Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሀሪፍ አቀራረብ ነው በአዲሱ አመት 100k እናስገባው ❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን ስለሞሮኮ ይህንን ሁሉ አላውቅም ነበር በጣም ያሳዝናል እኛ የሃልዮሽ እየሄድን ነው ዛሬም በእርስ በርስ ጦርነት እየተጨራረስን ነው ትላንት ዩኒሴፍ ያወጣው ዘገባ ያስደነግጣል 9 ሚሊዮን ልጆቻችን ትምህርት አቃርጠዋል 6 ሺህ ትምህርት ቤቶች ትምህርት አቁመዋል 8 ሺህ ትምህርት ቤቶች ፈርሰዋል የጦር ካምፕ ሆነዋል ዪኒቨርሲቲ የሚገቡት ከ 3-5 ፐርሰንት ብቻ ነው ምን ያህል ወደሃላ እንደ ሄድን ያሳያል
ሀገሬም አንድ ቀን ትሆናለች ። ከመባላት ከመናቆር ወደ መስራት እንመለስ፣ የነጮችና የግል ስሜታችን ባርነት ይብቃን ።
የኛዋ መግሪብ እድህ ያገግሽ መሆንሽ ማሻ አላህ የአፍሪካዊያን ጀግኖች ከቀኝ ግዛት ወጥታችሁ እንድህ መበልፀጋችሁ ይደቃን የአላህ ተአምር ነው 🇲🇦👌🇪🇹🕌🕌🕌☝☝☝💪💪💪✅✅✅
ሁሌ በየቀኑ አቅርብልን እንደ ፀሎት ተመሥጨ ነው የማዳምጥህ
እኔለራሱ አቀራረቡን ስወደው
Okay eskahen yewdedkowe yetgaew nwe
@Jakman-z4x ሁሉንም episode ወድጄዋለሁ በተለይ የኤልሳልቫዶርን ለምን እንደሆነ ታቃለህ ስለ ኤልሳልቫዶር እና ስለ ባሮ 18 እና MS13 ስለተባሉት ማፍያወች ቪዲዮ እንዲሠራልን ጠይቄው ሥለሠራልን ነው
ሞሮኮ ሙዚቃቸውን በጣም ነው የምወደው❤🙏🙏
እቅራቢያችን በጣም ደስ የሚልና የሚገርም ፕርግራም ነው !! ደግሞ መልካም የገና በዓል ይሁንልህ🎄🎄🎄🎀🎀🎀
My Favorite Geo and RUclips channel! You make me feel like I am visiting the place in person.
I love Morocco🖤🖤🖤ነገር ግን ኢትዮጵያ ሀገሬ ብትሆን ብዬ ተመኘሁ ምን ዋጋ አለ አፍሪካውያን ነን ብሎ አያምኑም 😔 ከዚህ ፕሮግራም የተማርኩት ነገር ቢኖር ደረቅ ወደብ ለአንድ አገር ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት እና የኢንቨስትመንት ሞተር መሆኑን ተገንዝብያለሁ .. ታዲያ እናንተ ምን አሰባችሁ? ማለቴ ስለ ወደቡ በርበራም አሳቢም ሃርጌሳን ጾማቸውን እያደሩ ለምን በወይይት እንብ ከሉ የበሰበሳ ዝናብን አይፈራም የሆነ ነገር መፍጠር አለብን😊😊 ምን ይመስላቸዋል ወጋን በረሃቢና በጠኔ በስራ አጥነት ከምንሞት ታሪክ ሰርተን መሞቴ ይሻላል በሚለው ነው ✌️😔✌️✌️
Jela belu
ገሃነም ግባ የምን አባ አሰብ ነው በሰው ንብረት ነው ሃብታም ምትሆነው? አንተ ጋር ያለ እሳት እነሱ ጋርም አለ
@@Yohanasenafeአሰብ እርስታችንነው ይመለሳል
THE SAME PERSON TWO DIFFERENT COMMENT THAT IS WHY NO PEACE EVERY WHERE.
@@Yohanasenafe አንድ ቀን የእኛ ይሆናል ምክንያቱም የገዛ ወደባችን ነው
ጎበዝ! ይህን የመሰለውን ትዕይንት ቀጥልበት።
ምን ዎጋ አለው የሀብት ብዛት ልጆቿን ከስደት አልዳኑ ሞሮኮ የሌለበት ሀገር የለም 🤔
Hulem chelema asteseseb 😂😂😂 yehedew yihid lelew Zena bilew yiliral
ምን ማለት ነው ጨለማ አስተሳሰብ ? @@brightfortomorrow19
Eko negerelegn esti😂@@brightfortomorrow19
@@ናኒ yes ይሄ ነገር ሱስ ነው መሠለኝ ???
የኔ ምርጥ መግሪብ ስወዳት ሰዎቹም ጭምር
Thank you for your time and efforts. I enjoyed your representation bro. Owsome.
አረ አንቸ ልጅ ብዙ የማላዉቃቸዉን ነገሮችን እያሳወከኝ ነው video በየቀኑ ብትለቅ ምንኛ ደስ ባለኝ❤❤❤❤
በጣም ደስ የምትል ሀገር ናት።
አመሰግናለሁ🥰🥰
በሞሮኮ ልትሞክሪ ነው?
Great 👍 Thanks
እናመሰግናለን
የምታቀርበው ነገሮች በእውቀት የተቃኙ ናቸው አቀራረብህም ደስይላል በርታ❤❤❤
ታሪክ አንተ አቅርብ። ደጋግሜ ነው የምሰማህ❤❤❤
I have no words how to thank you. In few minutes you make me learn a lot🎉
ሞሮኮ እንደዚ አትመስለኝም ነበር በጣም ገራሚ አገር ናት ዋውውውውው
ምርጥ አቀራረብ
Your the best.
Thank you ❤❤❤
ሚገርመዉ በቅርቡ ከሊብያ ወደ ሞሮኮ ልሄድ ነበር ይሄን ስሰማ ደሞ ይባስ ፍቅሬ ጨመረ ከሳምንት በኋላ እዛ ሁኜ ደግሜ ኮሜንት እጽፋለሁ ❤❤❤
Exabeqalewu
መቸ ነው ሊቢያ የሄድከው
ምን ያህል እንደምትመቸን ልነግርሽ አልችልም ግን ባጭሩ wonderfull man
Thank you my brother 🙏
Ethiopian malake alben. Yeswe hager.... GOD BLESS MOROCCO
So much amazing
First viewer Aqararabihna tarikoch das yilugnal ❤❤❤❤
አቦ ሳላዳምጥ Like የማረገው ያተን documentary ነው ማርያምን ትመቸኛለክ
Keep it up my brilliant man ❤ please upload fast l am waiting you daily
ምርጥ አቀራረብ ነው በርታልን
ዋው ትችላለህ ልዩ መሰጠት ነው።
ኢትዬጵያ በብሔርና ዘር ተኮር ሕገመንግስ አፅድቃ ምትመራ ሀገር ነች የፖለቲካ ኤሊቶች ብሔራቸውን መሰረት አድርገው ነው አስተሳሰባቸው መሪው ተብየው ጂማ ሲሔድ ሌላ ወለጋ ሲሔድ ስልጣናቹ እንዳይነካ ጠብቁ ይላል ደቡብ ሲሔድ አንድ ነን ይላል ልማቱም ፖርክና አስፋልት ተኮር ነው እንዱስትሪ ሲስፋፋ የስራ እድል ይሰፋል ዘመናዊ እርሻ ሲኖር በቂ ምርት ይኖራል።ግን ሁሉም የተሟ ላ ሚሆነው ሰላምና ሰላም ሲኖር ብቻ ነው ከጎሳ ፖለቲካ የፀዱ አመራሮች ሚመጡ ከሆ ተስፋ ይኖረናል ።
በትክክል ።
like!!!!!
ይገርማልሹክረን ወንድም
በዚህ በጀርመን ብዙ የ መሮኮ ዜጎች አሉ ሃገራቸው እንደዚህ ከበለጸገች ለምን መሰደድ መረጡ
ለምሳሌ ቻይና የአለማችን ሀያል ሀብታም ሀገር ናት ከአለም 2ተኛ ናት ገን ሰደተኛ አለባት ግን ለሰራ ነው የሚሰደዱት ህድን ወሰድ እነሱሙ እደዛው
የአውሮፓን ያህል ስልጡን አይደሉም እና ሜድትራንያንን ለመሻገር ቀላል ስለሆነ ነው ።
ቀጣይ አውስትራልያን ስራልን 🙏🙏
Beautiful approach with a beautiful words about Morocco and you make us loving Morocco so what about our country by your beautiful words?
በርበሮች እኮ ኢትዮጵያዊ ነን የሚሉት አንድ ሰው አብሮን ነበር በስደት መልካቸውም እኛን ነው የሚመስሉት ባህላቸዉም።
ትክክለኛው የህዝቡ መጠሪያ ስም በርበር ሳይሆን "" አማዚግ""ይባላሉ።በርበር የሚለውን ስያሜ በመጥፎ መልክ የሰሜን አፍሪካን ጸረ ቅኝ ግዛት ድል አድራጊን ህዝብ የአውሮፓ የቅኝ ገዥ አገራት የሚጠቀሙበት ማነወሪያ ቃል ነው""ባርቤሪያን""በርበር""የበርሃ ግመል ጎታች'""በሚል የንቀት ቃል ይጠቀማሉ። ሌላው የአማዚግ ህዝብ ወደ ምስራቅ አፍሪካ ከጥንቱ አገሩ መግሪብ(የአሁኖቹ ሞሮኮ፣ቱኒዚያ፣አልጀሪያ፣ሞሪታኒያ፣ሊቢያ) ፈልሶ በመምጣት ከሰሜኑ የሴሜቲክና ኩሽቲክ ቋንቋ ተናጋሪ ህዝብ ጋር በመዋሃድ አሁን ዘመን ላይ ያለውን የሃበሻ ህዝብ መልክ እንዲፈጠር ምክንያት ሆነዋል እሱም ቀይዳማ፣ጠይም፣ቸኮሌት ቀለም ያለው ህዝብ ። በተጨማሪም የጥንቷ ሳባ(የመን)የደቡብና ምእራብ ሂጃዝ አረብ ህዝብ(የአሁኗ ሳኡዲ አረቢያ)ከፍተኛ ፍልሰት ዋናውን የጥቁር ሃበሻን መልክና ቀለም ቀይረውታል። በተጨማሪ አማዚጎች አረቦች አይደሉም በአረበኛ ቋንቋ መስፋፋት ምክንያት የመጣ የቋንቋ ማንነት እንጅ ራሳቸውን አማዚግ ብለው ነው የሚጠሩት የራሳቸውም ጥንታዊ ፊደልና ቋንቋ አላቸው አማዚግኛ።
ናቸው እኮ
😂😂😂😂😂አትይኝም@@MeKdi-w4s
Tanks
Thanks. rather
በጣም አስደናቂ ሀገር ነች ለካ ማግሬብ ሞሮኮ ሀቢቢ።በቃ እንሻላህ እጎበኝሻለሁ ።
ክፋታቸዉ እነሱ ከመቶ 85 በርሰቱ የመረኮ ህዝብ ወይም በአረበኛ መግሬቢዎች በድግምት ነዉ የሚኖሩት ደጋሚ ናቸዉ በጣም ሴቱም ወዱም መተተኛናቸዉ
ጅብርላተር በራሱ የሞሮኮ ግዛት ነበር የቀድሞ ስሙ በአረበኛ ጀበል አተር ይባል ነበር ለማንኛውም አድናቂህ ነኝ በርታ
ያንተ ትንታኔ እና የሙያ ስነ ምግባር ይደንቃል፣ እስኪ ላይኩ አድርጉ በዛውም
Waw lelam sira❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow beyalew
ሞሮኮን ስላስጎበኘኼኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ።
አፍሪካ እኮ ገነት ናት ነገር ግን ጥሩ መሪ የላትም ቢኖራትም እንዲኖር አይፈቀድላትም::ለዚ ነው እርስ በርስ እንድንለያይ እና በደህነት እንድንኖር የተፈረደብን::
በጣም ጓጉቼ የምጠብቀው ፕሮግራም
Kemr ke RUclipsr betam new des yemitlew akerarebih bertln wendmachinthank you very much lets go 100k subscribers
❤❤
በነካ እጅህ ሳውዲ አረቢያንም አስጎበኘን
ጀነትህ ነች ዴ ሳዉዲ😅😅
@acknowledgment2490 ለኢትዮጵያኖች ሳኡዲ ከጀነትም በላይ ናት ብዙ ኢትዮጵያውያን ጀነት ላይገኙ ይችላሉ ሳኡዲ ላይ ግን ተገኝቶ ብዙ ሰርተዋሉ እያሰሩም ነው።ከየትኛውም አገር በላይ ሳኡዲ ለኢትዮጵያኖች ባህላዊ ውሏታልችን ናት
It is a beautiful country.
ድንቅ አቀራረብ እንዲሁም ትልቅ ዕውቀት የሚገኝበት ነው ከልቤ ዝግጅትህን እከታተላለሁ ትልቅ ዕውቀት አግኝቼበታለሁ አከብርሐለሁ አደንቅሐለሁ
Egnam betam enamesegenalen
Mrocco betam tamralch ye madame a hager selhonch yemhead edel getmonal ❤❤
መጣሁልሽሞሮኮ😂
አይ ራስ ተፈሪ ቢኖሩ ኖሮ ወደብም አገርም ይኖረን ነበር !!!!
ድምፅ 1ኛ
ወይ ሞሮኮ ኢትዮጲያ መቼነው ስሟካደጉት አገሮች ተርታ ምትቀመጠው ናፈቀኝ
መችም ምክንያቱ ዘረኝ ነት
Sila Pablo please please
ይህን ዘፈን አይቼዉ ነበር የኛን ነዉ ሚመስለዉ እንደዉም አንዱ ዲንቢን ይመስላል
የሚገርም አቀራረብ
ስለ 🇳🇱 ስራልን
ወንድሜ ጥሩ ነው በርታ ግን የከተሞችን ስም በትክክል ጥቀሳቸው ለምሳሌ Melillaን ሜሊያ ብለህ ነው ያነበብከው ሲነበብ ግን መሊላ ነው የሚባለው 🙏
📡📡📡📚📚📚📚
Konjo nw btm thanks
እውነትም የአፍሪካ አውሮፓ ነት
ያለ ወደብና ያለ ባህር በር ለአንድ ሀገር እድገትና ብልፅግናን መመኘት የዋህነት ነው ስለዚህ ኢትዮጵያ ጅቡቲና ኤርትራ የሚጣሉበትን የራስ ዱሜራ ደሴትን በአለም አቀፍ ህግ አግባብ መውሰድ አለባት።
ራስ ዱመራ የኤርትራ ነው አታስበው
@Yohanasenafe እሱን ስትገረፍ ታወራዋለህ!! የኤርትራዊያን ምቀኝነትን ጠንቅቀን ነው የምናውቀው ስለዚህ የሻዕቢያ አጎት #መለስ ለሻዕቢያ በነፃ የሸለመውን የኢትዮጵያ ንብረት #አሰብን በቅርቡ ቂጥሽን ገርፈን እንመልሳለን የአሁኑ የኢትዮጵያ ትውልዶች። አባቶቻችን የሰሩትን ስህተት እኛ ደግሞ በደማችን እናፀዳዋለን!!
መውረር ነው ነ እነዚህን የብብት ቁስል አገራት መለማመጥ አያስፈልግም።
ለመጎብኘት የሚስፈልገውን ቪዛና ትኬት ሁኔታን ሰአት አቆጣጠር ምን ግዜም አካትት
ሁሌ ስራልን ሁሌም
ታድያ ኢትዮጵያ በምን ሂሳብ ነው በኢኮኖሚ ሞሮኮን ትበልጣለች የተባለው። 1, ደ/አፍሪካ 2, ግብፅ 3, ናጄሪያ 4, አልጄሪያ 5, ኢትዮጵያ 6 ሞሮኮ ...???
በሃሳባቸው ነው
በምሳሌ ፣1000 ብር ለ100 ሰዉ ቢካፈል ያንሳቸዋል ለ 10 ሰው ቢካፈል ግን የተሻለ ይሆናል ።የኛ ብዙ ምርት አለን ግን ብዙ ህዝብ ስለሆንን ስንካፈለዉ ያንሰናል
ፍፁም የሆነ የሙዚቃ ተመሳሳይነት አለ
❤❤❤❤❤❤
እሰይ ለሞሮኮ ያድርግላት። ወዳጃችን ነች፣ መልካቸውም ከእኛ ይቀራረባል። ጠየም ይላሉ። ደግሞ በአለም ዋንጫ 🏆 አኩርታኛለች። በአፍሪካም ብቸኛዋ በክቡር ይድነቃቸው ስም ስታዲየም የሰየመች ብቸኛ አገር ነች። ፎስፈረስ ግን እኛም አገር ነበር በትግራይ/አፋር ። ነገር ግን በነጮች ተንኮል እንደ ነዳጃችን እንዳናመርት ሆኗል።
በእውቀት የተከሸነ ማራኪ አቀራረብ...
Tolo tolo siralegn ❤❤❤❤❤
Mother of dragonን አየኋት ልበል , Got
ግሩም አቀራረብ
Sila Pablo please mafia
ሞሮኮ እንደኛው ድሆች ይበዛሉ። እነሱ ወደብ እንደልብ ሰላላቸው ነውጅ ዶላርም ሲመነዘር እንደኛው ሀገር ነው። 1$:113 Moroccoበነሱ በብላክም እንደኛው ውድ ነው
Burkinafasoን አቅርባት
ሚገርም አቀራረብ ነው
ቀጣይ ባንግላዲሽ ይሰራልን ምትሉን
ቶማስ ሳንካራን ስራልን
ልሄድ ሳሳምንታት ሲቀሩኝ የተሟላ ኢንፎርሜሽን ስለሰጠኸኝ አመሰግንሀለው
በምን ሁኔታ ነው የምትሄጅው
ሰው ትንሽ ሲያስብ አልክ😢😢😢
እኔ የገረመኝ ምን ኖሮን እና ምን ሰርተን ነው ከሞሮኮ የሚበልጥ ኢኮኖሚ የኖረን
አለን እንዴ?
ኣየ moroco 5 ወር nador ኖሬቤታለው.... ስንት ኣየነው
Africa is still in colonized😡😡😡
And morokoawi sew and givze lesiltena and ager arbren' nebern sewuyew betam chewa tihutinna b e Afrikwinetu yemikora yemingbaba sew sile nebere Kelay ketesafew ayinet sewoch endalhonu aminalehu.
እስፔን እራሶ በሞሮኮ ግዛት ውስጥ ነበረች
አውስትራሊያን ስራልን ወንድመሽ
ethiopian🎉
አረ በናትክ ስለ እንግሊዝ ሥራልን
Madagaskar lay sralin ibakih
Bjt they don belive they are africans.
First comments❤❤❤😂😂🎉🎉😢😢😮😮😅
ketay sle algeriya ykrebln
ሀሪፍ አቀራረብ ነው በአዲሱ አመት 100k እናስገባው ❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን ስለሞሮኮ ይህንን ሁሉ አላውቅም ነበር በጣም ያሳዝናል እኛ የሃልዮሽ እየሄድን ነው ዛሬም በእርስ በርስ ጦርነት እየተጨራረስን ነው ትላንት ዩኒሴፍ ያወጣው ዘገባ ያስደነግጣል 9 ሚሊዮን ልጆቻችን ትምህርት አቃርጠዋል 6 ሺህ ትምህርት ቤቶች ትምህርት አቁመዋል 8 ሺህ ትምህርት ቤቶች ፈርሰዋል የጦር ካምፕ ሆነዋል ዪኒቨርሲቲ የሚገቡት ከ 3-5 ፐርሰንት ብቻ ነው ምን ያህል ወደሃላ እንደ ሄድን ያሳያል
ሀገሬም አንድ ቀን ትሆናለች ። ከመባላት ከመናቆር ወደ መስራት እንመለስ፣ የነጮችና የግል ስሜታችን ባርነት ይብቃን ።
የኛዋ መግሪብ እድህ ያገግሽ መሆንሽ ማሻ አላህ የአፍሪካዊያን ጀግኖች ከቀኝ ግዛት ወጥታችሁ እንድህ መበልፀጋችሁ ይደቃን የአላህ ተአምር ነው 🇲🇦👌🇪🇹🕌🕌🕌☝☝☝💪💪💪✅✅✅
ሁሌ በየቀኑ አቅርብልን እንደ ፀሎት ተመሥጨ ነው የማዳምጥህ
እኔለራሱ አቀራረቡን ስወደው
Okay eskahen yewdedkowe yetgaew nwe
Okay eskahen yewdedkowe yetgaew nwe
@Jakman-z4x ሁሉንም episode ወድጄዋለሁ በተለይ የኤልሳልቫዶርን ለምን እንደሆነ ታቃለህ ስለ ኤልሳልቫዶር እና ስለ ባሮ 18 እና MS13 ስለተባሉት ማፍያወች ቪዲዮ እንዲሠራልን ጠይቄው ሥለሠራልን ነው
ሞሮኮ ሙዚቃቸውን በጣም ነው የምወደው❤🙏🙏
እቅራቢያችን በጣም ደስ የሚልና የሚገርም ፕርግራም ነው !! ደግሞ መልካም የገና በዓል ይሁንልህ🎄🎄🎄🎀🎀🎀
My Favorite Geo and RUclips channel! You make me feel like I am visiting the place in person.
I love Morocco🖤🖤🖤ነገር ግን ኢትዮጵያ ሀገሬ ብትሆን ብዬ ተመኘሁ ምን ዋጋ አለ አፍሪካውያን ነን ብሎ አያምኑም 😔 ከዚህ ፕሮግራም የተማርኩት ነገር ቢኖር ደረቅ ወደብ ለአንድ አገር ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት እና የኢንቨስትመንት ሞተር መሆኑን ተገንዝብያለሁ .. ታዲያ እናንተ ምን አሰባችሁ? ማለቴ ስለ ወደቡ በርበራም አሳቢም ሃርጌሳን ጾማቸውን እያደሩ ለምን በወይይት እንብ ከሉ የበሰበሳ ዝናብን አይፈራም የሆነ ነገር መፍጠር አለብን😊😊 ምን ይመስላቸዋል ወጋን በረሃቢና በጠኔ በስራ አጥነት ከምንሞት ታሪክ ሰርተን መሞቴ ይሻላል በሚለው ነው ✌️😔✌️✌️
Jela belu
ገሃነም ግባ የምን አባ አሰብ ነው በሰው ንብረት ነው ሃብታም ምትሆነው? አንተ ጋር ያለ እሳት እነሱ ጋርም አለ
@@Yohanasenafeአሰብ እርስታችንነው ይመለሳል
THE SAME PERSON TWO DIFFERENT COMMENT THAT IS WHY NO PEACE EVERY WHERE.
@@Yohanasenafe አንድ ቀን የእኛ ይሆናል ምክንያቱም የገዛ ወደባችን ነው
ጎበዝ! ይህን የመሰለውን ትዕይንት ቀጥልበት።
ምን ዎጋ አለው የሀብት ብዛት ልጆቿን ከስደት አልዳኑ ሞሮኮ የሌለበት ሀገር የለም 🤔
Hulem chelema asteseseb 😂😂😂 yehedew yihid lelew Zena bilew yiliral
ምን ማለት ነው ጨለማ አስተሳሰብ ? @@brightfortomorrow19
Eko negerelegn esti😂@@brightfortomorrow19
@@ናኒ yes ይሄ ነገር ሱስ ነው መሠለኝ ???
የኔ ምርጥ መግሪብ ስወዳት ሰዎቹም ጭምር
Thank you for your time and efforts. I enjoyed your representation bro. Owsome.
አረ አንቸ ልጅ ብዙ የማላዉቃቸዉን ነገሮችን እያሳወከኝ ነው video በየቀኑ ብትለቅ ምንኛ ደስ ባለኝ❤❤❤❤
በጣም ደስ የምትል ሀገር ናት።
አመሰግናለሁ🥰🥰
በሞሮኮ ልትሞክሪ ነው?
Great 👍
Thanks
እናመሰግናለን
የምታቀርበው ነገሮች በእውቀት የተቃኙ ናቸው አቀራረብህም ደስይላል በርታ❤❤❤
ታሪክ አንተ አቅርብ። ደጋግሜ ነው የምሰማህ❤❤❤
I have no words how to thank you. In few minutes you make me learn a lot🎉
ሞሮኮ እንደዚ አትመስለኝም ነበር በጣም ገራሚ አገር ናት ዋውውውውው
ምርጥ አቀራረብ
Your the best.
Thank you ❤❤❤
ሚገርመዉ በቅርቡ ከሊብያ ወደ ሞሮኮ ልሄድ ነበር ይሄን ስሰማ ደሞ ይባስ ፍቅሬ ጨመረ ከሳምንት በኋላ እዛ ሁኜ ደግሜ ኮሜንት እጽፋለሁ ❤❤❤
Exabeqalewu
መቸ ነው ሊቢያ የሄድከው
ምን ያህል እንደምትመቸን ልነግርሽ አልችልም ግን ባጭሩ wonderfull man
Thank you my brother 🙏
Ethiopian malake alben. Yeswe hager.... GOD BLESS MOROCCO
So much amazing
First viewer
Aqararabihna tarikoch das yilugnal ❤❤❤❤
አቦ ሳላዳምጥ Like የማረገው ያተን documentary ነው ማርያምን ትመቸኛለክ
Keep it up my brilliant man ❤ please upload fast l am waiting you daily
ምርጥ አቀራረብ ነው በርታልን
ዋው ትችላለህ ልዩ መሰጠት ነው።
ኢትዬጵያ በብሔርና ዘር ተኮር ሕገመንግስ አፅድቃ ምትመራ ሀገር ነች የፖለቲካ ኤሊቶች ብሔራቸውን መሰረት አድርገው ነው አስተሳሰባቸው መሪው ተብየው ጂማ ሲሔድ ሌላ ወለጋ ሲሔድ ስልጣናቹ እንዳይነካ ጠብቁ ይላል ደቡብ ሲሔድ አንድ ነን ይላል ልማቱም ፖርክና አስፋልት ተኮር ነው እንዱስትሪ ሲስፋፋ የስራ እድል ይሰፋል ዘመናዊ እርሻ ሲኖር በቂ ምርት ይኖራል።ግን ሁሉም የተሟ ላ ሚሆነው ሰላምና ሰላም ሲኖር ብቻ ነው ከጎሳ ፖለቲካ የፀዱ አመራሮች ሚመጡ ከሆ ተስፋ ይኖረናል ።
በትክክል ።
like!!!!!
ይገርማል
ሹክረን ወንድም
በዚህ በጀርመን ብዙ የ መሮኮ ዜጎች አሉ ሃገራቸው እንደዚህ ከበለጸገች ለምን መሰደድ መረጡ
ለምሳሌ ቻይና የአለማችን ሀያል ሀብታም ሀገር ናት ከአለም 2ተኛ ናት ገን ሰደተኛ አለባት ግን ለሰራ ነው የሚሰደዱት ህድን ወሰድ እነሱሙ እደዛው
የአውሮፓን ያህል ስልጡን አይደሉም እና ሜድትራንያንን ለመሻገር ቀላል ስለሆነ ነው ።
ቀጣይ አውስትራልያን ስራልን 🙏🙏
Beautiful approach with a beautiful words about Morocco and you make us loving Morocco so what about our country by your beautiful words?
በርበሮች እኮ ኢትዮጵያዊ ነን የሚሉት አንድ ሰው አብሮን ነበር በስደት መልካቸውም እኛን ነው የሚመስሉት ባህላቸዉም።
ትክክለኛው የህዝቡ መጠሪያ ስም በርበር ሳይሆን "" አማዚግ""ይባላሉ።በርበር የሚለውን ስያሜ በመጥፎ መልክ የሰሜን አፍሪካን ጸረ ቅኝ ግዛት ድል አድራጊን ህዝብ የአውሮፓ የቅኝ ገዥ አገራት የሚጠቀሙበት ማነወሪያ ቃል ነው""ባርቤሪያን""በርበር""የበርሃ ግመል ጎታች'""በሚል የንቀት ቃል ይጠቀማሉ።
ሌላው የአማዚግ ህዝብ ወደ ምስራቅ አፍሪካ ከጥንቱ አገሩ መግሪብ(የአሁኖቹ ሞሮኮ፣ቱኒዚያ፣አልጀሪያ፣ሞሪታኒያ፣ሊቢያ) ፈልሶ በመምጣት ከሰሜኑ የሴሜቲክና ኩሽቲክ ቋንቋ ተናጋሪ ህዝብ ጋር በመዋሃድ አሁን ዘመን ላይ ያለውን የሃበሻ ህዝብ መልክ እንዲፈጠር ምክንያት ሆነዋል እሱም ቀይዳማ፣ጠይም፣ቸኮሌት ቀለም ያለው ህዝብ ። በተጨማሪም የጥንቷ ሳባ(የመን)የደቡብና ምእራብ ሂጃዝ አረብ ህዝብ(የአሁኗ ሳኡዲ አረቢያ)ከፍተኛ ፍልሰት ዋናውን የጥቁር ሃበሻን መልክና ቀለም ቀይረውታል።
በተጨማሪ አማዚጎች አረቦች አይደሉም በአረበኛ ቋንቋ መስፋፋት ምክንያት የመጣ የቋንቋ ማንነት እንጅ ራሳቸውን አማዚግ ብለው ነው የሚጠሩት የራሳቸውም ጥንታዊ ፊደልና ቋንቋ አላቸው አማዚግኛ።
ናቸው እኮ
😂😂😂😂😂አትይኝም@@MeKdi-w4s
Tanks
Thanks. rather
በጣም አስደናቂ ሀገር ነች ለካ ማግሬብ ሞሮኮ ሀቢቢ።በቃ እንሻላህ እጎበኝሻለሁ ።
ክፋታቸዉ እነሱ ከመቶ 85 በርሰቱ የመረኮ ህዝብ ወይም በአረበኛ መግሬቢዎች በድግምት ነዉ የሚኖሩት ደጋሚ ናቸዉ በጣም ሴቱም ወዱም መተተኛናቸዉ
ጅብርላተር በራሱ የሞሮኮ ግዛት ነበር የቀድሞ ስሙ በአረበኛ ጀበል አተር ይባል ነበር ለማንኛውም አድናቂህ ነኝ በርታ
ያንተ ትንታኔ እና የሙያ ስነ ምግባር ይደንቃል፣ እስኪ ላይኩ አድርጉ በዛውም
Waw lelam sira❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow beyalew
ሞሮኮን ስላስጎበኘኼኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ።
አፍሪካ እኮ ገነት ናት ነገር ግን ጥሩ መሪ የላትም ቢኖራትም እንዲኖር አይፈቀድላትም::ለዚ ነው እርስ በርስ እንድንለያይ እና በደህነት እንድንኖር የተፈረደብን::
በጣም ጓጉቼ የምጠብቀው ፕሮግራም
Kemr ke RUclipsr betam new des yemitlew akerarebih bertln wendmachin
thank you very much
lets go 100k subscribers
❤❤
በነካ እጅህ ሳውዲ አረቢያንም አስጎበኘን
ጀነትህ ነች ዴ ሳዉዲ😅😅
@acknowledgment2490 ለኢትዮጵያኖች ሳኡዲ ከጀነትም በላይ ናት ብዙ ኢትዮጵያውያን ጀነት ላይገኙ ይችላሉ ሳኡዲ ላይ ግን ተገኝቶ ብዙ ሰርተዋሉ እያሰሩም ነው።ከየትኛውም አገር በላይ ሳኡዲ ለኢትዮጵያኖች ባህላዊ ውሏታልችን ናት
It is a beautiful country.
ድንቅ አቀራረብ እንዲሁም ትልቅ ዕውቀት የሚገኝበት ነው ከልቤ ዝግጅትህን እከታተላለሁ ትልቅ ዕውቀት አግኝቼበታለሁ
አከብርሐለሁ
አደንቅሐለሁ
Egnam betam enamesegenalen
Mrocco betam tamralch ye madame a hager selhonch yemhead edel getmonal ❤❤
መጣሁልሽሞሮኮ😂
አይ ራስ ተፈሪ ቢኖሩ ኖሮ ወደብም አገርም ይኖረን ነበር !!!!
ድምፅ 1ኛ
ወይ ሞሮኮ ኢትዮጲያ መቼነው ስሟካደጉት አገሮች ተርታ ምትቀመጠው ናፈቀኝ
መችም ምክንያቱ ዘረኝ ነት
Sila Pablo please please
ይህን ዘፈን አይቼዉ ነበር የኛን ነዉ ሚመስለዉ እንደዉም አንዱ ዲንቢን ይመስላል
የሚገርም አቀራረብ
ስለ 🇳🇱 ስራልን
ወንድሜ ጥሩ ነው በርታ ግን የከተሞችን ስም በትክክል ጥቀሳቸው ለምሳሌ Melillaን ሜሊያ ብለህ ነው ያነበብከው ሲነበብ ግን መሊላ ነው የሚባለው 🙏
📡📡📡📚📚📚📚
Konjo nw btm thanks
እውነትም የአፍሪካ አውሮፓ ነት
ያለ ወደብና ያለ ባህር በር ለአንድ ሀገር እድገትና ብልፅግናን መመኘት የዋህነት ነው ስለዚህ ኢትዮጵያ ጅቡቲና ኤርትራ የሚጣሉበትን የራስ ዱሜራ ደሴትን በአለም አቀፍ ህግ አግባብ መውሰድ አለባት።
ራስ ዱመራ የኤርትራ ነው አታስበው
@Yohanasenafe እሱን ስትገረፍ ታወራዋለህ!!
የኤርትራዊያን ምቀኝነትን ጠንቅቀን ነው የምናውቀው ስለዚህ የሻዕቢያ አጎት #መለስ ለሻዕቢያ በነፃ የሸለመውን የኢትዮጵያ ንብረት #አሰብን በቅርቡ ቂጥሽን ገርፈን እንመልሳለን የአሁኑ የኢትዮጵያ ትውልዶች። አባቶቻችን የሰሩትን ስህተት እኛ ደግሞ በደማችን እናፀዳዋለን!!
መውረር ነው ነ እነዚህን የብብት ቁስል አገራት መለማመጥ አያስፈልግም።
ለመጎብኘት የሚስፈልገውን ቪዛና ትኬት ሁኔታን ሰአት አቆጣጠር ምን ግዜም አካትት
ሁሌ ስራልን ሁሌም
ታድያ ኢትዮጵያ በምን ሂሳብ ነው በኢኮኖሚ ሞሮኮን ትበልጣለች የተባለው። 1, ደ/አፍሪካ 2, ግብፅ 3, ናጄሪያ 4, አልጄሪያ 5, ኢትዮጵያ 6 ሞሮኮ ...???
በሃሳባቸው ነው
በምሳሌ ፣1000 ብር ለ100 ሰዉ ቢካፈል ያንሳቸዋል ለ 10 ሰው ቢካፈል ግን የተሻለ ይሆናል ።የኛ ብዙ ምርት አለን ግን ብዙ ህዝብ ስለሆንን ስንካፈለዉ ያንሰናል
ፍፁም የሆነ የሙዚቃ ተመሳሳይነት አለ
❤❤❤❤❤❤
እሰይ ለሞሮኮ ያድርግላት። ወዳጃችን ነች፣ መልካቸውም ከእኛ ይቀራረባል። ጠየም ይላሉ። ደግሞ በአለም ዋንጫ 🏆 አኩርታኛለች። በአፍሪካም ብቸኛዋ በክቡር ይድነቃቸው ስም ስታዲየም የሰየመች ብቸኛ አገር ነች።
ፎስፈረስ ግን እኛም አገር ነበር በትግራይ/አፋር ። ነገር ግን በነጮች ተንኮል እንደ ነዳጃችን እንዳናመርት ሆኗል።
በእውቀት የተከሸነ ማራኪ አቀራረብ...
Tolo tolo siralegn ❤❤❤❤❤
Mother of dragonን አየኋት ልበል , Got
ግሩም አቀራረብ
Sila Pablo please mafia
ሞሮኮ እንደኛው ድሆች ይበዛሉ። እነሱ ወደብ እንደልብ ሰላላቸው ነውጅ ዶላርም ሲመነዘር እንደኛው ሀገር ነው። 1$:113 Morocco
በነሱ በብላክም እንደኛው ውድ ነው