||የኔ የፀጉር አስተጣጠብና እንክብካቤ በዝርዝር ||DenkeneshEthiopia |ድንቅነሽ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 янв 2025

Комментарии • 381

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 6 лет назад

    በጣም ሃሪፍ የጸጉር እንክብካቤ ነው ያየሁት። ወድጀዋለሁና ሰሞኑን እሞክረዋለሁ። በርችልኝ

  • @اناابنزين
    @اناابنزين 4 года назад +1

    ወይኔ ሽርቦ አልስመመም ብሎኛል በአናት አንድ ነገር በይን

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  4 года назад

      ወፋፍራም ቁጥርጥር መስራት ወይንም ወይንም ማስያዝ ትቺያለሽ እኔም ሹሩባ ብዙ አይመቸኝም

  • @Azilove744
    @Azilove744 6 лет назад

    Thank you . What kind of shampoo and conditioner and living conditioner you use ? Please tell us .

  • @gracianagoncalves
    @gracianagoncalves 10 месяцев назад

    Hi, sweetheart thank you for answering my questions in the other video. Can you write in English the products you use in this video, please thank you❤🙏🏽😊

  • @MM-hi7rx
    @MM-hi7rx 6 лет назад

    What type of leave in conditioner do you use? Shampoo? And hair oil you pu at the end?

  • @ጉራጌአንበሳ
    @ጉራጌአንበሳ 7 лет назад +1

    ይኸው ዛሬ ተቀላቀልኩኝ ሁሌም አድናቂሽ ነኝ ስራሽ ያምራል እንደ ስምሽም ድንቅ ነሽ በርቺ

    • @merimeri0093
      @merimeri0093 6 лет назад

      እናመሰግናለን ምክኒያቱም በራስሽ ስለምታሳዪ

  • @mahalethassan8834
    @mahalethassan8834 6 лет назад

    aloe Vera oil or jelly metkem aychalem ??

  • @mahiderasrat6193
    @mahiderasrat6193 6 лет назад +1

    Please tell me daily moisturizing oil and treatment for high porosity hair. After washing ma hair .
    Can i use argon oil n treatment for high porosity hair?

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  6 лет назад

      Mahider Asrat highporosity haire are easy to moisturized so u can use any kind of oil that works for u argan & macadamiya jojoba oils are normally best for highporosity haire .

  • @tijinegn8474
    @tijinegn8474 7 лет назад +1

    Thanks mar gin yazegajeshiw kibat lititatebi setyi bicha meselegn ketatebsh bohalam tekebyaleshde ayshetm?

  • @solomondesta1544
    @solomondesta1544 6 лет назад

    could pls tell me where to find indigo in addis ababa.Thank you (Seble)

  • @fatmhw1175
    @fatmhw1175 6 лет назад

    💕💕💕💕💕💕💕💋👌Yenekojoo Yene marrrrrrr Yene fiqiriiiii weddddddddddd

  • @አተ.ታውቃለህ.አምላኬአተ

    እናመሰግናለን. እህታችን

  • @junelampkin1536
    @junelampkin1536 6 лет назад

    can you list everything in english
    what is in the two bottles

  • @hawahawa8170
    @hawahawa8170 7 лет назад +1

    ድንቅዬ በጣም አመሰግናለሁ ያዘጋጀሽው ቅባት ከታጠብሽም በኃላ?ልንታጠብ ስንል ብቻ የምንጠቀመው መስሎኝ ነበር

  • @alemasefa1995
    @alemasefa1995 6 лет назад

    እንምልሽ እህት ፀጉር ጤናማ የምሆነው በስትቀን ብተጠብ ነው??

  • @አስተግፊሩሏህወአቱቡኢለይ

    የኔ ማር እናመሰግናለን የምታሳይው በራስሸ መሆኑ ሀሩፍ ነው በርች

  • @hananebrahimhussan9327
    @hananebrahimhussan9327 6 лет назад

    እናመሰግናለት ፈቲ ትክክል ነሽ ዘይቶቹን ጠቀማቸዋለሁ እናም ለውጥ አለው ያልገባኝ ነገር ቢኖር ያዘጋጀሽውን ዘይቶች በኖርማን ሰአት በየቀኑ ነው ምትቀቢው። ወይስ መታጠብ በምፈልጊ ሰአት እባክሽ

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀናልቤበ

    ዋው የኔ ማር እውነት መሰረት እምትባል ጓደኛዬ ልክ.አንችን ቁጭ ነት ዛሬ.አንችን ሳይ.ደስ አለኝ ከምር ሰላምሽ ይብዛ.በርቺ

  • @meroonmeme8303
    @meroonmeme8303 7 лет назад

    እናመሰግናለን እህት አንድ ነገር ላስቸግርሽ የፊት ለፊት ፀጉር ተመላልጧል እና ሌላዉጋ አንዳይነት እንደሆን ምን ልጠቀም ላስቸግርሽ

    • @touqeerali3054
      @touqeerali3054 7 лет назад

      ፍክሥ ተቀቢው ኮኮናት ዘይት ጋ አቀላቅለሽ

  • @aal6799
    @aal6799 7 лет назад +1

    አመሰግናለሁ ቀጥይበት ጥሩ ነው!!!

  • @ህልምአለኝ
    @ህልምአለኝ 7 лет назад +1

    እናመሰግናለን እህት

  • @የጌታነኝ-ገ6ሠ
    @የጌታነኝ-ገ6ሠ 7 лет назад +1

    አመሰግናለሁ ተባረኪ

  • @abebaeyob3056
    @abebaeyob3056 7 лет назад

    Like your video learn alots also your explanation.you take time

  • @mahletzeleke3186
    @mahletzeleke3186 7 лет назад +1

    Tnx i like your confidence

  • @tigtg6501
    @tigtg6501 6 лет назад

    ቆንጆ እናመሰግናለን በርች ግን አንድ ጥያቄ ዳርክስኪንሽ ይመቸኛል ለምን ሜካፕ አታሳይንም

  • @girmayateka5642
    @girmayateka5642 7 лет назад +1

    Selam lanchi yehun! Betam harif neger new yasayeschen.
    Yene tsegur gen betam ses new; lezih meftehe kalesch advice betadergign des yelegnal.

  • @kooketdadhii1145
    @kooketdadhii1145 5 лет назад

    Ena eyetenkakel asechegernge ebakachu melaw mendenew?

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  5 лет назад

      ይህንን ቪዲዮ ሙሉውን እይታ ይረዳሻል ruclips.net/video/tMLE1eu1vW0/видео.html

  • @እናትሀገር-ዸ6ኰ
    @እናትሀገር-ዸ6ኰ 7 лет назад +2

    ድንቅነሽ! እውነትም ድንቅነሽ የእውነት ስምሽ ቢሆን አንቹን የሚገልፅ ይመስለኛል አይንሽ ፀጉርሽ በተለይ አንገትሽ wow! በመጀመሪያ ስለምታሳይን ጥቅም ያለው ቪዴዮችሽ ሁሉምንም ተመልክተናቸው እጅግ በጣም አድንቀንሻል ተባረኪ እህታችን እኛም ያለሽበት አገር ስለምንኖር ከጀርመን ከአገራችን ድንቅነሽ ተገኘች እያልን ተደስተናል በርችልን አንቺን እንዳይደክምብን እንፀልያለን ያው ቤቢ በሆድሽ ስላለች በማሰብ ነው እናመሰግናለን የኛ ማር weiter! Vielen dank.

  • @aishamaish1736
    @aishamaish1736 6 лет назад

    ፀገር ያምራል ቆጆ እኔ ፀገር እያደገ ነው በትንሹ ግን መካል ላይ ያለው ፀጉሬ በጣም ይሰበሰባል በዛል መሀሉ አያድግን እና ምን ማርግ እዳለኝ ብትነግሪኝ

  • @fathimafathima7015
    @fathimafathima7015 6 лет назад

    Konjo nesh srashim arif new

  • @eliecell9954
    @eliecell9954 7 лет назад +1

    እናመሰግናለን ቆንጆ

  • @eeesrerd5596
    @eeesrerd5596 7 лет назад +1

    እንኳን መጣሽልኝ የኔ ፀጉር ምንም ቅባት አይመጥም ስቀባ ይወርዳል

  • @tsegasamsomop0095
    @tsegasamsomop0095 7 лет назад +1

    ሰላም ጤናይስጥልኝ። ዲፕ ካንድሽነር ማለት ትሪትመት የምንለው ነው አግርቤት ?

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  7 лет назад

      ዲፕ ኮንዲሽነር ተብሎ የሚሸጡ ራሳቸውን ይቻሉ ምርቶች ገበያ ላይ በብዛት አሉ ንገርግን ስራቸው ባብዛኛው ተመሳሳይ ነው ላይ ላያቸው የተፃፈውን አንብቦ መግዛት ነው ዋናው ለምሳሌ for Dry damaged haire ለደረቅና ይተጎዳ ፀጉር ,to prevent breakageይፀጉር መሰባበርን ለመከላከል , to prevent haire los & fall የፀጉር መሳሳትና መርገፍን ለመከላለል እንደየ ችግራችን አይነት የምንፈልገውን መርጠን መግዛት ናው ዋናው ።

  • @ameenathaha1839
    @ameenathaha1839 7 лет назад +1

    fatii ineess segureh rajiim new bal feligilign iskih bezemed simetah arif new

  • @ወሰንኤርሚያስኤርሚያስ

    የአምላ ፎቶውን አሳይን እና ድብ ኮድሺነር ምን አይነት እደሁ ብታሳይን አሪፍ ነው በተረፍ አሬፍ ነው በርች እናመሰግናለን

  • @ማርያምይዞወደፍቅርጉዞ

    Ye ewnet ene gin salameseginshe alhafim Be ache amakignenate new lasguregize ysataweti

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  5 лет назад

      😍እኔም አመሰግናለሁ ማሬ 🙏🙏

  • @rahma5861
    @rahma5861 7 лет назад +1

    እናመሰግናለን በርቺ እህት

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ

    በጣም ቆጆነው ማር

  • @retareta7007
    @retareta7007 7 лет назад +1

    ዋው በጣም ታምፘያለሸ እናመሰግናለን

  • @ቃልኢትዮጵያዊት-ጐ2የ
    @ቃልኢትዮጵያዊት-ጐ2የ 7 лет назад +1

    ሰላም እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን ውድ እህቴ ትምህርትሽ በጣም ደስ ይላል እመ አምላክ ከዚህ በላይ እህቶችሽን እንድትረጅ ትርዳሽ እህቴ አሜን
    ምንም ያልግባኝ ነገር እህቴ 1ኛ ዘይቱን ስታዘጋጅ አላየሁም 2ኛ ደሞ ተቀብተሽ ያደርሽው ምን እንደሆነ አልገባኝም ሌላው ደግሞ 3 ግዜ ነው የታጠብሽው እህቴ መጨረሻ ላይ ልጅሽን ልታመጭ ስትሔጅ የተቀባሽው ነገር ምንድነው ?? ከቻልሽ ብታሳይን ብየ እለምንሻለሁ እመ አምላክ ታክብርልኝ

  • @እናትሀገር-ዸ6ኰ
    @እናትሀገር-ዸ6ኰ 7 лет назад +24

    በእውነት የምታሳይው ሁሉም ድንቅ ነው ለመታየት ሳይሆን የምትሰሪው ሁሉ ከልብሽ ስለሆነ ኮራንብሽ።

  • @rahmaomer3567
    @rahmaomer3567 6 лет назад

    ዋው ያምራል

  • @makiyanuradin5206
    @makiyanuradin5206 7 лет назад +1

    🙋💞💕💞💕Amesegenalehu fatiha

  • @asiyadawed9669
    @asiyadawed9669 6 лет назад

    Wey beza tataw mendenaw yehahulu ena beshanpo tateba eser naw gen alhamdulila stgura arife naw

  • @liveethiyo1643
    @liveethiyo1643 5 лет назад

    በጣም ጎበዝና ብርቱ ልጅ ነእሽ እባክሽ ለከርዳዳ ፀጉርና ለሚበጣጠስ እና ለሚተሳሰር ፀጉር መላ ካለሽ እባክሽ

  • @sgsh3942
    @sgsh3942 6 лет назад

    ወይ ነዶ አለ መብሬ
    ይሄን ሁሉ ከየት ላገኘው ነው
    የኔ ፀጉር አደራ የተባለ ይመስል አይነቃነቅም

  • @aisaithopiya5806
    @aisaithopiya5806 7 лет назад

    Enamesginalen mar benatish tsegure ke betachi yalew ina kelay yalew ekul adelem mefte kalesh

  • @خخخخخخ-خ3ظ
    @خخخخخخ-خ3ظ 6 лет назад

    እናመሰግናለን የእውነት ቅን ሰውነሽ

  • @saraheshetu6991
    @saraheshetu6991 7 лет назад +1

    Arif tmhert nw .thanks. konjit !

  • @asmarech591
    @asmarech591 7 лет назад

    እናመስግናለን የኔ ፀጉር ቀለም ስላለው ይመስለኛል በጣም ሳሳ ምን ብጠቀም ይሻላል እህቴ

  • @foziyaibrahim8222
    @foziyaibrahim8222 6 лет назад

    Woooo zaresi dabirachihugni ematiqabuti minamin yalachihum echiiiiiii

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ

    ድቅየ ታጥበን ስጨርስ ነው እደ የምንቀባው እኔ ታጥቤ ከደረቀበሓላነው የምቀባው የፀጉረረክሬም እና ወዳው እርጥበቱዳለነው የምንቀባው የተሻለነው???? ፀጉሬብዙ አጭርነው ይረግፋልደሞ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  5 лет назад

      እርጥቡን መቀባት ነው ጥሩ ፀጉርሽ ቅባቱን ማድረግ ስለሚችል እንዲለሰልስ ያደርገዋል 😉

  • @danotube4387
    @danotube4387 7 лет назад +1

    ❤ አሪፍ ትምህረት ነው እናመስግናለን እኔ ፀጉሬ ታጥቤ ስወጣ አብጥሪው እራሱ አይፈታም ከርል እየሆነ አስቸገርኝ በፌት እንደዚ አልነበረም እምታውቂው ነገር ካለ ካውያ ማድረግ ሰለቸኝ

  • @maqidalawtsalmon8373
    @maqidalawtsalmon8373 6 лет назад

    Wow
    Thanks Sis

  • @mekditube5653
    @mekditube5653 7 лет назад +1

    አሪፊ ነው ግን ማር ያሽብታል እህቴ

  • @iloveyoumomey7293
    @iloveyoumomey7293 5 лет назад

    ደስ ትይኛለሽ
    ጊዜ አግኝቸ ሁሌ ብከታተልሽ ደስ ይለኛል ግዜ ግን የለኝም
    እስኪ ለጠቆረ ብብት ከፓርማሲ የሚገዛ ክሬም ታውቂደሁ ንገሪኝ በቤት የሚሠሩትከኮን አልጠቀሙኝም

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  5 лет назад

      😍🙏Pumper stop የሚል ክሬም ሃገር ቤት ሳሊ ቢውቲ ሰፕላይ ገዝቼ ተጠቅሜ ነበር አሪፍ ነበር ከዛ በኋላ መልሶ ሲጠቁርሽ ሎሚ መጠቀም ጀመርኩ ሎሚ ሁሌ በታጠብሽ ቁጥር ካረግሽ አይጠቀርን ግን ሁላ ማድረግ አለብሽ ለናጥፋት ከቻልሽ በየቀኑ አድርጊ😉

  • @አብ-ሳላት
    @አብ-ሳላት 7 лет назад

    ምን አይነት ነው livein ኮንድሽነር

  • @edenhaile9839
    @edenhaile9839 7 лет назад

    እኔ እህት ብዙ ሽበት አለብኝ
    መጀመሪያ ለሽበት የሚሆን ቀለም ተቀብቼ ነው ትረትመንት የማደርገው
    በዚህ ግዜ የተቀባሁት ቀለም ይሄዳል።ምን ትመክርኝ አለሽ አመሰግናለሁ ።

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ

    እናመሰግናለን የኔ ውድ ለፋሽ ግን የኔ ፀጉር እንዲ እንክብካቤ አይወድም አንዳንዴ እንደ ሴት ለመቀባባት ሞክራለው ግን ይበጣጠሳል ዝም ስለው እድገቱ ያናድደኛል በቃ ዝም ብሎ ነው የሚያድገው እዲረዝም አልፈልግም ቀለም ስለምጠቀም ሲያድግ ቀለሙ በቶሎ ይወጣል እና ሁሌ ደግሞ ቀለም መቀባቱን አልፈልግም ያለ ቀለም ደግሞ መኖር አልችልም እስኪ ምን ትመክሪኛለሽ

  • @zehabumuhammed2908
    @zehabumuhammed2908 7 лет назад +1

    በጣምእናመሠግናለንእህት ግንአንድጥያቄልጠይቅሸ ፊቴወዛማነዉ ብጉረናሸፈታ በጣም ፊቴንአበላሸብኝ ከተሞክሮየጠቀመሸነገረካለሸ ንገሪኝ

  • @semiratube2095
    @semiratube2095 6 лет назад

    እናመሰግናለን ፊት ለፊቴ ምልጥ እያለብኝ ነው እና ምን ማድረግ አለብኝ መላ በይኝ ውድ

  • @nasir3906
    @nasir3906 7 лет назад +1

    የኔ ቆንጆ ዛሬ ነው ያየሁሽ.. ...ከእንግዲ ደበኛሽ ነኝ አመሰግናለሁ

    • @mariyammariyam3260
      @mariyammariyam3260 7 лет назад

      ተሙ ያላንቺ ህይወቴ ባዶ ነው Nasir. Kk

  • @ፅዮንፅዮን-ጐ1ፐ
    @ፅዮንፅዮን-ጐ1ፐ 7 лет назад

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ በርቺ

  • @dhehbshs1483
    @dhehbshs1483 6 лет назад

    አምላ ምንድነው አላወኩትም ንገሩኝ

  • @lulusedie7101
    @lulusedie7101 6 лет назад

    በነትሺ እህት መታ ፀጉር መዳኔቶው ምንዲን ነው ፀጉር አያሳዲግም ይሉኙል

    • @lgLg23
      @lgLg23 5 лет назад

      መቅረት ነው መድሀኒቱ ማር

  • @ኢስላምነውሂወቴያረብፍትህ

    ሁሉም አስተማሪ ሁሉም አወቅን ባይ ሆነ ማነው ተማሪው ተያ ወይ ጉድ

  • @omutube6877
    @omutube6877 7 лет назад +1

    ሀቢብቲ እንኳን መጣሽ በርቺ

  • @sofiamohammed8345
    @sofiamohammed8345 7 лет назад +1

    amasaginelahu bariche yela mesike damo edamiteseyin tasife aragelahu

  • @szweaadead8358
    @szweaadead8358 7 лет назад

    enamesgnalen mare yene eht be perem yetegodan segur endet memeles yichalale

  • @fatumaahmmedahmad5393
    @fatumaahmmedahmad5393 6 лет назад

    እናመሠግናለን ማር

  • @kuriasfaw1065
    @kuriasfaw1065 7 лет назад +1

    ሰእላአም.እናአመሰእግናለእን.የእምእትሰእሪእው.ኦሉም.በእታአም.እሪፍነእው.በእርቺ.ጎበዝ

  • @mitiku1282
    @mitiku1282 6 лет назад +2

    እባክሽ ሚያርዝም ንገሪን ፀጉር እህቴ ??በተርፈ በርቺ

  • @hanageleta3002
    @hanageleta3002 7 лет назад +1

    Thanks it's wonderful

  • @መክይመርሳ
    @መክይመርሳ 6 лет назад

    ጤና ይስጥልኝ

  • @selamargaw4693
    @selamargaw4693 7 лет назад +2

    የኔማር ፀጉሬ ከላይ ነው የተፈፈው ሎ ብሮስቲ ነው እንዴት ልይልዘው በዛላይ ከፍቱ ስብርብር ብልሏል ምን አይነት ሻቦ ልጠቀም ?

  • @mazseidmazseif7775
    @mazseidmazseif7775 7 лет назад +1

    እናመሰግናለን

  • @ሮሐማነኝ
    @ሮሐማነኝ 7 лет назад +1

    Metashi Mar Enamsegenalen konjiya

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 6 лет назад

    ለመጀመርያ ሳይሽ ጥቁር ቆንጂነሽ በተፈጥሮሽ እናመሰግናለን

  • @susuenatennafaki5696
    @susuenatennafaki5696 6 лет назад

    ሽታየለውም ያዘጋጀሽው ዘይት

  • @zainadmuhammadzainadmuhamm5403
    @zainadmuhammadzainadmuhamm5403 6 лет назад

    እናመሠግናለንቆጆ💔💔💞💓💓🌷💔💔💞💔💔💚💜💜❤💛💛

  • @gatalages1144
    @gatalages1144 7 лет назад +1

    Wowww eshi

  • @summerwulsebo6147
    @summerwulsebo6147 6 лет назад

    አንቺ ኬሚስ ነሽ ወይ?ሲረስሊ ካልሆንሽ በዚህ ሙያ ሠርቲፋይ ብትሆኚ ተሠጦሽ ነው።በእንግሊዝኛ ብታረጊው ብዙ ሰው ይከትልሻል ብዬ እገምታለሁኝ ።

  • @fetihussen6988
    @fetihussen6988 7 лет назад +14

    እናመስግናለን ፈቲዬ ፍለፊት ለሚጎዳ ፀጉር መላ ካለሽ እናም ግባራም ለሆነ ስው እዴት ተመለሶ ፀጉር ይበቅልለታል ፕሊስ ንገሪኝ

    • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
      @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 7 лет назад +1

      feti Hussen ቪክስ ከኮከናት ዘይት ጋ ደባልቀሽ መጠቀም በሳምንት ውስጥ ለውጡን ታያለሽ

    • @ruhamatariku2329
      @ruhamatariku2329 7 лет назад

      Salam Love enem kegibare alqual tsegure gen ehte ቪክስ mindenew ke yikerta gar negerign

    • @deborahyedemufire5989
      @deborahyedemufire5989 7 лет назад

      ruhama Tariku
      Vicks ና Coster oil (olive oil)አቀላቅለሽ ማታ ተቀብና ጧኃት ታጣብ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  7 лет назад +2

      feti Hussen። Casture oil (የጉሎ ዘይት ) ለንዲህ አይነት ችግሮች መፍትሄ ነው ነገር ግን በጣም ወፍራም ስለሆነ ብቻውን መጠቀም ትንሽ ይከብዳል እኔ ያሳየኋችሁ የዝፀጉር ቅባት ውስጥ ስላለው እሱን በመጠቀም ማሳጅ ብታደርጊው ለውጡን በቅርቡ ታይዋለሽ

    • @alemeyamareyamlj1615
      @alemeyamareyamlj1615 7 лет назад

      ruhama Tariku አረቦች ወገባቸዉን ሲያማቸዉ እና ሙከየፍ ሲመታቸዉ በሡ ማሳጅ አርገዉ ተሸፍነዉ ይተኛሉ ጣም ሽታ አለዉ ሴደሊያ
      ገብተሽ ቪክስ ስትይ ይሠጡሻል
      ስትጠቀሚ ወደፊትሽ እዳትቀቢ

  • @desetadeseta8346
    @desetadeseta8346 7 лет назад

    በየቀኑ ነው የምንቀባው? ወይስ በሳምንት

  • @serenahakim8266
    @serenahakim8266 6 лет назад

    በናትሽ ፀገሬን እንደት ላሳድጋት መሀላይ

  • @eeesrerd5596
    @eeesrerd5596 7 лет назад

    Betam enamesegnaln ebakeshe ergzena besentegaw wer yastawkal betam hasab lay neg lejoch betam ewdalhu gen yemaregzbet ken nafkogal endates yaregal siregz

  • @zihrisihfi2993
    @zihrisihfi2993 7 лет назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ግን ዚት አምላ ነዉ ምጠቀመዉ ተቀብቺ አድርና ጥዋት እትጠባለዉ አስሪዬ ሽታዉን አቶደዉም ጥቅሙን ካደበትሽ ሰማዉ ከግዴ እጠቀማለዉ አልቪራ ዚት ምድነዉ

  • @zelex8659
    @zelex8659 7 лет назад +14

    እኔ የዘይትና የቅባት አይነት እቀባዋለሁ ግን አያድግም ልጅሆኘ ልስልስና ቁመቱም ረዘም ይል ነበር አሁን ሽቦበዛላይ በየቀኑ እያጠረ ነው ሚሄደው ምናባቱ ላርገው ግን ደግሞ የረጅም ጸጉር አምሮት ሊደፋኝ ነው ምን ይሻለኛል

    • @zihrisihfi2993
      @zihrisihfi2993 7 лет назад +2

      Zelex ነኝ የእናቴ
      ዳብራ ዘይት ተጠቀሚ ከጠበቅሺዉ ይመለሳል የሩዝ ዉሀም ሞክሪዉ ዚዚቱን ጥሩናቸዉ

    • @mekdesabebe904
      @mekdesabebe904 7 лет назад +1

      Yeshenkurt weha tekbi yerzmelshal

    • @ዙዙ-ሰ5ከ
      @ዙዙ-ሰ5ከ 7 лет назад +2

      kkkkkk ማር ምን ያርግ አስር አይነት እየተለቀለቅን እኔም እዳች ነው እማልጠቀመው የለኝም አሁን ግን ልተው ነው ምን አለኝ የተጥሮው እራሴ

    • @etineshEtiensh
      @etineshEtiensh 7 лет назад

      Zelex ነኝ የእናቴ ዋናው ጤና ተይው ምንም አልጠቀም ሣልጠቀም እደልጂትነው ጸጉሬ ያምላክ ሥጦታነው

    • @zeynebademzeynebadem3574
      @zeynebademzeynebadem3574 7 лет назад +1

      Zelex ነኝ የእናቴ እኔም እንዳችው ልደፋኝ ነው ክክክ ባሌም ተንከባከቢ እያለ ሊገለኝ ነው

  • @emancjguh5802
    @emancjguh5802 7 лет назад +13

    እናመሰግናለን ደቅየ እኔምልሽ እኔ ፀጉሬ በጣም ረጅም ነው ግን በጣም ሰስ ነው ብዛት እንድኖረው እፈልጋለሁ መፍትሄ ከለሽ እባክ ሽ ተባበሪኝ ቆንጆ

    • @meremali7839
      @meremali7839 7 лет назад +1

      የአብሺ ዘይት ሂና የጥቁር አዝሙድ ዘይት የጌርፋ ዘይት የመሳሰሉትን ተቀቤ እህት ከኔ ተሞክሮ።

    • @tigstyemane404
      @tigstyemane404 7 лет назад

      መላው ፍግፍግ አርገሽ ተላጭው ከዛም ቆንጆ ፅጉር ይበቅልልሻል መፍትሔው ይሔ ብቻነው

    • @emancjguh5802
      @emancjguh5802 7 лет назад

      MEREM ALI አመሰግናለሁ እህቴ ግን ቀላቅየ ነው የም ጠቀመው

    • @deborahyedemufire5989
      @deborahyedemufire5989 7 лет назад

      eman Cjguh
      ይህ የእኔም ጥያቄ ነው

    • @mdinaseid4606
      @mdinaseid4606 7 лет назад

      Tigst Yemane kkkkkkk

  • @mulumaru6918
    @mulumaru6918 6 лет назад

    አመሰግናለሁ

  • @sikosilo2644
    @sikosilo2644 4 года назад

    ማር ፅጉሬ ጥሩ አይድለም ምን ላድረግው

  • @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ

    ወይ ፀጉሬ ኢትዮጵያ ሆኜ ጉደኞቼ ከሚወዱት አብዱ ፀጉሬን ነነበር ይህው። አረብ አረብ ሀገር ስመጣ ብጥስጥሱ እየውጣ ነው ምኑም አልመች ብሎታል በፊት ቁጥርጥር ተስርቼ ትንሽ ቅባት ከተቀባሁት ወዙ ሌላ ነበር ታዳ ምን ምን ዋጋ አለው ።ሰለምክርሽ እናመሰግናለን

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 7 лет назад +1

    Amilaa mindenew?

  • @fatoomamolla1162
    @fatoomamolla1162 6 лет назад

    ምንም ብጠቀም ምን ያው ነው ፈጣሪ ጥሩ ሢሠጥ ነበር እጂ

  • @ethiopiaethiopia82
    @ethiopiaethiopia82 7 лет назад +1

    እናመሰግናቸዋለን። እህት ግን ይቅርታ። ላስቸግርሽ ምን አይነት ሻምፖ ለሀበሻ ፀጉር ይመቻል አሳይን

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  6 лет назад

      Ghf Fffg for dry haire yemil mertesh gezi

    • @ethiopiaethiopia82
      @ethiopiaethiopia82 6 лет назад

      ድንቅነሽ Denknesh Ethiopia። አመሰግናለሁ። እህት። የሁለየም ተከታታይሽ ነኝ በርችልን ውደ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቀ4ጸ

    እናመስግናለን

  • @ፊርደዎስፊርደዎሥ
    @ፊርደዎስፊርደዎሥ 6 лет назад

    የኔ ፀጉር ምንም ባደርግ አይቀየርም ደግሞ እደዝህ እሡን ለመከባከብ ግዜም የለኝም

  • @ሣምሪ-ኸ8ዠ
    @ሣምሪ-ኸ8ዠ 6 лет назад

    የኔ ፀጉር ወርዶ ቀሮዶ ከጆሮየ በላይ ነው እሥኪ ኮመቶች እርር በሉ በቅናት እወዳችኋለሁ

  • @soliyanatekle8392
    @soliyanatekle8392 6 лет назад

    Kebatu shetaw ayrebshm ende hul gze tesguresh lay sekoy

  • @tigstbiruk3856
    @tigstbiruk3856 7 лет назад +3

    Fetiya,Le Low porosity hari Yihonal Ende ?Yasayeshin Wihid,mikinyatum, Low Porosity hari, yerasu Mask Alew meselgn, Yen stegur Low Porosity silehone new Yeteykushi,Beterfe Thanks!

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  7 лет назад

      tigst Biruk የኔም ፀጉር ሎው ፖሮሲቲ ነው

    • @tigstbiruk3856
      @tigstbiruk3856 7 лет назад

      ድንቅነሽ Denknesh Ethiopia Ok Thanks Konjo