⭕ቤተ ክርስቲያን ላይ ተሳለቁ❗የዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ አካሄ | አንድ ብር ድጋሚ ተሳሳተ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • ጉንፋን ቢጤ ስለያዘኝ አልተገኘሁኝም ይቅርታ።

Комментарии • 47

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 9 часов назад +2

    የመጥምቁ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በረከቱ ይደርብን አሜን ❤❤❤

  • @GetnetAmsalu-n3o
    @GetnetAmsalu-n3o 8 часов назад +5

    ወንድሜ ዲ/ዮርዳኖስ እውነተኛ መምህር ነው አስተውሉ ስህተቱስ የእነአክሊል የእናንተ ነው ለድንግል ማርያምና ለቅዱሳን ክብር ይኑራችሁ

    • @shewatsehay1
      @shewatsehay1 8 часов назад +1

      በትክክል ስለቅዱሳን መናገር የማይፈልጉ ስለድንግል ማርያም ማውራት የማይፈልግ ይህ ማለት ችግር አለበት ማለት ነው ቲክቶክ ላይ ስላለ ነገር ብዙም አይገባኝም እኔ ክርስቶስን የምናውቀው አሁን አይደለም ጴንጤን ለማስደሰት የሚደረገው በጣም ነው የሚገርመው በዛለ መምጣት የፈለገ ወደ ቅድስት ቤቴክርስቲያን ምጣ አይ ካለ ይጠረግ ማንም ለማሰደሰት ብላ ቢርተክርስቲያን የምትቅርንስም የምትጨምርም ምንም ነገር የለም

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ

    ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቀ መለኮት በረከቱ አይለየን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @Chaina88
    @Chaina88 9 часов назад +2

    ፈጣሪና ፍጡርን ቀላቅለን ብናመልክ ማን ምንአገባው የምንኮነን እኛ በተዋህዶነት ይህ ሁሉ መከሰስ???

  • @aduabdu1362
    @aduabdu1362 11 часов назад +2

    ዲያቆን ዬርዳኖስ መቼም አይቀናም ።።።።።።።

    • @AbebeTeka-ne4ux
      @AbebeTeka-ne4ux 9 часов назад

      ድብን ያለ ቅናተኛ ብቻ ሳይሆን ምቀኛ ቅንቅናም ነው

    • @aduabdu1362
      @aduabdu1362 8 часов назад

      @AbebeTeka-ne4ux በል እንግዲህ ጊዜ ይፍታዎል
      እሁንም ደግሜ እነግርሀለሁ አይቀናም ትምህርቱ ከበድ ስለትል ሰው ቶሎ አይረዳውም

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 9 часов назад +1

    ወንድሞቼ እነ ፈለገ መቼም የዋርያትን ስራ አንብባችሁ ወደ ተግባር ከገባችሁ ነቀፌታ ከቤትም ከቤታችን ዉጭም ይመጣልና አደራ ተስፋ እንዳትቆርጡ የልጁን ሃሣብ እደግፋለሁ፡፡

  • @AbebayehAbh
    @AbebayehAbh 7 часов назад

    በእናቱ በሐና ማሕጸን ሆኖ ሲያያት ሳይሆን ድምጿን ሲሰማ ነውበደስታ የዘለለ

  • @NeonArachnida
    @NeonArachnida 11 часов назад

    የህላዌው ጥልቀት በሰው ህሊና የማይመረመር ዘላለማዊ አምላክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ነው። ቃለህይወት ያሰማልን ።አቤቱ እንደ ፈቃድህ ይሁንልን።

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 11 часов назад +4

    ወንድማችን ፀጋዬ@ ላስቸግርህ ስለ ፃድቃን ስማእታት አባቶቻችን ታሪክ የሚያስተላልፈው ወንድማችን የፌስቡክ/ ዩቱብ ካለ እስቲ ንገረኝ አንተ ሼር አድርገህ በምታቀርበው በጣም ደስ የሚልና ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ ላስቸግርህ አካውንቱን ፖስት ታደርግልኛለህ? አመሰግናለሁ

    • @AbyotAbere
      @AbyotAbere 11 часов назад

      @@bethelehem4989 abrish TKD ይህ ነው ቲክቶኩ

    • @yoseph07mf
      @yoseph07mf 11 часов назад

      ቲክቶክ ላይ @abrehamkasahun193
      ዩዘርኔሙ ነው

    • @AbyotAbere
      @AbyotAbere 11 часов назад +1

      abrish TKD ይህ ነው ቲክቶኩ

    • @keneanmuluneh3274
      @keneanmuluneh3274 2 часа назад

      @zikre kidusan official channel የዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ ትምህርቶች የሚለቀቅበት ነው።

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 9 часов назад +1

    ወገኖቼ ጴንጤ ገበያ ቀዝቅዝዋል ምክንያቱም እሣት የላሱ የጌታ ፍቅር ከእዉቀት ጋር የጠፉትን እየመለሱ ስለሆነ አንድ ማስወቂያ እየሰራ ነዉ ግን ስምን መላዕክት ያወጣዋል ይባላልና አንድ ብር ዋጋ የሌለዉ ከንቱ ሣንቲም ነዉ፡፡

  • @aschalewalemayehu-lj3bd
    @aschalewalemayehu-lj3bd 7 часов назад +1

    በአደባባይ ካስተማሩ በአደባባ መገስጽ ተገቢ ነው ይምን በውስጥ መስመር ማውራት ነው ቤ/ክ የምታዘው እነደዚህ ነው

  • @tigestbihonegn4919
    @tigestbihonegn4919 9 часов назад +1

    እኔ የምለው በየሰፈሩ ጀግና ጀግና የኦርቶዶክስ ልጆች እያላችሁ በዚህ ልክ ሐይማኖታችሁ ሲሰደብ የት ናችሁ?

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 9 часов назад +1

    ይህ ሁሉ ነገር ለምን እንደተፈጠረ ታዉቃላችሁ ሙስሊም እህትና ወንድሞቻችን በሚዲያ ስለኦርቶዶክስ ቃለመጠይቅ ሲያደርጉ ጭራሽ ዝለለዉ የሚል አላቸዉ ቤተመቅደሱ ዉስጥ አረበኛ መፅሃፍ ምናምን እያሉ የሰዉ ሃይማኖት ያለ መረጃ መዘባረቅ እፎይንና ሌሎችን በማስረጃ የሚናገሩ ክርስቲያኖችን ፈጠረ እባካችሁ የሰዉ መንካት የራስን ያሣጣል፡፡

  • @EMUkIFLU
    @EMUkIFLU 10 часов назад +1

    አረ እኔ የአይሻ በዘጠኝ አመት የወር አበባ ማየት ነው ይስገረመኝ የድሮ ሴቶች ከአሁኑ ትውልድ ይለያል እንዴ

  • @afeworkafezekidusyared7974
    @afeworkafezekidusyared7974 10 часов назад

    ለተግሳፅ እንደዚህ አይነት ምላሽ በጣም ያሳዝናል ።

  • @abebekidie4864
    @abebekidie4864 11 часов назад +1

    እጭ አሁን የሰወች መመለስ ያስደስታል እንጂ ያስቀናል አያስቀናም(አያስመቀኝም) የሚያስቀና ሕይወት አለን ብላችሁም አትኩሩ ፡እራሱ እግዚአብሔርን አማላጅ፡እናቱን ጥንተ አብሶ አለባት እያላችሁ ቀንታችሁ ነው የምትሉት ነገር ግን በሰላም ነው?

  • @mtt733
    @mtt733 6 часов назад

    ካህን ከሆኑ ትንሽ ቢይገናዝቡ ደህና ይመስለኛል ወይ ቅናት ዲያቆን ዮርዳኖስ ነው በናንተ የሚቀናው እባካችሁ አባባላችሁን አስተካክሉ ሌላው አራት አይናም ቢሆን ማለቶ ምን ማለት ነው እረተው እባካችሁ
    ይልቁኑ የሚበጀው ትምህርቶቹን ያስተላለፋችሁትን መርምሩ

  • @SomeMe-j8l
    @SomeMe-j8l 11 часов назад +1

    Betam yasazinal ye BETEKIRSTIYANIN astemihiro lemtebek sayhon mitrurutut and yebeg lemd yelbese Akilil mibal sewen lemadan nw eylfachu yalachihut 😡

  • @mahletayalew-alem
    @mahletayalew-alem 11 часов назад +1

    እኔ ምለው ቅናት ምንድነው እንደውም እንዳልከው ከጎረምሳ ማንም ባይማር ጥሩ ነው

  • @ErmiasAbegaz
    @ErmiasAbegaz 8 часов назад

    ere yene akelile jema mn ayasbe nw tsegesh 🤔🤔

  • @samsonkebede8385
    @samsonkebede8385 9 часов назад +1

    በአኬ(የሾህ አክሊል) እና ጃንሰላቢው(ሄኖክ) ላይ ዲን ዮርዳኖስ ያነሳው ሐሳብ የተናገረው እውነት ነው።ሌሎቻቹህ አታሽሞንሙኑ።እውነት እውነት ሐሰት ሐሰት አለቀ!....ያልነቃቹህ ንቁ!!!! ወድማችን ዮርዳኖስ አምላከ ቅዱሳን ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @Emamimami
    @Emamimami 10 часов назад

    በቴስታ ነው የገቡላት😂😂

  • @አዲስዓለምሰለሞን
    @አዲስዓለምሰለሞን 11 часов назад +2

    ለዲያቆን ህዝቅያሳ መቼ ያንተን የቤተክርስቲያን ትምህርትና እውቀት
    ዋሽንግተን ዲሲና አካባቢ በነበርክበት ጊዜ እናውቃለን። ዲ/ዮርዳኖስ መቼም በምንምና በማንም አይቀናም በመንፈሳዊ ሆነ በአለማዊ እውቀቱ ከማንም አያንስም።የተናገርከው/የአስተማርክው አስተምህሮ የቤተክርስቲያን አይደለም ተሳስተኸል ማለት ምንድን ነው ችግሩ።

    • @AbebeTeka-ne4ux
      @AbebeTeka-ne4ux 9 часов назад

      ትልቁ በሽታ ህክምና የሌለው ቅናትትትት ነውውውውው

  • @genetwude1198
    @genetwude1198 10 часов назад

    አንተ አንድ ብር የምትባል ጀዝባ ተሳቀልን ብለህ ድንበር አትዝለል እንደ ስምህ ዋጋ ቢስ አትሁን አንድ ብር በአሁን ስዓት ዋጋ የለውም እንኴን መናፍቅ. ለምን ገደል አትግባም ምን እየተነሱ በአፋችሁ ትቀዝናላችሁ:

  • @yilfashewaatnafu4971
    @yilfashewaatnafu4971 11 часов назад

    ለምን ሁላችሁም በሐጽ አትነጋገሩም በዛ ላይ ቅናት ምናምን አትበሉ

  • @hailemariammitiku6132
    @hailemariammitiku6132 11 часов назад

    The guy who speaks about “gedlat “ is spreading heresy, way contrary to the teachings of the orthodox faith.

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux 8 часов назад

    ይሄ ቅናት በኦርቶዶክስ ውስጥ በጣም በዝቷል ዮርዳኖስ ብቻ አይደለም

  • @SolomonGebru-tz1hk
    @SolomonGebru-tz1hk 12 часов назад

    እፎይ እንደሚባል ተካሽ ሰዉ የሚያስጠላ የለም

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  11 часов назад +3

      ሰለምቴ ካልሆንክ በቀር የሚያስጠላ ነገር የለውም

    • @dplgelkvv7894
      @dplgelkvv7894 11 часов назад +6

      እፎይ እንደ ጠቢቡ ሰሎሞን ለክርስቶስ ተገዥ ነው አንት ግን የሰሎሞንን ስም አንግበህ ውስጥህ መርዝ ነው እፎይን መሆን ያቃተህ ትመስላለህ ደግሞም አትሆንም

    • @Yabatu-q2t
      @Yabatu-q2t 11 часов назад +1

      አንድ የንሰሃ አባት የሰማውን የንስሃ ኑዛዜ አሳልፎ ለህግ አካል ቢናገር(ያደርገዋል ብየ ባላምንም)ለራሱ ይብስበታል እንጅ ያለተጨባጭ ማስረጃ ህግስ ሊጠይቀው ይችላል ወይ !ስለዚህ እነዚህ ተቀናቃኝ ግለሰቦች የቤተክርስቲያኗን ስም የአጠፉ መስሏቸው እንጅ ጉዳዩ ዋጋ ቢስ ነው።እንዲህ የሚሉ ሰዎች ወደልቦናችሁ ተመለሱ ማለት እወዳለሁ።ይቅር ይበላችሁ!!!
      ሌላው በጣም የውስጤን መጨረሻ ላይ የተናገሩት መምህር ስለተናገሩልኝ ክብር ይስጥልኝ ።እንዲህ አይነት መምህር ሁሌም አያሳጣን እግዚአብሄር ይስጥልኝ ❤❤❤

    • @mesiyemekditube7240
      @mesiyemekditube7240 11 часов назад +1

      እውነተኛ ይጠላል አንቺ ጠላሽው አልጠላሽው ምን ታመጫለሽ አዲስሽን አንብቢ ፈጥሮ አላወራም ኡስታዞቹም እየተናገሩ አደል😝😝

    • @AaBb-kr3bi
      @AaBb-kr3bi 11 часов назад +5

      በነገራችን ላይ ኦርቶዶክስ ሆነህ እፎይን እየጠላኸው ከሆነ እርግጠኛ ነኝ አጋንንት ተቆጣጥሮሀልና ንሰሀ ግባ ሙስሊም ከሆንክ ግን በአረብኛ የተደበቀውን የሀሰት ትምህርት ገልጦ እያስተማረ ነውና እባክህ ደብተርና እስኪርብቶ ይዘት ትምህቱን ተከታተል ከዛ ወደ እኛ ትጨመራለህ ፈጣሪ ይርዳህ እፎይ የኛ ጀግና ነው ብዙዎችን ወደ እውነት የሚያመጣ ወንድማችን ነው እንወደዋለን