ትግራይ ድረስ ሄጄ ያገኘሁዋት: የፈጣሪ ተአምር ማሳያ የሆነች ሴት::

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • Welcome to "Donkey Tube," an extraordinary charity video hosted by the talented comedian, comedian Eshetu . In this captivating episode, Eshetu embarks on a remarkable journey, traversing great distances to shed light on a heart-rending story that reflects our own complacency.
    Eshetu's relentless pursuit of truth led him on an arduous expedition, spanning 936 kilometers from Addis Ababa to a remote village. Determined to share this tale of ungratefulness prevailing in our own nation, he arrives to present this story firsthand.
    We meet a remarkable woman who, despite her challenging circumstances, had a nurturing upbringing. However, life took an unexpected turn when she ventured to Asmara, Eritrea, and eventually settled in Addis Ababa, where she married a man much older than herself. Tragedy struck when her child fell ill and passed away after just seven months. Left with a heavy heart, she returned to her family in Tigray, only to face rejection as many children in the area had migrated to Hareb.
    Today's storyteller is Multzem Sian, she shares with us an amazing and instructive story of her past and present.
    ዛሬ ኮሜዲያን እሸቱ በትግራይ ክልል ተገኝቷል።ኮሜዲያን እሸቱ በዚህ መንደር በ ሃገራችን ላይ እንዲ አይነት ምስጋና ቢስነታችንን የሚያስታውስ ታሪክ የትም ስለ ሌለ ይህን ላሳያችሁ መጥቻለው 936 ኪሜ ተጉዤ በአካል መጥቻለው እናንተም እግዚያብሄረን መዋሸት ካልፈለጋችሁ የዚህን ታሪክ ስሙና ለህይወታችሁ መወሰን የፈለጋችሁትን ዛሬውኑ ወስኑ ይለናል፡፡
    የዛሬ ባለታሪካችን ሙልተዘም ሲያን ትባላለች ያለፈችበትን እና አሁን ያለችበትን አስደናቂ እና አስተማሪ ታሪክ ታካፍለናለች።
    ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
    / @comedianeshetu
    🌐 Our other profiles:
    ▶ Facebook - / comedianeshe
    ▶Telegram - t.me/donkeytub...
    ▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
    ⏩Other Related video
    ◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
    ◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
    ◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
    #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia
    ትግራይ ድረስ ሄጄ ያገኘሁዋት: የፈጣሪ ተአምር ማሳያ የሆነች ሴት::#comedianeshetu #charity #inspiring #journey #grateful
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Комментарии • 3,2 тыс.

  • @alemedebela5342
    @alemedebela5342 11 месяцев назад +492

    በጣም የሚያስለቅስ ታሪክ ነዉ እግዚአብሔር ይማራት ቆማ ለመሄድ ያብቃት ልጆቿንም ለቁምነገር ያብቃላት።

  • @kamellaseid6508
    @kamellaseid6508 11 месяцев назад +102

    😢እስኪ እናግዛት እምትሉ 😭 ያረቢ
    እደው ባለስልጣኖች የስራችሁን ይስጣችሁ 💔💔💔💔

  • @HiwiLove-je2kv
    @HiwiLove-je2kv 11 месяцев назад +24

    አማራነኝ ግን የሰውን ልጅ ሰው በመሆኑ ብቻ እወዳለሁ ትግራዋይ በተለይ እወዳቹሀለሁ እህታችንን እናሳክማት እኔ አስለቅሳኛለች ኡፍ😢😢😢😢😢

  • @loveeritreapeaceeritrea9847
    @loveeritreapeaceeritrea9847 11 месяцев назад +402

    እግዚአብሔር ምህረቱን ያዉርዱልሽ ለኢትዮጵያ ህዝብ ማ ስተዋል እና ጥበቡ እግዚአብሄር ይስጣቹ 🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
    @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 11 месяцев назад +114

    እሸቱ እግዚአብሔር ስጥሕ ለሶ ብለህ እስከትግራይ መሄድህ መድሀንያለው ውለታህ ይክፈልህ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻😭😭😭 ዋይ ሓፍተይ ማዓረይ💔

  • @ኣርሱጋልትግራይ
    @ኣርሱጋልትግራይ 11 месяцев назад +57

    እግዚኣብሔር ኣምላክ ምሕረቱ ይላኣከልኪ ንመላእ ህዝቢ ትግራይ ፅናዓት ያሃብኪ ትግራይ ዓደይ 😢

  • @tegistgetachuwu1332
    @tegistgetachuwu1332 11 месяцев назад +582

    አማራ ነኝ ግን ትግራዋይን በጣም ነው የምወዳቸው ፈጣሪ ሰላሙን አምጥቶ አድ ያድርገን

    • @yordsnoszetewahdo1920
      @yordsnoszetewahdo1920 11 месяцев назад +24

      እኛም እንወድሻለን መዓረይ❤

    • @ገዳማትትግራይ
      @ገዳማትትግራይ 11 месяцев назад +18

      እኛም በጣም ነው ምንወዳቹ የኔ የዋህ ❤🥰

    • @lobabalobaba6670
      @lobabalobaba6670 11 месяцев назад +26

      እኔምአማራኔኝበጣምነውየመወዳቸውተዘረኝነትነፃነኝ

    • @mesfin1234
      @mesfin1234 11 месяцев назад +8

      Ameharam Tigrim ayedelehum chegerachu yasamemegnal.Abetu maren Cheruhoye.

    • @ameenahuzefa8412
      @ameenahuzefa8412 11 месяцев назад +11

      እኔም አማራናኝ ትግራዋይ እወዳቸዋለሑ የእሕቴ ግን አሰለቀሰኝ

  • @munahassan
    @munahassan 11 месяцев назад +91

    የኔናት ይሄንን ሁሉ መከራና ስቃይ አሳልፋ እርጋታዋና ፈገግታዋ ልብን ይሞላል 😊 አላህ ታሪክሽን ይቀይረው የኔ እህት

  • @bellagetachew2605
    @bellagetachew2605 11 месяцев назад +52

    ዛሬ እሷን ሳይ እግዚአብሔርን አላረክልኝም ብዬ ማማርርበትን ነገሮች አስቤ አፈርኩ 😢😢 ጌታ ኢየሱስ አዲስ ቀን ያምጣልሽ የኔ እናት

    • @FikirtGebiregZihabr
      @FikirtGebiregZihabr 11 месяцев назад +3

      ልክ እንደኔ😢እህቴ ለኛ ፀናት ናት እግዚአብሔር አድሰቀን ይሰጣት❤

    • @gojjamfenta6800
      @gojjamfenta6800 11 месяцев назад +2

      Betame😓😓😓😓

    • @Yad-bu7bw
      @Yad-bu7bw 10 месяцев назад +1

      Enem

  • @ZA18514
    @ZA18514 11 месяцев назад +513

    በስደታ ያለቺሁ ወገኖቼ ፈጣሪ የረፍት እጀራ ይስጣቺሁ😢😢😢😢 አገራቺንን ሰላምያርግልን

  • @letshy
    @letshy 11 месяцев назад +77

    ፅንዓት ያሃብኪ ዓደይን ኣደይን 💛❤️
    እግዚአብሔር ፅንዓት ያሃበና ደቂ ዓደይ😢

  • @yoditsolomon1141
    @yoditsolomon1141 11 месяцев назад +23

    በጣም ልብ የሚነካ ነገር ነው፣ የልጅቷ አተራረክ እና የዋህነት ያስለቅሳል፣ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን እማዬ፣ የጦርነት አንዱ አስከፊ ገፅታ

  • @remlatube
    @remlatube 11 месяцев назад +92

    የአለማቱ ጌታ ሆይ ይችን አመስጋኝህን በምህረትህ ዳብሳት የኔ ጌታ ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲

  • @gechiayu3484
    @gechiayu3484 11 месяцев назад +1621

    እግዚአብሔር አምላክ የትግራይ ህዝብ እና የአማራ ህዝብን ያስታርቅልን ቂም በቀልን ያጥፍልን

  • @saraxxx5046
    @saraxxx5046 11 месяцев назад +11

    ኣየ ትግራዋይ ሎሚዝረኸብካዮ ሓፊተይ ማዓረይ ምሕረት የውርደልኺ ወንድማችን እግዝኣብሄር ይስጥህ

  • @በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና
    @በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና 11 месяцев назад +74

    ኣቤቱ ኣምላኬ ሆይ አኔ ገንዘብ አያለኝ ሙሉ ጤና አያለኝ ኣግሮምርማለው😢😢😢😢ይቅር ትለኝ ይሁን መድሃኒ ኣለም ኣባቴ😢አግዚኣቢሄር ይፈውሰሸ የኔ አናት

  • @hawa-ne
    @hawa-ne 11 месяцев назад +133

    እሼ አንተ ምርጥ ሰው አላህ ይጠብቅህ ከነመላው ቤተሰብህ🥰የልጂቱ የህይወት ታሪክ ደግሞ ሲያሳዝን አላህ ያበርታሺ😭ሰላም ለኢትዮጵያ 😢😢💔🙏

  • @kisanet_Gebrehiwet
    @kisanet_Gebrehiwet 11 месяцев назад +83

    እግዚአብሔር አምላክ የትግራይ ምህረቱን ያዉርዱልሽ ህዝብ ለኢትዮጵያ ማ ስተዋል እና ጥበቡ ይስጣቹ🙏🙏🙏🇪🇷

    • @godsaves8457
      @godsaves8457 11 месяцев назад

      Amen(×3)🙏

    • @Nigst-oy1hq
      @Nigst-oy1hq 5 месяцев назад

      ምን ለኢትዮጵያውያን ትላለህ ኤርትራም ወደ እናት አገሯ ትመለሳለች ሰላም ለአለምምምም በተለይ💚💛♥️ 🇪🇹🇪🇷💚💛♥️

  • @ETHIO1800
    @ETHIO1800 11 месяцев назад +68

    😭😭😭😭እጅግ በጣም ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው ምን ብዬ የውስጤን እንደምገልፅም አላውቅም😭😭እግዚአብሔር ምሕረቱን ይላክልሽ እህቴ🙏

  • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
    @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 11 месяцев назад +27

    የኔ እናት አላህ ሙሉ ዓፊያሽን ይመልስልሽ በአላህ ላይ ያለሽ ፅናት የኔዉድ እና የሰብረኞችን ምንዳ ረበና ያበስርሽ አይዞሽ 😢😢

  • @Asa-jy4nb
    @Asa-jy4nb 11 месяцев назад +2

    እግዚአብሔሪ ምሕረት የወሪደሊኺ

  • @Elsabet-b9r
    @Elsabet-b9r 11 месяцев назад +84

    በራሴ አፈርኩ ትግስቶ የሚገርም ነዉ እግዚአብሔር ድና ያሳየን ለሁላችንም ልቦና ይስጠን እናመሰግናለን እሼ የሰው ዘር🙏🙏🙏

  • @jemilamohammed4366
    @jemilamohammed4366 11 месяцев назад +74

    ይሄን ቪዲዮ ምታዩ ሁሉ አላህ ለሰጣቹ ጤና አመስግኑት አልሃምዱሊላህ ያረብ ከሌለኝ ያለኝ ይበልጣል🤲🙏 እህቴ አላህ ያሽርሽ😢🤲

    • @toybamuhammed905
      @toybamuhammed905 11 месяцев назад +1

      አሜን ያረብ ኢወላሂ አልሀምዱሊላህ

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 11 месяцев назад +1

      አልሃምዱሊላህ

    • @bizu831
      @bizu831 11 месяцев назад +2

      እግዚአብሔር ይመስገን 😢

    • @rreer
      @rreer 11 месяцев назад +1

      Absolutely

  • @ሌንጮAnbesa
    @ሌንጮAnbesa 5 месяцев назад +2

    እሸቱየ የመልካም ብድራትህ እንደ አብርሃም ካንተ ጀምሮ እስከ የልጅ ልጆችህ ዕድሜና ጤና የሥጥህ ሃብትህና ንብረትህ የተትረፈረፈ ይሁንልህ ምንግዜም እንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤ ❤ ተባረክ !!!

  • @kidusanabew12
    @kidusanabew12 11 месяцев назад +34

    እሼ ብዙሕ ተባረክ እግዚኣብሄር ምሳካ ይኩን፡❤ማርያምን ታድለህ😢

  • @mihiretmeb4607
    @mihiretmeb4607 11 месяцев назад +83

    እሼ ፈጣሪ ይጠብቅህ! እችን ምስኪን እናት በደንብ እርዳታት ከፈጣሪ በታች አንተ ነህ የመዳን ተስፋዋ

    • @yeshbelayal1126
      @yeshbelayal1126 11 месяцев назад +2

      እውነት ነው እሼ

    • @AmanuelTeka
      @AmanuelTeka 11 месяцев назад +2

      እውነት ነው እባክህ እረዳት

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 11 месяцев назад +29

    እሁንስ በቃችሁ ይበለን ፊቱን ያዙርልን 😢😢ይህቺን ምስኪን እናት ከዚህ ሁሉ መከራ ወጥታ ቀሪ ዘመኗን እስከ ልጆቿ በደስታ ለመኖር ያብቃት 🙏🏾 የእቅማችንን ለመርዳት እጃችንን እ ናንሳ😢😢

  • @ንግስቲነብሳትግራወይቲ
    @ንግስቲነብሳትግራወይቲ 11 месяцев назад +34

    ውይ በስማኣም ጋልእነይ ኣየ ናይ ሂወት ነገር😢😢😢😢

  • @salehdnseid4700
    @salehdnseid4700 11 месяцев назад +16

    የኔ እናት አይዞሽ አላህ የሚወደዉን በብዙ ፈተና ይፈትናል አይዞሽ አላህ ሙሉ አፊያሽን ይመልስልሽ

  • @yordanosmetshat6700
    @yordanosmetshat6700 11 месяцев назад +47

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔ እናት ለመላው የትግራይ እናቶች ፅናቱን ይስጣቹ እግዚአብሔር ትግራይ እና ህዝቧቿን ይባርክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ

    • @EbuyGere
      @EbuyGere 11 месяцев назад

      አሜን መዓረይ ስላፅናናኸ/ሽን እናመሰግናለን፡

    • @zed8332
      @zed8332 11 месяцев назад

      አሜን ፫ እናመሰግናለን🙏

  • @sophiamengesha2928
    @sophiamengesha2928 11 месяцев назад +49

    አብዝቶ ረጅም ዕድሜ ይስጥህ ዶንኪ ቱብ መልካም ወጣት አስተማሪ ክቡር ሰው ነህ እና ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤❤❤

  • @ማህቶቴሰሚነሽኪዳነምህረት
    @ማህቶቴሰሚነሽኪዳነምህረት 11 месяцев назад +90

    ቅድስት ኪዳነምህረት እናታችንንም ትማርልን

  • @kassukassu7263
    @kassukassu7263 10 месяцев назад +1

    ይሄን ታሪክ ያየ ተመልካች የእግዚአብሔር ፍጡር የሆነዉ የሰው ልጅ በዚህ ሁኔታ ላይ ተገኝቶ ሲያይ የእግዚአብሔርን መንገድ ያስባል አንጅ የብሔርንና ሌሎች ፖለቲካላዊ አሳቤዎችን ማራመድ ተገቢ አይደለም :: ሰዎች ንስሐ እንግባ !!! እህታችን እግዚአብሔርን ያስብሽ ወንድማችንም ፈጣሪ አገልግሎትህን ይባርክልህ!!! አሜን !!!

  • @taibah5903
    @taibah5903 11 месяцев назад +23

    ዉይይሄንፍቅርየሆነህዝብ አሊህዬ አማራንና ትግራዬንአንድአርግልንያረቢ😢😢

  • @TesgaTesga
    @TesgaTesga 11 месяцев назад +198

    ⛪️☑️ነገ እኮ አብረሃሙ ስላሶች ናቸው እንኳን አደረሳችሁ የእመቤታችን ቤተሰቦች!❤

    • @nmhjyezufan
      @nmhjyezufan 11 месяцев назад +6

      ❤አንኳን አብሮ አደረሰን❤

    • @weynshte9585
      @weynshte9585 11 месяцев назад +6

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

    • @01tigray
      @01tigray 11 месяцев назад +5

      አሜን አሜን አሜን 🙏❤

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 11 месяцев назад +3

      አሜን አሜን አሜን።

    • @bWorku
      @bWorku 11 месяцев назад +3

      አሜን አሜን አሜን

  • @ziyadshemsu6657
    @ziyadshemsu6657 11 месяцев назад +3

    ጌታዬ ሁሌ አመሠግንሀለሁ ለካ የሠጠኸን ብዙነው እሼ ትልቅ ሠው ነህ ያረቢ በአንተ ሠበብ እህታችን ድና የመታሳየን ይሁን

  • @ወለተገብርኤልሰርክአለም
    @ወለተገብርኤልሰርክአለም 11 месяцев назад +8

    ለመስማት እራሱ ሰቀቀኝ በእዉነቱ ላያስችል አይሰጥም ይላል የሀገሬ ሰው ይሄን ነገር ሲሰጥሽ ማስቻሉንም አብሮ ሰጥቶሻል የኔ እናት ድነሽ እንደምናይሽ ተስፋ አደርጋለሁ ጦርነትን በቃ ይበለን ቸሩ እግዚአብሔር ኧረ የወገኖቻችን ግፍ በዛ😭😭😭

  • @seblegebre3125
    @seblegebre3125 11 месяцев назад +34

    አንተ ልጅህን ይባርክልህ እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛♥️🙏🙏🙏 እግራችንን ስላሟን ያብዛላት ሕዝቦቿን ይጠብቅልን የተራቡትን ይመግብልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @ሠያ
    @ሠያ 11 месяцев назад +26

    የኡነት አማራነኝ ግን ትግራዋይን በጣምነዉየምወዳቸዉ ሁለየም ፈጣሪይጠብቃችሁ

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz 11 месяцев назад +12

    እሼ ጅግና ሓወት ናተይ ❤❤❤❤ኣሕሕሕ ሓፍተይ ናተይ ረቢ ሙሉእ ምሕረት የውርደልኪ ኣየ ዱንያ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @merigalmarye7051
    @merigalmarye7051 11 месяцев назад +28

    ኣይይ ፈጣሪ ይሓግዝኪ ኣደዋይ ህዝበይ እኮ ዘይተነገረ እምበር ዘይተገበረ የለን ኣብልዕለካ ክብርን መጎስን ምእንታና ዝሓለፉ ጀጋኑ ስወኣትና💔😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 11 месяцев назад +1

    ፈጣሪ ከጎንሽ ይሁን እሼ ላንተም በርከት ይውረድልህ።

  • @ፅጌማርያም-ፐ2ፈ
    @ፅጌማርያም-ፐ2ፈ 11 месяцев назад +28

    ይሄ ለኔ ቪዲዮ ለኔ መማሪያ ነው እኔ በጡት ህመም እየተሰቃየሁ አራተኛ አመቴ ሌላም ብዙ አይነት ህመም አለብኝ በህክምናም ተሰፋ ቆርጫለሁ ግን ተመሰገን ጌታየ መንቀሳቀስ ሰለቻልኩ መሰራትም ሰለምችል ይቅር በለኝ ጌታየ ከሰቃየ የተነሳ አለቅሳለሁ አማርራለሁ መቸ ነው የምድነው እላለሁ ግን ከኔ የባሰም አለ😭💔 በጣም ውሰጤ ተነካ ከድንገተኛ አደጋ ፈጣሪ ይሠውረን እናታችን አንችንም ፈጣሪ ምህረትን ይላክልሺ ድነሺ ለማየት ያብቃን🙏

    • @rreer
      @rreer 11 месяцев назад +5

      May God heal you my dear

    • @FREEDOM_RT222
      @FREEDOM_RT222 11 месяцев назад +2

      እግዚኣብሄር ይማረሽ የኔ እህት በእግዚኣብሄር ተስፋ እንዳትቆርጪ።

    • @zdwollyewa6601
      @zdwollyewa6601 11 месяцев назад +2

      እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ እህት በእግዚአብሔር ተስፋ አትቁረጭ

    • @ፅጌማርያም-ፐ2ፈ
      @ፅጌማርያም-ፐ2ፈ 11 месяцев назад

      @@FREEDOM_RT222 አሜን አሜን አሜን🙏 እሺ አልቆረጠም🙏

    • @ፅጌማርያም-ፐ2ፈ
      @ፅጌማርያም-ፐ2ፈ 11 месяцев назад

      @@zdwollyewa6601 አሜን አሜን አሜን እሺ አልቆረጠም ቆሜ እሰከምራመድ ድርሰ🙏

  • @alisahi1449
    @alisahi1449 11 месяцев назад +55

    ትግራይ ዓደይ ሳሓቅኺ ይመለስ ፀላአኺ ይብኸይ ሰላምኺ ይብዛሕ ምሕረት ይላአኸልኺ ማዓረይ 😢😢 ክብርን ሞጎስን ንጀጋኑ ሰማእታትና ❤❤❤❤

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik 11 месяцев назад +2

      ትክክለኛ ጠላታችን ባለማወቃችን መቼም አትስቅም እኛ ዲያስፖራ ካላረፍን 😢😢😢😢

    • @ነኝየተዋህዶፍሬ
      @ነኝየተዋህዶፍሬ 11 месяцев назад +3

      አሜን፫😢

    • @bogalechgebre6560
      @bogalechgebre6560 11 месяцев назад +3

      ቂም መተዳደርያችሁ ነው። መቼም አትለወጡም። 50 ዓመት አየን።

    • @melkusleshisleshi1650
      @melkusleshisleshi1650 11 месяцев назад +3

      የድንቁርና ምልክት ያለው ሰው ትግራይ ምንጥረሴ ነው የሚለው ሰው ሁነሸ እደሰው ማሰብ ብትችይ ንሮ ሰለ ሴትየዋ ሰብአዊነት በተሰማሸ ነበር የደንቆሮዎች መሪዎቹሽ ጭንቅላት የተገጠመልሽ

    • @ዋልድያአጋሮ
      @ዋልድያአጋሮ 11 месяцев назад

      ደንቆሮ የሞቱትን ቆፍረሽ ብይ አንች ምንሽ ተነካ

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 11 месяцев назад +2

    እግዚያብሔር ይማርሽ እህቴ 😭😭😭💔💔💔 የምር በጣም ታሳዝናለች አዎን ፈጣሪሺን አመስጊኚ

  • @yaagewlij4134
    @yaagewlij4134 11 месяцев назад +161

    ስታሳዝን እግዚአብሔር ትግራይንን እና የ አማራን ህዝብ አንድ አርግልን 🙏

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 11 месяцев назад +10

      የኢትዩጵያን ህዝብ አንድ አድርግልን

    • @tsetsi469
      @tsetsi469 11 месяцев назад

      Amen...ande bihonu noro yh hula mkera ayalfem😮

    • @rahelmokonen7955
      @rahelmokonen7955 11 месяцев назад

      ኣረ ጦሳችንን ውስዱ ሰው በሎች ገፅኩም ትከወል

    • @የመንዝወርቅ
      @የመንዝወርቅ 11 месяцев назад

      @@rahelmokonen7955😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HgGg-ds9sy
    @HgGg-ds9sy 11 месяцев назад +13

    የኔ እናት አይዞሽ ትድኛለሽ በምህረት እጁ ይዳብስሽ አብርሃሙ ስላሴ ጤና እያለን ለመናመስግን ትምህርት ነው

  • @sarameketie2621
    @sarameketie2621 11 месяцев назад +9

    እግዚአብሔር አምላክ በፍጹም እጁ ይማርሽ የኔ አናት በጣም ያሳዝናል ጌታ ሆይ በምህረት እጁ ይዳብስሽ አይዞሽ እመቤታችን ልጇን ወዳጇን ለምና ምህረትን ታሰጥሸ 😊

  • @ሜሪጋልሃገረትግራይ-ጐ5ደ
    @ሜሪጋልሃገረትግራይ-ጐ5ደ 11 месяцев назад +33

    ትግራይ ዓደይ ሰላምኪ ይመለስ 😢😢😢
    ህዝበይ ፀንዓት ይሃብካ ክብርን ሞጎስን ንጀጋኑ ሰማታትና ነንሕና እሎም ህይወት ሂቦም ህይወት ዝሃብና ሰማእታትና😢😢😢😢💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏

  • @Ty23r
    @Ty23r 11 месяцев назад +50

    የኔውድ አንጀቴ ተንሠፍሰፍ በኑሮው ድሀ ብሆንም ቤተሠቦቸ ሥላሉ ደሥተኛነኝ ሥትል ሥንቶቻችን ይሆን ይሄን ነገር ማናሥተነትን ደሞ ልክናት ምንም አይኑር ትንፍሻቸው በቂነው ❤

    • @Asya-td9cq
      @Asya-td9cq 11 месяцев назад

      😢😢😢😢

  • @meski229
    @meski229 11 месяцев назад +59

    ረጅም እድሜ ለአማራና ለ ትግራይ እናቶች❤💛

  • @laylaal7008
    @laylaal7008 11 месяцев назад +37

    😢😢😢ህዝቢ ትግራይ ደም ነብዕና እፍ😢😢እግዚአብሔር ታሪክና ቀይረ

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 11 месяцев назад +11

    ልብ የሚሰብር የምያሳዝን ታሪክ ነው እህታችን እግዚአብሄር ምህረቱን ያድርግልሽ አይዞሽ ትድኛለሽ.

  • @Amiጓልትግራይ
    @Amiጓልትግራይ 11 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር ኣምላክ መሊኡ ይምሓርኪ ኣደዋይ ዓሕሕሕ ከሕዝን ታሪኻ ኣብ ህዝብና ዝወረደ ግፍዒ ኣዝዩ ልብኻ ዝሰብር እዩ ሙሉእ ሰላምን ፍቅርን ንኹሉ ፉጡር🙏😥💔

  • @RAMdaily
    @RAMdaily 11 месяцев назад +24

    her smile is still hopeful, may god give her a fast recovery.

  • @JustYdidia
    @JustYdidia 11 месяцев назад +14

    እሼ መልካም ሰው አንተ ትለያለህ ለሁላችንም እግዚአብሔር አምለክ ቅን ልብ ይዘ ዝልነ አስተዋይ ነህ እግዚአብሔር የምህረት እጅን ይላክላት።

  • @MsJahara-zi1wt
    @MsJahara-zi1wt 11 месяцев назад +2

    የኔ ናት እዴት ታሳዝናለች አላህ ጥሩ ጤና እርዚቅ ይስጥሽ የኔሜስኪን

  • @kudus1
    @kudus1 11 месяцев назад +4

    እግዚኣብሄር ኣምላክ ምሕረት የውርደልኪ ክብርቲ ወላዲት ❤❤

  • @Hope20437
    @Hope20437 11 месяцев назад +17

    እሼ እባክህን ተባብረን እናሳክማት አንተና ተከታዮችህ ከዚህም በላይ ማድረግ እንችላለን። በእርግጠኝነት ብትታከም መዳን ትችላለች እባክህ እባክህ እሺ ህዝብ እንድረዳት አድርግ። ወይኔ አልቻልኩም እኔ😢😢

  • @BenjaOg-gg8ub
    @BenjaOg-gg8ub 3 месяца назад

    ወንድማችን ፈጣሪ ይባርክህ ድና ደግሞ ቁማ ፈጣሪን እምታመሰግን ያርጋት

  • @yaredgente-hw7ju
    @yaredgente-hw7ju 11 месяцев назад +8

    ሀቤቱ የእስራኤል ቅዱስ ይቅር በለን እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነት ኢትዮጵያን እና ልጆቿን ማረን ታረቀን

  • @AyniBaye
    @AyniBaye 11 месяцев назад +27

    እግዚያብሔር ምህርቱን ይላክልሽ እሼ እንወድሀለን አንተንም አምላክ ይጠብቅህ እርጅም እድሜ ይስጥህ❤

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 11 месяцев назад +10

    አላህ ሆይ ይችን አመስጋኝ ባሪያህን በእዝነትህ ማራት ያረብ 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @zainasied615
      @zainasied615 11 месяцев назад

      አሚንን አላህ ያሺራት ልብ ይሰብራል😢😢😢😢😢

  • @rahmivlogs8457
    @rahmivlogs8457 11 месяцев назад +34

    ለዚች ኣጪር ጊዜ ኣላህ በመካከላችን ያለዉን ትላቻ ኣላህ ያንሳልን ኣላህ ይማርሺ እናቴ ጨርሶ ዪማርሺ ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢

  • @yordsnoszetewahdo1920
    @yordsnoszetewahdo1920 11 месяцев назад +12

    አደዋይ እግዚአብሔር ይምሓርኪ😢
    ወንድማችን እሼ ስጠብቅህ ነበር ትግራይ ይሄዳል ብዬ እግዚአብሔር ይስጥልን❤ የሀገራችን ሰላም ይመልስልን በቸርነቱ እግዚአብሔር አምላክ😍

  • @awetbereket3570
    @awetbereket3570 5 месяцев назад +3

    "እግዚአብሔር ሁሉ ይቻለዋልና ምህረቱ ይድጥሽ"ሰላም ለሁላችን ይስጠን።(ከኤርትራዊ ወንድማቹ)

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 11 месяцев назад +7

    እጅግ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው በሰመአብ ስንቶቻችን ነን ግን ሁሉ ነገር ኖሮን በትንሽ ነገር ፈጣሪን የምናማርረው ለካ እንደዚህም ተሆኖ ፈጣሪን የሚያመሰግን አለ እራሴን ታዘብኩት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ድነሽ ለማየት ያብቃን ሁላችንም ያቅማችንን እናግዛቸው አሼ አንተ መልካም ሰው ነህ እግዚያብሄር በምትሄድበት ቦታ ሁሉ ይጠብቅህ ለበ ቀና ወንድማችንን

  • @weyni-21
    @weyni-21 11 месяцев назад +31

    ውይይ ስቃይ💔😭 እግዚአብሔር ንደቅኪ ክብል ይምሓርኪ ሓፍተይ💔😭😭

  • @hdjid988
    @hdjid988 11 месяцев назад +1

    የአለሙ ጌታ ልኡል እግዚአብሔር ታርኪሽን ይቀይረዉ አሥለቀሥሽኚ 😢😢😢

  • @da8387
    @da8387 11 месяцев назад +59

    እህታችን ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ 🙏
    እሼን ደግሞ ተባረክ🙏

  • @RaheemaRh
    @RaheemaRh 11 месяцев назад +5

    ምን እንደምል አላውቅም በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ግን ደሞ በቅርቡ ቡድን እንደማያት ተስፋ አደርጋለሁ ወንድሜ ሠላም latino ጤንነታችን ተመስግን chifera ሳለን አላህ ምስጋና እና ጥራት ለሱ የተገባ ይሆን ወንድሜ በርታ መንገድህን ሁሉ ያቀናል 😍😍😍😍

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤እሼተባረክ እህቴ ፈጣሪይማርሽ መጨረሻዋን አሳውቀን አደራ

  • @tsigedesta7553
    @tsigedesta7553 11 месяцев назад +25

    አንተ የተባረክ ሰው እግዚአብሔር አንተን እየተጠቀመብህ ነው መልካም ስራን ስለምትሰራ ጨምሮ ጨምሮ ጌታ ይባርክህ። እህታችንንም እግዚአብሔር ምሮሽ ቆመሽ ለመመስከር ያብቃሽ።

  • @userenter2635
    @userenter2635 11 месяцев назад +7

    የኔ እናት የልጆችሺ አምላክ ምህረት ይላክልሺ የኔ ከርታታ በሰው ሀገር ተቃጥለሺም😭 ደግሞም ሀገርሺ ሲቃይ አይዞሺ እግዚአብሔር የምህረት እጅን ይዘርጋልሺ ኧረ እንረዳለን እሷብቻ ትዳን

  • @mame7745
    @mame7745 11 месяцев назад +12

    የጦርነት አስከፊነት እዚህ ድረስ ነዉ አላህ በቃችሁ ይበለን ሁላችንም ባለን በተሰጠን ነገር የምናመሰግን ያድርገን እህታችንንም በቅርቡ ድና የምናያት ያድርገን🙏

  • @marrsilass7692
    @marrsilass7692 11 месяцев назад +13

    የምታምኘው አምላክ የ ጨለማ ዘመኖችሺን በ ብርሃን ተክቶ ቀሪ ዘመንሽን ከነ ልጆችሽ ከነ ቤተሰብሽ በደስታ ና በ ተድላ የምትኖሪበት የምስጋና ዘመን ያድረግልሽ እህቴ🙏🏻 ደሞ ሆኖ እናይሻለን አስከዛሬም ያቆየሽ ለ ነገም አለልሽ!!!

  • @zaydgalhadush6948
    @zaydgalhadush6948 11 месяцев назад +13

    ክብርን ሞጎስን ንጀጋኑ ክብራት ሰማእታትና ይኩን ኣሜን(3)

  • @BrhanTslgo
    @BrhanTslgo 2 месяца назад

    እግአቤህር ይባርክህ አሜን አሜን አሜን ሰላም ለሃገራችን እግዜአቤህ ምሕረት ይውርደልኪ ማዓርይ

  • @አልፈለቅሚድያ
    @አልፈለቅሚድያ 11 месяцев назад +7

    የኔ እናት አቤት ህይወት 😢😢😢 ትክክል እኛና በጣም ምናሳዝን ሰዎች ነን 😢😢አልሀምዱሊላህ ምልተዘም ትድናለች ኢንሻአሏህህ😢

  • @AmanualHumera
    @AmanualHumera 11 месяцев назад +9

    ወይ ኣነ ኣደዋይ ተጋሩ ኣሕዋተይ ሓግዝወን😭 ተዝሕግዘን ከመይ ደስ ምበለኒ ተጋሩ ኣሕዋተይ በጃኹም ሓግዝወን💔 ብንብዓት ወዲአያ😭

  • @TtYy-kf5vn
    @TtYy-kf5vn 11 месяцев назад +1

    አላህ ያደንሸ የኔ እህት ኡፍፍፍፍፍፍ አንተንም አላህ እድሜህን ያርዝመው እሸቱየ ምርጥ ሰው ነህ አላህ ትክክለኛውን ሙገድ ይምራህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 11 месяцев назад +11

    ዓደይ ዓደይ አይዞሽ እህት አለም አንዳንዴ ህይወት እንደዚህ ናት 😢💔💔 ወገኔ እስኪ ጦርነቱ ይብቃን 💔💔💔

  • @bettyyilma5539
    @bettyyilma5539 11 месяцев назад +8

    Eshe, you are doing such an amazing job. Let God give the lady full recovery.

  • @louatlouat8603
    @louatlouat8603 11 месяцев назад

    እሸእየ አተኮወ የውነትም ሰውነህ የማታዳላ ሰባያዊይ እነት መሻላህ. አላህ ሂዳቢሰጠህ የኛ ወድም ልጂህን ሺያርግልህ ተባረክ

  • @danatefera7313
    @danatefera7313 11 месяцев назад +15

    😢😢😢በእውነት ልብ ያደማል ጦርነት በሀገር ላይ እንዲባባስ ሚዲያ ላይ ተቀምጣችሁ የምትለፈልፉ ሰዎች አያችሁ በጦርነት ውስጥ ይንዲህ ያሉ ሰዎችን በቁስላቸው እንጨት እየሰደዳችሁ እንደ ሆነ 😢😢😢 እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ ❤ ደግሞ እንደ ሚምርሽ ጥርጥር የለኝም ምክንያቱም ከጦርነቱም ፈተና አትርፎሻልና 😢 በሀዘን ልባችን እየደማ ያለቀስነውም 😢 የደስታ ሳቅሽን ያሳየን ❤❤

  • @saralove537
    @saralove537 11 месяцев назад +8

    እሹዬ እናመስግናለን እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ከፍ ያድርግህ የትግራይ እናቶች ብሪታቴ እና ፅናት ይስጣችሁ❤❤

  • @veronicakedane9818
    @veronicakedane9818 11 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ሊያስተምረን ነውስላም እተን እርስ በእርስ ስንባላ እህቴ እይዞሽ ይሻልሻል ❤❤❤እሼ ጥሩ ስው

  • @saraSara-x4z8e
    @saraSara-x4z8e 11 месяцев назад +14

    አይ ሂወት ሳናስበው ወዴት እንደሚቀየር አናውቅም። ከስደት ገብተን እንኳን አናርፍም ፈተና የበዛበት አለም።ብቻ ጤና ሥላለን እግዚአብሔር ይመሥገን በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው😢😢

  • @godislove8937
    @godislove8937 11 месяцев назад +5

    ተባረክ እሼ ምሕረት የውርደልኪ
    ሓፍተይ ሰላም ለኹሉ🙌

  • @Adanechhorsa
    @Adanechhorsa 5 месяцев назад +1

    የኔ እመቤት እግዚአብሄር ምህረት ያውርድልሽ አንተም እሼ ክርስቶስ አይለይህ ዘርህ ይባረክ

  • @genetzemedkun-bp1yg
    @genetzemedkun-bp1yg 11 месяцев назад +13

    አምላኬ ሆይ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ እስከዛሬ ያፀናሽ ያጠነከረሽ አምላክ ይማርሽ

  • @jhontekle8582
    @jhontekle8582 11 месяцев назад +11

    እሼ አንተ ትለያለህ እግዚአበሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ይች ልጅ ፈጣሪ ይምራታል ያንተና የተከታይህ ደስታ ካሁኑ ይታየኛል አንተን የምገልፅበት ቃላት ግን ፍፁም የለኝም አንተ ሰውውው ነህ በቃ ።ይችን ልጅ ለማዳን ሁላችንም ያቅማችንን ማድረግ አለብን እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያድርግልን አንተንም ይህ መልካም ስራህ ፈጣሪ ይባርክልህ ሰላምህ ይብዛ የዘመኑ ሐወርያ ❤።

  • @heavenhidru3663
    @heavenhidru3663 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን!!! እጅግ ልቤ ይነካል !!!ፈጣሪ ጤናዋን ይመልስልን!!! ከዚህ በላይ ወንጌል የለም ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለን እሱ ለማመስገን ልቦናችንን ያብራልን::

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p 11 месяцев назад +10

    ፈዝዠ ቀረው የአላህ የኔ እናት አላህ ሙሉ አፍያሽን ይመልስልሽ ያረብ እህህህህህ😢😢 ዛሬስ ሀብታም ብሆን ኖሮ ሙሉ ወጭዋን ሼፍኜ አሳክማት ነበር ወላሂ እስኪ ገንዘብ ያላችሁ አሳክሟት ለነገ አኼራችሁ ይሆናችኋል

  • @አሰኻል
    @አሰኻል 11 месяцев назад +137

    ትግራይ ዓደይ❤💛😭 ሰላምኪ ይመለሰ ህዝበይ ፅንዓት ይሃብካ ክብርን ሞጎሰን ሰማታትና 😭😭😭

    • @Hideous_keep_at
      @Hideous_keep_at 11 месяцев назад +3

      ሌባ ዘር

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik 11 месяцев назад

      ሰላም ከመሬት አይመጣም እኛ የትግራይ ዲያስፖራ የተነሳ ህዝበይ መከራ እያየ ነው😢

    • @GenetGeni-ob4kb
      @GenetGeni-ob4kb 11 месяцев назад +6

      ኖ ሠማአት ባንዳ ነው ሠማት የሚባለው ለሀገር ብወገን የተዋደቀ ነው እነዚ በሠው ኬልል ገብተው የደፈሩ የጨፈጨፉ ባንዳ ነው የሚባለው ታሪካቸው ሲፃፍ

    • @ነኝየተዋህዶፍሬ
      @ነኝየተዋህዶፍሬ 11 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን😢

    • @ZEUSAPOLLO
      @ZEUSAPOLLO 11 месяцев назад +7

      ልብ በሉ ትግሬ እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ኡፍፍፍፍ ሰይጣንን ነው
      ሁለ እንቆቅልሽ የምሆንብኝ የትግሬ ጠላት ማነው ?
      ትግሬዎችን ለምንድ ነው ለትግራይ መሬት ደም የምገብሩት ?
      ትግሬዎች ከሌላው ህዝብ የምለያቸው ነገር ምንድነው ?
      🤔🤔🤔🤔🤔🤔ለምን የምወዳቸውን ህዝብ በግድ ጠላት አደረጉት ?
      በአፍሪካ ታርክ ውስጥ አሳፋሪ ጎሣ ለሀገሩ ለህዝቡ ለወገኑ ለገዛ ህዝብ ጥላቻ የሰበከ የገዛ ወገኑን ደም ያፈሰሰ አሳፋሪ ትግሬ ነው
      በአፍሪካ ታርክ ብዙ አፍሪካውያን ከጫካ ተዋግተው መንግሥት ገልበጥው ስልጣን ይዘው ሀገራቸው በሰላም በፍቅር በአድነት ገዝተው እስከ አሁን በስልጣን ላይ ያሉ መሪዎች አሉ
      example የኡጋንዳው ሙሴቬን 👈
      እነዝህ ከብቶች ወይ ጥጋብ አይችሉ 27 ስዘሉ ህዝብ አበጣብብጠው ሀገር በትነው መቀሌ የደም መሬት ከተሙ
      ለማንኛውም እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ😭😭😭

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un 11 месяцев назад +2

    ወይኔ እመቤቴ እህህህ አምላኬ የሰው ልጂ ፍተና እግዚአብሔር አምላክ ታሪክ ቀያሪ ነውና ነገሮች ተስተካክለውልሺ ለማየት ያብቃን እሸ ለአንተ ክብር አለኝ እህህህህ😭😭😭

  • @HgGg-zu8gt
    @HgGg-zu8gt 11 месяцев назад +10

    የኔ እናት ጠንኳራ ናት ፈጣሪ ጤናሽን ይመልስልሽ 😢😢😢😢😢

  • @rahmamustofa2004
    @rahmamustofa2004 11 месяцев назад +19

    ኡፍፍፍ የኔ እናት ወላሒ አጀቴን ነው የበላችው😢😢😢😢 ያረብ ሰላሙን አጣልን🤲

  • @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
    @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ 11 месяцев назад +2

    ያረብ አላህ ሙሉ አፏሺን ይመልስልሺ የኔ እናት አላህ ያበርታሺ ያረብ ጌታየ አተ በቃሺ ብለህ አቁማት

  • @alemneshbeyene2316
    @alemneshbeyene2316 11 месяцев назад +90

    ስቶቻችን ይሆን ስናማርር የኖርነው አምላኬ ሆይ አንተ በብህረትህ ጎብኛት ሁሉን ማድረግ ትችላለክና🙏