Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ህፃኑ እንደ አዋቂ አዋቂው እንደ ህፃን የሆነበት ዘመን እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልን
ወይ እህቴ ትላልቆቹኮ ሆዳሞች ነቸው
A man a men amen
Amen amen amen
በጣም
Betam
በደጋሜ ትቅረብ የምትሉ👍👈💕💕💕💕💕
ትቅረብ😍😍😍
@@zebibamuhammed4354 tikreb
@@zebibamuhammed4354 🤑
ትቅርብ
አምነነ በድጋሚ ትቅረብ
ከወለዱ አይቀር እንዲህ የተባረከ አርጎ ማሳደግ ነዉ!ማሻአላህ ከዚህ በላይ ስኬታማ ያርግሽ ልጄ መሠሎችሽን ያብዛልን!
እህት ደምሪኝ ነይ
አላህም መርቆ ሲሰጥ ነው. ተርቢያው እንዳለ ሆኖ
በጣም በጣም አሜን❤🌻
@@ሸሀድወሎየዋ ቤተሰብ እንሁን
በቅንነት ደምሩኝ የኔ መልካሞች💚💛❤
ሳስበው አድስ ትውልዶች ናቸው ከአዋቂዎች በላይ ለኢትዮጵያ የሚያስቡት እኔ አፈርኩኝ እዉነት ለሃገራችን ሠላም ከነዚህ ልጆች መማር አለብንእናመሰግናለን ድንቅ ልጆች እዉነትም ድንቅ ናቸውእሸቱ በርታ
በአዲሱ ዓመት ፣ መንግስት ስልጣኑን ለታዳጊዎች ይልቀቅልን !
እሷ ልጅናት ተብላ የተናገረችው ነገሮች በሙሉ የሚዘነጋ አይደለም።በኢትዮጵያ ሀገራችን ላይ እንደዚህ አይነት ብሩህ ልጆች ይብዙልን።
እንደመር🙏❤
ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን እጅግ በጣም የሚገርሙ የነጌ ሀገር ተስፋ ድንቅ ልጆች አሉን! የሰናይት አይነቷን! ተባረኪ! የኔ ቆጆ!
በጣም ትገርማለች ፈጣሪ የህጻናትን መሳቀቅ አይቶ ምህረት ቢሊክልን እወነትም መልካም ልጆች እግዚአብሔር ይቅር በለን አገራችንን ስላም አድርግልን
እደዚህ አይነቶች ህፀናትን አላህ ያብዛልን መልካም ሰው እኳን አብሮ አደረሰን ኢትዮ ለዘላለም ትኑሪ
የኢትዮጵየ ህዝብ ፓለቲካ እንደ ሙዚቃ መስማቱን ማቆም አለበት the perfect one ❤️
💗💗💗
ትላልቆች ስንደነዘዝ እግዚአብሔር ትናንሾችን እስነሳ💚💛❤️ የኛን ነገር ተይው እናንተ ናችሁ ኢትዮጵያን የምትቀይሯት ምስጋናዬ ለቤተሰቦችሽ ማሬ
ደምሩኝ🙏❤
ይገርማል !! አላህ ይጠብቅሽ የኢትዮጵያ ተስፋ
ልጆች ኮ አስተዋይ ናቸው ምናለ እንደነሱ ንጹህ ልብ ቢኖረን ሁላችንም 😭😭😭🥰🥰🥰ማሚዬ ያሳድግህ 😭😭😭😭
😗😗😗😘😗😗😗😗😗😘😘😗😗😘😗😗😗😗😘😘😗😘😘😗😗😗😗😗🤔😘😗😗😗😗😗😘😗😘😗😘😗😗😗😗😗😘😗😗😗😗😗😘😗
Betam enjii
WOW ! God bless you ይህቺ ልጅኮ የአገሯ ፍቅር ስላላት ነው በሆዷ የታመቀውን በዚህ አጋጣሚ የምታስተላልፈው ድንቅ ልጅ ቤተስቦቿም ሊመስገኑ ይገባል 👏👏👏👏
ፈጣሬ ያሳድግሽ
የኔ የልጅ አዋቂ በዚህ እድሜ የወገኖቻችን ሰቆቃ ዉሰጥሸን ነክቷል ሁላችንም ልብ ብለን እንስማ እንማር
የኔቅመም እንኳን አደረሰሸ
የኔ ማር እድግ በዪልን
የኔ ጣፋጭ እደግ ቤይልኝ
ሚሚዬ የኔ ልዩ እንኳን አደረሰሽ ስስቴ 🌻🌻💐💐💐🌻🌻🌻🌺 እንኳን 🌺🌻🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
ሚሚዬ እንዴት ነሽ በስንት ግዜ አየሁሽ እንኳን አደረሰሽ መልካም በዓል ይሁንልሽ የኔ ውድ 🌻🌻
የታባታችን ጥርግርጋችንን አወጣችው🤣🤣🤣🤣🤣 ይገባናል እናቴ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ❤
ሀሀሀ ያንሰናል!!
አዎ ሲያንሰን ነዉ
በጣም ደጋግሜ ነው እየሰማዋት ያለው እውነት ነው ኢትዮጵያ ህዝብ ሰነፍና ስግብግብ ነን ትንሽ ስደተኞች እንሻላለን
Omg what a girl! bless her family💞 እድግ በይ የኔ ቆንጆ አስለቀሽኝ 😢
ጣፋጭ ነገረ እኮ ናት እድግ 💘💘
@@Yenantwtube. የኔ ማርር እንኳን አደረሸ መልካም ባዓል 💐💐💐🌺🌺💘💘💘
@@Yenantwtube. አሜንን ማርዬዬዬ🌹🌹🌹😘😘😘😘
ውዶቸ በፈጣሪ ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት ሙስሊሙ በአላህ ክርስትያኑ በማርያም🌹🌹🌹
@@Yenantwtube. ደምሩኝ
@@ytube5625 በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
እንደዛሬ በራሴ አፍሬም አልቅሼም አላቅም she’s so amazing
በጣም እኔም እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋት
እኔ እራሱ እንዴትእንዳፈርኩ
እኔ እራሱ አልቅሸ ሞትኩ አቤት አስተዳደግ
So brilliant girl ❤️ከድንቅ ልጆች ጀርባ መመስገን ያለባቸው ወላጆች/አሳዳጊዎች/ ቤተሰቦች አሉ ከእግዚአብሔር በታች ምስጋና ለእነርሱ 🙏 እንዲሁም እሼ ምርጥ ሰው ነህ በርታ ብሮ እናመሰግናለን 🥰🙏ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑር💚💛❤️
I haven't seen any person happy like you who love his job and has made children to enjoy . I admire you. Be blessed.
Egeziabher yasadgesh😍
Demerign ledemereshe
😰😰😰😰
ተባረኪ
ዘሬ በጥም ነው ያለቀስኩት ኢትዮጵያዬ እንደዚ አይነት እንቁዎችን እግዚአብሔር ያፍልቅልሽ ዋው
በጣም ፈጣሪ ያሳድጋት
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እውነትም በማስተዋል የተሞላች ልጅ እውነት ተባረኪልብ የሚነካ መልዕክት ነው እሸቱ እናመሰግናለን፡፡
I never thought a little girl thinks like this she is an angel I'm telling you she is an 😇!!! we need to raise the kids like this. PLEASE LET'S CHANGE THE WORLD!!! You are Blessed little girl.
♥️❤️🥰💋💋💪
Thank you for taking the time to watch this video this is senit yosef I am eternity great full go's bless you
ህፃኖ በጣም ውስጧ በጣም ተጎድቷል እንደሷ ሁላችንም ይሰማን 😥
በቃ እሷ ኢትዬጵያን ትምራ በቂ ነች አሁን ካሉት መሪዎች ትበልጣጣለች ተባረኪ
Betam mariyamen
ትበልጣቸዋለች አይገልፀውም ለዛውም ሙቶ ፐርሰንት
በስማም ከ አይን ያውጣሽ እሼ ቤተሰቦቿን አመስግንልን ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደጋት
እግዝቤሔር፡ያሣዲግሺ፡፡ማማዬ፡ላሁሉማ፡ልቦናዪሢጣቻዉ💐💐🙏🙏❤❤🇪🇹🇪🇹
እዉነት
@@argwaabi6189 ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝመልካምነት ለናስ ነው👏
@@argwaabi6189 ወንድም ደምረኝ
@@BbBb-rg8ry ወንድም ደምረኝ
ውድ ኢትዮጵያዊያን በያላችሁበት መልካም አድስ አመት የተባረከ የተቀደሰ ዘመን ይሁንልን አሜን
@@aemyay5169 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
"ከህፃናት አፍ ምስጋናን አዘጋጀ" እግዚአብሔር በፀጋ በሞገስ ያሳድግሽ!!
አምላኬ ሆይ እንዲህ አይነት ብሩህ አዕምሮ ያላቸውን ሠዎች ፍጠርልን
Ameeennnn
አሚን
😭😭😭😭 አስለቀሰችኝ ጌታን ያለንን ብናካፍል ሀገራችን የት በደረሰች ነበር🙏
እንደማመር
ትክክል😓
ይገርማል ይገርማል! ምንም ቃላት የለም ይህችን ጣፍጭ ልጅ የሚገልፅ። ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ።
She is brilliant!! She has a dream . may GOD raise her with grace and wisdom. Amen!!!
ከትልቁ ትንሹ የተሻለበት ጊዜ ነው የመጣው እውነትህዝቤ ሆይ እስቲ ስማ ወገን
ደግማ እንድቀርብልን አድርግ ደሞ ተስፋ አደርጋለሁ እንደምታቀርባት ዘመንሽ ይባረክ
እሚገርም ነው እኛን ለማስተማር እናንተን ፈጠረልን እሚሰማ ቢኖር😍😍😍
እንኮንአደርሰችው
💐👍👍👍👍💐
🌷
👍👍👍👍
@@bahrainbh6048 እንኳን አብሮ አደረሰን🌻🌻🌻
በፈጣሪ ስንት ጊዜ ደጋግሜ እንዳየዋት ፈጣሪ ጥበቡን ሞገሱን ጨምሮ ይስጥሽ ልጆች የቤተሰብ የአስተዳደግ ውጤቶች ናቸው ተባረኩ❤🌻🌻🌻🌻🌻❤
በዚች ንፁህ ልብ ህፃን! ልጅ 'እግዚአብሔር' ምክንያት አድርጎ ነግሮናል ያሳድግሽ🙏😍 💚💛❤️🙏
ቃላት አጠረኝ ምን ብየ ልግለጥሽ🇪🇹🧡 ክብር ለቤተሰቦችሽ ፍትህ ለወሎ ህዝብ😭😥🇪🇹
ደምረን
እሼቱ ፖሮግረምህን ሁሌም እከተተለሎ. እንደ ዘሬ. አለለቀስኩም አዘሪየ ነ እችን ልጅ ደገግሜህ አቅርብልን.
@@nejatali7088 ወንድም ደምረኝ
awo digami tikreb
እሼ እባክህን እንደዚህች አይነት ልጆችን ስለወደፊት ቀና ቀና ራዕይ ያላቸዉን ልጆች አቅርብልን። አሁን አሁን የምታቀርባቸዉ ልጆች አንዳንዶቹ ከማስተማርና ከማሳቅ ወደ ማሳቀቅ ያደላሉ። ይህች ልጅ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ዕዉቀቱን ያብራላት።❤️❤️❤️❤️
በጣም ነው እያለቀሥኩነው ያዳመጥኳት ረተው ፖለቲከኞች ከህፃናቶችኳ ተማሩ አሏህ ሆይ ዘረኝነትን አጥፋልን እድግ በይ ዬኔ ቆንጆ
ምንም ቃላት የለኝም እግዚአብሔር በጥበቡ ያስድግሽ የኔ ቆንጆ ❤ ቤተሰቦቿ ግን እግዚአብሔር ይባርካችሁ የእውነት 🥰
ኮሜድያን እሸቱ በጣም እናመሰግናለን የሚገርም ታለንት ያላቸውን ልጆች እያቀረብክ የሚሰጡ ትምህርት አዘል አዝናኝ ፕሮግራም የሚገርም ነው ፡፡ እግዚያብሄር ይጠብቅህ
ያሳፍራል ትልልቆች በትንንሽ ህፃናት ስንመከር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በጣም.
በጣምምም😢😢
one of my reason that makes me hopeful in my Ethiopia, thank u little adorable girl!!!
ኡፍ የኔ ማር ከእንደበትሽ የሚወጣው በሙሉ አንድም የሚወድቅ የለውም ዕንባዬን መያዝ አቃተኝ ። እንዴት አይነት ማስተዋል ነው እግዚአብሔር የሰጠሽ ተባረኪልኝ። የኔ ቆንጆ የወላጆችሽ ውጤት ነሽ እግዚአብሔር ይባርካቸው።
እውነትም ድንቅ ልጅ! በጣም ብሩህ አስተሳሰብ ነው ያላት ይህ ከእግዚአብሔር የተሰጣት ስጦታ ነው። እናም ወላጆቿም ሊመሰገኑ ይገባል። አሁንም እግዚአብሔር ያሳድግሽ
እሸ ዛሬ ልክ ልክ አችንን አስነገርከን። አላሕ ያሳድግሺ
የኔ እህት ስወድሽ ደምሪኝ
@@tube6676 ነይ ውደ እመለስ አለሁ 🇪🇹
ቀላልወላንገረኚንገረኚ ስትለውአሸን
እውነትም ድንቅ ልጅ!💙💙💙እግዚአብሔር! በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ! የኔ ጣፋጭ 😘😘😘😘
ድንቅ የልጅ ስጦታ ከእግዚአብሔር እንድህ አይነት ልጅ ይስጠን አሜን
What a powerful message from small kids no words I am just crying here 😭 Ethiopiaye selamish yibizaligne 🙏🏽
እ/ር ያሳድግሽ ከዚህ ሚበልጥ ጥበብ ማስተዋል ያብዛልሽ
በእውነቱ የበሰለ አስተሳሰብ ያላት ልጅ ነች እሼ።እግዚአብሔር ያሳድጋት!!
እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤👍
የኔ ውድ ስሞት ደምሪኝ
ፊልም እስኪመስላኝ ነው ገርሞኝ ያየውት አላህ ያሳድግሽ ልጄ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤🇪🇹
Rasen tazebkut yarebi
Aminn
ምርጥ የተዋህዶ ልጅ የእግዚያብሔር መላክ በውስጧ ያደረ በርች እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከፍ ታድርግሽ
ልጆቹ ልባቸው ተነክቶ በዚህ ዘመን እንዲህ ሲናገሩ እንደ መስማት የሚያም ምንም የለም እባካችሁ ለልጆቻችን ብለን ወደማስተዋል እንመለስ
አዎ በትክክል
እደዚህ ምን የሚያም ነገር አለ
ትክክል ወላሂ
አለማድነቅ ያቻልም ከወለዱ አይቀር እደዝች መርቆ ይስጠን ያረብ በጣም የሚገርም ታምር ነው አላህ ያሳድግሽ ይጨርልሽ ቤተሰቦችሽን ይጠብቃቸው ዋውውውውው
ዋውውው ዕድመን ጥዕናን ይሃብኪ ንድኻታት ትሐሊ
ከምርጥ ልጅ ጀርባ ምርጥ ወላጅ እና ምርጥ አሳዳጊዎች አሉ ዘመናቸው ይባረክ
አንቺን ያሳደጉ ወላጆች የተባረኩ ናቸው እግዚአብሔር ያሳድግሽ!!!!!
ዋው, አንተ ራስህ የተባረክ ነህ. በአንተ አስተዋይነት ነው እነዚህን ድንቅ ልጆች ለመስማት የቻልነው። ክብር ለወላጆቻቸው ይሁን!ከሁሉ በላይ ጌታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ.🙏 💚💛❤
ህፃናቶች ከአቅማችን በላይ እየሆኑነው ኡፍፍ😭
ደምሪኝ ውደ
በጣም እንደማመር ደም ሪኝ
ማሸአለህ ቡሉወት ልጆቹ ጡሩ ጭቅለት አለቻው
እውነትም መንፈስ ቅዱስ። እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ😍😍😍😍😍
አንቹ የተባረክሽ ልጅ ፈጣሪ ያሳድግሽ ትልቅ ሁኚ ትልቅ ያርግሽ፡፡
እደጊልን ከዚህ በላይ መፃፍ አልችልም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
God blass u u are so brilinet
@@hebestdesta2216 Amiin ፈጣሪ ሁላችንም ይባርከን Thanks i love you toooooooo all Ethiopian People
ፕሮግራምህ በጣም አሪፍ ነው በዚሁ ቀጥል ።🌻🌻👍👍😘😘🇲🇱🇧🇪
ሱባሀን አላህ በጣም ድንቅ ልጂ ናት አላህ ያሳዲግሽ
በስማም እየሰማሗት እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ተባረኪልኝ ማማዬ ክብር ለቤተሰቦችሽ
እንኳን በሰላም አደረሰን በአዲሱ ዓመት ፍቅር ይስጠን ልጅታ ከፈጣሪ የሚሰጥ ነው አምሮ መታደል ነው ትቅቦታ ያድርስሽ እሼ ምርጥ ሰው
እድግ በይ አምላከ ያሳድግሽ
የእውነት ድንቅ ልጅ ተባረኪ ክብር ለወላጆችሽ!
🇪🇹 Ethiopia has such blessed children!🇪🇹
Yes but not our governments
Of course
የአባቶችን ልብ ለልጆች፡ የልጆችን ልብ፡ ለአባቶች የተባለው እየተፈፀመ ነው ማስተዋሉን ይስጠን😢😢፡፡ተባረኪ አቦ😍
6
የኔ ቆንጆ አሏህ ያሳድግሽ ወላሂ ምርጥ አሣዳጊ ነው ያሣደገሽ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላቸው
ምርጥ ልጅ ናት በድጋሚ ትቅረብ ሁላችንም እንደሷ ብናስብ
እውነት ነው
ብናስብብብብ?? ቀልደኛ ፣ ከሰማናት ብቻ በቂ ነው።
ፈጣሪ ሆይ ለዚች ልጅ የሰጣትን ልብ ለኔም ስጠኝ! ''እውነት እውነት እሏቿለው እንደነዚ እፃናት ካልሆናቹ ''የተባለው የጌታ ቃል አስቤ አለቀስኩ!
ልጆቹ እኮ ገራሚ ናቸው ዘንድሮ ከትልልቅ ሰዎች ህፃናት የበለጠ ያገናዝባሉ
ሰሙት👈👈😭😭😭😭 የኔ ታላቅ ሰው ነሸ
🔴ይህን ለምታነቡ ለሁላችሁም ከፈጣሪ የሆነ ፍጹም ሰላም ፍጹም ደስታ ያጎናፅፋችሁ የነካችሁት ሁሉ ይበርክት 🔴
አሜን አሜን
አሜንንን
Ameen
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen
ልጄን እንደዚች አይነት ወርቅ አድርጌ ነው ማሳድጋት እግዚአብሔር ይርዳኝ እችን ወርቅ የወለዱ ቤተሰቦች ጀግኖች ናቸው
አስለቀስሽን በጸሎት አስቡን ህጻናት ንጹሃን ስለሆናቹ እግዚአብሄር ይሰማላቹ እንደ መላእክት ናቹ
እውነት ከእምሮዬ በላይ ነው የሆነችብኝሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
አሚን ደምሪኝ ውደ
የልጆች መሰረት ወላጆች ናቸው እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድገሽ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ነው ለኢትዮጵያ ልጆች የሚስፈልገው አሉ እንጂ ለልጆቻቸው ዳውን ዳውን እያሉ የሚስተምሩ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖር 💚💛❤🙏🙏
Thank you for your time this is coming from senit your support means a lot !! ❤️ thank you God bless you alwaysSincerely senit yosef
ተስፋየ ሙሉ ሆነ እዉነትም ቀጣዩ ትዉልድ ያጓጓል እድግ በይልን!!!
ምን አይነት እንቁ ልጅ ነች በማሪያም የተናገረችውን ቃል ከሷ መስማት ሀገር ለሚመሩት እፍረት ነው. ቃላት የለኝም
Bewunet yihen video sinte degagime new yayeut lijituan betam new makbrat degmo eshe enwedehalen egziabiher yibarki
ምርጥ ኢትዬጵያዊ ህፃን😙
እደጊ በቃ እኔ ምንም ማለት አልችልም ተባረኪ የኔ ቆንጆ ሁሉም ሰው የአንቺ አይነት እይታ ቢኖረው ኢትዮጵያ የት በደረሰች ነበር የኔ ቆንጆ ፈጣሪ በሞገሱ ያሳድግሽ
የኔ፡ጣፋጭ፡እግዚያብሄር፡ይባርክሽ❤️🇪🇹
ዋው የልጅ አዋቂ ፈጣሪ ያሳድግሽ አቦ የምታምኒው ጌታ ከፍ ያርግሽ ተባረኪ❤መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻
ወይይችልጂ በኢቶቢያቦለቲከኞች ምርጥ ትምህርት ነው እድግበይልይ
እድግ በይ የኔ ልዩ እደጊሊኝ።።።እሼ ፈጣር ይርዳህ በርታልን
She is brilliant .A powerful messege from this kid .God bless you ❤
How can she be beautiful, smart, big heart and …… pleas don’t let this world change your mind. God bless you and I’m so proud of your family!
you
Abo men Aynet Lej nat Allah yasadegat
ዋው ትክክለኛ ኢትዮጲያዊ ናት ጀግኒት በርቺልን አላህ ያሠብሽው የኢትዮጵያ ያፍሪካና ያለም ንግሥት ያድርግሽ ያሠብሽውን ያሣካልሽ አሚንንን
ይገርማል አስለቀሰችኝ። Thanks Eshe በህጻናት አንደበት እያስተማርከን ነው።
ፐ እውነት አደንቃታለሁ የኔ ምርጥ ቆንጆ ከአሁኑ ሙሁራን ህጻናት 85% እውቀታቸው ከባድ ነው
💗
ለእኔ የመጀመሪያዋ የድንቅ ልጆች ምርጥ ድንቅ ልጅ 😍😍😍😍😍
Yes
Dad like you
በትክክል
@@mikigode d
Y
am proud of your family that made you having this personality !!! GREAT
Thank you so much bro
ቀኑም ለሌቱም ያንተዉ ነዉ ለዚች ለተቀደሰች ቀን ስላደረስከን እናመሰግናለን💚💛❤✌መልካም አዲስ አመት
አሜን ውደ ደምሪኝ አስደስችኝ
ህፃኑ እንደ አዋቂ አዋቂው እንደ ህፃን የሆነበት ዘመን እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልን
ወይ እህቴ ትላልቆቹኮ ሆዳሞች ነቸው
A man a men amen
Amen amen amen
በጣም
Betam
በደጋሜ ትቅረብ የምትሉ👍👈💕💕💕💕💕
ትቅረብ😍😍😍
@@zebibamuhammed4354 tikreb
@@zebibamuhammed4354 🤑
ትቅርብ
አምነነ በድጋሚ ትቅረብ
ከወለዱ አይቀር እንዲህ የተባረከ አርጎ ማሳደግ ነዉ!ማሻአላህ ከዚህ በላይ ስኬታማ ያርግሽ ልጄ መሠሎችሽን ያብዛልን!
እህት ደምሪኝ ነይ
አላህም መርቆ ሲሰጥ ነው. ተርቢያው እንዳለ ሆኖ
በጣም በጣም አሜን❤🌻
@@ሸሀድወሎየዋ ቤተሰብ እንሁን
በቅንነት ደምሩኝ የኔ መልካሞች💚💛❤
ሳስበው አድስ ትውልዶች ናቸው ከአዋቂዎች በላይ ለኢትዮጵያ የሚያስቡት
እኔ አፈርኩኝ እዉነት ለሃገራችን ሠላም ከነዚህ ልጆች መማር አለብን
እናመሰግናለን
ድንቅ ልጆች እዉነትም ድንቅ ናቸው
እሸቱ በርታ
በአዲሱ ዓመት ፣ መንግስት ስልጣኑን ለታዳጊዎች ይልቀቅልን !
እሷ ልጅናት ተብላ የተናገረችው ነገሮች በሙሉ የሚዘነጋ አይደለም።በኢትዮጵያ ሀገራችን ላይ እንደዚህ አይነት ብሩህ ልጆች ይብዙልን።
እንደመር🙏❤
ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን እጅግ በጣም የሚገርሙ የነጌ ሀገር ተስፋ ድንቅ ልጆች አሉን! የሰናይት አይነቷን! ተባረኪ! የኔ ቆጆ!
በጣም ትገርማለች ፈጣሪ የህጻናትን መሳቀቅ አይቶ ምህረት ቢሊክልን እወነትም መልካም ልጆች እግዚአብሔር ይቅር በለን አገራችንን ስላም አድርግልን
እደዚህ አይነቶች ህፀናትን አላህ ያብዛልን መልካም ሰው እኳን አብሮ አደረሰን ኢትዮ ለዘላለም ትኑሪ
የኢትዮጵየ ህዝብ ፓለቲካ እንደ ሙዚቃ መስማቱን ማቆም አለበት the perfect one ❤️
💗💗💗
ትላልቆች ስንደነዘዝ እግዚአብሔር ትናንሾችን እስነሳ💚💛❤️ የኛን ነገር ተይው እናንተ ናችሁ ኢትዮጵያን የምትቀይሯት ምስጋናዬ ለቤተሰቦችሽ ማሬ
ደምሩኝ🙏❤
ይገርማል !! አላህ ይጠብቅሽ የኢትዮጵያ ተስፋ
ልጆች ኮ አስተዋይ ናቸው ምናለ እንደነሱ ንጹህ ልብ ቢኖረን ሁላችንም 😭😭😭🥰🥰🥰ማሚዬ ያሳድግህ 😭😭😭😭
😗😗😗😘😗😗😗😗😗😘😘😗😗😘😗😗😗😗😘😘😗😘😘😗😗😗😗😗🤔😘😗😗😗😗😗😘😗😘😗😘😗😗😗😗😗😘😗😗😗😗😗😘😗
Betam enjii
WOW ! God bless you ይህቺ ልጅኮ የአገሯ ፍቅር ስላላት ነው በሆዷ የታመቀውን በዚህ አጋጣሚ የምታስተላልፈው ድንቅ ልጅ ቤተስቦቿም ሊመስገኑ ይገባል 👏👏👏👏
ፈጣሬ ያሳድግሽ
የኔ የልጅ አዋቂ በዚህ እድሜ የወገኖቻችን ሰቆቃ ዉሰጥሸን ነክቷል ሁላችንም ልብ ብለን እንስማ እንማር
የኔቅመም እንኳን አደረሰሸ
የኔ ማር እድግ በዪልን
የኔ ጣፋጭ እደግ ቤይልኝ
ሚሚዬ የኔ ልዩ እንኳን አደረሰሽ ስስቴ
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
ሚሚዬ እንዴት ነሽ በስንት ግዜ አየሁሽ እንኳን አደረሰሽ መልካም በዓል ይሁንልሽ የኔ ውድ 🌻🌻
የታባታችን ጥርግርጋችንን አወጣችው🤣🤣🤣🤣🤣 ይገባናል እናቴ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ❤
ሀሀሀ ያንሰናል!!
አዎ ሲያንሰን ነዉ
በጣም ደጋግሜ ነው እየሰማዋት ያለው እውነት ነው ኢትዮጵያ ህዝብ ሰነፍና ስግብግብ ነን ትንሽ ስደተኞች እንሻላለን
Omg what a girl! bless her family💞 እድግ በይ የኔ ቆንጆ አስለቀሽኝ 😢
ጣፋጭ ነገረ እኮ ናት እድግ 💘💘
@@Yenantwtube. የኔ ማርር እንኳን አደረሸ መልካም ባዓል 💐💐💐🌺🌺💘💘💘
@@Yenantwtube. አሜንን ማርዬዬዬ🌹🌹🌹😘😘😘😘
ውዶቸ በፈጣሪ ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት ሙስሊሙ በአላህ ክርስትያኑ በማርያም🌹🌹🌹
@@Yenantwtube. ደምሩኝ
@@ytube5625 በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
እንደዛሬ በራሴ አፍሬም አልቅሼም አላቅም she’s so amazing
በጣም እኔም እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋት
እኔ እራሱ እንዴትእንዳፈርኩ
እኔ እራሱ አልቅሸ ሞትኩ አቤት አስተዳደግ
So brilliant girl ❤️
ከድንቅ ልጆች ጀርባ መመስገን ያለባቸው ወላጆች/አሳዳጊዎች/ ቤተሰቦች አሉ ከእግዚአብሔር በታች ምስጋና ለእነርሱ 🙏 እንዲሁም እሼ ምርጥ ሰው ነህ በርታ ብሮ እናመሰግናለን 🥰🙏ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑር💚💛❤️
I haven't seen any person happy like you who love his job and has made children to enjoy . I admire you. Be blessed.
Egeziabher yasadgesh😍
Demerign ledemereshe
😰😰😰😰
ተባረኪ
ዘሬ በጥም ነው ያለቀስኩት ኢትዮጵያዬ እንደዚ አይነት እንቁዎችን እግዚአብሔር ያፍልቅልሽ ዋው
በጣም ፈጣሪ ያሳድጋት
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እውነትም በማስተዋል የተሞላች ልጅ እውነት ተባረኪ
ልብ የሚነካ መልዕክት ነው እሸቱ እናመሰግናለን፡፡
I never thought a little girl thinks like this she is an angel I'm telling you she is an 😇!!! we need to raise the kids like this. PLEASE LET'S CHANGE THE WORLD!!! You are Blessed little girl.
♥️❤️🥰💋💋💪
Thank you for taking the time to watch this video this is senit yosef I am eternity great full go's bless you
ህፃኖ በጣም ውስጧ በጣም ተጎድቷል እንደሷ ሁላችንም ይሰማን 😥
በቃ እሷ ኢትዬጵያን ትምራ በቂ ነች አሁን ካሉት መሪዎች ትበልጣጣለች ተባረኪ
Betam mariyamen
ትበልጣቸዋለች አይገልፀውም ለዛውም ሙቶ ፐርሰንት
በስማም ከ አይን ያውጣሽ እሼ ቤተሰቦቿን አመስግንልን ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደጋት
እግዝቤሔር፡ያሣዲግሺ፡፡ማማዬ፡ላሁሉማ፡ልቦናዪሢጣቻዉ💐💐🙏🙏❤❤🇪🇹🇪🇹
እዉነት
@@argwaabi6189 ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ
መልካምነት ለናስ ነው👏
@@argwaabi6189 ወንድም ደምረኝ
@@BbBb-rg8ry ወንድም ደምረኝ
ውድ ኢትዮጵያዊያን በያላችሁበት መልካም አድስ አመት የተባረከ የተቀደሰ ዘመን ይሁንልን አሜን
@@aemyay5169 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
"ከህፃናት አፍ ምስጋናን አዘጋጀ" እግዚአብሔር በፀጋ በሞገስ ያሳድግሽ!!
አምላኬ ሆይ እንዲህ አይነት ብሩህ አዕምሮ ያላቸውን ሠዎች ፍጠርልን
Ameeennnn
አሚን
😭😭😭😭
አስለቀሰችኝ ጌታን ያለንን ብናካፍል ሀገራችን የት በደረሰች ነበር🙏
እንደማመር
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ትክክል😓
ይገርማል ይገርማል! ምንም ቃላት የለም ይህችን ጣፍጭ ልጅ የሚገልፅ። ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ።
She is brilliant!! She has a dream . may GOD raise her with grace and wisdom. Amen!!!
ከትልቁ ትንሹ የተሻለበት ጊዜ ነው የመጣው እውነትህዝቤ ሆይ እስቲ ስማ ወገን
ደግማ እንድቀርብልን አድርግ ደሞ ተስፋ አደርጋለሁ እንደምታቀርባት ዘመንሽ ይባረክ
እሚገርም ነው እኛን ለማስተማር እናንተን ፈጠረልን እሚሰማ ቢኖር😍😍😍
እንኮንአደርሰችው
💐👍👍👍👍💐
🌷
👍👍👍👍
@@bahrainbh6048 እንኳን አብሮ አደረሰን🌻🌻🌻
በፈጣሪ ስንት ጊዜ ደጋግሜ እንዳየዋት ፈጣሪ ጥበቡን ሞገሱን ጨምሮ ይስጥሽ ልጆች የቤተሰብ የአስተዳደግ ውጤቶች ናቸው ተባረኩ❤🌻🌻🌻🌻🌻❤
በዚች ንፁህ ልብ ህፃን! ልጅ 'እግዚአብሔር' ምክንያት አድርጎ ነግሮናል ያሳድግሽ🙏😍 💚💛❤️🙏
ቃላት አጠረኝ ምን ብየ ልግለጥሽ🇪🇹🧡 ክብር ለቤተሰቦችሽ ፍትህ ለወሎ ህዝብ😭😥🇪🇹
ደምረን
እሼቱ ፖሮግረምህን ሁሌም እከተተለሎ. እንደ ዘሬ. አለለቀስኩም አዘሪየ ነ እችን ልጅ ደገግሜህ አቅርብልን.
@@nejatali7088 ወንድም ደምረኝ
awo digami tikreb
ደምሩኝ🙏❤
እሼ እባክህን እንደዚህች አይነት ልጆችን ስለወደፊት ቀና ቀና ራዕይ ያላቸዉን ልጆች አቅርብልን።
አሁን አሁን የምታቀርባቸዉ ልጆች አንዳንዶቹ ከማስተማርና ከማሳቅ ወደ ማሳቀቅ ያደላሉ።
ይህች ልጅ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ዕዉቀቱን ያብራላት።❤️❤️❤️❤️
በጣም ነው እያለቀሥኩነው ያዳመጥኳት ረተው ፖለቲከኞች ከህፃናቶችኳ ተማሩ አሏህ ሆይ ዘረኝነትን አጥፋልን እድግ በይ ዬኔ ቆንጆ
ምንም ቃላት የለኝም እግዚአብሔር በጥበቡ ያስድግሽ የኔ ቆንጆ ❤ ቤተሰቦቿ ግን እግዚአብሔር ይባርካችሁ የእውነት 🥰
ኮሜድያን እሸቱ በጣም እናመሰግናለን የሚገርም ታለንት ያላቸውን ልጆች እያቀረብክ የሚሰጡ ትምህርት አዘል አዝናኝ ፕሮግራም የሚገርም ነው ፡፡ እግዚያብሄር ይጠብቅህ
ያሳፍራል ትልልቆች በትንንሽ ህፃናት ስንመከር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በጣም.
በጣምምም😢😢
one of my reason that makes me hopeful in my Ethiopia, thank u little adorable girl!!!
ኡፍ የኔ ማር ከእንደበትሽ የሚወጣው በሙሉ አንድም የሚወድቅ የለውም ዕንባዬን መያዝ አቃተኝ ። እንዴት አይነት ማስተዋል ነው እግዚአብሔር የሰጠሽ ተባረኪልኝ። የኔ ቆንጆ የወላጆችሽ ውጤት ነሽ እግዚአብሔር ይባርካቸው።
እውነትም ድንቅ ልጅ! በጣም ብሩህ አስተሳሰብ ነው ያላት ይህ ከእግዚአብሔር የተሰጣት ስጦታ ነው። እናም ወላጆቿም ሊመሰገኑ ይገባል። አሁንም እግዚአብሔር ያሳድግሽ
እሸ ዛሬ ልክ ልክ አችንን አስነገርከን። አላሕ ያሳድግሺ
የኔ እህት ስወድሽ ደምሪኝ
@@tube6676 ነይ ውደ እመለስ አለሁ 🇪🇹
ቀላልወላንገረኚንገረኚ ስትለውአሸን
እውነትም ድንቅ ልጅ!💙💙💙
እግዚአብሔር! በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ! የኔ ጣፋጭ 😘😘😘😘
ድንቅ የልጅ ስጦታ ከእግዚአብሔር እንድህ አይነት ልጅ ይስጠን አሜን
What a powerful message from small kids no words I am just crying here 😭
Ethiopiaye selamish yibizaligne 🙏🏽
እ/ር ያሳድግሽ ከዚህ ሚበልጥ ጥበብ ማስተዋል ያብዛልሽ
በእውነቱ የበሰለ አስተሳሰብ ያላት ልጅ ነች እሼ።
እግዚአብሔር ያሳድጋት!!
እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤👍
የኔ ውድ ስሞት ደምሪኝ
ፊልም እስኪመስላኝ ነው ገርሞኝ ያየውት አላህ ያሳድግሽ ልጄ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤🇪🇹
Rasen tazebkut yarebi
Aminn
ምርጥ የተዋህዶ ልጅ የእግዚያብሔር መላክ በውስጧ ያደረ በርች እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከፍ ታድርግሽ
ልጆቹ ልባቸው ተነክቶ በዚህ ዘመን እንዲህ ሲናገሩ እንደ መስማት የሚያም ምንም የለም እባካችሁ ለልጆቻችን ብለን ወደማስተዋል እንመለስ
አዎ በትክክል
እደዚህ ምን የሚያም ነገር አለ
ትክክል ወላሂ
አለማድነቅ ያቻልም ከወለዱ አይቀር እደዝች መርቆ ይስጠን ያረብ በጣም የሚገርም ታምር ነው አላህ ያሳድግሽ ይጨርልሽ ቤተሰቦችሽን ይጠብቃቸው ዋውውውውው
ዋውውው ዕድመን ጥዕናን ይሃብኪ ንድኻታት ትሐሊ
ከምርጥ ልጅ ጀርባ ምርጥ ወላጅ እና ምርጥ አሳዳጊዎች አሉ ዘመናቸው ይባረክ
አንቺን ያሳደጉ ወላጆች የተባረኩ ናቸው እግዚአብሔር ያሳድግሽ!!!!!
ዋው, አንተ ራስህ የተባረክ ነህ. በአንተ አስተዋይነት ነው እነዚህን ድንቅ ልጆች ለመስማት የቻልነው።
ክብር ለወላጆቻቸው ይሁን!
ከሁሉ በላይ ጌታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ.🙏
💚💛❤
ህፃናቶች ከአቅማችን በላይ እየሆኑነው ኡፍፍ😭
ደምሪኝ ውደ
በጣም እንደማመር ደም ሪኝ
ማሸአለህ ቡሉወት ልጆቹ ጡሩ ጭቅለት አለቻው
እውነትም መንፈስ ቅዱስ። እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ😍😍😍😍😍
አንቹ የተባረክሽ ልጅ ፈጣሪ ያሳድግሽ ትልቅ ሁኚ ትልቅ ያርግሽ፡፡
እደጊልን ከዚህ በላይ መፃፍ አልችልም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
God blass u u are so brilinet
@@hebestdesta2216 Amiin ፈጣሪ ሁላችንም ይባርከን Thanks i love you toooooooo all Ethiopian People
ፕሮግራምህ በጣም አሪፍ ነው በዚሁ ቀጥል ።🌻🌻👍👍😘😘🇲🇱🇧🇪
ሱባሀን አላህ በጣም ድንቅ ልጂ ናት አላህ ያሳዲግሽ
በስማም እየሰማሗት እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ተባረኪልኝ ማማዬ ክብር ለቤተሰቦችሽ
እንኳን በሰላም አደረሰን በአዲሱ ዓመት ፍቅር ይስጠን ልጅታ ከፈጣሪ የሚሰጥ ነው አምሮ መታደል ነው ትቅቦታ ያድርስሽ እሼ ምርጥ ሰው
እድግ በይ አምላከ ያሳድግሽ
የእውነት ድንቅ ልጅ ተባረኪ ክብር ለወላጆችሽ!
🇪🇹 Ethiopia has such blessed children!🇪🇹
Yes but not our governments
Of course
የአባቶችን ልብ ለልጆች፡ የልጆችን ልብ፡ ለአባቶች የተባለው እየተፈፀመ ነው ማስተዋሉን ይስጠን😢😢፡፡ተባረኪ አቦ😍
6
የኔ ቆንጆ አሏህ ያሳድግሽ ወላሂ ምርጥ አሣዳጊ ነው ያሣደገሽ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላቸው
ምርጥ ልጅ ናት በድጋሚ ትቅረብ
ሁላችንም እንደሷ ብናስብ
እውነት ነው
ብናስብብብብ?? ቀልደኛ ፣ ከሰማናት ብቻ በቂ ነው።
ፈጣሪ ሆይ ለዚች ልጅ የሰጣትን ልብ ለኔም ስጠኝ! ''እውነት እውነት እሏቿለው እንደነዚ እፃናት ካልሆናቹ ''የተባለው የጌታ ቃል አስቤ አለቀስኩ!
ልጆቹ እኮ ገራሚ ናቸው ዘንድሮ ከትልልቅ ሰዎች ህፃናት የበለጠ ያገናዝባሉ
ሰሙት👈👈😭😭😭😭 የኔ ታላቅ ሰው ነሸ
🔴ይህን ለምታነቡ ለሁላችሁም ከፈጣሪ የሆነ ፍጹም ሰላም ፍጹም ደስታ ያጎናፅፋችሁ የነካችሁት ሁሉ ይበርክት 🔴
አሜን አሜን
አሜንንን
Ameen
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen
ልጄን እንደዚች አይነት ወርቅ አድርጌ ነው ማሳድጋት እግዚአብሔር ይርዳኝ እችን ወርቅ የወለዱ ቤተሰቦች ጀግኖች ናቸው
አስለቀስሽን በጸሎት አስቡን ህጻናት ንጹሃን ስለሆናቹ እግዚአብሄር ይሰማላቹ እንደ መላእክት ናቹ
እውነት ከእምሮዬ በላይ ነው የሆነችብኝ
ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
አሚን ደምሪኝ ውደ
የልጆች መሰረት ወላጆች ናቸው እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድገሽ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ነው ለኢትዮጵያ ልጆች የሚስፈልገው አሉ እንጂ ለልጆቻቸው ዳውን ዳውን እያሉ የሚስተምሩ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖር 💚💛❤🙏🙏
Thank you for your time this is coming from senit your support means a lot !! ❤️ thank you God bless you always
Sincerely senit yosef
ተስፋየ ሙሉ ሆነ እዉነትም ቀጣዩ ትዉልድ
ያጓጓል እድግ በይልን!!!
ምን አይነት እንቁ ልጅ ነች በማሪያም የተናገረችውን ቃል ከሷ መስማት ሀገር ለሚመሩት እፍረት ነው. ቃላት የለኝም
Bewunet yihen video sinte degagime new yayeut lijituan betam new makbrat degmo eshe enwedehalen egziabiher yibarki
ምርጥ ኢትዬጵያዊ ህፃን😙
እደጊ በቃ እኔ ምንም ማለት አልችልም ተባረኪ የኔ ቆንጆ ሁሉም ሰው የአንቺ አይነት እይታ ቢኖረው ኢትዮጵያ የት በደረሰች ነበር የኔ ቆንጆ ፈጣሪ በሞገሱ ያሳድግሽ
የኔ፡ጣፋጭ፡እግዚያብሄር፡ይባርክሽ❤️🇪🇹
ዋው የልጅ አዋቂ ፈጣሪ ያሳድግሽ አቦ የምታምኒው ጌታ ከፍ ያርግሽ ተባረኪ❤መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻
ወይይችልጂ በኢቶቢያቦለቲከኞች ምርጥ ትምህርት ነው እድግበይልይ
እድግ በይ የኔ ልዩ እደጊሊኝ።።።እሼ ፈጣር ይርዳህ በርታልን
She is brilliant .A powerful messege from this kid .God bless you ❤
How can she be beautiful, smart, big heart and …… pleas don’t let this world change your mind. God bless you and I’m so proud of your family!
you
Abo men Aynet Lej nat Allah yasadegat
ዋው ትክክለኛ ኢትዮጲያዊ ናት ጀግኒት በርቺልን አላህ ያሠብሽው የኢትዮጵያ ያፍሪካና ያለም ንግሥት ያድርግሽ ያሠብሽውን ያሣካልሽ አሚንንን
ይገርማል አስለቀሰችኝ። Thanks Eshe በህጻናት አንደበት እያስተማርከን ነው።
ፐ
እውነት አደንቃታለሁ የኔ ምርጥ ቆንጆ
ከአሁኑ ሙሁራን ህጻናት 85% እውቀታቸው ከባድ ነው