Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በትክክል እየገባን እንድናደርግ ጌታ ማስተዋል ይስጠን
🙏🙏🙏👍👍👍ተበረኩ በእየሱስ ስም ዘመነችውን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይበረክህ ለችው 👏👏👏
አሰሰሰሰሰሰይይ ተባአክ።
ኢየሱስ ጌታ ነው ለዘላለም
እግዚአብሔር መፈለግ በቂ ምክንያት ነው ። እራስን መግዛት በቂ ምክንያት ነው። ዛሬ ብቻ በሰላም መዋልና ማደር ከበቂ በላይ የሆነ ውጤት ነው።
ተባረክ🎉🎉❤❤
😮😮 ጀግና እሠይ ዴቫዬ❤❤❤❤ አብራራህልኝ
እግዚአብሔር ይባርክ ድንቅ ትምህርት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰😭😭😭
ተባረክ ፓስተር
ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ድንቅ ትምህርት
Dawit Geta tsegawun yabzalik
P
@@selamzena2816 ጌታ ይባርክህ
Tebarki yegzbher sew
ታባራክ ዘመንህ ሁሉ ይለምልም
ተባረክልን🙏
ጸጋ ይብዛልህ የረዳህ ይባረክ❤❤❤
አግዚአብሔር ይባረክ
ተባረክ
ጌታ ይመስጌን
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን
በትክክል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
“አሁንስ፥ ይላል እግዚአብሔር፥ በፍጹም ልባችሁ፥ በጾምም፥ በልቅሶና በዋይታ ወደ እኔ ተመለሱ።” - ኢዮኤል 2፥12 ወደ እግዚአብሄር ብታለቅሱ ብትፆሙ ይሻላችኋል።
Yha eko belu kelde new.....be adse kidan yelm
ወተት ጾመህ ጠላ አትጠጣ እያለህ እኮ ነው ወንድሜ።
Tsega yiblzalh dave
waw amazing teaching bless you brother
ተባረክ ወንድም
አሜን 🙏🙏
More grace to you, dear Dave!
Awo lik nw egziabher yibarkih
🎉🎉🎉❤❤
The blessed man of God!! God bless you again and again! I wish long life!
Ameen ameen ameen🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
Davye wodhalehu muuaaa geta yibark
Jesus
You are blessed 😇 🙏😘
God bless you
Egziabher yibarkih
ስትጾም እንደግብዞች አትሆን በአዋጅ ታውጆ የሚጾም ጾም ትርጉም የሌለው ነው። ስትጾም ሰው ሳያውቅ ወዝተህ መጾም እንዳለብህ ይናገራል። ያንተን ጾም ማንም ማወቅ የለበትም። የጅምላ ጾም ስድብ የተቀላቀለበት ዋጋ ቢስ ነው።መጾም ከስጋ ከወተት ሳይሆን ከአፍ የሚወጣ መጥፍ ቃል ነው መጾም ያለብን። ኦርቶዶክስ ወንጌልን አንብቡ። ጌታ ኢየሱስ ያድናል። ሌላ አማልክት አታምልኩ።
ውድድድድ
Yes
ዘማንህ ዪበረክ
Amen
እውነት እንዴት ይጣፍጣል
እኔ እየጻፍኩት ነው ሁሉንም ያንተ ትምርቶች
ተባረክ 🙏
አመን
Thanks
ስትፃሙ እንደኛ ነው መለት ሰጋ ባለመብላት ነው ወይ እባካችሁ መልሱልኝ
10Q!
Christanoch biyans like argu ...agaligilotu laleloch endidars
ትክክል
Very true,
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
እውነቱንፍርጥርጥ የሚያደርጉ ጥሌና ዴቭ በጣም ነው ምንወዳችሁ በቃ ሰማይን ነው ምታሳዩን 70 -80እውነትም ብለሀል የቅዠት ኑሮ አለ በጌታ የተዘጋጀልን የምንጠብቃት የምንናፍቃት
Meswen yemebelh, yebetwe le enay belo.....
ዴቭ አንድ ሰውዬ ሰማይደርሼመጣሁ ጳውሎስንም አገኘሁት ይላል ምንትላለህ??
የመንግስተ ሰማይ መግቢያ ፆምና ፀሎት ቢሆን ኖሮ የደነታችን ጉዳይ ጉድ ሆኖ ነበር
የበላም ለራሱ በላ የጾመም ለራሱ ጾመ። ጳዉሎስ እንደተናገረ።
1ኛ ቆሮንቶስ 8¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯² ማንም አንዳች የሚያውቅ ቢመስለው ሊያውቅ እንደሚገባው ገና አላወቀም፤³ ማንም ግን እግዚአብሔርን ቢወድ እርሱ በእርሱ ዘንድ የታወቀ ነው።⁴ እንግዲህ ለጣዖት የተሠዋውን ሥጋ ስለ መብላት፥ ጣዖት ሁሉ በዓለም ከንቱ እንደ ሆነ ከአንዱም በቀር ማንም አምላክ እንደሌለ እናውቃለን። … ⁸ መብል ግን ወደ እግዚአብሔር አያቀርበንም፤ ባንበላም ምንም አይጎድለንም ብንበላም ምንም አይተርፈንም። … ¹³ ስለዚህም መብል ወንድሜን የሚያሰናክለው ከሆነ፥ ወንድሜን እንዳላሰናክለው ለዘላለም ከቶ ሥጋ አልበላም።
You are right erob wetati altetam gn arekena tela etetalhu😂😂😂😂😂😂😂
sile Ante Getaye Iyesus Kirsitos yezelalem kibr yihunillet
ማቴዎስ 9¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹⁴ በዚያን ጊዜ የዮሐንስ ደቀ መዛሙርት ወደ እርሱ ቀርበው፦ እኛና ፈሪሳውያን፥ ብዙ ጊዜ የምንጦመው፥ ደቀ መዛሙርትህ ግን የማይጦሙት ስለ ምንድር ነው? አሉት።¹⁵ ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ ሚዜዎች ሙሽራው ከእነርሱ ጋር ሳለ ሊያዝኑ ይችላሉን? ነገር ግን ሙሽራው ከእነርሱ የሚወሰድበት ወራት ይመጣል፥ በዚያ ጊዜም ይጦማሉ።yezin metsaf kifil hasab ke tseom ga betegenagne ahun kastemarkew hasab ga co relate adrgeh bitastemrew I would love that With more repect
Yemitsomewi kegeta gar lemegenaget newi.
ዋዉ የዘመናት ጥያቄዬ ተብራራልኝ።
Aye Orthodox hewetachenen mesekelkel new yaderegechew
9
መፀሀፍ ቅዱስ ለምን ፁሙ ፀልዩ ይላል።
ጉዳይ ሲኖርሸ
@@ሰላምሰላም-ወ2ሰእግዚያብሄርን ለመፈለግ ከግል ጉዳይ ባሻገር
@@ሰላምሰላም-ወ2ሰ😂😂😂የምን ጉዳይ፣ጥቅሱስ?
ለጆሮ ይጥማል። ምድረ ክርስትያኑን የበረዘ የተበረዘ ትምህርት😢
አንተ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ አምነህ ጌታን ተቀብለሀል? የት ሄጄ ልቀበለው እንዳትለኝ ወዳጄ። ለተቀበሉት ግን በስሙ ለሚያምኑት ለነዛ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ይላል የዬሀንስ ወንጌል ምዕራፍ 1, ተረቱን ተወውና ለመትረፍ ገጌታን ተቀበለው
@@gizawAdugna1243 esun becha lemn anebebk?
አይ ኦርቶዶክስ አምላካቹህ የስድብ አምላክ ነው ስድብ ነው የምትማሩት እኛ ጴንጤዎች ቀየአመቱ የአዋጅ ጾም አንጾምም ስድብ ሀጥያት ነው አሁን የምትሳደቡት እየጾማቹህ ነው አይ ጾም በስድብ የታጀበ ጾም ትርጉም የሌለው ጾም ነው ባትጾም ይሻላል።
የናንተ እውቀት ስድብ ነው አይደልም?
እና እግዝያብሄርኮ የፆመው እኛን ለማስተማርነውኮ የፆመው ፁሙ ለማለትነው አተ ቀፎ አየትውልድ አትም መምህር ተብለህ እያስተማርህነው የምንፆመውኮ እግዝያብሄርን ለማክበር ሀፂያታችንንም ይቅር እዲለንነው አተ አህያ
አየህ እሱ እያለ ያለው እውነት መሆኑን ለማወቅ ዞር ብለህ ራስህ የፃፍከውን ብታይ ያንተ ጿሚነት የውሸት ስለሆነ ስድብህን እንኳን እንድታቆም አልረዳህም።ስርአት ፈጻሚ እንጂ ከልብ የመነጨ እምነት ያለህ ሰው እንዳልሆንክ ያሳያል።
You are showing your fasting result directly by your tongue!!!!! May GOD heal you!!!
Eyesuse end enante Tela eyteta Shro eyebela alsomeme . Megebe Megebe keyerachu engi meneme lewete yelachu.
አንተ ፆመህ እግዚአብሔር አያድንህም ያውም የፆም ቀን ጠላ እየጠጣህ ወተት ግን ሀፅያት ነው እያልክ።
አተ እየሱስ የፆመው መንፈስ ለሞሞላትነው ያልከው ጌታኮ ያው ጌታነው መንፈሱ ሁሌም ከሱ ጋርነው መንፈስ ለሞሞላትነው ያልከው ከማንነው የሚሞላው ማን እዲሞላለት ብሎ😂😂😂😂😢😢😢እኔ የሚገርመኝ የሚያዳምጡህ
እኔም እዚጋ ጥያቄ ፈጥሮብኛል??????
Befeghume sewenetu newe menefese mimolawe kabatu keigziabehar newe. Amlakenetune Teto neberena.
ብሮ ኢየሱስ ምድር ላይ ሲኖር ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ነበር እንደውም መንፈስ ቅዱስን እለት እለት ነበር ሚሞላው መፅሐፍ ቅዱስን አንብብ ወንድሜ
አገልግሎት ለመጀመር ነው
ካልገባህ ወንድሜ ጸልይና ጌታ እንዲገልጥልህ ጠይቅ።
Adam ina Hewan lamin ista balesun atibla alachew Igziabiher???? Bemikinayat kehone? yihe ullu lemin inda insisa hulunm anbelamnw? lemohonu Ahun yalew hizbi be mikiniyatim bihon lematsom yelem???
Thank you for reaching us!
አዳም እፀበለስ አትብላ አልተባለም!ዘፍጥረት 2¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁹ እግዚአብሔር አምላክም ለማየት ደስ የሚያሰኘውን፥ ለመብላትም መልካም የሆነውን ዛፍ ሁሉ ከምድር አበቀለ፤ በገነትም መካከል የሕይወትን ዛፍ፥ መልካምንና ክፉን የሚያስታውቀውንም ዛፍ አበቀለ። … ¹⁷ ነገር ግን መልካምንና ክፉን ከሚያስታውቀው ዛፍ አትብላ፤ ከእርሱ በበላህ ቀን ሞትን ትሞታለህና።- ኢዮብ
እንድ ያለ ትምርት ሰዋችን ማሣት ነው ጥቅስ እንካን አታውቅም ሰለሞን ዳንኤል እያልክ ታስተምራለህ
በትክክል እየገባን እንድናደርግ ጌታ ማስተዋል ይስጠን
🙏🙏🙏👍👍👍ተበረኩ በእየሱስ ስም ዘመነችውን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይበረክህ ለችው 👏👏👏
አሰሰሰሰሰሰይይ ተባአክ።
ኢየሱስ ጌታ ነው ለዘላለም
እግዚአብሔር መፈለግ በቂ ምክንያት ነው ። እራስን መግዛት በቂ ምክንያት ነው። ዛሬ ብቻ በሰላም መዋልና ማደር ከበቂ በላይ የሆነ ውጤት ነው።
ተባረክ🎉🎉❤❤
😮😮 ጀግና እሠይ ዴቫዬ❤❤❤❤ አብራራህልኝ
እግዚአብሔር ይባርክ ድንቅ ትምህርት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰😭😭😭
ተባረክ ፓስተር
ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ድንቅ ትምህርት
Dawit Geta tsegawun yabzalik
P
@@selamzena2816 ጌታ ይባርክህ
Tebarki yegzbher sew
ታባራክ ዘመንህ ሁሉ ይለምልም
ተባረክልን🙏
ጸጋ ይብዛልህ የረዳህ ይባረክ❤❤❤
አግዚአብሔር ይባረክ
ተባረክ
ጌታ ይመስጌን
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን
በትክክል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
“አሁንስ፥ ይላል እግዚአብሔር፥ በፍጹም ልባችሁ፥ በጾምም፥ በልቅሶና በዋይታ ወደ እኔ ተመለሱ።”
- ኢዮኤል 2፥12 ወደ እግዚአብሄር ብታለቅሱ ብትፆሙ ይሻላችኋል።
Yha eko belu kelde new.....be adse kidan yelm
ወተት ጾመህ ጠላ አትጠጣ እያለህ እኮ ነው ወንድሜ።
Tsega yiblzalh dave
waw amazing teaching bless you brother
ተባረክ ወንድም
አሜን 🙏🙏
More grace to you, dear Dave!
Awo lik nw egziabher yibarkih
🎉🎉🎉❤❤
The blessed man of God!! God bless you again and again! I wish long life!
Ameen ameen ameen🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
Davye wodhalehu muuaaa geta yibark
Jesus
You are blessed 😇 🙏😘
God bless you
Egziabher yibarkih
ስትጾም እንደግብዞች አትሆን በአዋጅ ታውጆ የሚጾም ጾም ትርጉም የሌለው ነው። ስትጾም ሰው ሳያውቅ ወዝተህ መጾም እንዳለብህ ይናገራል። ያንተን ጾም ማንም ማወቅ የለበትም። የጅምላ ጾም ስድብ የተቀላቀለበት ዋጋ ቢስ ነው።መጾም ከስጋ ከወተት ሳይሆን ከአፍ የሚወጣ መጥፍ ቃል ነው መጾም ያለብን። ኦርቶዶክስ ወንጌልን አንብቡ። ጌታ ኢየሱስ ያድናል። ሌላ አማልክት አታምልኩ።
ውድድድድ
Yes
ዘማንህ ዪበረክ
Amen
እውነት እንዴት ይጣፍጣል
እኔ እየጻፍኩት ነው ሁሉንም ያንተ ትምርቶች
ተባረክ 🙏
አመን
Thanks
ስትፃሙ እንደኛ ነው መለት ሰጋ ባለመብላት ነው ወይ እባካችሁ መልሱልኝ
10Q!
Christanoch biyans like argu ...agaligilotu laleloch endidars
ትክክል
Very true,
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
እውነቱንፍርጥርጥ የሚያደርጉ ጥሌና ዴቭ በጣም ነው ምንወዳችሁ በቃ ሰማይን ነው ምታሳዩን 70 -80እውነትም ብለሀል የቅዠት ኑሮ አለ በጌታ የተዘጋጀልን የምንጠብቃት የምንናፍቃት
Meswen yemebelh, yebetwe le enay belo.....
ዴቭ አንድ ሰውዬ ሰማይደርሼመጣሁ ጳውሎስንም አገኘሁት ይላል ምንትላለህ??
የመንግስተ ሰማይ መግቢያ ፆምና ፀሎት ቢሆን ኖሮ የደነታችን ጉዳይ ጉድ ሆኖ ነበር
የበላም ለራሱ በላ የጾመም ለራሱ ጾመ። ጳዉሎስ እንደተናገረ።
1ኛ ቆሮንቶስ 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
² ማንም አንዳች የሚያውቅ ቢመስለው ሊያውቅ እንደሚገባው ገና አላወቀም፤
³ ማንም ግን እግዚአብሔርን ቢወድ እርሱ በእርሱ ዘንድ የታወቀ ነው።
⁴ እንግዲህ ለጣዖት የተሠዋውን ሥጋ ስለ መብላት፥ ጣዖት ሁሉ በዓለም ከንቱ እንደ ሆነ ከአንዱም በቀር ማንም አምላክ እንደሌለ እናውቃለን።
…
⁸ መብል ግን ወደ እግዚአብሔር አያቀርበንም፤ ባንበላም ምንም አይጎድለንም ብንበላም ምንም አይተርፈንም።
…
¹³ ስለዚህም መብል ወንድሜን የሚያሰናክለው ከሆነ፥ ወንድሜን እንዳላሰናክለው ለዘላለም ከቶ ሥጋ አልበላም።
You are right erob wetati altetam gn arekena tela etetalhu😂😂😂😂😂😂😂
sile Ante Getaye Iyesus Kirsitos yezelalem kibr yihunillet
ማቴዎስ 9
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ በዚያን ጊዜ የዮሐንስ ደቀ መዛሙርት ወደ እርሱ ቀርበው፦ እኛና ፈሪሳውያን፥ ብዙ ጊዜ የምንጦመው፥ ደቀ መዛሙርትህ ግን የማይጦሙት ስለ ምንድር ነው? አሉት።
¹⁵ ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ ሚዜዎች ሙሽራው ከእነርሱ ጋር ሳለ ሊያዝኑ ይችላሉን? ነገር ግን ሙሽራው ከእነርሱ የሚወሰድበት ወራት ይመጣል፥ በዚያ ጊዜም ይጦማሉ።
yezin metsaf kifil hasab ke tseom ga betegenagne ahun kastemarkew hasab ga co relate adrgeh bitastemrew I would love that
With more repect
Yemitsomewi kegeta gar lemegenaget newi.
ዋዉ የዘመናት ጥያቄዬ ተብራራልኝ።
Aye Orthodox hewetachenen mesekelkel new yaderegechew
9
መፀሀፍ ቅዱስ ለምን ፁሙ ፀልዩ ይላል።
ጉዳይ ሲኖርሸ
@@ሰላምሰላም-ወ2ሰእግዚያብሄርን ለመፈለግ ከግል ጉዳይ ባሻገር
@@ሰላምሰላም-ወ2ሰ😂😂😂
የምን ጉዳይ፣ጥቅሱስ?
ለጆሮ ይጥማል። ምድረ ክርስትያኑን የበረዘ የተበረዘ ትምህርት😢
አንተ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ አምነህ ጌታን ተቀብለሀል? የት ሄጄ ልቀበለው እንዳትለኝ ወዳጄ። ለተቀበሉት ግን በስሙ ለሚያምኑት ለነዛ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ይላል የዬሀንስ ወንጌል ምዕራፍ 1, ተረቱን ተወውና ለመትረፍ ገጌታን ተቀበለው
@@gizawAdugna1243 esun becha lemn anebebk?
አይ ኦርቶዶክስ አምላካቹህ የስድብ አምላክ ነው ስድብ ነው የምትማሩት እኛ ጴንጤዎች ቀየአመቱ የአዋጅ ጾም አንጾምም ስድብ ሀጥያት ነው አሁን የምትሳደቡት እየጾማቹህ ነው አይ ጾም በስድብ የታጀበ ጾም ትርጉም የሌለው ጾም ነው ባትጾም ይሻላል።
የናንተ እውቀት ስድብ ነው አይደልም?
እና እግዝያብሄርኮ የፆመው እኛን ለማስተማርነውኮ የፆመው ፁሙ ለማለትነው አተ ቀፎ አየትውልድ አትም መምህር ተብለህ እያስተማርህነው የምንፆመውኮ እግዝያብሄርን ለማክበር ሀፂያታችንንም ይቅር እዲለንነው አተ አህያ
አየህ እሱ እያለ ያለው እውነት መሆኑን ለማወቅ ዞር ብለህ ራስህ የፃፍከውን ብታይ ያንተ ጿሚነት የውሸት ስለሆነ ስድብህን እንኳን እንድታቆም አልረዳህም።ስርአት ፈጻሚ እንጂ ከልብ የመነጨ እምነት ያለህ ሰው እንዳልሆንክ ያሳያል።
You are showing your fasting result directly by your tongue!!!!! May GOD heal you!!!
Eyesuse end enante Tela eyteta Shro eyebela alsomeme . Megebe Megebe keyerachu engi meneme lewete yelachu.
አንተ ፆመህ እግዚአብሔር አያድንህም ያውም የፆም ቀን ጠላ እየጠጣህ ወተት ግን ሀፅያት ነው እያልክ።
አተ እየሱስ የፆመው መንፈስ ለሞሞላትነው ያልከው ጌታኮ ያው ጌታነው መንፈሱ ሁሌም ከሱ ጋርነው መንፈስ ለሞሞላትነው ያልከው ከማንነው የሚሞላው ማን እዲሞላለት ብሎ😂😂😂😂😢😢😢እኔ የሚገርመኝ የሚያዳምጡህ
እኔም እዚጋ ጥያቄ ፈጥሮብኛል??????
Befeghume sewenetu newe menefese mimolawe kabatu keigziabehar newe. Amlakenetune Teto neberena.
ብሮ ኢየሱስ ምድር ላይ ሲኖር ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ነበር እንደውም መንፈስ ቅዱስን እለት እለት ነበር ሚሞላው መፅሐፍ ቅዱስን አንብብ ወንድሜ
አገልግሎት ለመጀመር ነው
ካልገባህ ወንድሜ ጸልይና ጌታ እንዲገልጥልህ ጠይቅ።
Adam ina Hewan lamin ista balesun atibla alachew Igziabiher???? Bemikinayat kehone? yihe ullu lemin inda insisa hulunm anbelamnw? lemohonu Ahun yalew hizbi be mikiniyatim bihon lematsom yelem???
Thank you for reaching us!
አዳም እፀበለስ አትብላ አልተባለም!
ዘፍጥረት 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ እግዚአብሔር አምላክም ለማየት ደስ የሚያሰኘውን፥ ለመብላትም መልካም የሆነውን ዛፍ ሁሉ ከምድር አበቀለ፤ በገነትም መካከል የሕይወትን ዛፍ፥ መልካምንና ክፉን የሚያስታውቀውንም ዛፍ አበቀለ።
…
¹⁷ ነገር ግን መልካምንና ክፉን ከሚያስታውቀው ዛፍ አትብላ፤ ከእርሱ በበላህ ቀን ሞትን ትሞታለህና።- ኢዮብ
እንድ ያለ ትምርት ሰዋችን ማሣት ነው ጥቅስ እንካን አታውቅም ሰለሞን ዳንኤል እያልክ ታስተምራለህ