9290
    @thisworld9290 5 дней назад +5

    ዘንዶው ሊውጠው አፉን የከፈተው ለምንድን ነው? አኬ ምርጥ የኦርቶዶክስ ልጅ ነው ።

  • @yimabe8059
    @yimabe8059 5 дней назад +6

    እመቤታችን የእምላክ እናት የኛ አማላጃችን ነች። እንወዳታልን በቃ። አክሊለ የቃላት ስህተት ሊኖርበት ይችላል ።ዲን ዮርዳኖስግን የሄደበት ርቀት ወንድማዊፍቅር ያለበት መተራረም ሳይሆን ጭፍን ጥላቻና ግብዝነት የተሞላበት ፤መንፈሳዊነት የጎደለው ይልቁን ግራየማያጋባ እና ክርስትያኖችን የሚከፋፍል ነው።እስከሚገባኝ ድረስ ከቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ ውጭ የሆነ ምንፍቅና ማለት" ያለ እመቤታችን አለም አይድንም " ብሎ መስበክ ነው ። ዲን ዮርዳኖስ hypocrite እየሆነ ነው እንደውም የስህተት ትምህርት blasphemy ነው እያስተማረን ያለው እሱ ነው ። አለም የሚድነው በክርስቶስ ደም እና በእርሱ ቸርነት ብቻ ነው። ስለሆነም እራሱም ይታረም ። አለበለዚያ ክፍፍልን ያመጣል። ግራ አታጋቡን እንዳንበት።

    • @robinabate2206
      @robinabate2206 5 дней назад +3

      እኛ አንታወክ! ዲን/ዮርዳኖስ በወንድሞች ላይ ስሁት ነው ያለውን ሀሳብ በቅንነት ከነሱ ጋር መመካከር ይችል ነበር።ነገር ግን ከራሱ ኋላ ያለው ምክኒያት እራሱ ትክክለኛ አይደለም።በመሰረቱ እንዋጣለን እንወረሳለን እንሰለቀጣለን ብሎ ማሰብ በራሱ በጣም ከባድ የሆነ የክርስቶስን ሁሉን ቻይነት መካድ ነው።ምክኒያቱም ቤ/ክርስቲያንን ክርስቶስ በደሙ መሰረታት ብለን የምናምን ኦርቶዶክሳዊያን ነን እኛ።ሰዎች በዘመናት መካከል እየመጡ ሄደዋል ቤተክርስቲያንን የሚጠብቃት ግን እራሱ ባለቤቱ ስለሆነ አለች።እና እነ አኬም ሆኑ ሌሎች አመጣጣቸው የተንኮል ከሆነ ግጭታቸው ሌላ ከማንም ጋ ሳይሆን ከባለቤቱ ከክርስቶስ ጋር ይሆናል ማለት ነው።እነ በጋሻውንም ቢሆን በመጥፋታቸው ውስጥ እጃችሁ ሊኖርበት ይችል ይሆናል።"አለም የሚድነው በእመቤታችን አማላጅነት ነው" ፣ "ሰው የተፈጠረው እመቤታችንን ለማመስገን ነው" የሚለው የኦርቶዶክስ ትምህርት ነው አይነኬ ነው የምትል ከሆነ ትልቁ መናፍቅ አንተ እንጂ ሌላው አይደለም።ከባለቤቱ ከክርስቶስ በላይ የቤተክርስቲያን ጠባቂዎች ነን አትበሉ።በየሚዲያውም እየወጣችሁ በመቅበዝበዝ መንጋውን ግራ አታጋቡ።እኔ በብዙ በደል የጨቀየሁ ሰው ነኝ! እግዚአብሔር ሀጢያቴን ይቅር ይበለኝ!ይጠበኝም።ማስተዋሉን በእውነት ያድለን!
      poletical motive ያላችሁ ሰዎች እባካችሁ ስለ ቤተክርስቲያን ስታስቡ በመስቀሉ ላይ የተሰቀለውን ኢየሱስን እያሰባችሁ።እርሱ ለአለም የሞተ ነው! ምድራዊ ሃሳባችሁን አትቀላቅሉብን።ቢያንስ ተስፋችንን እንኳን ተውልን።

    • @yimabe8059
      @yimabe8059 5 дней назад

      @robinabate2206 በትክክል።ይህ ነው እውነታው

    • @mikiyasmky8337
      @mikiyasmky8337 4 дня назад

      There is no salvation outside mary is part of our doctrine

    • @robinabate2206
      @robinabate2206 3 дня назад +1

      @@mikiyasmky8337 አንተ ደግሞ መጀመሪያ doctrine ምን እንደሆነ ለይ።ሰንበት ት/ት ቤት ግባና ተማር. salvation እራሱ የገባህ አልመሰለኝም።ቤዛነት በቤተክርስቲያናችን ትምህርት ለአብና ለመንፈስ ቅዱስ እራሱ አይሰጥም።doctrine 5 kef sil sebat new
      1.ሚስጥረ ሥላሴ
      2.ሚስጥረ ስጋዊ
      3.ሚስጥረ ጥምቀት
      4.ሚስጥረ ቁርባን
      5.ሚስጥረ ትንሳኤ ሙታን
      ኧረ ባካችሁ የአበውን ትምህርት አታቃሉ።ምነው?

    • @yimabe8059
      @yimabe8059 3 дня назад

      @@mikiyasmky8337 absolutely Not. እረ ባካችሁ አዲስ አስተምህሮ አታምጡ።

  • @BirtukanAyele-v3t
    @BirtukanAyele-v3t 4 дня назад +1

    ዝም በል ትክክል ነው መምህርነ አባቴዋ 😢ሁሌ እርሱ ትክክል ስለ ምያወራ ነው ምትጠሉት ዲያቆን ዮርዳኖስ❤መምህርነ የኔ ሀቀኛ በእድሜ ይጠብቅልኝ ስስቴ❤

  • @joereus7656
    @joereus7656 6 дней назад +8

    40ሚሊዮን ኦርቶዶክስ ወደ ምንፍቅና ሲሄድ የት ነበራችሁ

    • @mafiw
      @mafiw 3 дня назад

      ግማሹን ያስወጡት እኮ እነዚሁ ናቸው ገፍተው። ጌታ ብቻ ይፍረድልን በእውነት።

  • @SolomonHuluf-cd1sf
    @SolomonHuluf-cd1sf 7 дней назад +14

    እኔ ስለቤተክርስቲያኔ በደንብ ያወኩት በእነ አኬና ጓደኞቹ በሚያስተምሩት ትምህርት ነው ፡፡ ብዙ ሰዎች ከምንፍቅና ወደ ቤተክርስቲያን እየተጨመሩ ነው ያሉት እንዲሁም የቤተክርስቲያናችንን አስተምሮ ህዝቡ እንዲያውቀውና የመናፍቃንን የስህተት ትህምርት ግልጽ አድርገው አደባባይ ላይ ያሰጡበት ሂደት ነው ያለው እና አሁን መናፍቅ አከርካሪው ሲመታ ይህ ዳቆን ዮርዳኖስ ለምን እነአኬን መቃወም ጀመረ ? እና እሱ አገልጋይ በነበረበት ግዜ ያሁሉ ምእመን በመናፍቃን ሲወሰድ የት ነበረ ? እና አሁን የመናፍቅ ትምህርት አከርካሪው ሲመታ መውጣቱ የምንፍቅና ትምህርት ለማዳን ስለሆነ እራሱን መጠርጠር ያስፈልጋል እንጂ ለቤተክርስቲያን አስቦ አይደለም ፡፡ ፀጋዬ አንዱ ችግር ያለብህ አንተ ነህ

    • @JamboJambo-sw5fr
      @JamboJambo-sw5fr День назад

      @@SolomonHuluf-cd1sf ለምን ይመስልሃል የተመለሱት ከተመለሱም የተመለሱት ትምህርቱ ስለተመሳሰለ ነው እግዚ/ር አኬን በዚህ መረዳት ያብዛው

  • @merhawiandemichael8642
    @merhawiandemichael8642 6 дней назад +12

    እነዚ ናቸው ትላንትና ወጣቱ በአስተምህሮ፡ና በስነምግባር መጻሕፍት (ገድላት) ያለው ልዩነ አጥርቶ፡እንዳያውቅ አድርገው ወደ ተሃድሶና ፕሮቴስታንት እንዲፈልስ ያደረጉት። አሁን ትላንት ያፈለሱት ወጣት በአስተምህሮና በገድላት ድርሳናት ያለው ልዩነት አውቆ ወደቤተከስትያን፡መመለስ ሲጀምር ዓይናቸው ደም፡ መላቸው። መንጫጫት ጀመሩ። ጌታ ሆይ ስለእናትክ፡ስትል እነዚ፡ወንድሞችን ጥላ ሁናቸው።

  • @negusseyacob3091
    @negusseyacob3091 2 дня назад +1

    በጣም አዝናለው ዲ ዮርዳኖስ ትህትና በሚመስል መንገድ እራሱን የሊቃውንትና የቅዱሳን ቁንጮ አድርጎ ማሰቡ ያሳዝናል። እኔ ነኝ እውነተኛ እኔ ነኝ ሊቅ እኔ ነኝ ታማኝ ብሎ ከምታነሳቸው የቤተክርስትያን አባቶች ማነው ያስተማረህ እራስህን መርምር

  • @SimretKebede-o6o
    @SimretKebede-o6o 5 дней назад +6

    እኔምለው ተራ ሰው አይባልም ተበልጠህ እንደዚህ ለማዋረድ እዚህ ድረስ መድረስ አይጠበቅብህም ሰውነዉ ሊሳሳት ይችላል አባቶች ያናግሩት እጂ እሱ ማንሆኖነው ፈራጅ የሆነው ጥላቻ መዝራት አድ የእግዚሀቤር ቃል ከሜሰብከ አይጠበቅም

  • @YabtsegaFekade
    @YabtsegaFekade 6 дней назад +9

    የአኬ እንግሊዝኛ እንዲ እንቅልፍ ይነሳችሃል ብዬ ማሰብ ይገርመኛል ምቀኛ ሰነፍ ሁላ ተማሩ

  • @tenakebede9674
    @tenakebede9674 5 дней назад +4

    ወንድማችን አኬ#እውነትን #የገለጠልን#የዘመኑ እንቁ ስጦታ ነው#እናንተማ#ወጣቱ #ሙልጭ ብሎ#ወደአህዛብ#ሲገባ#ትንፍሽ ሳትሉ#የለቀቃችሁ#መንጋውን የበተናችሁ ናችሁ#ለቤተክርስቲያን#ከነ ዲ/ን ያረጋል ባላይ መስሎ ለመታየትና #መሞከር #ፈጣሪ አይወደውም !!! ዲ/ን ቴወድሮስ ታዘብንህ!!!

  • @genzebeabate2571
    @genzebeabate2571 6 дней назад +3

    የእመቤታችን ልጅ አማኑኤል ሆይ ከላይ ክንድህን ላክ

  • @YeshimebetabiteNigat
    @YeshimebetabiteNigat 4 дня назад +2

    የዮሀንስ ወንጌል 8፥7 ከእናንተ ሀጥያት የሌለበት አስቀድሞ ይውገራት...

  • @Yohannes_86
    @Yohannes_86 5 дней назад +4

    የማዝነው አሉባልታ ቁጭ ብየ በመስማት ጊዜየን ማባከኔ ነው

  • @AfeworkAgenechew
    @AfeworkAgenechew 5 дней назад +5

    በአኬ እና በያርጋል ትምህርቶች ኩላዊት ቅዱስት ቤተ ክርስቲያንን አወቅሁ።ዮርዳኖስ አበበ ከኢትዮጵያ ሌላ የሚያውቀው ስለሌለ በእውነቱ የኢትዮጵያንም ቴወሎጂ የተረዳ አይመስለኝም።ከውጭ የሆነ ሲሰማ ይቃጠላል ከዚህ በፊትም አኮቴተ ቁርባን የፃፈውን ሲነቅፍ ነበር።አላዋቂነቱ መናፍቅ ብሎ ለመጥራት ድፍርት ሆነው።

    • @abelb8555
      @abelb8555 5 дней назад +1

      ጎንደር ቁጭ ብሎ ሴራ ይጎነጉናል ቢያንስ ያለበት አካባቢ ለጥምቀት ታቦት አቁሞ እስክስታ ሲወርድ የሚውለውን ህዝብ ቢያስተምር ጥሩ ነው

  • @tenayFisha
    @tenayFisha 7 дней назад +31

    መምህር ዬርዶኖሰ ቃላሂወት ያሰማልን ❤❤

  • @hanagobeze1969
    @hanagobeze1969 6 дней назад +7

    ዲያቆን ዮርዳኖስ በጣም ነው የማከብርህ። ግን እነዚህ ወንድሞችህ ላይ ነቀፌታ ካለህ የምትነቅፍባቸውን ነገር ቀርበህ በፍቅር አናግረህ ስህተት የምትለውን ነገር ለማሳየት ሞክረሃል ወይ ? ያለበለዚያ ወንድምን በዚህ መጠን መንቀፍ አፍን ሞልቶ መናፍቅ ማለት በእግዚአብሔር ፊት የሚያስደስት አይመስለኝም በዛ ላይ ለጠላት ደስታ መስጠት ነው። ሁልጊዜ ከሰው ስህተት መፈልፈል እና ከባድ ስም መለጠፍ አይሰለችም ወይ? ለወንድሞችህ ፍቅር ከሌለህ አንተ ከንቱ ነህ ይላል መፅሀፍ ቅዱስ ካንተ ባላውቅም።

  • @TesfayegebruTesfayegebru
    @TesfayegebruTesfayegebru 6 дней назад +7

    ድሮ ጴንጤ ቤት ሄደን ነበረ ምንማረው እነ አኬ ከመጡ ወዲህ ነው የጴንጤ ትምህርት የተሳሳተ እንደ ሆነ ያወቅነው እናም መሄድ ያቆምነው

  • @DanielBekele-i7l
    @DanielBekele-i7l 4 дня назад +1

    ዛሬ ያቀረብከው ዝግጅት በጣም ተመችቶኛል

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v 7 дней назад +9

    መጀመርያ ሐይማኖታችንን እንወቅ አለም አቀፍ የሆነችውን ቤተክርስቲያናችንን እንወቅ🙏 please ከሀገራዊ ዘረኝነት ውጡ ለቤተክርስቲያናችን አይጠቅምም🙏❤🙏

  • @GetamesayDamesa
    @GetamesayDamesa 5 дней назад +4

    እኔ ሚገርመኝ ምህመን ሰብስበክ ስለሰው ታወራለክ እነ መምህር ያረጋል እና አኬ ስለ ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ይነግሩናል ሰው ማንን ሚሰማ ይመስልሀል

  • @aduabdu1362
    @aduabdu1362 7 дней назад +30

    ዲያቆን ዬርዳኖስ የሚለው ነገር እንድም ቀን ሀሰት ሆኖ አያውቅም

    • @petrosabdissa6672
      @petrosabdissa6672 7 дней назад +5

      አምልከዉ

    • @henokbrehanu9426
      @henokbrehanu9426 7 дней назад +1

      Sewun bezi dereja yemiyakalil sewu? Akilil yemibal tera sewu, mnm ewuket yelelewu, yachin yenglizigna course college gebto yewesede sew, lelam lelam sidb yemisadeb sewu tesasto ayawukm? Eytah/sh grum new

    • @Areababolobabolo-y4g
      @Areababolobabolo-y4g 6 дней назад +3

      እዉነት ነዉ ልጁ እየሳተ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን እኳን አይልም ጌታ ይመስገን ይላል የትኛዉ ጌታ ነዉ የሚመሰገን ወለተኛ ታምረ ማርያምን የመቀበል ሃይማኖታዊይ ግዴቴ አይደለም አለ

    • @saintmery-l8z
      @saintmery-l8z 6 дней назад

      ሥለእውነት አክሊል ከመስቀሉ ጀምሮ ታላቅ ግድፈትና ሥህተት ላይ ነው፤በጥንቃቄ እንየው ወገን።

    • @Habere460
      @Habere460 6 дней назад +2

      የቅናት መንፈስ የተወጋ ይሁን😂

  • @KidistTarekegn-r9u
    @KidistTarekegn-r9u 5 дней назад +5

    አልሰማም የዘመድኩንን ሃሳብ ስለምትጋሩ

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 6 дней назад +5

    በጣም ትክክል ነህ ያተን ሃሳብ እደግፋለሁ ጠርተው ስተቱን ሊነግሩት ይገባል የተሳሳተውን ነገር መናፍቅ ማለት ሳይናገሩ ሳያስተምሩ መልካም አይደለም

  • @MikiasTadesse
    @MikiasTadesse 6 дней назад +7

    "ያለመቤታችን አማላጅነት አለም አይድንም"…❤❤❤

    • @NewMan-y7f
      @NewMan-y7f 6 дней назад

      false

    • @yohanesberaki2716
      @yohanesberaki2716 6 дней назад

      Menafek nehe atewash

    • @MikiasTadesse
      @MikiasTadesse 6 дней назад

      ተው የተዋህዶ ልጆች ጴንጤን treat እናርግ እያልን ሀይማኖታችንን አንልቀቅ…በእግዚአብሔርአብ ቀኝ ያለው ስጋ እኮ ከድንግል ማርያም የነሳው ስጋ ነው…

    • @yohanesberaki2716
      @yohanesberaki2716 6 дней назад

      @@MikiasTadesse amaregna new yexafekew

    • @MikiasTadesse
      @MikiasTadesse 6 дней назад

      @@yohanesberaki2716 Edit Arekut

  • @SosiFantaye
    @SosiFantaye 7 дней назад +5

    ሲጀመር አኬ ብዞዎችን ቤተክርስቲያናችንን እየመለሱ ወንጌልን እየሰበኩ ነው ችግር ካለ በውስጥ ተነጋገሩ ። እናንተ ወንጌልን ስበኩ
    ሰለ እረኞች አባቶቻችን ጸልዩ እንጂ አትሳደቡ
    ትክክል አይደለም እነዚሀን ልጆች አግዟቸው እንጂ

  • @AlemneshRegasa
    @AlemneshRegasa 5 дней назад +2

    "ከነዳኒኤል ክብረት ።ከነበጋሻው ተምረናለል ።አባቶችንም አይተናቸዋል። ሁሉም የአሪዎስ ተከታዮች ናቸው። አይመለከተንም የራሳችሁ ጉዳይ ነው። እኛ በዚህ ዘመን የመሬት መንቀጥቀጥ ባለበት ሰአት የኛ ያልናቸው ምህላ ማዘዝ የተሳናቸው ሆነዋለሰ 😢😢😢😢እኔ እየፈራሁ ነው።

  • @ደረስጌማርያምቲዩብ
    @ደረስጌማርያምቲዩብ 7 дней назад +3

    ዲ/ን ዮርዳኖስ ሁሌም የምታነገረው እኔ ነኝ ለቤተክርስቲያን ያለዋት እኔ ያልኩት ነው ትክክል አሁን ከዘመድኩንና ዮርዳኖስ ከሚወቅሳቸው ሰወች የተኛው ነው ትክክል የሃይማኖት ሰው አንድ ሰው ሃይማኖተኛ የሚባለው ትልቁንም ትንሹንም በማዋረድና በመስደብ ነው እስኪ የትኛውን ነው ለመናፍቃን መልስ የሚሆን ትውልዱን ከጥፋት የሚከላከል መጽሐፍ ጽፋችሁ አንብቦ የመረዳው ለመናፍቃን መልስ የሚሰጥበት ሃይማኖቱን የሚጠብቅበት መጽሐፍ ጽፋችሁ የሰጣችሁት ስተት ካለ መረጃ ጠቅሶ ቀርቦ ተነጋግሮ መልስ መሰጣጠት የሚቻለውን ዝም ብሎ ሚዲያ ላይ እየወጡ ያነንም ያንም መሳደብ ስብከት ከሆነ እሱንማ ህዝቡ በየሚዲያው እየተሳደበ ነው ግን እኔ ያልኩት ነው ትክክል ብሎ ተከታይ አለኝ ብሎ መዝለልና መዝለፍ ግን እራስን ያዘልፋል ዲ/ን ዮርዳኖስ ጥሩ ነገሮች እንዳሉህ ይሰማኛል ግን እኔ ነኝ ትክክል ከኔ ውጭ ያለው ጥፋተኛ ነው የሚል ትቢት ግን ላንተም አይጠቅምህም የሚሻለው ማሰሰተዋልና እራስን መግዛት ነው ስተት አለ ተብሎ ከታሰበ ደግሞ ለተሰራው ስተት መልክ አሲዞ ፕሮግራም አዘጋጂቶ መልስ መስጠት ነው በትክክል ለሚሰራው ምንፍቅና መልስ ማዘጋጀት መነጋገር መወያየት ወዳንድ መምጣት እንጂ መድረክ ስላገኙ እንደቁራ መጮህ እራስን ያቀላል እና ዲ/ን ዮርዳኖስ እራስህን ብታይና ብትፈትሽ ጥሩ ነው አነጋገርህ ትክክል አይደለም አንተ ሌሎችን ትክክል አይደሉም እንደምትለው አንተም ትክክል አይደለህም ስትባል መስማትና ማስተካከል አለብህ ያንተ ጀግናና ተከራካሪህ ዘመድኩን ነው ዘመድኩን የራሱ መልካም ጎን አለው የሚያጠፋውም ተቆጥሮ አያልቅምና እራስህንም እይ።

    • @AlemayuBerhe
      @AlemayuBerhe 7 дней назад +2

      ቃለህይወት ያሰማልን ወገኔ የየኔን ሃሳብ የዉ የፃፍክልኝ አመሰግናሀዉ
      ዘመድኩንን አንድም ቀን ዲያቆን ዮርዳኖስ ተናግሮት አያቅም ለምን ግብራቸዉ አንን ነዉ ያሳደግዋቸዉም የሃሰት ባህታዊያን እነዚህ የቤተክርስቲያን መመሪያ የሆነዉን መፀሃፍ ቅዱስን ሁለቱም ሰብከዉ አያቂም ሁለቱም በየጊዜዉ ከፍ የሚለዉን አናት አናቱን ማለት ብቻ የሚችሉ የበታችነት የሚሰማቸዉ ናቸዉ

  • @AmareHaile-t2w
    @AmareHaile-t2w 4 дня назад

    tsegaye betam gobezi neh ewent
    Yoridanos betam metifo akihadi new temeles

  • @TigistDadi-sx5vh
    @TigistDadi-sx5vh 4 дня назад +2

    ወደ ጉባኤ ቤት ጎራ በሉና ጥያቄያችሁን ጠይቁ ያኔ መልሳችሁን ታገኛላችሁ በየሚዲያ ዘራፍ ስላልክ ምንም የሚመጣ ነገር የለም

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 3 дня назад

    ወንጌልን የምስብኩ ሰዎች እየፈልጋችሁ የምታሳድዱ ኦርቶዶክሳውያን እረፉ እባካችሁ

  • @AberaMelisBiza
    @AberaMelisBiza 7 дней назад +8

    አንዳንዴ የምንናገረውን ብናስተውል...መልካም..ነው የሰው ልጅ ከእውቀት ከፍሎ ስለሆነ የሚያውቀው ሊሳሳት ይችላል።..የቃላት ስህተት እንኳን ቢኖራቸው እሱ ላይ ትምህርት መስጠት ከዛም አቅርቦ ማናገር ይቻላል እንጂ በየቀኑ ወደኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ነፍሳት እንዲጨመሩ የሚያስተምሩትን እንዲሁም ኦርቶዶክሳውያን ደግሞ አስቀድሰው እንዲቆርቡ የሚያስተምር ወንድማችን "ተራ መናፍቅ" ማለት መናፍቅ ከተባለው ያለው አካል ያሰጋል። ወንጌል እኛ ካልሰበክነው ሌላው አይናገረው አይነት ነገር.. .
    ሌላው ሰው ከመሳደብ ውጭ አንድም ኦርቶዶክሳዊ ጣዕም ያለው ትምህርት የማያስተምርን አካል ወንድማችን ተብሎ ሲሞካሽ ..ሲታይ ..ይህን የተናገረው አካል የተናገርውን ነገር የማመን ጉዳይ እጅግ ዝቅ ያደርገዋል...እኔ እነ አክሊልን ወይም መምህር ያረጋልን ለመከላከል አይደለም..ግን መድሎተ ጽድቅን ያህል ነገር ፅፈው በዕቅበተ ዕምነት ዙርያ በሰሩት ሥራ የተሃድሶ ራስ ምታት የሆኑትና የወደድናቸው መምህር ያረጋልን.. የተሃድሶ መንገድ ጠራጊዎች ማለት የበሉበትን ወጭት እንደመስበር ነው...ያው የምናስተውለውን እናስተውላለን ።እኛ ዝም ብለን አንነዳም..እኮ...መንፈስን ሁሉ አትመኑ መናፍስትን ግን መርምሩ ተብለናልና።ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልቦና ይሰጠን አሜን!!!ሌላ ምን ይባላል።

  • @amanuelnegash377
    @amanuelnegash377 6 дней назад +1

    bemecheresham Abiyot Lijuan Tibelalech

  • @Waka619
    @Waka619 18 часов назад

    ምስኪን የፈጣሪ ቃል የሚያስተምረውን ጨርሶ ነው ስለ ሰው ሀሜት የጀመረው😢ድሮም ከዘመድኩን የዋለ

  • @awisebillo3125
    @awisebillo3125 5 дней назад +3

    እና መታቹ ስለገድላትና ድርሳናት ከፕሮዎች የሚነሳውን ጥያቄ አትመልሱም እደዚ ቪዲዮ ላይ ተቀምጦ መቃወምማ እኔ ተራው ሰው እችልበታለው

    • @abelb8555
      @abelb8555 5 дней назад

      ገራሚ ናቸው እነዚ

  • @ayenewyihune
    @ayenewyihune 6 дней назад +5

    ሊቃውንቱ የማይገኙት ስህተቱ የት ጋር እንደሆነ ስለሚረዱትና መለያየት እንዳይፈጠር ከመስጋት ይመስለኛል። ደግሞ ብዙዎች በግልጽ አሉኮ ሃሳባቸውን እየሰጡ ያሉ፤ በቲክቶክም ጭምር። ብዙ ባላቃቸውም መምህር ዮርዳኖስ የተናገሩት ግን ብዙ ስህተት ያለበት ንግግር ነው። ሌላው ቢቀር እነ ዘመድኩንን እውነተኛ ጠበቃና "ወንድም" ብለው ጠርተው እነ ዲ/ን ያረጋልን እንደ መናፍቅ የቆጠሩ ሰው ቤተክርስቲያንን ይወክላሉ ብየ አላምንም።

    • @Habere460
      @Habere460 6 дней назад

      እግዚያብሔር ይባርክህ በጣም ትክክል

  • @adisuabebe8209
    @adisuabebe8209 4 дня назад +1

    😢ብቅ ያለውን ሁሉ ስም እየ ለጠፋቹ ቤ/ክ ወጣት አልባ አርጓት

  • @esetewoldedawit-iy4ft
    @esetewoldedawit-iy4ft 3 дня назад +1

    መንፈሳዊ ኮሌጅን ማቃለል ምን ማለት ነው?

  • @traaaaavhayene3555
    @traaaaavhayene3555 2 дня назад

    እግዚአብሔር ይፍታው ፈተናው ከብዷል

  • @YosephBekele-g4l
    @YosephBekele-g4l 7 дней назад +9

    ለሚነሱ ጥያቄዎች አባቶች ለመመለስ ይፈራሉ ስለዚህ ወጣቶች የሚያውቁትን እየመለሱ እየታገሉ ነው እና ምን እናድርግ????
    ሰው አስቀድሶ ለመቁረብ ማን ያስተምርሀል????
    ትምህርቱም ስብከቱም ።።።አጨብጭቡ።።።
    ።።።እልል ቡሉ።።።
    ።።።ኪሳችሁ ግቡ።።።
    ።።።ያላችሁን አምጡ።።
    ።።ሳይኖረን ያሳጡናል።።
    ።።ያለ ገንዘብ በገልገል።።
    የሌለ ይመስል በጣም ነው የሚያስጠላው ወንድሜ
    ከለማኝ ለማኝ ቢቀማው
    ለማኙም ተለማኝ መሆን አማረው አሉ!!!

  • @MeskramAberra
    @MeskramAberra 6 дней назад +1

    Yale Emebetachin amalajinet alem aydinem aydinem aydinem.

    • @AbekiyaTriple
      @AbekiyaTriple 4 дня назад

      Manew yalew manew yastemarew endeza blo

    • @AbekiyaTriple
      @AbekiyaTriple 4 дня назад

      Anchi sijemer Orthodox aydeleshm

    • @mafiw
      @mafiw 3 дня назад

      መናፍቅ ማለት እንዳንቺ ያለውን ነው።

  • @TizZewge-x8m
    @TizZewge-x8m 4 дня назад

    Memihir Yordanos nigigirih betam tenkara new

    • @Selina-t1w
      @Selina-t1w 17 часов назад

      የቅናት ነው አነጋገሩ

  • @meseretdemsie3379
    @meseretdemsie3379 3 дня назад

    ዮርዳኖስ ከልማቱ ጥፋቱ ይበልጣል። ራሱን የሰቀለ ነው ማንንም አይሰማም። አሁንም እውነቱን ልንገርህ ያለ ድንግል ማርያም አማላጅነት አለም አይድንም የሚለውን አባባል እንደ አንድ ኦርቶዶክሳዊ አልቀበለውም። ዮርዳኖስ በምን አቅሙ ነው መምህራችን ያረጋልን የሚተቸው? የመጨረሻው ዘመን ምልክት ይመስለኛል። ልቡና ይስጥህ

  • @AlemayehuZenebe-zv7fl
    @AlemayehuZenebe-zv7fl 6 дней назад +2

    እዉነት ነው ሰው መከተል እናቁም ከበጋሻው እንማር በየቤተ ክርስቲያኑ በድፍረት እሁድ ቀን እንካን በቤተክርስቲያን ስረዓት ውጭ በሆነ ከ7 እስከ 8 ሰዓት እያስጾሙ ለምስሌ ሰሚነሽ አዲስ አበበ አ ተቦት ወጦ እስከ 8 ሰዓት ይለመንባቸዋል

  • @NISIRACADEMY
    @NISIRACADEMY 6 дней назад +4

    በጣም ደስ ይላል እንደ አኬ እና ዲ/ያረጋል በመፅሐፍ ቅዱስ ትምህርት ሕዝባችንን ብንታደግ ይሻላል ከገድላት ጋር ገደል ከምንገባ ዞሮ ዞሮ ስም አልተሰጠውም እንጂ ተሐድሶ እየተካሄደ ነው ። አሁንም አይን ሁሉ ወደ ኢየሱስ እና ወደ መፅሐፍ ቅዱስ ብቻ !

  • @Mulu-q4q
    @Mulu-q4q 5 дней назад +1

    እርግጠኝ ሆኖ ነው መናፍቅ የሚለው በጣም ገራሚ ነው ቲክ ቶክ ላይ መታቹ ስታስተምሩ አላየንም ወጣቶቹ ባይኖሩ የማያነብ ትውልድን መናፍቅ መሆን ለሱ ቀላል ነው

  • @TizZewge-x8m
    @TizZewge-x8m 4 дня назад +1

    Besime Ab akilile yemeseraw sira ante atiserawum ante sitisadeb aydel ende yeminawukih wondime
    Aklilen belela yemitifeligew kehone nigeren, aklile miry wondimachin Egzeabher yitebikew

  • @tamirat04
    @tamirat04 5 дней назад +3

    ዮርዳኖስ ትዕቢተኛ ዲያብሎስ ነው። እሱ ከሳሽ እርሱ ራሱ ምስክር እርሱ ራሱ ሊቃውንት ጉባኤ ሆኖ።። እገሌ ተሀድሶ ነው ያልተማረ ነው እያለ በወንድሙ ላይ የሚከስ ከሳሽ ዲያብሎስ ነው።

  • @astumolla6911
    @astumolla6911 7 дней назад +7

    እኔ አንድ ነገር ግራ የገባኝ እስኪ ኢትዪጵያዊ ውስጥ አብዛኛውን ሰው መናፍቅ የሚሆነው ወጣቱ ነው?ለምን ስለ ሀይማኖታችን ስለ ማናቅ ነው እነዚህ ልጆች ደግሞ በገባቸው ልክ እያስተማሩ ነው ወጣቱን ለመያዝ እየሞከሩ ነው ታድያ ትክክል ካልሆን አሁን ካልተገሰፁ መቸ ነው ወጣቱን ይዘው ከጠፋ በኃላ...

    • @berukberuk7603
      @berukberuk7603 7 дней назад +2

      ወጣቱ ቤተ ክርስቲያን ሄዶ ከተማረ እና መጻሕፍት ካነበበ ለጥያቄው መልስ ያገኛል። እስከመቼ ቲክቶክ ላይ መልስ እየጠበቅን እንኖራለን?

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv 5 дней назад

      ምንም ትምህርት አያስፈልግም ቢተሰባችሽ ከመጀመሪያው ኦርቶዳክስ ከሆኑ ክፍት ከሊለብን ሲጀመር ኢትጵያዊ ሆኖ ኦርቶዳክስ ካልሆነ ተርግሟል እምነቱም ፅበሉም ወንጌል ነው እንደውም ከሞት በኋላ ክርስቶስ ከአለም ሁሉ ህዝብ እኛን በተለየ መልኩ የሚጠይቀን ምክንያቱም ክርስቶስ በአካል ተገልጧል እዝች ሀገር ላይ በተለያየ መልኩ

    • @MimiBonche
      @MimiBonche 5 дней назад

      ​@@berukberuk7603ችግሩኮ እሱ ነው ሰው ወደ እኔ ይምጣ እንጅ እኔ አልሄድም ስለዚህ ወጣቱ በየመንገዱ በመናፈቅ ይጠለፋል በቤተ ክህነት ተምሬያለሁ ያለው ሰው ግን ለምን አይመጡም እያለ ቁጭ ብሎ ስጠብቅ ብዙ ህዝብ በተኩላ ተበላ መቼ ለነፍስ ግድ የምኖራችሁ በየገጠሩ ያለው አብዛኞቹ ጠፉ ለምን ማን ያስተማራቸው ቤተክርስቲያንም የላቸውም በከተማ ቁጭ ብሎ በገዳም ሰው እስክመጣ መጠበቅ ጌታ ከሰማይ ለምን እንደመጣ መርሳት ነው በዛ ላይ የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች እውቀት የላቸውም ግንዛቤ የላቸውም በቀላሉ ይወድቃሉ እግዚአብሔር ስለ ህዝቡ ነፍስ ይጠይቃቿል እሄ አትርሱ።

  • @ZewdieGetahune-q9i
    @ZewdieGetahune-q9i 6 дней назад +3

    ማውራት መፍትሔ አይሆንም ምዕመኑ በወንጌል እንዲበስል ጠንክሮ ማስተማር ነው ዋናው ዘለዓለም አንዱ አንዱን መወንጀል አያዋጣም

  • @YosephBekele-g4l
    @YosephBekele-g4l 7 дней назад +4

    እውነት ነው የቤተክርስቲያን አባቶች ከብርና ከስለሰጣን ውጪ ስለ ምንም ነገር አይገዳቸውም!!!!

  • @EshetuDidenu
    @EshetuDidenu 5 дней назад +3

    ማፈሪያ ናችሁ እናንተ ያልሰራችሁትን ስለ ሰራ አደባባይ እየወጣችሁ ሰው መሳደብ መዘርጠጥ እባካችሁ ስህተት ቢኖር እራሱ መነጋገርያችሁ እዚህ አይደለም፡፡በተለይ ዮርዳኖስ እራሱ በጣም ባለጌ ነው አሳፉሪ

  • @TUBE-jb1bf
    @TUBE-jb1bf 5 дней назад +3

    አሳፋሪ ናችሁ አንድ ነገር መሬት ላይ የወረደ ነገር ያልሰራችሁ አሁን ሰው መስራት ሲጀምር የቅናት መንፈስ እየተጫወተባችሁ ነው❗️

  • @KidusBayush
    @KidusBayush 4 дня назад +1

    አው በደንብ የመናፍቃን አፍ እያዘጉለን ነው በመፃፍ ቅዱስ ማስረጃ 🙏🏻ማነም መልስ ለመስጠት ያልቻለዉን

  • @Habere460
    @Habere460 7 дней назад +6

    ጸጋዬ ክፍሉ ምቀኛ

  • @TaduLema-jj6nj
    @TaduLema-jj6nj 7 дней назад +7

    እነ አኬ ካጠፍ ማረም አይሻልም እንደገና መምህር ነኝ ሲል ሰምቼ አላቅም አሁንም ቁጭ ብሎ መማማሩ ጥሩ ነው ከመነቃቀፍ

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 7 дней назад +1

      ይህማ ብልህ ነው የሚያስበው።

  • @augstin-the-saint
    @augstin-the-saint 6 дней назад +5

    dn yordanos maferya yehone swye😭😭

  • @tsegayetesfaye1292
    @tsegayetesfaye1292 4 дня назад +1

    ትችታችሁን አደባባይ ከምታወጡ ለምን እሱን አታገኙትም እሱ አንዳንድ ጥያቄዎችን ሲመልስ ልጠይቅ አባቶችን እያለ ነው ሚመልሰው

  • @AdisAdis-c7b
    @AdisAdis-c7b 3 дня назад

    Dn yaregale melkam astemari new...

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube6494 4 дня назад

    የኔ ወንደም ታመረ ማሪያም የስተካከል የሚል የተዋህዶ መምህር አናወቀም

  • @AMANUEL-qv9fk
    @AMANUEL-qv9fk 6 дней назад +2

    ስታማትብ ተረጋግተህ አማትብ

  • @tigistgebretsadik6700
    @tigistgebretsadik6700 6 часов назад

    ዛሬ የኔ የሁሌ ጥያቄን አነሳህ ለምድነዉ ሊቃዉንቶቹ ዝም የሚሉት ይህ ሁሉ ስህተት ሲኖር በቤተክርስቲያን ቲቨ የማይናገሩት እኛ ህኳ ግራ አጋባችሁን ከቅዳሴ ስረሰት ፀበል ……….

  • @AlemuMelaku-jw7fo
    @AlemuMelaku-jw7fo 6 дней назад

    ጥሩ reflect አድርገሃል ቃለ ሒወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @Selina-t1w
    @Selina-t1w 18 часов назад

    አኬ እውነተኛ ልጅ ነው ስንቶቹን የመናፍቃን ነፍስ ያተረፈ ጀግና ወጣት ነው

  • @justice4allmen
    @justice4allmen 6 дней назад +5

    ድመት ልጆቿን ትበላለች ቃለ እግዚአብሔርን በደንብ የሚሰብከውን አክሊልን መተቸት ይገርማል ሰይጣን ቃሉ ሲሰበክ አይወድም በቃሉ ሞግቱት ከመሳደብ ይልቅ። ህዝብ ወንጌል እንዳይማር አታደናግሩት😮

  • @hayamnottassew
    @hayamnottassew 7 дней назад

    tsegaye kesis dibekulu eko betam eyeteyeke neber aydel

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  7 дней назад

      አዎ አብረን እየጠየቅን ነበር

  • @mesfinshewangizaw2561
    @mesfinshewangizaw2561 6 дней назад +1

    አሰኪ አንተ አንድ መናፍቅ አስተምህረህ መልሰሐል

  • @mafiw
    @mafiw 3 дня назад

    የውስጥ ጠላት ብዛቱ😢 ጌታ ብቻ ትውልዱን ከእናንተ እና ከመና** ያስመልጥልን። የቤተክርስቲያን እንቅፋቶች!

  • @danielkassa-pz5wc
    @danielkassa-pz5wc 4 дня назад +1

    ትችት ብቻ! ቀርቦ መወያየት ነዉ የምበጀዉ. ሊቃዉንት አሉ አኮ. በመድረክ ወጥቶ ሃሳብ አልቀበልም ያላለህን ወንድም ባደባባይ ጥሩ አደለም. ቢያንስ የማናቀያስተማረን ወንድም ነዉ. ሊበረታቱ ይገባል.

  • @mekdesadmite8534
    @mekdesadmite8534 7 дней назад +41

    እኔ እኮ የሚገርመኝአክሊል ጥፍት ካጥፍ ያጠፍበትን ቪዲዮ አውጥችሁ ሳታሳዬን መናፍቅ ማለት ግን እኔን የሚያየኝ አጣው ብትል ይሻልሀል መምህር ዮርዳናስ ዛሬ ዘመድኩን ሲናገር ዘራፍ በጣም አዝናለው ሰው ሲማር complan ብቻ አሁንስ አስጠላችሁን

    • @BetelhemGirma-dd2sr
      @BetelhemGirma-dd2sr 7 дней назад +4

      Ay wude yeminageracheun vidio bedeb eyachew aklil yemawerachew werehoch abizagnchu sihitet alachew

    • @FikralemFikr
      @FikralemFikr 7 дней назад

      እስቲ አንተ ወሬ እንጂ የጌታን ወንጌል ታስተምራለህ።

    • @Emamimami
      @Emamimami 6 дней назад +3

      መጀመሪያ አድምጥ ጓ ለማለት አትቸኩል አክሊል በስመ አብ ብሎ የሚጀምርበት ቪዲዮ እሰቲ አምጣልኝ እንደዚህ አድርገው የሰው ቲፎዞ ካገኙ በኋላ ነው ችግር የሚፈጠረው ብዙ ሰው ላይክ ሲያደርግህ ትክክል የሆንክ እንዳይመስልህ ብዬ ነው እንጂ መፃፍ ፈልጌ አደለም።

    • @Neww452
      @Neww452 6 дней назад +3

      አሁን አንቺ መምህር አተሽ ነው ለግለሰብ የምትከራከሪው ግለሰብ የሚከተል ሰው አጋንት ያደረበት ነው አኪልል ተሰቀለልሽ ወይስ ዘመድኩን ተሰቀልሽ? እኔ ዘመዴ እነ የኔታ እነ ዲያቆን ዮርዳኖስ ቤተክርስቲያን አምናባቸው መምህር ብላ አሰተምሩልኝ ብላ ልካቸዋለች አኪልል ከየት እንደመጣ የማይታወቅ የትም ጉባኤ ቤት ያልገባ ምንም የሆነ ሰው ታዲያ ለዚህ ሰው መከራከር ጤነኝነት ነው ወይ?

    • @saintmery-l8z
      @saintmery-l8z 6 дней назад +3

      እኔ ከቅድስት ሥላሴ መስቀል ጀምሮ የአክሊል አሥተምህሮም ሆነ የሚያሳያቸው ምልክቶችም ሆነ ነገረ ስራው አላማረኝም ።

  • @TesfayegebruTesfayegebru
    @TesfayegebruTesfayegebru 6 дней назад +2

    መምህር ያረጋል እኮ ያለ ማርያም አማላጅነት አለም አይድንም ለሚሉት ስህተት እንደሆነ መልስ ሰጥቷል እኮ😮

  • @yeteraworkwudineh5366
    @yeteraworkwudineh5366 3 дня назад

    የሊቀ ሊቃውንት አለቃ አያሌውን ውግዘት አንቀበልም፣ ከልዑል እግዚአብሄር የተላከውን መልእክት ክህደት ነው ብሎ ላመጸ ህዝብ በየደረጃው ልዑል እግዚአብሔር ምላሽ እየሰጠ ነው።

  • @Frewt23
    @Frewt23 7 дней назад +9

    እኔ ምለው ወጣቱ ወደቤቱ እንዲመለስ አልተፈለገም እንዴ? ወጥታቹ በሚዲያ ያለማስረጃ ያውም ቢሄር ተኮር የሆነውን ዘመድኩንን እያጣቀሳቹ ሰው ከመውቀስ : ኦርቶዶክስ ነኝ የምትሉ ከሆነ በአንዲት ቤተክርስቲያን ጥላ ስር ነው ያላችሁት ቤተክርስቲያና ብዙ ሊቃውንት እና አባቶች አላት እነሱን ባለቡት መተራረም ሲገባ ወጥታቹ ትከሻ ለትከሻ መለካካት ተገቢ አይደለም ለኛም ጭላጭል እውቀትን የሚያስጨብጡንን መምህራንን አታጥፉብን እባካችሁን...

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 7 дней назад

      ዋና የቤተክርስትያን ጠላት በውስጥ ነው ያለው ብየ ኣስባለው።

  • @የቤትልጅ
    @የቤትልጅ 7 дней назад +5

    ❤አኬ አንደኛ❤

  • @ayelegoba
    @ayelegoba 7 дней назад +7

    መነታረክ ብቻ! እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን🙏
    የጉባኤ ቤት መምህር ይሁን በTheology shool የተማረ መምህር ሁለቱም የተማሩት የቤተክርስቲያንን ትምህርት ነው። አንዱን ከአንዱ በላይ የማድረግ አንዱን ማጣጣል ሌላውን ሰማይ መስቀል ትክክል አይመስለኝም!
    በጣም ያሳዝናል....😢
    እንዲህ እየተወቃቀስን ደርሰን ሰውን መናፍቅ እያልን፣ ዕውቀት ያለው ጉባኤ ቤት ብቻ ነው እያልን ይሄን ዘመን አንሻገርም። ሰውን ለማዳን ትውልድን ለማዳን እንስራ!
    ሁለ ወቀሳ ብቻ!😢

  • @mekonin7988
    @mekonin7988 5 дней назад +2

    የወሰዱት አብሾ ሊጋለጥ ስለሆነ ነው አኬማ በንጹ አእምሮ ስለሚሰራ ሊያጋልጣቹ ነው

  • @Misteraadueu
    @Misteraadueu 15 часов назад

    እንደ ዮርዳኖስ የሚታበይ፤ከኔ በላይ ሰው የለም የሚል በጣም ራሱን የሚያገን ሰው አይቼ አላውቅም

  • @mamegebremichael4437
    @mamegebremichael4437 6 дней назад

    አለም የዳነው ዲያቆን ዮርዳኖስ እ ዳለው በእመቤታችን ነው። ጌታ መድኅኒያለም የወልድችልን አንድም አስትካክል እግዝአብሔር ይህን

    • @derejewoldekirkos3405
      @derejewoldekirkos3405 6 дней назад +1

      Deacon Yordanos, did you talk to your brother? Please rather than accusing your brothers try to discuss with them. We have many enemies, please don’t fight with your own people.

  • @Senayet2127
    @Senayet2127 7 дней назад +2

    እግዚያብሔር ለሁሉም ማስተዋል ይስጥልን ግን አስተምህሮ ላይ ችግር ካለበት በውስጥ ብትመካከሩ❤

  • @tarikuahayilmariam3343
    @tarikuahayilmariam3343 6 дней назад +1

    እረ መምህር ዮርዳኖስ እኔ ሀጥያተኛና ደካማ ነኝ ግን ተው።

  • @RahmaJabaly
    @RahmaJabaly 4 дня назад +1

    በጌታ አሁን አክሊልን ነቅፎ ዘመድኩንን መገደፍ አይከብድም? 😊
    ዲያቆን ዮርዳኖስ ግን በጣም አጥፍቶዋል በ እዉነቱ ::
    አክሊል ሰው ነው ሊሳሳት ይችላል ስለዚህ ማረም መምከር የአባቶች ግዴታ ነው ::

  • @asteruae2604
    @asteruae2604 5 дней назад +2

    አንተ ከዬቱብ በሚገኘው ሰንተም ከመለቃቀም ባለፈ ሰለቤተከርሰተያን አልተቸገርክም ባለቀ ጉዳይ ላይ አነደ አዲሰ አመጥቶ ወሬ ማደሰ ጨር ሰል አሎደም አትሁን አንተ ካልሰምህ አልተደጋገረለም ማለት አይደለም