የክርስትና ዋናው ነገር ፀንቶ ጨርሶ ማለፍ ነው ||ዕብራውያን ክፍል 1|| Dr Mamusha fenta Amazing Protestant Sibekt 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 117

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m 2 года назад +24

    የኔ አባት ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን አብዝቶ ይባርክህ እናንተ ባትኖሩ በስንት ሀሰተኞች ወድቀን ነበር ግን እግዚአብሔር እናንተን ስለሰጠን ስሙ ይባረክ ለህይወታችን መፅናት ምክንያት አንዱ የናተ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርከው 🙏💓

  • @Evangelist-Abduselam
    @Evangelist-Abduselam 2 года назад +18

    እምነቴን የበለጠ እንድወደው ከሚያደርጉኝ በዘመኔ ካሉ ጥቂት አገልጋዮች አንዱ አንተ ነህና ዘመንህ ይባረክ ❤
    ዶር ማሙሻ 🙏

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv Год назад +1

    ዶ/ር ቶሎሳ ጉዲና
    ዶ/ር ገብሩ ወልዱ
    ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ
    እግዚአብሔር ከነገድና ከቋንቋ የዋጃችሁ! ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @EsayasWmaryam
    @EsayasWmaryam Месяц назад

    ህይወት ሰጭ የሆነው ስሰማ አየምሮዬ በደስታ ይሞላል ተባረክልኝ ዘመንህ ይባረክ

  • @selamushekura-ti1pw
    @selamushekura-ti1pw Год назад

    ዶ/ር ተባረክ እግዚአብሄር ከዚሂም በላይ ይጠቀምብህ።

  • @eliasgelan5735
    @eliasgelan5735 2 года назад +8

    Dr ማሙሻ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ዛሬም በብዙ ፍቅር እና ትጋት እያገለገልከን ስላለ። እወድዳለሁ አከብርሀለው በአንተ ውስጥ ስላለው ፀጋም እግዚአብሔር እባርካለሁ🙏
    ማዶ ቲዩብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ !

  • @mygodisperfect6282
    @mygodisperfect6282 2 года назад +2

    የእግዚኣብሄር ስም ከዳር እስከ ዳር ይባረክ
    ለዘልላለም።ዘመንህ ይለምልም ዶክተር ና የእግዚኣብሄር ኣገልጋይ ማሙሻ ።

  • @temnsera3152
    @temnsera3152 2 года назад +2

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዶክተር ማሙሻ ጌታ አብዝቶ ይባርክ

  • @hailuzufan5836
    @hailuzufan5836 Год назад

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ፤

  • @abebayehusapa5492
    @abebayehusapa5492 8 месяцев назад

    ለኢትዮጵያ በረከት ነህ

  • @genetgebayeo3691
    @genetgebayeo3691 11 месяцев назад +1

    አሜንንን አሜን አሜን

  • @fevenmiki4597
    @fevenmiki4597 9 месяцев назад

    እግዛብሄር ይባርክህ ዶክተር ማሙሻ

  • @tiruworkdamena9524
    @tiruworkdamena9524 Год назад

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ የተወደድህ ወንድማችን።
    እውነተኛውን የወንጌልን ልብ እግዚአብሔር በአንተ ስለገለጠ ስሙ ይክበር🙏🙏

  • @mulatadea5538
    @mulatadea5538 2 года назад +1

    ጌታ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሸ ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @religiousreaction6974
    @religiousreaction6974 2 года назад

    አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ

  • @liyutube4637
    @liyutube4637 Год назад

    የኔ አባት ታበርክ ጸጋ ይጨምራልክ📖📖📖📖📖😭

  • @hiwotzenebe8381
    @hiwotzenebe8381 14 дней назад

    Amen amen amen haleluya❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ሠላማዊትየኢየሱስተከታይ

    ክብር ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ከዘላለም እስከ ዘላለም አለም አሜን
    ኢየሱስን ብቻ ተመልክተን መሮጥ ይሁንልን የእግዚአብሔር ጸጋ በጸጋ ላይ ሞገስ በሞገስ ላይ ከዚህም በላይ ይትረፍረፍልህ

  • @tekaligntayni9898
    @tekaligntayni9898 2 года назад +1

    ማሙሻችን ጌታ ይባርክህ

  • @PoulWolia
    @PoulWolia 13 дней назад

    አሜን

  • @diboratesfaye-e8l
    @diboratesfaye-e8l Год назад

    ጌታ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ🙌🙌🙌🙌

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 2 года назад +3

    አሜን ዶር ማሙሻ ጌታ ፀጋ ያብዛልህ ድንቅ መልክት ነው የውነት ይግባን

  • @SARAGugsa-i9z
    @SARAGugsa-i9z Год назад

    እግዚብሔር ይባርክህ

  • @abrhamegende6344
    @abrhamegende6344 Год назад

    ዶ/ር እግ/ር ዘመንህን ይባርክ

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 2 года назад

    ተባረክ ወንድሜ ማሙሻ

  • @hiwotadugnaw2284
    @hiwotadugnaw2284 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ትምህርትህ በጣም ደስ ይላል

  • @jonathanking8627
    @jonathanking8627 2 года назад +5

    Dear Dr. Mamusha, you can't even imagine how your teachings changed my life. I will never forget about the sermon you had about Ruth. I always refer back to that teaching when i pass through tough times. May God's blessings and grace continue to shine in your life🙏

  • @DanielTekle-bf3hf
    @DanielTekle-bf3hf 3 дня назад

    GBU Dr . Mamusha

  • @YamrotAdana
    @YamrotAdana Год назад

    God bless You doctor mamush

  • @alem7149
    @alem7149 2 года назад +1

    ጌታ ይባርክህ ዶክተር ማሙሻ

  • @milkamebratu7943
    @milkamebratu7943 2 года назад +1

    እጅግ መልካም ትምህርት ተባረክ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይባረክ 🙏🙏

  • @astuwelde6972
    @astuwelde6972 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ጌታ ሆይ ፀጋክ ይብዛልኝ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 года назад +1

    ድንቅ ትምህርት ዋው

  • @Meme-vk8et
    @Meme-vk8et 2 года назад

    ተባረክ ዶ/ር ማሙሻ ፀጋ ይብዛልህ

  • @toleratekalign1938
    @toleratekalign1938 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @almazwoldemichael7915
    @almazwoldemichael7915 Год назад

    ተባረኩ በትምህርታ እየተባረኩ ነው ቆይቼም ቢሆን

  • @ruthfersha1717
    @ruthfersha1717 2 года назад

    ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክህህ አንተ የተውደድክ ነህ ስንቴ ካንተ ፀጋ ስንቴ ተመግቤያለሁግን ዛሬ ልባርክህ ወደድሁ አሁንም ፀጋው ይብዛልህ 🙏❤️🥰

  • @HealthyCommunications
    @HealthyCommunications 2 года назад

    ጨርሼ ልለፍ!

  • @addiszemenjembere4600
    @addiszemenjembere4600 2 года назад +1

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @azebgirma9280
    @azebgirma9280 2 месяца назад

    Amen 🙏🏼

  • @bizuayehuabebeworke1643
    @bizuayehuabebeworke1643 2 года назад +1

    God bless you wonderful brother Dr. Mamusha, this is what we are lacking these days; the straight preaching of God's word. There are many, who preach foolish things of this world.

  • @senaitabraham4686
    @senaitabraham4686 2 года назад +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙌🙌🙌🙌🙌🙌Amen Amen God bless you 🙏🙏🙏🥰

  • @addisgebremedhin4890
    @addisgebremedhin4890 2 года назад

    ተባረክ

  • @saronlegesse7430
    @saronlegesse7430 2 года назад +1

    Wow......i really thank God for giving you this precious Grace 🙏🙏 may God bless you and your ministry.......i'm veryyyyy benefited from your sermon😇

  • @kaleababera356
    @kaleababera356 2 года назад

    ተባረክ ዶ/ር ማሙሻ 🙌

  • @Fevan1004
    @Fevan1004 2 года назад

    Ammmmeen Ammmeeeen tbarekilgn

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 4 месяца назад

    🔥🔥🔥

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 2 года назад +1

    AMMMMMMEN GBU betam Doctor Mamusha!!!🙏

  • @bezawittadesse9609
    @bezawittadesse9609 2 года назад

    Eseye egziyabher yimesgene we r ready to learn 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @danielgemechu
    @danielgemechu 2 года назад +21

    ማሙሻዬ ፀጋና ህይወት ይብዛልህ።ማዶ ቱዩቦችም ተባረኩ።በተደጋጋሚ ማሙሻ በዚህ ቪዲዮ ሲናገር እንደሰማሁት ይህን ትምህርት ከዚህ በፊት በዝርዝር እንዳስተማረ ነው።እባካችሁ የት ነው ማግኘት የምችለው?

  • @elsasolomonstrmsnes1918
    @elsasolomonstrmsnes1918 2 года назад +2

    Amen Amen ❤

  • @tseghewoldu4016
    @tseghewoldu4016 2 года назад

    May God bless bro amazing

  • @elsasolomonstrmsnes1918
    @elsasolomonstrmsnes1918 2 года назад

    Amlk yrdan 🙌

  • @elsasolomonstrmsnes1918
    @elsasolomonstrmsnes1918 2 года назад +1

    Amen Ja

  • @meronaraya7974
    @meronaraya7974 2 года назад

    GBU

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 2 года назад

    አሜን🙏🏾

  • @SaraSara-nm9mk
    @SaraSara-nm9mk 2 года назад

    Amen amen🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @genet1009
    @genet1009 2 года назад

    አሜን አሜን እሜን

  • @Meme-vk8et
    @Meme-vk8et 2 года назад +2

    ማዶ ቲዩብ ፕሊስ አታቋርጡብን ቀጣዩን ክፍልም ልቀቁልን ተባረኩ

  • @kalidansheferaw9888
    @kalidansheferaw9888 2 года назад +1

    Amen God bless you so much

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 2 года назад

    Sele kalu eg/r yemesegen ante leyu setotachien neh tebarek tsegaw yebezaleh wendeme

  • @fikerhilemelekot7765
    @fikerhilemelekot7765 2 года назад

    የት Church ነው ትምህርቱን እየተሰጠ ያለው please?

  • @elsasolomonstrmsnes1918
    @elsasolomonstrmsnes1918 2 года назад

    🙌 Ja

  • @abelalemu274
    @abelalemu274 2 года назад

    ዳ/ር ማሙሽ ስልክ ስጡኝ እባካቹ ..የመልክቱ ዓላማው ተስቷልና

  • @genetgirma1056
    @genetgirma1056 2 года назад

    Lord Jesus

  • @elsasolomonstrmsnes1918
    @elsasolomonstrmsnes1918 2 года назад

    Amen Amen

  • @elsasolomonstrmsnes1918
    @elsasolomonstrmsnes1918 2 года назад

    Amen Amen Elllllllll

  • @lenssaolana1486
    @lenssaolana1486 Год назад

    Goftah ko

  • @martaabuno4205
    @martaabuno4205 2 года назад

    A men amen

  • @እታየመዳምቅመም
    @እታየመዳምቅመም 2 года назад

    ♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @edilove7972
    @edilove7972 2 года назад

    Geta yeberk

  • @elsasolomonstrmsnes1918
    @elsasolomonstrmsnes1918 2 года назад +1

    Ew haki bhki

  • @elsaamare5313
    @elsaamare5313 2 года назад

    ዲማስ ብሆን ይችላል ምን አልባት ወደ አለም ሄዶ ስለነበር ስሙን መግለፅ አፍሮ ይመስለኞል

  • @mershayedejene4692
    @mershayedejene4692 2 года назад

    Why eysuse bemamusha wste

  • @mershayedejene4692
    @mershayedejene4692 2 года назад

    Ante ekow tikekilngaw wondme selhonk ewodehalew zemenhe yebark

  • @the10ne1
    @the10ne1 2 года назад +3

    You can never separate Christ from HIS Word, unless ofcourse you are a brand new shiny cult that run on cheap grace, or an old traditional one full of the world.
    In the beginning was the Word, and the Word was with God, and the Word was God.

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 9 месяцев назад

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv Год назад +1

    ዶ/ር ቶሎሳ ጉዲና
    ዶ/ር ገብሩ ወልዱ
    ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ
    እግዚአብሔር ከነገድና ከቋንቋ የዋጃችሁ! ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @soliyanaberhanu9593
    @soliyanaberhanu9593 2 года назад

    ተባረክ

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv Год назад

    ጌታ ይባርክህ ማሙሻዬ

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 2 года назад

    አሜን🙏

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv Год назад

    ዶ/ር ቶሎሳ ጉዲና
    ዶ/ር ገብሩ ወልዱ
    ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ
    እግዚአብሔር ከነገድና ከቋንቋ የዋጃችሁ! ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @DawitDesalgn-n2m
    @DawitDesalgn-n2m Год назад

    አሜን🙏