ሳያት እወዳታለው!!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • የስታንዳፕ ኮሜዲ ትኬቶን ማግኘት ይችላሉ!
    www.eventbrite...
    📌የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!!
    storm-visage-3...
    Let's Go ..... 3,000,000 Subscriber 🎉🎉🎉
    / @comedianeshetu
    ተወልዶ ያደገው በመሀል ፒያሳ ሰራተኛ ሰፈር ነው ፡፡ከኢትዮጰያ ብሄራዊ ቲአትር እሰከ አሜሪካ ቦስተን እና ዲሲ ድረስ የታወቀ የነካው ሁሉ የሚያምርለት የፀጉር ባለሞያ ነው ህይወት በወጣትነቱ ለሱ ብሩህ ነበረች ደስ የሚል የፍቅር ህይወት ነበረው… ከጥላሁን ገሰሰ እስከ ቴዴ አፍሮ ፣ ከባለሃብት እሰከ ባለስልጣን ደንበኞቹ ነበሩ ለመዝናና በራሱ መኪና ከስቴት እስቴት ተመላልሷል። አሉ በተባሉ ሆቴሎች ተንፈላሷል ህይወት በተቃራኒው በአሜሪካ ጎዳና በረዶ እንዲለብስ በኢትዮጰያ ድንጋይ እንዲንተራስ አድርጎታል ፡፡ ምን ተፈጥሮ ይሆን? ምን አጋጥሞት ይሆን አብረን እንመልከት?
    Join us on a captivating journey as we explore the life of a remarkable hairstylist who has made waves from the Ethiopian National Theater to the bustling streets of Boston and Washington, DC. Born and raised in a working-class neighborhood in the heart of Piasa, he has transformed the art of hairstyling into a celebrated craft.
    In this video, we delve into his vibrant past, where life was bright and full of promise. However, the journey hasn't been without its challenges. Discover how he navigated the complexities of life, often finding himself in hotels! where experiences boiled down to resilience and creativity.
    As we contrast his experiences in America, where the streets are often blanketed in snow, with the unique landscapes of Ethiopia, where stones cover the ground, we ask: What nature will it be?
    *Don't forget to like, share, and subscribe for more inspiring stories!*
    Stay updated with all new uploads!🔔
    ✅Follow and Subscribe us on
    Facebook: / eshe.melesse
    Instagram: / comedian.eshetu
    TikTok: www.tiktok.com...
    Donkey English / @donkeyenglish
    Donkey Afaan oromoo / @donkeytubeafaanoromo
    Donkey በጎ / @donkeybego
    Donkey Tube Academy / @donkeytubeacademy
    📌Contact us Donkeytube2017@gmail.com
    📌የኤዲቲንግ ስልጠና ለመውሰድ 0975516360 ወይም 9115 ይደውሉ!
    #kids #show #family #country #ethiopia #dinklejoch #donkeytube #baby #ethiopiankids #amazing #amazingkids #wonderful #friends #school #education #live #life #new #ድንቅልጆች #question #comedianeshetu #funnyhabeshatiktokvideo #ethiopianadoptionstories #comedydrama #ethiopianyoutubersinamerica #ethiopiafooddocumentry
    #ethiopianmom #orthodox #2025 #ebs #habesha #ethiopiantiktok #duet #amharic #amharicmovies2022 #amharicnews #እሸቱ #afar #lasvegas #california #hollywood #wildfire #earthquake #parishilton #caryelwes #melissarivers #annafaris #tinaknowles #standupcomedi #usa #america #funnycomedy #ethiopiacomedy #በስንቱ #CNN #worldnews
    #donaldtrump #elonmusk
  • ПриколыПриколы

Комментарии • 370

  • @wubreview
    @wubreview 8 дней назад +84

    በአሜሪካ የምትገኙ ወንድም እህቶች የኮሜዲያን እሸቱን ሾው አለመመልከት ያስቆጫል እኔ 3 ግዜ አይቼው አሁንም ለመድገም እጓጓለሁ የሳቅ ጥግ ለናፈቃችሁ ሁሉ ከደጃችሁ እየመጣ ነው እና እሼን ተቀበሉት ደግሜ ከናተጋ ብስቅ😂😂😂

  • @tigistkebede794
    @tigistkebede794 7 дней назад +125

    ስንት ግዜ ወድቀህ ስንት ግዜ አነሳህ??
    ስንት ግዜ ደክመህ ስንት ግዜ አጸናህ???
    ስንት ግዜ ፈርሰህ ስንት ግዜ ሰራህ???
    ለማዳን የማይደክም የማይሰለች አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን::

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ 7 дней назад +2

      አሚን 🤲 ሁሌም የተመሰገነ ይሁን 🤲🤲

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 7 дней назад +1

      አሜን

    • @EjegsemahuTadele
      @EjegsemahuTadele 6 дней назад

      አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

    • @amalal3376
      @amalal3376 5 дней назад

      በጣም❤❤❤

    • @amalal3376
      @amalal3376 5 дней назад

      ወድሜ በጣም ጠንካራሰዉኩነክ ሳላደንቅክ አላልፍ በርታ አሁንም ግዜ አለ ለብዙዎች ትምህርት ሊያደርክ ፈልጎነዉ በርታ❤❤❤

  • @senaitm2897
    @senaitm2897 7 дней назад +13

    Proud of you man!! It doesn't matter how many times you fall, what matter is you end up a winner 💪. Good on you !❤ You are an absolute good hearted person and that was why you tripped. This world is rough place and you need a thick skin. So happy for you❤

  • @SarontesfayeDemessa
    @SarontesfayeDemessa 6 дней назад +16

    በልጅ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፊ እግዝአብሔር አንድኛ ልጅን እሰኪሰጥ ድረሰ ዓለሙን እንዲሁ ወዶልና

  • @lolak953
    @lolak953 8 дней назад +36

    Ato Aragaw is a Smart man, Kind, Qualified ... What a shame "Addiction " put him through so much Hell and back ... He broke my heart 💔 wish if i could turn the clock back.
    ታሪክ: ለዋጩ: መድሃኒዓለም: ለዉጦህ: ያሳየን 🙏

  • @bethmek3002
    @bethmek3002 6 дней назад +35

    አራጋዉ ተሰፊዬ የሰራተኛ ሰፈር ቆንጆ የሰፈሬ ልጅ እኔ በጣም ህፂን ልጅ ነኝ በዛ ሰአት ግን አራጋዉን ማን አለ የሚረሳ ሰራተኛ ሰፈር የቆንጆ ቆንጆ በጣም ስታይል ያለዉ የሚያረጋቸዉን ሹራቦች ሁሉ አልረሳም ቆንጂት መሰረትን ከነ እህቶቿ አቃቸዎለሁ አልረሳትም የሱ እባት እና የኔ አባት ጎደኛሞች ነበሩ ::ዎዉ በጣም የሚገርም ነዉ ::አባቱ በጣም መልከ መልካም እየሩሳሌም እህቱ ጎደኛዬ ነበረች ::
    በጣም ነዉ ዛሬ ደስ ያለኝ::

  • @sergutwalga1962
    @sergutwalga1962 8 дней назад +39

    በጣም እያለቀስኩ ነው ያየሁት ወንድማችን እንኳን በመጨረሻው ወደእግዚአብሔር ቀረብክ እውነተኛ መፍትሄ ከሱ ነው፣ እንዳልከው ሁሉም ሰው ከታገዘ ይድናል፣ በርታ እመቤቴ ትርዳህ ለሌሎች መዳን አንተ ትልቅ አስተዋፅኦ አለህ።

  • @E_future-w8t
    @E_future-w8t 7 дней назад +11

    "Mr. Aragaw, I've heard all about the challenges you've faced in life, and I admire your resilience. You've clearly overcome many obstacles. I wish you a long and healthy life."

    • @goferewshifta
      @goferewshifta 2 часа назад

      What challenges you talking about? 🤣🤣🤣🤣

  • @Tta8yimm1ooo
    @Tta8yimm1ooo 8 дней назад +44

    አንዳዴ የተሠጠንን ፀጋ ባለመጠቀም ብዙ ነገር እናጣለን በጣም ጎበዝነው ይሄን ሁላ ውጣውረድ ማለፍህ

  • @wondeasefa2780
    @wondeasefa2780 8 дней назад +277

    ነገ እኮ እናታችን የጭንቅ አማላጇ እናቴ ማሪያም ናት እስኪ የምቶዷት

    • @Waose.T
      @Waose.T 8 дней назад +6

      😂😂😂

    • @GuxFrom
      @GuxFrom 8 дней назад +1

      ❤❤❤❤

    • @wondeasefa2780
      @wondeasefa2780 8 дней назад +3

      ይቅር ትበልህ

    • @konjitm9623
      @konjitm9623 8 дней назад +2

      እንኳንአደረሳችሁአደረሰን

    • @konjitm9623
      @konjitm9623 8 дней назад +4

      ❤❤❤❤❤❤❤እንኳንለእመቤታችንወላዲተአምላክ፡አስተርዩእንኳንአደረሳችሁአደረሰን

  • @mikiysabera3314
    @mikiysabera3314 8 дней назад +20

    በጣም ጠንካራ ሰው ነክ: ካንተ ብዙ ሰው ይማራል:: እናመሰግናቹዋለን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

    • @goferewshifta
      @goferewshifta 3 дня назад

      😂😂😂😂እስቲ ምንድነው ሰው የሚማረው ንገረን እስቲ?

    • @goferewshifta
      @goferewshifta 2 часа назад

      😂😂😂 ምንድነው የሚማረው 30 አመት መጠጣት ነው ወይም ድራግ ማጨስ ነው የሚማረው? 😂😂😂😂

  • @takelederesa
    @takelederesa 8 дней назад +63

    ጥንካራ ሰው ነህ ትልቅ ትምህርት ስለሰጠህን እናመሰግናለን እሼ አስተማሪ ፕሮግራም ይዝህልን ስለመጣህ እናመሰግንሀለን እንውድህለን ሁላቹንም እመቤቴ ከክፉ መከራ ትጠብቃቹ ❤

  • @KumenegerHailemichael
    @KumenegerHailemichael 7 дней назад +52

    አቤት እሼ የማዳመጥ ችሎታህን ሳላደንቅ አላልፍም የውስጣቸውን የሚሰማቸውን እንዲናገሩ ከልብ ነው እድሉን የምሰጣቸው ተባረክ

  • @temesgentiruneh1117
    @temesgentiruneh1117 7 дней назад +5

    I am impressed by Eshetu's skill to attentively listen to different stories whether it is educational or not. God bless you ❤

  • @Efrata288
    @Efrata288 6 дней назад +6

    ከዚህ ሁሉ ነገር ወጥተህ ወደ ቅዱሷ እናት ሐገርክ እንኳን በደህና ገባህ በጣም ጎበዝ ሰው ነህ ሱስን የመሳሰለ የሰው ልጅ ጠላት እግዚአብሔር ያጥፋ ።

  • @speakmytruth
    @speakmytruth 4 дня назад +1

    😢😊You are great story teller. I cried 😢about your story. It is inspiring. God doesn't live us alone. God doesn't judge us. You will save many young people. God will you use you in big way. Thanks for your honesty

  • @ወለተ-ሠንበት
    @ወለተ-ሠንበት 8 дней назад +119

    እንኳን አደረሳቹህ የተዋህዶ ልጆች ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል

    • @Betty-yf9yi
      @Betty-yf9yi 8 дней назад +3

      እንኳን አብሮ አደረሰን❤

    • @haregwoubeshat5274
      @haregwoubeshat5274 8 дней назад +2

      አሜን እንኳን ከብሮ አደረሰን

    • @Seni-r3t
      @Seni-r3t 8 дней назад +2

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏❤️

    • @LawayishiAkililu
      @LawayishiAkililu 8 дней назад +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤

    • @tibebwatekola2614
      @tibebwatekola2614 8 дней назад

      Enqwane Abrwo Aderesene 🙏🏼 🙏🏼 🙏🏼

  • @amsalmulugetadisasa8339
    @amsalmulugetadisasa8339 6 дней назад +8

    የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይርዳህ።

  • @henoksolomon444
    @henoksolomon444 7 дней назад +18

    አደራ ከእንግዲ የያዝከውን መንገድ እንዳትለቅ አሁን አዲስ ህይወት አዲስ መንገድ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን::

  • @ErmiasSime
    @ErmiasSime 5 дней назад +3

    Thank you very much for this teaching lesson

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 4 дня назад +1

    እጅግ፡ በጣም፡ አስተማሪ፡ ታሪክ፤ እና፡ በባለቤቱ፡ የተተረከ፤ ይህንን፡ ሰው፡ አለማድነቅም፤ አለመሳቅም፤ አይቻልም፤ እሼ፡ እናመሰግናለን፤

  • @kumneger2656
    @kumneger2656 7 дней назад +18

    ለዚህ ጀግና ሰው እሼ የስራ እድል ቢሰጠው ታሪክ ይሰራል !!!

  • @meronshewarega7460
    @meronshewarega7460 6 дней назад +7

    የሰው ልጅ እድል ህይወት በቃ በጣም ይገርማል ግን እግዚአብሄር መልካም ነው እንኳን በህይወት ቆይተህ ለመለወጥ አበቃህ

  • @rayeraye8498
    @rayeraye8498 6 дней назад +7

    ወይኔ ሲያወራ አፉ ኮልታፋ ደስ ሲል እሱ ሲያወራ እያዳመጥኩት የኔን ስራ እረሳሁት።

  • @minwyeletmingist6806
    @minwyeletmingist6806 6 дней назад +3

    Eshe that is a wonderful interview. Finally, I became so delighted. Thank you.

  • @shewangzawawlachew8862
    @shewangzawawlachew8862 7 дней назад +12

    የፒያሳ ሠራተኛ ሠፈር ልጅ ነው ።ስላየሁህ ደስ ብሎኛል።አራጋው ።

  • @AHIAM-gj3wo
    @AHIAM-gj3wo 8 дней назад +26

    ከዚክር ሁሉ በላጩ ዚክር ለኢላህ አኢላላህ ሙሀመድ እረሱሉላህ ነው አሉ የኛ ውድነቅይ እረሱል ሱላላህ አለሂ ወሰለም ።

  • @muluye-bc4kt
    @muluye-bc4kt 8 дней назад +38

    እንኳን አደረሳችሁ ለአስተርዮ ማሪያም የተዋህዶ ልጆች እመአምላክ ትጠብቃችሁ የሀገሬልጆች🙏

    • @geteneshbenti1798
      @geteneshbenti1798 8 дней назад +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረስን

  • @ewnetalemayuh9304
    @ewnetalemayuh9304 6 дней назад +3

    አስተማሪ ታሪክ ነው እናመሰግናለን ቀሪ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር የተደገፈ አያፍርም በርታ

  • @mesi2838
    @mesi2838 7 дней назад +9

    አቤት አቤት እግዚአብሔር ቀን አለው የጠፈውን በግ የሚፈልግበት አምላኬ ሆይ የ 20 አመት እድሜ ያለው ወንድሜ በሱስ ምክንያት ቤተሰባችንን በጥብጧል ገና በ14እድሜ እያለ ጀምሮ አምላኬ ሆይ ድረስለት 😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲
    እባካችሁ ወላጆች በርትታችሁ ልጆቻችሁን ተከታትላችሁ አሳድጉ በየትምህርትቤቱ አደንዛዝ እፅ ነጋዎች በዝተዋል pls

  • @meleytsegaye2529
    @meleytsegaye2529 5 дней назад +1

    Wow, your story is absolutely amazing. May God be with you. Proud of you. My dear brother. God bless you❤

  • @mekdelawitgirma
    @mekdelawitgirma 3 дня назад +1

    ዉይ የኔ ጌታ የዋህ ስለሆነ ብዙ ተጎዳ አምላክ ይርዳህ.

  • @HAliMTTube
    @HAliMTTube 7 дней назад +6

    እስከመጨረሻው አይቸ ነው የመጣሁት ግን አንጀቴን በላኚ ያአላህ አላህ የተሻለውን ይስጥህ ያረብ 🤲

  • @fenhab
    @fenhab 6 дней назад +2

    እዳያልቅብኝ በስስት ነው ያዳመጥኩት በርታ እግዛቤር ይርዳህ ጀግና 🎉🎉🎉

  • @TegaMaryam
    @TegaMaryam 8 дней назад +23

    የሚገርም ታሪክ ሱስ እደዚህ አስከፊነው ለካ ይሄ ሰው እንዴት ያለ ባለሀብት ይሆን ነበር የስራ አጀማመሩ የገቢ መጠኑ ከቤተሰብም ከህይወትም አወጣው እግዚአብሔር ይመስገን የንሰሀ እድሜ ለሰጠክ በርታ አሁንም እድሜ ይስጣቸው ይሄን ድንቅ ድርጅት ለመሰረቱ

  • @marthabeyene9748
    @marthabeyene9748 6 дней назад +4

    ልብ የሚሰብር ታሪክ እግዚያብሔር ይርዳህ

  • @mekdesdegu9099
    @mekdesdegu9099 7 дней назад +5

    ታሪኩ በጣም ደስ የሚል ነበር ማለቁን አልፈለከትም ነበር የሚቀጥል ታሪክ ነው አጨራረሱ ያናድዳል ግን ይሁን

  • @samsonteshome792
    @samsonteshome792 6 дней назад +2

    የሚገርም ታሪክ strong man God bless u…

  • @mistereyimamu9628
    @mistereyimamu9628 6 дней назад +3

    በጣም አስገራሚ ና አስተማሪ ታሪክ ነዉ እግዛብሄር ጨርሶ ይማርህ በሱስ ምክንያት የስንት ሰዉ እንደተበላሸ ቤት ይቁጠረዉ

  • @fzewdie
    @fzewdie 6 дней назад +2

    እንዴት ደስ የሚል ሰው ነው? እግዚአብሄር በቃ ይበልና ያሳርፈው

  • @kidusgirma7909
    @kidusgirma7909 4 дня назад +2

    ሚስኪን እና የዎህ ነህ በሰዎች እምትመራ አሳዘንኸኝ ወጣቶች ከዚህ ሰዉ ተማሩ🙏🏻

  • @ShewitAregawi-x7i
    @ShewitAregawi-x7i 5 дней назад +1

    እሼ በጣም የምወድህ የማከብርህ አንተ የምትሰራቸው ነገሮች በሙሉ በብዙ ነገር ህይወቴ ላይ ለውጥ እያመጣልኝ ነው ... እግዚአብሔር ይባርህ ❤❤❤❤

  • @nigistfikere7148
    @nigistfikere7148 9 часов назад

    እሼ.ምርጥ.ተባረክ.❤❤❤

  • @Nebይ
    @Nebይ 7 дней назад +3

    Beautiful😮😢

  • @Lina-u5l
    @Lina-u5l 7 дней назад +4

    ጥሎብኝ የፍቅር ታሪክ ስዎድ ኡፍ

  • @hirutdesta-oy5ek
    @hirutdesta-oy5ek 3 дня назад

    I really enjoyed listening to him stay strong keep going 🙏

  • @DejeneSitotaw
    @DejeneSitotaw 5 дней назад +3

    ወይ ቆንጅት......ፈራጅ አታርጉኝ እንጂ እሷ ባትተወዉ ይሄ ሁሉ ላይሆን ይችል ነበር።
    አራጌ በርታ ወንድማለም!! ደሞ You have golden voice ....

    • @Eri_Bella
      @Eri_Bella 3 дня назад

      Esu yetenagerew bicha aydelem hulum tarif. Besus yiqrbign blaw bihons? Senef bayhon degagmo aywedqim neber esua blame atderegem

  • @arebowoyessa2352
    @arebowoyessa2352 8 дней назад +4

    This person is intelligent he believes in work , happy and joyful life

  • @tirsittesema1064
    @tirsittesema1064 7 дней назад +4

    ወንድሜ ታሪክህ እጅግ የሚደንቅ ነው አሰተማሪ ነው በስተመጨረሻ እንኮዋን ድነህ ወደ እግዘብሔርን ጋር ሆንክ በርታ

  • @freromangebremariam1838
    @freromangebremariam1838 6 дней назад +5

    እንዴት አሳዛኝ ታሪክ ነው። የማይረባ ጓደኛ ህይወታችንን ሲኦል ነው የሚያደርገው😢😢😢😢

    • @helenalamin9762
      @helenalamin9762 6 дней назад

      መች ጎደኛ ሆነና በሽታዉ። ነዉ ጉድ ያረገዉ

  • @Tagistdagni
    @Tagistdagni 7 дней назад +7

    ዋው ዋው እውነት ለብዙ ሰው ትምህርት ይሆናል

  • @tsehayworku2675
    @tsehayworku2675 5 дней назад

    ወንዱሜ ጥንካሬህን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም አስተማሪ የህይወት ታርክ አሳልፈሀል ስንቴ ወደቅህ በጣም ጠንካራ በእውነት ያለፈከውን ያንን ህይወት ሳትደብቅ ያስተምራል ብለህ በማካፈልህ የቀረህይወትህን ይብጅልህ ይችላል እግዚአብሔር ተለውጠህ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @ፍቅርሰላም-ዘ5ገ
    @ፍቅርሰላም-ዘ5ገ 5 дней назад +1

    የሰውልጅ ብርቱ እግዚያብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @nardosbirhanu9390
    @nardosbirhanu9390 7 дней назад +4

    የሚገርም ታሪክ ነው በእውነት ወንድማችን አሁንም እግዚአብሔር ይርዳህ በርታ ።
    በጣም የገረመኝ ነገር ግን አሜሪካ ሃገር እያንዳንዱ ማለትም እኛ ሱስ(መንፈስ) ብለን የምንጠራው ነገር የራሱ የሆነ ስም አለው ይገርማል

  • @redet-c6c
    @redet-c6c 6 дней назад +5

    ከ ክርስቶስ ዉጪ መኖር ሠላም የለዉም ትርፉ መቅበዝበዝ ነው እንካን ጌታ ረዳክ

  • @biyadgieaschale5219
    @biyadgieaschale5219 6 дней назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @mohammedosman2398
    @mohammedosman2398 6 дней назад +2

    Sideten masredat betam kebad nw lemasredat.gin ant yewsten bekelal amarenga tenetenkat tnx.long life bro lekas bechayen adelewm bednb gebtehengal

  • @frehiwotafework5309
    @frehiwotafework5309 5 дней назад +3

    አራጌ እኔም ታሪክህን DC አካባቢ ሰምቻለሁ በል አሁን አግባ እና ልጅ ዉለድ ከዚህ ሁሉ ሰቃይ በሀላ ማመሰገኛ የሆነች ወይም የሆነ ልጅ እመቤቴ ቅድሰት ድንግል ማርያም ትሰጥህ ወንድሜ 🙌🙏

  • @kalkidanashagera9058
    @kalkidanashagera9058 5 дней назад +1

    በጣም ጠንካራ ጎበዝ እግዚአብሔር መልካም ትዳር ህይወት ይስጥህ

  • @mercynancy9976
    @mercynancy9976 7 дней назад +5

    በጣም የሚገርም ግጥም ነው እውነት ነው ይድናል ❤🎉

  • @minilikdukem2232
    @minilikdukem2232 7 дней назад +7

    ብብዙ ሀዘን ውስጥ ሄጄ በደስታ የጨረስኩ ድንቅ ታሪክ

  • @selomaadeunga5220
    @selomaadeunga5220 7 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ነው ሚባለው ምን ይባካልል አንተ ብዙ ስው ይድናል የኔ አባት ቀሪ ህይወት ለብዙ ወጣቶች ለኔም ትልቅ ነገር አገኛው ለካ ያበቃለትም እግዚአብሔር ስነሳ ስላንተ ተመስገን ለሁሉም ግዜ አለው ኒማ ኒማ ኒማ እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤❤❤

  • @BereketBrtukanTube
    @BereketBrtukanTube 8 дней назад +48

    በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️🌹🌹🌹

    • @MekuBezayahue
      @MekuBezayahue 8 дней назад

      እባክሽ እርጅኝ

    • @Amerh-v1j
      @Amerh-v1j 8 дней назад +1

      Amen amen amen

    • @meseretwoaldegorgis9602
      @meseretwoaldegorgis9602 8 дней назад

      Amen Amen Amen Amen Amen Amen😢😢😢 አንዴ የሰዉ ልጅ በሱስ ዉስጥ ተዘፈቀ በጣም ከባድ ነዉ አግዚአብሔር ያልያዘ ንሮዉን ያመሳቃቅላል በሰዉ ሀገር ደም በጣም አደገኛ ነዉ አግዚአብሔር ከዚህ ሁሉ ስለጠበቀኝ አግዚአብሔር ይመስገን በጣም ብዙ ኢትዬጲያዎች አንደዚህ ጠፍተዋል አግዚአብሔር የመዳን የመመለስ ግዜ ቀን አለዉ

    • @DawitWorku-b5g
      @DawitWorku-b5g 6 дней назад

      በጣም ተማርኩኝ ❤❤❤

    • @raheltesema865
      @raheltesema865 3 дня назад

      Amen

  • @sisaynida7198
    @sisaynida7198 10 часов назад

    I was your friend when I lived around JEMO but I didn’t know about this story. Anyway nice to see you. It’s amazing story.

  • @AsadaTegene
    @AsadaTegene 8 дней назад +23

    እኳን አደረሳቹሁ አስተርዮ ማርያም ልደቴ ነዉ ነገ እኳን አደረሰሺ በሉኝ እስኪ ቤተሰብ ፈጣሪ የንስሀ እድሜ ጨመረልኝ የተሻለ ህይወት የተሻልኩ ሰዉ እድሆን 25ተኛ አመቴ ነዉ ቀጣይ አመት ሕልሜ ሁሉ እዉን ሁኖልኝ ሀገሬ እድገባ ስደት ነኝ የማዳም ቅማሞች

    • @benja-r2
      @benja-r2 8 дней назад +2

      Happy Birth Day

    • @leeab4256
      @leeab4256 7 дней назад +2

      Happy Birthday

    • @ላምሮት
      @ላምሮት 2 дня назад

      እመ ብረሃን ትርዳሽ

  • @AddisalemTekle-t6s
    @AddisalemTekle-t6s 3 дня назад

    አነጋገሩ ስነስርአቱ በጣም ደስእሚል ስብእና ያለው ሰው ነው እሼ ይህን ሰው ትልቅ ደረጃ ደርሶ ተመልሰህ እንደምታቀርበው እርግጠኛ ነው

  • @Ahanan-po6vy
    @Ahanan-po6vy 8 дней назад +18

    ፅናትክ ይገርማል አይዞክ ወንድሜ ይነጋል❤

  • @EmdteEmbte
    @EmdteEmbte 7 дней назад +3

    የኔ አባት እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርከው

  • @ENdashweMidkesa
    @ENdashweMidkesa 5 дней назад +2

    ወድሜ እግዚሀብሄር ለአንተ የሰጠህን እድል ለማንም አልሰጠም ሁሌ እድል አንተን አየው

  • @AmanMuse-r9j
    @AmanMuse-r9j 21 час назад

    አንዳንዴ የወጣትነት ትንሽዬ ስህተት ብዙ ዋጋ ያስከፍለናል . እናመሰግናለን 🙏

  • @marthabeyene9748
    @marthabeyene9748 6 дней назад +3

    የኔ ምስኪን እግዚያብሔር ይርዳህ

  • @ElsaGashaw-q6q
    @ElsaGashaw-q6q 6 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገንእንደገናተፍጠርከእአራጋውዬበመኖርህብዙነገርአየህእይዞንወንድሜበህይወትመኖርትምህርትቤትነውትልቅትምህርትነውካንተየሰማነውበርታወንድሜአራግሻው

  • @emubruno8103
    @emubruno8103 7 дней назад +7

    ወንድሜ አራጋው በደዚህ ሁኔታ ተለውህ ስላየሁ ደስ ቡሎናል ❤❤

  • @SeneduYelak
    @SeneduYelak 6 дней назад +1

    ሱስ ከባድ ነው በሁሉም ቤት ያለህ ነው ፈጣሪይ ስለእናቶች ቤተስብ ጠቅላላ በቃቹ ይበለን የእኔ ወንድም የቤቱ መጨረሻ ነው እናቴ እህቴ እኔ ደከመን በፈጣሪይ አምናለው አንድ ቀን ይድናል አዲስ አበባ መቶ እንደዚህ ማዕከል የሚገባት መንገድ ባገኝ ደስ ይለኛል ከአባታችን ብዙ ታሪክ ተምሬአለው መውደቅ መናሳት በነገሮች መፈተን አሁን ያለፈው አልፎ ወደ ፊት ያለውን ማስብ ነው አሼ ተባራክ ጥሩ ታሪክ ህዝቡ እንዲማርበት የምታደርግልን ፕሮግራም ጥሩ ነው በርታ❤❤❤

  • @romanbegashaw3857
    @romanbegashaw3857 4 дня назад

    You are so inspiration for many who really Stragling 😭 wow the way you using your life experience... 🫶
    May God ✝️ continue to minister you to be able to help others! 🙏 Thank you for sharing your truly great story!❤🙏🙏🙏

  • @helenabebe828
    @helenabebe828 15 часов назад

    ብቻ እስትፍሳችንን አንነጠቅ እንጂ ምንም ነገር እንደነበር አይቀጥልም ሁሌም ነገ ሌላ ቀን ነው🙏🙏

  • @amranbedru2564
    @amranbedru2564 2 дня назад

    Yene abat lbe betam nw yetenekaw....fetari keri zemenhn selam yeteregaga yetena ye desta ena trgum yalew yadrglh amin😊

  • @onelove21
    @onelove21 7 дней назад +2

    እውነት ቃል የለኝም ሰላሞት ብዝዝት ይበል ልብ አባታችን👏👏👏❤❤❤

  • @EmdteEmbte
    @EmdteEmbte 7 дней назад +5

    አሽየ እኔም አንድ ቀን እግዚአብሔር ያደረገልኝን ከፍት ለፍትህ ተቀምጭ እንድምመሰክር እርግጠኛ ነኝ

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 2 дня назад

    ዋው ግጥሙ ልብ ይነካል

  • @baniget7068
    @baniget7068 4 дня назад +1

    የመጠጥ ወይም ሌላ ሱስ የለብኝ ግን ጭራሽ የንጹህ ህይወትን ትርጉም አየሁብህ!!! በርታ ወንድሜ!!!

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 7 дней назад +3

    የሚገርም የህይወት ምስክርነት ነው መልካም የሚያደርጉትን ድርጅቶች መርዳት በጣም እስፈላጊ ነው

  • @Utube4all
    @Utube4all 8 дней назад +6

    ያሳዝናል! ራሱንና ቤተሰቡን የሚክስበት እድሜና ጤና ይስጠው!

  • @manyazewaltekola409
    @manyazewaltekola409 8 дней назад +3

    በእውነት ትልቅሠው ነህ ወንድሜ እድሜ ይስጥልኝ....!

  • @TigistNega-m7s
    @TigistNega-m7s 6 дней назад +1

    ❤❤❤ seta wedeke seta tenesake ahuneme egzabehare yeredahe ❤

  • @midiamseifu6279
    @midiamseifu6279 6 дней назад +2

    ከልቤ ሙሉውን አይቸዋለው መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው

  • @sinalemma2459
    @sinalemma2459 6 дней назад +8

    የአራጋው ታሪክ በጣም ይገርማልም ያሳዝናል አቤት የሱስ ክፋት፣ ከዛ ሁሉ ውጣ ውረድ በኋላ አሁን በጤና ኖረህ ለዚህ መብቃትህ ቀላል አይደለምና ክብር ምስጋና ለመድሀኔአለም ይሁን ለወደፊቱም የእግዚአብሄር ጥበቃ ከአንተ ጋር ይሁን።ብዙ ተሰጥኦ አለህና የሚያግዝህ ሰው ይላክልህ።

  • @metasebiaseboka1347
    @metasebiaseboka1347 6 дней назад +3

    Pls Show Us There Previous Pictures

  • @matiastariku5627
    @matiastariku5627 7 дней назад +2

    ይገርማል ማንኛውም አደንዛዥ ሱስ ውጤቱ የታየበት ወንድማችን በህይወቱ እጅግ አስቸጋሪ ህይወት ያሳለፈበት ነው እሼ የኔ ውድ ይህን ሞራል ይዞ አሜሪካ ቢመለስ በእርግጠኝነት ወደ ታላቅነት ይመለሳል ለማንኛውም ያመነውና የታደገው አምላካችን እግዚአብሔር ይርዳው አሜን

  • @SayedAhmada-e7w
    @SayedAhmada-e7w 3 дня назад +1

    ሙሉ ታሪኩን እንደ ልብ አንጠልጣይ ትረካ ነው ያዳመጥኩት ብዙ ተምሬበታለሁ ለስው ሁሉ ሙሉ ታሪኩን እየነገርኩ ነው ተማሩበት እያልኩ

  • @mabreha4187
    @mabreha4187 7 дней назад +4

    መሳጭ ታሪክ እንኩዋን እኛ ሀዋርያትም ታሪካቸው እንደሚነግረን ከብዙ መውደቅ መንሳት በሁዋላ የፅድቅን አክሊል እንደተጎናፀፋ ነው እንኩዋን እኛ ሀጢያተኞቹ :ወንድሜ በስተመጨረሻ ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ቤትህ መልሶ ፀጋውን ስጥቶሀል አንዱ ምልክት እሼ ጋር ቀርበህ ንስሀዊ ህይወትህን ለሌሎች መማርያ ብለህ ማቅረብህ ነው:እናመስግናለን እሼ

  • @Alphas_react
    @Alphas_react 8 дней назад +34

    ማርያም ምን የምትወዷት በ like❤❤❤

    • @mesi2838
      @mesi2838 7 дней назад

      የሀያ አንደኛው ሰው ላይክ 👍 አድራጊ በመሆኔ ደስ ብሎኛል 😀😀😀😀

  • @mesertnegash5749
    @mesertnegash5749 5 дней назад +1

    Wowo betami yemigermi tarke nw..bezocacen enmarebtalen

  • @ልሣነተዋህዶ1
    @ልሣነተዋህዶ1 7 дней назад +6

    የዚህ ሠውየ አወራር እንደ ባህር ሿሿታ ይዞ እልም ልጅ እያለን ዝናብ አጃጅሎ በእንቅልፍ እንደሚጥለን ያለ ለዛ ስንት ጊዜ አባቴን አስታወሰኝ

  • @KibromTeklay-v6r
    @KibromTeklay-v6r 6 дней назад +1

    በጣም በጣም ነው የሚያሳዝነው 😢😢😢

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 8 дней назад +11

    ለብዙ ወጣቶች ትምህርት ይሆናል።

  • @ChinaEshete-b3q
    @ChinaEshete-b3q 8 дней назад +2

    እጅግ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እግዚአብሔር መጨረሻክን ያሳምረው

  • @hgirmazion9938
    @hgirmazion9938 8 дней назад

    Betam yemigerm yehiwet tarik new,gen sweyew betam edilega new ye sew ena ye egeziabher he is laky❤❤❤

  • @HABESHAINSIDER
    @HABESHAINSIDER 5 дней назад

    ሁላችንም እኮ ቅጥልጥል ህይወት እየመራን አለን ጎበዝ

  • @betiye-m1g
    @betiye-m1g 7 дней назад +10

    አስተማሪ ነው እሼ....RUclips ጀማሪ ነኝ አበረታቱንኝ ያገሬ ልጆች