Hailu Fereja - Zikishatamin [New Official Ethiopian Guragegna Music Video]

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ምንም አይነት ቪዲዮ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ እና ማሳወቂያዎችን ያብሩ 🔔
    Subscribe and turn on notifications 🔔 so you don't miss any videos
    ይህን ሊንክ በመጠቀም melamuziqa መተግበሪያን ያገኙታል 📱
    Use this link to get Mela Muziqa App 📱
    melamuziqa.com
    ከእኛ ጋር ጊዜዎን ይቆዩ | Stay Connected with us
    Follow Mela Muziqa Records
    Telegram - t.me/melamuziq...
    Tiktok - / melamuziqarec. .
    Facebook - / melamuziqare. .
    Instagram - / melamuziqarecords
    App - melamuziqa.com
    Check Out New Ethiopian Entertainment Videos
    by Subscribing @Mela Muziqa Records
    Melamuziqa Records is the ultimate next generation Ethiopian Music Producer, and the Largest distributor, a global leader in the Ethiopian film MELA MUZIQA RECORDS WORLDWIDE RECORD LABEL OPERATING FROM ADDIS ABABA(ETHIOPIA) & UNITED STATE, Washington D.C.
    #መላሙዚቃሪኮርድስ #melamuziqa #newmusiceveryweek #ethiopianmusic #melamuziqa #newmusiceveryweek #ethiopianmusic2021 #ethiopianmusic2021 #addisabeba #ethiopiannewmusic2023 #amharicmusic #amharicmusic2022

Комментарии • 547

  • @maydergham8496
    @maydergham8496 5 лет назад +49

    እንዲህ ነው ጉራጌ ፍቅረ የወነ እዝብ ብሔር ዘር የማይለይ ንጹህ ኢትዮጵያዊ ጉራጌ ያላወቃቹሁ እንዲታውቁ ፍቅር ነው ጉራጌ ጉራጌ በመሆኔ ደስተኛነኝ ደስ ስትሉ በርታ ቀጥልበት ❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏😘😘😘

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ

    ጉራጌኛ ሙዚቃ ስወድ💖💖💖💖 እስኪ ጉራጌ ባል ፈልጉልኝ ?💚💛♥

    • @seniyaabararabarar2157
      @seniyaabararabarar2157 5 лет назад +1

      ጉራጌ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ያምራል

    • @NursafaAbrar
      @NursafaAbrar 11 месяцев назад

      Ayetfam kfelkish

    • @እድልድመቅ
      @እድልድመቅ 11 месяцев назад

      Allo🤝👨‍🎓👂

    • @YaredTariqa
      @YaredTariqa 11 месяцев назад

      🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰ይሜ

    • @فتحيه-ل9ح
      @فتحيه-ل9ح 10 месяцев назад

      ለዘፈንብች ሰቲይ ልተገቢይ

  • @ashenafiadune3987
    @ashenafiadune3987 4 года назад +43

    Still I didn't understand the meaning, but I used to hear this music, from OROMIA, long live gurage!!!!!!!!!!!!!

    • @viva4110
      @viva4110 3 года назад +3

      gelatoma

    • @nuresani376
      @nuresani376 3 года назад

      Mukemil.nursebo

    • @guccianddodul
      @guccianddodul 7 месяцев назад +1

      Same here. The music is scintillating.

  • @felekezerga8675
    @felekezerga8675 Год назад +9

    Be proud of being Guraghe!
    It is a privilege to work hard and provide the simplest life for others.

    • @guccianddodul
      @guccianddodul 7 месяцев назад

      Hi. Ca. You name the artists please?

  • @ፈትያቢንትመሀመድፈትያቢን

    ሀይሉ የጉራጌ መርካማ ትረፍ
    ሁሉም ሙዚቃዎች ያምራሉ አድናቂህ ነኝ ፈትያ መሀመድ ከሳውዲ አረብያ ውድድድድ

  • @asterkefi7195
    @asterkefi7195 7 лет назад +54

    ጉራጊኛ አልችልም ግን ደስ ስለሚልኝ በፍቅር ነው የማዳምጠው

  • @betican1486
    @betican1486 4 года назад +10

    I’m an Ethiopian Oromo, but like it Gurage song !!

  • @saleeameera9425
    @saleeameera9425 5 лет назад +11

    አገሬ ጉራግ ነው ግን ጉራግኛ ስሰማ ማልቀስ ነው ስራዬ በጣም ነው ምወደው አገሬ እኮራበታለው ዜድ ጉራጌዋ ስደተኛዋ

  • @MuhidinJemal-l5j
    @MuhidinJemal-l5j 2 дня назад

    I am from Germany l love gurage music❤

  • @saramekonen.eijigumekonen4040
    @saramekonen.eijigumekonen4040 8 лет назад +6

    wooow ትርጉሙ ባይገባኝም ድምፅ ና የሙዝቃው ቅንብር ማርኮኛል በዝህ እስታይልና ድምፅ ምርጥ ያማረኛ ዘፈኖች ቢኖርህ እንደት ያምር ነበር

  • @የድንግልልጅ-ቐ4ዠ
    @የድንግልልጅ-ቐ4ዠ 8 лет назад +10

    ማር እኮ እንዴት እንደምወድ ጉራጌ ባልሆን ይቆጨኝ ነበራ የኞ መኩራችን ነህ ከአንተ ብእዙ እንጠብቃለን

  • @እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች

    ጉራጌ ውስስስስስሴጤ ነው😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘✌✌✌✌🤝👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💔💔💔💔💕💕💕💕💕💕

    • @sarassdd6113
      @sarassdd6113 5 лет назад

      እኔም ጉራጌ ዉስጤጤጤጤ😘😘😘😘😍😍😍💋💋💋💋💋💋💔💔💔💔💘

  • @ፍቅርአቆሰለኝእማመርቂኝ

    ሀይልሻ እንኳን እስከ ቤተሰቦችክ በሰላም አደረሰክ
    በተረፈ ዘፈኑ ባህለንራ ባይትብላሽ ወሄ ባነ አኸ ባህል አክባሪንኸ የምር ተሳሰትኸ በሮት አንችልታ ግን አስተካኩኝ ትረፍ ያዶታኸ አኸም ደሱ ጎታ የቀየሁ ተሚማ ከሳውዲ

    • @hadranesrdensirer2460
      @hadranesrdensirer2460 8 лет назад +1

      ውረማሽ እሀ ባህለንራ ቼወውታ የሠብ ባህል ይትመሮ ንቃር ያመጥጥ አብ አዶተንራ ቢያዘዊ ምር ይበሮ ባነ

    • @ፍቅርአቆሰለኝእማመርቂኝ
      @ፍቅርአቆሰለኝእማመርቂኝ 8 лет назад +1

      +Hadra nesrden sirer hadra
      ሀቢበቲ አሀ በምርንሂ የስደት ንብረት በምሩ ኧተሞ ይገበዬ ጃድ ንበነ
      ሀይሉ ንቃር ያዝወን ባህል አክባሪ እርቹ ጎታ የቆየን ያስተካክልሸ አታት ጊ ይሳሰቺ መቼም ተስሰት ባሙ አስተያየት ይዣበርሸ ሀይልሻ

    • @kadeejaahmed9977
      @kadeejaahmed9977 6 лет назад

      ፍቅር አቆሰለኝ እማ መርቂኝ

  • @AbelAmajo-t6g
    @AbelAmajo-t6g Год назад +4

    Guragena music love 💚💚💛💛❤️❤️

  • @ailmaahmed6313
    @ailmaahmed6313 8 лет назад +9

    ሐይሉ ሑሉም ነገር በአገራችን ያምራል። በጉራጌ ገነንዳ ማሻላ ንቃር ደስ ይብር ድምፃኸ

  • @myloveismymomajip2073
    @myloveismymomajip2073 7 лет назад +15

    በጅንስ ሱሪ ጉራግኛ አይጨፈርም የክሊፕ ሰሪዋም።አያምርም አለባበስ x ሙዚቃ።ቅንብር ድምጽ። ዋውውው

  • @playplay6681
    @playplay6681 7 лет назад +11

    ሀይሉ ጉርቤቶ ይመችክ ኩራንብክ ፈጣሬ ይጥብቅክ አሜንንንንን

  • @hayelomgebreamlak9574
    @hayelomgebreamlak9574 5 лет назад +27

    I am from tgray i love more guragegna Musik also the People 😍😍i love also guragey womens😍

  • @ፍቅርሲፈርድ-ቐ5አ
    @ፍቅርሲፈርድ-ቐ5አ 8 лет назад +39

    ሀይልሻ ዘፈኖችህ በጣም ደስ ይላሉ አንተም ምርጥ ነህ ጉራግኛ አልችልም ያንተን ግን በፍቅር ነዉ ማዳምጠዉ

    • @ayumarega563
      @ayumarega563 6 лет назад

      ፍቅር ሲፈርድ አይዞሽ ትለምጃለሽ ቀላል ነው ውድ

    • @armyblink6096
      @armyblink6096 3 года назад

      ተመቻሸኘ

  • @LittleChinaKasanchis
    @LittleChinaKasanchis 9 дней назад

    Gurage bale afalguye agaboy esh maryy❤❤❤

  • @ahmedalmarzooq1899
    @ahmedalmarzooq1899 11 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤heylu ferje enewedhelen

  • @WinnerTubeEth
    @WinnerTubeEth 9 лет назад +10

    በርከፈደ ባከም ሃይሉ በጣም አሪፍ ስራ ነው keep it up man.......ንቃር ያዝወን አፎና አፈር

  • @mimirr6254
    @mimirr6254 5 лет назад +1

    ጉራገኛ ያሥደሥተኛል ግን ትርጉሙ አላውቅም።ዋው ይመችሕ ሐይሉ ላይክ አርጌዋለው 100ለ

  • @ጦይባየወሎልጅጦይባ
    @ጦይባየወሎልጅጦይባ 8 лет назад +5

    ምንም ባላቀው የጉራጌ ሙዝቃ ይመቸኝል በጣም ነው የሜምረው

  • @ekramshafi4916
    @ekramshafi4916 5 лет назад +1

    ዋው ደስ የሚል. ጉራጌ ባልህን. ይቆጨኝ. ነበረ

    • @sarassdd6113
      @sarassdd6113 5 лет назад

      ልዬዬዬዬዬዬዬዬ እኔም 💘💘💘💘💘💘💋💋💋💋💋💋

  • @merigecho8219
    @merigecho8219 Год назад +1

    I'm oromoo this songs good 🙏❤️❤️❤️
    Gurage nuf jiradhuu❤️

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 5 лет назад +4

    ዋው ድስ ይላል የጉራጉ ዘፍን ውስጢነው

  • @Wondesen-h8i
    @Wondesen-h8i 21 день назад +1

    Woooow

  • @mazidaahmadin9886
    @mazidaahmadin9886 8 лет назад

    አይሉዬ ዘፈኑን አልሰማሁትም ነበር ዛሬ የሆነ ሰው ሲጋብዘኝ ነው ያዳመጥኩት በጣም ደስ ይላል በርታ

  • @MeskeremDegu-l3j
    @MeskeremDegu-l3j 9 дней назад

    በጣም የምወደው ዘፈን ነው አድናቂህ ነኝ

  • @momiamnothingwithoutyoumym8319
    @momiamnothingwithoutyoumym8319 8 лет назад +11

    I don't know what he say but I really love the song 😍😘😘😘😘😘😘

    • @frjihilu732
      @frjihilu732 7 лет назад +1

      ❤❤❤❤🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒❤❤❤❤❤❤❤❤❤wowwwwww hilu

  • @myalum2795
    @myalum2795 6 лет назад +7

    ፍቅር ከደብረዘይት አይሉ ስራዎችክን በፍቅር ነው የምወድልክ ጉራጊ ባልሆንም አዳምጣለው ሙዚቃዎችክን

  • @فتحىفتحى-ج6ك
    @فتحىفتحى-ج6ك 7 месяцев назад

    اهدى هذا النغم الى كل المستمعين والمستمعات والمشاهدين والمشاهدات واتمنى لهم الصحه والعافيه وشكرا..فتاح

  • @vfvfdh8941
    @vfvfdh8941 8 лет назад +5

    እንዴት እደሚያምር አድናቂ ነኝ wowowwwwow መህቡባ ከሳዑዲ አረቢያ ነኝ

  • @edom9381
    @edom9381 5 лет назад

    Ene gurage la gaba New siwadachuuu😍😍😍❤❤❤❤❤💋Betam new mewadaw yen hiwote new guragigna mawek efaligalwwwwwww

  • @seidhusen5409
    @seidhusen5409 7 лет назад +7

    ሀይሉ ያገሬ ልጅ በመሆኑ ደስተኛ ነኝ የሱ ዘፈን ለኔ ምንም ግድ አይለኝም ቢዘፍን ባይዘፍን

  • @BazezeFkadu
    @BazezeFkadu 22 дня назад +2

    አጎቴ እወድሀለው

  • @BezawitMelak
    @BezawitMelak Месяц назад

    Im amhara but i love this music and Hilu ferja he is the bast singer

  • @SalamSalam-vk6nv
    @SalamSalam-vk6nv 9 лет назад +10

    ዋውውውውው ይበልጥ ደሞ አለባበሳቸው ባህላዊ ቢሆን ጥሩ ነበር ያው ባለፈ ክረምት ቤት አይሰራም ነው እንጂ ነገሩ

  • @Wondesen-h8i
    @Wondesen-h8i 11 дней назад +1

    Bexamdesyelal

  • @ላገባነውመልካምትዳርበሉኝ

    ጉራጌወችን ስወዳቸው እኔ ውሎየ ነኝ

  • @BirhanuGenene-oh9kp
    @BirhanuGenene-oh9kp Год назад +1

    I don't know definition but I love his music and also love Guraghe people yours brother Birhanu Genene from Oromia

  • @munamuna1519
    @munamuna1519 8 лет назад +3

    የምትለው ባይገባኝም.ግን ያንተን ሙዚቃዎች በጣም ነው የምወዳቸው ዋውውው በርታ አሪፍ ድምፅ አሪፍ ቁመና አሪፍ ዘፈን

    • @ameralove7487
      @ameralove7487 8 лет назад

      ቋንቋውን ለመማር ጉራጌ አግቢ ከዛም እናሥተምርሻለን😂

    • @tsedeyyenimarreallylikeits2726
      @tsedeyyenimarreallylikeits2726 8 лет назад +1

      +Amera Love Love ¿¿¿¿¿¿¿😂😂😂😏😏😏😏😜

    • @ameralove7487
      @ameralove7487 8 лет назад

      +Tsedey yeni mar really like it so amazing Kit😜😜

  • @retateta7952
    @retateta7952 7 лет назад

    Wow Nice konjo Guraga
    Adenkh Zd from Kuwait

  • @Mulu-nb5rb
    @Mulu-nb5rb Год назад

    WowGoob❤❤❤❤

  • @DestaAbera-wh9mh
    @DestaAbera-wh9mh 5 месяцев назад +2

    I'm from hadiyya hosanna but I love this song even i don't know meaning

  • @mahilove9658
    @mahilove9658 7 лет назад +3

    የሚለውም ባይገባኝም ጉራጊኝ ውስጤነው

  • @tamirualemayehu5250
    @tamirualemayehu5250 2 месяца назад

    wow deep feeling of this music

  • @Meronii-uw4ws
    @Meronii-uw4ws 4 месяца назад +1

    Waw😮 gud 👍❤️💛💚💯👍🇪🇹🇪🇹👌

  • @asmaahuseen9450
    @asmaahuseen9450 7 лет назад +9

    i can,t her this Language but i like it so much Hailu is the best gurage singar for me ! ❤

  • @MartaGuish
    @MartaGuish Год назад +2

    ስወድክ❤❤❤❤❤

  • @samiramohammed6864
    @samiramohammed6864 8 лет назад

    haylya sewdh wowww lave song

  • @kisiayana3187
    @kisiayana3187 Год назад

    Zikishatamin I don't know guragegna but,I love this music
    From oromian youth

  • @ferafera1729
    @ferafera1729 5 лет назад

    Wow Yena Adeja Guraga Westa Nwr

  • @yehabshalijnegnethiopiawe6021
    @yehabshalijnegnethiopiawe6021 8 лет назад

    Zeksh Atamin Gerdo wowwwwwwww Betam Yameral SORESA ♥♥♥♥♥

  • @RebiaAli
    @RebiaAli 2 месяца назад +1

    ውራጌ እውዳችሀለሁ❤❤❤❤

  • @ailmaahmed6313
    @ailmaahmed6313 8 лет назад +29

    ሐይሉ ምን ነካሕ ሙዚቃው እንጂ አለባበሣቹ አጨፋፈራቸው ባጠቃላይ ቪድዮ ጉራጉኛ አይመስልም ሙዚቃው አሪፍ ነበር በቪድዮ አበላሸከው !!ለማንኛውም ለወደፊቱ አሥተካክል እሺ በርታ!!

    • @malisyahas6454
      @malisyahas6454 8 лет назад +1

      ባማረኛብትዘፍንደሥይለኝነበር

    • @taybatayba4966
      @taybatayba4966 7 лет назад +1

      Ailma Ahmed ልዪሞኟ

    • @tortmoon5786
      @tortmoon5786 7 лет назад

      Ailma Ahmed ግራግኝ

    • @selamfikdu8714
      @selamfikdu8714 6 лет назад

      በዘመናዊ መልክ ነው

    • @ወለተኢየሱስ-ቨ4ሠ
      @ወለተኢየሱስ-ቨ4ሠ 5 лет назад

      Ailma Ahmed ትክክል ሐይሉ የተወቀሰበት ዘፈን ይህ ነው ባህላችን አበላሽቶብናል ብዙ ጉሬጌ የሆነው አዝነንበታል

  • @MengistuDese-q8p
    @MengistuDese-q8p Месяц назад

    ናቲዬ ብርታቱን ይስጥህ በጣም ነዉ ምወድህ የገነና ኧርች ብነክብኸ ንቃር ይሳሬ ባነ

  • @Rich_queenn
    @Rich_queenn 3 месяца назад

    I love this music ❤❤❤❤

  • @ያዩማእወድሻለውአላህእድሚ

    wow። አፈና አፈር። ሀይሉዬ በርታ አድናቂክ ነኝ ዙረያሽ። ከዱባይ

    • @luckystarluckystar-pi3mx
      @luckystarluckystar-pi3mx 8 лет назад

      hl

    • @mdbbs5278
      @mdbbs5278 8 лет назад

      አድነቅነኝሀይሉከዱባይ.fera

    • @mdbbs5278
      @mdbbs5278 8 лет назад

      አፈነአፈረሀሉዬፍሬከድብይ፡አድነቅነኝ፡

  • @LittleChinaKasanchis
    @LittleChinaKasanchis 9 дней назад

    Maryyy I Love you gurage ❤

  • @TewodrosGemeda
    @TewodrosGemeda 9 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤T.T

  • @fareyehun7985
    @fareyehun7985 8 лет назад

    ሀይልዬ እግዝያብሄር ካንተ ጋር ይሁን ትርፍ የገንዳ ውርባ የትቊባበርኽ

  • @wasyihunbogale4923
    @wasyihunbogale4923 Год назад

    I’m guraga love all Ethiopians ❤ I’m glad to dance this song l am one of the the dancer guraga kelele newe🎉

  • @hcdvcsug2016
    @hcdvcsug2016 9 лет назад +2

    በጣም ደሥ ይላልግን ባህሉን የጠበቀ ቢሆን ጥሩ ነው

  • @fedilamuzemil8764
    @fedilamuzemil8764 9 лет назад +1

    wawww Mashalla Haylu Neqar Ysher

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Месяц назад +1

    በአገር ውሰጥ ቢሆን ይመረጣል ✋

  • @ራኤል.ቱዩብ
    @ራኤል.ቱዩብ 2 месяца назад

    ዎው 🫶🫶🤌🇪🇹🇪🇹

  • @ErtibuaDaniel
    @ErtibuaDaniel 2 месяца назад

    i u Love garage

  • @menkemgezana9257
    @menkemgezana9257 9 лет назад +4

    Awesome music & Awesome clip

  • @dejenetesfaye3594
    @dejenetesfaye3594 Год назад

    I love 💕 so much this music
    But it can't download why????

  • @RehimaKedir-qj1of
    @RehimaKedir-qj1of 3 месяца назад

    I
    Love you all garage girl and boys 😛💞💝💖

  • @እመቤትእግዚአብሔርፍቅርነ

    ያጉራጌ ልጅ ፍቅር ማር ነው

  • @mohammednasir6993
    @mohammednasir6993 6 лет назад

    i have intresting for your traditionnel musc because you have nice voice/hailu/thank you very much and keep it up but i don't belive her dressing culture and her act by this short skirt then god bless your every one team👍👍👍👍👍👍👍bye bye

  • @abcdabc7603
    @abcdabc7603 9 лет назад

    waw arif new wedjewalew gn bahlachn tefa enji bekemis bihon arif neber

  • @SaladinBadruu
    @SaladinBadruu 2 месяца назад

    ጉራጌ ንማጀ❤❤❤❤❤

  • @antanehmuluken
    @antanehmuluken 23 дня назад

    ❤❤❤

  • @choukrianasser2533
    @choukrianasser2533 7 лет назад

    wawwwww bebahili behoni demo yebelet yamiri neber hailshi

  • @YilkalMekbib-uh8ih
    @YilkalMekbib-uh8ih 6 месяцев назад +1

    I love to go USA.

  • @MeskeremHalie-sp8kz
    @MeskeremHalie-sp8kz 5 месяцев назад

    ያምራል

  • @gesgisfujaga2063
    @gesgisfujaga2063 9 лет назад +2

    wow what a song gobecho.!

  • @SaraSweet-b1f
    @SaraSweet-b1f 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤🤲🤲ጉራጌ ጋ ኣጋቡኝ

  • @Lenova-vo1hj
    @Lenova-vo1hj 5 лет назад

    ያገሬነገር ቢያናደኝም እናተን ልስማ ደስ እዲለኝ

  • @zehebkemal7884
    @zehebkemal7884 9 лет назад +1

    Wow I like it keep it up

  • @freedomofspeecheinethio1881
    @freedomofspeecheinethio1881 8 лет назад +2

    wow ymrbhal ye geragee kesht

  • @amarechbiniyam2081
    @amarechbiniyam2081 9 лет назад

    wowww abo yimecheh

  • @HikmaHashi
    @HikmaHashi 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @iloveyoumoreethiopian3993
    @iloveyoumoreethiopian3993 8 лет назад

    wooooow hayuyy so nice song

  • @MahletMulat-h6h
    @MahletMulat-h6h 2 месяца назад

    ውይ ስወድህ

  • @KaenMan
    @KaenMan 3 месяца назад +5

    አረ ጉራጌ ሴት ፈልጉልኝ

    • @AbdirazakJemal-p2f
      @AbdirazakJemal-p2f 2 месяца назад

      በጣመምጥሩነዉ❤❤😂😂😂😂🎉🎉😮😮😅😅❤❤

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 9 лет назад +4

    Best singer keep it up

    • @mahal.alah.utbklnmakingthe6689
      @mahal.alah.utbklnmakingthe6689 7 лет назад

      እረምንደነዉ:ባህላችንአታበላሹት

    • @እርዳኝሁሉምባነት
      @እርዳኝሁሉምባነት 5 лет назад

      ውውውው ደስ ይለል ግን ከምጭፍሬት አደኝው ልክ እደኔነው ምጭፍርው ቆመነውም ልክ እደኔ አባፍርም ደስይለል ሎምት የሴልጤ ቀውቀው

  • @tsehayabate1367
    @tsehayabate1367 8 лет назад

    waw betam des yelal haielu teref yadotah nekar neremedeneh

  • @filmonlwam99
    @filmonlwam99 9 лет назад +3

    Best singer keep it am from eritrea

  • @nesiriyageremewunesiriyage2364
    @nesiriyageremewunesiriyage2364 8 лет назад

    አቦ ሶሬሣ ትረፍላ ያዶታኸ ሙዚቃዉ ያምራል ከሊፑ ግን አያምርም አሥተካክል ሀይልሻ

  • @jamalhashalla5602
    @jamalhashalla5602 7 лет назад

    nice song thank you very much mr fereja

  • @የወሎልጅነኝያውምየደሴያን

    የጉራጌ ባል እስኪ ዳሩኝ የጉራጌ ልጆች እኔ ወሎየ ነኝ

    • @sameeramuthazer2530
      @sameeramuthazer2530 6 лет назад

      Gurag

    • @salamarfa5633
      @salamarfa5633 6 лет назад

      የወሎ ልጅ👍😭😘👌🙋🌷 ነኝ ያውም የደሴ ያንተው አፍቃሪ

    • @aminanuri7799
      @aminanuri7799 6 лет назад

      Ena guraga naeaen gen batem now yamwedachaew yawelo lajocha demo lanhic naey ena edrsalaew

    • @ሠአዳወለየዋከወደለሚ
      @ሠአዳወለየዋከወደለሚ 6 лет назад +1

      የወሎ ልጅ ነኝ ያውም የደሴ ያንተው አፍቃሪ የኔ ማር እኔም ወለየ ነኝ አሁን ግን ጉራጌ አገባሁ ዋዉ

    • @bebybebye9891
      @bebybebye9891 6 лет назад +2

      Est Enam ke walo darung Ena ke oromo nagn
      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💗💗💗👈 one love

  • @salama2591
    @salama2591 8 лет назад

    wow wow hailu gobezi berita

  • @tamrattamrattame1345
    @tamrattamrattame1345 22 дня назад

    የኔ አባት ስወድህ እኮ

  • @eshetuadugna8539
    @eshetuadugna8539 3 года назад

    kuankuwawun balawikim betam tewedajina mirti sira newu erajim tenana edime yisiti

  • @chotoosmall8845
    @chotoosmall8845 8 лет назад +9

    ሁሉም፡ነገር፡ሚያምረዉ፡በሀገር፡ነዉ