You’re wonderful and awesome marvelous absolutely extremely excellent blessed a real servant of Jesus Christ ሁልጊዜ በጌ ቃል እያጠገብከን ነው I do appreciate and love you very much in Jesus Christ
We are praying for our country and the people who are suffering from Covid 😢and dying because of it 😢 I know it’s heartbreaking 💔 but only God can fix it When we become one without fighting ,without dividing and becoming one underneath the king so he can hear our prayers
Why you understand the twist thinking. Please see the preaching from the context he is reading according to the holy bible. I don’t understand why some ppl always see half empty the glass rather than than half full
ዶክተር ማሙሻ እግዚአብሄር አንተንና ቤተሰቦችህን ለዘላለም ይባርካችሁ!
እሰይ! እግዚአብሔርን ስበክ! ዕድሜህን ያርዝመው:: አሜን !!!!!
ጌታ ዘመንህን ይባርከው ወደላይ የሚያስናፍቅ ስብከት ነው።
ደስታ ፣ፍቅር ፣ ሰላም ከኛ አይለይ
አቤት መባረክ🙏 እንዴት አጣፍጠህ የእግዚአብሔርን ቃል እንደምታቀርበው ያስደንቀኛል አንተን የሰጠን አምላካችን ይባረክ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ🙏🙏🙏
ድነቅ መልእክት
እንዴት ልብን የሚደገፍ ቃል ነው። የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ። ሁል ጊዜ ከጌታ ጋር እንኖራለን ። አሜን!❤❤❤
ፀጋ የበዛልህ ጌታዬ ይጠብቅህ
አሜን አባቴ ሁሉን ያዉቃል የዘላለሜ አባት ተባረክ ዶ/ክ ማሙሻ❤
እውነት ነው አገራችን በሰማይ ነው ከዛም የሚመጣ ንጉስ አለን ሃሌሉያ ጌታሆይ ናፈከኝ
❤❤እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋው ከበዛልክ በላይ ይብዛልክ❤❤
አቤት መገለጥ እግዚአብሔር ይባርኬህ እልልል ጌታ እየሱሰ ጌታ ነዉ።
ተባረክ ወንዱ ሜ እውነት ነው ምድር አርጅታለች መንቃት ይሁንን
You’re wonderful and awesome marvelous absolutely extremely excellent blessed a real servant of Jesus Christ ሁልጊዜ በጌ ቃል እያጠገብከን ነው I do appreciate and love you very much in Jesus Christ
Geta yimesigan sile ante❤❤❤❤ betam nw yemwdeki
ጌታ ኢየሱስ በብዙ ይበሪክ አሜንንንን❤❤❤
አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይባረክ
haliluya tebarek d/r geta yebarekeh
God bless you 🙏 3
ማሙሻን ና ዘነበ የምትባሉ አስተማሪዋች እንደት እንደምወዳችሁ ትምህርታችሁ በጣም ነው በክርስትና የሚፀናኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
Amen
አሜንንንንንንንንን
በአባቴ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ 🙏🏼🙏🏼♥️
תבורכו
አሜን አሜን ተባረክ ማሙሻዬ❤
በቀረልህ ዕድሜ ፀጋ ይብዛልህ።
ተባረክ
❤❤❤
God bless you 🙏🙏🙏🙏
ተከረክህ❤❤❤❤❤❤❤
💯💯💯❤❤❤❤🙏🙏
ዶር ዘመንህን ጌታ ይባርከው ፡፡
Amen 🙏
አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
Amen 🙏🙏
Ameeeeeennnn❤❤❤❤❤
Amen 🙏 my brother you are blessed!
ማሙሻ እንወድሃለን ፡፡
ማሙሻዬዬዬዬ❤
አሜን ጌታ ሆይ ና ማራናታ የእግዚአብሔር ህዝብ ሆይ እንንቃ ሃሌሉያ ወንድሜ ተባረክ
ameeen🙏🙏God bless you🙌🙌
ማሙሻዬ ውድድድድድድድድድድድድድድድድ.....❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የተባረክ ማሙሻዬ አቤት ያለ ጌታችን ሌላ ርዕስ አታወራ እንዴት መታደል ነዉ❤❤
so amazing lesson & also necessity teaching at this time! GOD BLESS YOU!
አንተ ባለህበት በዚያ ለዘላለም እንኖራለን:ህልውናህ ከቦታ እና ከሁኔታ በላይ :ነው::ጌታ ሆይ
Qogen,❤❤Aman Aman Aman ❤❤
Egziabher amlak lezelalem ybarek tgawo betifu ybzalh ♥️♥️♥️
Dr.mamusha geta yebarkh tsegawen yabezaleh
Amen for ever and ever we will be with Him and will see His glorious and Majestic face!!!
Tebark❤❤❤❤
You are always blessed 💖💖💖🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏
🚪🚪🚪🚪🚪🚪🚪🚪🚪🚪🚪🚪🚪🚪🚪
❤❤❤❤❤❤
በቃ የአገራችን ጉዳይ አይጸለይበትም አይደል? ለኮቪድ በሀገረ አቀፍ ጸልየን ዛሬ ለሚሞት ነብስ ግድ የለንም¡¡¡ እ/ር ቤ/ንን ከደነዘዘችበት ያንቃት really shame on us!!!
We are praying for our country and the people who are suffering from Covid 😢and dying because of it 😢 I know it’s heartbreaking 💔 but only God can fix it
When we become one without fighting ,without dividing and becoming one underneath the king so he can hear our prayers
Why you understand the twist thinking. Please see the preaching from the context he is reading according to the holy bible.
I don’t understand why some ppl always see half empty the glass rather than than half full