Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኔ አማራነኝ ግን ጉራጌ በጣም ነው እምወዳቸው ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
Amen tnurln
ONE LOVE
dc
እኔም ስወዳቸው
እነ ሙስልም ነኝ ክርስቲያን ውንድሞቸ እሂቶቸ እንኳን ላ ብራንመስቀል በሰላም አደራሳቹ በሀሉ የደስታ የፍቅር እንዲሆን እመኛሎ
እናመሰግናለን ወንድም🙏
እናመሰግናለን ብሮ
Enmsgenalen wendema
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ወንጆ
ምርጥ ኢትዮጵያ እንዳአንተ አይነት ጥሩ ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን
በየቦታው ሰሰማ ማነው የዘፈነው ሰል አሁን አወኩኝ ዋው ደሰ ይላል ጥሩ ተቀባይነትን አግኝተካል እንኳን ደሰ ያለክ ጉራጊኛ ዘፍን በጣም ነው የምወደው ያዝ ያገር ሰው🎥
enem
አረ እኔም ገና አየሁት ለካስ ሚኪነው
እኔ ሙስሊም ነኝ ክርስቲያን ወገኖቼ እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🙏♥️
አይባልም ሀራም ነው ውደዋ
Thanks
@@haytelove5466 stupid
Neima ,enamesgenalen ehite
እነመስግን አለን
ጉራግኛ ማውራት የማልችል ምርጥ ጉራጌ ነኝ አቦ በጉራጌ ሁሉም ያምርበታል😍😍😍
ጉራጌ ወች ውስጤ ናቸው በጣም አሪፍ ክሊፕ ሚኪያስ የእኔ አንደኛ እንኳን ለብርሐነመሥቀሉ በሰላም አደረሳችሁ
ለመላው ክርስቲያን በሃገርም በስደት አለም ለምትኖሩ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ሃገራችን አንተ ጠብቅልን ሰላሙን የምንሰማበት አመት ይሁንልን የመዳም ሸቃሊቶች በሰላም ለሃገራችን ያብቃን ሚኪዬ ሰላምህ ይብዛልን
ግእዝ ቋንቋ መማር የምትፈልጉ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ይህን ቻናል ሰብስክራይብ አርጉ
አሜን🙏🙏
T
አሜን 👏👏👏
ሴክስ
አቦ ጉራጌ ራሳቸው ፍቅር ሁሌ ለስራ ለወሬ ቦታ የላቸው ሁለመናቸው ፍቅር .እንኳን አደረሳቹ ክርስትያን ወገኖቻችን.
ትችላለህ አንተ ፍቅር የሆንክ ልጅ ፍቅር መልካም በዓል የዓመቱ ሰው ይበለን✝️🙏 💚💛❤🍀🌼🌺
ሁሉንም ዘፈኖች ከልብ የተስሩ ናቸው:: በተለይ ቅን ልብ ያሽንፋል
ዋውውው ሚኪያስ ምርጥ ስራ ነው ያምራል ጉራጌ ውስጤ ነው😍😍
ጉራጌ ዉስጤ ነዉ ግን ዳንስ አልችልም😌ስወዳችሁ እኔ አማራ ነኝ በዘረኝነት እዳታሥቡት ዉዴቼ😍😍😍❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
me too
እኛም ውድድድድድ💛
ጉራጌ ፍቅር የኢትዮጵያ ታማኝ ልጆች ይመቻችሁ ።ሚኪ ምርጥ ስራ ነዉ በርታ
ሚኪ በጣም ምርጥ ስራ ነው እስኪ የተመቻቹ👍
ልፕልልብ🎉ልፕ🎉ፕሬስ ልልልፕሽፕፕንብልልልልልልልልልብልልንልብንፕፕ🎉🎉ል🎉ንልልል🎉ል🎉🎉🎉ብብንል🎉ንል🎉🎉ብል🎉ብል ብንል ንልልል🎉ልብ ልብ ኽልኽንልእ ልክ ይኽ ካልክ ይል ፕሮግራም ፕሬዝዳንት ፕል🎉 ፕሬስ ልዩ ልዩነት ይል አፕል ልልልልፕልልፕ🎉ኽልፕፕልፕልፕልልፕፕልፕፕፕልፕፕንጵፕልልፕልልልብልልልብብልልልፕልልፕብ ክልል ክልል ልብ ከልብ ልብ ልክ ይል ፕብል🎉ልልልልፕብብልልልፕል😢ክልል ክልል ከልብ ልክ ክልል ይኽ ክልል ክልል ክልል ከልካይ ይብል ከል ሽልልፕልልብልልፕቭፕብልፕፕልልሽልሽልፕፕፕ ልክ ልክ ብል ክልል ልክ ይልፕብልፕልፕ ፕሽልልብልልፕፕልልልልፕፕልልፕልፕልልልፕልልልፕልፕፕብልልልንፕፕፕልልልልፕልፕልልፕልልልብልብልፕፕልልልፕልፕፕፕፕፕፕልፕ ካልክ ይል ክልል ክልል ክልል ልክ ይል ክልል ክልል ልክ ይል ከልካይ ልክ ልክ ክልል ከፍ ልክ ክልል ክልል ልክ ፐፕፕፕብፕፕፕፕፕልልልልልቭኽ
ያበደ ነው ይመችህ ምርጤ አቦ ጉራጌ እንማሁ የመስቀር ቦሄ አሰናናሁም እንኳን አደረሳቹ ውድ የሀገሬ ልጆች ወሄ መስቀር የህርንደ💃💃💃
ሰላም ለሀገራችን 💪🇪🇹🙏. ልጅትዋ የትግራይ ልጅ ናት እንዲህ ነው እምያምርብን💞💘
ኣዎ ደስ ሰትል
Tikikile
ኢቲዬጲያን ሃገርን አምላክ በመስቀሉ ይጠብቅልን የማነ ነኝ ከፓሪስ ምርጥ ሙዚቃ ዋውውው
ዙዜ ምን አለ : እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
Enkon abro aderesn
ያማን ቅኔው እንኳን አብሮ አደርሰን ስወድሽ
መስቀልህ ሲያምር 😍😍😍ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ ኣደረሳችሁ
የተንቢ የተንቢ አቦ የጉራጌ ልጆች! የታላቹ?የቪዲዮው ጥራት ግን አይነፋም
I can't understand.But I love music. from India 🇮🇳
በኢትዮጵያዊነት የማትደራደር ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሚኪ።
አቦ ጉራጌ ዛሬ በጉራጌ ብቻ ላይክ አማረኝ እስቲ ጉራጌ ነን የምትሉ
ድ
Mn
@@سبحانالله-ر5ي9ذ 🤔🤔
@@سبحانالله-ر5ي9ذ ሀሀሀ
Amhara here.....guragewoch ....wendemoche sewedachehu ekonurulegn eshi
የባከነ ሰአት ለኳስ ብቻ ነው ውድ እህቶቼ አግቡ ውለዱ
ዞዜ ምን አለች ተለቀቀ ዋው እንኩዋን አደረሳችሁ ለመስቀል በአል ሀገራችን ኢትዮጵያን ይባርክልን አንድ ያድርገን
ዞዜ፡ምን አለች እጅ አልሰጠም አለች
ኢትዮቢያ አገሬ ለዘላለም ሳቂ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹የመዳቤት አያዋጣኝም ዙሬ መግቢያዬ አገሬ እናቴ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!!!!!!!
እርማት - ' ኢትዮጵያ ' ። 🤔
ከብዙዎቹ አርቲስቶች እስካሁን ከአገቱ ላይ ምሀተብ ተለይቶት የማያውቅ እደሚኪ አለ ስወድህ እኮ ሚኪዬ
አማራዎች የታላችሁ ጎንደር ጎጃም ሸዋ ራያ ወሎ ጉራጌ አንድ አማራ 🇨🇬🇨🇬🥰🥰😘😘
ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹💚💛♥🙏❤
አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜንንንንንንን ፫
Amennnnn Amennnnn Amennnnn enkuan abro adrsen yani Mar
love you from Texas always here for you
በጣም ምርጥ ክሊፕ ነው ያሬዶ👏👏ግን አላየውትም 🙄
ዝዝዝዝዝዝዝ አቦ ጉራጌ ዋውውውውው👌👍👍
ዞዜ ምን አለች ተለቀቀ ዋው የሰፈሬ ልጅ በጣም ምርጥ ክሊፕ ነው በጣም ተመችቶኛል ሚኪዬ የአዳማ እቁአችን በርታልኝ ገና ብዙ እጠብቃለን ካንተ
ሚኪየ ትችላለህ የሚለው ቃል ያንስብኛል ከድንቅ እጅግ በጣም ከሚያምረው ሰምቸ ከማልጠግበው አልበምህ ዚዮዜን በክሊኘ ሰርተህ ስላቀረብክልን ከልብ አመሰግናለሁ በ 2012 ከተሰሩት አልበም ያንተን የሚተካ አላገኝሁም ለምን እያንዳንዱዋን ስራ ከ ሀ እከ ፐ አዳምጨዋለሁ ገራሚ ነው በዚህ አጋጣሚ የሚኪን አልበም በስራም ሆነ ባንዳንድ ምክኒያት ያልሰማ ካለ እባካቹህ ስሙትና ፍረዱ እኔ እንደወደድኩት ትወዱታላቹህ ብየ አስባለሁ ዚዮዜ ይመቻቹህ
የጉራጌ ሙዚቃ ውስጤ ነው♥
ትችላለ የልብ ትርታም ታውቃለሕ ሰለዚ አንተ ሙሉሰው ነክ ሚኪ እናመሰግናለን ያምራል❤❤❤
" ሙሽሪት አልባልም ብለሽ ፤ ለስንቱ ሙዜ ትሖኛለሽ ። " እፍስፈስ ......ለነጋ ቦንገር ልጅ ለብርሐኑ ትሑንልኝ ።
😂
የሚገርም ስራ ነው ሁሉ ነገር ምርጥ ነው
ሚኪዬ መልካ እድል 🔥🔥🔥🔥 አይ ዞዝዬ ምናለ የኔ ስም በሆነ ብዬ ተመኘሁ
ዘመዶቼ ሰወዳቹ እኮ ❤️ ሚኮ በላለዴ ይምጣ😉
አረ በጠለትሽ😁
@@bbeihrdnea4382 😂
አሪፍ ሙዚቃ ነው ሚኪ ደግሞ እንቅስቃሴ ብትጨምርበት ሙሉ ይሆን ነበር
ሚክየ እንዳው ስወድህ ድምፅ ገዳይ ነው💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
እዛ ቆልዓ ግን ሩታ አብ ከማዓላትኩ ትዋሳእ ዘላ ድያ ወይስ ምምስሳል እዩ
እያ
እወ ንሳ እያ
Esa eya
እወ
አንገት ላይ ያደረግህው መስቀል ከክፉ ይጠብቅህ
ሚኪ እግዚብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ በጣም የሚያምር ክሊፕ ነው
ችሎታህ ድንቅ ነው ቃላት የለኝም ሙዚቃው ድምጽህ ክሊፑ ሁሉም እምምምምምምጷ ነው!
እንዃን አደረሳችሁ,,,,ነገ ከሠዓት የምትወዱትን የ ደረጀ ዱባለን ዘፈን ከ LYRICS ጋር ይዘንላቹ እንቀርባለን,,,አላማችን እናንተን ፈታ ማድረግ ነው። መልካም በዓል❤❤❤
💚💛❤️🌻🌻💐💐💐🌻🌻🌻🌺 እንኳን 🌺🌻🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
Miki Konjo ywedahalewe i'm from eritrea i Love you more miki 🇪🇷❤🇪🇹👍🏼🎤🎤
he is amazing
@@libinasad1553 ⁹
💕😅😅😘
😘😘😘😘ሚኪዬ
@@שאשטומלסה ሎይድ
አቦ ጉራጌ ዘፈን ወሰጤ ነው ልጅቱም ትግራይ ልጅ ቆንጅየ
I loved it.. ጉራጌ ውስጤ ነው 💚💛❤️
😍😍😍😍
ምርጥ ነው ውድ ኢትዮጵያዊያን ለመስቀል በዓል እንኳን በሠላም አደረሳችሁ
Miki Man I am proud being Ethiopian brother
From somalia 🇸🇴👌❤️
ዋው ዋው እስከመጨረሻው ዋው በሚል ።
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ !🙏ዞዚ ምናለች እጂ አልሰጥም አለች ያበደ ነው !👌ሚኪዬ ባለማተቡ ስወድህ እኮ !😍
አች።ልጅ።እቢ።አልሽኝ።በቃ
እንኳን ለመስቀል በአል አደረሳችሁ ! ጉራጌ ደሜ ኢትዮጵያ ህይወቴ💚💛❤️
ለመላው ለክርስትና ሀይማኖት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ በአሉ የሰላም የፍቅር የአንድነት ያርግልን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵይ። ሀገራችን ይጠብቅልንሁላችሁም በያላችሁበት የድንግል ማርያም ልጅ ጥበቃው አይለያችሁ ሰላም እደሩሚኪ ምርጤ ያምራል
@@friends8813 እኔ እፈልገለዉ
ይሄን ዘፈን ስወደው ሚኪየ👌👌🙌🙌🙏
ትዕግስቲየይ ፅሪቲ ዓለም💊💊💊💘💘💘💪💪💪
ጉራጌስወዳችሁ♥♥
ተመቸኝ እንኳን አደረሳችሁ ለብርሀነ መስቀሉ
I am first to see this music clip.
Ena mn yihun
@@brookzaz5890bro you are so crazy go to amanuiel .
@@mikiyas5949 tnxs for your adivce
አቦ ጉራጌ ያበደ ነው ፍቅር😍😍😍🌷👍💐💕
Ur first 😂
የባከነ ሰአት ለሷስ ቢቻ ነው 👍👍👍
ጉራጌ የሚባሉ ብሄር ስወዳቸው ጭዋ የሆኑ ህዝብ ዘረኝነት አያውቁ ኢ/ዊነታቸው አምነው የተቀበሉ ጭፈራቸው ምግባቸው በዛላይ የስራ ስው ናቸው በዙዝየ ኑሩልን ወንድማችሁ ነኝ ከስሜን
እንደዘፈኑ ምርጥነት ቪዲዮው ምንም አይመጥነውም የጠበኩት በጉራጌ ቱባ ባህል ገጠር አካባቢ እና ሀገረኛ በምትመስል ሴት ልጅ ቢሆን ምርጥ ነበር ። የዘፈኑና ግጥምና ክሊፑ ምንም እይሄድም። ሚኪዬ አንዳንዴ ከዘመናዊነትም ወጣ እያልክ ስራ ልክ እንደዘፈኑ አይነት።
ሚኮ ስወድህ ሀሪፍ ስራ ነው
በጣም ያምራል ተመችቶኛል ዞዚ ምን አለች ይመችክ ሚኮ
ሚኪዬ ይመችክ አባቴ በጣም ያምራል በጣም ነው ምወድክ ማከብርክ ሁሌም ኑርልን መልካሙን ሁሉ ከነ ቤተሰብክ ።
ሚኪዬ የኔ ልዩ የኔ አንደኛ መቸም እማረሳው ትዝታ አለኝ በ ሚዚቃዎችህ ከ አድናቂዎችህ አንዻ ነኝ
ሚክያስ አለባበስክን ሀገረኘአ ብታደርግው more ጥሩ ነው በተረፈ you are one of the best ውቅታዊ ዘፈንኖችን ስለምታወጣ ምንያህል talented players እንደሆንህ ነው የሚየስየው በርታ ውንድም.
ዝ አቦ ጉራጌ የተንቢ❤️ 👏
ዋውው ስራዎችህ ሁሉ ውስቴ ናቸው ደሞ መስከልህ ስያምር
ሚኩ አሪፍ ስራ ነው በተለይ አንተ የጉራጌ አልባሳቱን ብትለብስና የባከነ ሰዓት ለኳስ ብቻ ነው የምትለዋ ለይ ኪሊፑን የኳሱን ብታረጉት የሚገርም ስራ ነበር የሚሆነው በተረፈ በጣም የምወድክ የማከብርክ አድናቂክ ነኝ
I, m from south africa I, love you more 🙏❤️👏
Thanks brother. We believe that every African is Ethiopiam and vise versa.
Video የወረደ ነው ሙዚቃው ግን 1ኛ
ዋው መስቀሉ ሲያምር❤❤❤😍😍😍
ሀሀሀ ዝዝዝዝዝ አቤት ጎራጌዮች ውስጤ ናችሁ
እወዳቹሃሉ ጉራጌዎች😘😘😘😘❤
ሚኪዬ ያራዳ ልጅ ይመችክ ደስ የሚል ስራ ነው💋💋💋💋❤❤❤❤👌👍👍
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የአመት ሰው ይበለንንንንሚኪ ምርጥ አሪፍ ስራ ነው በርታ ቀጥልበት♥♥♦♥♦♥♥♥
My mom: ለምን እስካሁን አላገባህም?Me: ዚዎዚ ምን አለች?My loyal friends: እጅ አልሰጥ አለች!!
Lol😂😂
Nice music 💃🏽🕺💃🏽🕺 I'm from Eritrea🇪🇷
Gurage ❤
ሚኪዬ በጣም ቆንጆ ስራ ነው ... ዝ 👍👍👍
ሚኪዬ መሀተብክ ሲያምር አድናቂክ ነኝ በርታ ወድሜ
ዋው ምርጥ ስራ
ሚኪ ለኔ ብቻ ነው የድሮ ድምፁ በዚህ አልበም ጋ የተለያየብኝ so arif sra new
Ezoze Ezozezezezzzzzzz.... hahahaha I don't understand this song but I just Love it so much this song. From Eri.
Guragey is the best all ways that is no coplex!!!! We all loved you always.
Very few people do it right, so i think it's complex
ጎበዝ አይገልፅህም ሚኪ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ
ምርጥ አቦ ጉራጌ ሰብብብብብብብ ጉራጌዎች ስወዳቸው በዘረኝነት ያልተበከሉ ኢትዩጵያዎችች አ.አ ሳድግ ከእጃቸው እየበላው ነው ያደኩት የምርር።😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
❤
Mikiyas is so handsome! Real talk!
WowBetamKonjoNewBertaWndem
ካገቡ አይቀር እደሚኪየ ያለ ሎጋ ሠዉነተ መልካም ደርተ ሠፊ ከዚክ ያገር ልቃሚ እየመጣ ያደርቀናል
ለምንድነው ዳውሎድ የምታደርጉት ምናለ የልፋቱ ዋጋ እንዲያገኝ ገብታቹ ብታበረታቹት ኧረ በፈጠራቹ ቪዲዮዎ ዳውድ ሎድ አታድርጉት ባይሆን ሊንክ ሼር አድርጉ
Nice Ethiopian Gurage Music 👍👍👍👍👍
አንደኛ
አቤት መስቀሉ እውይይይ ሲያምር 😘😘
አኩቻን ለማየት የመጣ ☝️
እኔ አማራነኝ ግን ጉራጌ በጣም ነው እምወዳቸው ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
Amen tnurln
ONE LOVE
dc
እኔም ስወዳቸው
እነ ሙስልም ነኝ ክርስቲያን ውንድሞቸ እሂቶቸ እንኳን ላ ብራንመስቀል በሰላም አደራሳቹ
በሀሉ የደስታ የፍቅር እንዲሆን እመኛሎ
እናመሰግናለን ወንድም🙏
እናመሰግናለን ብሮ
Enmsgenalen wendema
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ወንጆ
ምርጥ ኢትዮጵያ እንዳአንተ አይነት ጥሩ ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን
በየቦታው ሰሰማ ማነው የዘፈነው ሰል አሁን አወኩኝ ዋው ደሰ ይላል ጥሩ ተቀባይነትን አግኝተካል እንኳን ደሰ ያለክ ጉራጊኛ ዘፍን በጣም ነው የምወደው ያዝ ያገር ሰው🎥
enem
አረ እኔም ገና አየሁት ለካስ ሚኪነው
እኔ ሙስሊም ነኝ ክርስቲያን ወገኖቼ እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🙏♥️
አይባልም ሀራም ነው ውደዋ
Thanks
@@haytelove5466 stupid
Neima ,enamesgenalen ehite
እነመስግን አለን
ጉራግኛ ማውራት የማልችል ምርጥ ጉራጌ ነኝ አቦ በጉራጌ ሁሉም ያምርበታል😍😍😍
ጉራጌ ወች ውስጤ ናቸው በጣም አሪፍ ክሊፕ ሚኪያስ የእኔ አንደኛ እንኳን ለብርሐነመሥቀሉ በሰላም አደረሳችሁ
ለመላው ክርስቲያን በሃገርም በስደት አለም ለምትኖሩ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ሃገራችን አንተ ጠብቅልን ሰላሙን የምንሰማበት አመት ይሁንልን የመዳም ሸቃሊቶች በሰላም ለሃገራችን ያብቃን ሚኪዬ ሰላምህ ይብዛልን
ግእዝ ቋንቋ መማር የምትፈልጉ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ይህን ቻናል ሰብስክራይብ አርጉ
አሜን🙏🙏
T
አሜን 👏👏👏
ሴክስ
አቦ ጉራጌ ራሳቸው ፍቅር
ሁሌ ለስራ ለወሬ ቦታ የላቸው ሁለመናቸው ፍቅር .
እንኳን አደረሳቹ ክርስትያን ወገኖቻችን.
ትችላለህ አንተ ፍቅር የሆንክ ልጅ ፍቅር
መልካም በዓል የዓመቱ ሰው ይበለን✝️🙏 💚💛❤🍀🌼🌺
ሁሉንም ዘፈኖች ከልብ የተስሩ ናቸው:: በተለይ ቅን ልብ ያሽንፋል
ዋውውው ሚኪያስ ምርጥ ስራ ነው ያምራል
ጉራጌ ውስጤ ነው😍😍
ጉራጌ ዉስጤ ነዉ ግን ዳንስ አልችልም😌ስወዳችሁ እኔ አማራ ነኝ በዘረኝነት እዳታሥቡት ዉዴቼ😍😍😍❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
me too
እኛም ውድድድድድ💛
ጉራጌ ፍቅር የኢትዮጵያ ታማኝ ልጆች ይመቻችሁ ።ሚኪ ምርጥ ስራ ነዉ በርታ
ሚኪ በጣም ምርጥ ስራ ነው እስኪ የተመቻቹ👍
ልፕልልብ🎉ልፕ🎉ፕሬስ ልልልፕሽፕፕንብልልልልልልልልልብልልንልብንፕፕ🎉🎉ል🎉ንልልል🎉ል🎉🎉🎉ብብንል🎉ንል🎉🎉ብል🎉ብል ብንል ንልልል🎉ልብ ልብ ኽልኽንልእ ልክ ይኽ ካልክ ይል ፕሮግራም ፕሬዝዳንት ፕል🎉 ፕሬስ ልዩ ልዩነት ይል አፕል ልልልልፕልልፕ🎉ኽልፕፕልፕልፕልልፕፕልፕፕፕልፕፕንጵፕልልፕልልልብልልልብብልልልፕልልፕብ ክልል ክልል ልብ ከልብ ልብ ልክ ይል ፕብል🎉ልልልልፕብብልልልፕል😢ክልል ክልል ከልብ ልክ ክልል ይኽ ክልል ክልል ክልል ከልካይ ይብል ከል ሽልልፕልልብልልፕቭፕብልፕፕልልሽልሽልፕፕፕ ልክ ልክ ብል ክልል ልክ ይልፕብልፕልፕ ፕሽልልብልልፕፕልልልልፕፕልልፕልፕልልልፕልልልፕልፕፕብልልልንፕፕፕልልልልፕልፕልልፕልልልብልብልፕፕልልልፕልፕፕፕፕፕፕልፕ ካልክ ይል ክልል ክልል ክልል ልክ ይል ክልል ክልል ልክ ይል ከልካይ ልክ ልክ ክልል ከፍ ልክ ክልል ክልል ልክ ፐፕፕፕብፕፕፕፕፕልልልልልቭኽ
ያበደ ነው ይመችህ ምርጤ አቦ ጉራጌ እንማሁ የመስቀር ቦሄ አሰናናሁም
እንኳን አደረሳቹ ውድ የሀገሬ ልጆች ወሄ መስቀር የህርንደ💃💃💃
ሰላም ለሀገራችን 💪🇪🇹🙏. ልጅትዋ የትግራይ ልጅ ናት እንዲህ ነው እምያምርብን💞💘
ኣዎ ደስ ሰትል
Tikikile
ኢቲዬጲያን ሃገርን አምላክ በመስቀሉ ይጠብቅልን የማነ ነኝ ከፓሪስ ምርጥ ሙዚቃ ዋውውው
ዙዜ ምን አለ : እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
Enkon abro aderesn
ያማን ቅኔው እንኳን አብሮ አደርሰን ስወድሽ
መስቀልህ ሲያምር 😍😍😍ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ ኣደረሳችሁ
የተንቢ የተንቢ አቦ የጉራጌ ልጆች! የታላቹ?
የቪዲዮው ጥራት ግን አይነፋም
I can't understand.
But I love music.
from India 🇮🇳
በኢትዮጵያዊነት የማትደራደር ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሚኪ።
አቦ ጉራጌ ዛሬ በጉራጌ ብቻ ላይክ አማረኝ እስቲ ጉራጌ ነን የምትሉ
ድ
Mn
@@سبحانالله-ر5ي9ذ 🤔🤔
@@سبحانالله-ر5ي9ذ ሀሀሀ
Amhara here.....
guragewoch ....wendemoche sewedachehu eko
nurulegn eshi
የባከነ ሰአት ለኳስ ብቻ ነው ውድ እህቶቼ አግቡ ውለዱ
ዞዜ ምን አለች ተለቀቀ ዋው እንኩዋን አደረሳችሁ ለመስቀል በአል ሀገራችን ኢትዮጵያን ይባርክልን አንድ ያድርገን
ዞዜ፡ምን አለች እጅ አልሰጠም አለች
ኢትዮቢያ አገሬ ለዘላለም ሳቂ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹የመዳቤት አያዋጣኝም ዙሬ መግቢያዬ አገሬ እናቴ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!!!!!!!
እርማት - ' ኢትዮጵያ ' ። 🤔
ከብዙዎቹ አርቲስቶች እስካሁን ከአገቱ ላይ ምሀተብ ተለይቶት የማያውቅ እደሚኪ አለ ስወድህ እኮ ሚኪዬ
አማራዎች የታላችሁ ጎንደር ጎጃም ሸዋ ራያ ወሎ ጉራጌ አንድ አማራ 🇨🇬🇨🇬🥰🥰😘😘
ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹💚💛♥🙏❤
አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜንንንንንንን ፫
Amennnnn Amennnnn Amennnnn enkuan abro adrsen yani Mar
love you from Texas always here for you
በጣም ምርጥ ክሊፕ ነው ያሬዶ👏👏
ግን አላየውትም 🙄
ዝዝዝዝዝዝዝ አቦ ጉራጌ ዋውውውውው👌👍👍
ዞዜ ምን አለች ተለቀቀ ዋው የሰፈሬ ልጅ በጣም ምርጥ ክሊፕ ነው በጣም ተመችቶኛል ሚኪዬ የአዳማ እቁአችን በርታልኝ ገና ብዙ እጠብቃለን ካንተ
ሚኪየ ትችላለህ የሚለው ቃል ያንስብኛል ከድንቅ እጅግ በጣም ከሚያምረው ሰምቸ ከማልጠግበው አልበምህ ዚዮዜን በክሊኘ ሰርተህ ስላቀረብክልን ከልብ አመሰግናለሁ በ 2012 ከተሰሩት አልበም ያንተን የሚተካ አላገኝሁም ለምን እያንዳንዱዋን ስራ ከ ሀ እከ ፐ አዳምጨዋለሁ ገራሚ ነው በዚህ አጋጣሚ የሚኪን አልበም በስራም ሆነ ባንዳንድ ምክኒያት ያልሰማ ካለ እባካቹህ ስሙትና ፍረዱ እኔ እንደወደድኩት ትወዱታላቹህ ብየ አስባለሁ ዚዮዜ ይመቻቹህ
የጉራጌ ሙዚቃ ውስጤ ነው♥
ትችላለ የልብ ትርታም ታውቃለሕ ሰለዚ አንተ ሙሉሰው ነክ ሚኪ እናመሰግናለን ያምራል❤❤❤
" ሙሽሪት አልባልም ብለሽ ፤ ለስንቱ ሙዜ ትሖኛለሽ ። " እፍስፈስ ......ለነጋ ቦንገር ልጅ ለብርሐኑ ትሑንልኝ ።
😂
የሚገርም ስራ ነው ሁሉ ነገር ምርጥ ነው
ሚኪዬ መልካ እድል 🔥🔥🔥🔥 አይ ዞዝዬ ምናለ የኔ ስም በሆነ ብዬ ተመኘሁ
ዘመዶቼ ሰወዳቹ እኮ ❤️ ሚኮ በላለዴ ይምጣ😉
አረ በጠለትሽ😁
@@bbeihrdnea4382 😂
አሪፍ ሙዚቃ ነው ሚኪ ደግሞ እንቅስቃሴ ብትጨምርበት ሙሉ ይሆን ነበር
ሚክየ እንዳው ስወድህ ድምፅ ገዳይ ነው💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
እዛ ቆልዓ ግን ሩታ አብ ከማዓላትኩ ትዋሳእ ዘላ ድያ ወይስ ምምስሳል እዩ
እያ
እወ ንሳ እያ
Esa eya
እያ
እወ
አንገት ላይ ያደረግህው መስቀል ከክፉ ይጠብቅህ
ሚኪ እግዚብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ በጣም የሚያምር ክሊፕ ነው
ችሎታህ ድንቅ ነው ቃላት የለኝም ሙዚቃው ድምጽህ ክሊፑ ሁሉም እምምምምምምጷ ነው!
እንዃን አደረሳችሁ,,,,ነገ ከሠዓት የምትወዱትን የ ደረጀ ዱባለን ዘፈን ከ LYRICS ጋር ይዘንላቹ እንቀርባለን,,,አላማችን እናንተን ፈታ ማድረግ ነው። መልካም በዓል❤❤❤
💚💛❤️
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
Miki Konjo ywedahalewe i'm from eritrea i Love you more miki 🇪🇷❤🇪🇹👍🏼🎤🎤
he is amazing
@@libinasad1553 ⁹
💕😅😅😘
😘😘😘😘ሚኪዬ
@@שאשטומלסה ሎይድ
አቦ ጉራጌ ዘፈን ወሰጤ ነው ልጅቱም ትግራይ ልጅ ቆንጅየ
I loved it.. ጉራጌ ውስጤ ነው 💚💛❤️
😍😍😍😍
ምርጥ ነው ውድ ኢትዮጵያዊያን ለመስቀል በዓል እንኳን በሠላም አደረሳችሁ
Miki Man I am proud being Ethiopian brother
From somalia 🇸🇴👌❤️
ዋው ዋው እስከመጨረሻው ዋው በሚል ።
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ !🙏
ዞዚ ምናለች እጂ አልሰጥም አለች ያበደ ነው !👌
ሚኪዬ ባለማተቡ ስወድህ እኮ !😍
አች።ልጅ።እቢ።አልሽኝ።በቃ
እንኳን ለመስቀል በአል አደረሳችሁ ! ጉራጌ ደሜ ኢትዮጵያ ህይወቴ💚💛❤️
ለመላው ለክርስትና ሀይማኖት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ በአሉ የሰላም የፍቅር የአንድነት ያርግልን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵይ። ሀገራችን ይጠብቅልን
ሁላችሁም በያላችሁበት የድንግል ማርያም ልጅ ጥበቃው አይለያችሁ ሰላም እደሩ
ሚኪ ምርጤ ያምራል
ግእዝ ቋንቋ መማር የምትፈልጉ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ይህን ቻናል ሰብስክራይብ አርጉ
@@friends8813 እኔ እፈልገለዉ
ይሄን ዘፈን ስወደው ሚኪየ👌👌🙌🙌🙏
ትዕግስቲየይ ፅሪቲ ዓለም💊💊💊💘💘💘💪💪💪
ጉራጌ
ስወዳችሁ♥♥
ተመቸኝ እንኳን አደረሳችሁ ለብርሀነ መስቀሉ
I am first to see this music clip.
Ena mn yihun
@@brookzaz5890bro you are so crazy go to amanuiel .
@@mikiyas5949 tnxs for your adivce
አቦ ጉራጌ ያበደ ነው ፍቅር😍😍😍🌷👍💐💕
Ur first 😂
የባከነ ሰአት ለሷስ ቢቻ ነው 👍👍👍
ጉራጌ የሚባሉ ብሄር ስወዳቸው ጭዋ የሆኑ ህዝብ ዘረኝነት አያውቁ ኢ/ዊነታቸው አምነው የተቀበሉ ጭፈራቸው ምግባቸው በዛላይ የስራ ስው ናቸው በዙዝየ ኑሩልን ወንድማችሁ ነኝ ከስሜን
እንደዘፈኑ ምርጥነት ቪዲዮው ምንም አይመጥነውም የጠበኩት በጉራጌ ቱባ ባህል ገጠር አካባቢ እና ሀገረኛ በምትመስል ሴት ልጅ ቢሆን ምርጥ ነበር ። የዘፈኑና ግጥምና ክሊፑ ምንም እይሄድም። ሚኪዬ አንዳንዴ ከዘመናዊነትም ወጣ እያልክ ስራ ልክ እንደዘፈኑ አይነት።
ሚኮ ስወድህ ሀሪፍ ስራ ነው
በጣም ያምራል ተመችቶኛል ዞዚ ምን አለች ይመችክ ሚኮ
ሚኪዬ ይመችክ አባቴ በጣም ያምራል በጣም ነው ምወድክ ማከብርክ ሁሌም ኑርልን መልካሙን ሁሉ ከነ ቤተሰብክ ።
ሚኪዬ የኔ ልዩ የኔ አንደኛ መቸም እማረሳው ትዝታ አለኝ በ ሚዚቃዎችህ ከ አድናቂዎችህ አንዻ ነኝ
ሚክያስ አለባበስክን ሀገረኘአ ብታደርግው more ጥሩ ነው በተረፈ you are one of the best ውቅታዊ ዘፈንኖችን ስለምታወጣ ምንያህል talented players እንደሆንህ ነው የሚየስየው በርታ ውንድም.
ዝ አቦ ጉራጌ የተንቢ❤️ 👏
ዋውው ስራዎችህ ሁሉ ውስቴ ናቸው ደሞ መስከልህ ስያምር
ሚኩ አሪፍ ስራ ነው በተለይ አንተ የጉራጌ አልባሳቱን ብትለብስና የባከነ ሰዓት ለኳስ ብቻ ነው የምትለዋ ለይ ኪሊፑን የኳሱን ብታረጉት የሚገርም ስራ ነበር የሚሆነው በተረፈ በጣም የምወድክ የማከብርክ አድናቂክ ነኝ
I, m from south africa I, love you more 🙏❤️👏
Thanks brother. We believe that every African is Ethiopiam and vise versa.
Video የወረደ ነው ሙዚቃው ግን 1ኛ
ዋው መስቀሉ ሲያምር❤❤❤😍😍😍
ሀሀሀ ዝዝዝዝዝ አቤት ጎራጌዮች ውስጤ ናችሁ
እወዳቹሃሉ ጉራጌዎች😘😘😘😘❤
ሚኪዬ ያራዳ ልጅ ይመችክ ደስ የሚል ስራ ነው💋💋💋💋❤❤❤❤👌👍👍
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የአመት ሰው ይበለንንንን
ሚኪ ምርጥ አሪፍ ስራ ነው በርታ ቀጥልበት♥♥♦♥♦♥♥♥
My mom: ለምን እስካሁን አላገባህም?
Me: ዚዎዚ ምን አለች?
My loyal friends: እጅ አልሰጥ አለች!!
Lol😂😂
Nice music 💃🏽🕺💃🏽🕺 I'm from Eritrea🇪🇷
Gurage ❤
ሚኪዬ በጣም ቆንጆ ስራ ነው ... ዝ 👍👍👍
ሚኪዬ መሀተብክ ሲያምር አድናቂክ ነኝ በርታ ወድሜ
ዋው ምርጥ ስራ
ሚኪ ለኔ ብቻ ነው የድሮ ድምፁ በዚህ አልበም ጋ የተለያየብኝ so arif sra new
Ezoze Ezozezezezzzzzzz.... hahahaha I don't understand this song but I just Love it so much this song.
From Eri.
Guragey is the best all ways that is no coplex!!!! We all loved you always.
Very few people do it right, so i think it's complex
ጎበዝ አይገልፅህም ሚኪ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ
ምርጥ አቦ ጉራጌ ሰብብብብብብብ ጉራጌዎች ስወዳቸው በዘረኝነት ያልተበከሉ ኢትዩጵያዎችች አ.አ ሳድግ ከእጃቸው እየበላው ነው ያደኩት የምርር።😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
❤
Mikiyas is so handsome! Real talk!
Wow
Betam
Konjo
New
Berta
Wndem