Feleke Maru - Hayloge | ሀይሎጌ - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 май 2017
  • Ethiopian Guragigna Music : Feleke Maru | ፈለቀ ማሩ - Hayloge | ሀይሎጌ - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
    Google+ : plus.google.com/+hoplessable
    Facebook : / hotethiopian. .
    Instagram : / hopemuisc
    Twitter : / hopemusicent
    Subscribe: / hoplessable
    Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2017 Hope Music
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 305

  • @user-rs3em9vg8v
    @user-rs3em9vg8v 7 лет назад +29

    የጉራጌ ልጅ ነኝ ኩሩ ድሃ ሰርቼ እምመበላ ጣፋጭ ጉራጌ ።ሁላችሁንም የሀገሬ ልጆች ዉድድድድድድድ ነው እማረጋች

    • @fozikamil3072
      @fozikamil3072 2 года назад

      በትክክል፣እኔም፣ካቺ፣ነኝ፣ድሎቴም፣እጦቴ፣ለግሌ፣ሳላደንቅሽ፣አላፍም፣ውስጤ፣ነሽ፣እተመች

  • @ayuliaayulia9547
    @ayuliaayulia9547 7 лет назад +87

    ዋው ጉራጌወች ውስጤ ናቹህ። አማራ። ነኝ ውድድድድ

    • @safiaabdiwali9402
      @safiaabdiwali9402 7 лет назад +3

      Ayulia Ayulia egna guragiwoch amharan btam enwdachuwalen meknatum Ethiopiayal amhara ager ayhonem amhara ager tebaqy yemnlik zer gegna

    • @nemamfikernemamfiker8096
      @nemamfikernemamfiker8096 7 лет назад +1

      Ayulia Ayulia ename amare westa nachu widdddddddde new margachu

    • @mewledetgesetu9986
      @mewledetgesetu9986 6 лет назад

      NEMA M FIKER NEMA M FIKER eganem wedddddd new menaregachu yana marrrrrr 😍😍😍

    • @nemamfikernemamfiker8096
      @nemamfikernemamfiker8096 6 лет назад

      lemeleme Abebe lemeleme Abebe yena liyu balsebate allah ytabkise 💋💋💋

    • @user-kd8sb1hr2j
      @user-kd8sb1hr2j 6 лет назад

      Ayulia Ayulia "እኛም ዉድድድድድድድ ነው የምናረግሽ

  • @lamrof
    @lamrof 7 лет назад +35

    ጉራጎች ደስ ይላሉ። ቆንጆ ህብዝ። እስኪ ኢትዮጵያን እናንተ ኣድኗት።

  • @yeshiweloyewu8530
    @yeshiweloyewu8530 7 лет назад +38

    እኔ ወሎየ ነኝ ግን ጉራጌ ውስጤ ነው

    • @sarasa389
      @sarasa389 5 лет назад

      የወሎ ልጆች ፍቅር ናቹ ለመስቀል በአል ተጋበዣለሽ ምንም ችግር የለውም

  • @saraabebe2594
    @saraabebe2594 7 лет назад +44

    ዋው ያገርዲ ባይ መልካማ ይደንቁ

    • @user-kd8sb1hr2j
      @user-kd8sb1hr2j 6 лет назад

      Sara Abebe "ኢቲ አገር ነሽ? ኤትቲዲ

    • @alquaalain4490
      @alquaalain4490 4 года назад

      በምን፣ቃል፣ልግልፅው፣አበበ፣በልሖን፣ይቆጭኝ፣ነበር

    • @biniweashenafi475
      @biniweashenafi475 2 года назад

      @@user-kd8sb1hr2j addis abeba

  • @meronlove2411
    @meronlove2411 7 лет назад +67

    ዋው ጉራጌ ምርጥ ህዝብ ነው አማራ ነኝ ግን እንደ ጉራጌ የምወደው የለም ከኢትዬ ብሔር ኢትዬጵያንም እንደጉድ ይወዳሉ ለዛም እኔም ወደድኳቸው።ይመችህ በርታ !

    • @seidrashafe9297
      @seidrashafe9297 7 лет назад +3

      Meron Love እናምሰግናለን ውብ

    • @meronlove2411
      @meronlove2411 7 лет назад +3

      ምንም አይደል በርቱ እናተ የኢትዬ አይን ናችሁ! እንወድችኃለን።

    • @mewledetgesetu9986
      @mewledetgesetu9986 6 лет назад +1

      Meron Love eganeme wedddddd new menaregeshi yana marrrrr enamesegenalen 😘😘😍😍

    • @kiresetosefekernaw4643
      @kiresetosefekernaw4643 6 лет назад +1

      Meron Love enamasagenalane egame enwadachewalen

    • @Yetenbi114
      @Yetenbi114 6 лет назад

      Meron Love thanks! we love u too

  • @kabtamugudeta7125
    @kabtamugudeta7125 6 лет назад +9

    ጉራጌ ከሁሉም ኢትዮጵ ያ ህዝብ የሚያክለው የለም የምርጥዎች ሁሉ ምርጥ ናቸው

  • @ewnetayineger9852
    @ewnetayineger9852 7 лет назад +11

    Oh my God!!!! እንደዚህ ነው ቦታ አመርራረጥ። እንደዚህ ነው አለባበስ። በጣም ታምራላችሁ። እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ። አሁን ገና ለልጆቻችንና ለጉዋደኞቻችን የምናሳየው ዘፈን አገኘን። እግዚአብሔር ያክብራችሁ ባህላችንን በማክበራችሁ!!!!!!

    • @zerihuneshete4852
      @zerihuneshete4852 2 года назад

      I'm sure 😊😃😃😃😃😃😃😃😊😊😃 it ii

  • @hiwotakalu222
    @hiwotakalu222 7 лет назад +47

    እኔ ወሎየ ነኝ ግን ጉራጊወች ትመቹኛላችሁ

  • @bobmane1947
    @bobmane1947 7 лет назад +16

    ኣሰይ ከምቲ ዝሕብዮ፡ሳዕሲዒት ገለ ኣይነት።ኡራጌ እሽሩሩ እሽሩሩሩ powww.

    • @taumulioevyou1035
      @taumulioevyou1035 7 лет назад +3

      one love bob marly
      ታይ እሞ በል ስስ በል ወድይ ዓበይቲይ

    • @user-fe4pw1ww7m
      @user-fe4pw1ww7m 5 лет назад

      የምን እም ይብል ?

  • @user-yb3wp1pi3h
    @user-yb3wp1pi3h 7 лет назад +25

    ጉራጌ ደግነው ያበላል ብርንዶ የወደድሺኝ እንደሆን ነይ እንድባ ሶዶ የሚለው ግጥም ልጅ እያለሁ ሰፈር ውስጥ ወዝ ወዝ አስብልበት ነበር ሃሃሃሃ ይመችክ ግን ስራዬን ስላወጣክልኝ

  • @samsungacountacount8412
    @samsungacountacount8412 11 месяцев назад +2

    የጉራጌ ጀግና ፈሌ በርታልን# የት አላቹ የጉራጌ ልጆች ፈሌ በላይክ በሼር ግጩት# ስምቼ አልጠግበውም የኛ ምርጦች ያገር ባዮች ወደድሽኝ እደ ሆን ነይ እንግባ ጉራጌ ልዩ ነው

  • @user-kv7jf9sz1m
    @user-kv7jf9sz1m 6 лет назад +16

    ኤንጣቢ ያገርዲ ባዮች ምንኮም ነህም

  • @user-tj8hl8bt1z
    @user-tj8hl8bt1z 6 лет назад +11

    እኔ ጉራጌ ውስጤ ነው
    😘😘😘😘😘😘
    የወሎ ልጂ ነኛ

  • @user-gr3ct9xs1h
    @user-gr3ct9xs1h 7 лет назад +31

    ጉራጌ ባልሆን ይቁጨኝ ነበር

  • @user-fh4nt8ct4c
    @user-fh4nt8ct4c 7 лет назад +9

    ጉራጌወች ጭፈራችሁን ስወደው ሙዚቃው ምንም አይልም በርታ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን

  • @user-tj3qb9ip2k
    @user-tj3qb9ip2k 7 лет назад +19

    ያምራል ለሙላው የእስልምና እምናት ትክታዩች ለእንካን ለርመዳም ፆም አደራችህ መልካም ፃም

    • @maregeawol1878
      @maregeawol1878 7 лет назад +1

      እንኳን አብሮ አደርሰን እናመሰግናለን

    • @mohamedmnbvv4939
      @mohamedmnbvv4939 6 лет назад

      Fekr.keguraga.ymhim.wwwwwwwwww.abo.guraga.yegdlen

  • @alemeymekonene4943
    @alemeymekonene4943 7 лет назад +39

    ጉራጌ ስውድ ምን ይሻለኛል ከምር ስውዳቸው እኔስ ጎንደሬ ነኝ ግን ጉራ

  • @grmawitgizcaew4214
    @grmawitgizcaew4214 7 лет назад +14

    ዊ ደስ ሲል ውስጤ ናቹ ቋንቋው ባልሰማውም እንደጉድ እወዛወዛለው ኑሩልኝ ምርጦቼ

  • @SaraSara-xr9wo
    @SaraSara-xr9wo 6 лет назад +8

    ቡሩሙ ይደምቁ በርታ ያገርዲ ባይ

  • @user-lp9if7uo8h
    @user-lp9if7uo8h 7 лет назад +12

    ጉራጌ ውስጤነው ደስስስ ትላላቹ

  • @ksolotv30
    @ksolotv30 6 лет назад +5

    Wow this is amazing Beautiful song Beautiful dance Beautiful people wow wow wow

  • @helisoetebo2360
    @helisoetebo2360 7 лет назад +11

    በጣም ደሥስስ የሚል ነው በእናታቸው እስክ ከጉራጌ አንድ ቆንጆ ብቅ በይ ትበል

    • @konjo7249
      @konjo7249 7 лет назад +5

      Heliso Etebo እየው ብቅ ብለናል እኛም ጉራጌዎች ዘር አንመርጥም ፖለቲካም አንወድም እኛ ልማት ወደፊት ፍቅር ወደፊት ነው ፍላጎታቺን

    • @user-kd8sb1hr2j
      @user-kd8sb1hr2j 6 лет назад +1

      tiji konjo konjo "ልክ ብለሻል ማርርር

  • @pietropagnoncelli872
    @pietropagnoncelli872 7 лет назад +7

    woyne Debra zeyt tiz alegn ligio honen bamarigna yalkewn part.inchefirbet neber.

  • @addiseyobe7380
    @addiseyobe7380 7 лет назад +9

    ወይኔ ብዙም አይገባኝም እኔ ሰባት ቤት ነው የምችለው ግን በጣም ደስ ይላል ባይገባኝም

    • @fateyalomera2795
      @fateyalomera2795 7 лет назад +2

      Addis Eyobe enam 7 bate naw makaw botajra leje nage

  • @eluethipiawit2409
    @eluethipiawit2409 6 лет назад +9

    የኢትዮጵያን ልጅ ነህ የምን ጉራጌ ብቻ አረ ተው የወድድከኝ እደሆን ና ደሴ ደስ የሚል ታያለህ

  • @weka573
    @weka573 5 лет назад +4

    በጉራጌነታችን መቼም እንኮራለን በስራችን

  • @user-sj3dm9ky6h
    @user-sj3dm9ky6h 2 года назад +2

    ❤❤❤❤❤l love you am tigray👌👌👌👌👌👌👌

  • @adesachmeleseloveas3090
    @adesachmeleseloveas3090 7 лет назад +16

    የተንቢ ቲና ሟን ይሰራ

    • @daneldanel7107
      @daneldanel7107 6 лет назад

      adesach melese love As waw mgizame. Guraga

  • @user-xm8lb7rx8s
    @user-xm8lb7rx8s 3 года назад +2

    ጉራጌዎችዬ ምችት ይበላቹ

  • @tgtk7942
    @tgtk7942 7 лет назад +5

    ያምራል!!

  • @majidgree6005
    @majidgree6005 3 года назад +1

    Finally I met this guy in Addis Ababa in tradition place when i went holiday to Ethiopia in 2019
    The place calling Yod Abyssinia
    I'm so happy to see you again God bless you Matt

  • @UserUser-ge7ro
    @UserUser-ge7ro 7 лет назад +10

    ዋዉ ፈለቅ ያገርኛ ሠብ ትደቁ

  • @fatemaatar1861
    @fatemaatar1861 6 лет назад +4

    ፍሌ ሰወድልህ ዘፍኖችህ ሁላ አቦ ጉራጌ ዝዝዝ ናባናፍር

  • @user-hj4cb7qi5t
    @user-hj4cb7qi5t 4 года назад +2

    በጉራጌነቴ ያኮራኛል አቦፅዳታቸው ክስታኔ ፍቅር ነው

  • @user-rs6zo8ej1u
    @user-rs6zo8ej1u 7 лет назад +6

    ቦታው ደስ ይላል

  • @alishames4264
    @alishames4264 6 лет назад +3

    Belated I Yutaka felkemaru

  • @merryyehaff5238
    @merryyehaff5238 6 лет назад +1

    Gurage Adelehum Gurage zefenachu mesach new swedachu enem mrit ye #Tigray♥️lij negn

  • @asisalemu1415
    @asisalemu1415 5 лет назад +1

    አቤት ክስታኔ የጉራጌ ባዮች መልካማ
    ዋው ነው በጣም ያምራል

  • @alhamdulillahyoutube5545
    @alhamdulillahyoutube5545 4 года назад +1

    እሽሩሩ ጉራጌ ደግ ነዉ ትክክል ይመችክ 👏👏💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @tesfeomtafere3679
    @tesfeomtafere3679 6 лет назад +3

    ጉራጌ ደግ ነው!!!

  • @michaelzerei7354
    @michaelzerei7354 6 лет назад +2

    Wow what a music and dance. Well done ethiopia. Love asmara

  • @user-pk2fb7yl5p
    @user-pk2fb7yl5p 5 лет назад +1

    የሰፈሬ ልጅ ዘፈን አድናቂ ባልሆን እወድሃለሁ 😍

  • @chaltuchaltu4625
    @chaltuchaltu4625 7 лет назад +3

    wowowowww wodesh enda honeh nahi ye nih gibe soddoo
    I Miss soddo

  • @wearemuslimalhamdulillegna6904
    @wearemuslimalhamdulillegna6904 6 лет назад +2

    አቦ ጉራጌ የጉራጌ ልጅ ባልሆን እንዴት ይቆጨኝ ነበር በአባቴ መስቃን ጉራጌ በእናቴ ሶዶ ጉራጌ I love you sodo gurage

  • @kiriqatar6376
    @kiriqatar6376 Год назад +1

    ምርጥ የ ክስታኔ ዘፈን 🥰🥰🥰🥰

  • @user-xc3nq7ob2p
    @user-xc3nq7ob2p 3 года назад +1

    አቦ ጉራጌ የገርዲ ባዮች በላለዴ ዬጣ እግዜር ይጠብቅክ ❤❤❤❤❤

  • @yididiyayidu199
    @yididiyayidu199 7 лет назад +8

    ጉራጌ ደግ ነው ያበላል ብርንዶ
    ወደሽኝ እንደሆን ነይ እንግባ ሶዶ
    🎶🎶🎶🎶🎶
    ምርጥ ነህ ፈሌ ማኛ😘
    በዛው "የብርንዶን"ትርጉም ጣል አርጉልኝ ጠፍቶብኝ ነው እንጂ አውቀው ነበር

  • @habteweldeghabr9841
    @habteweldeghabr9841 5 лет назад +1

    nossa esse seus dancas e caminhar es realidade muito legal e bonito !!! maravilho e engracado esse de obras!!!

  • @misrakb1898
    @misrakb1898 5 лет назад +1

    ዋውውውው ፈሌ ቡሩም ደስ ይብሉ
    ያገርዲ ባይ የጉራጌ መልካማ

  • @majidgree6005
    @majidgree6005 3 года назад +1

    I have been watching this song from 2017 but I don't understand anything from this language because I'm from Sudan

  • @muluadugnanegewo273
    @muluadugnanegewo273 7 лет назад +2

    በጣም ጥሩ ነው ስታምሩ ባታውም ይመቻል

  • @pbizeke1417
    @pbizeke1417 7 лет назад +10

    Kistanes are another manifestation of Chewa Showa People, and an indestructible sturdy pillar of Ethiopiawinet !! A magnificent impressive piece of work!!! Long Live Kistane Grooves!!

  • @georgeabek7603
    @georgeabek7603 7 лет назад +1

    Love it! Feels like I just had cup of ☕️

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 2 года назад +2

    የእማማ ዝናሽ ሙዚቃ👍😂❤አቦ ጉራጌዬ✊

  • @burutikanteshome4211
    @burutikanteshome4211 2 года назад

    ጉራጌ በጣም ነዉ የምዳች አማራ ነኝ አማራ ሆኖ ጉራጌን እና አፋር የሚጠላ የለም

  • @asteroueidat8107
    @asteroueidat8107 7 лет назад +3

    wowwwwwwwwwwww best of best thnks 💚💛❤👍👍

  • @habteweldeghabr9841
    @habteweldeghabr9841 5 лет назад

    nossa otimo muito orgulho!!! maraviho e super recomendo esss seus dancas e falou!!

  • @asilyan6404
    @asilyan6404 6 лет назад +1

    አቦ ጉራጌ ምርጥ ሙዚቃ

  • @makihabeshawit9206
    @makihabeshawit9206 7 лет назад +2

    geziye sewedih yante eko kirogirafi liyu new love u geza!!!!

  • @zuzuyetube3312
    @zuzuyetube3312 3 года назад

    አቦ ጉራጌ ❤❤❤❤❤❤

  • @voplghhfg4221
    @voplghhfg4221 6 лет назад +7

    በላለዲ የምጣ ያገር ባይ በኬላ ተዚህ በላይ ንጢብቁ

  • @mazomazo2701
    @mazomazo2701 6 лет назад +2

    ጉራጌ ደግ ነው ያበላል ብርንዶ ወደህኝ እንደሆን ና እንግባ ሶዶ በሚለው ጠብቁ

  • @SelomeNega-hf9zl
    @SelomeNega-hf9zl Год назад

    Oh my country is nice looking to good

  • @habteweldeghabr9841
    @habteweldeghabr9841 5 лет назад

    esse seu menina es muito esperta !!!! esse teu galaxia e realizado es realmente recomendo !!! isto teu vestem roupas es super qualidade!!!

  • @user-pp8dz1gi7m
    @user-pp8dz1gi7m 6 лет назад +2

    ጉራጊ ዉሴጤ ነዉ

  • @user-ij6lh2xb1l
    @user-ij6lh2xb1l 6 лет назад +1

    ፈልዬ ያገርዲ ባይ መልካማ በርታ ደስ ይብሉ 👏👏👏👏👏

  • @user-tx4fl9ps4t
    @user-tx4fl9ps4t 6 лет назад +7

    እሽ ሮሮ ጉራጌ ደግ ነው ያበላል በረንዳ ነገር የማያቅ የስራ ሰው ጉራጌ

  • @tigisttg3382
    @tigisttg3382 7 лет назад +2

    ያምራል

  • @selamawitselamawit4959
    @selamawitselamawit4959 6 лет назад +2

    ምርጥ ያገሬ ልጅ በርታ

  • @habtamutemesgan7242
    @habtamutemesgan7242 7 лет назад +2

    አድኛ ፈለቀ ማሩ ማነ እደጉራጌ

  • @halenhalenhalenfelek390
    @halenhalenhalenfelek390 6 лет назад +3

    አቦ ጉራጌ

  • @mulukenamaha9351
    @mulukenamaha9351 2 месяца назад +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @burutikanteshome4211
    @burutikanteshome4211 2 года назад

    ጉራጌ አማራ አፋር አንድ ነን

  • @MichelleBrown-vi5zo
    @MichelleBrown-vi5zo День назад

    The running man dance 💃 😂 Gurange

  • @sityserag4039
    @sityserag4039 5 лет назад

    ዋውውውውውው

  • @betybetyk8722
    @betybetyk8722 4 года назад +1

    ጉራጊኛ ውስጢ ነው ግን አልችልም እወዳቸዋለሁ እዴው ያፈቀርኩት ጉራጊ ነው

  • @alemeymekonene4943
    @alemeymekonene4943 7 лет назад +6

    ♥♥♥♥♥ስውዳቹህ ጉራጌዎች

  • @user-fm1dl5yw4r
    @user-fm1dl5yw4r 6 лет назад +1

    ጉራጌወችስወዳችሁ ጉራጌጥሩነዉያበላልብርዶወደኀኝደሆንናንግባወሎ

  • @zozozawedetu9971
    @zozozawedetu9971 6 лет назад +2

    wawwwww konjo fekere kagoraga sewade

  • @jugnit
    @jugnit Год назад

    Amazing music 👏🏼👏🏼👏🏼

  • @user-dt6pb2jb8u
    @user-dt6pb2jb8u 6 лет назад +2

    F M "ምርጥ ነው በርታ

  • @spiritualsunshine9215
    @spiritualsunshine9215 2 года назад +1

    So beautiful dancing.

  • @hagoskahsay5925
    @hagoskahsay5925 6 лет назад +1

    i like IT!!!!!!

  • @habteweldeghabr9841
    @habteweldeghabr9841 5 лет назад

    essa seu cantar es nao comparacao !!! pq esse bater musica e cantar com todas acordas !!!

  • @stststst3153
    @stststst3153 7 лет назад

    Very nice!!

  • @user-qz2gz7pb1o
    @user-qz2gz7pb1o Год назад

    የጉራጌ Kitfo ይመቸኛል Especially ለመስቀል እለት በቆጮ

  • @user-wv2tw5ft4c
    @user-wv2tw5ft4c 4 года назад

    አቦ ክስታኔ ፍለቀ ማሩ ጀግና ነክ ጉበዝ በርታልን

  • @genetdema6703
    @genetdema6703 7 лет назад +2

    I am lucky be guragay

  • @Alhammami-oc6yc
    @Alhammami-oc6yc 7 лет назад

    መጣሀትሊ.ድገት.እዲምን.ነቀናሀ.ደስ.ይብል.ክስታኔ.ምኮም.ደስ.ይብሉ.ተባረክም

  • @oromoloveoromiyaoromiya2222
    @oromoloveoromiyaoromiya2222 7 лет назад +22

    ከጉራጌ ባልፈጠር እራሴን አጠፋ ነበር

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 7 лет назад +1

      ድንግል እናቴ እየሱስ አባቴ ሆሆሆ

    • @asteroueidat8107
      @asteroueidat8107 7 лет назад +1

      ድንግል እናቴ እየሱስ አባቴ kkkkkkk lamin taxflsha

    • @hmimilovedhwowthanks5709
      @hmimilovedhwowthanks5709 7 лет назад +4

      ድንግል እናቴ እየሱስ አባቴ። ጉረኛ እና ዘረኛ ነሽ አይባልም ሁሉንም ዘር የፈጠረ እግዚአብሔር ነው እሺ ሁሉም የምርጥ ዘር ነው እሺ

    • @oromoloveoromiyaoromiya2222
      @oromoloveoromiyaoromiya2222 7 лет назад +1

      Hmimi loved HWOW thanks ቢጎረርም ቢካበድም ሲያንስ ነው ለጉራጌ። የቱም ዘር ጉራጌን አይደርስም ሞቶም ይበልጣችዋል አልሰማሽም

    • @hmimilovedhwowthanks5709
      @hmimilovedhwowthanks5709 7 лет назад +2

      ድንግል እናቴ እየሱስ የትኛው አቀፅ ላይ ነው እዲህ ተብሎ የተፃፈው በጥራቃ ነሽ እሺ ዘር ለገበሬ ነው እሺ እደሰው አስቢ

  • @misfatema8671
    @misfatema8671 7 лет назад +1

    ዋውውውው

  • @millionk5075
    @millionk5075 5 лет назад

    Good Job!! Fele Yager Baye !

  • @MichelleBrown-vi5zo
    @MichelleBrown-vi5zo День назад

    🎉💃💃🔥⚡️gurange

  • @user-qq2ib2ui7d
    @user-qq2ib2ui7d 3 года назад

    Wowww😘😘😘

  • @user-tx4fl9ps4t
    @user-tx4fl9ps4t 6 лет назад +3

    እንኳን ጉራጌ ወንኩኝ ስወዳቹ እኮ እይ ይመችክ ይነፋል

  • @abdiabdella6556
    @abdiabdella6556 Год назад

    በጣም የምወደው የሶድኛ ሙዚቃ❤

  • @habteweldeghabr9841
    @habteweldeghabr9841 5 лет назад

    boa e bons e bom e bem fofo !!! i am eritrea :'' i love musica ethiop!! estou amei e adoro esse seu musica mas nao comprendo !!! sou adoro!;;

  • @medoncita2787
    @medoncita2787 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤loveeeeeeee sodooo

  • @hanankonjoo2073
    @hanankonjoo2073 7 лет назад +1

    nice