ራሴን ከትልቅ ድልድይ ወረወርኩት | 11 ጊዜ ራሴን ለማጥፋት ሞከርኩኝ |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 дек 2024

Комментарии •

  • @nunat6047
    @nunat6047 Год назад +30

    በፊት መጀመሪያ ስትናገር አምኛት ነበር የሷን በfb, tiktok ላይ ብዙ ነገሮች አይቻለሁ በጣም በሰው ሃዘኔታን ለመፍጠር ትጥራለች። ካናዳ ውስጥ እያለች ነው የሆነው:: እርሷ ሆነብኝ ካለችው ግን ካልሆነባት የከፋ ለመናገር የሚያጸይፉ ነገሮችን አደረኩ እያለች ደጋግማ ስታወራ ሰምቻለሁ:: ማን ምን እነደሆነች እና ሰውን ለማሳዘን የምትሔድበትን እርቀት አይቻለሁ። እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ።

    • @hiwi1513
      @hiwi1513 Год назад +6

      ከወር በፊት እናቴ ሞታ ሜሄጃ አጣሁ አዋጡልኝ ስትል ነበር ዉሸቷን😂😂😂

    • @tessema2
      @tessema2 Год назад +2

      በጣም ኢትዮጵያዊ ያልሆነ፣ሴት አዳሪ አይነት ባህርይ በሶሻል ሜዲያ ስታወጣ የነበረች ሴት attention ፍለጋ ይሄን ታወራለች።

    • @tinbitayele9797
      @tinbitayele9797 10 месяцев назад +1

      የኢትዮጵያ ሕዝብ የዋህና አማኝ ስለሆነ ይሰማኛል ያምነኛል ብላ የማታወራው የለም እድሜዋን በመዋሸትና በማጭበርበር ለመኖር የምትፈልግ ለጉድ የፈጠራት ነች ቴያትር እንኳን እንዲህ አምሮ አይሰራም ጠያቂው እኮ በማሾፍ ነው የሚጠይቃት ብዙ ለጆሮ የሚቀፍ ነገር ስትናገር ምንም እፍረት የላትም እግዚኦ ወላድ።

  • @tessema2
    @tessema2 Год назад +17

    ይህችን ሴት ደጋግሜ አይቻታለሁ ቀደም ባለ ግዜ። ኢትዮጵያዊስ እንዴት እንደዚህች ሴት የሚያደርገውን ነውር በግልፅ ያደርጋል ብዬ አስብ ነበር። አንድ ፈረንጅ ጋር አንዴ አባረርኩት ኡንዴ ናፈቀኝ፣አንዴ ለአንድ ሌሊት ገንዘብ ከፈለኝ ስትል የነበረች ሴትና በጣም ታሳፍር ነበር ይህች ልጅ። ዛሬ social media ላይ ያለውን ታሪኳን ደልዛ በሌላ ታሪክ መጣች። ይህንን ማዳመጥ እራሱ ያሳፍራል!!!!

    • @meazinameazina4065
      @meazinameazina4065 8 месяцев назад +1

      Bexame ymigremwe zarye nby nge eyaleche Aglgayochine demo mebocheq jmralech

  • @hanatesfaye4289
    @hanatesfaye4289 Год назад +17

    ማንያዘዋል አታቃትም ማለት ነዉ ? እቺ ሴት እኮ በተለያየ ጊዜ የተለያየ ነገር ነዉ ምታወራዉ በጣም ምትገርም ሴት ነች እንዳዉም ኢትዮጵያ ካለች እባክህ ፀበል ዉሰዳት በጣም ትዋሻለች ብዙ ጊዜ ስለሰማኋት ነዉ እባክህ እቺ ሴት እንድትድን እርዳት ቤተክርስትያን ዉሰዳት ፀበል እንድትጠመቅ እርዳት እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @ghezaehagos1380
      @ghezaehagos1380 10 месяцев назад +2

      በጣም ትዋሻለች ብዙ ግዜ ሶሻል ሚድያ ሰሚቻታለሁ ኤግዛጅሬት ማድረግ አመልዋ ነዉ።

  • @Love12718
    @Love12718 Год назад +6

    በጣም ደባሪ ነገር ነው ያደረከው በጣም ታሳዝናለክ እንደዚ አይነት ርህስ መስጠት የለብክም የሰውን ትኩረት ለመሳብ ብለህ እቺ ሴት ገና መምጣትዋ ነው እዚ የታመታ ህዝብ ነው ያለው ለሂወትዋ ካሰብክ ርህሱን ቀይር 🙏pls

  • @NaneGetachw
    @NaneGetachw Год назад +58

    ኢየሱስ ዛሬ ነገም ለዘላለም ፍቅሩ አይለወጥም ህያው አምላክ ይህ ጌታ ስላገኘሽ ስሙ ይባረክ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sisiti
    @Sisiti Год назад +806

    ሂወቴን የታምራት አድርጎታል፣ የኔኮ ከሰውሁሉ ለየት ይላል። ያልገደለኝ ነገር ሁሉ አጠንክሮኝ አልፋል!! ክብር ሁሉ ለመዳኒያለም ይሁንልኝ❤❤❤❤

    • @shitysintayehu4887
      @shitysintayehu4887 Год назад +33

      ሲሲዬ ሁሉም አለፈ አንቺ ምሳሌ የምትሆኚ ጀግና እናት ነሽ ምንም ብትሆኚ አንቺ ለልጆችሽ ብርቅ ነሽ ኑሪላቸው

    • @etsegenettsegie3415
      @etsegenettsegie3415 Год назад +18

      ሲሲ እንኳን ለሃገርሽ አበቃሽ ❤❤❤ አንድ ወቅት ዩቲዩብሽ ላይ ዐየሩ ሲቀየር በግዜ ሲጨልም ቅዝቃዜ ይዞ ሲመጣ የፍርሃት ስሜት ፣የጭንቀት ስሜት ይሰማኛል ስትይ ሰምቼሽ በጣም ነበር ያሳዘንሽኝ። እኔም እንደዛ አይነት ስሜት ነበረብኝ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ያ ስሜት ከኔ እርቋል። ማኔን ስላገኘሽውም ደስ ብሎኛል በብዙ ይረዳሻል ብዬ አምናለሁ። ጥንካሬሽን፣ግልፅነትሽን፣ጠንካራነትሽን አደንቃለሁ ተባረኪ❤❤❤

    • @Sisiti
      @Sisiti Год назад +29

      @@etsegenettsegie3415 እጅግ በጣም አመሰግናለሁ የኔ መልካም። እግዚአብሔር ይህንን አደረገልኝ፣ ክብር ይሁንለት።❤😁🖐

    • @ayacell1360
      @ayacell1360 Год назад +15

      እንኳን ላገርሽ አበቃሽ ❤አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ❤የተረጋጋ ህይወትን ፈጣሪ ይስጥሽ ❤❤❤

    • @hanatesfaye4289
      @hanatesfaye4289 Год назад +37

      ሲሲ እባክሽ እኔ ልንገርሽ ማርያም ፀበል ተጠመቂ እንጦጦ ማርያም ሁሉን ነገር ታበራልሻለች እመብርሀን አሁን ካለሽበት ሂወት የተሻለ እሚገርም ሂወት ትሰጥሻለች ለሰዉ ሳይሆን ለፈጣሪ ለመድሀኒአለም ንስሀ ጊቢ ታላቅ ለዉጥ ታያለሽ ፀበል ለመግባት ከወሰንሽ እኔም ሌሎችም ከጎንሽ ነኝ ተባረኪ እህቴ

  • @akelilehakin9509
    @akelilehakin9509 Год назад +114

    አለም ላይ ካለ ነገር ሊወዳደር የማይችል የኢየሱስ ፍቅር❤❤❤❤

  • @የሚችል
    @የሚችል Год назад +29

    ዋው በጣም ደስ ብሎኛል ሀገርሽ ገብተሽ ስላየሁሽ ያኔ ላይቨ ላይ ችግሮችሽን ስትናገሪ ሰዎች ሲሰድብሽ ምናል በአካል ከጎንሽ ቢሆን ብዬ አለቀስኩ ሁላችንም ማናወራው ብዙ ታሪኮች አሉን ሰዎች ግን ብሶታችን ስንናገር ባለጌ ሱሰኛ ሴሰኛ ይሉናል ከባድ ነው ብቻ ደስ አለኝ በጣም ❤❤

  • @selamawitchanyalew2605
    @selamawitchanyalew2605 Год назад +36

    አንቺ ቆንጆ ሴት ነሽ አይዞሽ ሁሉ ነገር ያልፋል ።የልጆቿ አባት እባክህ እድል ስጣት ልጆቿን ታሳድግ ።

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 Год назад +6

      አዎ አብራቸዉ ብትሆን ትቀየር ይሆናል። ግን ምን መሰለሽ አንዴ ህግ ይዞት ከተፈረደና በመሀል የአመታቶች ጋፕ ካለ ለልጆቹም ለሷም ብዙም ደስታና የዉስጥ መረጋጋት አያመጣላት ይሆናል። ጥፋቱ መጀመሪያ ላይ ነዉ። ሱስ ዉስጥ ያልገባች ብትሆን አለም በእጇ ዉስጥ ነበረች። ማለቴ ለሴት ህጉ በብዙ ያደላል ግን በድራግ፣ በመጠጥ፣ በቁማር፣ even በባንክራፕሲና ክሬዲት የተጨማለቀች ሴትን ግን ለልጆቹ አትጠቅምም ብለዉ ለአባት ነዉ የሚሰጡት። ያ ባይኖርባት ግን ከሱ ብትፋታም እንዳለ ገንዘቡ ለልጆቿ ብለዉ ወደሷ ሆኖ በፍቅር ታሳድግ ነበር።
      ልጆቹ ዜጎቻቸዉ ስለሆኑ መጥፎ ልምድ እያዩ እንዲያድጉባቸዉ አይፈልጉም።

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt Год назад +10

    ቃናላይ ያለችዋ ሴት ትመስለኛለች አነጋገሯ ፍጥነቷ ብቻ ብዙ ህመም አለ ውስጥሽ አይዞሽ ይሄም ታሪክ ሆኖ አልፏል ውስጥሽ የዋህ ነው ❤

  • @abebesolomon6519
    @abebesolomon6519 Год назад +9

    አንቺ በጣም ዕድለኛ ሴት ነሽ በጥላቻ ሳይሆን በፍቅር የሚቃጠል ልብ ነው ያለሽ
    እግዚያብሔር መልካሙን ሁሉ ያድልሽ፡፡

  • @Yemedan
    @Yemedan Год назад +36

    ባሏ ትቶላት የሄደው ሰባ ብር እሷ ቁማር የጀመረችው በ ሰባ ብር እህቴ ብዙ ነገር የዋሸሽው ነገር አለ ትዳርሽ የፈረሰው በቁማር ምክኒያት ነው እንጅ በዘርሽ እይደለም አሁንም ግዜ አለሽ እራስሽን አስተካክይው 4 አመት ሙሉ ሚዲያላይ ስታወሪ ከርመሻል አልቀየረሽም እሁንም ሚዲያ ላይ ቅርቦ እንድህ ሆነ እንድህ ነብረ ይሚለውን ትትሽ የእውነት የምትቀየሪበትን መፍቴ ፈልጊ ፀብልም ቢሆን ፀሎትም የምታምኚውን በግዜ ምረጭ እና ዳኝ አሁንም ትክክል እያሳብሽ አይደለም

    • @haruttesfaye1234
      @haruttesfaye1234 Год назад +3

      yes you right

    • @shitasemi1866
      @shitasemi1866 Год назад +4

      እውነት ነው ጋዜጠኛው አራሱ መጠየቅ ያለበትን አልጠየቀም

    • @Chaltuko-ol5wc
      @Chaltuko-ol5wc Год назад

      ክክክክክክክክክክ

  • @helengezahgn6751
    @helengezahgn6751 Год назад +10

    አይ ሳራ አንቺን ያጠፋሽ መልክሽና ምላስሽ ነው ስታወሪ ለሚሰማሽ እውነት እኮነው የሚመስላቸው።

  • @የገብርኤልልጅ-በ6ደ
    @የገብርኤልልጅ-በ6ደ Год назад +25

    የኔ እህት ግልፅነቷ ደስ ሲል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እማ እራስሽን ጠብቂ ሁሉም ነገር ቀሪ ነው❤❤❤❤

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Год назад +3

    ፀበል ተጠመቂ ቆንጅዬ የበለጠ ሰላምና
    የተረጋጋ መንፈስን ይሰጥሻል የድንግል
    ማሪያም ልጅ የሚሳነው የለውም።
    ግልፅነትሽ ሳላደንቅ አላልፍም
    በመጨረሻ በእንደዚህ አይነት
    ሁኔታና ሰዓት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
    ከዚህ በፊት በሶሻል ሚዲያ ያየሁሽ
    እና ስላንቺ የሰማሁኝ ቀን በጣም 18:59
    አዝኜ ነበር። እግዚአብሔር ይመሰገን።

  • @nigist6147
    @nigist6147 Год назад +8

    ብዙውን እውነት አልተናገረችም እኔ አውሮፓ ውስጥ ነው የምኖረው ያላገራችን ተከብረን ነው የምንኖረው ኢትዮጵያ ተፈጥሮዋ ጥሩ ነው ግን ምቀኛ ገዳይ የበዛቀት ሐገር ነው ሲሲ የገባቼበት ሱስ ነው ሁሉን ነገር የኔጌቲቭ የምተየው

    • @thetruthalwayswins340
      @thetruthalwayswins340 Год назад +1

      You’re absolutely right, ke bezu nechoch be teshale teru nuro ke betesebe gar enoralehu be America ke serash ke temaresh there are too many opportunities in America

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Год назад +95

    ውይይ ሲሲዬ እንኳን ተሳክቶልሽ አገርሽ ገባሽ እንዴት ደስ ይላል። አሁን be wise & don't trust anyone. ያፅናናሽ፣ የሳቀልሽ ሁሉ መልካም ላይሆን ይችላል እዚህ ሆነን እንደምንሰማው ከሆነ። አንቺ የዋህነት ያጠቃሻልና አካሄድሽን ከእግዚአብሔር እርዳታ ጋር አድርጊ፣ በርቺ! ወንድሜ ማኒ ክበርልን የኔ አስተዋይ🙏🏾

    • @shalom744
      @shalom744 Год назад +1

      😂😂😂😂

    • @Sisiti
      @Sisiti Год назад +3

      @terryberhanu7829 የኔ መልካም አመሰግናለሁ፣ ወድሻለሁ❤❤❤

    • @sahulagebreselassie759
      @sahulagebreselassie759 Год назад +1

      Kbir le Egziabher yihon enkuan le ezih abekash

    • @tytyyuft1500
      @tytyyuft1500 Год назад +1

      ማሪያምን እኔም በጣም ለዋህ ነኝ😢 ግን እግዚአብሔር ይመስገን❤

    • @emuhiba9441
      @emuhiba9441 Год назад

      እረ ቆንጆ አስበሽበትነውግን ብዙሰወችእኮያዩሻል እረሳሽውእዴ

  • @eleniworku3153
    @eleniworku3153 Год назад +7

    በጣም ግልፅ ነሽ ፣ጠንቀቅ እህቴ ኢትዬጵያ ውስጥ ከባድ ነው ግልፅ ስትሆን ጠላት ታበዥያለሽ

  • @kassahunbedane1067
    @kassahunbedane1067 Год назад +22

    ጌታ ኢየሱስ እንኳን ታደገሽ እህቴ።ኢየሱስ ነጻ ያወጣል።

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 Год назад +5

    ሜካፑ ፊቷ ሜካብ ለወጠው ማናት ድምጿ አቃዋለው ግን ፍቷ በሜካፑ ለዉጧታል።አንድ ሚድአላይ በጣም ብልግና የምትሳደብ ስለብልግና የምትናገር ነበረች ግራ አጋባኝ መልኳ

  • @mehretkassa6041
    @mehretkassa6041 Год назад +10

    የእውነት እግዚአብሔር ይወድሻል እድለኛ ነሽ ፣ከዚህ ሁሉ ፈተና በኃላ ዳግም አቁሞሽ ለሀገርሽ ስላበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን ፣ስለ ካናዳ በሚገባ ነው የተናገርሽው ምንም ቢሆን ማን እንደ ሀገር በርቺ ❤😊😊😊

  • @antenehnebiyu
    @antenehnebiyu Год назад +95

    I understand some of you guys know her from her past but that does not mean she can’t change. Can we just stop judging her for her past and be happy for her being herself? Beka she said she is happy, let’s be happy for her, praise the lord and move on!! Thank you Mane for helping her achieve her dream.

    • @shalom744
      @shalom744 Год назад +9

      Leminew gin wishetamina achberbari yemimechachu? Yemitaberetatut? Is that how u live your life?

    • @temesgenalemtsehay5354
      @temesgenalemtsehay5354 Год назад +7

      ​@@shalom744ከሳሾችሽ የታሉ ነው ያለው እየሱስ!!!Who are you?!የሰውን ሀጢያት ልትዘረዝሪ !! በግል ፀብ ካለሽ በግል ተነጋገሩ።ከዛ በተረፈ ግን ሲሲቲ ሚዲያ ላይ ሁሉንም እናውቃለን ከአንቺ እኩል ሰው ደስ ሲለው ደስ የማይለው መንፈስ ወጋሁት!!!!

    • @shalom744
      @shalom744 Год назад +4

      @@temesgenalemtsehay5354 I really do not remember communicating with you. I just replied to the comment.

    • @shalom744
      @shalom744 Год назад

      @@temesgenalemtsehay5354 anchi leswa des kalesh beki new. Destashin gilechilat

    • @fevensamuel7768
      @fevensamuel7768 Год назад +4

      ⁠​⁠@@shalom744but you were generalizing on that comment so that means you were not just talking to the person who wrote the comment.
      Also who are you to judge people!? Instead of writing negative comments on people’s video try to mind your business. Or if you don’t have anything nice to say be quiet 🤐🤫

  • @mihretmekonnen3497
    @mihretmekonnen3497 Год назад +14

    የኔ እናት እንዴት እንደምታሳዝን ስለባልዋ ስታወራ። አይዞሽ የኔ እህት ልጆችሽ እንደሆነ አንቺን መፈለጋቸው አይቀርም ። የዋህ ናት

  • @abigilbirhanu6388
    @abigilbirhanu6388 Год назад +3

    አንቺስ እግዚአብሔር ይርዳሽ ጌም ቢበቃሽ ደስ ይል ነበር ካልጋሪ ሻሻ፣ ኤድመንተን ሻሻ፣ ቶሮንቶ ሻሻ ፣ አሁን አዲስ አበባባ፣ ብቻ ካናዳችንን የምንወደው አገራችንን ከኢትዮጵያ ቀጥሎ የምንኖርበትን ደጎን አገር ህግ እንደሌለው ስታረጊው ማየት ያሞል ያናድደናል፣ ሲሲ እግዚአብሔር ይድረስልሽ እስከመቼ ቀፍለሽ ትኖርያለሽ: በነገራችን ላይ ካናዳ ማንኛውም የጠር መሳርያ ሽጉጥ መያዝ በሕግ ያስቀጣል: እናንተ ኡቅራቢዎቹ :ዝም ብላችሁ ያልተረጋገጠ ስጥ በለው ማቅረብ ይቅርባችሁ ሲሲ ማለት እኮ ገራሚ ሰው ነች ስድ ሰደድ: እንኳን ለእጮኛ አበቃሽ ያን የምታወሪውን ጸያፍ ነገር ካስጣለሽ ለማንኛውም የሷን ንግግር ከቀድሞ ቪዲዎ ተረድ no more game.

  • @fregt5276
    @fregt5276 Год назад +7

    😊 አይገርምም ከወር በፊት እንደዚሁ ትዝ ብላኚ የት ጠፋቺ ከሚዲያ እያልኩ ነበር እንኳን ለአገርሺ ለለውጥ አበቃሺ ፈጣሪ የልብሺን ሁሉ ይሙላልሺ 🙏

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 Год назад +43

    ሲሲዬ ጀግና ነሽ እናቴ እውነት የሚያወራ ሰው እብድ ባለጌ ነው የምንል የሴት ልጅ ፈተና እኮ

  • @meskigiftcollection6990
    @meskigiftcollection6990 Год назад +22

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም በርቺ የኔ ጀግና እህት በርቺ ጌታ ከልጆችሽ ያገናኝሽ

  • @meronestifanos900
    @meronestifanos900 Год назад +19

    ሰይጣን እንዲህ ሊያጠፋሽ የሞከረው እግዚአብሔር ያሰበልሽን ስላወቀ ነው።እግዚአብሔር ሁልጊዜም ከኛ ጋር ነው። ጌታ ባንቺ ሚሰራውን ለማየት ጎጉቻለው እግዚአብሔር ይርዳሽ❤

  • @marizatube5186
    @marizatube5186 Год назад +2

    ይሄን ታሪክ በላይቭ ብዙ ጊዜ አውርተሻል
    እንደት እንደሚቀፍ የምትናገረው ነገር የባለጌ ነገር ነው ከአፏ የሚወጣው. ሁለትአካውንት ደልቻለሁ በአች ምክንያት ሰውች ሸር ሲደርጉ እየደረሰኝ በጣም ይዘገንናል ንግግርሽ እንኳን ለዚህ አበቃሽ በእውነት ደስ ይላል

  • @roseb6753
    @roseb6753 Год назад +110

    ፀበል ሂጂ ማር ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን በጣም ግልፅ ስለሆንሽ ልብሽን ሰዎች እንዳይጎዱሽ ልብሽን ዐይምሮሽን ጠብቂ እንወድሻለን አይዞሽ

    • @inanu_youtube5148
      @inanu_youtube5148 Год назад +2

      ትክክል

    • @beti1428
      @beti1428 Год назад

      Eyesus gata newu gena bizu arfesh tinoralesh egzabiher lerasu newu yaterefesh ..church higi eteliylshalehu

    • @yared33333
      @yared33333 Год назад +1

      እማ መናፍቅ እኮ ናት ብታየው ሁሉ መስሚያ የላትም

    • @fithikiflay1431
      @fithikiflay1431 Год назад

      Aww tkikil anci naxa nesh seb endaygodash tetenkeki seb kufue new

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Год назад +10

    በጣም መረዳት አለባት ትክክል አይደለም ያለችው ባለቤቱዎ በጣም ጥሩ ሰው ነው የሁለታቹውም ልጆች ያለእናት አባትም እናትም ሆኖ እያሳደገ ነው የልጆዎቹዎ አባት እባክህ እርዳት ለልጆችህ እናት ናት ያቅምህን እርዳት ወደራሱዎ እንድትመለሰ የቻልከውን እርዳት እናት እናት ናት እብድም ብትሆን እናት ናት ልጆቹዎ ሲያድጉ ከነደክመቱዎ መሰብሰባቸው አይቀርም ሰለዚህ ለወደፊቱ ለልጆችህ ጥሩ ነገር አድረግላቸው አሁንም ትልቅ መሰዋአት እየከፈልክ ነው ለልጆችህ እግዛብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሸ

    • @fasilabebe9105
      @fasilabebe9105 Год назад

      Beka kezih behuwala lerasesh nuri endaye anchim eko hiwte alesh beka cheken beyena lerasesh nuri kebeki belye new bekash please please lerasesh nuri

    • @almiberhane27
      @almiberhane27 Год назад +2

      አዎ በጣም የተባረከ ባል ነው ያላት በጣም ብዙ ነገር አርገዋለች ግን ልክ ስላልሆነች እናት መሆንዋ አይቀርም እና ፈጣሪ ይማራት ለልጆቿ ስል

    • @Yahuah-d3i
      @Yahuah-d3i 3 месяца назад

      እብድ ነች የምር?

  • @munadaniel9136
    @munadaniel9136 Год назад +27

    አንቺ ለኔ ጀግና ሴት ነሽ ጌታ የልቦናሽን ይስማሽ ጌታ እየሱስ አደባባዩን ይስጥሽ ህልምሽን ያኑርሽ ጠሉን ይስጥሽ የእውነት ጀግናዬ ነሽ❤❤❤

  • @ayelukasu-wq9bb
    @ayelukasu-wq9bb Год назад +4

    ታሪኬን አውርቼ አላውቅም አላለችም የዛሬ ስንት አመት ፌስ ቡክ ራቁትሽን እስከመውጣት ደርሰሽ ገንዘብ ተሰባስቦልሽ ሐኪም ቤት ሁላ ገብተሽ ቁማር እንዳሳበደሽ እንደ ተደፈርሽ እረ በፅሁፍ ተነግሮ የማያልቅ ታሪክ አብረን አላሳለፍንም አዲሱን ቦይፍሬንድሽን ሁሉ ስጠብሽ አብረን አል ነበርን የኔ ውድ ዛሬ አይደለም ምናውቀው ታሪክሽን የኛ ህዝብ ግን ይረሳል

  • @eyerusalemchalla
    @eyerusalemchalla Год назад +16

    ሀጢያተኛ እያለን የወደደን ኢየሱስ ይባረክ

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Год назад +12

    ተባረኪ የኔ እህት እውነተኛ ግልጽ ልጅ ነሽ። የውጭ ኑሮ ከእጅ ወደአፍ ነው። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።ክፉው ሰው ነው በሀገራችን። ነጩ ኢትዮጵያን ለመውሰድ ነው የሚያባሉን የራሳችንን ሰዎች በዶላር እየገዙ ያባሉናል። ዛሬ ጀግና ኢትዮጵያዊ ምርጥ መሪ አግኝተን እንኳን ሰርተን ከመለወጥ ይልቅ ሀገር ለማፍረስ ተቀጥረው ሊቢያ ለማድረግ ይሯሯጣሉ።ልዑል እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን ። ትክክል ነሽ የኔ ፍቅርሁሉን ለእግዚአብሔር ስጭው የሱ ይበልጣል። ራስሽን ለውጭና ልል እድር ሰው ሁኝ። የበለጠውን ያዘጋጅልሻል። መጀመሪያ ነገ ዛሬ ሳትይ ወደገዳም ሄድሽ ፍጹም ሰላምሽን መልሺው። ከዛ በኋላ የምትሰሪው ሁሉ ይቀናልሻል። ሁሉንም ሰው አትመኝ ጥንቃቄና ማስተዋል ያስፈልጋል።

  • @birukgetaneh6153
    @birukgetaneh6153 Год назад +8

    ኦ የእግዚአብሔር ፍቅር።
    በውሀ ውስጥ ስታልፊ ያላሰጠመሽ፣ በእሳት አልፈሽ ያላቃጠለሽ የጌታሽን ትድግናና አዳኝነት እንድታወሪ ነው።

  • @woinshetseifu9941
    @woinshetseifu9941 Год назад +15

    በርቺልኝ!!!!ከጎንሽ የምንሆን አለን!!! እኛም ያመናል የልጆቹ ነግር!!!

  • @addis5495
    @addis5495 Год назад +3

    የኔ ጀግና እናት ነሽ እግዚያብሔር ይርዳሽ ታሪክሽ በጣም አስተማሪ ነው የኔ የውስጤን ነው ያልሽው አገራችን በተፈጥሮ ምንም የጎደላት ነገር የለም ብቻ እህቴ ስደት አይኑ ይጥፋ የልጅን ነገር አውቀዋለሁ ብቻ ህመሜን ነው የተናገርሽው

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Год назад +5

    አር ይችን ልጂ ስንት ጌዜ አይዋት ዳሯ ናበር ዛሬ ደግም በኢትዮጵያ መጣሽ አንች ሻሌ አር ባሌቤቷ በጣም ነው ያማሳዝን ይች የሺሺ ስው ነት

  • @ሪች1
    @ሪች1 Год назад +8

    የሚገርም ነው ብቻ ህይወት ወጣ ውረዱ ከባድ ነው የኔ ቆጆ ስታምር ደሞ አይ አቺ አለም በጣም አሰተማሪ መልክት ነው በእውነት ፈጣሪ ይወድሻል የነ ቆጆ እኳን ለሀገረሸ አበቃሽ

  • @muluayele8381
    @muluayele8381 Год назад +10

    እንኳን ጌታ እየሱስ አስመለጠሽ ዕድለኛ ሴት ነሽ እግዚአብሔርን አመስግኝው እንኳንም የክፉ ስራ ገባሽ አትበዪም እየሱስ ክርስቶስ ያድናል ነፃ ያወጣል በፍፁም ሰላም ደስታ ይሞላል

    • @FissihaGashawbeza
      @FissihaGashawbeza Год назад

      ቆንጀ ነሽ:: ትንታግ ነሸ::ጥሩና መልካም ርዕይ ሠንቀሻል:: ከሁሉም በላይ ደግሞ የምታምኚበት እግዚአብሔር እንዲረዳሽ እመኛለሁ:: በ ር ቺ ::❤❤❤🎉🎉🎉

  • @chirstinagerry761
    @chirstinagerry761 Год назад +4

    የኔናት እንኳን ለአገርሽ አበቃሽ ችን የሚያቀው ባለቤቱ ብቻ ነው አንቺ ጀግና ኢቲዮጲያዊ ሴት ነሽ እናመሰግናለን 👌🙏

  • @BtsiloteBeze-zu8vp
    @BtsiloteBeze-zu8vp Год назад +1

    እየሱስ ያለበት ሕይወት እሱ እዉነተኛ ህይወት ነዉ ደስ ብሎናል ስላንቺ ጌታ ይባረክ!ያንቺን ሕይወት በቀጣይ ዘመናት መገመት ይቻላል ገና ብዙ ታያለሽ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ 🤲🤲🤲በኢትዮጵያ በአፍሪካ በአለም ታሪክ ስምሽ ይፃፋል እናቴ እኔ እዉነት ቃላት አጠረኝ ሸክምሽ ስለ ተነሳ ደስስስስስስስስስስ ብሎኛል ጌታን ኑሪልኝ።።።

  • @bemnetterefe4617
    @bemnetterefe4617 Год назад +29

    የኔ እናት እንኳን ለሀገርሽ በቅተሽ ለመናገር አበቃሽ ሰውች ፈረዱብኝ አንተ ግን አዳነህኝ ❤❤❤❤

    • @jemo5716
      @jemo5716 Год назад +2

      🙏🙏🙏አለቀሥኩኝ ሠወች ፈረዱብኝ።እዉነት ነዉ በከባድ ግፍ ተደብድቤአለሑ ማለቴ የሠወች አፍ።።።ልቤን አሣረፈዉ ቃሉ ሠወች ፈረዱብኝ አንተ ግን አሣረፍከኝኝ

    • @user-armacheho
      @user-armacheho Год назад +1

      አረ ባካቹሁ አምሮዋ ጤነኛ አይደለችም 7ደፈሩኝ 😂😂ልጆቾን የተቀማችው በስነምግባሮ ነው

    • @Yahuah-d3i
      @Yahuah-d3i 3 месяца назад

      ​@@user-armacheho አይሰሙሽም የኔናት😂

  • @mihreteyasu1769
    @mihreteyasu1769 Год назад +19

    እህቴ አሁንም በጣም ቅን ትመስያለሽ ኢትዮጲያ ውስጥ ስትኖሪ ደግሞ በጣም ጠንቃቃና ብልህ መሆን አለብሽ ያለሽን የሌለሽን በአደባባይ አታውሪ

  • @dhfg336
    @dhfg336 Год назад +66

    ፈጣሪ እንባሽን አብሶ ከቤተሰቦችሽ ከባልሽ ከልጆችሽ ይቀላቅልሽ እግዚሀብሔር መልካም ነው ታሪክሽን ይቀይረው

  • @rahelyishak1911
    @rahelyishak1911 Год назад +5

    😮የኔ አህት ህመምሽ ያማል አይዞሽ እግዚአብሔር አድኖሻል እድለኛ ነሽ እንጂ ውጭ አገርማ የአጋንንትን አገር ነው ኢትዮጵያ አገሬ ከነ ድህነቷ ጥዋት እና ማታ ፀሎቱ,ቅዳሴው ምን አጥተን አምልጠሻል እህቴ በርቺ❤❤❤

  • @ABI_roblox-TSB
    @ABI_roblox-TSB Год назад +7

    አይዞሽ እህቴ 😢 ልቤን ነው ያዘነልሽ ጭንቀት እና ድብርት ብዙ ነገር ያደርጋል ግን ማንም አይረዳም አይዞሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @frehiwotlemma4437
    @frehiwotlemma4437 Год назад +5

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ ታሪክሽ በጣም ያሳዝናል የማያልፍ የለም ሁሉም ያልፋል ነገ ሌላ ቀን ነው በርቺ ፀበል ሂጂ የድንግል ማርያም ልጅ ታሪክሽን ይቀይርልሽ ከልጆሽ እና ከባለቤትሽ ጋር ያገናኝሽ❤❤

  • @amorawweloye9944
    @amorawweloye9944 Год назад +14

    ባሌ ነው የምትለውንም ሰው ጠይቅ ና ሚዛናዊ እንሁን የሷ ብቻውን አሳማኝ እይደለምና

  • @wubitteda9201
    @wubitteda9201 Год назад +3

    የሆነ የዉጭ ዜጋ ነዉ ባሏ በጣም ብልግና ነዉ የምትናገረዉ አቤት እረ ንስሀ ግቢ ማሊያ እየቀየርሽ አትኑሪ ተመለሽ u are from Ertryia

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 7 месяцев назад

      አይደለችም ዘመዴ ናት እውነት ስለማታወራ ነው እንጂ ለግዜው የመሰላት ታወራለች ለምስሌ አባትዋ ጣልያናዊ አይደለም ግን ነው ትላለች

  • @meskeremassena6193
    @meskeremassena6193 Год назад +9

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል የልጆችሽ አምላክ የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ

  • @Only-true-
    @Only-true- 6 месяцев назад

    አንቺ በጣም ጤነኛ ሴት ነሽ❤❤❤❤❤❤❤ በሽተኞቹ የአንቺን አስተሳሰብ ያልተረዱ ናቸው።

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin 7 месяцев назад

    የሚገርም ታሪክ ሰምቻለሁ ባንተ ሚድያ ከሁሉ የሚገርመኝ የባለታሪኮቹ ሳይሆን ያንተ ነዉ መልካም ሰዉ ነህ ላንተ ለመናገር ሰዉ ድፍረቱ ያንተ አደማመጥና አቀባበል ህ ይማርከኛል ጸጋ ነዉ ደግሞ በርታ ነርወይ ና ባጭሩ አዉሮጳ ጉበኘን ላንድ ወር

  • @Shortmemory-qi7ud
    @Shortmemory-qi7ud Год назад +3

    ታዲያ ከአንች ጋ እንዴት ይኖራል ምን በወጣው ቁማርተኛ ጠጭ ባልሽ ትክክል ነው ያደረገው

  • @Nejat197
    @Nejat197 Год назад +7

    ዋዉ ዛሬ በጣም ልዩ እንግዳ ነው ያመጣከዉ ማኔ ወኔዋ ጥንካሬዋ ይደንቃል ፈጣሪ ሀሳብሽን ሁሉ ያሳካልሽ ❤❤

  • @JeryyKastro-ro1rb
    @JeryyKastro-ro1rb Год назад +3

    አሁንም በጣምም ታወሪያለሽ ይህን ታሪክሽን አቀዋለው እግዚአብሔር አሁን ፍፁም ለውጥ ያርግልሽ

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 Год назад +2

    የኔ ቆንጆ በጣም መልካም ሴት ነሽ እዉነት እግዚአብሔር ይርዳሽ እመቤታችን በምልጃዋ ተርዳሽ ጠኔካራ ነሽ ለትዳርሽም ፀልየ እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይርልሻል አይዞሽ

  • @aynalemaynamengst9126
    @aynalemaynamengst9126 Год назад

    በጣም ነዉ የማደንቅሽ ጠንካራ ሴት ነሽ እናም ይቅር ባይ ነሽ ያሁላ በደል ደርሶብሽ ቂምና በቀል የለሽም ለዚህም ነዉ እግዛብሄር የተገለጠልሽ እናም የረዳሽ እዉነት ካንቺ ብዙ ተምሪኣለዉ በጣም እናመሰግናለን

  • @Anyhairr
    @Anyhairr Год назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አሁን እረጋ ብለሽ ፀበል ተከታተይ ፈጣሪ የበለጠ መረጋጋትን ያድልሽ

  • @measzwondafrash
    @measzwondafrash Год назад +22

    እ/ር ቸር ነው እሱ ጋር ነገር አያልቅም ትዳርሽ ልጆችሽ ጋር ኑሮ ይቀጥላል ጸልይ ጌታ ቅርብ ነው

    • @mandefrozegeye2081
      @mandefrozegeye2081 Год назад

      አስተያየቱ ጥሩ ሆኖ ሳለ የእግዚአብሔር ስም ግን በምህፃረ ቃል አይፃፍም ጥንቃቄ

  • @Ah-he1uq
    @Ah-he1uq Год назад +28

    እች ሴትዩ ምን አልባት ተልኮ እንዳይኖራት ግብረ ሰዶም ሴት ለሴት ሞክሪያለሁ ስትል ሰምቻታለሁ be careful with her!!!!

    • @firtunaasmelash2578
      @firtunaasmelash2578 Год назад +3

      Yes she lesbian

    • @mulumulu4759
      @mulumulu4759 Год назад +3

      ትክክል እኔም በvideo ወታ ስትናገር ሰምቻት አለሁ

  • @BEBITA-wf2ri
    @BEBITA-wf2ri 10 месяцев назад +1

    እሱም አጠገብሽ ሲመጣ ኢየሱስ ነኝ ብሎ ሳይነግርሽ ኢየሱስ መሆኑን ታቂያለሽ 🥺😍🙏ስለ ኢየሱስ ስታወሪ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ

  • @melestesfay5687
    @melestesfay5687 Год назад +4

    እውነት መስሎት ሕሕ በስመአም እያለ ያዳምጣታል ይህቺ በጣም ቆርጦቀጥል ናት ከዚህ በፊትም እንዲህ ስትቀደድ ባለቤቴ እንዲህ አደረገኝ ብላ ስም ስታጠፋ እርታ አርጉልኝ ስትል ነበረ አንዱ ወጥቶ እውነቱን አፍረጠረጠው እና ተመልሳ መጥታ I don’t care whatever እኔ የብር ችግር የለብኝም አለች አሁንም የመጣችው ኢትዮጵያ ቁማር ቤት ተከፍቷል ሰምታ ነው አጭበርባሪ ናት ተጠንቀቁ

  • @yetnayetbelay64
    @yetnayetbelay64 Год назад +8

    ማኔ ተባረክልኝ ሁሌም ታስፈልጋታለህ እህቴ እንኳን ለሀገርሽ በቃሽ እኔም ለመምጣት ያብቃኝ ጓጉቻለሁ

  • @luhena121
    @luhena121 Год назад +41

    አንቺ ሴት ፈጣሪ ይርዳሽ😢 ማኔ እግዚያብሄር ይስጥህ አስጠምቋት እባካችሁ

  • @hablefikirwolle1733
    @hablefikirwolle1733 Год назад +23

    ስንት ወጣት ነው በውጩ አገር እንደዚህ ጤና ያጡብን እንደ ኮሚኒቲ በጣም ያሳዝናል።እግዚአንሄር የመዳንሽን መንገድ ያሳይሽ፣ለልጆችሽ እናት እንዲያደርግሽ።በፀሎት አስብሻለሁ

  • @meri24242
    @meri24242 Год назад +3

    እቺ ሴት ከዚህ ብፊት ስለአቴፊሻል ብልት ጥሩነት በላይቭ ስታወራ ነበር በጎ አድራጎት ብላ ህፃናቱን ምን ልታስተምራቸው እንደሆነ ፈጣሪ ይወቀው ስለሷ ብዙ ስሩ ማንያዘዋል ተጠንቀቅ ህፃናቱን አደራ

  • @yosephbezu3954
    @yosephbezu3954 Год назад +5

    የተባረከች እህት ናት ወድሜ ተባረክ እኔ አማኝ ነኝ አገልጋይ ነኝ ጌታ በህይወታ ታምራት ያደርጋል ኢየሱስ ጌታ ነው

    • @demissietegenaw124
      @demissietegenaw124 Год назад

      May Good help you and make your and beautiful and Great for Mana

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ Год назад +13

    ሲሲ እነኳን ለሀገርሽ አበቃሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ጠቅልለሽ በመምጣትሽ ደግሞ 👍👍👍👍👍
    እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
    Bay the way when that cirul gives you bad idea you have to remebmer That miracle when you were 19 "" the """"Miracle of appearig Jesus
    በምትጀምሪው ስራ ጌታ እየሱስ ከፊትሽ ይቅደም
    "

  • @nanifelix5022
    @nanifelix5022 Год назад +16

    I am amzed how he trusted her with her story and put her on yiur program she is good in talking. I am not judging her, but she is not mentally stable. She needs a treatment. Her children father have a good reason to keep her children away from her.

    • @tejitubati9512
      @tejitubati9512 Год назад

      💯 she got mental problem

    • @birukdaba7927
      @birukdaba7927 Год назад

      Ewnet new wendeme Manyazwal tebeyew tinish Teregaga zeregnet telacha kifat Ke Ethiopia yebasa yelem Europa zeregnoch nachew bileh afehin stkeft aymerohin ayehut Lemaneyawim positive neger enji Negative neger sewin Motive ayadergim.

  • @eiduseidu8404
    @eiduseidu8404 Год назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ያለፈ ታሪክን ተለውጦ ማውራት እንዴት ደስ ይላል የኔ እህት ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ እመብርሀን ከጎንሽ አትራቅ እኛም ለአገራችን በሰላም ያስገባን ፀልይልን መቼም ስደት ላይ አይሞላም

  • @ቆንጂትአራሶ
    @ቆንጂትአራሶ Год назад +2

    ሙሉ ለሙሉ ተፈጥሮ የሞላባት በአሁን ዘመን ላይ እንዳሉት ሰዎች አይደለችም ምንም አየነት ማስመሰል የሚባል ነገር የላትም የምትገርም ሴት ናት እግዚአብሔር የልብሽን መሸት ይሙላልሽ አይዞሽ ጀግና ነሽ!!❤❤💙🕊

  • @meskeremg.1276
    @meskeremg.1276 Год назад +1

    አይዞሽ እህቴ ጌታ ይወድሻል እሱ እኮ እንድትጠፊበት አይፈልግም ደሞ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው ይላል ቃሉ እና ያለፈው አልፋል በአዲስ ህይወት እንጠብቅሻለን ሲሲዬ ።ጌታ ይርዳሽ!😍

  • @jojolove791
    @jojolove791 Год назад +58

    ሲሲን ሳቃት ከ4 አመት በላይ የፈለገ ቢደጋገም ውሸት ግን አታውቅ ም ህመሟ ጥልቅ ነዉ መደመጥ ትፈልጋለች ውስጦ የተዳፈነ እሳት አለ ብዙ ከፍታ እና በዝቅታ ዉሰጥ አልፋለች ግን እግዝያብሄር ጥበቃ አብሯት ነዉ ❤🙏🏽

    • @zema22
      @zema22 Год назад +2

      እግዚአብሔር ይስጥልኝ

    • @Anuoluwapo70X7
      @Anuoluwapo70X7 Год назад +2

      She is a liar.

    • @lidya4781
      @lidya4781 11 месяцев назад +1

      ​@@zema22???

    • @lidya4781
      @lidya4781 11 месяцев назад

      ???

    • @lidya4781
      @lidya4781 11 месяцев назад

      ???

  • @ruhama2017
    @ruhama2017 Год назад +112

    ሲሲ እኮ ስጥ እነግዲህ ነች የመጨረሻ ያርግልሽ እንጂ ያንቺ ሿሿ ማለቂያ የለዉም እንደዉ ይሄ ህይወት ሰልችቶሽ ወደ ቀልብሽ ይመልስሽ

    • @ወንጌልበጌታ
      @ወንጌልበጌታ Год назад +24

      ደሞኮ ወሸቷ ይሄንን ታሪኬን ለመጀመርያ ግዜነው የማወራው አላለችም ምነው sisty ረሳሸው እንዴ ሊቭ ቁጭ ብለሸ አልነገርሸንም ተረሳሸ አንችኮ ሾርት ሚሞሪነሸ

    • @ይስሀቅአብርሃም
      @ይስሀቅአብርሃም Год назад +7

      ታስታውቃለች ድርዬ ዘላን ሴት እንደሆነች

    • @hanafetsum5939
      @hanafetsum5939 Год назад +4

      Enako garmognle mekenytume bezu awerache eda weshate 2 weshatamoche

    • @ElshadayDemissie
      @ElshadayDemissie Год назад +14

      የሚጠቅማችሁን አትወስዱም. ወቃሾች!!!!!!!!

    • @sabakinfe3188
      @sabakinfe3188 Год назад +13

      የባለፈው ቭዲወችሽ ይታያሉ ብለሽ አታስቢም ጠያቂው ለሌላ ግዜ ከማቅረብሕ በፍት አጥና

  • @lulsegedgirma3294
    @lulsegedgirma3294 Год назад +19

    ከይቅርታ ጋር እቺ ሴት በሚዲያ ላይ እየመጣች የተለያየ ታሪክ ትናገራለች። ጭንቅላቷ መመርመር አለበት። አንድ ነጭ ወንድ ያኖራት ነበር goggle ካደረጋችሆት ታገኟታላችሁ። ሳይካትሪስት ያስፈለጋታል

  • @yeshimebettilahun741
    @yeshimebettilahun741 Год назад +17

    አረ ተይ እህቴ እኔ እንኩዋን እስከማውቀው ወደ 7 ቴ እ ንደዚህ አውርተሽ ብዙ ብር ተሰብስቦልሻል አትዋሽ

    • @kassasosena7499
      @kassasosena7499 Год назад +3

      ,በትክክል ዉሸቷ በስማም ካንሰር ታማሚነኝብላ አስለቅሳን ገንዘብተዋጦላት ተፈወስኩብላ ምስክርነት ስትሰጥ ሰማሗት ባሏየፈታት በጣምሱሰኜናት የቁማር የመጠጥ ዉሸቷወደርየለዉም...............😅😅😅😅😅😅

  • @RestoreTigray
    @RestoreTigray Год назад +2

    በጣም ትዋሻለች ይች ሴትዮ። በየትኛውም ኣገር ሰርተህ መኖር ኣለብህ። ይች ሴትዮ ብዙ ነው የምታዋራው።

  • @Senait-q1u
    @Senait-q1u Год назад +3

    አንቺ የፈለግሽው ሳይሆን ጌታ የፈለገው ነገር በህይወትሽ ይሁን ተባረኪልኝ እወድሻለው

  • @meronestifanos900
    @meronestifanos900 Год назад +20

    ማኔ እግዚአብሔር ባንተ ተጠቅሞ ነው የእህታችንን ህይወት ያተረፈው እግዚአብሔር ይመስገንደሞ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ

  • @jemilsharif9750
    @jemilsharif9750 Год назад +8

    ማንዬ አቦ ደስ የሚል አስተማር ጊዜ ነበራቹ በርታ ቀጥልበት❤❤❤❤❤❤

  • @fitsumTeshome-li8mw
    @fitsumTeshome-li8mw Год назад +5

    እንኳን እግዚአብሄር ረዳሽ
    ዛሬን የቆየሽው ለምክንያት ነው ።
    አይዞሽ በርቺ

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 Год назад +4

    ፈጣሪ ይርዳሽ አሁንም ፆሎት አድርገ ለእስ ለድግል ማርያም ልጅ የሜሳነው የለምና ፈጣሪ በምረት አይኑ ይይሽ🎉

  • @mimigoshu815
    @mimigoshu815 Год назад +4

    ሲሲ ከday one ጀምሮ ቪድዮሽን አይቻለሁ ግን ይሄ ድራማ መች ይሆን የምትቋጭው 😢😢

    • @Yahuah-d3i
      @Yahuah-d3i 3 месяца назад

      አሁን ብሶባታል ጭራሽ እግዚአብሔርን እየተሳደበች ነው😡

  • @genisfamily1272
    @genisfamily1272 Год назад +6

    አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እህቴ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ እኛ ደሞ ቻናሎን ሰብስክራይብ እያረግን እናበረታታት ወንድማችን ስላቀረብካት እናመሰግናለን❤

  • @eiduseidu8404
    @eiduseidu8404 Год назад +6

    ፈጣሪ ደሞ ከምትወጅው ባለቤትሽ ጋር ከልጆችሽ ያገናኝሽ

  • @iamfanoenemfanonegn
    @iamfanoenemfanonegn Год назад +4

    Thank you for this testimony it is true some of us were affected by wrong choice that we made to ourselves. As we all know life is a choice this could give for others to learn what to do in our life what is right and what is wrong .peace and love for all the people who has a good heart ❤ God egzeabeher may protect us from bad side of this world

  • @nardosbirhanu9390
    @nardosbirhanu9390 Год назад

    አንቺ በጣም ግልፅ ሴት ነሽ አደንቅሻለሁ በእውነት እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ በርቺ እህቴ ጠባቂ መላእክቶቹንም ይላክልሽ ፀበል ተጠመቂ እሺ በጣም ነው የምወድሽ

  • @EmuArfat
    @EmuArfat Год назад +1

    ሲሲቲ ❤ በጣም ግልጽና እና የዋህ ነች በጣም ነው እምወዳት 💓💓💓💓💓🫅🫰😘በርች ወደ ፊት

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Год назад +10

    ትዝ ይለኛል አንዴ ወደ ኢትዮጵያ ሄጄ ፀሎት ይደረግልኝ ብላ ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያን ተባብረው ከካናዳ ወደ አፖስትል የዲድያ ጋር ፀሎት ተደረገ ብላ ምስክርነት ሰጥታ ተመልሳ ዩቱብ ቻነልም ላይ አያት ነበር። አሁንም እገዛ ያስፈልጋታል ብዬ የግል አስተያየቴ ነው።

    • @tigist9810
      @tigist9810 Год назад +6

      ኤረ እሷ አራዳ ናት አንደ ቸገረኝ አንደ ራሴን ላጠፋ ነው ብላ ደግሞ ተመልሳ ዉብ ሁና ትመጣለች

    • @mulumulu4759
      @mulumulu4759 Год назад +3

      ሀሀሀሀ ከዛማ ፓስተሩ ለዝሙት ፈለገኝ ብላ ስሙን ስታብጠለጥለው ነበር እኮ በጣም አጭበርባሪ ሴት ናት

    • @tigist9810
      @tigist9810 Год назад

      @@mulumulu4759 EXACTLY

  • @emuflate5527
    @emuflate5527 Год назад +6

    እኔን የገረመኝ ጠያቂው በቂ መረጃ ሳይኖረው በዚህ ልክ መሸወዱ ነው።ምክንያቱም ወደ ሀገሬ ልገባ እፈልጋለሁና እርድኝ ስትል የነበረች ሴት ናት በድምፅ ፍጥነት መልቲ ሚሊይነር መሆን ትንሽ ግር አይልም😂ፅድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነነኝ አሉ!!!!

    • @የኛቤት
      @የኛቤት Год назад +1

      እስራኤልዳንሳ ቼርችም እኮ ብርተዋቶላታል እኮ እኔእኮ በሜካፕ ተለቅልቃ ጠፍታቢኝነበር ወይጉድ

  • @gerageru1388
    @gerageru1388 Год назад +4

    ገና የለጠፍከውን ሳይ ፈገግ አደረገኝ ሰባት ወንድ በሰባት ቀን እና ጥሩ ነዋ ሴትኛ አዳሪ በአንድ ምሽት አስራ አራት ወንድም ቢሆን ታስተናግዳለች እራስ ማጥፋት ምን ታካብዳላችሁ ።

  • @buzeneshabicho6186
    @buzeneshabicho6186 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር እንኳን አረዳሽ ማኔ ካቀረብካቸው ሰወች ሁሉ የዝች እህት በጣም አስተምሮኛል ጌታ መልካም ነው በርታ በዚው ቀጥል

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 Год назад

    ኡፍ ቆንጆ በጣም አደነኩሽ አማርኛሽ እንኳን ሲጣፍጥ ተባረኪ ጌታ ጉዳዩ ከልብ ጋር እኮ ነዉ እና አንቺ እህቴ በርቺ ጌታ አይቶሻል። በቃ ቤተክርስቲያን ሂጂ ዉዴ ቆንጆ።

  • @godschild7147
    @godschild7147 Год назад +8

    I knew this lady on social media not in a good way, but now she’s back with testimony and new vision that motivates me as well! Thank you for sharing and let your plans come true. Love❤

    • @daphillo8302
      @daphillo8302 Год назад

      I know her too she looks wonderful now because of our Lord Jesus hallelujah he knows what he’s doing specially the people like her

    • @rask-manmichaelk6287
      @rask-manmichaelk6287 Год назад +3

      she's attention sicker if you know her before you know all her tricks . I think she gets that in short memory people .

  • @temesgenalemtsehay5354
    @temesgenalemtsehay5354 Год назад +9

    ሲሲዬ የእኔ ቆንጆ እንኳን ለሀገርሽ መሬት አበቃሽ።🎉🎉🎉ትክክለኛ ውሳኔ ነው።እግዚአብሄር ቢፈቅድ እኔም እንዳንቺ ነው የማስበው።እንደገና መጥተን አንኖር ከሞትን በኋላ ሳንኖር በስደት ተንከራተን ወጥተን የምንቀረው።ለሲሲቲ የመጣ ዘመን ለእኛም ይምጣ!እግዚአብሄር አምላክ እፎይ የምትይበት ዘመን ያርግልሽ!መልካም እድል!!❤❤❤❤

  • @TigistuTeshale
    @TigistuTeshale Год назад +6

    አይዞሽ ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ

  • @dilemokonin9398
    @dilemokonin9398 Год назад +1

    አንቺ ቆንጆ ሴት እግዚአብሔር እጅግ ብዙ ነገር አድርጎልሻል በጣም እድለኛ ሴት ነሽ አሁንም እርሱ ይጠብቅሽ

  • @yohannesyohannes5769
    @yohannesyohannes5769 Год назад +1

    የኔ ቆንጆ በጣም አሳዘንሽኝ ንጸህ ልብ አለሽ የልቦናሽን ሀሳብሽን እግዚአብሔር ይሙላልሽ አግን ጠንካራ ሁኝ