ትክክለኛዉ የካስተር ኦይል አጠቃቀም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 окт 2024
  • subscribe for more

Комментарии • 87

  • @HaregwaMuse
    @HaregwaMuse 21 день назад

    Casiter oil simun tsafiligni

  • @DaveG-qz7yu
    @DaveG-qz7yu 12 дней назад

    Le dem gifit min litekem sistuka

  • @AsmaKemal-jp4fv
    @AsmaKemal-jp4fv 4 месяца назад +1

    ውዴ የት ነው ላገኘው የምችለው ዘይቱ የት እንደማገኘው ንገሪኝ

    • @naturalbeauty30
      @naturalbeauty30  4 месяца назад

      የትኛዉም cosmetics መሸጫ ቦታ ይገኛል

  • @lemlemmathewos
    @lemlemmathewos 2 месяца назад

    ከገዛው በዋላ ግራ ገብቶኝ ነበር አመሰግናለሁ እህቴ ተበርኪ

  • @EmebetEmu-e5k
    @EmebetEmu-e5k 5 месяцев назад +1

    Sheba buter ina shea butter liyunatu mindinew

    • @naturalbeauty30
      @naturalbeauty30  5 месяцев назад

      Sheba butter yemenlew shea + baobab) and lay sikelakel sihon shea butter demo rasu nesu ye shea kibe nw
      Sel shea butter video selemesera eza lay bedenb aberaralew amesegenalew

  • @TijitijiTijitiji-tl6df
    @TijitijiTijitiji-tl6df 5 дней назад

    የኮኮናስ ቅባት ብቻ ብንቀባስ😊

  • @ቢቺኢትዮጵያ
    @ቢቺኢትዮጵያ 6 месяцев назад

    Is castor oil good for all types of hair?

    • @naturalbeauty30
      @naturalbeauty30  6 месяцев назад

      yes. castor oil is good for all hair type

  • @MejenTube
    @MejenTube 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን በርቺ እህታችን

    • @naturalbeauty30
      @naturalbeauty30  5 месяцев назад

      እሺ እኔም አመሠግናለሁ

  • @EmaEmaye-i8n
    @EmaEmaye-i8n 7 месяцев назад

    ከተቀባን በኀላ ምን ያህል ጊዜ መቆየት እንችላለን ?
    ተቀብቶሰ ማደር ቸግር አለው ወይ ?

    • @naturalbeauty30
      @naturalbeauty30  7 месяцев назад

      ልክ እንደ ማንኛዉም ቅባት የፈለግሽዉ ያክል ጊዜ ማቆየት ትቺያለሽ

  • @NigestMitiku-r6r
    @NigestMitiku-r6r 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን ❤

  • @Sufyanahmed-tj8um
    @Sufyanahmed-tj8um 4 месяца назад

    Daily new metekem yalebn? Tetekmens metateb new yalebn?

    • @naturalbeauty30
      @naturalbeauty30  Месяц назад

      በሳምንት ወይም በአስራ አምስት ቀን መጠቀም ይቻላል ከተቀባን በኃላ መታጠብ የለብንም

  • @ZhakiyaIya
    @ZhakiyaIya 6 месяцев назад

    ከባልዚን ጋር ደባልቀን መጠቀም ጉዳት አለውን?

    • @naturalbeauty30
      @naturalbeauty30  6 месяцев назад

      አይ ከ ባዝልሊን ጋር መቀላቀል የለበትም

  • @HyHsus
    @HyHsus 2 месяца назад

    Sweet

  • @rakrkv7423
    @rakrkv7423 5 месяцев назад +1

    ለቤትሽ አድስነኝ ደስየምትይ የፀይም ቆንጆ ነሽ

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 6 месяцев назад

    WAWE GOBEZE ASETEMARI ENAMESEGINALEN 🙏🙏🙏

  • @MeretMule
    @MeretMule 10 месяцев назад

    ከመታጠቤ በፊት ብቻውን አንዴ ተቀብቼው ወድያው ታጠብኩት በጣም አሳከከኝ ምንድነው ስተቱ

    • @naturalbeauty30
      @naturalbeauty30  9 месяцев назад

      ካስተር ኦይልን ለብቻዉ መቀባት የለብሽም በአካባቢሽ ካለ ከማንኛዉም ቅባት ጋር ነዉ ቀላቅለሽ ተቀቢ . በተጨማሪም ካስተር ኦይልን መቀባት ያለብሽ በንፁህ ፀጉር ነዉ.
      ለጥያቄሽ አመሰግናለሁ

  • @AnchialemHailu
    @AnchialemHailu 8 месяцев назад

    Tekebten tolo kaltatebenew gudat yelewm?

  • @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ
    @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ 7 месяцев назад

    እማ እውቀትሽን ስላካፈልሽን እናመሠግናለን ግን በሳምት ስንቴ እንጠቀም ከተቀባንስ በኋላ መሸፈን አለብን በፌስታል🥰🥰

    • @naturalbeauty30
      @naturalbeauty30  7 месяцев назад

      እኔም አመሠግናለሁ በሳምንት አንዴ ብትጠቀሚዉ አሪፍ ነዉ ከተቀባሽ በኃላ ምንም ነገር መሸፈን የለብሽም

  • @MIHRETTARIKU-r2e
    @MIHRETTARIKU-r2e 3 месяца назад

    ለህፃናት ለፊለፊቱ መቀባት ይቻላል

  • @tsionhaylemicael2828
    @tsionhaylemicael2828 4 месяца назад

    ለፊት ይህናል?

    • @naturalbeauty30
      @naturalbeauty30  4 месяца назад

      አይ ለፊት አይሆንም

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb 3 месяца назад

      ​@@naturalbeauty30ሞክረሽ ነበር

  • @tsegahaile226
    @tsegahaile226 7 месяцев назад

    የፊት እና የፀጉር ካስተር ኦይል ይለያያል የተለየ ከሆነም ብትነግሪን እህቲ

    • @naturalbeauty30
      @naturalbeauty30  7 месяцев назад

      ለፊት ተብሎ የሚመረት ካስተር ኦይል የለም ለፊትሽ የወይራ ዘይት, የአልመንድ ዘይት , ወይም extra virgin ኮኮናት ብትጠቀሚ ጥሩ ነዉ

    • @SelamawitBirhanu-km4pm
      @SelamawitBirhanu-km4pm 3 месяца назад

      እባክሽ እህቴ አልመንድ ምንድነው እባክሽ

  • @KalekidanZemede
    @KalekidanZemede 9 месяцев назад

    ሰላም የኔናት እኔ የገዛሁት ካስተር ኦይል እቃዉ የኘላስቲክ ነዉ ሌላዉ ምጠይቅሽ ሌላ ጊዜም ከሌላ ቅባቶች ጋ ቀላቅየ ሁሌ ብቀባዉስ ችግራለዉ

    • @naturalbeauty30
      @naturalbeauty30  9 месяцев назад

      ዋናዉ pure ኮስተር ኦይል መሆኑ ነዉ እቃዉ ለዉጥየለዉም
      በማንኛዉም ጊዜ ከሌሎች ቅባቶች ጋር ቀላቅለሽ ብትቀቢዉ ምንም ችግር የለዉ ለጥያቄሽ አመሰግናለሁ

    • @KalekidanZemede
      @KalekidanZemede 9 месяцев назад +2

      @@naturalbeauty30 እሽ አመሰግናለሁ እኔም

    • @KalekidanZemede
      @KalekidanZemede 9 месяцев назад +1

      ይቅርታ ግን እሱ እዴት ነዉ የሚታወቀዉ belak kaster oil ይላል እና

    • @naturalbeauty30
      @naturalbeauty30  9 месяцев назад

      pure Jamaica black Castor oil ይላል እና expire date የለዉ በዛ መልኩ ኦሪጅናል መሆኑን ማወቅ ይቻላል

    • @EfrtanunsheEfranunshe-eu7qc
      @EfrtanunsheEfranunshe-eu7qc 7 месяцев назад

      ዴት ካለውስ

  • @HilinaGazahin
    @HilinaGazahin 9 месяцев назад

    ብላክ ካስተት የጅማይካው ለቦርጭ ይሆናል እንዴ

    • @naturalbeauty30
      @naturalbeauty30  9 месяцев назад

      ብላክ ካስተር ብዙ ጥቅሞች አሉት ነገር ግን ለቦርጭ አይሆንም

    • @nejatbedru4660
      @nejatbedru4660 5 месяцев назад

      ግንኮ በየሚዲያው እንብርታቹ ላይ አድርጋቹ ማሳጅ አርጉ ሚሉት ውሸት ነው እባክሽ መልሽልኝ???​@@naturalbeauty30

  • @Meserethabeshawet
    @Meserethabeshawet Месяц назад

    የት ይገኛል

    • @naturalbeauty30
      @naturalbeauty30  Месяц назад

      የትኛው የፀጉር ቅባት መሸጫ ቤት

  • @HilinaGazahin
    @HilinaGazahin 9 месяцев назад +1

    እንዴት ነሽ እህቴ

    • @naturalbeauty30
      @naturalbeauty30  9 месяцев назад

      እግዚያብሄር ይመስገን እንዴት ነሽ የኔ እናት

  • @SamriBaba-fz3oj
    @SamriBaba-fz3oj 9 месяцев назад

    እኔ ፀጉሬ ሎ ፕሮሲቲ ነው በጣም ስስና ዛላው ቀጭን የሚባል አይነት ነው በምን መልኩ ብቀባው ነው ፀጉሬን ሳይጎዳው ውጤታማ የሚያደርኝ? ገዝቼው ነበር መቀባት ፈራሁ

    • @naturalbeauty30
      @naturalbeauty30  9 месяцев назад +1

      ያማለት የፀጉረሽ ጥንካሬና ብዛቱን ለመጨመር ፕሮቲን ትሪትመንት አብዝተሽ ተጠቀሚ .ኮስተር ኦይልን ደግሞ ልክ ቪዲዮዬ ላይ እንዳልኩት አቅራቢያሽ ካለ ቅባት ጋር ቀላቅለሽ ብትጠቀሚዉ አሪፍ ነዉ በተለይ ኮኮናት ኦይል ማግኘት ከቻሽ ከሱጋር ቀላቅለሽ ተጠቀሚዉ ለጥያቄዉ አመሠግናለሁ

    • @naturalbeauty30
      @naturalbeauty30  9 месяцев назад +1

      በዚህ መልኩ የፕሮቲን ትሪትመንት አዘጋጅተሽ ተጠቀሚ የፀጉርሽን ጥንካሬ ይገነባዋል
      ruclips.net/video/iVYndRZICgw/видео.html
      ruclips.net/video/-0NRtArxApA/видео.html

    • @SamriBaba-fz3oj
      @SamriBaba-fz3oj 9 месяцев назад +1

      @@naturalbeauty30 አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏

    • @naturalbeauty30
      @naturalbeauty30  9 месяцев назад

      እኔም አመሠግናለሁ እህቴ

  • @nebiulegesse3366
    @nebiulegesse3366 7 месяцев назад

    የት ማግኝት እችላለሁ እህቴ

    • @naturalbeauty30
      @naturalbeauty30  7 месяцев назад

      በሁሉም ቦታ ማግኘት ትቺያለሽ

  • @Mahita872
    @Mahita872 7 месяцев назад

    እኔም ተጠቅሜው በጣም ተስማምቶኛል ❤

  • @kidistsisay573
    @kidistsisay573 9 месяцев назад

    ለቦርጭ ማጥፊይ ይሆናል የተባለውስ caster oil የቱ ነው

    • @naturalbeauty30
      @naturalbeauty30  9 месяцев назад

      የትኛዉም ካስተር ኦይል ለቦርጭ ማጥፊያ አይሆንም ነገር ግን የተለያዩ የጤና ጥቅሞች አሉት ለጥያቄዉ አመሠግናለሁ

  • @seble6210
    @seble6210 9 месяцев назад

    ሰላም እህቴ ከዳክስ ቅባት ጋር እንዲህ ፀጉር ላይ ብቃባውስ ፀጉሬ የመድረቅ ባህሪ አለው እንዳታልፊኝ መልሺልኝ😊😊

    • @naturalbeauty30
      @naturalbeauty30  9 месяцев назад +1

      ከዳክስ ቅባት ጋር ቀላቅለሽ ሞቅ አድርገሽ መቀባት ትቺያለሽ ካስተር ኦይልም ሆነ ዳክስ ከፍተኛ የሆነ እርጥበት ስላላቸዉ የፀጉርን ድርቀት ያስወግዳለሁ ጫፍ ጫፉንም በደንብ ቀቢዉ ለጥያቄዉ አመሠግናለሁ

    • @seble6210
      @seble6210 9 месяцев назад +1

      @@naturalbeauty30 እሺ እህቴ ጥያቄን ስለመለሽልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ😍😍😍

    • @naturalbeauty30
      @naturalbeauty30  9 месяцев назад +1

      አሜን የኔ እናት ክበሪልኝ

  • @MilatAlemu-qn2bw
    @MilatAlemu-qn2bw 4 месяца назад

    የት ነው የሚገኝው እማ

    • @سعادهادم-م5د
      @سعادهادم-م5د Месяц назад

      አማዞን

    • @naturalbeauty30
      @naturalbeauty30  Месяц назад +1

      የትኛዉ ቅባት መሸጫ ሱቆች ዉስጥ ይገኛል

    • @سعادهادم-م5د
      @سعادهادم-م5د Месяц назад

      @@naturalbeauty30 እህት እባክሽ ገዝቸው ነበር organic ነው ይላል ፁሁፉ እና እኔ ደግሞ አንገቴ አካባቢ ስለተሸበሸበ ለእሱ እና ለፊቴ ማለትም ለቅንድብም ምናም ነበር የገዛሁት ችግር አለው ሰውነቴን ብቀባው ከአማዞን ገዝቹው ተውምጧል ፈርቸ ሊያበላሸው ይችላል ሰውነቴ ብየ ፅጉሬ ብዛት ስላለው ያን ያክል ለሱ አላሰብኩም ነበር

  • @BetiTesfaye-x6s
    @BetiTesfaye-x6s 9 месяцев назад

    ዘይኒት ቅባት ቀላቅዬ ልቀባው ባልታጠብም ችግር የለውም

    • @naturalbeauty30
      @naturalbeauty30  9 месяцев назад

      አዎ ያለሽን የትኛዉም አይነት ቅባት ቀላቅለሽ መቀባት ትቺያለሽ. የቀላቀልሽዉን ቅባት ሞቅ አድርገሽ ብትቀቢዉ በጣም አሪፍ ነዉ

  • @RWow-n2s
    @RWow-n2s 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mehubnegash8569
    @mehubnegash8569 4 месяца назад

    Yashebtal yemibalews

  • @AbbiAbbi-fh1ws
    @AbbiAbbi-fh1ws 9 месяцев назад

    Enamsgnaln❤❤❤

  • @EfrtanunsheEfranunshe-eu7qc
    @EfrtanunsheEfranunshe-eu7qc 7 месяцев назад

    ዴት ካለውስ

    • @naturalbeauty30
      @naturalbeauty30  7 месяцев назад

      ዴቱ 12m ወይም ለ አንድ አመት ብቻ ነዉ ሚቆየዉ

  • @yoannesalta3930
    @yoannesalta3930 10 месяцев назад

    እናመሰግናለን 🌹🌹🌹

    • @naturalbeauty30
      @naturalbeauty30  10 месяцев назад +1

      እኔም አሠግናለሁ

    • @GetanehDestaw
      @GetanehDestaw 8 месяцев назад

      ተቀብተን ለምን ያክል ነው የሚቆየው

    • @naturalbeauty30
      @naturalbeauty30  8 месяцев назад

      እስከ ፈለከዉ ጊዜ ማቆየት ትችላለህ