የጉሎ(ካስተር) ዘይት አሥገራሚ የጤና ጥቅሞች Health benefits of Castor oil

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 75

  • @أللهوكيلنا
    @أللهوكيلنا Год назад +19

    ያልከው ሁሉ እውነት እኔም ምሥክር ነኝ በተለይ አረቦች ምጥ ከጀመራቸው ይሄን ዘይት ወዲያውኑ ይጠጡታል እኔ ግን ምጥ ሳይጀምረኝ ወስጀው ያለ ሰአቱ ወሀ ፈሰሰኝ ሀኪም ጋ ሥሄድ 3 ቀን ይቀርሻል ግን የተጠቀምሽው አለ ሢለኝ አወ የአጉሎ ዘይት ስለው ፅንሡን ታዳክሚዋለሽ ምጥ ሳይጀምርሽ መውሰድ አልነበረብሽም አለኝ ግን ባለማወቄ ነው ብቻ ለብዙ ነገር ጠቃሚ ነው ለፀጉርም ::

    • @JamilaJamila-wh1bd
      @JamilaJamila-wh1bd Год назад +4

      እናመሰግናለን ስላካፈልሽን

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 Год назад +2

      ተባረክ የምያዉቁትን ለማያዉቅ ማካፈል ልምድ ይኑረን እባካችዉ

  • @UmuBilale-o9u
    @UmuBilale-o9u 2 месяца назад

    ተባረክ በደብነው የምታስረዳው

  • @hikmayoutube6653
    @hikmayoutube6653 8 месяцев назад

    አላህ ይጠብቅህ ወንድም እናመሠግናለን ❤❤❤🎉🎉

  • @zelalemsebhat5132
    @zelalemsebhat5132 6 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናለን እኔ ተጥቅሜበታለሁ ታላቅ ለውጥ አለው።

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 Год назад

    Walyekume selam worahimatullhi wobarkathu
    Shukeran Doctor

  • @HdhddhJrjfj-ll6ye
    @HdhddhJrjfj-ll6ye Год назад

    ጀዛክ አሏህ ኸይር ዶክተርዬ ትክክል እኔም እጠቀመዋለሁ ግን እሄሁሉ ጥቅም መኖሩን አላቅም ነበር

  • @msultan4802
    @msultan4802 Год назад +3

    እናመሰግናለን ኢትዮጲያ ለምንኖረው የተዘጋጀውን ከምንገዛ በቤት ውስጥ ብናዘጋጀው አሪፍ ይመስለኛልና

    • @rahimamihmmaf1562
      @rahimamihmmaf1562 9 месяцев назад

      እኔ አላወቅኩትም ኢትዬ ውሥጥ አለ እንዴ

    • @msultan4802
      @msultan4802 9 месяцев назад +1

      @@rahimamihmmaf1562በወሎ በገጠር አካባቢ በብዛት አለ ለምጣድ ማሰሻ ብቻነው የምንጠቀመው ሌላጥቅም ያለውም አይመስለን

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 6 месяцев назад

    Thank you dr.

  • @አላህዬመጨረሻዬንአሳምርል
    @አላህዬመጨረሻዬንአሳምርል 8 месяцев назад +1

    ለማዳት እና ለፀጉሪ ተመችቶኛል ሹኩረን

    • @سبحاناللهالعظيم-ن2ذ
      @سبحاناللهالعظيم-ن2ذ 8 месяцев назад

      ለፀጉርሽ እደትተጠቀምሽው

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 8 месяцев назад +1

      እሙ እኔም ማዳት ከጀመረኝ አንድ 6 አመት ሆነኝ የአንችስ ቆየ ከጀመረሽ እና ጠፋልሽ ወይ ንገርኝ እባክሽ

    • @selam-ng4ib
      @selam-ng4ib 5 месяцев назад

      አረ የኔም ጥያቄ ንዉ​@@mariammariam1007

  • @feruzmussa9310
    @feruzmussa9310 10 месяцев назад

    Hi dr
    Ymhxen eti ytfal

  • @HayatHayat-dl7ct
    @HayatHayat-dl7ct Год назад

    እናመሰግናለን ወንዲማችን

  • @lubabaarebu5676
    @lubabaarebu5676 Год назад

    As wr wb. Doctor aderashakin bitinegerang ate gar metechi bitakeb des yilangal

  • @halimamuhamed2068
    @halimamuhamed2068 Год назад

    ጀዛ ከላህ ኸይረን ወንድማችን

  • @seadamohammedyoutube3116
    @seadamohammedyoutube3116 Год назад

    Jzake alhihyer

  • @tenayeseifushikur9663
    @tenayeseifushikur9663 Год назад

    እናመሰግናለን ❤❤ እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @halewiyetube285
    @halewiyetube285 Год назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ሹክረን

  • @Mesiyoutube-v3z
    @Mesiyoutube-v3z Год назад

    ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን የምትሰራቸው በጣም አሪፍ ነግር ነው ብዙ ጥቅም አግኝቼበታለሁ እናም እዳታልፈኝ በእንቅልፍ ሰአት ተኝቼ በነቃሁ ሰአት ብዙ ልጋግ የሚፈሰው ለምንድነው በናትህ እዳታልፈኝ ፈፍትሄ ካለው

  • @mubarekkedir1591
    @mubarekkedir1591 Год назад

    اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ዘይቱን የትነው ማገኘው አመሰግናለው

  • @qatardoha9424
    @qatardoha9424 Год назад

    ጀዛክ አላህ ኸይረን

  • @fekermedia870
    @fekermedia870 Год назад

    ዶክተርዬ ሰላምህ ይብዛ እንኳን ደህና መጣህ በጣም ወሳኝ ቪዲዮ ነው ክበርልን እስኪ ለልብ ቁርጠት ምንድ ነው መፍትሄው ተባበረኝ እስኪ በምን ምክንያት ነው የሚነሳውስ???

  • @ZainabZainab-cf2nb
    @ZainabZainab-cf2nb Год назад

    ማሻላሕ

  • @senaitbikila7505
    @senaitbikila7505 Год назад

    Menewe tefahe Dr beselame newe 👍👍👍❤️❤️❤️🤲🤲🤲

  • @أللهوكيلنا
    @أللهوكيلنا Год назад

    በጣም ነው ምናመሠግነህ

  • @birukgebrekirstos6246
    @birukgebrekirstos6246 11 месяцев назад +1

    ለምሳሌ ቀጥታ የሚጨምቁትን ብንጠቀም አደጋ አለው ?

  • @MazaTaferaw
    @MazaTaferaw 11 месяцев назад +1

    የቆየ ጠባሳ ያጠፋል?

  • @JdjdUed
    @JdjdUed 9 месяцев назад

    As wr wb meee rabiin siiqabee Wan namaa furdusuu nafidii

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 Год назад

    Thanks. Doc

  • @genettesfaye105
    @genettesfaye105 Год назад

    Farmacy yemishetew castor oil yehonale dr amsegnalehu

  • @hayat827
    @hayat827 Год назад

    ማሻአላህ

  • @زهربنتعمر
    @زهربنتعمر Год назад

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ

  • @titiyababe9490
    @titiyababe9490 Год назад

    Thank you Doctor 💊🙏

  • @Abbbe-t1f
    @Abbbe-t1f Год назад +1

    as wr wb
    እኔ ለፀጉሬ ባዶ ከፊት እየሆነ ሲያስቸግረኝ ተቀብቼው ያቃጥለኝ ጀመር ቆዳዬን ከዛ ፈርቼ ተውኩት በምን ምክንያት ነው የሚያቃጥለው ቆዳ ሲነካ መልሱን ብትመልስለኝ ጀዛ ከላከይር ወንድም

  • @hanankadir7091
    @hanankadir7091 Год назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ

  • @JamilaJamila-wh1bd
    @JamilaJamila-wh1bd Год назад

    Wa wr wb

  • @zakahmed4870
    @zakahmed4870 Год назад

    Mashallah

  • @abdlme
    @abdlme 5 месяцев назад

    castor oilለሳይነስ አይሆንም??

  • @Mesiyoutube-v3z
    @Mesiyoutube-v3z Год назад +1

    አዎ እኔ በውጭ ሀገር ነው የምኖረው እና ዶክተሮች ሆድሽን ተቀደሽ ነው የምትወልጅው ብለውኝ ግን የኢትዮጵያ ነርስ አሉ ቤት ውስጥ የሚያዋልዶ ካስተር ኦይል ጠጭ ብላኝ ነው ምጤ መጥቶ የወለድኮት

  • @שבעראוטר
    @שבעראוטר 7 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @اتللةلال
    @اتللةلال Год назад

    አስላም አለይኩም ዲክተር በውሥጥ ላነገርህ ነበር የቴሌግርም ጉሩብህን

  • @tmaryambrhane
    @tmaryambrhane 9 месяцев назад

    የወንድ የቴስቶስትሬን መጠን የሚጨምሩ የምግብ ወይም ሠፕሊመንት ካሉ አብራራልን

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu9288 9 месяцев назад

    ለፀጉር እንዴት እንጠቀም ሚያዉቅ ያስረዳኝ ፀጉሬ እያየሁት አለቀ😢

  • @الحمدلله-ز6ك7ص
    @الحمدلله-ز6ك7ص Год назад

    ወዓለይኩም ሰላም ወረህመቱሏህ ወበረካቱ አህለን

  • @عبدالرحمن-ه5ذ2ج
    @عبدالرحمن-ه5ذ2ج Год назад +1

    ዶክተረ በአላህ ቁጥርህን በየት ላግኝ

  • @halimamuhamed2068
    @halimamuhamed2068 Год назад

    ማነኛውንም አይነት በማንኛውም ሱቅ ገዝተን መጠቀም እንችላለን እንዴ?

  • @seadat9814
    @seadat9814 Год назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀኪም ቤት ሂጄ ኩላሊት ብለው መደሀኒት ሰተውኝ ጨጓራየን ነክቶኝ ተውኩት እና የሾርባ ቅጠል የሚባለው ለኩላሊት ጥሩ ነው ብለውኝ እየወሰድኩት ደህና ሁኜ ነበር መልሶ ኩላላቴን አሞኛል መፍትሄው ምንድነው? ባለፈው የገብሱን እና የእንስላል ፍሬ ብለህ ነበር ገብሱን ብቻ መጠቀም ይችላል?

  • @Malasashifara
    @Malasashifara 10 месяцев назад

    ጤናሲልን ዶኪቶር የኔ ጥያቄ ጽሚ የለኝሚ አል ዋጣ አሌ ምን ይሻልኛል ማፍቴ ከአሌ ?

  • @hamzyaflower6373
    @hamzyaflower6373 Год назад

    ወኣለይኩም ሰላም ወርህመቱላሂ ወበረካቱሁ 🌹🌹

  • @neimakedirmuhamedneimakedi6283

    ዶክተ የቡግርጠባሳ አልጠፋ አለኝ እናም ሽፍታ ቡግር ባጣም አስቸገረኝ የልጄ ፊት ባጣም ድርቀት አላት እባክህ ዶክተር የሁለታችንም እንዴት ልጠቀም

  • @Fatima-u7t3o
    @Fatima-u7t3o Год назад

    ዋለይኩም ሰላም

  • @zemuterf5728
    @zemuterf5728 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SuSu-dn6vx
    @SuSu-dn6vx Год назад

    Ws wr wb

  • @ZainabZainab-cf2nb
    @ZainabZainab-cf2nb Год назад

    👍👍👍

  • @rahmamd2133
    @rahmamd2133 Год назад

    ዶክተር በአላህ መልስልኝ ሀኪም ቤት ሂጀ neotone serum እናuveblock ታዞልኝ ግን ዋጋቼው ውድ ስለሆነና በቂ ብር ስላልያዝኩ ተመለስኩ ወረቀቱ ተጥፎልኛል ሌላ ፋርማሲ ልገዛ ነበር ግን ማስለቀቁን እንዴት እርግጠኛ ልሁን

  • @habibahomar6748
    @habibahomar6748 Год назад

    አህሌን

  • @emilyAZEB
    @emilyAZEB 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሀያትጉራጌዋ
    @ሀያትጉራጌዋ Год назад

    ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ ቁጥርህ ስጠኝ

  • @osmanayenew
    @osmanayenew Год назад

    Aselamu wealeykum wendme andand tyaq slalegn ye WhatsApp qutrhn ltnegregn tchlaleh??

  • @meaza3339
    @meaza3339 Год назад +1

    እውነት ከህመሜ እፈውስ ይሆን በእውነትእድንይሆን በጣምበማፀን እጥ የማልውስደው መድሀኒት የለም ዳክሪከቻልክ ስልክን አስቀምጥልኝ ኝበጣም ከልብ አመሠግናለው

    • @rabiaseid6695
      @rabiaseid6695 Год назад

      ኢንሻአላህ ትድኒያለሽ ቀላል እኮነው አብሽሪ ብዙልጆች በኦፕሮሽን ሲያሶጡ አይቻለሁ

    • @Zainab-ud3xe
      @Zainab-ud3xe Год назад

      በአላህ ፍቃድ ትድኛለሽ ውደ ሞክሪው😢

  • @hindamohamed6199
    @hindamohamed6199 Год назад

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @idrisahmad6297
    @idrisahmad6297 Год назад +1

    እስኪ ስለ ባረሌ ስራልን እኔ አስረአመቴ ይጠፋእና ከዛ ይመለስብኛል ሀኪም ሄጀ የሆነ ክሬም አካራቲን የሚባል ይሰጡኛል ግን እየጠፋ ይመጣል ሰለቸኚ😢😢

    • @Seda356Seda
      @Seda356Seda 5 месяцев назад

      ቁጥርሸን ላኪልኝ ልላክልሸ

  • @fatmamohed291
    @fatmamohed291 Год назад

    ኢሽአላህዶክተር
    እየተጠቀምኩነውለውኝምእድማግኝተስፋአለኝ

  • @سعيدهسعيده-ش2ي
    @سعيدهسعيده-ش2ي Год назад

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምነው ድክቶር በመጄመሪያ ስለምሰጠን የጤና ትምህረት እናመሰግናል በርታ ወድሜ እኔ እምጠይቅህ ነበረኝ ወላሂ በአላህ አይተህ እዳታልፈኝ ጡት በሺታ በጣም ያመኝል የቃጥለኝል ወስጡን ላውላይ ምንም ያለው ይቆረጥመኝል ዴረቴ አካባቢም ወጋት አለው አሁን ማቃጠሉ ወዴሌላ በባታ ለይ የቃጥለኝል ሀኪም ቤት አትራሳውድ አራት 4//ተነሳሁ ምንም የለሺም ነው የሚሉኝ እትለፈኝ አይተህ ምን ማረግ አለብኝ

  • @meme-ek2ou
    @meme-ek2ou 9 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @rehimakedir2951
    @rehimakedir2951 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤