ጥያቄዎችዎ - ሴቶች በጉባኤ እንዲያገለግሉ ተፈቅዶአልን? በማሙሻ ፈንታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • ጥያቄዎችዎ - ሴቶች በጉባኤ እንዲያገለግሉ ተፈቅዶአልን? በማሙሻ ፈንታ

Комментарии • 145

  • @AlazarAdinew-c5s
    @AlazarAdinew-c5s 9 месяцев назад +13

    ዶክተር ማሙሻ የእግዚአብሔርን ቃል አድበስብብሰህ ነው የለፈከው እንደተፈቀደ አድርገህ ነው ያለፍከው ሰዎችን ላለማስቀየም ብለህ ቃል በቃል የተፈውን በማጥመምህ እግዚአብሔር ይጠይቅሃል ንስሃ ግባ

  • @AmenlordJesuschrist
    @AmenlordJesuschrist 5 лет назад +29

    በመጀመሪያ ትልቅ አክብሮቴን ለዶር ማሙሽ እና ለአቅራቢው አቀርባለሁ
    ዶር ማሙሽ እንደእግዚአብሔር ቃል መጋቢ የእግዚአብሔርን ቃል እንደኔ አስተያየት እያልክ በቤተክርስቲያን ውስጥ ያሉትን ሴቶች (እናንተ የሾማችሁዋቸውን የሴት አገልጋዮችን) ላለማስቀየም ስትል የእግዚአብሔርን ቃል አድበስብሰህው ማለፍህ እጅግ ያሳዝናል ያሳፍራል፡፡
    በተጨማሪም (ለምንድ ነው 1 ጢሞ 2:9-5 ምንም አይነት አስተያየት ሳትሰጥ ያለፍከው?) በአጠቃላይ ጥያቄውን ለመመለስ በጣም ተቸግረህ ነበር፡፡
    በግልጽ ጠያቂዋ የጠየቀችው ጥያቄ “ሴቶች በጉባኤ እንዲያገለግሉ ተፈቅዶአልን?” የእግዚአብሔር ቃል እንደሚለው አልተፈቀደም! ስታስተምር እንደ ቃሉ እንጂ እንዳንታ አስተያየት ባታስተምር ጥሩ ይመስለኛል፡፡
    ከዚህ በታች ያለውን ጥቅስ ይመልከቱ
    1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:34-36
    1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:9-10
    እንደነ ዶር ማሙሽ አይነት ትላልቅ እና ብዙ ተከታይ ያላችሁ አስተማሪዎች እባካችሁ እግዚአብሔር ቃል በትክክል መጽሐፍ ቅዱሱ እንደሚለው በትክክል አስተምሩን።

    • @Lidia1312
      @Lidia1312 4 года назад +2

      Agree with you. It's sad when the bible interpret wrongly.

    • @btes123
      @btes123 4 года назад +3

      I can't agree more!!! Well said brother 👏

    • @ዮናታንአክሊሉ
      @ዮናታንአክሊሉ 2 года назад +3

      አትችልም ነው መልሱ 2ኛ ጢሞ 2:-15 የማታሳፍር ትጉህ ሰራተኛ ሁን ማሙሽ ሰማይ አፍሮብካል ያንተን ዶክትሬት ቀቅለክ ብላው እውነትን ተናገር ለእውነት ኑር አድር ባይ አትሁን አፈርኩብክ በጣም ደግሞ እንደኔ ትላለክ 67 ተኛ መፅሀፍ ቅዱስ ፃፍልና እንዳንተ የሀዋርያው የዶክተር ማሙሽ መፅሀፍ ብለክ ወደ ጴንጤ ሴቶች ብለክ እነሱ ብቻ ያነቡልካል ይሔ ጥያቄ ከድህነት ጋር ይገናኛል ወንድ የሴት ልጅ እራስ ነው በጓዳ አስገብታ ትፀልይለት በአደባባይ አትችልም ብዙ ተቃዋሚዎች ብትኖሩም ለጉሮሮአችሁ ብላችሁ ስደትን ፍራቻ ልትቃወሙኝ ትችላላችሁ ።

    • @shimelschekole1164
      @shimelschekole1164 25 дней назад +1

      Strongly agreed!!

  • @abelwondu5085
    @abelwondu5085 4 года назад +14

    ርዕሳቹ ራሱ ብልጠት የተሞላበት ነው።ርእሱ፦ ሴት ልጅ በጉባኤ ማገልገል ይፈቀድላታል ወይ ሳይሆን ፤ ሴት ልጅ በጉባኤ ወንዶችን ማስተማር ይፈቀድላታል ወይ መሆን ነበር የነበረበት።ሴት በጉባኤ አታገልግል የሚል ክርክር የለም።ክርክሩ ሴት ልጅ አታስተምር ነው።ሴት አታስተምር የሚል ግልፅ ቃል ከግልፅ ምክንያት ጋር 1ኛ ጤሞ 2 ላይ በግልፅ ተፅፏል።ማሙሻ ጢሞቶዎስ ላይ ያለውን ቃል ለመሞገት ስለከበደህ ቆሮንጦስ ላይ ብቻ ያለውን ቃል ነበር ስትሞግት የነበረው።ምክንያቱም የቆሮንጦሱን ከባህል ጋር አገናኝቶ ለማጣመም ስለሚቀል ነው።የጤሞቴዎሱን ግን ለማጣመም ራሱ ከባድ ነው።ሰዎችን ላለማስቀየም ቃሉን ከማጣመም ለቃሉ ታማኝ መሆን አይሻልም??

    • @mekdesdagne1833
      @mekdesdagne1833 2 года назад

      Yemeche God Bless you

    • @helen4526
      @helen4526 Год назад +3

      እኔ ሴት እህታቹ በዚህ ሀሳብ እስማማለው ! የእግዚአብሔር ቃል እኮ ይሄን ያህል ከባድ አይደለም ለፈቃዳችን ስለምንተረጉመው እንጂ በጣም ቀላል ነው ! ሴት ልጅ እኮ በቤት ስታገለግል ግዜም አይተርፋትም እኮ ለባል እና ለልጅ እኮ ሙሉ ግዜ መስጠት እራሱ አገልግሎት ነው ። በዛ ላይ አታገልግል ሳይሆን ቤተክርስቲያን አትምራ ፓስተር አታድርግ ነው አለቀ

    • @AlazarAdinew-c5s
      @AlazarAdinew-c5s 9 месяцев назад

      እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም አስተውለሃል የእግዚአብሔር ካለ አለ መታዘዝ ነው ለማብራራት መሞከር ተገቢ አይደለም የእግዚአብሔር ቃል ዶክተር ማሙሻ አልፃፈው ጌታን ካመንን ቃሉን መታዘዝ ያስፈልጋል አገልግሎት ብዙ ነው አታስተምር በመሃበር ዝም ትበል ካለ አለ ነው በቃ።

  • @AmanMedia316
    @AmanMedia316 5 лет назад +4

    ትክክለኛውን ምላሽ መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ሲል ያስቀምጠዋል ስለ ሴቶች አገልግሎት መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
    👉 ruclips.net/video/EQWlKEjTQwo/видео.html
    ሴቶች በማህበር መካከል ዝም ይበሉ
    አያስተምሩ
    እና የአስተዳደር ቦታዎች ላይ መሆን እንደማይችሉ መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራልን?
    በዚህ ሊንክ ገብተው ይመልከቱ ስለ ሴቶች አገልግሎት መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል? ruclips.net/video/EQWlKEjTQwo/видео.html

  • @Sofanit1
    @Sofanit1 5 лет назад +5

    What a mature and biblically sound take on one of the most misunderstood issues in the history of Ethiopian evangelicalism? ጌታ አብዝቶ ይባርክህ፣ እውነት እልሃለሁ መንፈስ ቅዱስ በዚህ መጠይቅ ሃሳቡን አስተላልፍዋል ብዪ አስባለሁ! ብስለት፣ አውዳዊነትና፣ ለቅዱስ ቃሉ ታማኝነትን የሚያሳይ ማብራሪያ ነው! ጌታ ይባርክህ ወንድም ማሙሻ!

  • @buddhomi
    @buddhomi 5 лет назад +15

    ዶር ማሙሻ በጣም የማከብረውንና የተማርኩበት አገልጋይ ነዉ። ነገር ግን በዚህ ጥያቄ ግን ዙርያ ጥምጥም ዘመናዊ femanizm movement ፈርቶ የእ/ቤር ቃል ማመቻቸት ትክክል አይደለም 1 tim 2:10 ግልፅ ቃሉን አለመቀበል principle በሚል ቃል ደባብሶ ማለፍ ድፍረት ነዉ። we all are equal in the eyes of God through Christ but let us not confused entomology with functionality. 1 tim 2:10, ቲቶ 1 , 1 cor 11 addressees the function with the body so no need to mix to justify wrong teaching

    • @truthful9311
      @truthful9311 5 лет назад +1

      alteredahewm zm blo feraj neh

    • @muludegaga4098
      @muludegaga4098 5 лет назад

      I agree with you Mike we can add so Jesus wasn’t clear about women’s role

    • @merhabatube4747
      @merhabatube4747 8 месяцев назад

      Thank you. I was about to express the same thing, but you already did. He just beat around the bush and sugarcoated instead of getting to the point.

    • @selomiegoitom4828
      @selomiegoitom4828 3 месяца назад

      He is so wise and more educated person ......and so resonable and explaining it contextually

  • @lidiyayosef8069
    @lidiyayosef8069 5 лет назад +4

    Well said🙏🏾 May God bless you Dr. Mamusha!

  • @nickworke3136
    @nickworke3136 3 года назад +22

    አንደኔ ከሆነ ጥያቄው አልተመለሰም ባይመለስም ግን አልፈርድብህም ምክንያቱም ቢመለስም የሚሰማህ የለምና በዚህ ዘመን እውነትን ለመናገርና ለመስማት የሚወድ እምብዛም የለም ጠያቂዋ ግን በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው የጠየቅሽው መልሱንም የምታገኝው ለጥያቄዎቻችን በሙሉ መልስ ከሆነውና በግልፅና በእውነት ከሚመሰክረው ከጌታ መንፈስ ቅዱስ ነው ።

    • @Elias-pm6ld
      @Elias-pm6ld Год назад +1

      Exactly ❤

    • @KidestBeyene-z8f
      @KidestBeyene-z8f Год назад +1

      Biblical theology
      Meseret yaderege melese new
      Arki melese new
      Dr mamusha geta yibarekeh

    • @meronmeron-mg9nu
      @meronmeron-mg9nu 8 месяцев назад

      በራስሽ ተቃዋሚ ያለመቀበል መንፈስ ከሌለብሽ በቀር በቂ ትክክል የሆነ መልስ ነው የመለሰው ጌታ ይባርክ ፓስተር ማሙሻ❤

    • @shimelschekole1164
      @shimelschekole1164 25 дней назад

      Yes, the answer is around the bush!!

  • @saronanaye
    @saronanaye 10 месяцев назад

    Thank you dr mamushaye❤May God bless for your biblical explanation on this issue ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NewLife20226
    @NewLife20226 11 месяцев назад

    Great explanation. Bro Dr Mamusha. God bless you.

  • @edentrfe1255
    @edentrfe1255 5 лет назад +3

    This was my big question. Praise God I get the answer God bless you Dr mamusha and our brother.

  • @godisgoodallthetime9378
    @godisgoodallthetime9378 8 месяцев назад

    Very clear explanation, thankyou may God bless you abundantly

  • @MatBii
    @MatBii Год назад +6

    የት አለ መልሱ?? የተጠየቀው እኮ ሴቶች ማገልገል ይችላሉ ወይስ አይችሉም ወይ? አይደለም። በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሴቶች መድረክ ይዘው ጉባኤውን መስበክ ማስተማር ይችላሉ ወይ ነው? ጥያቄው። የሴት ፓስተር እንዲኖር መፅሐፉ ፈቃድ ሰጥቶአል ወይ ነው። ዶር. ማሙሻ ለዚህ ጥያቄ ምንም መልስ አልሰጠም። ሴቶች እንዳገለገሉ የተነገረባቸውን የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍሎች እየጠቀሱ ሴቶች ማገልገል እንደሚችሉ ነው የነገረን። ማገልገልማ በደምብ ይችላሉ። ፓስተር መሆን ይችላሉ ወይ ነው ጥያቄው። ለዚህ ደግሞ መፅሐፍ ቅዱስ ያለው መልስ በጣም ግልፅ ነው። አይችሉም (1ጢሞ 2:9-15)። ይህ ወንዶች እና ሴቶች በቤተክርስቲያን ውስጥ ያላቸው ሀላፊነት የተነገረበት የጌታ ትዕዛዝ ነው (1ጢሞ 3:14--15)። ይሄ የመብለጥና የማነስ ጉዳይ አይደለም። ጌታን የመታዘዝ ጉዳይ እንጂ። ሀላፊነትን የመረዳት ጉዳይ አንጂ። መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ሴቶች ቤተ ክርስቲያንን የሚመሩበት አንድም ቦታ አልተፃፈም። ተፅፏል የሚል ካለ አንድ ቦታ ብቻ ጥቅስ ያሳይ እስኪ?? ጌታን መታዘዝ ይበልጣል።

  • @ዮናታንአክሊሉ
    @ዮናታንአክሊሉ 2 года назад +4

    1ኛ ቆሮንቶስ 11
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³ ነገር ግን የወንድ ሁሉ ራስ ክርስቶስ፥ የሴትም ራስ ወንድ፥ የክርስቶስም ራስ እግዚአብሔር እንደ ሆነ ልታውቁ እወዳለሁ።
    ⁴ ራሱን ተከናንቦ የሚጸልይ ወይም ትንቢት የሚናገር ወንድ ሁሉ ራሱን ያዋርዳል።
    ⁵ ራስዋን ሳትሸፍን ግን የምትጸልይ ወይም ትንቢት የምትናገር ሴት ሁሉ ራስዋን ታዋርዳለች፤ እንደ ተላጨች ያህል አንድ ነውና።
    ⁶ ሴትም ራስዋን ባትሸፍን ጠጉርዋን ደግሞ ትቆረጥ፤ ለሴት ግን ጠጉርዋን መቆረጥ ወይም መላጨት የሚያሳፍር ከሆነ ራስዋን ትሸፍን።
    ⁷ ወንድ የእግዚአብሔር ምሳሌና ክብር ስለ ሆነ ራሱን መከናነብ አይገባውም፤ ሴት ግን የወንድ ክብር ናት።
    ⁸ ሴት ከወንድ ናት እንጂ ወንድ ከሴት አይደለምና።
    ⁹ ሴት ስለ ወንድ ተፈጠረች እንጂ ወንድ ስለ ሴት አልተፈጠረምና።
    ¹⁰ ስለዚህ ሴት ከመላእክት የተነሣ በራስዋ ሥልጣን ሊኖራት ይገባል።
    ¹¹ ነገር ግን በጌታ ዘንድ ሴት ያለ ወንድ ወንድም ያለ ሴት አይሆንም።
    ¹² ሴት ከወንድ እንደ ሆነች እንዲሁ ወንድ ደግሞ በሴት ነውና፤ ሁሉም ከእግዚአብሔር ነው።
    ¹³ በእናንተ በራሳችሁ መካከል ፍረዱ፤ ሴት ራስዋን ሳትሸፍን ወደ እግዚአብሔር ልትጸልይ ይገባታልን?
    ¹⁴-¹⁵ ወንድ ጠጉሩን ቢያስረዝም ነውር እንዲሆንበት፥ ሴት ግን ጠጉርዋን ብታስረዝም ክብር እንዲሆንላት ተፈጥሮ እንኳ አያስተምራችሁምን? ጠጉርዋ መጎናጸፊያ ሊሆን ተሰጥቶአታልና።
    ¹⁶ ዳሩ ግን ማንም ሊከራከር ቢፈቅድ፥ እኛ ወይም የእግዚአብሔር አብያተ ክርስቲያናት እንዲህ ያለ ልማድ የለንም።

  • @tikurdiamond
    @tikurdiamond 3 года назад +3

    የሚያገለግለው የእግዚአብሔር ጸጋ ነዉ ጾታ ወይም የጾታ የበላይ የበታች አገልግሎት የለም ክርስቶስ መኖር እያንዳንዱ ጸጋ ለመታነጽ ይሁን ይላል አቂላ ጵርስቅላ እህት ዩልያን ማርያም ማርታ ድንቅ አገልጋይ እህቶች ናቸው
    እግዚአብሔር ሀሳብ ለራሴ ፉላጎት መተርጎም ነውርነው። እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ

    • @seifukiniso5162
      @seifukiniso5162 Год назад +1

      ሁሉም ነገር ስርአት አለው። ለፀጋም ስርአት አለው። ለአባት እና ልጅ ስርአት አለው። ለወንድና ለሴትም ስርአት አለው። ለፀጋም ስርአት እንዳለው ቆሮንቶስ ላይ በግልፅ ተቀምጧል። ሴት በማህበር(በጉባኤ) እንዳትሰለጥን ስለ ፀጋ ስጦተዎች ስርአት በሚያብራራው ክፍል ላይ በግልፅ ያስቀምጣል። ሲደመድምም ማንም ነቢይ ሆነ መንፈሳዊ ቢመስለው ከዚህ ስርአት ውጪ እንዳይሰብክ የጌታ ስርአት መሆኑን ያስተምራል።

  • @servantofgod1889
    @servantofgod1889 5 лет назад +2

    God bless you Dr. Mamusha

  • @emebetfekadu6084
    @emebetfekadu6084 4 года назад

    Thank you & God bless you1 Dr.Mamusha

  • @sami8419
    @sami8419 5 лет назад +1

    Dr. mamusha
    First I deeply appreciate your insight and explanation of the word.
    Then, this has been my question too.
    Thanks once again for sharing.
    God bless...

  • @azmeraderbew2312
    @azmeraderbew2312 5 лет назад +2

    Thank you

  • @helinak8509
    @helinak8509 4 года назад +6

    Thank you Dr Mamusha for making it clear that women can serve God in anyway he anoints them. I have always believed that God wouldn’t anoint women in the Holy Spirit if he didn’t want us to serve him or use the gifts he bestows on us.

  • @1shilosamuel
    @1shilosamuel 5 лет назад +3

    This is such an enlightening discussion. Thank you for rightly dividing the word of God.

  • @rehobothtube546
    @rehobothtube546 5 лет назад +1

    God bless u Dr mamusha
    betam tru astemari new.
    tebareku

  • @tigistmatta5717
    @tigistmatta5717 5 лет назад +1

    Mamish geta eyesus yibarikihe beuneti be tikikile tenagirale tsaga yibizalihe

  • @etetutaye7498
    @etetutaye7498 4 года назад +4

    የእግዚአብሄር ቃል ስለሆነ የሰዉ ቃል አይደለም ስለዚህ ለተጠየቃችሁት ጥያቄ ቀጥተኛ መልስ መስጠት ነዉ እንጂ ዙሪያዉን መሽከርከር እንደ ፖለቲካ አደይገባም ነፍስ ለማዳን ከሆነ እዉነት እዉነት ነዉ መናገር ካልገባቹ አጥኑ እንደገና
    1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕ 11
    1ኛ ቆሮንቶስ ምዕ14-34-36
    ወደ ጢሞቴዎ ምዕ 2-15
    ቃሉን አንብቡት ራስዋን ሳትሸፍን ግን የምትጸልይ ወይም ትንቢት የምትናገር ሴት ሁሉ ራስዋን ታዋርዳለች አማረኛ ነዉ ። መልስ መስጠት እናንተ ግን አቃታቹ ግልፅ የሆነዉን ያሳፍራል እህቶችን አታሳስቱ እዉነቱን ተናገሩ

    • @dunamisministry9100
      @dunamisministry9100 3 года назад

      ወዳጄ አስተምረው ያጠምቁሃል ካስፈለገ... ግቡ ሰውን መጥቀም እስከሆነ ድረስ ግን ለሰዎች ተጠንቅቀህ እና በፍቅር መናገር አለብህ , እውነት እና ግልፅ መናገር ማለት ዋልጌ ወይንም RUDE መሆን ማለት አደለም : :
      ሁለተኛ በደንብ እየሰማሃቸው አልነበረም እንጂ በግልፅ ነዉ የተናገሩት ! የሴት ልጅ መገዛት ወይንም ቦታ ማጣት የጀመረው ከሀጥያት በኃላ ነዉ ዘፍ :3 አንብብ , የኃጥያት እርግማን ግን አሁን በክርስቶስ ተሽሯል አዲስ ኪዳን በጌታ ፀጋ ለጌታ መንግስት ለራሱ ምትሰራበት ዘመን ነዉ : :

  • @rosemesele5312
    @rosemesele5312 2 года назад

    Tebarkilgn 🙏💞💜

  • @bettydbethlehem332
    @bettydbethlehem332 5 лет назад +12

    I have always appreciated Dr Mamushas teaching but not this!! I found this reply so compromising to our modern culture. The bible is so clear on this in 1tim2:12
    "I do not permit a woman to teach or to assume authority over a man"
    Dr Mamusha, what are we going to do with this verse???
    Women can serve in other ways but not teaching men or the whole congregation. (though she can teach other womens as it is in Titus)
    I believe it is better to obey the word than to be democratic.

    • @SamitoJesus1
      @SamitoJesus1 4 года назад +2

      Thank you Betty! You really fear God. I never heard woman said this. Keep on the good fight. 🙏

  • @ch.m6280
    @ch.m6280 2 года назад +2

    በእውነት ዘመናችሁ ይባረክ ስጦታ ናችሁ

  • @simretasmelash237
    @simretasmelash237 3 года назад

    Tebarek brother mamusha

  • @destslebanon7595
    @destslebanon7595 2 года назад

    Continue doctor for the future with a good hope,

  • @eyuelabel3362
    @eyuelabel3362 5 лет назад +4

    ወንድም ማሙሻ ፎርሸሃል፡፡ ብዙ አክሮባት መስራት አይጠበቅብህም ነበር፡፡ ቃሉ ግልጥ ሆኖ ተቀምጧል፡፡ 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፡12-14 እኮ በአዲሱ ኪዳን የተጠቀሰ ግልጽና ቀጥተኛ አማርኛ ነው፡፡ ልክ ነው ሴቶች በልዩ ልዩ ጸጋ ማገልገል ይችላሉ ነገር ግን ወንዶች ባሉበት ጉባኤ ፊተኛና መሪ ሆነው የመምራትም የማስተማርም role አልተሰጣቸውም፡፡ ምክንያቶቹም ደግሞ በግልጽ ተቀምጠዋል፡፡ ቃሉን ባናመቻምች መልካም ነው፡፡ ቃሉን እንደወረደ ብንናገር ነው ጌታ የሚከብረው፡፡ But I have much respect for you.

    • @Lidia1312
      @Lidia1312 4 года назад +1

      You are right. Women has their role and man has their roles..... the bible never been out dated. We shouldn't interpret it what God put in order. God help us not to violate His law. God put the order for the purpose. How can we show we obey the law.??? Anyway God bless you. I like your point brother.

    • @meseretgebreyesus8856
      @meseretgebreyesus8856 8 месяцев назад

      በጣም ብልጥ ዋጋ መክፈል የማይወድ አገልጋይ ነው

  • @ribkagetu3652
    @ribkagetu3652 5 лет назад +2

    God bless you both!

  • @tutusimon1804
    @tutusimon1804 8 месяцев назад

    ተባረኩ

  • @Evana471
    @Evana471 5 лет назад +10

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ወሳኝና መልስ የሚያስፈልገው ጉዳይ ነው ዛሬ ይዛችሁ የመጣችሁት በቅርቡ መፅሀፍ ቅዱስ አብሬ ከማጠናው ግሩፕ ጋር ይሄንን ክፍል ስናጠና ሳንተማመን የየራሳችንን ሀሳብ ይዘን ተለያየን እንዲህ የጠራ መልስ በማግኘቴ በጣም ተደስቻለው!!! በዚሁ ቀጥሉ ፀጋውን ያብዛላቹ!

    • @yegledemissie9469
      @yegledemissie9469 Год назад

      ለኔም ተመሳሳይ ነገር ገጥሞኛል አጥጋቢ መልስ አግኝቻለሁ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ

  • @melkamumarkos8788
    @melkamumarkos8788 8 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @EsayasKinfe
    @EsayasKinfe 10 месяцев назад

    ጌታ ይባርክህ ወንድም ማሙሻ

  • @eden6094
    @eden6094 2 года назад

    ተባረኽ የእግዛብሄር ሰው

  • @enkenyeleshlegesse7756
    @enkenyeleshlegesse7756 3 года назад

    ወንድሜ ተባረ ክ በጣምጥያቄ ነበረብኝ ዘመንህይባረክ

  • @tsegabdegefeofficial6374
    @tsegabdegefeofficial6374 7 месяцев назад

    ዶክተር ማሙሻ ትክክለኛ መልስ ነው። እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @ዮናታንአክሊሉ
    @ዮናታንአክሊሉ 2 года назад +3

    1ኛ ጢሞቴዎስ 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁹-¹⁰ እንዲሁም ደግሞ ሴቶች በሚገባ ልብስ ከእፍረትና ራሳቸውን ከመግዛት ጋር ሰውነታቸውን ይሸልሙ፤ እግዚአብሔርን እንፈራለን ለሚሉት ሴቶች እንደሚገባ፥ መልካም በማድረግ እንጂ በሽሩባና በወርቅ ወይም በዕንቍ ወይም ዋጋው እጅግ በከበረ ልብስ አይሸለሙ።
    ¹¹ ሴት በነገር ሁሉ እየተገዛች በዝግታ ትማር፤
    ¹² ሴት ግን በዝግታ ትኑር እንጂ ልታስተምር ወይም በወንድ ላይ ልትሰለጥን አልፈቅድም።
    ¹³ አዳም ቀድሞ ተፈጥሮአልና፥ በኋላም ሔዋን ተፈጠረች።
    ¹⁴ የተታለለም አዳም አይደለም፥ ሴቲቱ ግን ተታልላ በመተላለፍ ወደቀች፤
    ¹⁵ ነገር ግን በእምነትና በፍቅር በቅድስናም ራሳቸውን እየገዙ ቢኖሩ በመውለድ ትድናለች።
    አንብቡልኛ

  • @eminettesfafeker8742
    @eminettesfafeker8742 3 года назад +4

    ተባረኩ
    በ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ማገልገሏ አይደለም ጥያቄው
    ጥያቄው የቤተ ክርስቲያን መሪ ፖስተር መሆን መ/ቅድስ ይፈቅዳል ወይ?
    አሁን የጠቀሰካቸው ሴቶች የቤተ ክርስቲያን መሪዎች አይደሉም
    ደግሞ መፅሃፍ ቅድሰ ፍጥነትን ሲያነሳ ብዙውን ግዜ የማይቀር ነው።
    እግዚአብሔር ለሁሉም role ሰቶአል ያ ማለት አዲት ሴትንም ሆነ ወንድን የተሰጣቸውን role እንዲፈፅሙ እግዚአብሔር ይፈልጋል ያ ማለት ከሰውነታቸው ይቀንሳል ማለት አይደለም። ለሁሉም እግዚአብሔር ስርዓትን አበጅቶአል።

  • @nardosgetachew7251
    @nardosgetachew7251 5 лет назад +1

    Tebareku

  • @latl-Hos63
    @latl-Hos63 4 года назад

    God bless you!

  • @biniyamabebe6073
    @biniyamabebe6073 4 года назад +3

    1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች - ምዕራፍ 14
    36 ምን ነው? የእግዚአብሔር ቃል የወጣ ከእናንተ ነውን? ወይስ ወደ እናንተ ብቻ ደርሶአልን?
    37 ማንም ነቢይ ወይም መንፈሳዊ የሆነ ቢመስለው ይህች የጻፍሁላችሁ የጌታ ትእዛዝ እንደ ሆነች ይወቅ፤
    I think we should not sugar coat the scripture to support our opinions. Paul was not confused, he explicitly command that women should not be teachers. Experience should not detect our live but only the word of God.

  • @samuelalmahy9503
    @samuelalmahy9503 5 лет назад +1

    Thanks , for your answers on this interview it is very nice keep it up. I have one question it has been a confusion for me some dominations says , "Their are not prophets and apostles at this time." Is it true? Please answer this question. THANK YOU!

  • @asche78
    @asche78 Год назад

    በመጀመር የአድስ ኪዳንና ብሉይ ኪዳን ልዪነት እወቅ
    በመቀጠል ከኛ የተቀበለችዉት ወግ የምለዉን እወቅ
    እንደገበልህ አቶርጉም
    እና 1ጢ2፦8-15
    1ቆሮ11፦1ጀምረህ
    1ኛ 14:- 34 ጨርሰህ እወቅ
    አድስ ወይም ሌላ ወግ ለአድስ ኪዳን አታምጣ ምክኒያቱም ጰዉሎስ የጌታን ትእዛዝ ነዉና የጻፈዉ

  • @savedbygracesalvationbygra4779
    @savedbygracesalvationbygra4779 5 лет назад +14

    ግልፅ አይደለም ዶክተር ማሙሻ ጳውሎስ አዳም ቀድሞ ተፈጥሮአል ሲል ምን ለማለት ፈልጎ ነው???

    • @selomiegoitom4828
      @selomiegoitom4828 3 месяца назад

      Mejemerya tefetere maletko ekul adelum malet adelem brother😂

  • @silumulu9295
    @silumulu9295 3 года назад

    ጥሩ መረዳት ነዉ

  • @tikurdiamond
    @tikurdiamond 3 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ማሙሻ

  • @maranathatube1
    @maranathatube1 11 месяцев назад +1

    ሴቶች ትንቢትን መናገር ፣ ጸጉራቸውን አስረው መጸለይ ልሳን መናገር - - - ወዘተ ይችላሉ ነገር ግን ዶ/ር ማስተማር እንደሚችሉ ከመጽሐፍ ቅዱስ ጠቅሰክ ማስረዳት አልቻልክም። እኛ ከ ጳውሎስ በላይ መንፈሳዊ አይደለንም።

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም የሚሰደሰት ጥያቄና መልሰ።

  • @AdanuAlmu
    @AdanuAlmu 5 лет назад +1

    ዬጌታ ሰላም ና ጸጋ ይብዛላቹሁ በጣም ለሰው ልጂ ጥያቄ ዬሆነውን ነው ይዛቹ ልን ዬቀርባቹት እኔም ከዚህ በፈት ልጠይቃቹ እያልኩ ዬያዚኩት ጥያቆ ስንጾም ከዋልን ውሃ እዬጠጣን መጾም እንችላሌን ?

  • @servantdanielbekele8498
    @servantdanielbekele8498 2 года назад

    dear mamusha i proud of you real ,be quentnue

  • @tsedekeerbelo7922
    @tsedekeerbelo7922 5 лет назад +5

    ብዙ ጊዜ ጥያቄ የሚሆነው ሴቶች በቤተክርስቲያን ማገልገል የለባቸውም ሳይሆን የአገልግሎት ሚናቸው እስከምን ደረጃ ነው የሚል ነው።
    ምላሹ ግን የበለጠ አወዛጋቢ ሆኖብኛል ግልጽ የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍሎችን ቤተክርስቲያን አይበጥበጥ ነው እንጂ ሌላ አይደለም በማለት መፅሐፍ ቅዱስን የማስተካከል ሥራ እየሠራ መሆኑን ያመለክታል።
    በሐዋርያት መካከል ስመ ጥር ሐዋርያ ተብሎ የተፃፈ አስመስሎ ያልተፃፈውን እንደማንበብ የሚያስጠላ ነገር የለም ለዚያውም በዶክተር ማሙሻ ፈንታ አንደበት

    • @funtinat5798
      @funtinat5798 5 лет назад +1

      Selam lante lanchi yehune.
      Lememamar selehone be tiyaqe melke aqerebut... Endeza yechalae.

    • @truthful9311
      @truthful9311 5 лет назад

      theologians yilalu eko,,bemahber mekakel malet bezian gize rebashochu setoch neberu were yaweralu,kezi antsar eyiw.GETA endi besetoch eyesera eyayen mizanawi adrgo tiks bcha yzen sanrot deeply bnayew melsu rasachin ga nw.

  • @martaalemu8431
    @martaalemu8431 Год назад

    በጣም አመሰግናለሁ
    ተባረኩ ወንድሞች ❤❤❤❤

  • @melakukebede8054
    @melakukebede8054 5 лет назад +12

    ምንም የቲወለጅ መምህር እና የወንጌል አስተማሪ ብትሆንም ከነ ቅዱስ ጳውልስ ፣ጴጥሮስ እና ከሐዎርያት አትበልጥም።
    1ኛ ጢሞቴዎስ 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹² ሴት ግን በዝግታ ትኑር እንጂ ልታስተምር ወይም በወንድ ላይ ልትሰለጥን አልፈቅድም።
    ¹³ አዳም ቀድሞ ተፈጥሮአልና፥ በኋላም ሔዋን ተፈጠረች።
    ¹⁴ የተታለለም አዳም አይደለም፥ ሴቲቱ ግን ተታልላ በመተላለፍ ወደቀች፤
    ይህ ቃል እውነት ነው።እውነት የሆነውን ማስተማር አግባብ ነው። ሴት ማስተማር አልተፈቀደላትም። በሐዎርያት ዘመን ስማቸውን የጠቀስካቸው እህቶች አስተማሪ አልነበሩም።

    • @eshetud210
      @eshetud210 5 лет назад +4

      Melaku Kebede የመበላለጥ ጉዳይ አይደለም ያለው የእኔ አስተሳሰብ ብሏል
      ትህትና ይኑርህ ሰው በደረሰበት በእዝያ ይመላለስ ነው የሚለው እና የተረዳበትን ነው ያስተማረው እንጅ የመብለጥ እና ማነስ አይደለም

    • @melakukebede8054
      @melakukebede8054 5 лет назад +4

      @@eshetud210 ወንድም እሸቱ ከእነ ቅዱስ ጳውሎስ አትበልጥም ማለቴ የትህትና ማነስ ማሳያ አይደለም። እነርሱን ማመን እና መቀበል ክርስቶስን መቀበል ነው።ክርስቶስን ስንቀበል አባቱን መቀበል ማለት ስለሆነ የሃዋርያትን ትምህርት እነርሱ ባስተላለፉበት መንገድ መረዳት አስፈላጊ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ በመሰለኝ ወይም በይሆናል የምንናገረው ሃሳብ ሳይሆን ነጬን ነጭ ጥቁሩን ጥቁር የምንልበት የአምላክ ቃል ነው። አታስተምር ካለ አለ ነው። እግዚአብሔር ካለ አለ ነው። ካልገባን ደግሞ ዝምታ ይሻላል።

  • @amdebirhan7246
    @amdebirhan7246 9 месяцев назад +1

    መሪነትን እንጂ ሌላውን አገልግሎት አልተባለም.,! መሪነትም የጸጋ ስጦት መሆኑ እሙን ንው:: መምራትን ግን መፅሃፍ እንደከለከላት ልብህ እያወቀ አድበሰበስከው እንጂ መልስህ ምሉዕ አልሆነም..::

  • @SamYalew
    @SamYalew 9 месяцев назад +1

    ለምንድነው ዙርያ ጥምጥም የምትሄደው ይቻላል አይቻልም

    • @Elyana12-03
      @Elyana12-03 8 месяцев назад

      የኔም ጥያቄ ነው

  • @natty2xan
    @natty2xan 3 года назад +8

    First I appreciate your ministry and what you do. But I respectfully disagree with you on this issue. Yulian (Junia) is a man's name because on the verse it specifically says "Andronicus and Junia my fellow KINSMEN...) kinsmen is a Male relative.
    I believe women can serve in the grace God has given them but NOT in Churches where men are present. And they cannot be Pastors, teachers or Elders because the Bible places restrictions on the ministry of women on this verse you've mentioned (1 Timothy 2:11-12 I do not permit a woman to teach or to have authority over a man; she must be silent” ) clearly. We can't bend the word of God to make it sensible with our current culture.
    It's not an issue of equality it's about principle and God gave different roles to men and women. So what we can do is trust and obey with all surrender.

    • @nazrikepha435
      @nazrikepha435 2 года назад +4

      I am a woman, am against when woman becomes pastor, teacher and elder. I go with what the bible says.

    • @yesudaniel
      @yesudaniel Год назад +1

      God bless you saying we can’t apply this in the current world is just off. I love Dr. mamusha but at least he should’ve given a better explanation why it’s written that way instead of gaslighting

    • @AbelWolde-gz6qi
      @AbelWolde-gz6qi Год назад

      well said bro👍

    • @livelife8283
      @livelife8283 Год назад

      Well said! (coming from a Christian woman myself)

  • @hk6051
    @hk6051 3 года назад +1

    I agree with Dr Mamusha’s answer. God said he will pour out his Spirit on his sons and daughters in the end times. God wouldn’t be anointing women in the first place if he didn’t want us to serve him in public. I believe God wants all his children male and female to preach his word to the world so people can hear the Gospel. We can’t just expect only men to do that. We will preach his word on the street and on the pulpit wherever we get the chance.

  • @geliladegu8802
    @geliladegu8802 Год назад

    ተባረክ እግዚአብሔር ለምድራችን ያስነሳህ ምርጥ አስተማሪ ነህ ። ያብዛልን እንዳንተ አይነቱን

    • @meseretgebreyesus8856
      @meseretgebreyesus8856 8 месяцев назад

      የምን በረከት? በጣም ፈሪ አስመሳይ አገልጋይ ነው

  • @ur_local_love
    @ur_local_love 2 года назад +1

    ለቤተ-ክርስትያን ጥሩ ነገር እያስተላለፍህ ስለሆነ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @tamiratbiru5492
    @tamiratbiru5492 5 лет назад

    Ebakachu yichin tiyakeye melsulegn ye adis kidan amleko yetgnaw metshaf lay sintegnaw meraf lay yijemral????

  • @fasikafyissa6867
    @fasikafyissa6867 4 года назад +1

    What about Romans 16:7

  • @jesusislord9447
    @jesusislord9447 5 лет назад +1

    Dr.Mamusha enwedhalen enakebrhalen!

  • @obsey2154
    @obsey2154 2 года назад

    Zemenechu yiberek

  • @malasachbamudo1584
    @malasachbamudo1584 4 года назад

    Tabaraku

  • @seifukiniso5162
    @seifukiniso5162 Год назад

    ማሙሽ የፕሮቴስታንትን አካሄድ ለመደገፍ የገባን እና ያልገባን ጥቅስ በማለት አመቻመችክ። ቃሉ ግን ግልፅ ነው። ወንድም ሴትም ፀጋ ከሌላቸው አያገለግሉም። ፀጋ ያለው ወንድ ማገልገል የሚችለው አገልግሎት እና ፀጋ ያላት ሴት ደግሞ የምታገለግልበት አገልግሎት እንደሚለያይ ያልገባን ያልከው(ግልፅ ቢሆኑም እንዲገባን ስላልፈለግን) የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች በግልፅ ያስተምራሉ።

  • @tamiratbiru5492
    @tamiratbiru5492 5 лет назад

    Getan yetekebele hulu tsega laynorew endet yichlal? Tsegawen yemasadeg ena yalemasadeg guday lela new

  • @tigistmatta5717
    @tigistmatta5717 5 лет назад +1

    Ameeeeeeen ameeeeeen

  • @Bema_azusa
    @Bema_azusa 4 месяца назад

    በርግጥ አገልግሎት ሁሉም ሰዉ ላገለግል እንደሚችል ሴቶች ሊተነብዩ ይችላሉ ነገር ግን ማስተማር አልተፈቀደላቸዉም ዬሄ መጽሃፍ በግልጥ ይናገራል ግራ አያጋባም

  • @tadesseretta9831
    @tadesseretta9831 4 года назад +6

    I appreciate your discussion in this controversial topic. But speak the truth in love. I know you don’t want to offend our sisters with this issue. But truth never changes. Let me ask you something. Does it make right that you did not know before and practiceing as right thing? It doesn’t. When you know something you get knowledge then it becomes your belief. Bible says the there is no man or woman, slave or master. Does it mean that men can get pregnant and give birth to a children? Or can men breastfeeding? No, It doesn’t not dismissed God’s order. Please do not compromise the word of God. It speaks loud and clear that 1 Timothy 2
    12 But I don't permit a woman to teach, nor to exercise authority over a man, but to be in quietness. But the country that I live is messed up with this false teachings and many homes are empty , many children’s are becoming fatherless because women are thinking that they are free and as result they are exercising authority over their own husbands. Even in today’s church women want to exercise authority over men by becoming pastors, so called visionary which is the fruit of this false teaching. Word of God says clearly that husband is head of the wife, right? This is the example between Christ an Church. So, if women ( wives) are subject to men ( husbands) how could women become a leader of the church or exercise authority over men? Just comes sense. That is why Paul said in 1 Corinthians 14
    37 If any man thinks himself to be a prophet, or spiritual, let him recognize the things which I write to you, that they are the commandment of the Lord. That is clear and loud regardless of our today’s practice. Thank you, God bless you all.

  • @truthful9311
    @truthful9311 5 лет назад +2

    Ejig yemastewal mels!

  • @agahaji609
    @agahaji609 2 года назад

    እግዚአብሔርስ የሰላም አምላክ ነው እንጂ የሁከት አምላክ አይደለምና፤ በቅዱሳንም አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ እንዲህ ነው።

  • @eliasadisu3215
    @eliasadisu3215 Год назад

    Alimelesikim mamusha bizu neger tiferalehi

  • @petrosteferi9215
    @petrosteferi9215 Год назад

    እንዴት ይሄ ለጥያቄ ይቀርባል ማን ምን ይላል ሳይሆን መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
    🌴🌴🌴 ጠያቂያችን መጽሐፍ ቅዱስ ን አንቢቢ !!! እና ደግሞ አገልግሎት ግድ መድረክ ብቻ አይደለም አንቺ ቅዱስ ካህን የንጉስ ካህን መሆንሽን አትረሺ ዋናው ሴት በወንድ ላይ መሰልጠን ግን አልተፈቀደም ። ወንድ የሴት ራስ ነው ክርሰቲያን የወንድ ራስነው (የቤተክርስቲያን )
    አንቺ እህቴ የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛልሽ።

  • @ዜድሾየክርስቶስ
    @ዜድሾየክርስቶስ 5 лет назад +1

    ግልፅ ነው ።

  • @hannagigli1764
    @hannagigli1764 5 лет назад

    Tebarku le ene sete mederkee laye mwetate yelbeteme Bezu agelegrlothe le Hetoche alle ke yekerta gare sete tebele

  • @bijouxmelaku9370
    @bijouxmelaku9370 5 лет назад +2

    ጌታ የተገባት ከሆነ ሴት ሌላው ለምን ሴት አይገባትም የሚያገለግለው መንፈስ ቅዱስ ነው ጸጋው አማኝ ባዶ ሸክላ ከሆነ ሴት ወንድ የለም ሁሉም በክርስቶስ አንድ ናቸው
    ባህልና ወግ ዶክትሪንን ከእግዚ አብሄር ቃል በላይ የሚያደርጉ ናቸው ሴት ላይ ተጽኖ ያለባቸው በሄዋን ምክናት ግን እኮ ጌታ በመግደላዊት ማሪያም አሳይቶናል ሴት ለመንግስቱ ስራ ብቁ እንደወንድ እንደሆነች

    • @bettydbethlehem332
      @bettydbethlehem332 5 лет назад +1

      Mariam was not a teacher or a pastor. Not only Mary but also sosena and other womens served Jesus in different ways. But the bible already says I do not permit women to teach or assume authority over man.
      Set yelem wende yelem hulu bekerstos ande new yemilew "out of context " . This verse in book of Gelatians doesn't talk about ministry. Read it.

  • @healingtube9082
    @healingtube9082 4 года назад +1

    I fear preachers who undermine the OT because you can’t have the revelation Of NT without It! That is why it is a shallow revelation saying only it is all about Grace! But his for ladies is good!

  • @mekoneneseyoum9562
    @mekoneneseyoum9562 10 дней назад

    ጥያቄው በአደባባይ ነው የተባለው በቃ።
    ይከተሉት ነበር በገንዘብ ይረዱ ነበር መቃብር ሄዱ ይጸልዩ ነበር በሁሉምላይ መንፈስ ወረደ የሚሉ ነገሮች መልስ ሊሆን አይችልም።።።

  • @tigistketema6695
    @tigistketema6695 Год назад

    ማሙሻዬ እወድሀለዉ

  • @truthful9311
    @truthful9311 5 лет назад

    Sijemer Yeset lij yebet wust halafinet ejig kebad newna wendn bemagelgel yeagelglot degafi nech,geta gn kemeretat adebabay yeweta agelglot tageleglalech,

  • @mariamabrahim6059
    @mariamabrahim6059 4 года назад

    ዘመናችሁ ይባረክ ገላትያ 3:28 --

    • @lidacall5422
      @lidacall5422 Год назад

      አሜንንንንንን በጌታ ስም ተባረክ ጌታ ስሙ ለዘላለም ቡሩክ ይሁን አሜንንን

  • @ፍቅርየማይገባውንኣያደርግ

    ዶ/ር ማሙሻ የተድበሰበሰ ነው ግልጽ አይደለም

  • @abenezerttz599
    @abenezerttz599 2 года назад +1

    I think the answer is all about mamusha's point of veiw. He did not even explain the verses so this question is not answered based on the scripture.
    This shows even mamusha dont understand it because he put the verses aside and give his opinion and this is not right. May the Lord revail his truth to you all.

  • @AliiFk
    @AliiFk 3 месяца назад

    የምሜስል ስትል እያለ አይደለም እያልክ ነዉ?
    ደሞ አዳምና ሔዋን እኩል ተፈጠሩ ላልከዉ
    ደሞ ከወንድ ተገኝታለችና ሰት ትባል ነዉ ምለዉ እሔ ደሞ የተፈጥሮ ሕግ ነዉ
    በዝሕም ምክንያት ወንድ የሷ ራስ ስለሆነ በወንድ ትመራ እንጅ አትመራም.....

  • @Sisa143y
    @Sisa143y 8 месяцев назад

    To be honest kekalu wuchi nw melsik manim kakalu wuch minm silitan yelawum so seti lij bgubae Zim tibali yilali kalu

  • @agahaji609
    @agahaji609 2 года назад +1

    I don't expect this kind of answer from you mamusha why you twist the scripture it is cristal clear its not cultural or contextual question it is just an obligation ለሴት በማኅበር መካከል መናገር ነውር ነውና

  • @merhabatube4747
    @merhabatube4747 8 месяцев назад +1

    እንዴት ቃሉ በትክክል እየተናገረ እኔ እንደሚመስለኝ እያለ ይመለሳል:: ምን ያህል ማስመስል እና ማጣመም ነው!

    • @Elyana12-03
      @Elyana12-03 8 месяцев назад

      እውነቱን ከተናገረ ስደቱ ከባድ ነው። ያንን ፈርቶ ነው።

  • @BsjjsHsn-z9t
    @BsjjsHsn-z9t Месяц назад

    ዶክተር ጌታ አብዝቶ ይባርኮት የሚደንቅ ምላሽ ነው

  • @endgaat4186
    @endgaat4186 4 года назад +1

    I really respects Dr. Mamush but i respect the Bible more. The explanation doesn't really feat the bible's view. It is not an orthodox view at all. Instead of defending the Bible truth dr mamush defend the practicality. For the last almost 2000 years we don't have women pastors or preachers or theologians. As it wasw said if the Bible is written on a specific issues for specific people it is not going to be objective to all of us. Scriptures should be interpretated by scriptures, i think so. I am not anti women ministers but i am a Bible believer and Bible alone.

  • @fekadugirma9290
    @fekadugirma9290 4 года назад +5

    ተፋቅዶሃል ብለን በሙሉ ልብ መነጋር አይቻልም

  • @ዮናታንአክሊሉ
    @ዮናታንአክሊሉ 2 года назад

    ምንድነው ዳር ዳር ማለት ትችላለች ወይስ አትችልም ነው መፅሀፍ ቅዱስ እንደአንተ አስተምህሮ ይጋጫል ዘመኑ የቤተ ክርስቲያን ነው ጳውሎስ ምን አለ ????

  • @yafetgonfayafetgonfa8816
    @yafetgonfayafetgonfa8816 9 дней назад

    ምን አይነት ማድበስበስ እና በወንጌል ላይ መሸቀጥ ነው!!!!!! እንዲህ ካለ ብዙዎች ከሚያከቡሩት ሰው ፍፁም አይጠበቅም!!! እሺ እራስህ እኮ ሳት ምንም በቅተህ ስላልተገኘህበት ጉዳይ ለማውራት እና ብዙዎችን የሚሰሙሁን ግን ከማጥፋት እንዴት አትጠነቀቅም!!!!!

  • @yosephsisay2201
    @yosephsisay2201 2 месяца назад

    yelugnita endaygedelh tetnkek woman cant be pastors but can have an occasional message they cant sheperd men or be their overseer and this is not equality just order that God created

  • @tamirumathewos5
    @tamirumathewos5 5 лет назад +4

    ፀጋዉ ለሴቶችም ለወንዶችች እኩል እንዴታሰጠ ግልፅ የሆነበት መልዕክት!

  • @Elias-pm6ld
    @Elias-pm6ld Год назад

    The answer is based on fear of
    The majority but not god's word💯 Bible has no expiry date💥 the answer makes woman foolish😂😂

  • @biruhalemayehu5343
    @biruhalemayehu5343 3 года назад +1

    ዶ/ር ማሙሻ የተድበሰበሰ ነው ግልጽ አይደለም
    አልመለስክውም

  • @tigistmatta5717
    @tigistmatta5717 5 лет назад

    Setoche tsegure asiro ediyagelgilu tefekiduwle

  • @fekadugirma9290
    @fekadugirma9290 4 года назад

    i am not comple about women but the big issue is they do not they show jesus in they life cloth wearing the big issue